ኤርሚያስ 3ቱንም መፅሐፍ ጎን ለጎን ይዞ እዉነታዉን ለህዝብ አሳየ | ermias abebe | ኤል ቃል tube | faithline | wongel tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @eleni311
    @eleni311 2 дні тому +1

    ጌታ ይባርክህ ኤርሚ ሰው ከእግዚአብሄር ብቻ ጋ ለመጣበቅ የዳዊት 150 መዝሙራትን ማንበብ እራሱ በቂ ነው ሰለ አምላካችን ብቻ የሚዘመር ያልተቀላቀለበት አምልኮ ሰለሆነ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን እእዴት ደሰሰሰሰ ይላል ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 2 дні тому

    Ermiye Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤

  • @enshishi23
    @enshishi23 2 дні тому

    ልደተ ቃል እውነተኛ ወንጌልን የምስልክ የጌታ ልጅ ነው ከሱ ጋራ ስትሟገቱ ምናልባት ከእግዚአብሔር ጋር እንዳትጣሉ ተጠንቀቁ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤ኢየሱስ ጌታ ነው ❤

  • @bereketnegatu4528
    @bereketnegatu4528 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 2 дні тому

    ኦርቶዶክስ ኮተቶችን፣ ጣዖታትን እና አማልዕክቶችን ከየት ነው ሰብስባ ያመጣቻቸው እና ህዝቡን፣ ምዕመናንን እንዲያመልኳቸው እና እንዲሰግዱላቸው እያደረገቻቸው ነው ያለችው። ህዝቡ እና ምዕመናኑ ቀልቡ፣ የማስተዋል ጥበቡስ የት ተወስዶበት ነው? የእግዚአብሔር ስም የሚመለክበት ቦታ ላይ ብዙ ጣዖት እና ብዙ አማልክት ነው እየተመለኩ ያሉበት።

  • @mathewosmadebo-h6v
    @mathewosmadebo-h6v 2 дні тому +1

    ቢኒያም ሽታዬንም አስገብታችሁ መማር ብችል ጠዕሩ ነዉ

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 2 дні тому

    አቶ ልደተ ቃል 66 ቱን መፅሃፍ ቅዱስን የካደ ሰው በራስህ መፅሃፍ ቅዱስን ልታሳትም ነው ወይ ጉድ ስንት አይነት ሰው አለ በጌታ