ሀመልማል አባተ በእህቷ ልጅ ሰርግ ላይ ፀሀዬ ዮሀንስ ቬሮኒካ አዳነ በሽልማት የቀወጠችበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 38

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat8377 2 роки тому +7

    ዠኛ ውድ ፀሐየ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል ደግመን ደጋግመን አድናይህ አረጅም አድሜና ጤና አንመኝልሀለን 🙏🙏ግሩም ነው ጨዋታው

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 2 роки тому +10

    ፀሐዬ ንፁሕ ፍፁም ወርቅ ፈርጥ የምትወደድ ኢትዮጵያዊ ስወድሕ!!!

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 2 роки тому +3

    Hamelmal abate My favorite singer God bless her ❤️❤️❤️❤️😭

  • @saragizaw5741
    @saragizaw5741 2 роки тому +3

    ፀሐዬ 😍😇😘😘😘💞🙏🙏🙏

  • @azebterefe5648
    @azebterefe5648 2 роки тому +12

    ክብር ለሀመልማል የሀረር እንቁ:: ቨራንካ ድምጸ መረዋ: አመለ ጨዋ:: ሰርገኞች ትዳራችሁ የአብርሃምና ሳራ ይሁንላችሁ::

  • @baheramen267
    @baheramen267 2 роки тому +12

    ቬሮኒካ አሁን ላይ አየ መጡ ካሉ ወጣት ዘፋኞች በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነሽ በርቺ ሆኖም ግን በዚህ የሰርግ ዝግጅት ላይ ሀመልማል ፀሀዬ እና አንቺ ነበራችሁ ስትዘፍኑ ያየሁት ሆኖም ፀሀዬ በዚሁ ሰርግ ላይ እየዘፈነ የሱን ዘፈን መጫወት እንደኔ ነውር ነው ምክኒያቱም እነደማንኛውም ታዳሚ ተመልካች ቢሆን ምንም ላይመስል ይችል ይሆናል ሆኖም መድረኩ ላይ እሱም እየዘፈነ የሱን ዘፈን መዝፈን እንደኔ አርቲስቱን አለ መከበር ይመስላል ለወደፊቱ ይታረም።

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 2 роки тому +1

      Abit makabid menm cheger yelewim endawim kiber new sirawchehu behizbu zendi tdmache endihon yemiyasay yelele anawira

    • @baheramen267
      @baheramen267 2 роки тому

      ይሄ ዘፈን ቬሮኒካ ከመወለዷ በፊት ጀምሮ የተወደደ እና የተደነቀ ዘፈን ነው ።

    • @bashirshallee9001
      @bashirshallee9001 Рік тому

      ሰርጉ የአማራ ቢሆንና በአማርኛ ቢሆሆን አያሳፍርም ነበር ለዚች ኢምፓየር የፖለትካ ነበልባል የናንተ ጽንፍ የረገጣ የተደበቀ የአማራዉ ጀብደኝነት ነዉ የትም አደርሱም።

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 2 роки тому +2

    ፀሀዬ የኔ 1 ኛ

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 2 роки тому

    Now I got it you Amhara am loveing ❤️ ❤️ you people

  • @sofifamily
    @sofifamily 2 роки тому +1

    Hemelmal 😍😍😍

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 2 роки тому

    Am from walkait thegde humara Gonder

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 2 роки тому +3

    Veronica gin mirt dimts new yalat 🥰

  • @elsamered
    @elsamered 2 роки тому +7

    መልእክቴ ለቸቤ ነው አንተ የታዋቂው የሰንሰለት ድራማ ተዋናይ ነህ ለምንድነው እንደ ተራ ዩቲዪበር በስልክህ ኡየቀዳህ የምትለቀው አራአምስት ደቂቂቃ ሙሉ ከለቀክ ጵድት ያለ ቪዲዮ ልቀቅልን አንጋፋ ዘፋኞች ናቸው በዛላይ ታንኪው

    • @Justmeandmoi
      @Justmeandmoi 2 роки тому +1

      It should have been recorded with phone sideways

    • @geliladejene3739
      @geliladejene3739 2 роки тому +2

      I appreciate your feedback on this UA-cam channel. It shows how you are very respectful person to others. I thank you so much not this guy

    • @chebemedia
      @chebemedia  2 роки тому +6

      በጣም ተቀብያለሁ ትክክል ነው አንዳንዴ የቻናሉ ቤተሰቦች እንዲሁም ወዳጆቻችን ቪዲዮ ካሉበት ሆነው ይልኩልናል እኔ የቀረፅኩት አይደለም ተልኮልኝ አደራ ብለው የላኩልኝ ነው ከዚህ በሁዋላ ለሚልኩልኝ የፀዳ ነገር እንዲልኩልኝ እነግራቸዋለሁ ካልሆንም አልለጥፈውም ለገንቢ አስተያየት እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ተባረክ/ኪGod blessed

    • @geliladejene3739
      @geliladejene3739 2 роки тому +1

      I appreciate you accepted the feedback. Thank you so much. It is a sign of how humble person you are. This should be the way how we can learn from each other and educate others too. Ppl take advantage of their post and abuse the previlage. You are not one of those so we expect you to contribute a lot in the future.

    • @chebemedia
      @chebemedia  2 роки тому +1

      I will thank you so much. God blessed you .

  • @tessg9437
    @tessg9437 2 роки тому

    የእኔስ ማነው የሚዘፍንልኝ

  • @shaloma2407
    @shaloma2407 2 роки тому

    Wow

  • @yetnayetnigussie
    @yetnayetnigussie Рік тому

    Wow mirte gize neber betekilala beabizagnaw malet yichala yechiro lijoch neber bicha betam des yil neber hamelmaliye legna lechirowoch work nesh veronica demo mirte yezemenachin artist berichilin enwodishalen

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 2 роки тому

    So what tribe are you am confused

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 2 роки тому

    Des yeblachu my people

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 роки тому +3

    👋👋በማዲንጎ ሞት ጥቁር እንደለበሰች ገብቶኛል
    እናመሰግናለን ሃመልማል የሚያከብር ራሱም ይከበራል

  • @ammensur5940
    @ammensur5940 2 роки тому +3

    ቬሮኒካ ሰርግና ክለብ ለይ ሰገጥ

    • @haymiastatke8055
      @haymiastatke8055 2 роки тому

      ኡፍፍፍፍፍ አመሰግናለሁ የልቤን ነው የተናገራችሁት

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 2 роки тому

    Ye walkait thegde humara Gonder lij nay

  • @ethioland4938
    @ethioland4938 2 роки тому +4

    Ere gude vornica "tensh kemsesh rezem.

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 Рік тому

    አሁን በሷ ቤት ተረኛ ነን ለማለት ነው ይህቺ ቆሻሻ መቼ ነው የምትጠሩት እናንተ አዝማሪዎች ውይይይ

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js 2 роки тому +1

    አመልባል ፎጋሬ የዝች የጨለሌ እህትሽ ሰርግ

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 2 роки тому

    Ashikabach...ahun ye gala gize new bila new oromogna zefen yaketatelchiw.......welega lay inesu meselugn sew yemiyardut😏

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 2 роки тому +1

      Ere tye drom tzfnalch nger twu

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 2 роки тому

      አረ አይባልም እባካቹ ድምፅ ሁሉም አርቲስቶች አልሆኑም እሳ ብቻ ሳትሆን ምክንያቱም ገና እነሱቤት አልገባም መታረዱ ምስኪኑ ገበሬ ነው ደሀን ደግሞ ማን ይወደዋል ብለሽ ነው

    • @EM-jm3xm
      @EM-jm3xm 2 роки тому

      Ager yembalwe endeze aynetochew nachew yezare sent amet yetezefn