Mengizem media መስታወት-አሳሳቢው የማህበራዊ ትስስራችን ጉዳይ Mestawet Reeyot Alemu with Ayana Feyisa Oct 24,24

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 38

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 9 годин тому +3

    አያና ወድማችን Big respect✌🙋

  • @yaregaltayelegesse2267
    @yaregaltayelegesse2267 11 годин тому +5

    ይኸ ሚዲያ ኢትዮጵያዊ ሽታ ያለው ሚዲያ ነው። ሀገርና ህዝብ ቀጣይ ናቸው። ህዝቦችን ሚያቃቅሩና ሚያለያዩ ሳይሆን ሚያቀራርቡና ድልድይ የሚሆኑ ተግባራት ላይ እናተኩር አደራ።

  • @ahmedyuya5208
    @ahmedyuya5208 12 годин тому +4

    ድንቅ ውይይት ነው እላለሁ። ርእዮት ላመስግንሽ። በርቺ

  • @Wendesen_Desso
    @Wendesen_Desso 12 годин тому +4

    ርዕዮት ምርጥዬ ጋዜጠኛ

  • @newlife2805
    @newlife2805 10 годин тому +4

    ማሪያማዊት ነይ ቁጭብለሽ ተማሪ😂😂😂 አዳምጪ የጋዜጠኝነትን መንገድ በተረፈ🙏🙏ርዕዮት እና አያና እንደ እናንተ አይነቱ ይብዛልን
    ሰላምለወገናችን ሰላም ለ ለሀገራችን 🇪🇹 ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ

    • @tewfikabajamal484
      @tewfikabajamal484 21 секунда тому

      ማርያማውት ማፈርያ ናት እንግዳንዋን አያናን ባቀረበች ማግስት በምድያዋ በምያሳፍር ሁነታ ስታብጠለጥለው ነበር አንድ የሆኔ በማለት አፈርኩባት

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l 11 годин тому +5

    ሚስተር አያና ፈይሳ ማርያመዊትን ቀንዷን ስለሰበርህላት ደስ ብሎኛል ተባረክ

    • @samera626
      @samera626 9 годин тому

      ❤❤❤❤❤😂😂

  • @mubarekkedir
    @mubarekkedir 12 годин тому +2

    Thanks Reyot

  • @Wendesen_Desso
    @Wendesen_Desso 12 годин тому +3

    አያና(አመት በዓል) ሸጋ ነው በርታ 👌👏🏻

  • @mubarekkedir
    @mubarekkedir 12 годин тому +1

    Please ስድብ እዚህ ቤት አይፈቀድ ም

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 Годину тому

    Betam teru nw!!

  • @gethab2306
    @gethab2306 7 годин тому

    Great!

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 10 годин тому +1

    አንዱንም ጥያቄሽን አድሬስ አላደረገም ደግመሽ አትጋብዥው

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 3 години тому

    የሰው ብሶት እንዳይደመጥ የሚደረግበት ዓንዱ መንገድ ቀድሞ መወንጀል ነው!!

  • @mitatadesse9770
    @mitatadesse9770 12 годин тому

    democracy needs commitment within the ruling party, which is impossible as long as a party like pp is in the office.

  • @biruckmotichibesa3104
    @biruckmotichibesa3104 13 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ayana koo

  • @mubarekkedir
    @mubarekkedir 12 годин тому

    True

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 4 години тому

    ተው እንጂ ህገመንግስቱ እኮ ነው የችግሮች ምንጭ። ለምሳሌ ይህ ህገመንግስት ዜግነትን አየከብርም። ለምሳሌ ኦሮሞ እየተባለ ያለውን አስተዳድር ህገመንግስት አንብብ። በሚሊወን የሚቆጥር ዜጋጎች የመምረጥ የመመረጥ መብት የላቸውም።

  • @mitatadesse9770
    @mitatadesse9770 12 годин тому

    prosperity party don't have inner party democracy. how on earth we expect a party which is undemocratic internally to bring democracy at state level.

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 4 години тому

    አብይን እሰሩ እያልክ እኮ ነው።

  • @Jantila-e7x
    @Jantila-e7x 12 годин тому +2

    Facts mean nothing unless they are rightly understood, rightly related and rightly interpreted. Ayana's fact checking is face saving for the people he wants to cover up.

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 10 годин тому

    ለ3ተኛ ግዜ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠይቀሽው አልመለሰልሽም ስለ የኛ የነሱ ስለ ዘዉግ ፖለቲካ እሱ የሚያወራው ስለ fact checking andem tiyakeshn adress aladeragem

    • @tarekegnwayiso3008
      @tarekegnwayiso3008 8 годин тому +1

      ይሄውልህ ወንድሜ ሁለቱም ተግባብተዋል :: አንተ ግን አልገባህም :: የውይይቱ ዓላማ ስለመቀራረብ እና ሁኔታዎችን ለይቶ ስለማየት እንድሁም ሁለንተናዊ እይታ😂 ይገባናል ፍላጎታችሁ እንኳን አማራ አነስተኛ ቁጥር ብሔር ለምሳሌ ሱርማ , መዤንግር , ቦድ , ቅማንት አርጎባ አይጠፉም :: አማራ ኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም ረገድ ቀዳምና መረት የረገጠ ነው::❤

    • @henoksisay1224
      @henoksisay1224 4 години тому

      @@tarekegnwayiso3008 ምንድን ነዉ ምትቀባጥረው

  • @Jantila-e7x
    @Jantila-e7x 13 годин тому +4

    ርዕዮትን አያና እውነትን ተደርቦ የሚታከክ (asymptomatic ) ሙሉ እምነቱና ተልዕኮው የኦሮሞ ጽንፈኞች የተገራ አንደበት መሆን ነው። ፀረአማራነቱም በልዝብ አንደበትና ከግል ባህሪው በሚመነጭ አስተዋይ የሚመስለው ስብእናው ነው። በርግጠኝነት እያነበብሽ እንደምታናግሪው ይገባኛል። ግዜሽ ግን ባክኖአል።

    • @aman7077
      @aman7077 12 годин тому +2

      ቆሮቆንዳ ራስ !! አይመጥንህም ። አያና ድንቅ የኢትዮጲያ ልጅ ነው !!!!❤❤

    • @ahmedyuya5208
      @ahmedyuya5208 12 годин тому +2

      ይህ ሀሳብ ስህተት ይመስለኛል

    • @samera626
      @samera626 9 годин тому +1

      👎👎👎👎👎👎

    • @Burtkan-u9q
      @Burtkan-u9q 2 години тому

      ነገሮችን በሙላት ሳይረዱ እንደዚህ እንደ አንተ ዓይነቱ በእርግጠኝነት ድምዳሜ መሰጠት እኮ ነው እንደ የማህበረሰብ ደዌ ሆኖብን መከራችን የሚበዛው!!!

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 34 хвилини тому

      በትክክል የማይታወቁ መሰሎቸው ቆዳቸውን አለሰልሰው የነሱን ትርክት ብቻ እንድናምን 😂 ያ ያለፈ ዘመን አብቅቶል እነ አያና የመሰሉትን ሸፍን በሚሰጡት የፍሽሰት እሳቤ ልክ በስማቸው ሊጠሩ ይገባል አሰመሳይነት እጠላለለሁ ይህንን የመሰለውን ደግሞ እፀየፈዋለው በደንብ ገልፀህዋል እነሱ ለ50 አመት ትርክት ሰርተው ጨፍጫፌ ትውልድ አዋልደው በአይናችን የሚታይ ግፍ በዚህ የለሰለሰ ምላስ የሚረሳ ይመስለዋል 😡
      የዚህ ዘመን ትውልድ ማንነታቸውን ኖሮ እያየው ነው ጨካኝ አረመኔዋች የዚህ አይነት የለዘበ ምላስ ደግሞ የበለጠ ያሳምማል