በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 5

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 5 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

КОМЕНТАРІ • 137

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p Місяць тому +35

    ማስታወሻነቱ በአረብ ሃገር ለሚኖሩ የመዳም ቅመሞች ይሁንላቸው።

    • @bossuae7497
      @bossuae7497 Місяць тому

      Menu nawe😂😂😂

    • @Hager123-u9p
      @Hager123-u9p Місяць тому

      @@bossuae7497 የድራማው መልእክት ልኡል ሴቶቹን እንዴት እንደሚያጠምዳቸው

    • @Bezawitabebe-qi9wp
      @Bezawitabebe-qi9wp Місяць тому +1

      አረ ወዲያ ሁሌ ማልቀስ

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Місяць тому

      ከዛስ😆😆

  • @ትምህርት
    @ትምህርት Місяць тому +24

    ጎበዝ ተዋናዮች ናቹ ሁላቹም ቹቹ ደስ ይላል 😅😅

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 Місяць тому +13

    ቹቹዬ በቃ ትችያለሽ እስከዛሬ የት ነበርሽ ግን ይህን ችሎታ ይዘሽ❤

  • @PcSign
    @PcSign Місяць тому +20

    ❤❤❤የቹቹዬ አድናቂ ነኝ❤❤

  • @mohammednuryea4073
    @mohammednuryea4073 Місяць тому +10

    ቹቹ መጨረሻ የተናገርሻት ቃል በጣም ትክክል ነሽ ❤

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 Місяць тому +6

    ቹቹየ እንደዛሬ አልካስሽንም እግዚአብሔር ይስጥልን 😂😂😂😂😂😂 ብዙ የልኡል አይነት ወንዶችን የሚአኮላሽልን ባገኘን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Місяць тому +5

    የዛሬው 👏👏👏👏ልዩ ነው ። ደቦል ተባረክ። ባለቡናዋን አቤት ሰወዳት ። ቹቹዬ ጉልበትሽ ይባረክ( ነገርይውን የመታሽበት) ይሄን በጥራቃ ሉዑል ይሄን አሎሎ ማለት ነው።የምን ለዑል

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Місяць тому +10

    ቹቹዬ እንደሚገባው ነው ያስገባሽለት ለስቱ ጀልባ ሆነን እንዘልቀዋለን አረብ አገር ላላችሁም የማዳም ቅመሞች ከቹቹ ተማሩ ❤❤

  • @destahbetmaryam8068
    @destahbetmaryam8068 Місяць тому +11

    ውይ ምሳሌ! #1

  • @user-kb3ft1tt5o
    @user-kb3ft1tt5o Місяць тому +10

    በጣም ትመቹኛላቺሁ

  • @dessiegelaw5935
    @dessiegelaw5935 Місяць тому +2

    ፀሐየ ዮሐንስ ኢትዮጵያዊ የጥበብ ሰው
    እንደዋልያ ኢትዮጵያን አልለቅም፣
    እንደ ባህታዊ ሰንደቄን አልለቅም ብሎ ችክክ ያለ ኢትዮጵያዊ።
    በድሉ ዋቅጅራ በአማርኛ ሰሜኑን የቃረመ መምህር፣
    በድሉ ዋቅጅራ ተፈጥሮ የሰጠችውን ጥበብ ገሀድ ሲያወጣ
    ኢትዮጵያዊውን ፀሐየ በቀየው አገኘውና ተጣመሩ።
    እንኳንም እግዚአብሔር ዕድሜውን ሰጥቶ አጣመራችሁ
    በድሉ የፀሐየን ሌላ ማንነት ስላሳየኸን እግዚአብሔር ጨምሮ እንዲሰጥህ ተመኘሁ።
    በፊደላችን ያሙሀል ኢትዮጵያዊ ሁን

  • @user-xy8ep9pd7w
    @user-xy8ep9pd7w Місяць тому +6

    እኔ ግን ቡና እምሸጠው እዴት እንደምትመቸኝ

  • @user-lz3xq6hd2d
    @user-lz3xq6hd2d Місяць тому +4

    አንካን ደና matachu👏👏👏👏

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 Місяць тому

    ወይኔ ጉዴ እኔ እራሴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በጣም ነው የጮሁት 😂😂😂😂ቹቹ ተንኮለኛ ደቦል ልክ እንደኔ ሆዱ ባዶ ነው ምስጢር አጠብቅም

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm Місяць тому +4

    ቹቹዬ❤

  • @user-zs6bp4zc7t
    @user-zs6bp4zc7t Місяць тому +3

    ❤❤ best sitcom play ever✌️

  • @tigistaboye652
    @tigistaboye652 Місяць тому +1

    ቹቹ ተባረኪ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Місяць тому +1

    ቹቹዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አቦ❤
    ኡፍፍ በጣም ደስ አለኝ😂😂😂

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c Місяць тому +1

    ደቦል ምርጥ ስላይ ነው፣ ቹቹ ሞክሸ ይመችሽ❤

  • @tigistaboye652
    @tigistaboye652 Місяць тому +1

    ማርያምን ደስ ይላል የዛሬው

  • @selamlealem6147
    @selamlealem6147 Місяць тому +2

    ትችላላችሁ የሚለው ቃል በጣም አነሰብኝ , በምን ቃል እንግለጣቹ ? ከምር ቆሜ አጨብጭቤያለው

  • @Muna355
    @Muna355 Місяць тому +2

    😅😅😅😅chuchu

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB Місяць тому +2

    ይመችሽ ቹቹይ ምርጥ አድርገሽ ተሰናበትሽዉ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Місяць тому

    ለእናንተ ቃል አጣሁላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fz8bb7xe3c
    @user-fz8bb7xe3c Місяць тому +1

    የቹቹ ገጸባህሪ ዋው እኔ መሆን የምፈልገውን አይነት ነኝ

  • @FeyrozYimam
    @FeyrozYimam Місяць тому +1

    ቹቹ የሙጋድ ቆንጆ

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 Місяць тому

    ፀሃይዬ😅😅 ተዋወቁ እንጂ😅😅😅

  • @yeweyntej748
    @yeweyntej748 Місяць тому

    ዋው የዛሬው በጣም ልዩ ነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Місяць тому +1

    ቹቹዬ👍👍👍 አረ ጸሀዬ ትወና👍 ሁላችሁም ትችላላችሁ ዲያስፖራ አጥማጆች ሴትም ሆነ ወንድ ከዚህ ድራማ ተማሩ

  • @sharedaniel
    @sharedaniel Місяць тому

    አይ ፀሐይ ሞቶ ብር ላክ 😂😂

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031 Місяць тому +1

    ፀሐይ የኔ ምርጥ ❤❤❤

  • @altudz4055
    @altudz4055 Місяць тому

    😁😁😁ሉሌ ተበላ ምሳሌ ይመቻት🥰ቹቹዬ😍ምርጥዬ 🥰

  • @Kidist19
    @Kidist19 Місяць тому

    የዛሬ ይለያል የእውነት ጥቅመኛ ወንዶች ፍቅርን ትዳርን እንዲንጠላ እንዲንፈራ አድርገውናል። አስተማሪ እውነታ ነው የቀረባችሁት ክበሩልን እንግዲህ በዓለም ዙሪያ ያለሽው እህቴ ብልህ ከሌላ ሰው ይማራል ሞኝ ደግሞ ከራሱ ይማራል። ሰላም ጤናችሁን ያብዛላችሁ🙏❤

  • @taybahmhamed
    @taybahmhamed Місяць тому

    ብራቦ የዛሬው ያበደ ነው በተለይ ቹቹየ እርጋታሽ❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @muluchokele9357
    @muluchokele9357 Місяць тому +2

    Bravo Chuchu🙏💕🌿

  • @shewan4104
    @shewan4104 Місяць тому

    ሞቶ ላከ ደስ ይላል 😂😂😂😂

  • @SaadAhmed-eq4fp
    @SaadAhmed-eq4fp Місяць тому

    ኧረ ቹቹየ ተመቸሽኝ💪💪💪💪👌👌👌👌👌

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Місяць тому

    የምወድሽ !! የኔ ቆንጆ የ ሀረግን እህት ቹቹዬ!! በመሐል ❤🎉❤!!! ልኡል ስምህን አስቀይር ምን ይላል!!! ❤ ቴዲ ወይ ጉድ !! ነገያቸው... ቹቹዬ ኖረሽ ንገሪልኝ!! ፍሉስ ባለፈበት አያሣልፍህ አላለችም !! እዉነትም ምሳሌ....ፀሀዬ...

  • @user-cc2tb3bv9p
    @user-cc2tb3bv9p Місяць тому +1

    ፀሀዬ በጣም ጥሩነው የምትሰሩት ግን እስፓርት ስራ በናትህ ለጤናህ ጥሩ አይደለም

  • @user-qh3gs8po5s
    @user-qh3gs8po5s Місяць тому

    😂😂😂😂እደ ቹቹአይነቱን ሴት ያብዛልን

  • @amaremekurya2431
    @amaremekurya2431 Місяць тому

    ዋውዋው የዛሬው የለያል ዋውዋውዋው

  • @tofikmohammedamine9851
    @tofikmohammedamine9851 Місяць тому +1

    wow dable betaragiwe chuchu metune!!!

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Місяць тому

    ሀረግዬ እናም ኢትዮጵያ አንድም ጥበበኛ የለማ ።

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 Місяць тому

    ቹቹዬ 1ኛ እንደማታሳፍሪንማ አውቅ ነበር እም🫡🤣🤣🤣🤣

  • @hiruthirut5640
    @hiruthirut5640 Місяць тому

    ፀሀዬ 😁😁 አራጋፌ አላለም

  • @ferhywotteliila4332
    @ferhywotteliila4332 Місяць тому

    አይ ቹቹዬ እዴት አስደሰትሽኝ😂😂😂😂😂😂

  • @uiuuu7990
    @uiuuu7990 Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-kw8tr8ew3n
    @user-kw8tr8ew3n Місяць тому

    😅😅😂😂😂ቹቹና ፀሀየ❤❤

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤Enkani dena mexachu

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤የዛሬው ይለያል ቹቹዬ ደግ አደረግሽ

  • @Yirgalem_Tube
    @Yirgalem_Tube Місяць тому

    እኔ በጣም ነው የወደድኩት በርቱልን እንድህ አይነት አስተማሪ ድራማ ጥሩ ነው

  • @youandme-w3r
    @youandme-w3r Місяць тому

    ቹቹን አጋቡኝ ሮቤል እባላለሁ ከዳላስ የምር ተመችታኛለች በዉስጥ ላዉራት ምችት ብላኛለች

  • @alamalam6594
    @alamalam6594 Місяць тому +2

    ቡና ሺያጭ ስንትጉድ እንደሚሰማ አሁን ነው ያወኩት

    • @fatmahhhhh5447
      @fatmahhhhh5447 Місяць тому

      ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው😊

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 Місяць тому

    ቹቺዬ አቦ ይመችሽ ❤ 😂

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Місяць тому +1

    ..ለእናንተ ባህር ማቋረጫችሁ መርከቦች ነን አይደል ! ...
    እውነት ነው ስደተኝነት መከራው ብዙነው

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Місяць тому

    😂😂ኮለሠችው😂😂😂😂😂😂

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 Місяць тому

    ቹቹ ግን ታድላ ... ትወና ነው ወይስ የእውነትም እንዲህ ናት ❤❤❤

  • @naneyejj5428
    @naneyejj5428 Місяць тому

    የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂ዋው ቹቹ

  • @jgtu7415
    @jgtu7415 Місяць тому

    ኧረ ይመችሽ ቹቹዬ 😅😅😅😅😅

  • @user-de1fi4qj8r
    @user-de1fi4qj8r Місяць тому

    Chuchu yimachish dagi areshiw😂😂😂😂😂❤

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂አረአ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @bezawitmulugeta9800
    @bezawitmulugeta9800 Місяць тому

    Tehayeee so funny

  • @ToyibaMuhammed
    @ToyibaMuhammed Місяць тому

    ምርጦቹ❤ ቹቹ❤

  • @user-om8zd5tf2n
    @user-om8zd5tf2n Місяць тому

    ያሁኑ ይለያል

  • @user-hp4hu6ph2f
    @user-hp4hu6ph2f Місяць тому

    ውይ ቹቹዬ ዋጋውን ሰጠሽልኝ😂😂😂

  • @millionbekele7510
    @millionbekele7510 Місяць тому

    እርግጥ ያለን የኑሮ ሁኔታ ውጭ ውጭ አማትረን እንድንመለከት ቢያደርገንም ፣ የልዑል አይነት የውጭ ሀገር ፍቅር ግን እንዲ የዘር ግንድን ሊባል እና ሊኮላሽ ይገባል፣ #ቹቹ አንደኛ አስገባሽለት @ደቦሎች ይብዙልን!!!

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 16 днів тому

    Where are you guys.? Where is the next part.

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 29 днів тому

    📌📌❗❗ Tadiya basatochu endamibes anersa 100+++++

  • @zelalemalemu5982
    @zelalemalemu5982 Місяць тому

    ቹቹዬ ነብስ እኮነሽ ስወድሽ

  • @Salam-lo1lf
    @Salam-lo1lf Місяць тому

    ወይ ቹችየ አንጀተን ቀቤ አጠጣሽው ይሔ ለባ ወሸታም ደረቅ ካሀድ አስመሳይ ኤረ ስድቡ አለቀበኝ😁!😅

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Місяць тому

    የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው፣ ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ እጅህ ይባረክ፣
    እኔ ያየኋቸው አንኳር ነጥቦች
    1. ቴዲ" በእጄ ያለውን ዛሬን ትቼ የማላውቀውን ነገ ለማሳመር አልሰደድም" ትክክል ነውን?
    2. ቹቹ 'ራስ ወዳድ ቤተሰቦች የሚያሳድጓቸው ልጆች ነገአቸው የጨለመ ነው" እውነት አለውን?
    3. የእማማ አልጣሽ ልጆች ሲያሳዝኑ አንዱ በስደት የት እንደደረሰ አይታወቅ አንዱ በጉዞ ላይ እያለ ታፍኖ ተወስዶ የልጅ ባለዕዳ ሆነዋል፣ አሁን ያለንበት ወቅታዊ አቋማችንኮ ይኸው ሆኗል፣
    4. ለህዝብ ካልወገነ ጥበበኛ ምንድን ነው? ጥበብስ?
    5. ቹቹ" ለእናንተ ባህር ማቋረጫ ጀልባዎቻችሁም ነን አይደለም?" ከአንድ ሰው ጋር ምንም የፍቅር ስሜት ሳይኖር አግብቶ ከሀገር ለመውጣት ብቻ ሰውን ጀልባ ለሚዯደርጉ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-sy5wh1id8d
    @user-sy5wh1id8d Місяць тому +1

    መውለድ ከራስ አሳልፎ ሌላውን መውደድ ነው

  • @user-yq7ic2ym2c
    @user-yq7ic2ym2c Місяць тому

    ቹቹዬ ይመችሽ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Місяць тому

    ቹቹ እንጀራ ይሰጥሺማማየ

  • @user-jp9bf5wd8p
    @user-jp9bf5wd8p Місяць тому

    ፀሀይ 😂

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 Місяць тому

    ፀሀዬ መሀል ላይ ለቤተሰቡ ምንም ልኮ የማያውቀው ዲያስፖራ ያለው ዲያሎግ ደስ አይልም፡ አያስቅም።
    የዲያስፖራ ጠበቃ አይደለሁም ነገር ግን በዚህ መጠን መንጓጠጥ አለባቸው ብዬ አላምንም።

  • @hiruthirut5640
    @hiruthirut5640 Місяць тому

    ወይኔ መጨረሻ ላይ😂😂😂

  • @RobelHadish-jy5yy
    @RobelHadish-jy5yy Місяць тому

    ቹቹ 1ኛ ነሽ

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 Місяць тому

    Tsahay atetsdkm eqo 😂😂❤

  • @emebet-ws8ry
    @emebet-ws8ry Місяць тому

    ይመቻቹ❤❤❤😂😂😂

  • @Dawant404
    @Dawant404 Місяць тому

    ግን ይችን አመታት በጣም ነው እምወዳት 😂😂😂

  • @mahlettadesse3625
    @mahlettadesse3625 Місяць тому

    Are tsehaye atisak 😅😅😅😅😅😅😅

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Місяць тому

    ቹቹዬ የኔ ማር እኔን አግቢኝ❤❤❤❤

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 Місяць тому

    Wow chuchu

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo Місяць тому

    አሸብር ለካ ጉረምሳ ነክ😂😂😂

  • @user-ky6ql7ub7c
    @user-ky6ql7ub7c Місяць тому +2

    አይ ልዑል ስግብግብ ማለት አንተ ነህ እንደንተ አይነቶቹ ናቸው ሀገር እየጠፉ ያሉት ቹቹዬ እንደአንቺ ነው አኮለሽቶ መልቀቅ

  • @mahlettadesse3625
    @mahlettadesse3625 Місяць тому

    chuchuye ❤❤❤❤❤❤

  • @Makeda568
    @Makeda568 Місяць тому

    አንጀት አርስ ቹቹዬ

  • @user-dk9dw1db1p
    @user-dk9dw1db1p Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @MarkosDeleo
    @MarkosDeleo Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @eyobamberber2530
    @eyobamberber2530 Місяць тому

    አረ ደራሲው አታሞኘን ከአሜሪካ የመጣ ሠው ይህን ያህል ጊዜ አይቆይም ቹቹ?❤

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 Місяць тому

    Ene gen Chuchu ena debol begabu harif tend yewotachwal

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Місяць тому

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @ayaanayaan6082
    @ayaanayaan6082 Місяць тому

    Ay chuchu😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Місяць тому

    ቹቹ my fonka 😂

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 Місяць тому +2

    ቹቹ እና ፀሀዬ❤❤❤❤❤

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 Місяць тому

    Mesale zare tslotsh sra leul gudgwad geba 😂😂😂

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Місяць тому

    ቹቹ😂😂😂