‘የውርስ ኀጢአት’ ወይስ ‘ጥንተ አብሶ’? - በጳውሎስ ፈቃዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 282

  • @azenelignmulugeta9796
    @azenelignmulugeta9796 8 днів тому

    ፓውል የሚጠቅም ለክርስትና እምነት ትክክለኛ የሆነ እወቀትና መረዳት የሚያስችል ጥበብ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @awetkumilachew2193
    @awetkumilachew2193 2 роки тому +14

    እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በዚህ ግዜ የሚያስፈልገ ቅድስ ቃሉ ብቻ ነው. የኛ የናንተ ወዘተ አያስፈልግም ከሆነም አንተ ባቀረብከው መንገድ ነው መሆን ያለበት ካንተ ብዙ ነገርን ተምሪያለሁ አመሰግናለህ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому +3

      ክብረት ይስጥልኝ

    • @habteyesabate166
      @habteyesabate166 6 місяців тому +1

      እኔም ጴንጤው ተማርኩበት

    • @habteyesabate166
      @habteyesabate166 6 місяців тому

      ከአዳም ወገብ ሥለተገኘን የአዳምን ዘር ሥንወለድ በእናታችነ ማህፀን በነፍሣችን ወርሠናል::ነፍሥ ድንግል ከሥጋ በፊት ቀድማ በአምላክ የተፈጠረች ናት
      2]የበላነው ፍሬ ነፍሥንና ሥጋን አዋህዷል ነፍሥ ፍላጎቷ ሁሉ የሥጋ ፍላጎት ሆኗል የእነዚህ የሁለቱ መፋታት ነው ቅድሥና መዳን የምንለው የየእለት መዳን የሚባለው ::

    • @habteyesabate166
      @habteyesabate166 6 місяців тому

      ከአዳም ወገብ ሥለተገኘን የአዳምን ዘር ሥንወለድ በእናታችነ ማህፀን በነፍሣችን ወርሠናል::ነፍሥ ድንግል ከሥጋ በፊት ቀድማ በአምላክ የተፈጠረች ናት
      ሥለዚህ በኢየሡሥ ሥናምን ፀደቅነ በቅድሥና ለመኖር ሥንመርጥ ነፍሣችን በእምነት ፍፃሜ ላይ ከሥጋዊነት አዳማዊነት ትድናለች ክርሥቶሥን ትመሥላለቸ::ይሄ ባለመታወቁ ከሥረናል ዋናው መዳን ይሄ ነው ይሄ መዳን ለመጨበጥ በፈጣሪ ፀጋ ሥንጓዝ ቢያንሥ ፅድቅን አንጥልም ክርሥቶሥን በመሠልነው ልክ ይሆናል ክብራችን
      2]የበላነው ፍሬ ነፍሥንና ሥጋን አዋህዷል ነፍሥ ፍላጎቷ ሁሉ የሥጋ ፍላጎት ሆኗል የእነዚህ የሁለቱ መፋታት ነው ቅድሥና መዳን የምንለው የየእለት መዳን የሚባለው ::ምህረት ፅድቅ በክርሥቶሥ ሥናምን በቀጣይ በእምነት ሥንፀና በህይወት ለውጥ የነፍሣችንን መዳን ከክርሥቶሥ ጋ በመተባበር ፍለጋውን በመከተል ነፍሥ በመከራ በጭንቅ ትድናለች መከራው ያለፍላጎቸታችን ወደ እኛ የሚመጣ የፈጣሪ አሠራር ነው ግን የዚህ አለም ሁኔታዎች phenomenan ናቸው

  • @yisakgirma6804
    @yisakgirma6804 11 місяців тому +2

    ቃላት የለኝም ፓል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @rev.terefediriba3023
    @rev.terefediriba3023 3 роки тому +10

    እግዚአብሔር አንተንም አገልግሎትህንም ለዘላለም ይባርክ!!! እጅግ የተወደድክ ሰው ነህ! ክብር አንተን ለሰጠን ይሁን!!!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому +1

      አሜን

    • @yonnasloul614
      @yonnasloul614 10 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ፀጋን አትረፍርፎ ይጨምርልህ

    • @henokadnew4931
      @henokadnew4931 7 місяців тому

      What is ur beleive in this regard?

    • @emanuelwoubshet7
      @emanuelwoubshet7 Місяць тому

      ​@@PaulosFekadupaul i have one question if achild born and his parents are non Christian(for instance they are muslim) and died in just 3 days after birth ,what will be his destiny ? ገነት ወይስ ሲዖል ይገባል? ገና በተወለደ በ 3 ቀኑ እንደሞተ ሳይረሳ

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 2 дні тому

    ተባረክ ጠገብኩ ራበኝ ይጨመርልኝ

  • @mastwalasmare7061
    @mastwalasmare7061 4 роки тому +8

    ወይ ጉድ አንተ ቡሩክ የሆንክ ሰው ምን ልበልህ ዘመንህ ይለምልም እድሜ ጤና ይጨምርልህ ጸጋ እና ሰላምም ይብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልክ በቃ ተፈወስኩ ይህንን ድንቅ ትምህርት ሰምቼ 😍😍😍😍😍

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 3 місяці тому

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ጳውሎስ ተበርካሃል በክርስቶስ ይብዛልህ❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @tewodrosmajor3253
    @tewodrosmajor3253 Рік тому +2

    ያብዛልህ

  • @robagirma
    @robagirma 10 місяців тому +1

    Amen!, God Bless You😇😇

  • @mahetemmerawi
    @mahetemmerawi 19 днів тому

    Amazing lesson.thanks

  • @birukmaidi6723
    @birukmaidi6723 Рік тому +1

    ደግሜ አየሁት እንደመጀመሪያው ድንቅ ነው።እናመሰግናለን ፖዬ ተባረክ።

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Місяць тому

    Thank you God bless you 🙏

  • @yonastefera5552
    @yonastefera5552 10 місяців тому +2

    Well organized and convincing argument ! Please prepare similar teachings on other issues.We need more.

  • @matusalagirma4465
    @matusalagirma4465 Рік тому +1

    ከሁለት አመት በኀላ ስሰማው የሚገር ነው።
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር

  • @WakwoyaShanano
    @WakwoyaShanano 10 місяців тому +1

    thank you some much ,more Grace up on you

  • @rev.terefediriba3023
    @rev.terefediriba3023 3 роки тому +2

    የ45 ደቂቃ ትምህርትህ ከምእራብ ጥግ አንስቶ ምስራቅ ጥግ ላይ ወርውሮ አስተሳሰቤን ብትንትኑን አወጣው። እንዴትና መቼ ፍርክስክሱ የወጣውን እያታዬን እንደምጠግነው ጌታ ይወቅ። በአሮጌው አቁማዳዬ አዲሱን ወይን ጠጅ ሞልተህበት ስላፈነዳኸው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። የወንጌላውያኑ ነገረ መለኮትም ጭምር መታከም እንዳለበት ከዚህ እጭር ትምህርት ተረድቻለሁ። ፖዬ ብሩክ ሁንልኝ!!!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      ክብረት ይስጥልኝ

    • @emanuelwoubshet7
      @emanuelwoubshet7 Місяць тому

      በትክክል ቄስ ተፈራ እኔም የወንጌል አማኝ ብሆንም የ Augstin የውርስ ሀጢያትን ት/ት በተመለከተ ብዙ ጥያቄ ነበረኝ አሁን የተወሰነ መልስ አግኝቻለሁ ገና ጥያቄዎች ቢኖረኝም

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 2 роки тому +3

    ወንድም ጳውሎስ እንደ ግል በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ጥርት ያለ በቀላሉ መረዳት የሚያስችል ታሪካዊውን እውነታ የሚያስረዳ ከመሰረት የሚያንጽ አስተምህሮ ነው (በነገረ ክርስቶስ ዙሪያ ት/ት ስፈልግ ዛሬ ነው አንድ ሁለት መልዕክቶችህን ያየሁት) ድንቅ አቀራረብ ነው ግና እንደ ሃሳብ የነገረ መለኮት አስተምህሮ በተከታታይነት ተዘጋጅቶ ቢቀርብ እላለሁ፡፡ በርቱ በርታ ::

  • @TemeFaithalone
    @TemeFaithalone 2 місяці тому +1

    polዬ የጌታ ጸጋና ሠላም ይብዛልክ መጽሐፎችህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ግን ሰው ኃጢአተኛ ሆኖ አይወለድም ስትል ምን አይነት understanding እንደሆነ ባላወቅም ይህ ከቃሉ ጋ መገጨት ይመስለኛል ፦ መዝሙረ ዳዊት 51 : 5
    እነሆ፥ በዓመፃ ተፀነስሁ፥ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ።??

  • @bogaletadesse8687
    @bogaletadesse8687 4 роки тому +6

    Thank you, Paulos!
    You are a wonderful teacher.
    You are a blessing for this generation!
    Hallelujah!
    Praise the Lord for His grace!

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi Рік тому

    ሰለምናፀጋውን፡ያብዘልህ።

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 6 місяців тому +1

    ከአዳም ወገብ ሥለተገኘን የአዳምን ዘር ሥንወለድ በእናታችነ ማህፀን በነፍሣችን ወርሠናል::ነፍሥ ድንግል ከሥጋ በፊት ቀድማ በአምላክ የተፈጠረች ናት
    2]የበላነው ፍሬ ነፍሥንና ሥጋን አዋህዷል ነፍሥ ፍላጎቷ ሁሉ የሥጋ ፍላጎት ሆኗል የእነዚህ የሁለቱ መፋታት ነው ቅድሥና መዳን የምንለው የየእለት መዳን የሚባለው ::ምህረት ፅድቅ በክርሥቶሥ ሥናምን በቀጣይ በእምነት ሥንፀና በህይወት ለውጥ የነፍሣችንን መዳን ከክርሥቶሥ ጋ በመተባበር ፍለጋውን በመከተል ነፍሥ በመከራ በጭንቅ ትድናለች መከራው ያለፍላጎቸታችን ወደ እኛ የሚመጣ የፈጣሪ አሠራር ነው ግን የዚህ አለም ሁኔታዎች phenomenan ናቸው

  • @abenezerwondimu6480
    @abenezerwondimu6480 Рік тому

    ተባርክልኝ ወንድም ጳውሎስ። እግዚአብሔር አንተን፣ ባለቤትህን፣ ልጆችህንና አገልግሎትህን ይባርክ።
    መጽሐፍትን ጠቁመኝ ጳውሎስ፤ ይህን ጉዳይ በደንብ መመርመር እፍልጋለሁኝ። ከውጭም ከሀገር ውስጥ ቢሆን ችግር የለውም።

  • @terefezewde4065
    @terefezewde4065 4 роки тому +1

    ወንድሜ ጳውሎስ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ። እባክህ እንደቀድሞው መጽሐፍ ጻፍልን።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 роки тому +2

      ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር አዲሱ መጽሐፍ በዚህ ዓመት ይታተማል። የመጨረሻው እርማት ላክ ነውን በጸሎት አስበኝ።

    • @eysusyadinaleysusgetanew4992
      @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 роки тому +1

      @@PaulosFekadu tsaga yibzalke
      ለዓለም ሁሉ የምደርሰው ሕይወት የለው ቃል ይሁን ለኛም ይድረስልን

    • @tesfalemmarmacha6351
      @tesfalemmarmacha6351 3 роки тому

      @@PaulosFekadu በዝህ አንድ ጥያቀ አለኝ .አደራ መልሡን ፈልጋለሁ ማሪያም ጥንት አብሶ አለባት ወይም የለባትም?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 роки тому

      የአዳም ዘር በሙሉ ጥንተ አብሶ አለበት፤ ከዚህ ውጭ የሆነ ማንም የለም!

  • @emuye10
    @emuye10 4 роки тому +3

    ድንቅ ትምህርት ነው ፣ ከሰሀተት መርዳት ይመልሳል ፣ደግሞም በበዙ መልኩ ማሰተዋል ይሰጠናል ፣ሌላው በሕይወቴ ውስጥ እግዚአብሔር ማን እንደ ሆነ እንዳስታውስ ፣አንዳስተወል ፣አስችሎኛል አንደ አግዚሃብሔር ቃል ማለቴ ነው ።ተባረክ በበዙ ወንድሜ !!

    • @alemzinabu4897
      @alemzinabu4897 4 роки тому +2

      Ewenet new ayenen yekefetal, chefen asetesaseb endayenoren yeredal!!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 роки тому +1

      አሜን

  • @tsigeredaasfaw
    @tsigeredaasfaw 2 роки тому +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ የሚገርም ትምህርት ነው ግ

  • @AferagnAbate
    @AferagnAbate 8 місяців тому +2

    Simply Profound!!!

  • @eyasugensa
    @eyasugensa Рік тому

    የሚገርም ትንታኔ ።❤❤❤

  • @seblebahiru5920
    @seblebahiru5920 2 роки тому +1

    ተባረክ

  • @dires.tgeorge3169
    @dires.tgeorge3169 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ፤ በትክክል ቤ/ክ ከሉተር እንዲሁም የፕሌቶን ፍልስፍና መሠረት አድርጎ ከተነሳው እና ስሁት ት/ት በምዕራቡ ቤተ/ክ ካስፋፋው አውግስጢኖስ ስለምትቀድም ከእርሱ በፊት የነበረችውን ቤ/ክ የነገረ መለኮት እሳቤ ብንከተል ወደ እውነት እንደርሳለን በዚሁ አጋጣሚ ወንጌላውያን ወንድሞቼ አስቡበት ። ከዚህ ባሻገር ወንድም ጳውሎስ ፤ በማያምኑ ላይ የሚደርሰው በመጻሕፍት የተገለጸው የእግዚአብሔር ቁጣ እራሱ የእግዚአብሔር ፍቅር ነው ሲዖልና ገሐነመ እሳት ሳይቀር

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      አውግስጢኖስ በምዕራብ ብሎ ሳይሆን በኦርቶዶክሳውያንም ቅዱስ አባት ነው።

  • @የወንጌልሚድያአገልግሎትስ

    በጣም ድንቅ ነው በብዙ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594 День тому

    I appreciate you

  • @AmexDend
    @AmexDend 4 роки тому +1

    የምሥራቅ ቤተ ክርስቲያንን ቅድመ ተሃድሶ አመለካከት ኣላውቅም ነበርና በጣም የወደድኩትና ያስተማረኝ ትምህርት ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @ShimelisAbateOfficial
    @ShimelisAbateOfficial 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይተባርክህ

  • @habeshawiminlik1770
    @habeshawiminlik1770 4 роки тому +1

    በጣም ድንቅ መልክት ነዉ ተገርሜ ነዉ የሰማሁት

  • @adiseheramo9869
    @adiseheramo9869 4 роки тому +1

    ወንድም ተባረክ በኢየሱስ ስም

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
    @iamcrazyaboutjesus.areyou237 4 роки тому +1

    ተባረክ ጶዬ ፀጋው ይብዛልህ በብዙ ።

  • @robelageabo3564
    @robelageabo3564 4 роки тому +3

    ተባርክ ለብዙ አመታት ግራ ከሚያጋብኝ አስተምህሮ ስለገላገልከኝ ::
    እንክዋን ኖርክልን ብዚህ ጊዜ ዘመንህ ትውልድህ ይባርክ

  • @emuye10
    @emuye10 4 роки тому +3

    አሜን አሜን

  • @elias2414
    @elias2414 4 роки тому +2

    ይገባኝ ዘንድ ደግሜ መስማት ይኖርብኛል፡ ፖየ ሚዛናዊና፡ ኣስታራቂ ትምህርት ስላካፈልከን እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ።

  • @simje7020
    @simje7020 3 роки тому +3

    You are blessed ❤🙏thanks for sharing word of God

  • @bettybetty6858
    @bettybetty6858 Рік тому

    Is amazing god bless you more and more aftre 2year❤🎉

  • @mikygrum3486
    @mikygrum3486 4 роки тому +1

    አንተ የእግዚአብሄር ሰው በርታልን. ...ክርስትና የጀመረው በ15 ክፍለዘመን ሳይሆን ከሁለትሺ ዓመት በፊት ነው. ..powerful statement!

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 4 роки тому +1

    Geta yebareke wnedem Paul be bezu tetkmilehu.

  • @truegenerationgurage2465
    @truegenerationgurage2465 Рік тому

    ተባረክ በፁሁፍ ማግኘት እችለን

  • @alemituyifru4102
    @alemituyifru4102 2 роки тому +1

    ተባርክ

  • @solyana177
    @solyana177 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🥰

  • @desalegntesfaye2806
    @desalegntesfaye2806 3 роки тому +1

    በትክክል

  • @mahetemmerawi
    @mahetemmerawi 19 днів тому

    Thanks

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ

    ጌታ ይባርክህ
    ለዚህ ነው ኦርቶዶክስና ካቴሊክ ህፃናትን የሚያጠምቁት ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 роки тому

      ምክንያታቸው ይለያያል። ኦርቶዶክስ የምታጠምቀው እንዲድን አይደለም። ለነገሩማ ሉተራውያንስ ያጠምቁ የለምን?

    • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
      @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 4 роки тому

      @@PaulosFekadu
      ተባረክልኝ ወንድሜ።
      ሉተራውያን በክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት የሚያምኑ አይደሉ እንዴ ???
      መጠሪያቸውስ የተገኘው ከማርቲን ሉተር ነውን ??
      እርሱ የዘላለም ህይወት በክርስቶስ ብቻ መሆኑን አምኖ ሌላውን ተቃውሞ የወጣ አይደል ተባረክ ጥያቄዎችን የምጠይቅህ የክርስቶስን ብቸኛ አዳኝነት ለሰዎች ስለምመሰክር ነው

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 роки тому

      አዎን። ሉተራውያን ወንጌላዊ ክርስትያን ናችው።

    • @bini9538
      @bini9538 3 роки тому

      ኦርቶዶክስ የሚያጠምቁት ስለምንድነው?

    • @emuyeadonay123
      @emuyeadonay123 6 місяців тому

      ​@@bini9538 የ ኢየሱስ ክርስቶስ ልጅነትን እንዲያገኙ ፣ ክርስቶስን እንዲለብሱ

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 2 роки тому +1

    Poly God bless you more and more and your family!!!!

  • @Kidist_
    @Kidist_ 4 роки тому +5

    Thank you for this rare but comprehensive teaching! Please continue sharing us more.
    Abundant blessings on to you and your family.

  • @tesfayenigussie919
    @tesfayenigussie919 4 роки тому +2

    Amazing , God bless you

  • @bikilaGirma-o1s
    @bikilaGirma-o1s 4 місяці тому

    Paulos God bless you

  • @solomonmasresha8896
    @solomonmasresha8896 4 роки тому +1

    Amen
    Bless you Paul

  • @alemzinabu4897
    @alemzinabu4897 4 роки тому +1

    Amen tebarek bebezu !!

  • @amenamen9497
    @amenamen9497 4 роки тому +1

    Geta Jesus yibarkih bebizu eyetemarku newna geta kezih bebelete tsegawin yabzalih 🙏🏽🙌🏽

  • @ydidiabitsue4061
    @ydidiabitsue4061 2 роки тому +1

    ጳውሎስ የጌታ ጸጋና ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን! ስለ ጥንተ አብሦና የውርስ ኀጢአት ያቀረብከው ትምሕርት የሰማሁት ቆይቼ ነው። ጥቂት ጥያቄዎች ባቀርብ መልስ እንደምትሰጠኝ አምናለሁ።
    ንጉስ ዳዊት በመዝ 51:5 ላይ እንደሚከተለው ይላል፦
    "ስወለድ ጀምሮ በደለኛ፣ ስትጸንሰኝ ኀጢአተኛ ነኝ"
    ደዊት የሚለው ከጽንስ ጀምሮ ኀጢአተኛ፣ ማለትም ጊዜው ሲደርስ ኀጢአቶችን (በብዙ ቁጥር) እንዲፈጽም የሚያስችለው ዘር ከጽንሰት ጀምሮ ከወላጆቹ እንደ ወረሰ የሚያሳይ ስለሆነ፣ የውርስ ኀጢአት ብንለው አጠያያቂ አይሆንም።
    እያንዳንዱ ሰው ከጽንስ ጀምሮ ከወላጆቹ የሚወርሰው የውርስ ኀጢአት እንደሚኖሮውና፣ ሲወለድም ከአደገ በኋላ የተለያዩ በርካታ ኀጢአቶችን እንዲፈጽም ያደርገዋል። የውርስ ኀጢአት በራሱ ኀጢአት እንዲፈጸም የማያደርግ ሳይሆን፣ ጊዜው በሥጋ ውስጥ ሆኖ ኀጢአቶች ከውጭ እንዲፈጸሙ የሚያደርግ ነው። ስለዚህ በሕፃንነት ጊዜ ሕጻናት የውርስ ኀጢአት ይኑሩባቸው እንጂ በዚያ እንቦቅቅላ እድምያቸው ኀጢአትን አያደርጉም። ስለሆነም ከአዳም ከትውልድ ወደ ትውልድ ከጽንስ ጀምሮ የሚተላለፈው የውርስ ኀጢአት በቀጥታ ቅጣትንና ሞትን የሚያስከትል ያይደለ፣ በእርሱ ጠንቅ ከውጭ በሚፈጸሙት ኀጢአቶች እንደ ሆነ ሊሰመርበት ይገባል።
    Original sin is the Christian doctrine that holds that humans, through the fact of birth, inherit a tainted nature in need of regeneration and a proclivity to sinful conduct.
    ሌላው ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ 7:17 እና 20 ላይ፦
    "እንዲህ ከሆነ፣ ይህን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን በእኔ ውስጥ በሚኖረው ኀጢአት ነው።"
    (ሮሜ 7:17)
    "ለማድረግ የማልፈልገውን ነገር የማደርገው ከሆነ፣ ያን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን፣ የሚያደርገው በእኔ ውስጥ የሚኖረው ኀጢአት ነው።"
    (ሮሜ7:20)
    እኚህ ሁለት ቁጥሮች የሚናገሩት በጳውሎስ ውስጥ ሰለሚኖረው ኀጢአት እንጂ ከውጭ ስለሚፈጸሙት ልዩ ልዩ ኀጢአቶች ከቶ አይደለም። ከጽንስ ጀምሮ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ ኀጢአት በሰው ውስጥ ስለሚኖር የልጅነት ጊዜ አብቅቶ ኀጢአቶችን እንደሚፈጸሙ መረዳት ይቻላል። በመሆኑም በጥንቷዊቷ ቤተ ክርስቲያን "ሰው ከውድቀት በኋላ የተበለሻሸ ነገር አለው" ብሎ በገደምዳሜ ከማለፍ ሰው ከጽንስ ጀምሮ በመወለድ የሚወርሰው (የውርስ ኀጢአት አለው) ቢባል የተገባ ነው እላለሁ።

    • @ydidiabitsue4061
      @ydidiabitsue4061 2 роки тому

      ማስተካከያ
      (መዝ 51:5) እንደሚከተለው እንዲነበብልኝ እጠይቃለሁ።
      "ስወለድ ጀምሮ በደለኛ፣ ገና እናቴም ስትጸንሰኝ ኀጢአተኛ ነኝ"

    • @abeni107
      @abeni107 Рік тому

      ደስ የሚል ማብራሪያ 👍👍👍

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      አመሰግናለሁ።

  • @AlemayehuHailu-u7m
    @AlemayehuHailu-u7m 3 місяці тому +2

    መጀመሪያ የኃጢአት ትርጉም ይቀመጥ።
    የሀጢአት በሽታ የተበላሸ ተፈጥሮ ካለው መነሻ ዘሩ ሀጢአት እስከሆነ ድረስ ሀጢአተኛ አይደለም ወይ?

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 4 роки тому +1

    paul የዛሬው lecture ነው፤ አምላክን ስላንተ አመሰግናለሁ

  • @shambelharegeweyny2718
    @shambelharegeweyny2718 Рік тому

    የኣንድ ሰው ባሕሪይ፣ ሥራ ወይም ተግባር መለካም መሆን ከድህነት ጋር ከተያያዘ፣ ፀጋ ብሎ ነገር የለም። ፀጋ እንዲሁ እግዚኣብሔር ኣባታችን በልጁ በየሱስ ክርስቶስ በኩል የሰጠን የፍቅር ስጦታ ነው። ይህ ግን የሆነው በክርስቶስ በኩል ከጠላትነት ወደ ልጅነት ስለተመለስን ነው። ስለዚህ የቁጣ ልጆች ያልሆንነው ክርስቶስ በከፈለልን ዋጋ ነው። እንግዲያውስ የቁጣ ልጆች ባልሆንነው በእኛ ላይ ፍርድ ወይም ቁጣ ስለሌለ ካመንን በኋላ ወደ ፍርድ ወይም ወደ ቁጣ ኣንመለስም። በፍቅር ስለተቸረን ወይም በክርስቶስ በተከፈለልን ዋጋ ዳንን ብንል ልክ ነው። እግዚኣብሔር ኣባታችን ኣንድያ ልጁን በመስጠት ወዶናል። ክርስቶስም ነፍሱን በመስጠት ዳግም ወልዶናል። ነገር ግን የኃጢኣት ደመወዝ ሞት ነው፣ ያለ ደምም ስርየት የለም ስለሚል... የክርስቶስ መሰቀል ቤዛነትም፣ ፍቅርም ነው።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @eyobyadetaofficial5072
    @eyobyadetaofficial5072 3 роки тому +1

    paule You Are Blessed

  • @MG.yohannes4731
    @MG.yohannes4731 4 роки тому +3

    Stay blessed bro, it is a good way of comparing and contrasting ideas

  • @solomonshewa9245
    @solomonshewa9245 Рік тому

    thank you memhir

  • @charisa2910
    @charisa2910 4 роки тому +1

    Bless you my teacher!

  • @tamirutakele9331
    @tamirutakele9331 3 роки тому

    Blessed
    Thank you!

  • @amenbekele6128
    @amenbekele6128 9 місяців тому +1

    I have been interested in historical theology in the last couple of years. It is quite refreshing to see you narrate through East-West understandings. Subbed and liked. God bless you brother.

  • @AlemayehuHailu-u7m
    @AlemayehuHailu-u7m 3 місяці тому +1

    ቁጣ ካልሆነ
    አዳምን ሔዋን የደረሰባቸው ነገር ሁሉ ምንድነው?

  • @birukmulugeta6925
    @birukmulugeta6925 2 роки тому

    God bless you wendme

  • @getamesayyeksme9717
    @getamesayyeksme9717 3 роки тому +1

    በርታልን💪💪💪💪

  • @Ewneta-p1p
    @Ewneta-p1p 4 роки тому +1

    Bless u

  • @eskindertadesse5085
    @eskindertadesse5085 Рік тому

    Thank you!

  • @alemzinabu4897
    @alemzinabu4897 4 роки тому +1

    Amen

    • @getayemetal7026
      @getayemetal7026 4 роки тому +1

      ወንድም ጳውሎስ ጌታ ይባርክህ
      በጣም ጥሩ ትምህርት ነው !!!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 роки тому

      Amen

  • @Daniel-oc2mu
    @Daniel-oc2mu 2 роки тому

    ገብርኤል ሲያበስራት ለድንግል ማርያም ፀጋን የሞላብሽ ብሏታል:: ይህ ማለት እንዳልከው እርሷ ላይ የተበላሸው nature አልነበረም ማለት ነው, ምክንያቱም already ፀጋ ከጌታ ተሞልታለች ገና በኦሪት ማለት ነው:: ሁሉ በተበላሸው nature ፀጋ አልነበራቸውም ስለዚህ ሀጢአት ይሰራሉ ለዚ ነው ድንግል ማርያም ከዚ ነፃ ሆና በጌታ ጥበቃ ጌታን የወለደችው ሃጢአትም የለባትም:: ሰው ሃጢአት የሚሰራው ወይም አቅም የማይኖረው ፀጋ ከርሱ ከሌለ ነውና..ትምህርትህ አቀራረብህ ሁሉ ግን በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገርም ተምሬአለሁ:: bless you more

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      ጸጋው ስትወለድ እንደሞላባት በምን አውቀህ ነው?

    • @Daniel-oc2mu
      @Daniel-oc2mu Рік тому

      @@PaulosFekadu "እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶም በሆን እንደገሞራም በጠፋን" የሚለው, ያቺ ዘር እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እንላለን:: ምክንያቱም ቅሬታ ምንግዜም ካለው ህዝብ መሃከል ነውና; ስለዚህም ዘር ሲቀርልን ወይም ስትፀነስ ጀምሮ የተለየች, ቅድስት ናት:: ምክንያቱም ቢሉ ንፁሁ በግ ክርስቶስ ከንፁሁ ዘር ያለ ሃጥያት ከሥጋዋ ሥጋ ከነብሳ ነብስ ስለነሳ ነው:: ስለዚህም
      ፀጋን ስለተመላች ስትወለድ ጀምሮ ሀጥያትን አታውቅምና ነው::

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      @@Daniel-oc2mu የማይገናኘውን ጥቅስ ሁሉ ለማርያም ሰጥተህ እንዴት ይሆናል? ቅዱሳን አባቶች እንደዚያ አያምኑም ነበር

    • @Daniel-oc2mu
      @Daniel-oc2mu Рік тому

      @@PaulosFekadu እኔ የጠቀስኩት አንድ ክፍል ነው; ሁሉንም ለማርያም ሰጥተህ ያልከው አልገባኝም::
      ስትወለድ ፀጋ ካልሞላባት, ቅድስት ማርያም ሃጢአት ሰርታለች ነው ምትለው?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      አዎን

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 роки тому +2

    ድነት የሕይወት ለዊጥ ነው

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  7 місяців тому

      Thanks

    • @habteyesabate166
      @habteyesabate166 6 місяців тому

      ያለ ነፍሥ መዳን መዳን ክርሥቶሥን መምሠል የለም ግን በክርሥቶሥ ያመነ ከውርሥ ኃጢያት ሥርየት ፅድቅ አግኝቶአል ፀድቆአል

    • @habteyesabate166
      @habteyesabate166 6 місяців тому

      ከአዳም ወገብ ሥለተገኘን የአዳምን ዘር ሥንወለድ በእናታችነ ማህፀን በነፍሣችን ወርሠናል::ነፍሥ ድንግል ከሥጋ በፊት ቀድማ በአምላክ የተፈጠረች ናት
      2]የበላነው ፍሬ ነፍሥንና ሥጋን አዋህዷል ነፍሥ ፍላጎቷ ሁሉ የሥጋ ፍላጎት ሆኗል የእነዚህ የሁለቱ መፋታት ነው ቅድሥና መዳን የምንለው የየእለት መዳን የሚባለው ::

  • @nexify_Forex_tading
    @nexify_Forex_tading 2 роки тому

    Just, thank you

  • @TameneAsefa
    @TameneAsefa 3 роки тому +1

    ዳግም ልስማ

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 2 роки тому +1

    Amen!!!!

  • @siumgirmay3466
    @siumgirmay3466 3 роки тому +1

    ሮሜ 5 (Romans)
    19፤ በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።
    ለኔር ንጹር መልሲ ኣደለም
    በኣዳም ምክንያት እኛ ኃጢአቶኞች ሆኖናል።
    ኣነተ ግን ሃጢኣት ሳይሆን ሞት ብቻ ነዉ በኣዳም ምክንያት እንደወረስን የተናገርከዉ ስለዚ ከ እግ/ር ቃል እንዴት ይሄዳል። ካልተሳሳትኩ በስተቀር።
    በሮሜ 5፡ 19 ያለ ቃል በኣዳም ምክንያት ሞት ብቻ ሳይሆን ሓጢኣት እንደወረስን ነዉ ሚናገረዉ።
    ሮሜ 5 (Romans)
    19፤ #በአንዱ #ሰው #አለመታዘዝ #ብዙዎች #ኃጢአተኞች #እንደ #ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።
    ያንተ መልስ እጥብቃለሁ ተባረክልኝ ወንድምህ ስዩም ነኝ ከኤርትራ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      ሐጢአት ወደ ዓለም የገባው በአንዱ አለመታዝዘ ምክንያት በመሆኑ ነው

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 роки тому +1

    ሰው ኃጢአተኛ ሆኖ ሰለ ተውለዳ አይደለም ከተዎለደ ቦኃላ በሥራ ሥራ ነው ።
    የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ❤

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  7 місяців тому

      Amen

    • @habteyesabate166
      @habteyesabate166 6 місяців тому

      ከአዳም ወገብ ሥለተገኘን የአዳምን ዘር ሥንወለድ በእናታችነ ማህፀን በነፍሣችን ወርሠናል::ነፍሥ ድንግል ከሥጋ በፊት ቀድማ በአምላክ የተፈጠረች ናት
      ሥለዚህ በኢየሡሥ ሥናምን ፀደቅነ በቅድሥና ለመኖር ሥንመርጥ ነፍሣችን በእምነት ፍፃሜ ላይ ከሥጋዊነት አዳማዊነት ትድናለች ክርሥቶሥን ትመሥላለቸ::ይሄ ባለመታወቁ ከሥረናል ዋናው መዳን ይሄ ነው ይሄ መዳን ለመጨበጥ በፈጣሪ ፀጋ ሥንጓዝ ቢያንሥ ፅድቅን አንጥልም ክርሥቶሥን በመሠልነው ልክ ይሆናል ክብራችን
      2]የበላነው ፍሬ ነፍሥንና ሥጋን አዋህዷል ነፍሥ ፍላጎቷ ሁሉ የሥጋ ፍላጎት ሆኗል የእነዚህ የሁለቱ መፋታት ነው ቅድሥና መዳን የምንለው የየእለት መዳን የሚባለው ::ምህረት ፅድቅ በክርሥቶሥ ሥናምን በቀጣይ በእምነት ሥንፀና በህይወት ለውጥ የነፍሣችንን መዳን ከክርሥቶሥ ጋ በመተባበር ፍለጋውን በመከተል ነፍሥ በመከራ በጭንቅ ትድናለች መከራው ያለፍላጎቸታችን ወደ እኛ የሚመጣ የፈጣሪ አሠራር ነው ግን የዚህ አለም ሁኔታዎች phenomenan ናቸው

    • @AlemayehuHailu-u7m
      @AlemayehuHailu-u7m 3 місяці тому

      ከተወለደ በሁዋላ ከምን ተነስቶ ሀጢአት ይሰራል? ዘሩ ስላለበት አይደለም?

  • @የወንጌልሚድያአገልግሎትስ

    Awesome 👌 stay blessed 🙌 🙏

  • @emanuelwoubshet7
    @emanuelwoubshet7 Місяць тому

    ​@PaulosFekadu paul i have one question if achild born and his parents are non Christian(for instance they are muslim) and died in just 3 days after birth ,what will be his destiny ? ገነት ወይስ ሲዖል ይገባል? ገና በተወለደ በ 3 ቀኑ እንደሞተ ሳይረሳ

  • @birhanuyeshitla8208
    @birhanuyeshitla8208 8 місяців тому +2

    ጳዉሎስ እናመሰግናለን እባካህ ወደመፅሐፍ ለምን አትቀይረዉም

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  8 місяців тому +1

      ሌላ መጽሐፍ እየሠራሁ ነው።

    • @emanuelwoubshet7
      @emanuelwoubshet7 Місяць тому

      ​@@PaulosFekaduጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ

  • @Via-Jesus-to-heaven
    @Via-Jesus-to-heaven 3 роки тому +2

    May God bless you brother but I have CONCERN about the interpretation of Romans 5:12. If it was not by one man we are made sinner how can the parallel works that we are made righteous by one man Jesus. If I have to parallel what you said that we will be sinners because we will surely sin at some point as we have sinful nature because of Adam fall; then we will be righteous and have salvation by ourselves at some point as we will have righteous nature because of righteous deeds of Jesus. If we reject representation of Adam, then we have to reject representation of Christ
    But if we are all sinners in Adam then we will be all righteous in Christ.
    “For as by one man’s disobedience many were made sinners, so also by one Man’s obedience many will be made righteous.”
    ‭‭Romans‬ ‭5:19‬ ‭NKJV‬‬
    We were made sinners by One man(first Adam) and we are made righteous by One Man (Last Adam).
    ኅጥያት ሰርተን ከሆነ ኅጥያተኛ የምንባለው ፅድቅ ሰርተን ደግሞ ፃድቃን እንሆናለን ወደሚለው ድምዳሜ ስለሚያመራ ስጋት አለኝ
    You are blessed

  • @birukmaidi6723
    @birukmaidi6723 Рік тому

    መዝሙረ ዳዊት 58
    ለመዘምራን አለቃ አታጥፋ። የዳዊት ቅኔ።
    1 በእውነት ጽድቅን ብትናገሩስ፥ የሰው ልጆች ሆይ፥ በቅን ትፈርዳላችሁ፤
    2 በልባችሁ በምድር ላይ ኃጢአትን ትሠራላችሁና፥ እጆቻችሁም ግፍን ይታታሉና።
    3 ኅጥኣን ከማኅፀን ጀምረው ተለዩ፤ ከሆድም ጀምረው ሳቱ፥ ሐሰትንም ተናገሩ።"
    እንዲሁም ዳዊት
    5 እነሆ፥ በዓመፃ ተፀነስሁ፥ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ።"
    የሚሉት ጥቅሶች እንዴት ይታያሉ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      እስራኤላውያን ኀጢአትን የሚገነዘቡት ኪዳንን ከመስበር አኳያ ብቻ ነው። ከአዳም የሚጀምር ኀጢአት አያውቁም። ከዚህም የተነሣ ዘፍጥረት 3 በጠቅላላው ብሉይ ኪዳን ተጠቅሶ አያውቅም፤ "ውድቀት" የሚባል ነገረ መለኮት የላቸውም። ዳዊትም ከዚህ ወጭ አላለም።

  • @tadesseretta9831
    @tadesseretta9831 3 роки тому +3

    Your presentation is balanced on both views, ጥንተ አብሶ የምሥራቅ ቤ/ክ አስተምህሮ and የውርስ ኀጢአት የምዕራብ ቤ/ክ የካቶሊካውያንና የወንጌላውያንን በተመለከተ፡፡ Also, your teaching gives good insight. ....... አሥራትን የሚያስወጣ ሌዊ እንኳ በአብርሃም እጅ አሥራትን ሰጥቶአል፤
    መልከ ጼዴቅ በተገናኘው ጊዜ ገና በአባቱ ወገብ ነበረና ፡፡ወደ ዕብራውያን - ምዕራፍ 7፡9፣10፡፡ ሌዊ ገና በአባቱ ወገብ ሆኖ ሳለ አሥራትን ካወጣ እኛስ በአዳም ወገብ ውስጥ ሆነን ኀጢአትን አልሰራንም ማለት ያስችለን ይሆንን? I know it does not change God's plan of salvation, that is my question.

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      የዕብራውያን ሐሳብ እንደዚያ አይደለም

    • @tadesseretta9831
      @tadesseretta9831 Рік тому

      @@PaulosFekadu ድፍን ያለ መሰ ነው: ይሁን እንጂ ዘግይቶ ቢሰጥም ምስጋናዬን ማቅረብ እወዳለሁ!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому +1

      ኢየሱስ ከአሮን ይበልጣል። ማስረጃ? አብርሃም ለመልከጼዴቅ ዐሥራት ሰጥቷል። እና? ሌዊ የአብርሃም ዘር በአብርሃም ውስጥ ያለ በመሆኑ አብርሃም ከመልከጼዴቅ ካነሰ ሌዊም ያንሳል ለማለት ነው። እንጂ በአብርሃም ውስጥ ሆኖ አብርሃም ያደረገውን ሁሉ አድርጓል ለማለት አይደለም

  • @wengel_tsega
    @wengel_tsega 8 місяців тому +1

    Pol ተባረክልኝ። የሚነበቡ ነገሮችን በምን ማግኘት ይቻላል ?🙏🙏

  • @emanuelwoubshet7
    @emanuelwoubshet7 Місяць тому

    Paul tebarek
    Can you also make a video about the difference b/n we(evangelical) and seventh day adventist
    I want this because i have adventist friend so to discuss on the issue i must have info on that

  • @BirukFantaye-kb7vi
    @BirukFantaye-kb7vi 11 місяців тому +1

    Thank you paul you answered me one relevant question i.e. does God punish children?

  • @almazabebayehu7483
    @almazabebayehu7483 4 роки тому +1

    geta zemenikn ybarkk tsegaw ybzalkk btm dink timrt new astesasibin yfewsal

  • @elei417
    @elei417 3 роки тому +2

    good point. I believe i am not responsible for what Adam and Eve did, but because of the nature i inherited from them i became morally corrupt.

  • @yilikallemma2401
    @yilikallemma2401 3 роки тому +1

    እስከ ዛሬ መልስ ያላገኘውባቸው ጥያቄዎች ነበሩ paulos በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛውን መልስ አግኝቻለው ብዬ አስባለው.

  • @HanaHana-u7q
    @HanaHana-u7q Рік тому

    Pawlos, please teach us about atonement from both perspectives...thank you in advance

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому +1

      Now I am writing a book on atonment, but it may take some years.

  • @bewise7u
    @bewise7u 8 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፖ!ግን ከ ኦገስቲን በፊት Original sin አይታወቅም የተባለው ስህተት ነው።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  8 місяців тому

      ማስረጃ?

    • @bewise7u
      @bewise7u 8 місяців тому

      @@PaulosFekadu... For as when Adam had transgressed, his sin reached unto all men, so, when the Lord had become man and had overthrown the Serpent, that so great strength of His is to extend through all men, so that each of us may say, 'For we are not ignorant of his devices. 2 Corinthians 2:11 ' Good reason then that the Lord, who ever is in nature unalterable, loving righteousness and hating iniquity, should be anointed and Himself sent, that, He, being and remaining the same , by taking this alterable flesh, 'might condemn sin in it ,' and might secure its freedom, and its ability henceforth 'to fulfil the righteousness of the law?' in itself, so as to be able to say, 'But we are not in the flesh but in the Spirit, if so be that the Spirit of God dwells in us Romans 8:9.'
      st athanasius :AGAINST THE ARIANS DISCOURSE 1:52
      Misquote ካደረኩኝም እታረማለሁ።

    • @bewise7u
      @bewise7u 8 місяців тому

      Against the arians discourse 1:52

    • @bewise7u
      @bewise7u 8 місяців тому

      @@PaulosFekadu against the arians discourse 1:51
      For as when Adam had transgressed, his sin reached unto all men, so, when the Lord had become man and had overthrown the Serpent, that so great strength of His is to extend through all men, so that each of us may say, 'For we are not ignorant of his devices. 2 Corinthians 2:11 ' Good reason then that the Lord, who ever is in nature unalterable, loving righteousness and hating iniquity, should be anointed and Himself sent, that, He, being and remaining the same , by taking this alterable flesh, 'might condemn sin in it ,' and might secure its freedom, and its ability henceforth 'to fulfil the righteousness of the law?' in itself, so as to be able to say, 'But we are not in the flesh but in the spirit , if so be that the spirit of God dwells in us Romans 8:9
      Original sin የሚለው ቃል የለም ካላተባለ በቀር የAthanasius ከ ኦገስቲን የተለየ አይመስልም።እርማት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ።🙏🙏

    • @bewise7u
      @bewise7u 8 місяців тому

      @@PaulosFekadu 1:52 የሚለው 1:51 በሚል ይስተካከልልኝ።🙏

  • @AMLIKOMISGANAPRODUCTION
    @AMLIKOMISGANAPRODUCTION 4 роки тому +1

    wow!!!

  • @abeloabebaw2990
    @abeloabebaw2990 3 роки тому +1

    ante sew beminork yemenfes kidus journey hulu wede ewnet endtders menfes kidus ayleyk slastemarkewm egziabher ybarkh

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 10 місяців тому

    I confused with Orginal and ancesteral sin????????

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  10 місяців тому

      I'm sorry

    • @tizazutigstu9850
      @tizazutigstu9850 10 місяців тому

      @@PaulosFekadu Don't worry, I am gospel believer. So, I'm saved.I think it is not as such mandatory for salivation. Jesus saves me from any kinds of sin either orginal or anciectoral.In ways thank you for your information.

  • @meseretyimer8924
    @meseretyimer8924 3 роки тому

    ክፉና ደጉን እንዲለዩ መጀመሪያ ነበር መስራት የነበረበት እግዚአብሔር 😄 ምክንያቱም ክፉና ደጉን እንዲያውቁ ሆኑ የተባለው ጥፋት ካጠፉ በኋላ ነው ማለት አባባሉ ስህተት ነው።
    ሲቀጥል እግዚአብሔር ፍቅሩ አሳየ ከተባለ እዛው ፣አጠገቡ እያሉ ከአዳምና ሚስቱ ይቅር ማለት ነበረበት እኮ😄 ፍቅሩን ነው የገለጸው ብለህ እያለባበስክ የምታወራው እየሱስ ሞተ አዳነን ለሚለው እንዲመችህ ነው እንጂ ከገነት ውጡ ብሎ ያባረረ ፍቅርን ሳይሆን ቁጣን ያሳያል
    ይህም ብቻ ሳይሆን እየሱስ የዛሬ 2000 አመር እስከሚፈጠር ድረስ ቂም ቋጥሮ የኖረ እግዚአብሔር ምኑ ላይ ነው ፍቅሩ😄

    • @lizabellalulu7297
      @lizabellalulu7297 3 роки тому +2

      እህት እግዚአብሔር በባህርይ ቅን ፈራጅ ነው አዳምና ሄዋንን እንዳትበሉ ብሎ ዝም ቢል አዎ ልንወቅስ በቻልን እንዳትበሉ ብሎ ቢበሉ እንድ
      ደሚሞቱ ተናግርዋል ይሄ መልካም አምላክነቱን ያሳያል ሄዋን እንድትበላ ሰይጣን ሲመክራት ሰው ፈቃድ ነፃነት ህሊና ያለው ከእብስሳ የተለየ ነውና እስኪ ብላና አንተ እሱን ሁን ምን እባብ ላይ አንጠለጠለክ ማለት ትችል ነበር ማስተዋል ህሊና አላት ነገር ግን ሰው ስንባል ክብርን ከፍ ማለትን ስል ምን ውድ ስልጣኑን ፈልገን ነው ነው በአጭሩ ስለዚህ ዝም ብሎ ቢተወን ሌላ ችግር ልንፈጥር ነው ሳንቀጣ እዛው በዛው ግቡ ብለን ምኑን ሃቅ ፈራጅ ሆነ እግዚአብሔር ስለዚህ በፍቅሩ ቀጥቶ ይቅር ብሎ ራሱ ሰው ሆኖ የኛን ቅጣት እሱ ወስዶ መለሰን

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      እግዚአብሔርን በየትኛው ሚዛን ይሆን የመዘንከው?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      God bless

  • @mrbaye7770
    @mrbaye7770 2 роки тому

    በእውነቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ግሩም ትምህርት ነው ያስተላለፈከው፣ብቻ የምታስተላልፈው ሁሉ ልበል ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ይሄውም ❝ስወለድ ጀምሮ በደለኛ፣ ገና እናቴም ስትፀንሰኝ ኀጢአተኛ ነኝ።❞
    - መዝሙር 51 ፥ 5 (አዲሱ መ.ት)
    ይላል ይሄን አሁን ከተናገረከው ጋር እንዴት ታስተያየዋለህ?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      ዳዊት ሰው ሁሉ ሲወለድ ኀጢአተኛ ነው ማለቱ ነውን?

  • @abrahamermias3854
    @abrahamermias3854 2 роки тому

    brother thank you geta tsegawin abizito yichemirilhi gin dawit yalewin endet inadirig mezmur 51:5 endet nw?