Dr. before blaming them, please advice and give a direction.Now the change only will be participate all the people of Ethiopia. I 'm afraid of, ''before the beer is killing, divide the skin''. Don't talk only the wrong way but give the solution.
For the last one year, he has been advising them, showing the strong sides of Fano, but also the problems they have. No one wanted to listen to him at the time. What is happening now ( the division among fano leaders) he has predicted it before a year. Ahunim..yemilewun kesemut..lemestekakel bizum alrefedem!!! Gin yemisema sew yale ayimeslim!!
I think the Amhara cause is in total disarray. Like Dr. Yonas said it, thiis thing may end up into blown out civil war among the Amhara factions. Lord have mercy!
That is a fear mongering comment, nonetheless There is conflict of ideas, that conflict could be among amhars and with non amhars. If this ignites war let be History is written by blood Irrespective of the camp, that an amhar belong, the amhara cause should be not inclusivity but amhara and amahar alone .....this is the antidote for tigray tegeru for oromuma nationalist narrative. After all . Amhars should not fall.into የራሧ፡ ዐሮባት፡ የሠው፡ ታማሥላለች
I remember people used to bash Dr. Yonas for criticizing fano leadership, now the same people bashing the same fano leadership who used to defend them. This much idiocy going on among Amhara so called elites.
Oromuma..oromonetachinin yemingeltsibet new..yibelu inji...in reality..Oromuma silu..sile Oromo Supermacy iyasebu new!! It is a facist ideology whereby people of a certain ethnic group are encouraged to think 'ours is a tribe of superior quality over all other tribes'!!!
The Oromo struggle did not get anywhere. The fano struggle has to overcome its division and it is also important to recognize other Ethiopians. Other Ethiopians never gave fano to lead them.
Thank you Dr Yonas for your objective analysis. Please don't be disappointed by some radical and absurd comments from different groups or individuals. The Ethiopian politics require sigificant transformation in alignment with the 21st century standards.
It is a fight between gangsters. No justified cause to wage a war against those who are politically opposing them. There are millions of Amhara people who are on the side of peace and oppose the violence committed by these brutal gangsters.
Dr. prepare the strategy and display it, every one read and discuss. Do your best with out patient for Ethiopia and the people. Do n't admire for any criticism.
Please use mediate words, it is focused only blaming 'FANO members, You forget the mass murder. Dr. please advice and give a direction both FANO and the government. God bless Ethiopia with her people.
Dr yonas is wel versed predicted what is going to come but no one wanted to listen because of blind supporter of false victory lastly the truth is revealed keep going dr !
Without recognizing it, Dr. Yonas is spending too much intellectual resource on an idea whose moment had come and gone. Dr. Yonas now need to start to looking somewhere else to get what he has been looking for in the Fano all along.
At 53 minutes mark. Dr. Yonas shifts the criticism of the Ethiopian intelligentsia to another extreme. Traditionally, the criticism against the Ethiopian educated class has been that they have become disconnected from their Ethiopian cultural roots, adopting Western (or Eastern) modes of thought wholesale. Dr. Yonas needs to provide some clarification here. He should either debunk the existing arguments that claim the Ethiopian intelligentsia has completely sold out to Western or Eastern culture, or he should explain how and when their transition from "intellectual sellouts" to "hermitized intellectuals" occurred.
I think they are both!! They try to copy and paste western ideas with no critical analysis in relation to the Ethiopian context on one hand, but on the other hand..they reflect this tendency of spiritualizing political matters, functioning only in circles of people with the same ideas, and not being willing and able to come to the market place of ideas for open debate.
Why do you speak a false theory, Dr. There is no war or conflict between welega and shewa Oromo . Please understand that Shimalis Abidissa is from shewa . Did he say that shewa Oromo is closer to Amhara than other Oromo, including welega ? Have you ever listened when he made any speech. If so, you will understand what shewa Oromo says about their relationship to Amhara
Dr. Yonas, Please understand the situation on the ground. First Oromuma is being an Oromo (it is related to language, culture and related issues). This approach is not against any body. Second the displaced people in Shager city included Oromo, Amhara and others and this was happened because of their illegal settlement.
This guy is calling Zemene and Eskender clowns, it is very sad. The fact remains, Zemene and Eskender are ready to giving their blood and life for what they believe in and they are in the bushes fighting while this so called Dr is sitting around make cheap talk. He doesn’t even know what he is talking about. All his writings are “I said so”. He is talking about unifying Fano, but he never talked about how or make any tangible activity that could lead to unification. He is just here to judge people and with his “I said so” arguments. Zemene and Eskender might not be strong political leaders, but believe me they are by far better than you in serving their community and country. You are talking about the Ethiopia you never knew and you never served. You are a distraction and zero practical contribution.
So called Yonas is a good for nothing! He couldn't reconcile himself with the reality! Amhara people have one and the same cause! Amhara's freedom struggle is a survival struggle! He always attempts to divide Amhara interms of religion and Geographic issues. He is definitely anti Amhara people.
Yes Dr. All need a change of frame of mind.
Dr. before blaming them, please advice and give a direction.Now the change only will be participate all the people of Ethiopia. I 'm afraid of, ''before the beer is killing, divide the skin''. Don't talk only the wrong way but give the solution.
For the last one year, he has been advising them, showing the strong sides of Fano, but also the problems they have. No one wanted to listen to him at the time. What is happening now ( the division among fano leaders) he has predicted it before a year. Ahunim..yemilewun kesemut..lemestekakel bizum alrefedem!!! Gin yemisema sew yale ayimeslim!!
ድንቄም ፋኖ ፋንዶ ይሻላል ::
ፋኖ በተውጣጡ አራት የመሬት ኮሚቴዎች ሊመራ ይችላል
Thank you Reeyot
"አይ መሬት ላይ ያላ ሰው አለ ያገሬ ሰው"
ዶክተር ዮናስ ከወቀሳ የዘለለ መሬት ላይ ወርዶ መፍትሄ የሚሆን ሀሳብ አላገኘሁ
ወደድንም ጠላንም መሬት ላይ ወርዶ እየመሩ ያሉትን አንድም መልካም ስራ እንዳልሰሩ አድርጏ መኳነን አግባብ አይመስለኝም
ለመታረም ካልተዘጋጀን አበሳው ይበዛል
ዶክተሩ ምንም አልተሰራም አላለም እንደ አነሳሱ በኋላ ላይ ችግር ገጥሞታል አንድ ማዕከላዊ እዝ ካልመሰረቱ የትም አይደርሱም እያለ ሲያወራ የነበረረው እውነት ሆነ እና ይሄ ደክተር ምን አጠፋ ተጨካክኖ ወደ እውነታው መሄድ ይሻላል ነው የሚለው
The man is speakinh the ttuth and they should take his words seroiusly if they need to learn!
Long live Rr, Youns
Doctor, I have always respect you, tirelessly you are working to save Ethiopia.
እስክንድር የገባበት ነገር ሁሌም ይፈርሳል። እንደ ጓደኛው ብርሀኑ ነጋ። አማራ እንደ 97ቱ አዲስ አበቤ በእስክንድር ድራማ አትሸወድ።
ወዴት ወዴት ፣ቢጥለው ገለበጠው!
ለብርሃኑ ነጋማ ከእስክንድር ይልቅ ለቀድሞው ታማኝ አገልጋዩ ዘመነ አጋሰሴ ይቀድማል።
የሚታገለው ለስልጣን ስለሆነና ጭንቅላቱ የቅናት መንፈስ ስላለበት።
እስክንድርማ ብታውቀው ከስልጣን በላይ የድሎት ኑሮውን ትቶ ጫካን የመረጠ ታላቅ የብሄር ሳይሆን የተበደለ ለመላው ኢትዮጵያዊ የብዕር አርበኛ ነው ይህንን የሚያውቀው ደግሞ የተማረው እንጂ ፍልጥ መሃይም ብሄርተኛ አይደለም።
የብዕር አርበኛው በብዕሩ ቢዋጋ ደግ ነበር። ስለአማራ ሰቆቃ አንድ አርቲክል ጽፎ ለአለም እውነታውን ማሳወቅ ፣ አማራ የገንዘብም የፖለቲካም እገዛ እንዲያገኝ ከውጭ ሀይሎች ጋር መንገድ ማመቻቸት...ሌላው ቢቀር ለታሪክ እንዲቀመጥ አልፈለገም።
ሁሌ ለራስ ዝና መሯሯጥ፣ የሌሎችን ስም ማጥፋት።
እንንቃ! የሚጠቅሙንን በጥንቃቄ ለይተን እንደግፍ። መሸወድ ይብቃ።
Thank you Dr. Yonas and Reyot
በአማራ መካከል የጋራ እሴት ፥ በጋራ የሚያታግል ምክንያት የለም የሚለው እይታ ፍጹም እየተሳሳተ ነው። በአማራ ውስጥ ንዑስ ማንነት አለ፤ ይህ ግን አማራዊ ስነ ልቦናን፥ ቋንቋን፥ ባህልን፥ ሃይማኖትን፥ የደረሰበት ጥቃት፥ አኗኗርን፥ አመጋገብን፥ ታሪክን፤ ቅርበትን፥ ተመሳሳይ የመሬት አቀማመጥን፥ ወዘተ ተጠቅሞ የጋራ ትግል ማዕረግ እንዳይቻል አይከለከልም። የሚያላያቸውን ንዑስ ማንነት ከመጠቀም ይልቅ በአንድ ላይ የሚጋሩትን ማንነትና እሴቶች በመጠቀም መደራጀት ይቻላል። ይህ ደግሞ እንኳን አማራ ይቅርና ኢትዮጵያ በጋራ ተደራጅተን እናውቃለን።
በእውነት ከሆነ የአንድ ኦርቶዶክስ አማኝ መሆን ሌላ አማኝ ሙስሊም መልካም ሁኔታ ነው። ይህን ለረጅም አመት በኢትዮጵያችን ያየነው። ይልቁኑ አንድ አማኝ ከማያምን ሰው ጋር ህብረት ሊኖረው ይከብደዋል። በኢትዮጵያችን ሙስሊምና ክርስቲያኑ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በሰላምና በፍቅር ሲኖር ቆይተዋል። ፖለቲከኞች የፖለቲካ መሳሪያ እና የልዩነት ምንጭ እስኪያደርጉት ድረስ። ልዩነትን ወደ ጠላትነት መለወጥ እንዲቻል በመስራት አሁን አንዳንድ የምናየውን በአማኞች መካከል ያለ ልዩነት መፍጠር ተችሏል። ይህ ግን ዘላቂ አይደለም። ጥሩ ህግና ርዓት ሲኖር ሁሉን በእኩል አይን የሚያይ ህግ ሲኖር ተከባብሮ መኖር ቀላል ነው። አሁንም ከልዩነት ይልቅ፥ ከችግር ይልቅ፥ መፍትሄ መጠቆም የተሻለ አማራጭ ነው። መፍትሄ ካእይምሯችሁ የራቀ ይመስላል። የምታስቡት ሁሉ መንግስትን የሚያስችል እንጂ ዝብን የሚያስችል ሀሳብ አይደለም።
I think the Amhara cause is in total disarray. Like Dr. Yonas said it, thiis thing may end up into blown out civil war among the Amhara factions. Lord have mercy!
That is a fear mongering comment,
nonetheless
There is conflict of ideas,
that conflict could be among amhars and with non amhars. If this ignites war let be
History is written by blood
Irrespective of the camp, that an amhar belong, the amhara cause should be not inclusivity but amhara and amahar alone
.....this is the antidote for tigray tegeru for oromuma nationalist narrative.
After all . Amhars should not fall.into
የራሧ፡ ዐሮባት፡ የሠው፡ ታማሥላለች
I remember people used to bash Dr. Yonas for criticizing fano leadership, now the same people bashing the same fano leadership who used to defend them. This much idiocy going on among Amhara so called elites.
ዶክተር ዮናስን የፋንቱ ትግል እና የትግል ስልክ ይተቻሉ። ለምን ወደ መፍትሄ ወደ የሚሉት ሃሳብ እንደማይመጡ ግን አይገባኝም። እንደኔ አመለካከት የፋኖን ትግል እና የትግል መንገዱን ከግለሰቦች አውጥተን ወደ ተቋም መመለስ ላይ መስራት እንደሚያስፈልግ ማጉላት ያስፈልጋል።
የእግዚአብሔር ቃል እንደሚል "ሕግህ ለእግሬ መብራት ለመንገዴም ብርሃን ነው›" (መዝ፣ ፻፲፰፥፻፭) የፋኖ ትግልም የሚመራበት መነሻ ሰነዱ ተዘጋጅቶ በፋኖዎች ዳብሮና ተስተካክሎ ፋኖ የሚመራበትና በፋኖ የሚታገልበትን መሰረታዊና አስፈላጊ ተቋማትን መመስረትና የሚመሠረቱበትን ህግ መስራት በጣም አስፈላጊና ወቅታዊ ነው።
እንደሚታወቀው ህግ አይተኛም፥ አያንቀላፋም፥ አይርበውም፥ በስልጣን ፍላጎት አይሰክርም፥ አይታለልም፥አይታበይም፥ እረፍት አይወጣም፥ አያዝንም፥ አይደሰትም፥ አያዳላም፥ ወዘተ፥ ነገር ግን ዓመቱን ሙሉ 24 ሰዓት 7ቱን ቀን ይሰራል። የዚህ የማይታይ እጅ እርዳታ ያስፈልገናል።
የህግን አስፈላጊነት በመንግስትነት የሰሩ ሰዎች ወይንም ለመንግስት ቅርበት ያላቸው ጥቅሙንና አቅሙን ይረዳሉ። ለህግ የሚገባንን ትኩረት ባለመስጠት የህግ ጉልበት ለኢትዮጵያውያን ብዙ ዋጋ ያስከፈል እንደሆነ እናውቃለን። የውጫሌ ስምምነት አንዱ ነው። በአባይ ውሀ አጠቃቀም ላይ ኢትዮጵያዊያን ሳይኖርበት የተሠራውን ህግ እስከዛሬ ድረስ እየታገልን ነው። አንድ ህግ ከፀደቀ በኋላ ለመሻር ወይንም ለማጽደቅ ብዙ ትግል እንደሚፈልግ ከላይ የጠቀስኳቸው ምሳሌዎች በመጨማሪ አሁን ያለው በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን የተጠላ ህገ መንግስት ሌላኛው ማሳያ ነው።
ህግ ሲጸድቅ ወይንም ሲሻር በትልቅ አትኩሮት ልንገመግመው፥ ልንወያይበት፥ ልንደግፈው ወይም ልንቃወመው፥ ወይንም እንድንወያይበት ያስፈልጋል።
እለት እለት ስለ ችግር ማውራት ለማን እንደሚበጅ አላውቅ። የበልጥ የሚበጀው አሁን ያለውን ስርአት ለማንበር ነው። ሚዲያን ያክል ነገር ይዞ እንዴት መፍትሄ መነጋገር አይቻልም? ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች ያስተማራቸውን ህዝብ ለማገልገል ከመሞከር ይልቅ የተሳሳተውን ነባሩ እውቀታቸውን ላለማስተካከል ሲባል ህዝብ አዲስ አሰራር፤ ወይንም ሌላ እውነተኛ መፍትሄ እንዳያገኝ በር ዘጊዎች ሆነዋል። ሁሉንም የሚያመሳስላቸው የሚሰጡት መፍትሄ እነሱንም ወደ ስልጣን የሚያመጣ መሆን እንዳለበት ተገንዝበዋል። ህዝብን ወደ ስልጣን የሚያመጣ መንገድ ለማየት ታውረዋል። እና እህታችን እባክሽ መፍትሄ ላይ ያተኮረ ዝግጅት አቅርቢ።
ኦሮሞዎች ኦሮሙማ የሚለው ቃል ኦሮሞነታችንን የምንገልጽበት የኦሮምኛ ቃል ነው በሚሉበት ሁኔታ ውስጥ ዶ/ር ዮናስ ቃሉን ደጋግሞ ይረግመዋል። ምን ቃል ይጠቀሙ። ርዕዮት አደራ ጠይቂልን። ❤
Oromuma..oromonetachinin yemingeltsibet new..yibelu inji...in reality..Oromuma silu..sile Oromo Supermacy iyasebu new!! It is a facist ideology whereby people of a certain ethnic group are encouraged to think 'ours is a tribe of superior quality over all other tribes'!!!
ሌላው ከዶክተር ዮናስ ጋር የምጋራ ሃሳብ ፋኖ ውጤታማ ለመሆን የግድ አንድ ዕዝ አያስፈልገውም። አንድ አላማና ብዙ አማራጮች ያሉ የትግል ስልክ በጋራ በመንደፍ ተግባራዊ ማድረግ ይቻላል። ትግል በሁለት መንገድ ይመራል። አንድ በድርጅት፤ ሌላው ደግሞ በንቅናቄ (movement). ንቅናቄ አንድ የጋራ ፤ይኖረዋል ነገር ግን የሚተገበረው በተናጠል፥ በመናበብ፥ በአንድነት የትብብር ሊሆን ይችላል። ይህ የጋራ ተጠያቂነትን አያመጣም፥ አባላት መመዝገብ ስለማያስፈልገው። የጋራ ድል እንጂ። ሁለተኛው አማራጭ በድርጅት ውስጥ የአባላትን ዝርዝር በማሳወቅ በግልጽ ሆይ በህቡ በመደራጀት በማዕከላዊነት ይመራል፤ ይህ ተቃያቂነት ያመጣል። የኢትዮጵያን መንግስት ለመታገል በአንድም ወይንም በሁለቱ ፤የትግል መንገዶች መደረጃጀት ይቻላል።
እባብን የልቡን አይቶ እግር ነሳው !!!
እርስ በእርሷ የምትለያይ መንግስት ፈራሽ ናት።
The Oromo struggle did not get anywhere. The fano struggle has to overcome its division and it is also important to recognize other Ethiopians. Other Ethiopians never gave fano to lead them.
Fano the killer is not freedom fighter
Thank you Dr Yonas for your objective analysis. Please don't be disappointed by some radical and absurd comments from different groups or individuals. The Ethiopian politics require sigificant transformation in alignment with the 21st century standards.
ፎኖ በሚባለዉ ኃይል ላይ ከአማራ ዉጪ ባሉት ክልሎች ዉስጥ የሕዝቡን አተያይ ቢጠየቅ እኮ አበዳን ከዝህ በኋላ** የአማራ ኋሏ ቀሮች *,* ከእንግዲ ህ ወዲያ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በኃይል የመንገስ አማራጭ ፈጽሞ አይታሰብም***
አበዳን !!!
ዶ/ር ዮናስ በጣም ትልቅና አዋቂ ሰው ናቸው
Thanks!
👍👍
ርዕዮት አንደኛ!!!ሁሉም እንንቺ መስከን ቢችል እላለሁ።በረቺ እህታችን
He Is allways critising FANO.HE IS AGAINST.
It is a fight between gangsters. No justified cause to wage a war against those who are politically opposing them. There are millions of Amhara people who are on the side of peace and oppose the violence committed by these brutal gangsters.
ምክንያቱ የተለያየንስ ማንነት ስላላቸው ሳይሆን በገና ተነጋግረው ማሳካት የሚፈልጉትን ነገር ለማሳካት ዝርዝር የመግባቢያ ሰነድ ስለሌላቸው ነው። ይህን የመግባቢያ ሰነድ (ውል) ተጠቅመው ተቋም ስላልመሰረቱ ነው። ይሄን ነገር ማድረግ ቢችሉ ማንኛውም መመዘኛም የሚያሟላ አባል ሂደቱን ተጠቅሞ መሪ መሆን ይችላል። የማንነት ጥያቄ በስምምነት ሰነዱ ላይ ስለሚያልቅ፥ ዳግመኛ ጥያቄ አይሆንም። ይደሞ ቀላል ነው። ችግር የሆነው ከፋኖቹ ውጪ ያለሁ ስልጣን ፈላጊው ልሂቅ ነው።
Why is this guy invited to talk about Fano?
He is for America to colonize Ethiopia.
America never calls Amhara atrocities to stop. Never!
ፋኖ የአማራ ልጅ ነው አማራና ፖሊቲካ ደግሞ አይስማሙም ምክንያቱም "ክብር" የሚባል ነገር አለ
Habtamu and menalachew, are responsible for this divided.
አይ ዶክተር ነገሩ.......
ትልቁ ችግር ምሁራኖች ለአጠቃላይ አገሪቷ አንድነት በሚያስጠብቅ መልክ መንቀሳቀስ ሲገባቸው በጎጥ ተከፋፍለው በመንቀሳቀሳቸው ትልቅ አደጋ ተጋርጧል።
ዶክተር ዮነስ ትንተኔው በጠም ትክክለኛ ነው
Dr. prepare the strategy and display it, every one read and discuss. Do your best with out patient for Ethiopia and the people. Do n't admire for any criticism.
Jagna mare abeye yasera sawe
ዶክተር ዮናስ አንድ ግዜ ፋኖ ያሸንፋል ሲል ነበር
አሁን ባለው ሁኔታ ደክትር ብሩ አንዳንዱ ሀሳብ ትክክል ሊሆን ይችላል
ከአሁን በፊት ፋኖ 4 ኪሎ ሲገባ ሲቪል ዋር ይነሳል የሚ አናሊስስ አቀረብክ
አሁን ደሞ ፋሽሽት ሂትለርን ወደዲሞክራሲ መለውጥ ይቻላል እንድ ማለት ነው ፋሽሽት አብይ አህመድ ወደ ዲሞክራሲ እንዲቀየር ብሎ ማሰብ በፍፁም የተሳሳተ አናሊስስ ነው ያቀረብከው
ድርጅት ሲፈጠር ያለመስማማት ያለ ነው ግን እርስ በርስ ይዋጋል ስትል በስጋት ደርጃ አላስቀመትከውም
ቢያንስ ቢያንስ ለፋና አንድነት የሚያስብ ሰው አንዳድ ነገርችን በልብ የሚያዙ ሊናር ይችላል
ግን አሁን ፋኖ እርስ በርስ እንዲዋጋ ፋሽሽት አብይ እየሰራ ነው
ፋኖ አንድ የሚሆንበትን ሀሳብ መገንባት ሲገባ
አንድ ኤኮነሚ ያጠና ሰው ሰለ ፋና አመሠራርት ምን ያውቃል
መሠረቱ እንደ ፒራሚድ ተግንብቶ በዲሞክራሲ መንገድ የተገነባ ነው
አዋቂ ነኝ ብለህ ፋኖ እርስበርስ ይዋጋል ብሉ ማለቱ ትክክል አይደለም
ፋኖ አንድ ሊሆን አይችልም የሚለው የፋሽሽት አብይ ሀሳብ ነው
Ye Dr .Yonas tsihuf yet new yemigegnew
Dr. my HERO!!!
Please use mediate words, it is focused only blaming 'FANO members, You forget the mass murder. Dr. please advice and give a direction both FANO and the government. God bless Ethiopia with her people.
አቶ ዮናስ ብሩ መንግስት ስራአት የለውም፥ በደለኛ ነው ይሉና ስርነቅ ለውጥ አስፈላጊ እንደሆነ ይናገራሉ። ወድያው መለስ ሲሉና እንደኢህአዴግ አሁን ባለው ኮንስትቲዩሽን ይላሉ። ኢትዮጵያ አሁን constitution የላትም። ኢትዮጵያ ያላት ህገ መንግስት ነው በእንግሊዝኛው government law ይባላል። መንግት በባህሪው የበለጠ ስልጣንና የበለጠ ቁጥጥር የሚፈልግ ተቋም ነው። አሁን ያለውን መንግስት አሁን ባለው ሲስተም እንዲቀጥል ከፈለግን ስር ነቀል ሳይሆን ሽግግር ሚባል ነው የሚሆነው። የማወዳደሪያ መነጽራችን ያሁኑና መቼ መንግት አይደለም። የህዝብ ጥቅም እንጂ። ይልቁኑ ስር ነቀል ለውጥ ማለት ስልጣንን ከመንግስት ወስዶ ለህዝብ ማድረግ ነው። ይህ ነው ትራንስፎርሜሽን የሚባለው። የመንግስት መቀየር በተመሳሳይ ሲስተም ውስጥ ሽግግር ነው ሚባለው። ለዚህ ነው ያላቸውን ተቀባይነት ተጠቅመው ህዝብ እንዳይማር መንገዱን ይዘጋሉ የምለው። ለዚህ ነው ዝባችንን መሰረታዊ የዲሞክራሲ ፅንሰ ሐሳብ። ሰው መሆኑን ዋጋ፥ የሰው መብትን፥ ሰው የመሆኑን ጥቅም፥ ህጋዊ የመሆኑን ጥቅም፥ የውልን ጥቅም፥ ለህዝባችን ማስረዳት አስፈላጊ ነው። ያኔ ነው ህዝባችን ጥያቄዎች የሚጠይቋቸው፤ የሚዲያው ስራ ይህ ሊሆን ይገባዋል።
Thank you! Timely,relevant and urgent issue.
እስክንድር በጎጃም እንዳይኖር የተፈለገው መጀመሪያውኑ የዘመነ የስልጣን ፍላጎትና እውቀት ማነስ ቅናት ነው።ምክንያቱም በአራቱም የፋኖ ግዛት በእኩልነት የመምራት ብቃትና እውቀት ያለው እስክንድርና እስክንድር ብቻ መሆኑን ዘመነ ስለተረዳው መሪነት ከጎጃም ሌላ በሚል ነው።
@@muluTam7471 ታዲያ ዘመነ ተብዬውን ብትፈልጉ የጎጃም መሪ አድርጉት ! ለአራቱ ግዛት መምራት የትኛው እውቀቱ ነው መሳሪያ ስላነገበ ወይስ የተፃፈ ስላነበበ ? ወይስ መስቀል ስላተለቀ ????????
ለምንድነው አዲስ አበባ ናዝሬት የተፈናቀለው አማራ ነው ትላላችሁ ሁሉም ነው የተፈናቀለው።
መቲየ ጀግናችን በርቺልን
አይ የኔ ነገር ርእዮት ማለቴ እኮ ነው ለነገሩ ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሁ
የምሁር እውር የሆነ ሰውዬ ሙሀባው ዘመነን በትልቅ መስቀሉ ነው የጠላው ይላል ታድያ ለምን እስክንድርን ደገፈ ብለህ ብትጠይቀው መልስ የለውም እብድ
አሁን ፋኖ 4 ኪሎ ቢገቡ ምን ያደርጋሉ?
ፋኖ አራት ኪሎ ቢገባ ሁሉም ሰው በኩልነት መኖር ይጨምራል
ቢያንስ አማራውን አንዴ በግ ከመታረድ :ከመታገት ከሌላም መታገት ያቀሩት ነበር ::
50 amet lulu..Amhara chiraq new iyale siawera yenorewun cadre hula..Abiyot adebabay awtitew..Mike setitew..'yalkatin digemat iski...' yilutal!!!
አቶ ዮናስ ለእስክንድር ያለዎ ንቀት በጣም ነው የሚገርመው። No better than two clowns ብለህ ነበር ያልከው?? እንዳንተ በየዩቱብ መስኮቱ ላይ መርዝ መርጨቱ እና ማቀርሸት እኮ ከብዶት አይደለም እሱ በረሃ የገባው። እርሶ ሽማግሌ ኖት። ከዚህ በኋላ ቁጭ ብለው አለም ባንክ ሆነው ሲሰልሉ የነበሩበትን ጡረታዎን ያኝኩ። እንኳን የተማረው እስክንድር አይደለም ምድረ ስድስተኛ ክፍል ተማሪም አገሪቷን እየመራ ነው። ክብሮትን ይጠብቁ።
ይሄ ሠውዬ መሬት ወርዶ የሚሠራው ሥራ የለም። ኢትዮጵያውያንን ጠንቅቆ አያውቅም። በምእራብያውያን መዘውር የሚዘወር ድብቅ ማነት ያለው ሠው ነው
ምናገባክ ስለትልቅ መስቀል ሙስሊሞቹ አልተቃወሙትም
እንደ ፖለቲካ መሰተካከል አለበት የሃይማኖት ታጋይ ይመስል
በአመራ ምሁራን እና አንድ መሆን በማይችሉት የፋኖ ኃይሎች የተበታተኑ ኋሏቀሮች አበዳን አሁን ባሉት የኢትጵያ የተለያዪ ክልሎች ፈጽሞ ተቀባይነት አየኖራቸዉም።!!!
Who was the grand father of Dr.Youns Biru since he is Woloye? He may have muslim(Oro) Heritage but he hate both.
Selam
ዶ/ር ዮናስ ፋኖ እዚህ የደረሰበትን የጀግንነት ከፍታ ለማወቅ ባዶ እጁን ገብቶ ከበቂ በላይ መሳሪያ ባለቤት የሆነው በመማረክ እንደሆነ ማወቁ በቂ ሆኖ ሳለ ባዶ ቦታ ስለነበረ ነው አካባቢውን ተቆጣጥረው የነበረ ብለው ለማንኳሰስ የተጠቀሙበት ሁኔታ ቲንሽ አልተመቸኝም።
ዘመነ ካሴ ስልጣን ላይ ቢወጣ የወሎ ሙስሊም አማራ ምን ሊውጥሽ ነው?
የየሕልዉና አደጋዉን ጥልቅ በሆነ ሁኔታ ብንመረምር በተለይ በኦሮሚያ እና በቤነሻንጉል ጉሙዝ ዉስጥ የተደረጉት ግፎች/ግድዎች/ማፈናቀሎች/ዉድመቶች
እጅግ በጣም ገልተኛ ኃይል ተቋቁሞ ጥልቅ ምረመራ ቢደረግ በሚያስገርም ሁኔታ ኳሷ ወደት እንደሚትወድቅ ይታያል።
ደክቶር ሚሰመቸው ቢየገኙ ኖሮ ፈኖ እስከሁን 4 ኪሎ ገብቶ ነበር ምርጥ ተኝተኝ
ዶ/ር እናመሰግናለን. አህቴ እናመሰግናለን
......ዮናሥ፡ የተባልክ፡ የዓማሓራን፡ ለዓማሓራ፡ ተወዉ፡
ለመምከር፡ በቂ፡ ዕውቀት፡ የለህም፣ ....ምክነያቱም፤ ቢያንሥ፣ የሓገሪቷን፡ ህዝብ፡ ወያኔ፡ ዕንዴት፡ዕነደ፡ ቀየረው፡ የማይገባሀ፡ ያልገበህም፡ ሥልሖንክ፡ ነው።
ለ4ኛ፡ ግዜ፡ ዓማሓራን፡ ለማሥበላት፤ ዓማሓራ፡ ከሌሎቹ፡ ጋር፡ ዓንድ፡ ሖኖ፡ ማሪውም፡ ከሡማሌ፡ ከዖሮሞ፡ ወዘተ፡ የማድረግ፡ ሠፊ፡ዕይታ፡ፋኖ መያዝ፡ ዓለበት፡ ዓልከን
......ከየት፡ ነው፡ ይሄ፡ ዶክተር፡ የሚባለውን፡ ነገር፡ የምታገኙት?
......ዕኔ፡ ጎጃሜ፡ ዓደለሁም፡ ግን፡ዘመነ፡ ትክክል፡ ነው
ዐሡ፡ ዕና፡ ዕነሡ፡ ዕየተጋደሉ፡ (ዕነሡ፡ የ4ቱም፡ ዓማራ፡ ቀጠናዎች፣ ይጨምራል፤ ይሞታሉ፡ ይደማሉ)
ዐንተ፡ ዕና፡ ሌሎቹ፣ ዐመራር፡ ልትይዙ፡ ሌሎች፡ሥለጣን ዕንዲይዙ፡ ትወተወትላህ
......የትግል፡ ውጤታቸውን፡ በዓቃፊነት፡ሥም ልትሣነጥቅ፡ ትፈልጋለህ
......የሞተለሽ፤ቀርቶ፡የገደለሽ፡ በላ፡ ከዚህ፡ በዉሓላ፡ ይቆማል
...ያየተንበርካኪነት፡ያ፡ ተራማጅ፡ ለመሖን፡ ዓማሓራን፡ ከሥልጣን፡ የማራቅ፡ ትርክት፡ ባትሪው፡ ዓልቋል
.....በዚህ፡ ትውልድ.ዓመሓራ፡ የሚታገለው፡ ዕራሡን፡ ማቀፍ፡ ዋናው ዓላማ፡ ሢሖን፤
.. ሌላው፡ዓላማ፡ ይህም የማይተካው፡ ዓላማው፡ ደግሞ፡ ከዚህ፡ ወዲያ፡ ማንም፡ በዘር፡ ዕየተቧደነ፡ ዓማሓራን፡ የማይመታ፡ ለማድረግ፡ ጠንካራ፡ ዓማሓራ፡ ብሔርተኛ፡ መመሥረት ነወ።
ዮናሥ፡ ጮሌው፡በግድ፡ ዓመካሪ ፡ ዐርጉኝ፣ ዕያልከን፡ ነወ። ማንፈለገሕ፤
......በነገራችን፡ ላይ፣ የት፡ ነው፡ ወደ ሥልጣን፡ ሢወጣ፡ ያለትግል፡ ወደ፡ ሥልጣን የተወጣው፡ የት፡ ነው?
.......በደርግ፡ ውሥጥ፡ በዓንድ፡ ድርጅት፡ ወሥጥ፡ መንግሥቱ፡ ከዐጥናፉ፡ ከተፈሪ፡ ተፋልሟል
....በህወሓትም፤ በዓንድ፡ ድርጅት፡ሥር፡ ሖነው መለሥ፡ ከነሙሤ፡ ከነግደይ ወዘተ ጋር፡ ተፈላሟል
.....ትግራይ፡ ውሥጥ፡ ሓርነት፡ ትግራይ፡ ብለው3 የትግራይ፡ ድርጅቶች፡ ዕርሥ፡ በራሥ፡ ተፋልመዋል
.....ዕነ፡ ዒሣያሥም፡፡ ሻቢያ፡ጀበሓ ብለው፡ በተመሣሣይ፡ ተፈታትነዋል
......የፈኖ፡ ዕንዳውም፡ ዐንተ፡ ዕንዳጋነንከው፡ ዓደለም
ለምሣሌ፡በጎጃም፡ በጎንደር፡ ዓማራ፡ መሓል፡ የዓሥተሣሠብ፡ ዓንድነት፡ የለም፡ ዓልከን
......ሒድ፡.ውሽታም
በሁሉም፣ ዓማሮች፡ መሓል፡ዓንድነት፡ ሥለላ፡ ነው። ሑሉም፡ ዕራሡን ዓማሓራ፡ ፋኖ፡ የሚለው
.....ዮናሥ፡ምኞትህ፡ ግልፅ፡ ናት፣ ዓማራን፡ በዘዴ፡ ማዳከም፡ ነው
የጎጃም፡ፋኖዎች፡ መሥቀል
ሥለሚያደርጉ፡ ዕሥላሙን፡ ዓያቅፉም፡ ዓልክ፤
ዕሥላሙን፡ ለማቀፍ፤ ክርሥትናን፤ ይተው፡ ዕና፡ ነሻዳ፡ ያድርጉ? መሠቀላቸውን፡ ያዉልቁ፡ ?
....ሙሓባ፡ ዕና፡ ዋርካው፡ ምሬ፣ ምን፡ መሠሉህ፠፠
,.....መርዝ፡ ለመዝራት፡ የሌለ፡ ነገር፡ ፈጥረህ፡ታወራለህ
ዓይጥ
This yonas guy, despite his title as many is shallow, and so he is politically inept
ዶ/ር ዬናስ በሀይማኖት አይግቡ በዚህ እንዲለያዩ ለምን ይፈልጋሉ በአንድነታቸው ላይ ይስሩ
እውነት ነው ዶክተር ዮናስ ከልብ እናመሰግናለን 💚💛❤️💚💛❤️
Dr yonas is wel versed predicted what is going to come but no one wanted to listen because of blind supporter of false victory lastly the truth is revealed keep going dr !
Chewa deg set
This man is dividing Amhara with their small difference!
😔
በፋኖ ላይ የሓይማኖት ጉዳይ ማንሳት ፍፁም ትክክል አይደለም፣ ማንም ፋኖ እንደ ሃይማኖቱ ቢለብስ ሃይማኖቱ የፈቀደውን ቢያደርግ የሚከለክል አይደለም። ለምን መስቀል አይቼ ለምን መጽሓፍ ቅዱስ አይቼ፣ ለምን ጨረቃ ለምን ቁራን አይቼ የሚል አማራ ሙስሊም አማራ ክርስቲያን የለም። አሁን ስም እየጠቀስህ የምትለው ምንም ምሁራዊ ትንተና አይደለም ቧልት ነው የሚሆነው፣ እስክንድርም ሆነ ዘመነ ክርስቲያኖች ያውም አንድ አይነት ኦርቶዶክሶች ናቸው፣ ይህ ከአንድ ምሁር እይታና አስተሳሰብ የወረደ ነው። ፋኖ አንድ ወጥ የፖለቲካ መርህ ይኑረው የሚለው የሚያስማማና በሂደት የሚፈጠር ሲሆን ይህ ስለለለ ፋኖን በዋናነት የተነሳበትን የአማራ ህዝብ ህልውና ላይ በጋራ መስራት የማይችሉበት፣ ምክንያት ነው ግልፅ ያልሆነው። አሁን ይሄን ስበብ አድርጎ ትግሉን ማፈራረስ ትክክል ነው ወይ? በዘመነ ላይ የምትሰጠው በክፍለ ሀገሮች አካባባዊነት ላይ ያለህ አመለካከት ደግሞ በጣም ምሁራዊ አይደለም። ዘመነ ለመምራት ያለው ቁርጠኝነትና ፍላጎት፣ ግላዊ ጥንካሬ ምኑ ያስፈራል አልገባኝም። አንተ ከዚህ በኃላ በኢትዮጵያኒስት እንጂ በአማራነትና በአማራ ስም የምትጥፈው ሁሉ በምንም ሁኔታ ወቅቱን አይመጥንም። እንዲህ ከሆነ የምታስቡት ጎጃሜ እንደ ጎጃሜ፣ ወሎም እንደ ወልዬ፣ ጎንደርም እንደጎንደሬ፣ ሸዋም እንደ ሸዌ ካላችሁ እስክንድርም ወደ አዲስ አበቤነቱ ይሄዳል ማለት ነው። በዚህ መልክ ብትከፋፉሉትን ያው አካባቢያዊ ማንነቱን ይዞ አማራ ነው፣ ብዙ አማራ ድምፅ ሁኖ ይመጣል። እናንተም መጽሐፍ እየጻፋችሁ በአማራ ስም ቸርችሩ።
ዶክተር ዮናስ ሪዮት እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤🙏
Without recognizing it, Dr. Yonas is spending too much intellectual resource on an idea whose moment had come and gone. Dr. Yonas now need to start to looking somewhere else to get what he has been looking for in the Fano all along.
የፋኖ መሪዎች ከሃገር ቤት ውጭ ያሉ አማካሪዎች አሏቸው?
Noticed you are!I subscribed your idea from the very beginning!
ፋኖ በስሜታችን በተስፋችን ላይ ውሃ ቸለሰበት!
At 53 minutes mark. Dr. Yonas shifts the criticism of the Ethiopian intelligentsia to another extreme. Traditionally, the criticism against the Ethiopian educated class has been that they have become disconnected from their Ethiopian cultural roots, adopting Western (or Eastern) modes of thought wholesale. Dr. Yonas needs to provide some clarification here. He should either debunk the existing arguments that claim the Ethiopian intelligentsia has completely sold out to Western or Eastern culture, or he should explain how and when their transition from "intellectual sellouts" to "hermitized intellectuals" occurred.
I think they are both!! They try to copy and paste western ideas with no critical analysis in relation to the Ethiopian context on one hand, but on the other hand..they reflect this tendency of spiritualizing political matters, functioning only in circles of people with the same ideas, and not being willing and able to come to the market place of ideas for open debate.
Yehe huneta le ewnetegna Federal Amara endimeseret Edel yehonal.
ለዛ እኮ ነው ነፊሱን አይማረውና መለስ ዜናዊ ቄስ ቤተ መንግስት እግር ካበዛ መንግስት እጣን እጣን ከሸተተ ብሎ ያለው 🤣🤣🤣የመለስ ቃል እንደ ወረርሽኝ ነው ዛሬም ይሰራል😂😂😂
What is the solution then? Focus on it.
ዶ/ር ዮናስ በማቀረብሽ አድናቅ ነኝ
This guy has a deep rooted hatred toward Oromo
Are you saying he hates himself?
If you don't know, ..Dr Yonas is Oromo who understands the criminal Oromummaa doctrine
ውይ እንደው በምን ቃል ልግለጽህ ዶ/ር?
ርእዩት ፂንፋ የራቀት ጀግነ ገዜጠኛ ነች ፡፡አብሯት የተነሱትን ሁሉ በብሄር እነ ፂንፋ ከራጢት ውስጥ ተወሽቀው አገኛነቸው፡፡
ምንግዜም እናመሰግናለን,...ክብር ለዶክተር ዮናስ,...ሆኖም “no more” የፈነዳ ህወሓትን ለመምታት ነበር, ሆኖም ብልግፅናን ጠቀመው, እናም አሁን የሚባለውም ልክ! ነው,.. ፖለቲካ እንዲህ አይደለም እንዴ ዶክተር ዮናስ?,... ሌላው "እስክንድር ነግሶ ሻለቃ ዳዊት ኤታማጆር"?,...ከሻለቃ ዳዊት ጋር የቆየ ችግር አላችሁን? ምክንያቱም ሻለቃው ያሉትን ብለውና ኡኡታ ሲበዛ, ማለት የፈለጉትን አብራርተዋል,.. ሆኖም ሻለቃ ዳዊት ኢትዮጵያዊነትን በብሔርተኝነት እንደማይለውጡት እሙን ነን እኛም ጭምር, ስለምናውቃቸው ነው, እናም ዶክተር ዮናስ ስለ ሻለቃ ዳዊት እኛ ከምናውቀው ውጪ የሚያውቁት ካለ ቢያስረዱን::
Why do you speak a false theory, Dr. There is no war or conflict between welega and shewa Oromo . Please understand that Shimalis Abidissa is from shewa . Did he say that shewa Oromo is closer to Amhara than other Oromo, including welega ? Have you ever listened when he made any speech. If so, you will understand what shewa Oromo says about their relationship to Amhara
አወ ፋኖ የግድ አንድ ወጥ የትግል ማንፌስቶ ና አደረጃጀት፣እንዲሁም የዲሲፐሊን መመርያና የፓለቲካ አመራር የግድ ያስፈልገዋል።
ፋኖ ተስፋ ቢስ ነው በተለይ አንዳንድ መሪዎቹ ለነገሩ እኛ መሪ አንፈልግም ታግለን እንሞታለን እንጂ ዘመነ እራሱን የማይመራ ሰው ነው ሌሎቹም አርፈው ካልተቀመጡ አብይ ክፍተቱን ተጠቅሞ ይፈጃቸዋል አይቀርም ደግሞ ያኔ ደብቁን ብትሉ አናውቃችውም …
This is an opportunity to form Democratic Federal Amhara, and Oromo, etc.
Dr. Yonas,
Please understand the situation on the ground. First Oromuma is being an Oromo (it is related to language, culture and related issues). This approach is not against any body. Second the displaced people in Shager city included Oromo, Amhara and others and this was happened because of their illegal settlement.
ምን አገባህ?
Welcome
መርህ ከሌላቸው ትግላቸውን ያቁሙ.
This guy is calling Zemene and Eskender clowns, it is very sad. The fact remains, Zemene and Eskender are ready to giving their blood and life for what they believe in and they are in the bushes fighting while this so called Dr is sitting around make cheap talk. He doesn’t even know what he is talking about. All his writings are “I said so”. He is talking about unifying Fano, but he never talked about how or make any tangible activity that could lead to unification. He is just here to judge people and with his “I said so” arguments. Zemene and Eskender might not be strong political leaders, but believe me they are by far better than you in serving their community and country. You are talking about the Ethiopia you never knew and you never served. You are a distraction and zero practical contribution.
የፋኖ መሪዎች የዶር ዮናስ ምክሮችን (ከመጀመሪያው ጀምሮ) ቢያንስ ጠቃሚ ጠቃሚውን ቢሰሙ መልካም ነው።ህዝባችንን ይታደጋሉ ብለን የተማመንባቸው አመራሮች በስልጣን ሲለያዩ፣እጅ ሲሰጡ ማያት በጣም ያበሳጫል።በግሌ ልቤ ተሰብሯል።መከላከያ ጉጅ ዞን የነበረ ወንድሜን ፋኖ እንዲሆን ጨቅጭቄ ፋኖ ሆኖ ቆስሏል።አሁን እየቆጨኘ ነው።ነገሩን ሁሉ ዕቃ ዕቃ ጨዋታ እያደረጉት ነው።ሊታረሙ ይገባል።
አልገባኝም
ለአማራ ህዝብ ህልውና እየታገልኩ የሚል ቡድን እንዴት ለሌላው ብሔር ነፃ አውጪ ይሆናል ዶ/ር ????
የአማራ ህዝብ ህልውና መከበር በዕኩልነት መኖር አለበት ብሎ የተነሳ ታጋይ ለምንድነው የሌሎችን መብት የማከብረው? አንተ ምናልባት የምታምነው በብሔር ነፃ አውጪ ብቻ ስልሆነ ይሆናል ይህን ጥያቄ ያቀረብከው። ነፃነትና ዕኩልነትን የሚጠይቅና የሚያከብር የእንድን ስው በስውነቱ እንጂ በብሔሩ እይፈርጅም።
Riots 🎉
So called Yonas is a good for nothing! He couldn't reconcile himself with the reality! Amhara people have one and the same cause! Amhara's freedom struggle is a survival struggle! He always attempts to divide Amhara interms of religion and Geographic issues. He is definitely anti Amhara people.
ዮናስ አደምጥካለሁኝ ግን ዛሬ ብልፅግና ብልፅግና አልያም agent of a foreign country ምናምን ሸተትከኝ :: የት ነው የፋኖ ትልቅ መስቀል ማንገባቸው እስላሙን ፋኖ ሲረብሽ ያየከው ? ይህ ፋኖን ለመከፋፈል አዲስ አጀንዳ እየፈጠሩ ወደመሬት ብታወርዱ አያዛልቃችሁም ፋኖ ሙስሊምም ክርስትያንም ባጠቃላይ ኢትዮጵያውያን አማሮች ናቸው :: ይህ ሙከራህ ተሞክሮ ያልተሳካ ሂደት ነው ወደፊትም አይሳካም ::
የአንድ ብሄረተኛ ቡድን እንደ እትዬጵያ ነፃ አውጪ እንደሆነ ነግር ስለ አንድነታቸው መምከሩ ትርፉ ምንድ ነው?