ከ10- 25ሺ ብር የሚጀመር ቤት ውስጥ የሚሰራ አዋጭ ስራ | የኮፍያ ማሽን ዋጋ| Sentro Knitting machine price | fashion | Tirita

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 гру 2023
  • ከ10- 25ሺ ብር የሚጀመር አዋጭ ስራ | የኮፍያ እና ሹራብ መስሪያ ማሽን ዋጋ| Sentro Knitting machine price | fashion | Tirita
    የትም ሳይሄዱ ከቤትዎ ከባንክ ብድር | digital Credit |How to get Bank Credit| Tirita Review| Business|Ethiopia
    • የትም ሳይሄዱ ከቤትዎ ከባንክ ብድር...
    የባንክ ብድር ለምትፈልጉ መልካም ዜና | የተለያዩ የብድር አማራጮች ለግል ጉዳይ እና ለስራ | Bank Credit| Tirita Review |Ethiopia
    • የባንክ ብድር ለምትፈልጉ መልካም ዜ...
    ያለምንም የቁጠባ ጊዜ ሁሉንም አይነት ብድር ከ ቪዥን ፈንድ | credit| microfinance | business| Ethiopia | Tirita
    • ያለምንም የቁጠባ ጊዜ ሁሉንም አይ...
    አዋጭ ቢዝነስ|የሉውዝ ቅቤ እና የሸንኮራ ጁስ መጭመቂያ ማሽን ዋጋ| price of peanut butter and Sugarcane juice press machine
    • አዋጭ ቢዝነስ|የሉውዝ ቅቤ እና የሸ...
    ዘመናዊ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ | Modern Bakery machine in Ethiopia| Bread Machine
    • ዘመናዊ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ዋጋ ...
    Tirita | ትርታ
    Machine
    Bakery machine
    የዳቦ ማሽን
    #addisababa
    #ethiopia
    #house
    #ቤት
    price of Smart TV
    technology
    ቴሌቭዥን
    ቲቪ
    ዋጋ
    የቴሌቭዥን ዋጋ
    የቲቪ ዋጋ
    የቤት እቃ
    TV stand
    Laundry machine
    የቴሌቪዥን ዋጋ price of smart tv in ethiopia,
    smart tv price in ethiopia,
    smart tv price in addis ababa,
    tv prices in ethiopia,
    price of tv in ethiopia,
    smart tv in ethiopia
    How to buy a TV
    Television
    How to buy a fridge
    refrigerator
    How to buy a washing machine
    How to buy A smart phone
    how to select a good machine
    oven price
    stove price
    የስቶቭ ዋጋ
    የኦቭን ዋጋ
  • Комедії

КОМЕНТАРІ • 52

  • @tiritareview
    @tiritareview  4 місяці тому +7

    ማሽኑን ለመግዛት በ
    0926021631 ይደውሉ

  • @user-vx3ot6lo1z
    @user-vx3ot6lo1z 7 місяців тому +19

    እኛ ኢትዮጵያኖች ስራ ወይም መስሪያ ማጣታችን ሳይሆን እዳንለወጥ ያደረገን ስራዬ ብለን የጀመርነውን ወይም የያዝነውን ስራ አክብረን በአግባብ ባለመስራታችን ነው ይከን ያልሁት የሚሸጥ ነገር የሚሰሩ ሰወች እቃውን ያስተዋውቃሉ ዋጋ ይናገራሉ በሚድያ ግን በቃላቸው አይገኙም በግል ገዢ ሲፁፍላቸው አይመልሱም የዋጋ መጠን በቃላቸው አይገኙም ታድያ እደት ለውጥ ይምጣ በውጪ ሀገር ግን ከስተምር በጣም ያከብራሉ ዋጋቸውም ገደብ አለው ጊዜያቸውን ይሰጣሉ የገዢንም ጊዜ ያከብራሉ

  • @user-gn6xl7xq8b
    @user-gn6xl7xq8b 4 місяці тому +8

    መሳሪያው ሚገኝበትን አድራሻ እና ስልክ አስቀምጥልን

  • @Absalat700
    @Absalat700 4 місяці тому +1

    አመሰግናለሁ መስቀሌ ስለ መረጃህ በጣም ምፈልገው ነበር ❤

  • @user-cr2sj9xw8u
    @user-cr2sj9xw8u 5 місяців тому +1

    በጣምምርጥ መረጃነውአመሠግናለሁ ወድምአለም

  • @tdonlineact
    @tdonlineact 6 місяців тому

    first of all thank you very much for sending back response to our questions.

  • @tibarekyilma7922
    @tibarekyilma7922 4 місяці тому +1

    thanks bro

  • @tesfak887
    @tesfak887 Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል መግዛት እፈልጋለሁ

  • @Neimaababuneima
    @Neimaababuneima 2 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @sofimohamed2278
    @sofimohamed2278 4 місяці тому +1

  • @tsegahalamariam6860
    @tsegahalamariam6860 5 місяців тому +3

    ሽራቡ ለመስራት ስልጠና ያስፈልገዋል ወይስ ኣያስፈግገው እና ደሞ ሁሉም ማተርያሉ እናንተጋ ይገኛል ወይ ስልካቹ ብታስቀምጥሉን ሙሉ መረጃ ለማወቅ ይጠቅመናል

  • @edomtilaye1777
    @edomtilaye1777 4 місяці тому +1

    የት ነው የሚገኘው የሹራቡ እና ፓንቺንግ ኒድል መገኛውን ጠቁመን

  • @user-vy3jr7uj2p
    @user-vy3jr7uj2p 4 місяці тому +2

    የሹራብ መስርያ ማሽን የት ይገኛል አድራሻና ስልክ ያስቀምጡልን

  • @AzoozzAlmtrooshi-gm1by
    @AzoozzAlmtrooshi-gm1by 6 місяців тому +2

    እድሜጤናይስጥህ

    • @tiritareview
      @tiritareview  6 місяців тому +1

      እናመሰግናለን 🙏🙏🥰🥰🙏

  • @user-ri8qt1ox5i
    @user-ri8qt1ox5i 4 місяці тому

    Yetnew

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 6 місяців тому

    teru new bertu egzbiher yesateln tefeting 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs1500 2 місяці тому +1

    ለአድስ ለማጆች ስልጠና ትሰጣላችሁ በምን መልኩነው የምትሠጡት አድራሻችሁ የነው

  • @HananMesfin
    @HananMesfin 2 місяці тому

    pls mashnochun merkato yetuga maggnt enchilalen

  • @user-hw7tz5sq2k
    @user-hw7tz5sq2k 6 місяців тому +1

    እናመስግናን ኣድራሻ የት ነው ቁጥር ሰልክ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 6 місяців тому +1

    የትነው የሚገኘው ?

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 Місяць тому

    በጣም አሪፍ ነው አድራሻችሁ የት ነው እኔ እፈልጋለሁ

  • @kasu-hl1hf
    @kasu-hl1hf 6 місяців тому

    Tefting plc

  • @mekdesdeksiyos7440
    @mekdesdeksiyos7440 6 місяців тому

    አዲስ አበባ የት ነዉ ያለዉ

  • @user-pm2kw2sh9s
    @user-pm2kw2sh9s 7 місяців тому +1

    Yet magignet enichilaln

  • @user-ko4tw8iw1p
    @user-ko4tw8iw1p 6 місяців тому

    selam teru nw gen yet yegegnal

  • @DassuFike-ce3le
    @DassuFike-ce3le 5 місяців тому +1

    Silki quxur asqamixulin

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 4 місяці тому

    ከልብ አመሠግናለሁ

  • @hailulenjiso8088
    @hailulenjiso8088 2 місяці тому

    Tefting

  • @user-jk1op6wl5b
    @user-jk1op6wl5b 6 місяців тому

    Yet new yemigengw

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 6 місяців тому

    ተፊቴግ

  • @user-hj8sw3bg8f
    @user-hj8sw3bg8f 18 днів тому

    ግን ማሹኑን

  • @user-ri8qt1ox5i
    @user-ri8qt1ox5i 4 місяці тому

    ማዳሜን ተይቃት ነበር ምን ይባላል ሰሞ ንገረኝ ዉድም

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 4 місяці тому

    በፈጠረህ ኮሜንቴን ካየኸው መልስልኝ የሁለተኛዋ ማሺን ስም ፃፍልኝ

  • @HindiMohammad-vr9tp
    @HindiMohammad-vr9tp 5 місяців тому

    እኔምለው ይህ ልጅ ገበያ ሚዲያ ላይ አይቼዋለሁ?ዲዋይ ወፍጮ ለመግዛት ፈልገን የቱለቀቁት ልጆች በሙሉ አይስሩም እባካችሁ ተባበሩኝ ስልክ የጫላን ወይም የመስቀሌን ይህ ልጅ መስቀሌ ነው? ይህንን ኮመንት የምታነቡ ተባበሩኝ ጉዋደኛዬ ሀገር ገብት ገላግሌ ወፍጮ ለመግዛት ኢንፎርሜሽን ፈልጋ ነው

    • @tsegahalamariam6860
      @tsegahalamariam6860 5 місяців тому

      እንዴት ነዉ የምናገኛቹ ስልካቹ እና ደሞ ሁሉም

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 4 місяці тому

    ሺኤን ላይ አለ

  • @tdonlineact
    @tdonlineact 6 місяців тому

    የት ነው አድራሻው ስልክ ቁጥር ላክልኝ ወንድሜ የኒድል ዋን ማሽኑን አድራሻ ጭምር ጠቁመኝ እባክህ.

    • @kedijjamohammed8044
      @kedijjamohammed8044 6 місяців тому

      በዶባይ ከሆሽ አረባች አሣያቸዉ ያቁታል

    • @tdonlineact
      @tdonlineact 6 місяців тому

      I am living in Addis ababa Ethiopia so, where I get it?

    • @frehiwotgetu
      @frehiwotgetu 4 місяці тому

      ene asmetalew awrign

    • @frehiwotgetu
      @frehiwotgetu 4 місяці тому

      Alew ​@@tdonlineact

  • @Waangaariitube.
    @Waangaariitube. 4 місяці тому

    Brother yeroo hunda viidiyoo kee ni ilaala. Haalli itti dhiheessitu baayyee natti tola. Machines eessa argaadha.bitachuu barbaadaa.