Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጄዛኪላህ ኽይር
❤❤❤❤❤❤❤
ኢሽአላህ👍
ኢሸአላህ
ኢንሽ አላህ እኔም ምኞቴ ነው ቤቴን ልጨርስ ብየ እንጂ መዲ እናመሰግናለን እህታችን ከለፋሽ አይቀር ቻናልሽን ብር እንዲሰራ አደርጊው
በርች ውዴ❤❤
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መዲናየ አህለን እናመሰግናለን❤❤🎉
ለምን አታበረታቷትም በጣም ጎበዝ ልጅ ናጅ ጠቃሚ ምክር ነዉ እምሠጠዉ
ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ ደምሩኘ🎉🎉
እኔ ሀይቅነው ቤት የሰራሁት ሀገር የመግባት አላማ አለኝ አላህ ቢያሳካልኝ ሽኩረን ስለነገርሽን
ዱባይ ከሆን አብረን እንሄድ በአላህ ፍቃድ ከሮመዳን ቦሀላ❤
@HmHm-o5n ሳኡድነኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋለይኩም ሰላም
ገበሬ መሆን ነው ያሰብኩት ዘር አመጣለሁ❤❤❤
የት አገርነሽ አገር ገብተን ገበሬእንሁን እንግባ
እዚህም ገበሬነን እኮ ምን ይተናነሳል 😂😂😂
@@semira1209 መርሳ
የኔ ውድ እስኪ መልሽልኝ ሀገር ለመምጣት አስቤነበር ቤቴም አላለቀም ግን 4መቶሽብር የሚሁን አለን መቀሳቀሻ ባሌም እንህድ እያለኝነው ልጃችን ናፍቃናለች እኔም የሰው ቤት ደከመኝ ቢስቲማላይ ይሂብርምን ይሰራል እስኪንገሪኝ😢
ውደ ቤትሺን ሳትጨርሺ አትሂጂ ኢቶቢያ ሁኖ ቀለምኮ መቀባት ይከብዳል የያሺው ለመቀሳቀሻ በቂሺነው ጨክኒና ቤትሺን ጨርሺ ሀገርቤት እደምታስቡትአደለም እኔ 11 አመቴ ግን በመሀል እመላለሳለሁ
ተጠናክረሽ ቤትሽን ጨርሽ መመለስሽ ስለማይቀር
እሽ ለምክራችሁ ጀዛከላህ ከይር እህቶች እግዳስ ሶብር አድርጊ ቤቴን አስጨርሳለሁ
ችግሩ ንግድ ፍቃድ ይላሉ😢😢
ኧረ የአመት ግብሩ ከወረቱበላይነው 😂ንግዲ ፈቃዲም ቢኖር .
@rtytnew4440 ደሞ ግብርም አለ እንደ ኧረ ኡኡ
መነዉ ሁሌ ጨከ ጨከዉነ ገደለገደሉን አዪደቢሪሸሚ አቦ አዪደየ ቀዪራ ሰሚተሸለ
ለካ,ልጂ,ያለን,ሰወች,