Thank you Gizachew! You are reminding us of our great Hero, Meyisaw Kassa(Atse Tewodros) who gave his life to the sake of his lovely mother land. He became a unique type of standard(gauge) for love to Mother land. We are very glad that, Ethiopia has millions of Meyisaw Kassas who defend our country.
Meysaw Kassa was one of the millions who gave their life for the sake of future Ethiopia (Ethiopians). Because of their heroism we are here to tell the story. Dear Gizachew, you are one of our great story tellers. Unfortunately, there are plenty of us who undermine the great value of our mother land keepers who save our country from foreign enemies. I think this kind of behavior is betraying (Kedategnnet) your own heroes for the sake of our selfish and egoist personal self-desire!! So, let's be human who respect natural and cultural values?!!
አንበሳዬ አነሳሳልኝ እስኪ ቴድዬን፡በተረፈ፡#አይዞን ንቦቹ ፋኖዎቻችን የቴድ ልጆች የአሳምነው ትንታጎች ለእኛ freedom የሚዋደቁ የአማራ ልጆች አሉልን፡፡
ታሪክ በዘፈንም መልክም እንዲህ በአጭሩ ሲገለፅ በድምፀ መረዋው ግዛቸው ተሾመ
ላነሳሳው እንጂ
ላሞግሰው እንጂ
ላወድሰው እንጂ
ያንን እሳት እጅ
ክንዱ የሚፋጅ
የራስ ጌጥ የራስ ነው
ለራስ የሚበጅ
,,,,,
ኧረ የታል የታል
የታለ ገብርዬ
ኧረ የታል የታል
የታለች ወርቅዬ
ምስጢሩን ሳይነግረን
የዛን የሰውዬ
የሱን ሰማን እንጂ የእነሱን ማን አየ??
ትዝ አለኝ ትዝ አለኝ ያጀግና ትዝ አለኝ
መቅደላ አፋፍ ሆኖ ተጣራ መሰለኝ×2
ኧረ የታል የታል የታለ ገብርዬ
ኧረ የታል አለ
የታለች ወርቅዬ
ሚስጥሩን ሳይነግረን የዛን ሰውዬ
የሱን ሰማን እንጂ፣እነሱን ማን አየ
የመይሳው ስሙ
ይረሳ መስሏቸው
ድል አገኘን ብለው
ልጁን መውሰዳቸው
ካሳን ቢያጡ ልጁን፣ የአብራኩን ክፋይ
ስንት #አለም እንዳለ አላወቁም ወይ?
ሺ ጀግና ተፈጥሮ
ያለፈውን ጀግና
አለም ዳር እስከ ዳር፣ማን ይረሳው እና
እነኳንስ በጎንደር፣በተወለደበት
በድፍን አገሩ፣የሱ ስም አለበት
ኧረ በአባጃሌው
ኧረ በጃን ተከል,,,,,,,,,,,,
ቦታውን ባሳየው እኔ አልከለከል
ከእንግዲህ ጎንደርን የማያውቅ ይወቅሽ
የአለማየሁ ሃገር እልፍ አባ ታጠቅ ነሽ
እረ የታል የታል የታለች ተዋቡ
የታል...የታል ወርቀ ዘቡ
ይወስዱት ንብረቱ ይደብቁት አጡ
ማን ይነጥቀንና ባለቤትነቱን
አገሩን በሙሉ በፍቅር አንድ አርጎት
ተሰናብቶን ቢሄድ፣እጁን ላለ መስጠት
መቅደላ አፋፉ ላይ ምርኩዙን ቢሰበር
ታሪኩን ለማጥፋት ሞክረውት ነበር
ልዑሉ ቢወሰድ ምነጩ ግን አይደርቅም
ምስክር ነው እና ታሪክ አይፋቅም።
የካሳን ጀግንነት የጎንደርን ሚስጥር
አይመራመሩት አይፈቱት በቁጥር
ስሙና ታሪኩ ሳይቀረር ሹሩባው
ዛሬም አሸብርቆ አለ በየ አምባው
ምክሬን በአንጀቴ
ታሪኬን በልቤ
እዘልቃለሁኝ እኔስ ደራርቤ
ልቤ ላይ መይሳው በሆዴ አለ ጎንደር
እንዲ ይከብዳል ወይ?አገር ይዞ መዞር።።።
ልጁን መውሰዳቸው
የምውደው ዘፍኝ ግዛቸው ሺ ዓመት ኑርልን
ጎንደሬት ብሄር ቢሆን ኖሮ እኔ የመጀመርያ እሆን ነበር
በቃ ዝም በዬኮነው ማፈቅራቸው
እመቤቴን❤❤❤❤❤
me to 😂😂😂mariamn
የምወደው ምርጥ ሙዚቃ መይሳው ካሳ እህህህ ኩራታችን አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ አማራዬ ከዳር እስከዳር የጀግኖቹ ልጆች ፋኖዬ ድሉ ለኛ ነው💚💛❤💋
ኢትዮጵያ ❤❤❤❤😂❤
@@KalkidanMekonen-px1us❤አማራነት እራሱ ኢትዮጵያዊነት ነዉ ኢትዮጵያን ብለን መሰል የተበቃነዉ ሁሉም እየተከፋፈለ የክልሉን ባንዲራ ሲያነሳ የአማራዉ ልጅ ብቻ ነዉ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር በክልሉ ባንዲራ ይልቅ 💚💛❤ 👈 ያስቀደመዉ
አፄ ቴዎድሮስ የሚሊኒየሙ ጀግና ነው ሁሌም የምንወደው የኢትዮጵያ ንጉስ ከዛም አልፎ የእኛ የአማራውያን ኩራት ነው💚💛❤ዝንተ አለም ቴዎድሮስ ኩሩው ቀብራራው
Benatsh bka asdstshing ewnet
በጣም የሚገርም ዘፈን ነው መቼም የማይይስለች ታሪክ አስተማሪ።እንድገና ሙዚቃውን አቀናብረው ለእዲሱ ትውልድ ማስማት ቢቻል ጥሩ ነበር።
ላነሳሳው እንጅ ላወድሰው እንጅ
የራስ ጌጥ የራስ ነው ለራስ
የሚበጅ ዋው ድምፅ መረዋ ነው በጥቅሉ ቆንጆ ስራ ነው
ሀዊ ደምሪኝ
የራስ ጌጥ የራነስ ነዉ ለሌላም አይበጅ...እዉነት ብለሀል።
የጎንደርን ምስጢር አይመረምሩት አይፈቱት በቁጥር። በጣም ይገርማል እኮ ግጥምና ድምፅ።
😢😢😢😢 በስት አመቴ ዩቱብ ላይ አገኘሁት ሥሙን አላውቀው ብየ አሁን አገኘሁት ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😢
ኢኔም በጠም የምወደው ዘፈን ነዉ❤❤❤
Thank you Gizachew! You are reminding us of our great Hero, Meyisaw Kassa(Atse Tewodros) who gave his life to the sake of his lovely mother land. He became a unique type of standard(gauge) for love to Mother land. We are very glad that, Ethiopia has millions of Meyisaw Kassas who defend our country.
Gizachew wstachin neh
ጎንደር የአፄ ቴዎድሮስ አገር
Gizachew Teshome እድሜ ይስጥህ የኔ ጌታ!!
ተው......ተው........ተው.....ተውማ....ተውማ.....ተውማ.......ለአነሳሳው እንጅ ላወድሰው እንጅ ላሞግሰው እንጅ ያአንን እሳት እጅ ክንዱ የሚፋጅ!! አገራችን ጒንደር ስሜን ጃን አሞራ ለጠገበው ጥይት ለራበው እንጀራ!! እናታለም ጎንደር አገራችን ጎንደር!!
wondwossen Alemu
እንዲያ በል ኣንተ ሞንሞናው ጒንደሬ
ጋይንት ከፎገራ ደባርቅና ቋራ
ዳባት የነመሴ ስሜን ጃናሞራ
ክንደ ነበልባሉ የኮራ የጠራ
ና በለው በለው ጋሻየን አጅሬን ጃኖራ።
🙏🙏🙏🙏👌👌💙💛❤
አይ ጎንደሬዎች ሸላማችሁ ይብዛ
ይሄንን ዘፈን ስወደው እኮ ደግሞ ኦሮሞ ነኝ ።
የኢቶጲያ ኩራት ነክ ኑርልን።
አኩሪ ታሪካችን የእኝ የአማሮች፡ ስልጣኒው የእኝ የአማሮች (የ አክሱም ስርወ መንግስት ሆነ የአማሮች11ዱ የላሊበላ ዉቅረ ቢት ክርስትያን፡ የጎንደር ቢተ መንግስት እና ኪነ ህንዖ ሆነ የአዲስ አበባ እና የሊሎችም 100 በላይ ከተሞች ምስራታ የእኝ የአማሮች የእጃችን ስራወች እና ቅርሶቻችን ናችው፡፡ ድምዖህ ልዩ ነው፡፡ በእዛ ላይ የአማራ ዚማ እና ሙዚቃ፡ እዖብ ድንቅ ነው፡፡
Such an awesome voice & talent 💚💛❤️ also ideal deep echoing voice for patriotic songs 💚💛❤️
ወይኔ ትዝተ ሊጂነቴን ወይ ግዜ 😢❤
ጎንደር ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ 🥺🔥❤️💪💪
love you people and music ethiopia l'm from Mali 🇲🇱
አማራነቴ ኩራቴ አጼወቹ ጀግና👍👍👍💪💪💪👌👌👌🏃
አቤት ድምፅ ደስ ሲል
አማራመሆንእደትመታደልነው
Who loves this person who always sings when I wake up in the morning
How are you my brother,
Good to see you.
☆
ዋው ጎደሬ ስታምሩ ፍቅር ናቹህ
መካ ደምሪኝ
Oh my God... you judt very takanted I traditional music❤❤❤❤😂
ጎደር፡ውስጤ፡ነው፡የጀግኖቺ፡አገር፡ጀግናው፡ፋሲል፡ጀግና፡መቼም፡አይሞትም፡😘😘😘😘😘💐💚💛💜
ወይይይይይይይይይይይይይ
ሀገሪ !!! ማን እንደ ሀገር ።
ወይይይይይይይይይይይይይ
።።ስደት ላደለው ሰርቶ የሚያድግበት ።።ላላደለው ደገሞ ስቃይ ሆኖል ።።ስቱ ።።ወቶ ቀረ
What's seeing I no understand, but nice song...I am from Nepal.living Portugal
Siwodih ante Sew amlak yitebkih huliem akebrhalew yenie Gomlala ❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውው አነሳሰውማ የራስ ጌጥ የራስ ነው ውብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብ ያጀግና ትዝ አለኝ
እየቆየ የሚጎመራ የሚጣፍጥ ወይን የሆነ ዘፈን❤
Meysaw Kassa was one of the millions who gave their life for the sake of future Ethiopia (Ethiopians). Because of their heroism we are here to tell the story. Dear Gizachew, you are one of our great story tellers. Unfortunately, there are plenty of us who undermine the great value of our mother land keepers who save our country from foreign enemies. I think this kind of behavior is betraying (Kedategnnet) your own heroes for the sake of our selfish and egoist personal self-desire!! So, let's be human who respect natural and cultural values?!!
thats right
የተምታታበት ህዝብ ምን ነው በሰላቶ ቋንቋ ፅፈህ ታሪክ መስካሪ ነው ማለት ሁለት ሰባት ተጠመቅ ይቀርሀል
አቤት ድምፅህ ሲያምር
የራስ ጌጥ የራስ ነው ትክክል ብለሀል !!!!!!!
I can't stop listening it. It is so gear song!!!!!!!!!!
wowwww
ወርቅ የሆነ ዘፈን💚💛❤️
አማራየ ሙሽራየ ዴሜ
,
Hi
@@mulualmworknehkebede4900
።
ኧይ።
ግ. ።ሽ
My favorite song forever 🥰❤️
የመይሣው ካሣ ሥወደው ቴወድሮሥብቻነበር ወንድ መቸም ዴጋሚ አይወለድም
ዠቨዠ
ቨቨቨ
ቨ
ቨ
Kebraraw Gonderie!!
❤❤❤❤❤❤ጎንደርዬዬዬ❤ዬዬ❤❤❤❤❤❤ዬዬ❤❤❤❤
ጎንደርዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉስታምሩጎደሩስወድችሁጀግናነችሁእኔዉሎይነኝ
Gonder meweledien zari wededkut kezih zeenegna bota mewelidiy betam dess yilegnall
GONDER Source of Ethiopianism❤
ስውድህ እኮ ጥሩ ነው ቀጥለበት እጠብቃለን
ያዝ እንግዲህ እስክስ እስክስ
Love this song it's my favourite so far
Sebla Netere
Sebla Netere .
@@helenbackaltsh3788 pplp0
@@helenbackaltsh3788 lpp
@@helenbackaltsh3788 p
engedeh gondere yemayawkesh yelme yalmayew agre gezachew sewdeh
❤❤❤❤❤❤❤❤ gn alordm alegn
Nafkig ugre. Offfff sedt baynur
Endeta yegonderen manenet ema "begegnochua lojochua yetbekelatal"
በጣም የምወደዉ ሙዚቃ
Ewunet new gzeshoo
fevorite song forever thanks❤❤❤❤
Kasa is Hero forever
እድሜናጤናይስጥህስወደው
💪💪💪___💪_💪💪💪💪💪💪💪💪💪
Ambessaw teddey
አይ ግዜ ውይይይ ስራወችህ ሲያምሩ
yanen esat eji kndu yemifaji
Mechim endete ayinet jegena huletegna ayiweldm mechim
ዋው በጣም ደስ ይላል
እረ የታል የታል የታለ ገብርዬ
የታለች ወርቅዪ
Wey er enas memota new bhagra fkr
ጎንደሪ ባልሁን ይቆጨኝ ነበር
በስውር ላዳመጠው ሰው የሲት ቃል ነው እሚመስለው
ere babajalew ere bejantekel enwedkalen
Gonder ye arbegna hager ye wendoch hager
Demxehn sesema alkse yilgale
My blood ♥️ ❤️
Amhara forever❤❤
ma forever song !!!
wonderfull music
ወይኔ ሰውደው እኮ እሰኪ እንዴ እኔ እሚወደው like ግጩኝ💚💛❤️
ዋዉዉወዉ ያዝ ጎንድ እስክስ
nice bahil music
ዋዉ በርታ
Demxehn sewdew gondre balhun yekuchg nebre
wowowo yene konjo
ዋውውውውውውትዝአለኝትዛለኝያጀግናትዛለኝ
My gonder ❤
አይሻ.ከሳውዲ
ያምራል ሀገሬ😍😍😍😍😍😍😍
Salam Getu
በጣም ደስ ይላል
የኔ ጎንደር
ስወድህ የኔ መልካም
WAW BEST ,,,,,,,,,,,,,,,,,,
Berta gizy yebahil kuncho nehi
I like this miscii
እስቲበናታችሁ.ጎንደሬወችተጀናጀኑኝ...ስወዳችሁ.እኔግንወለዩነኝ.ባይሆን.lloveyou.gondera
Hay
Sani Ritbanu ተጀመረ
Sara Yesuf
Hay
Sani Ritbanu enam eco wedded new emnaregeshe
እሽ የእኔ ቆንጆ እኛም እንወድሻለን
1:01 - 1:21
1:28 - 2:09
geze hen zefenehen endet endmewodew berta
ተመረተደሰተ
Wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww
I love itttttttttttttttttttttttttttt
😍😍😍😍😍gondery
ግዜ ይመችኽ
እህ አነሳሳውማ እንዲያ