ገንዘቡን በመጠጥ የሚያጠፋ ዳያስፖራ አይመቸኝም! Comedian Eshetu Donkey Tube Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @ተወከሉአላህ
    @ተወከሉአላህ 3 роки тому +149

    ራኪኮ ልዩ ልጅ ናት የልጅ ብስል ወላሂ እርጋታዋ። ሁሉነገሮ ደስስስስስስ ሲል የኔ ጣፋጭ ውድድድድድድድድ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

    • @alimahgh7662
      @alimahgh7662 3 роки тому

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ እሳውዲአረብያለሚሰቃዩ

  • @sosiyana
    @sosiyana 3 роки тому +26

    ሀብታም በራሱ መንገድ ደሀው በሰው መንገድ 100 % ትክክል አፌ ቁርጥ ይበልልኝ የኔ ቆንጆ ልጆች እድግ በሉልን ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ !!!

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 3 роки тому +96

    ወይኔ ስወዳቸው። የማንንም ዜና ምናምን መስማት አልፈልግም ድንቅ ልጆችን ደጋግሜ ነው የማያቸው። እድግ በሉ

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 3 роки тому +52

    እርር ልጅቷ ምናይነት ብሩህ አይምሮ ነው ያላት እርጋታዋ ስነስርአቷ እውቀቷ ይችን አይነት አንድ በቂ ነው

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 3 роки тому +256

    የኔውድ ቅመም እባካችሁ ይችንልጅ movie አስሮት
    ውይይይ ስወዳት 👍👍👍👍👍💝💝💝💝💝💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @brooksnegash2233
      @brooksnegash2233 3 роки тому

      ፧ቀሸዧዧዦዦዦዦዧዧዧዦዥዤዤዤዤ ቧምቧ ()(ቦዘዘቨቨቨዠዘወወወወወ!በቨዠ

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 3 роки тому +1

      @@brooksnegash2233 ፍጣሪ ይመልስልህ አልሳደብም

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 2 роки тому

      @@kamilawollo7528 የኔ ውድ በሚ ገባ
      እርሶወም ይደምሩኝ 👍🥰

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 3 роки тому +27

    ወይ እንዝህ ልጆች ደስ ሲሉ በማሪያም እግዚአብሔር በፀጋው በሞገሱ ያሳድጋቹሁ አሜን አሜን አሜን አሜን እሼ ተባረክ

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 3 роки тому +58

    እነዚህን ልጆች የወለዱ እናቶች እግዚአብሔር የባረካቸው እውነት ፈጣሪ የሁሉንም ኢትዮጵያውያን ልጆች እንደነዝህ ብሩህና ስርዓት ያላቸው አድርግልን ራኪ ፍቅር በትልቁ እወድሻለሁ ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ እድግ በሉልኝ።

  • @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ

    ማሻ አላህ ህፃናቶቺኮ በለጡን ሡበሃን አላህ አላህ ያሳድጋቺሁ ሃገር የምትጠቅሙ ያድርጋቺሁ።

  • @FatimaFatima-zn8cl
    @FatimaFatima-zn8cl 3 роки тому +43

    ታድለህ እሸቱየ እነዚህን ከመሰሉ ህፃናት ጋር መዋል መታደል ነዉ ፍትህ ለስረኞች ሰላም ለሀገራችን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 роки тому +6

    የኔ ማሮዎችዬ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን ደስ ስትሉ እሺዬ መልካም ሰዉ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 3 роки тому +23

    ደስ የሚሉ ቅመም የሆኑ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የነሱ አሳዳጊዎች ተባረኩ እሸቱ አመሰግናለሁ እነዚህን ምርጥ ልጆች ስላሳየህን

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 3 роки тому +57

    እሸቱ ከነዚህ ልጆች ጋር እየዋልክ መቼም አታረጅም እውነትም ድንቅ ልጆች

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 роки тому +565

    ውይ እነዚህ ልጆች ደስስ ሲሉ አላህ ያሳድጋችሁ ምርጦቼ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 роки тому +5

      👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👍👍🙏👍👍👍👍👍👍🙏🙏🖕🙏👍🙏🙏🙏👍🙏🙏👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰😘😘🥰🥰🥰😘😘🥰🥰🥰😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 роки тому

      👍👍👍👍👍👍😘👍👍👍👍🙏🖕🙏

    • @ዚነትሳይትኢቱብ
      @ዚነትሳይትኢቱብ 3 роки тому +3

      ደምሩኝ

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 роки тому +1

      አሚን

    • @dejenetadesse1249
      @dejenetadesse1249 2 роки тому

      @@samuraiadisabab9260 uu

  • @romatela7057
    @romatela7057 3 роки тому +18

    ራኬብ እኮ ልዩ ናት ረጋ ያለች አና አስተዋይ ናት ታድላ እድግ በይ 🙏🙏🙏

  • @tarikferita9067
    @tarikferita9067 3 роки тому +26

    የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድጋችሁ እድግ በሉልኝ እሸቱ እውነት ታድለካል ምርጥ ፕሮግራም ነው ከህፃናት ጋር መስራት እውነተኛ ደድታ ነው የምታገኘው ፍቅር ናቸው

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 роки тому +8

    ልዑል እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በሙገስ በጤና የአገር ሀብት ናቹ ተባረኩልን ።

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm 3 роки тому +40

    ድንቅ ልጆች ስታምሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

    • @Truth-je3jm
      @Truth-je3jm 3 роки тому

      አንቺም ደምሪኛ ሞክሽዬ

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 3 роки тому +6

    ውይ እንዝህን ልጆች ጣፋጭ አንደበታቸው ባይ ባይ አይሰለቸኝ በእውነት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ እሼም ስለምታቅርብልን እናምሰግናለን 😍😍😍

  • @adutube9951
    @adutube9951 3 роки тому +174

    እግዚአብሔር ያሰድገችሁ ደስ ስትሉ የታባረኩ ልጆች ናችሁ

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 3 роки тому +13

    እውንነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ 👍💚💛❤️😘😘

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 3 роки тому +15

    ላለው ማለቅለቅ እውነትሽን ነው ራኬብ ለዳሲፖራ ቅናሽ ለእኛ ለምን አይቀነስም እድግ በይ 💝🌻

    • @Lemlemsemre-hw2td
      @Lemlemsemre-hw2td 6 місяців тому

      በስመ አብ እውቀት ደሞ ረጋ ያለች ናት እንደ ልጅ አትቸኩልም

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 3 роки тому +11

    ውይይይ እንደው ማር የሆኑ!! እናት አባት ተባርካችሃል. አሼ so glad you’re doing this! 💚💛❤️

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 роки тому +23

    በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤

  • @dawitassefa4023
    @dawitassefa4023 3 роки тому +1

    እሸቱ አይዞሀህ በርታ።
    ኢትዮጵያን ቆንጆ አድርገህ እየቀረፅካት ነው።

  • @selam801
    @selam801 3 роки тому +14

    እንደዚ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች እግዚአብሄር ይሰጠን

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +54

    ራኬብዬ እውነትሽን ነው:: ለዲያስፖራው የተደረገው ቅናሽ ሁሉ ለሀገር ውስጥ ነዋሪው ህዝብም መቀነስ አለበት::

  • @sofiyaoumer5562
    @sofiyaoumer5562 3 роки тому +152

    ይቺን ጣፋጭልጅ ከነአያቷ አንድቀን ብትጋብዝልን 😁😁 ነበር

  • @habihabesheya1128
    @habihabesheya1128 3 роки тому +5

    ወይኔ እሽትል ከትልልቅ ስው ጋር ትልቅ ከትንንሽ ልጆች ጋር ትንሽ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያ የህዝብ ልጅ ነህ እሽትል የሚስኪኖች ደራሽ እንወድሃለን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይደልህ መልካም ስራ ተመልሶ ይከፍልሃል እና በርታልን

  • @maranat7829
    @maranat7829 3 роки тому +19

    ዉይይይ አንድበታቸው ሰጣፍት የማይጠገቡ ድንቅ ልጆች ናቸው እግዝሐብህር በድሙ ይሽፍናቹው 😍😘😘 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤💪💪

  • @yewbdarayele5441
    @yewbdarayele5441 2 роки тому +1

    እራኬብዬ የኔ ምረጥ ታዳጊ እፃን እዲው ድንቅ ልጂ ልጂ ነሽ እድግ በይልኝ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 3 роки тому +7

    ማሻአሏህ ሁለታችሁም ፈጣን ምርጥ ልጆች አሏህ ያሣዲጋችሁ ደሥ ሥትሉ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 роки тому +16

    በጣም ውብ ይች ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃት በጣም ማር ነች የበሰለች ስወዳት።
    ወንዱ ልጅ ፍጥነቱ ያደንቀኛል ቶሎ ነገር ይገባዋል 💚💛❤🇪🇹በጣም ድንቅ ልጆች ናቸው ዋው😚💚💛❤🇪🇹
    "ሐብታም የሚሄደው በራሱ መንገድ።
    " ድሃ የሚሄደው በሌላ መንገድ'
    "የድሃ ሃብቱ ልጁ"💚💛❤

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 роки тому +64

    ራኪ የተለየች እጹብ ድንቅ የሆነች ልጅ ናት💓ወድጃት ልሞት ነው 💋አሜንየም ውድድ💋

  • @hasittube4313
    @hasittube4313 3 роки тому +3

    ሁለቱም ቅመም የሆኑ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋቹ ለእኛም እንደነዚህ አይነት ጣፋጭ ከራሳቸው አልፈው ለሀገር የሚጠቅሙ ልጆች እግዚአብሔር ይስጠን አሜን

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 3 роки тому +60

    ፈጣሪ ያሣድጋችሁ ድንቅ ልጆች ተባረኩ እደጉ ተመደጉ ዉይ እንደናንተ አይነትልጂ ይሥጠን የዘወትር ምኞተነዉ እዉነት እንዴት በጉጉትነዉ የምጠብቃችሁ የኔ ማሮች ዉድድድድድነዉ የማረጋችሁ ሁለታችሁንም እመቤቴ ማርያም ለወግ ለማረግ ታብቀችሁ እትልቅ ደረጃ ድረሱ አሜን አሜን አሜን

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 2 роки тому +1

    እሸቱ ልጆችን ልጅ እከሌ እከሊት ወይሞ ሕፃን እከሌ ይባላል እንጂ ወይዘሪት አይባልም ይህን አስተካክል በተረፈ ልጆቹ በጣም ነው ደስ የሚሉት በርታ።

  • @richtube5245
    @richtube5245 3 роки тому +83

    የማዳም ቅመሞች እኛም ከስደት መልስ እንደነዚህ ቅመም ልጆች ይስጠን አሚን በሉ እስኪ☹️☹️☹️☹️

  • @ብርገድንሓመዱ
    @ብርገድንሓመዱ 2 роки тому +1

    ወይ ጉድ ኣንታ እዞም ቆልዑ ክነይ ይበልሑ
    ካብ መራሕትኩም ንስኩም ትሕሹ
    ዕድመን ጥዕናንን ይሃብኩም ኣምላክ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 3 роки тому +19

    ሰላም እሸቱ እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በጣም ድንቅ ልጆች ናቸው

  • @yelijochdeset
    @yelijochdeset 2 роки тому +1

    ዶንኪ ቱብን ያገዝኩ ስለሚመስለኝ ማስታወቂያዎችን አላሳልፍም በርቱልን እሼ💚💛❤

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    የእኔ ጣፋጮች ስታምሩ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ 🥰🥰🥰

  • @workituheyi1371
    @workituheyi1371 2 роки тому +2

    ዋዉዉዉዉዉዉ እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁት በጣም ጣፋጮች ልጆች ናቸው ።እሼቱ በረታ አባቴ።

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 3 роки тому +110

    ወላሂ እራሴን ታዘብኩት በእነዚህ ልጆች በተለይ ራኪ እድግ በሉልኝ ከአይን ያውጣችሁ 😘😘😘😘

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +3

      አዎ ወላሒ እኔ አፍራለሁ እነሡ በሚመልሡት እኔ አልመልሥም

    • @Nùh4424
      @Nùh4424 3 роки тому +1

      @@nefisa3053 አጂብ ኸሪብ ናቸው

    • @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
      @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 3 роки тому +2

      ማሻ አላህ ሱበሃን አላህ ህፃናቶቺ በለጡንኮ ሆ ከክ።

    • @Nùh4424
      @Nùh4424 3 роки тому

      @@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ በጣም 😘😘

    • @samirayasuf6121
      @samirayasuf6121 3 роки тому +1

      😃😃😃😃Yazdiro liji ajibiii newu

  • @drfeyissa228
    @drfeyissa228 2 роки тому +2

    Both are amazing. But Rakeb is extraordinary, very respectful and intelligent. How proud are her parents!

  • @tsigetadesse6740
    @tsigetadesse6740 3 роки тому +10

    ፍቅር የሆኑ ልጆች! እግዚአብሔር ጥሩ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @tihetenaneway1156
    @tihetenaneway1156 2 роки тому +1

    እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 роки тому +1107

    እንደራኬብ አይነት ልጅ ፈጣሪ ከስደት መልስ ይስጠን 👍👍👍👍

  • @youseratube1145
    @youseratube1145 3 роки тому +24

    ወላሂ ይች ህፃንል ያለይውገባችሁ የዱሀ ሀብቱ ልጁ መሸአላህ ተባረከላህአላህያሳድጋችሁ

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 3 роки тому +15

    ደስ የሚሉ ልጆች ፈጣሪ የሳድጋችሁ ይጠብቃችሁ

  • @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ

    በእውነትም ድንቅ ልጆች ናቸው ደስ የሚሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የኢትዮጵያ ልጆች ውብ ናቸው

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 3 роки тому +6

    ራኪ የድንቅ ልጆች ንግስት ተብላ መሸለም አለባት። አንደበቷ ሲጣፍጥ

  • @senaitwelda1437
    @senaitwelda1437 2 роки тому +2

    እውይ ደስ ስትሉ እንደናተ አይነት ልጅ ለሁላችንን እግዚአብሔር ይስጠን አፈ ማሮች ብያችሁአለሁ

  • @nunchannel8441
    @nunchannel8441 3 роки тому +12

    ፈታ አረጋቹኝ እውነቱ ነው የዘንድሮው ልጅ ከባድ ነው 😂 ሁለቱም ምርጥ 👍

  • @ss-fd3jm
    @ss-fd3jm 2 роки тому +1

    መሸአላ መሸአላ ብያለሁ እኔንም እደናተ ያለልጅ አላህ ይስጠኝ ጭራሽ ሴቷ በጣም ነው የወደድኳት እርግት ያለች ስነስራአት ያላት ልይ ናት እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣቸው

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 3 роки тому +20

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኔአለም የልደት በአል አደረሳችሁ ሁለታችሁንም ፈጣሪ ይባርካችሁ ማሮች

  • @emmy1365
    @emmy1365 3 роки тому +7

    ወይ የኔ ቆንጆዎች!!!❤ እግዚአብሔር ብርክ ያድርጋችሁ!!!❤❤😍

  • @ዜድ-ሰይድ
    @ዜድ-ሰይድ 3 роки тому +25

    ይችን ልጅ አትጠገብ ብለናታል commentochi😍

  • @samitips2809
    @samitips2809 3 роки тому +1

    እነደናንተ አይነት ልጅ መዉለድ መታደል ነዉ።

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 3 роки тому +25

    ምረጥ ልጂች አላህ ያሳድጋቸው

  • @GENET380
    @GENET380 2 роки тому +1

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እግ ያሳድጋቸው።

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 3 роки тому +3

    ዋው እንዴት ያለች ብሪሊየንት ልጅ ነች ራኬብዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አሜንዬም እንደዚሁ❤️❤️❤️😍🙏🏾

  • @tigistdinsa8237
    @tigistdinsa8237 3 роки тому +1

    Tebareku gobez lijoch Man Film layi asatifu.

  • @Hopeinmyhands
    @Hopeinmyhands 2 роки тому +4

    እረ የዘንድሮ ልጆች ሽማግሌ ውጠው ነው የተወለድት 🥰🥰🥰😘😘😘

  • @weynialex128
    @weynialex128 3 роки тому +1

    እሼ ልጁ የመለሰው መልስ ትክክል ነው እ/ር ጥሩ ስለሆነ ልጁን ላከልን አለህ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 3 роки тому +3

    ራኬብ የኔ ጣፋጭ እንዳቺ አይነት ልጅ ይስጠኝ🙏😘😘😘❤

  • @እርጅኝእመቤቴአማልጅኝከል

    እነዚህ ልጆች ይለያሉ ማርያምን በጣም ነው የምወዳቸው ቅልጥፍናቸው ስነ ስረአታቸው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ እንደነዚህ አይነት የሀገር ፍቅር የተሞሉ ልጆች ይስጠን ለኛም 💚💛❤😍😍

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 3 роки тому +69

    ራኬብ ጭቅላቷ ገራሚነው❤😘

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 3 роки тому +1

    ጣፍጭ ልጆች ግን ዳቦ መቁረስ ላባቶች ነው በባህላችን ግን ደስ እሚሉ ልጆች ተባረኩልኝ

  • @abcfbjjhgfyilafghalema3954
    @abcfbjjhgfyilafghalema3954 3 роки тому +3

    ማሻላ የህፃን አዋቂ በስለትዋ። እርጋታዋ ውላሂ ነፍስ ነገርናታ ማሻላ አላህ ያሳድግሽ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому

    እራኪብ እግዛአብሔር ያሳድግሽ የእኔ የልጀ አዋቂ የእኔ ጣፋጨ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 роки тому +6

    የኔ ማሮች በጣም የምወዳቸው ልጆች እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድጋችሁ😘😘😘

  • @zegeyesabom5538
    @zegeyesabom5538 2 роки тому +2

    ከምር እደነሱ አይነት ልጀ መውለድ አደለም መስማት እዴት ደስ እደሚል እጌዘአቤር ሆይ እደኒዝ አይነት ልጀ ስጠኝ

  • @እትነኝየእሱአፍቃሪ
    @እትነኝየእሱአፍቃሪ 3 роки тому +7

    ሰላም ሰላም ለእናት ሀገራችን የመዳም ቅመሞች ልክ እንደነዝህ አይነት ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ይስጣችሁ

  • @allahisone9310
    @allahisone9310 3 роки тому +1

    Webe ena dinekeya lejochi allah yasadigachihu
    Asuya thank yuo zena adarken

  • @አፀደማርያም-መ4ወ
    @አፀደማርያም-መ4ወ 3 роки тому +8

    እፍፍፍ ደስ ስትሉ እግዚኣብሄር ያሳድጋችሁ ውይይ ልቤ ጠልጠል እንዳለ ቀረ ቅኮ

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 2 роки тому +1

    ዮጎዳና ተዳሪዎችን ብትጋብዛቸወ በጣም ትደነቃለህ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz 3 роки тому +16

    ወይኔ እነዚህን ልጆች ስወዳቸው ቅመሞች😂😂😂😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 3 роки тому +1

    ውይ ቅመም የሆነች ልጅ እግዚ አብሔር ያሳድጋችሁ ለእኛ ለምን ይጨመራል አለች

  • @bintseid4429
    @bintseid4429 3 роки тому +23

    ውይይ ቅመም የሆኑ ልጆች በተለይ ሴቷ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @جمالالحبشي-ح4ز
    @جمالالحبشي-ح4ز 2 роки тому +1

    አሜንን ስወደው ሁልጊዜ ብከታተነው አይሰለቸኝም ወሬው ሁሉ ደስ ይለኛል

  • @mahi8433
    @mahi8433 3 роки тому +6

    የኔ እንቁ ልጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጣችሁ በጣም ነው ምታምሩት

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ያገረ እዝቦች ኢትዮጵያዊያን በሙሉ አድሱን አመት የአንድነት የሰላም የፍቅር የጤና ያድርግልን አሚን 🙏😍 እሸቱ ፍጹም በጣም እናመሰግናለን ሁላቸውንም

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 роки тому +4

    ወይ እነዚህ ልጆች ሁለም አመጡልኝ እድግ በሉልልኝ😘😘😘

  • @nigeman3897
    @nigeman3897 3 роки тому +2

    የአዲስ አበባ ልጆች እሳት እኮ ናቸው።

  • @ቤተአምሓራራያ
    @ቤተአምሓራራያ 3 роки тому +22

    እግዚአብሄር ያሣድጋቹ እንቁዎች 💚💛♥

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 роки тому +2

    ቆንጆዋች እግዚአብሔር ያሳድጋቹ በጣም ደስ ስትሉ

  • @berti6784
    @berti6784 3 роки тому +5

    የኔ ማሮች❤❤❤❤😍😍😍😍❤❤🙏🙏🙏እሸየ ተባረክልኝ 😍❤ ስወዳችሁ ጣፋጮች😍😍😍

  • @hakimsali2720
    @hakimsali2720 2 роки тому +1

    Rakebiye sewedish yne mar❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 роки тому +7

    ራኬብዬ ቃላት የለኝም ስላንቺ ወደፊት ለማየት እጓጓለሁ።እግርሽን ሳም ኮንፊደንስሸ እራሱ ትልልቅ ሰው ጋ እንኳን የለም።

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 3 роки тому +1

    ተባረኩ እግዛብሄር ያሳድጋችሁ

  • @mastewal523
    @mastewal523 3 роки тому +4

    ኧረ ደስ ይላል በጣም ገራሚ Generation እየመጣነዉ👑

  • @bertheukwishaka7145
    @bertheukwishaka7145 2 роки тому +2

    Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 on my heart 🇷🇼🇷🇼🇷🇼

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 роки тому +9

    አሜን የሚገርም ልጅ ነው። ጨዋታው የሚገርም ነው አዳማ ምድን ነው "አደረች አራዳ"😂😂😂

  • @astersamuel5446
    @astersamuel5446 2 роки тому +1

    በጣም ፈጣን ልጆች ደስ የሚሉ

  • @genetbekele5812
    @genetbekele5812 3 роки тому +9

    አረ በማሪያም እነዚ ልጆች ፍቅር አሲያዙኝ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቹ

  • @zelalemfisseha626
    @zelalemfisseha626 2 роки тому +1

    True Ethiopians. Much love!

  • @hanabosena4379
    @hanabosena4379 2 роки тому +3

    እንደ ሁለቱም
    አይነት ይስጠን
    እግዚአብሔር

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 роки тому +1

    ምንድ ነሽ የኔ ናት የኔ ቆጆ አንዲህ ያለ አስተሳሰብ ከየት አመጣሽው ሰላምሽ ይብዛ እደጊልን WOW WOW😍😍😍😍😍😍

  • @ራያነትክቡርማንነት
    @ራያነትክቡርማንነት 3 роки тому +4

    ሰላም ለሃገራችን ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕋❤⛪⛪⛪💘🙏ፍቅር ይሰጠን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ እጅግ በጣም አስተዋይ ልጆች ናቸው አሳዳጊዎቻቸው ይደጉ እሸቱ ልዋጥህ ማለቱ ቅኔው ከፈጣሪ የተሰጣቸው ትልቅ ሰጦታ ነው እደጉ ደጋግሞ ላዳመጣቸው እጅግ የሚማርኩ ልጆች ናቸው አያቱን እግዚአብሔር ይስጥሽ አመሰግናለሁ ማለቱ ብልሆች ናቸው እደጉ እደጉ