ለማርያም እንኳን ተዘመረ የሚሉ ጴንጤዎች | teme | mezmure yared | semu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 тра 2024
  • #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    ለማርያም እንኳን ተዘመረ የሚሉ ጴንጤዎች | teme | mezmure yared | semu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ለማርያም እንኳን ተዘመረ የሚሉ ጴንጤዎች | teme | mezmure yared | semu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ለማርያም እንኳን ተዘመረ የሚሉ ጴንጤዎች | teme | mezmure yared | semu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

КОМЕНТАРІ • 199

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 19 днів тому +5

    የጌታዬ እናት ለዘላለም ነው የምታማልደው ዋጡት የምታማልድ እንዳዉም ለ ጴንጤሆቺ ነው ምክንያቱም አንድም ፍጥረት ሲኦል እንዲገቡ ስለማትፈልግ ስለዝ እናቱን አክብሩ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 24 дні тому +20

    ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ የአምላክን እናት እናወድስ ከፍቅሯ ርቃቺው ይምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑተማሩ

  • @mirafhailu5082
    @mirafhailu5082 24 дні тому +18

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ሴጣን ማርያም ከተወለደች ጀምሮ ረፍት አላገኝም ሴጣን ያደረባቸው ፔንጤዋች ስማ ሲጠራ ይቃጠላሉ ተቃጠሉ ያቃጥላቹ አሜን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 24 дні тому +13

    በማህፀን ቅኔ ለማርያም ተሰማ በተራራማው ሀገር በኤፍሬም ከተማ የዮሐንስ ይናገር በረሀ ያደገው ድንግል ስትናገርምን እንዳዘለለው

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 24 дні тому +15

    አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይኩብን የተዋህዶ ልጆ እንወድሻልን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ በሀሴት ቆመናል ደስታን ስለ ወለድሽ/፪/

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t 24 дні тому +1

    ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ የአምላክን እናት እናመስግን ከፍቅሯ ርቃቺው ይምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑተማሩ

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo 24 дні тому +29

    ወላድተ አምላክ አሁንም እዜምርለታለው የፀጋ ስግደት እሰግድለታለው ዳብሎስ ይቃጠል ከመልክቶቹ ጋር እውነት ነው ማርያም ፍደል ናት❤❤❤❤❤❤

    • @dgffff2272
      @dgffff2272 17 днів тому

      ባንተ ሳሚ አዉቀህ ሙተህ ነዉ ድንግል ማርያም እሱን ስሙት ያለችዉ እግዝአብሔር ካለዉ ቃል ማርያም ካለችዉ ምን አገናኘዉ
      ማርያም ልጅዋን ስትጠይቀዉ ምን ስላላት ነዉ እሱን ስሙት ያለችዉ እኮ አንቺ ሴትዮ ካንቺ ጋር ምናለኝ ሲላት ነዉ እኮ እሱን ስሙት ያለችዉ ካነቺ ጋር ምናለኝ ሲላት ምን ማለት ነዉ ለምንስ እግዝአብሔር ከተናገረዉ ቃል ለማጋናኘት ተፈለጉ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 15 днів тому

      እስኪ ለጌታ ምን ተብሎ ነው የሚሰገደው ​@@dgffff2272

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 19 днів тому +2

    እንደት ነው ሰማይና ምድርን የፈጠረ ከ 3አንዱ የወለደቺ እናት ጣዎት ብላችሁ የምታስቡ እባካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ 😭😭😭የጌታ እናት ጣዎት ከሆነቺ የሰው እናት የወለደቺው ምንም አልተባለቺም ኤረ ምን ኃይል የመናፍቅ መንፈስ ምን ኃይል እንደጎዳችሁ

  • @user-fi2bn3bp6k
    @user-fi2bn3bp6k 24 дні тому +21

    ተዋህዶዎች በርቱ የማርያም ልጅ ክንዳችሁን ያበርታ።ፀልዩ

  • @MuluMulu-no8xn
    @MuluMulu-no8xn 24 дні тому +12

    በጣም የሚገርም መረዳት ነው ሲስ 🙏 እውነት ሲገለጥ እንዲህ ናቸው ጴጤዎች ጥላቻቸው ይሄን ያክል ነው ስለ ማርያም ሲነሳ ያማቸዋል

    • @BemnetBelete-jd7nv
      @BemnetBelete-jd7nv 24 дні тому +1

      እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ቤዛዊተ ዓለም የኢየሱስ ክርስቶስ የአማኑኤል የመድኃኔ ዓለም እናት
      ቅድስት ድንግል ማርያም
      የሁላችን እናት ከልጅሽ አሰታርቂን አሜን ።

  • @user-cm3bk6dc2q
    @user-cm3bk6dc2q 24 дні тому +11

    ማርያም ፊደል የሁሉም መማርያ (2) በንጽህና በንጽህና ተጽፋለችና (2)

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 19 днів тому +1

    ተመስገን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ሃና ሰው ከስተቱ ስማር ደስ ይላል ፍቂር ያሸንፋል እኮ ምን አለበት ሁሉም መናፍቅ ያልገባቹን በፍቂር ለማወቂ ብትጥሩ ባይ ነኝ እግዚአብሔር ከመቃወም እናቱን መላይክቱን ከመሳደብ

  • @samrizena2394
    @samrizena2394 24 дні тому +8

    ማርያም ፊደል ናት.

  • @user-zf5dt6hp1v
    @user-zf5dt6hp1v 23 дні тому +1

    በትክክል በሽተኛ ነው ሰው በስድብ አይፀደቅም ትህትናን ከተዋህዶ ልጆች ይማር

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 24 дні тому +5

    ዲያቆን መዝሙረ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤በማስረጃ ስለምታወራ ጼጤዎች እዴት እደሚፈሩህ ጌታ ሆይ አቤት ትግስትህ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bd2em2mg3p
    @user-bd2em2mg3p 24 дні тому +3

    ተሜ አንድ እውነት የላቸው ጴንጤ ወደእውነቱ ይምራሕ

  • @Kaleab1265
    @Kaleab1265 24 дні тому +1

    እመቤቴ ማርያም ❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 24 дні тому +4

    የልቤን ሁሉ ለማን ላማክር እመቤቴ ሆይ ካንቺ በቀር ለደካማው ሰው መጠጊያ እኮ ነሽ አዘን ጭንቀቴን ይምረሳብሽ

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 24 дні тому +3

    ,የመለኮት እናት ልዬ ናት ድንግል ሆይ ከልጅሽ ከመዳኒአለም አስታሪቅኚ

  • @AbrahamAlemu-yq7xm
    @AbrahamAlemu-yq7xm 24 дні тому +3

    Revelation 5 አማ - ራእይ
    13: በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፦
    በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን፡”
    ሲሉ ሰማሁ።

  • @user-bx5pn5pb2x
    @user-bx5pn5pb2x 20 днів тому

    ማርያም ማርያም ማርያም እናቴ እማላጄ የሀዘኔደራሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @antenehgetachew7436
    @antenehgetachew7436 20 днів тому

    እሴብኅ ፀጋኪ ኦ እግዝዕትየ ማርያም ዕፅ ልምልምት ወፍሬ ጥዕምት እምሐና ወእያቄም ዘሰረፀት ሐረገወይን ሐረገወይን ሐረገወይን አንቲ ማርያም
    ትመስሊ ፊደለ ወትወልዲ ወንጌለ ወታገምሪ መስቀለ ሐረገወይን ሐረገወይን ሐረገወይን አንቲ ማርያም
    ትመስሊ ሰማየ ወትወልዲ ፀሀየ ወታገምሪ አዶናየ አፀደወይን አፀደወይን አፀደወይን አንቲ ማርያም
    ትመስሊ መሶበ ወትወልዲ ኮከበ ወታፀግቢ ርሁበ ሐረገወይን ሐረገወይን ሐረገወይን አንቲ ማርያም
    ትመስሊ መቅደሰ ወትወልዲ ንጉሰ ወታገምሪ መንፈስቅዱሰ
    አፀደወይን አፀደወይን አፀደወይን አንቲ ማርያም
    ትመስሊ ፅላተ ወትወልዲ ታቦተ ወታገምሪ መለኮተ ሐረገወይን ሐረገወይን ሐረገወይን አንቲ ማርያም
    ትመስሊ ደመና ወትወልዲ ኅብስተ መና ወታገምሪ ጥዒና አፀደወይን አፀደወይን አፀደወይን አንቲ ማርያም
    ትመስሊ ገራይተ ወታፈሪሂ ሰዊተ ወታፀድቂ ነፍሳተ ሐረገወይን ሐረገወይን ሐረገወይን አንቲ ማርያም
    ትመስሊ ስሒነ ወትወልዲ መድኅነ ወትፈውሲ ቁሱላነ አፀደወይን አፀደወይን አፀደወይን አንቲ ማርያም
    ትመስሊ ምስራቀ ወትወልዲ መብረቀ ወታለብሲ ዕሩቀ ሐረገወይን ሐረገወይን ሐረገወይን አንቲ ማርያም
    ለአብ መራዕቱ ለወልድ ወላዲቱ ወለመንፈስቅዱስ ፅርሃቤቱ አፀደወይን አፀደወይን አፀደወይን አንቲ ማርያም
    ስብሐት ለኪ እምዘበላይነ ሥጋ ወልድኪ ወእምዘሰተይነ ደመ መስዒኪ አግብርትኪ አዕማዕትኪ ለዓለም ዓለም
    አሜንንን
    እንዳለ ደራሲ

  • @yeshibelay4860
    @yeshibelay4860 22 дні тому +1

    ማርያም የምትማልደበት ብቃት የላትም ያለው ሰው በጣም ያሳዝናል ማርያም እኮ እንኳን ማማለድ ብቻ አይደለም እራስ የሆነውን ክርስቶስን ወልዳልናለች ከምልጃ በላይ ናት

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 24 дні тому +4

    የፍቅር እናት የሰላም፪
    የናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራቅ ስቀር ማርያም

  • @user-zh4mt7rn9q
    @user-zh4mt7rn9q 24 дні тому +5

    ማርያም ፊደል ናት ❤❤❤

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 24 дні тому +2

    የሚገርም ነው ። የጌታን ቅዱሳንን መላእክቱን በተግባር ማክበር ጌታ እንደመሰረታት እንደ አንዷ የቅዱሳንም የመጽሐፍ ቅዱስ ባለቤት ጌታ በደሙ እነደመሰረታት ብቸኛ ቤተክርስቲያን በተግባር ማክበር ይገባል እመቤታችንን በአካል ሲያድርባት ቅዱሳንን ግን በረድኤት ነው ያደረባት ።ሌላው በህይወት ሳለን ስለሌለን ማለት አይገባም በጌታ ህያዋን ስለሆንን። ተሜ ጌታችን ይባርክህ።ለማንኛውም ቤተክርስቲያን ኢሳያስ 56ን አናንብብ።

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 24 дні тому +4

    አድነኝ አምላኬ አድነኝ አድነኝ ጌታዬ አድነኝ አልቋል ከምድር ላይ ድግ ሰው እንባዬን ከአይኔ ላይ አብሰው

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 24 дні тому +3

    እመቤቴ ምስጋና አርባለው ለስምሽ እንበርከካለው የዳዊት ልጅ የእያቄብ የሀና ቅድስት ዘር የሕወቴ ዋስትና

  • @andualemsebsbe7035
    @andualemsebsbe7035 24 дні тому +4

    ማርያም ፊደልናት ኑ ተማሩ

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 19 днів тому

    በዉነት እግዚአብሔር ለፍርድ ስመጣ በዉነት እነዚ ናቸው በፊቱ የሚቆሙት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭በእውነት ከሲኦል ገሃነብ መቃብር ያዉም ለዘላለም ነው የምትቃጠሉ እሱን አስባችሁ በጊዜ በታቹን ፈልጉ

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n 24 дні тому +3

    እግዚአብሔርን ለማወቅ ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ፍላጎት ከሌለን እውነት አይገለጥልንም እውነት ደግሞ ክርስቶስ ነው

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m 24 дні тому +1

    እርኩስ መንፈስ እሚገዛው ስው ደንግል ማርያምን አይወድ መላክታንን አይወድ መስቀል አይወድምያቃጥለዋላ አጋንንት ያለበት ሰው አግዚአብሔር የወደዳቸውን ሁሉ አይወድም

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo 24 дні тому +10

    እንኳን የአምላክ እናት ቀርቶ ክርስቶስ የቆመበት ቦታ እሰግዳለሁ ቦታው ለማግኝት እድል ካገኘው❤❤❤❤

  • @user-fi2bn3bp6k
    @user-fi2bn3bp6k 24 дні тому +8

    ማር ማር ማር ማርያም የመላእክት ምግብ

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n 24 дні тому

      አረ እናስታውል 😢 እንዴ ማርያምን የምንወዳት በልክ ይሁን ጎበዝ😮

    • @WubalemasratWubalemasrat
      @WubalemasratWubalemasrat 24 дні тому

      እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ
      ብጽዕት ይሉኛል ።

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 24 дні тому +1

    ወይ ተሜ ምን አይነት መልካም ሰው ነህ ተባረክ በእውነት እውነትን ይዘሀል ተባረክ በርታ 🥰❤️🙏

  • @sabahaile5446
    @sabahaile5446 12 днів тому

    Emebetey Mariyam Le Dehenenetaye Mekeniyat Nat
    Amen 🤲🏼✝️🤍🤍🤍💒🕯🕯🕯🕊🕊🕊👏👏👏
    MARIYAM FIDELE NAT
    Emebetey Mariyam Semeshe Lezelalem Yetebareke Ena Yetemesegene Yehun🙏🤍🤍🤍 Amennnnnn🤲🏼✝️ ❤❤❤
    🌷🌹🌷🌹🌷🌹

  • @user-hm6ez8dx1x
    @user-hm6ez8dx1x 24 дні тому +2

    እንዴት ያለ ጥላቻ ነዉ ያላቸዉ ከቁዱሳንና ከእናታችን ከቅድስ ድንግል ማርያም ያሳዝናል 😢

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 15 днів тому

    ነይ ነይ ስንል እኛ እንደእናንተ አይደለም እምነታችን

  • @marthafirew4507
    @marthafirew4507 24 дні тому +1

    ወላዲተ አምላክ ድህነተ ምክንያት ናት::
    ምስጋና ይድረስ ለአምላከ ቅዱሳን::

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 15 днів тому

    ሲሳይ እናመሰግናለን እውነት ስለተናገርክ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ቃል ሕይወቱን ያሰማልን እውነት ነው በቃ የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ ብላለች አለቀ ለአንድ ቀን አይደለም ለዘለአለም ነው ያለችው እኛ ኦርቶዶክሳዊ ማርያምን ጌታ የሰጣትን ክብር እናከብራታለን የአክብሮ ስግደት እንሰግዳለን የጌታችን እናት ስለሆነች እንወዳታለን አለቀ።

  • @sisaayisisaayi4781
    @sisaayisisaayi4781 24 дні тому +1

    Maryam fideeli nati ❤❤❤❤❤

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727 24 дні тому +2

    ወድ ኦርቶዶክሳዊያን በርቱልን እግዚአብሔር ከእናተጋር ይሁን

  • @user-qk4ow5eo9f
    @user-qk4ow5eo9f 20 днів тому

    ማርያምፊደልናትኑተማሩ❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 24 дні тому +5

    ማርያም የድህነቴ ምክንያት ነች በንፁህ ልቦና ማመንነው ተሙ ጠባቡን መንገድ መ ምረጥህ አንተ እራሱ ጌት ለብዙዎች መዳን ሲል አንተን መርጦሀል ተባረክ

  • @kelemwahailu5593
    @kelemwahailu5593 24 дні тому +2

    ማርያም የአምኬ እናት የመስቀል ስር ስጦታዬ

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 6 днів тому

    የጌታዬ እናት ለእኔም እናቴ ናት

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 24 дні тому

    እናመሰግናለን ቢያንስ እየተገለጠላችሁ ያላችሁ የጴንጤ (የሌላ) ዕምነት ተከታዮች

  • @user-rj3dz6dz3b
    @user-rj3dz6dz3b 24 дні тому

    አዎን ቅድስት እና ድንግል ማሪያም የሂወት ፊደል ነች:: ፀጋዋ እን በረከቷ ይደርብን:: እናቴ እና ወዳጄ ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ እና የመዳህነቴ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት እንወድሻለን! እኛ የተዋህዶ ልጆች እና ከብርሻለን እንወድሻለን:: ፀጋ በረከትሽ አይለየን!!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽💗💗💗💐💐💐

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z 24 дні тому +1

    ማርያም ፊደል ናት የሁሉ መምሪያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilydemissie1956
    @lilydemissie1956 24 дні тому +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 24 дні тому +5

    ትክክል ኤርሚያስ አበበ የአእምሮ ችግር አለበት እውነት ነው አብኖርማልነው ድረሱለት።

  • @user-pu8yy1fl2p
    @user-pu8yy1fl2p 24 дні тому

    ማርያም ማርያም ማርያም የጌታዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    እናት ማርያም ማርያም ማርያም የአማኑኤል እናት ገና እንዘምርላት አለን ዳብሎስ ተቃጠል

  • @user-de8ow3sd9i
    @user-de8ow3sd9i 24 дні тому +1

    ማርያም ፊደል ናት ኑና ተማሩ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 24 дні тому +1

    ቅድስት ድንግል ማርያም ምክንያተ ድህን❤❤❤

  • @LuckyBambooForest-xp5tq
    @LuckyBambooForest-xp5tq 15 днів тому

    ወለደተ አምላክ ማረያም ለህይወተ ደህንነት ምክንያት ናት

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 24 дні тому

    ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ
    የአምላክን እናት እናወድስ
    ከፍቅሯ ርቃችሁ የምትኖሩ
    ማርያም ፊደል ናት ኑተማሩ

  • @user-zt8cd8id1t
    @user-zt8cd8id1t 17 днів тому +1

    mariam mariam mariam enate

  • @wubezerihun8923
    @wubezerihun8923 24 дні тому +1

    ማርያሞ ፊደልናት

  • @user-sp2gz7fg1u
    @user-sp2gz7fg1u 19 днів тому

    Maryam enate ye dinate mikniyat nech maryamiye enate❤❤❤❤❤❤❤

  • @BMW-vn8bz
    @BMW-vn8bz 24 дні тому

    እዉነቱን እንዳይረድ የመናፍቅ መንፈስ ይከለክላቸዋል,ያሬድን መስማት መንፈሱ ፍፁም አይፈልግም

  • @user-dl4dg8fp4y
    @user-dl4dg8fp4y 12 днів тому

    በጣም ይገርማል

  • @LiLy-uj8vk
    @LiLy-uj8vk 20 днів тому

    ሰሙዬ እውነትን ነው የውስጤን አወራክልኝ ኤርሚያስ እንዴት እንደሚያቅለሸልሽ

  • @tigistgetachew-jd7ih
    @tigistgetachew-jd7ih 22 дні тому

    ehte Genet tebareki

  • @user-pu8yy1fl2p
    @user-pu8yy1fl2p 24 дні тому

    ማርያም ፈደልናት ኑ ተማሩ🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎚🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DYM-ur7il
    @DYM-ur7il 15 днів тому

    ማርያም ለመዳኔ ምክንያት ናት

  • @ewuketenamereja7222
    @ewuketenamereja7222 24 дні тому

    ጸጋን የሞላብሽ የሚለው
    ሁሉንም አይነት ጸጋ አላት ማለት ነው።

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 19 днів тому +1

    መናፍቅ እንደጠየቁ ሲኦልን ሊወርሱ ነው

  • @BrukSebtju-bd9uw
    @BrukSebtju-bd9uw 24 дні тому

    ማርያም ፊደልም መሰላላችንም ናት

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 24 дні тому +3

    ዜድ የምትባዬ ሴት ማሪያም ሲባል ምን አንቀጠቀጠሽ ?

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 24 дні тому

    Tabarak sisye konjo eyta naw sela maream tanagro ayalkem tebarak

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 24 дні тому +3

    በልብሽ የእሽታ መንፈስ የትህትና ቅባት አለ እንሆ የጌታ ባርያ ብለሻል መፅሐፍ እንዳልህ

  • @amymulugeta4343
    @amymulugeta4343 24 дні тому

    የጌታይ እናት ሆሌም እወድሻለው♥️♥️♥️

  • @asna7836
    @asna7836 24 дні тому

    ማርያም ፊደልናት ኑ ተማሩ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 24 дні тому

    ማርያም ማርያም ማርያም እምዬ

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 24 дні тому

    ተባረኩ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዝላችሁ

  • @AdaneMengstu
    @AdaneMengstu 24 дні тому

    ማርያም ማርያም ማርያም

  • @meserettesfaye4163
    @meserettesfaye4163 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zm3nq6td3n
    @user-zm3nq6td3n 24 дні тому

    ተባረክ ቤጠ ተቃጠሉ

  • @MartaTarkgn
    @MartaTarkgn 24 дні тому

    ማርያም ፊደናት ኑ ተማሩ❤❤❤

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 20 днів тому

    Temu berta Geta hulun misitirat yabiralih libih kinina kifit silehine Holy sprit yiredahal.

  • @efratabogale382_3.8
    @efratabogale382_3.8 24 дні тому

    Wow temi eyemexa new❤❤❤❤

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf 24 дні тому +1

    Mazimuree❤❤❤❤❤❤

  • @LiLy-uj8vk
    @LiLy-uj8vk 20 днів тому

    ሲ ሳይ ተባረክ እባካችሁ ለኤርሚያስ አስተምሩት እስኪ ግሩት
    ተመስገን የሚገርም ነው 1ኛ

  • @user-oz8nr5jd4c
    @user-oz8nr5jd4c 24 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @gorgoriosashagari487
    @gorgoriosashagari487 24 дні тому

    የአይምሮ ችግር ብቻ ሳይሆን ዳቢሎስ አድሮበታል ግትሮች አትሁኑ እንደባለሕሊና አስቡ ለእውነት ቁም ለመሆኑ ክቡር ሞቱ ለጻድቃን ሞትብዙ ትርጉም አለው ቅዱሳን ሞቱ ማለት ታላቅ ክህደት ነው የሞትን ትርጉም ያለማወቅ ነው ብዙ ጊዜ አልተዘጋጀውም አላውቀውም በዛብኝ መንግስተ ሰማያት በእግዚአብሔር ዛሬ አልተከፈተም በዳግም ትንሳኤ ነው የሚፈተው ነብሳት እስከ ምጻት ገነት ነው መጽሐፍት አንብቡ ዘመረ አመሰገነ በአጭሩ ትርጉሙ

  • @dgffff2272
    @dgffff2272 17 днів тому

    ያረድ የመጠምዘዝ ችሎታህን ሳላደንቅልህ አላልፍም መዝሙር ማለት
    መንፈሳዊ መዝሙር የእግዚአብሄርን ፀጋ፣ምህረት እና ተአምራት ከዘማሪው እይታ አንፃር የሚናገር ይሆናል። እነዚህ መዝሙሮች እንደ ግለሰብ ወይም የተለየ ማህበረሰቦች ማንነታችን የበለጠ ግላዊ ይሆናሉ፣ እና እግዚአብሔር በህይወታችን እንዴት እራሱን እንደገለጠ የሚታወቅ ይሆናል።

  • @meskerem73
    @meskerem73 24 дні тому +1

    ለመውቀስ እንጂ መልስ የላትም። እናትሽን ቢያዋርድ ምን ይሰማሽ ይሆን🤔

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 24 дні тому +1

    ተመስገን ለነ መዝሙር አቀብላት

  • @adanebongeda5625
    @adanebongeda5625 24 дні тому

    ዶር ተሜ ፈጣሪ ይባርክህ....ሃሜትን ሳይሆን እውነታው ምንድን ነው ብለህ ስለምትጠይቅ አመሰግናለሁ

  • @yemaryamlijilemu
    @yemaryamlijilemu 24 дні тому

    Maryam fideeli nati nu temaru❤

  • @alemhaile3222
    @alemhaile3222 24 дні тому

    ተሜ እንደ ቢኒያም ሇኗል

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 24 дні тому

    አብዷል ሲጠይቁት መልስ ሲያጣ ይሳደባል ጴንጤ ሆናቹ ደስ ይላችዋል ማፈር እውቀት ከሌለክ አታስገምት እምነታችንን የማትሉት የናተ ሀሰተኛውን እየሱስ ስለምትከተሉ ነው አንድ ቀን በሙግት ያሸነፈው ሰው የለም ሲፈልግ ያወርዳል ሲፈልግ ይሳደባል

  • @ShishayTesfa
    @ShishayTesfa 24 дні тому

    Mariam mariam mariam ❤❤❤💒🙏🙏🙏

  • @yoy9971
    @yoy9971 19 днів тому +1

    ማሪያም ፊደል ናት

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 24 дні тому +1

    እግሩ በቆመበት ስፍራ እንሰግዳን ❤ መዝሙረኛው ዳዊት በመፃፍ እንዳለን ❤ በድንግል ማህፀን ቆሞ ስላየነው የፀጋ ስግደትን ለናታችን ይኸው !!! ❤❤❤ ቀለሜ ለምን ከ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ጋር አብሮ አይሰራም ? ቀለሜ በልመና ስንዱ በ ገፀበረከት ሚሊየነር ይሆኑ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mawinaamegashie4441
    @mawinaamegashie4441 17 днів тому

    bene Hiwot yegetaye nat azangetua emuye yehatyatengoch tesfa

  • @user-ze8iv3xo1y
    @user-ze8iv3xo1y 24 дні тому +2

    ከ ተሙ እና ከ ሲስ ተማሩ እውነትን ተጋፈጡ🙏🙏🙏🙏

  • @yoy9971
    @yoy9971 19 днів тому

    ማርያም ለደህንነቴ ምክንያት ናት

  • @EyuBerhe-js2hp
    @EyuBerhe-js2hp 24 дні тому

    ምክንያተ ድህነት ናት የማርያም ጠላት ድያብሎስ ነው አሁንም ልጆቹ ይሰድባታል ለማርያም መዘመር ሐጥያት ነው እያሉ ለዮናታል ሲዘምሩ ሰማን ክርስቶስን እናመልካለን ድንግል ማርያም እናከብራታለን አረ ፕሮቴስታንት አሰተውሉ በድያብሎስ አትመሩ

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 24 дні тому

    እኔ ግን በጣም ሰለቸኝ ስለ ማርያም ተቃውሞ መስማት ማንም ሰው ሰለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ አምላክ እናት ስለ አማላጃችን ርህርይት የመዳኛችን ምክንያት ለሆነችው መልስ አትስጡአቸው በቃ ተዋቸው