ህይወት ቢራቢሮ | ምዕራፍ 2 | ማብቂያ ምዕራፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 21

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 2 дні тому +1

    ወይኔ ፀግዬ በጣም የሚገርም የሚያስቅ የሚያስለቅስ የሚያስተምር ብዙ ችሎታ የታየበት ነው። በጣም እናመሰግናለን።❤❤❤😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gudegnamezo-z3m
    @gudegnamezo-z3m 11 годин тому

    ጸግሽ እየቆጠብኩ ሰምቼ ጨረስኩት በጣም ደስ የሚል አጨራረስ ነው ። ሰውን ሲወዱ ከእነ እንትኑ ትል ነበር አክስቴ እና ለምንወደው ሰው በቻልነው ልክ ከውድቀቱ ልናድነው ይገባል። ሌላው ደሞ የፍቅር ሂወትና መጨረሻ የምንወደው ሌላ የሂወት አጋር ሌላ 😅እህል ውሀ ብለዋል እንግዲህ ቀጥልበት ጸግሽ ከሀ ጀምረን አብረን እየተጓዝን ነው

  • @ሳራ-19
    @ሳራ-19 День тому

    ምእራፍ 1ን በ3ቀን ነው የጨረስኩት በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ እስኪ ይሄንን ምእራፍ ደግሞ ልጀምር 😊😊❤

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 22 години тому

    Thanks ❤❤❤❤

  • @susulove7069
    @susulove7069 10 годин тому

    የኔ ሱስ ነህ እኮ ስራየን የምጨርስ እያዳመጥኩህ ነው❤

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 2 дні тому

    Tsegesh konjo meric

  • @GenetGebremichael-y8r
    @GenetGebremichael-y8r День тому

    Thank you for everything we appreciate that and I love your voice❤❤❤🎉🎉

  • @MeronBekele-q6c
    @MeronBekele-q6c 2 дні тому

    Merry Christmas 🎅 🎄 🎉 thank you

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 2 дні тому

    ፀግሽ ያንተን አቀራረብ አለማድነቅ አየቻልም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebethaile8295
    @emebethaile8295 День тому

    ፀግየ እንዴት ነህ ስላም ነህ ምርጥ ወንዴሜ አንተ እኮ ጨዋ ከጨዋም ጨዋ ምርጥ ጨዋ ስውን በጥበቃ አታስቃይ ጅግና ያየሁት ትላንት ነው ያው የውጭ ኑሮ ሩጫ አይደል አልትምችኝም ነበር ላይክ አድርጌ ዛሬ እየስማሁ ኮሜንቱን ፃፍኩልህ በርታ ጥሩ ነገሮች ሁሉ ላንተ እንዲሆኑ እመኛለሁ

  • @AliFaris-yo7hv
    @AliFaris-yo7hv 2 дні тому +1

    Bro Thanks so much Yemer bizu gize comment letsfe efalgena ayemchagnm gn zare alichalikum👏👏👏👏👏👏

  • @ሳአደኡመር
    @ሳአደኡመር День тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nuredinjemal4576
    @nuredinjemal4576 2 дні тому

    🎉🎉🎉❤

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 2 дні тому

    ፀግሽ ሙዚቃዉ በዛ

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ephitsi
    @Ephitsi 2 дні тому +1

    Tsegish digame eyadametku nw ke ametat befit neber yesemawuh kezi befit ezagnaw channel lay neber yadametkuh❤

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 2 дні тому

    Merry Xmas

  • @yibeltalbenalfew8941
    @yibeltalbenalfew8941 День тому

    ክላሲካሉ በየስከንዱ ሆነ በጣም በዝቶል

  • @mekuryenegatu4750
    @mekuryenegatu4750 9 годин тому

    ምነዉ ካልጠፋ ድምፅ ይህቺን መረጥክ?

  • @yeadonai3543
    @yeadonai3543 День тому

    Beka?