ባለስልጣናቱን የገደልኩት እኔ ነኝ - ይድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ // የወታደሩ ኑዛዜ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 70

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 8 місяців тому +8

    አይ መንጌ ይህን ሁሉ ሰው ገሎ እንቅልፍ ሲወስደው።

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 8 місяців тому

      Er esu temechitot eyenor nw. Yehzibachin sikay kesu menigisitu jemirual.

  • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
    @ፍትሕቅንጦትሆኗል 8 місяців тому +6

    የኦሮሞን ፋሽስትነትና ጉድ እየጠራ ነው ። ተካ ቱሉም መንግስቱም ማናቸው ብለን እንጠይቅ

  • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
    @ፍትሕቅንጦትሆኗል 8 місяців тому +3

    ሰው በላው መንግስቱ ሐይለማርያም በኢትዮጵያ ሕዝብ ፊት በfiring squad ጭንቅላቱ በጥይት አረር ፈራርሶ ፍርርዱን መቀበል አለበት

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  8 місяців тому +2

    ባለስልጣናቱን የገደልኩት እኔ ነኝ - ይድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ // የወታደሩ ኑዛዜ

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 8 місяців тому

      አገሪቱን ለዚህ ሁሉ ያበቃ የተማረውን ጥርግ አድርጎ የጨረሰ የምእራቡን አላማ ለማሳካት የሰራ ጨካኝ አረመኔ ወንጀለኛ ሰይጣን መንግሥቱ ሀይለማርያም ነው

    • @Oziantemesgen
      @Oziantemesgen 8 місяців тому

      ኤርትራን ለምን ከ ኢትዮጵያ ካርታ ቀላቀከው

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 8 місяців тому +3

    የመሪዎቻችን ገበና እጅግ በጣም አሳፋሪ ነው። ውስጤን ተሰማኝ። አዘንኩኝ! ዛሬስ እንዴት ይሆን?

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 8 місяців тому +5

    የሚገርመው ይህ ገዳይ እስከዛሬ ድረስ የት ከርሞ ነው እውነት ከሆነ የቀድሞ ባለስልጣኖች በህይወት ስላሉ እውነቱን ከነሱ ማረጋገጥ ይቻላል

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 8 місяців тому +4

    በጣም ያ ማ ል 👍👍 አ ሳ ፋ ሪ የ ደ ር ግ ታ ሪ ክ 👍👍 በ ዓ ሉ ግ ር ማ አ ይ ረ ሳ ም 👍👍

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 8 місяців тому +4

    የጌታቸው ሽበሺ ልጆችና ባለቤት በህይወት ሊኖሩ ይችላሉ ይህ ታሪክ እውነት ከሆነ ያሳዝናል

  • @amelmalandarge3415
    @amelmalandarge3415 8 місяців тому +6

    እውቱን በመናገርህ ግዚአብሔር ይቅር ይበልህ። አንደ መንግሥቱ ሀይለማርያም ከደሙ ንጹህ ነኝ፣ ትንኝ አልገደልኩም ብሎ ሸምጥጦ ሕሊና ቢስ ከመሆን አንተ ትሻላለህ።

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 6 місяців тому

    ደሳለኝ የምትባል ሰዉ እድድሜ ልክህን ደስ አይበልህ ጌታ እጅና እግርህን ሰዉነትህን ሽባ አድርጎ አይንህን ጉድ አሳይቶ ይግደልህ ያንን ሁሉ የአገሪን ምሁር በአስር አለቃ ወታደር ተገደሉ ጌታ ለአንተም የእነሱን ቀን ይስጥህ እላለሁ በጣም የሚገርመዉ እንደ ትልቅ ጀብዱ እንደ ሰራ ሰዉ በቴሌቭዥን ለህዝብ ኦንዲተላለፍ መፈለግህ ነዉ ።😮

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 8 місяців тому +1

    ሰው ሁሉ የእግዚያብሄር ልጅ እንጂ የሰው ባርያ የለም. የቅናትና የበታችነት ስሜት ባርያ ግን በደንብ አለ .ከእነዚህ ሰዎች አንዱ መንግስቱ ሃ/ማ ነው . ባርያ ደግሞ የእመቤቷን ቦታ ስትይዝ ምድር ለመሸከም አይቻላትም❗️

  • @WoldehaymanotFesehaye
    @WoldehaymanotFesehaye 6 місяців тому

    🎉

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 8 місяців тому

    Thanks for bring out the truth ,every Ethiopians they have to know the the truth the darkest part of Ethiopia story ,we have learn from this not to happen again.

  • @LulitAsres
    @LulitAsres 8 місяців тому +1

    😢😢😢😢

  • @AAGTOSS
    @AAGTOSS 2 місяці тому

    የኣፍሪቃ መሪዎች ያሳዝናሉ 😢

  • @oumerwako1286
    @oumerwako1286 8 місяців тому +2

    Who were those 23 unknown victims?

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 8 місяців тому +1

    ምሌኖችን ገድሎ ዝምብም ገድየ አላቅም ያለው የፋሽሽቶችና የፅንት ቁጥር አንድ በሂወት እንዴት ይኖራል ??? አየ የታወረች ዓለም ???😡👺👹🥶💀🤮😭😭

  • @yonas316
    @yonas316 8 місяців тому

    ይህ ነው ታዲያ ይህን አርመኔን መንግስቱን አገር ወዳድ ለሚሉት ይህንን ማስረጃ በቂ ነው እንዴት ህዝብን እንደፈጀ የተማረውን ሁሉ የፈጅ ነው በህይወቱ እያለ እየተስቃየ ነው የንፁሀን ደም እረፍት አይስጥም ገና ያብዳል እመኑኝ በቁሙ

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 8 місяців тому

    ታሪክ በቆየ ቁጥር እየነጠረ ይጠራል እንጅ አይደበዝዝም ፣ ወርቅ በእሳት ሲነጠር ታሪክም በጊዜ ይነጥራል ፣

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 8 місяців тому +9

    አሁን የሚጠቅመን 50ዓመት የሰማነው ታሪክ ሳይሆን እንዴት አሁን ህይወት እንደዋዛ የማይነገርለት የሚስኪን ዜጋ ነፍስ አይጥፋ ነው።

    • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
      @ፍትሕቅንጦትሆኗል 8 місяців тому +1

      ታሪክና እውነትን ለመሸፋፈንና ይኽን ወንጀል የሰሩ የሰው ደም ጠቺዎች ስምና ጉድ እንዳይሰማ የሚደረግ ጥረት ነው ይኽ መልስ።

    • @mtesfami
      @mtesfami 8 місяців тому

      Ayeee denkoro......Tarik lemin aweku

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk 8 місяців тому

      @@mtesfami ደንቆሮ ይንፋህ

    • @wegeniemeshesha2970
      @wegeniemeshesha2970 8 місяців тому

      ባዶ ጭንቅላት አባትክ ገዳይ መሆን አለበት

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk 8 місяців тому

      @@wegeniemeshesha2970 መሳደብ አስጠላኝ ለመሰደብ ፈልገህ ነበር

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu5405 8 місяців тому

    Ahun men tezeta yasfelegal Ahun eyehone yale Anso new

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 8 місяців тому

    ሲገደሉ:-- ብዙ: የፖለቲካ: ሻጥር: ነበረ:: የ10 ዓለቃ: ውሳኔ: አይደለም:: ቃታውን: የሳበ: ሰው: ታዛዥ: እንጂ: ወሳኝ: አይደለም::

  • @sirayehabtamu5831
    @sirayehabtamu5831 8 місяців тому

    Ejig betam yasazenal.aye Ethiopia yewolad mekanewa.motene alemalekachen.lanedu seletan sebal netuhan balawokot tegedelu.neseha geba? Enswon gedeleh seletan kemetagegn algelachewom belehe keneswo gare betemot yeshale neber Egzabehar lewonet alu helenahen eyewokeswoh newo yalehew darewo mine yadregal yepoletica kwomar newo.

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 8 місяців тому

    ዛሬም በግፈኛ እጅ ወድቃለች አይ የኢትዮጵያ ህዝብ አይ ኢትዮጵያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የእርግምና ምድር ሆና ቀረች

  • @engidaaworke8585
    @engidaaworke8585 8 місяців тому +1

    ETHIOPIA YALEDHYACH MAN YEDHYALE AWAKEYWOCHEN YETAMARUTEN ANED SEW BEHULUM NEGRE DEHA YEHONE SEW YEMTANA GEDLU CHFCHFU YELALE ENAZIH SEWOCH LAGRACHEW SENT AYENT SERAYESRU NACHEW EHAW BETHIOPIA AKOTATRE 1966 AMETE MERAT JEMERO TALALAKE BETAM AWAKE YETAMARU SEWOCH ESEKAHUN EYALKU YECHKANE TEGE YALTADLECH AGRE

  • @zelalemzele4090
    @zelalemzele4090 8 місяців тому +1

    Ay ant Hagre gedaye fetare yegehun yesthu,ahun degmo lekbrhu Hagere merthal,ant metfo

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 8 місяців тому

    How could that monster sleep after he killed the ethiopia elites like aklilu habtwolde

  • @yeshialemmengistu3643
    @yeshialemmengistu3643 8 місяців тому

    Maferia neh. Sew Bela chiraqe tibalaleh. Photo hin awtaw. Beset dem yechekeyeh maferia.

  • @Black-LionBL
    @Black-LionBL 8 місяців тому

    ባሪያ እየተባለ ያደገና በመሪዎች ስብሰባ ላይ ጥቁር ነው እንጂ መንግስቱ ምርጥ ወታደር ነው እየተባለ ያደገን መልከ ክፋ መሪ አድርጐ አለመምረጥ ነበር እንጂ ከሆነ በኋላ በባሪያ አሳዳሪዎች ላይ እንዲህ አይነት ጭካኔ ቢኖረው አይገርምም።

    • @girmawongele
      @girmawongele 8 місяців тому +1

      ማነው ባርያ አሳዳሪ?

    • @hiruthseyoum5969
      @hiruthseyoum5969 8 місяців тому

      እስከዛሬ: ግልፅ: ሊሆንልህ: ይገባ: ነበር:: ተልኮ: እንጂ: የሆነው: ሁሉ: የሱ: ሐሳብ: አልነበረም::

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 8 місяців тому +3

    እና ምን ይሁን ጥሩ ነገር ማቅረባችሁ ነው ??

    • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
      @ፍትሕቅንጦትሆኗል 8 місяців тому

      የአስረሻኞች ርዝራዦች በሕግ እንኳ ባትዳኙ አምላክ ይበቀላችሗል። ታሪክና ሀቅን ማፈን እትችሉም ።

    • @wegeniemeshesha2970
      @wegeniemeshesha2970 8 місяців тому +1

      አባትክ ከገዳዮች አንዱ ወሆን አለበት

  • @dawitmezmur8014
    @dawitmezmur8014 8 місяців тому

    Wushetam... qaria

    • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
      @ፍትሕቅንጦትሆኗል 8 місяців тому

      ከአስረሻኞት ርዝራዤጅዦች የሚጠበቅ የክሕደትና የአረመኔነት ኮሜንት ነው

  • @טסנה
    @טסנה 8 місяців тому +1

    ይህ ዝግናኝ የ60 ግድያ በቡድን በቆሙ ወታደሮች ሟቹን ግድግድ ላይ በማሴለፍ እንደሆነ ብዙ ስወች ተናግራዋል ተፅፏል በፍርድቤትም ሳይቀር ታድያ ይህ ታሪክ ሌላ ነው ተብሎ መቅረቡ ግን ሉምን????
    ይህ ፔጂ ይህም ታሪክ ነው በሚል ብዙ ዝግጂት ታቁርቤለህ እውነት የሆነውን ብቻ ብታቀርብ ጥሩ ነው

    • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
      @ፍትሕቅንጦትሆኗል 8 місяців тому +1

      የአስገዳዮች ቤተሰቦች አትንጫጩ ማንነታችሁ ሲታወቅ በርግጋችሁ ባፋችሁ እየተፀዳዳችሁ ነው ። ብታምኑም ባታምኑም ደም በ50 በ60 ይመለሳል። ያስጨፈጨፋቸዋቸው ሰዎችሁሉ ወገን ያላቸው ናቸው 🖍️

    • @טסנה
      @טסנה 8 місяців тому

      @@ፍትሕቅንጦትሆኗል ለምን ትደድባለህ በፍርድ ቤት የተልያዩ ወች ምስክርነት በቡድን በቆሙ ወታደሮች እንደተጉደሉ ተነግሯል
      ይህ ዝግጅት ደግሞ ሁሉት ስወች ፈፀሙት ይላል የቱ ነው እውነቱ????
      ደደብ ከገዳይ ወገን አደለሁም ይህ ዝግናኝ ግድያ እውግዛለሁ እቃውማለሁ ከልብ ም አዝናለሁ

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 8 місяців тому +2

    አቀራረባችሁ መልካም ሆኖ ሳለ ,,,,ጨርሶ የሌለ ያልተደረገ ድራማ የማይመስል ኩሸት ሳይሆን የፈጠራ ታሪክ ነዉ ,,ገፃችሁ ተአማኒነት እንዳይኖረዉና ወደፊት አድማጭ እንዳይኖራችሁ ሊያደርግ የሚችልና "በትክክል ከተፈፀመዉ የህዳር 14 የሚንስትሮች ርሸና ክስተት ጋር "የሚጣረዝ " ልብወለድ ታሪክ ነዉ:::በርሸናዉ ላይ ከተሳተፉት 11 ወታደሮች ዉስጥ "ወታደር ደሳለኝና መኩሪያ የሚባሉ ወታደሮች ስም ጨርሶ አልተጠቀሰም::ቢቻላችሁ ጨርሳችሁ ብታነሱት መልካም ነዉ

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 8 місяців тому

      ምን ማለት ነው የምታውቀው ነገር ታለ መረጃውን ማቅረብ ነው፣አለበለዚ የማይመስል የምታወራው አንተ ነህ።ደግሞም ፀሀፊው ያቀረበው በብዕ ስም ሊሆን ይችላል።

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 8 місяців тому +2

      ​@@yetbarek63በብዙ ነገሩ ውሸት ነው። ከኣሁን ቀደም፡ ብዙ ዘገባዎች ነበሩ። በመጀመርያ ደረጃ ሰዎቹ ኣንድ በኣንድ እየተጠሩ ሳይሆን ሁሉም ባንዴ ተወስደው በግሬደር በተቈፈረ የጅምላ መቃብር ዳር ቆመው በብዙ ወታደሮች ተኩስ ነው የተገደሉት። ይህ እንግዲህ በብዙ የተለያዩ ሰዎችና በተለያዩ ግዜ የተነገረ ነው።

    • @seifuhaile5552
      @seifuhaile5552 8 місяців тому

      ምንአልባት የባለስልጣኖቹን ርቨና አስመልክቶ ግንዛቤ ያስጨበጠህ ያነበብከዉ የሰማኸዉ የወታደር ደሳለኝን ትረካ ከሆነ አልፈርድብህም ሆኖም ግን ከእማኝ ባለታሪኮች በርሸናዉ መባቻ የተሳተፉ ባለስልጣኖችና ከዛም በሁዋላ የተፆፉትና የተዘገቡ የፅሁፍ መረጃዎች ከወታደር ደሳለኝ /የብእር ስምም ቢሆን እንኳን/ ትረካ ጋር በፍፁም አይገናኝም/It's absolutely fake history/አስፈላጊ ከሆነ ብዙ ተአማኒነት ያላቸዉ የፅሁፍ መረጃዎች ልጠቁምህ እችላለሁ

    • @seifuhaile5552
      @seifuhaile5552 8 місяців тому

      please remove this nonsense fake history....shameless!!

    • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
      @ፍትሕቅንጦትሆኗል 8 місяців тому

      የአስገዳዮች ቤተሰቦች አትንጫጩ ማንነታችሁ ሲታወቅ በርግጋችሁ ባፋችሁ እየተፀዳዳችሁ ነው ። ብታምኑም ባታምኑም ደም በ50 በ60 ይመለሳል። ያስጨፈጨፋቸዋቸው ሰዎችሁሉ ወገን ያላቸው ናቸው ።

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 8 місяців тому

    እና አሁን ምንይፈጠር ነው የት ነበርክ አስገዳዬቹ አሁንም በህይወት አሉ ከውጭ ድረስ ተጠርቶ የመጣው ኤርትራዊ ዶክተርና የእኛም ጉዶች አሉበት ሞት ለገዳዬች ነብስ ይማር ግፍ ለተገደላችሁ የሚያሳዝነው ያን ጊዜም ከተረሸኑት የሚበዙት አማሮች ነበሩ

  • @JoHaile-n7y
    @JoHaile-n7y 8 місяців тому

    That’s why we Ethiopians are paying uncountable prices for all sins and crimes made against humanity and King Haile Selassie …

  • @tophikmohammedamin9430
    @tophikmohammedamin9430 8 місяців тому +2

    የአመቱ ምርጥ የውሸት ታሪክ

    • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
      @ፍትሕቅንጦትሆኗል 8 місяців тому

      የአስገዳዮች ቤተሰቦች አትንጫጩ ማንነታችሁ ሲታወቅ በርግጋችሁ ባፋችሁ እየተፀዳዳችሁ ነው ። ብታምኑም ባታምኑም ደም በ50 በ60 ይመለሳል። ያስጨፈጨፋቸዋቸው ሰዎችሁሉ ወገን ያላቸው ናቸው ።

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 8 місяців тому +2

    ውሸታም የወታደር ሰርአት አለማወቅከ ማይም እንደሆንከ ያሰታውቃል። ቀጣፊ ልቦለድ። መጨረሻኸ ደነዝዘዘ ነው። ቀዳዳዳዳዳዳ

    • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
      @ፍትሕቅንጦትሆኗል 8 місяців тому

      የአስገዳዮች ቤተሰቦች አትንጫጩ ማንነታችሁ ሲታወቅ በርግጋችሁ ባፋችሁ እየተፀዳዳችሁ ነው ። ብታምኑም ባታምኑም ደም በ50 በ60 ይመለሳል። ያስጨፈጨፋቸዋቸው ሰዎችሁሉ ወገን

    • @seifuhaile5552
      @seifuhaile5552 8 місяців тому

      እዉነትህን ነዉ ቀዳዳ የሚለዉ ቃል አይገልፀዉም::ማንም እብድ እየተነሳ ልብወለድ ታሪክ ይፅፋል የገደል ማሚቶዎች ያስተጋባሉ::ድርጊቱ ተፈፅሟል በሀገራችን ታሪክ ከሚጠቀሱ የታሪክ ጠባሳዎች አንዱ ነዉ::የሀገር ባለዉለታዎች ለሀገር የደከሙ ዜጎች ያለፍርድ በጅምላ መጨፍጨፋቸዉ በጣም ዘግናኝና አሳዛኝ ድርጊት ነዉ ቢሆንም ግን ያልሆነ ታሪካዊ ልብወለድ በማቅረብ አድማጩን ዉዥንብር ዉስጥ መክተት አግባብ አይደለም ::

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  8 місяців тому +1

    ባለስልጣናቱን የገደልኩት እኔ ነኝ - ይድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ // የወታደሩ ኑዛዜ