💎ሀዩን ከቤተሰቤ አስተዋወኳት,ከአእህቴ ተጣሉ አለቀሰች😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 чер 2024
  • #abtube #family #prank‪@Mubitube01‬

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 29 днів тому +434

    ሙቢ የናፈቃችሁ እስኪ የሙቢ ወዳጆች👍

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 29 днів тому

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @NbvMjf
      @NbvMjf 29 днів тому +2

      አንተም ተናፍቀሀል ማርክ ደስቱኛ ሆነህ ማየት ናፍቆናል❤❤❤❤❤

    • @barkatbarkat9657
      @barkatbarkat9657 29 днів тому +3

      አንተራሱ ጠፋህ ምን ሆናችሁ የአገሬ ልጆች ተደስቼ ሳልጨርስ ደስ ብሎኝ ነበር ምጠቃችሁ እና ማ

    • @AassAszs
      @AassAszs 29 днів тому +1

      ርኡጠፍችሑኮውዶች❤❤❤❤❤

    • @Leila-gr4tr
      @Leila-gr4tr 13 днів тому

      የኔ ቆጆ❤

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 29 днів тому +185

    ቅመሞች የልጆቸ አባት ሞተብኝ አልቻልኩም ዱአ አዲርጉልኝ😭😭😭😭😭😭አየ ስደት ወየው

    • @makyhshehicho909
      @makyhshehicho909 29 днів тому +6

      አይዞሽ ውዴ

    • @Hayat-en7gz
      @Hayat-en7gz 29 днів тому +5

      አላህጅንተልፊርዱሰይወፍቅው አችም አላህ ሱብሩን ይሰጠሺ አይዙሺ😢😢😢

    • @Asemafrho
      @Asemafrho 29 днів тому +5

      😢😢😢😢😢. አይዞሽ

    • @DohaCity-tl1by
      @DohaCity-tl1by 29 днів тому +1

      አይዞሽ

    • @user-nn4jc5ws7e
      @user-nn4jc5ws7e 29 днів тому +2

      አለህሶብሩን ይስጥሽ ለሡም አላህ ይራህመዉ

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d 29 днів тому +200

    ማሻ አላህ በሀዩ አለባበስ ድስያለው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ላይክ

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sj 29 днів тому +220

    ሙቤ 100k እናስገባው የምትሉ👍👍👍👍

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 29 днів тому +1

      ደምሪንውደ❤

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 27 днів тому +1

      ሙቢ ይለያል ለሰው ደስታ ዋጋ የሚከፍል ደግ ልብ ያለው❤❤❤

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 24 дні тому +1

      ኧረ ወላሂ እሽ እኔ ራሡ እያልኩ ነበር ላይክ ሠብሥክራይብ አድርጉት ያላደረጋችሁት

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 29 днів тому +164

    ሙቢ አትፈር እንደጓደኞችህ ጥንድ ሁን❤❤❤

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 29 днів тому +179

    እስኪ እንዴ እኔ ሙቤዬ የኔ የዋህ የአብርሽ ምርጥ ወንድም ና ጓደኛ የምትወዱ ❤😘

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 29 днів тому +2

      አኔ❤❤❤❤

    • @Flowers-t7k
      @Flowers-t7k 29 днів тому +1

      ምንም የዋህ አይደለም እናዛ ሁለት ልጆች ሁን አለስጠገችሞ አለ አይደለም ዘሌና& ወንዴን

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c 29 днів тому +2

      @@Flowers-t7k ብመን አውቅሽ ኣረ ዝም ብላቹ ኣታውሩ ኣሽቀባጭ😏 ሙቤዬ ምርጥ የዋህ ልጅ ነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 29 днів тому

      ​@@DPo-fq3lbደምሪኝውደ❤

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍✌✌✌✌✌

  • @user-fv1iz2ng2i
    @user-fv1iz2ng2i 29 днів тому +126

    የሙቤ አድናቂዎች በላይክ አሳዩን❤

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 29 днів тому +90

    ሙቤ ወንድማችን መግብያ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ በማለት ይግባ የምትሉት በላይክ
    አላህ ይጣብቃቹ ሁላቹም❤❤❤

    • @user-nu5cf8ls5i
      @user-nu5cf8ls5i 29 днів тому +2

      ቢልደሥይልነበር ግንደሞአይልም ብዙግዜ እኔምብዬነበር ግንኮመትእራሡ አያነብምመሠለኝ

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 29 днів тому

      @@user-nu5cf8ls5i
      በጣም ዉዴ ስብስክራይብ አርግኝ ስወድሽ

    • @user-dh9xe1yn5p
      @user-dh9xe1yn5p 29 днів тому

      ያነባር 😂😂😂ለምዶበት ነው ያጎቴ ልጅ ነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 29 днів тому

      ​@@user-dh9xe1yn5p😂😂ምከሪው፣ደምሪኝውደ

    • @user-id9ow5rc8i
      @user-id9ow5rc8i 29 днів тому +1

      ብለነው ነበር ግን አይሰማም ደከመን ና ተውነው የኔቆጆ

  • @SadieaSad
    @SadieaSad 29 днів тому +87

    ሀያት ኮሜቴን ከአነበብሽው ፀጉርሽን አስተካክሊ ከኋላ የግመል ሻኛ አስመስላችሁ አትቆልሉ ሙስሊም እህቶቼ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 29 днів тому

      ዉድ ደሚሪኝ 6:24

    • @zainabmohamed5039
      @zainabmohamed5039 29 днів тому +6

      እሷ ብቻ ሳትሆን ብዙ ሴቶች እያረጉት ነው ይሄን ነገር 👍👍👍 ሁዩ ብቻ አደለችም ሊሉቻቹሁም ይሄ ነገር ይቅርባቹሁ

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 29 днів тому

      ሳህ

    • @user-jl6ii4yn4r
      @user-jl6ii4yn4r 29 днів тому +1

      😂😂😂አሳቀሺኝ ትክክልነሺ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 29 днів тому

      ​@@zainabmohamed5039ደምሪኝ፣ውዳ❤❤

  • @Haymi113
    @Haymi113 29 днів тому +111

    ተሯሩጨ ነው የገባሁት❤ ደምሩኝ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 29 днів тому +128

    ሙበ አይን አፋር አትሁን እስከመቸ😂😂😂😢

    • @user-om6uc3qj5q
      @user-om6uc3qj5q 29 днів тому +1

      Hi winaye faligeh naber

    • @melu-mg4wp
      @melu-mg4wp 29 днів тому

      Wuna aydelme be wena seme yetkefate nw😂😂😂😂😂😂​@@user-om6uc3qj5q

    • @gufh9364
      @gufh9364 19 днів тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k 29 днів тому +71

    ማሻ አላህ ሀዩን ደስ ትላለች ሙቢ እንዳታመልጥህ

  • @user-ee1fb2mx1i
    @user-ee1fb2mx1i 29 днів тому +31

    ማሻአላሕ የሙቢ እሕት አለባበሱዋ የለለነው❤

  • @Rayana.22Ran
    @Rayana.22Ran 29 днів тому +37

    ሙቤ እንወድሀለን እነካብራሀላን ግን ለሚን አሰለማለይኩም አትልም ይደቢራል በሃማኖትክ ተፈረላ እንዴ የምትሄድበትን እንደጠፋ የተናሃበትን፠አትርሳ ወንድሜ 😢😢😢😢

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 29 днів тому +72

    አብሮ የሚስራውን ሁሉ ታገቡ የምትሉት ነገርስ ኮሜቶች🤔እስኪ ለሪሳችሁ ኑሮ አስቡ🙄

  • @dhhffyut4956
    @dhhffyut4956 29 днів тому +150

    ላይክ አርጉኝ እርጉዝ ነኝ😢

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 29 днів тому +68

    ሙባረክ ኮሜቶችን አትስማ ስትወስን በዚህ ጊዜ ባገባ ብለህ ስትስን ታረገዋለህ በኢስላም ውስጥ ተፋቅሮ መቆየት ሀራም ወደዝሙት ይከትሀል አስብበት

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r 29 днів тому +47

    ሀዩ አለባበስሽ ደስ ስል ማሻ አላህ❤

    • @user-yz3jr6ul1d
      @user-yz3jr6ul1d 29 днів тому +1

      ከላይ ወይስ ከታች ወይጉድ አራ መሸ አላህ አትበይ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 29 днів тому

      ,​@@user-yz3jr6ul1dከዚህ በላይ ምን ትልበስ አረ ተው ግን

    • @user-ws6eo3pm7w
      @user-ws6eo3pm7w 29 днів тому +1

      ​@@Sahiba-ru9en ከታች እኮ ባዶነው አላየሽውም

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 29 днів тому +44

    ይጣመሩ የምትሉ ፍቅራችሁን ግለፁላቸው

  • @user-nm9tl3jb1j
    @user-nm9tl3jb1j 29 днів тому +6

    ለ ሀዩ ሰጡታ ይሰጣት የኔ ጣፋጭ የሆነች ልጅ💞💞

  • @MobileCare-qs2kd
    @MobileCare-qs2kd 29 днів тому +244

    ማነው ከዊና ቤት የመጣ 🙋‍♀️🏃‍♀️😂❤❤

  • @SikoSalo-qb5ed
    @SikoSalo-qb5ed 29 днів тому +8

    ሙቤ ከዘለቀ ና ከወንዴ ጋር ታረቁ በአላህ ለጠላት ነገር አመላላሽ ደስ አይበላቸው እነሱም ምስኪን ናቸው ቻናላቸውንም እንዲያድግ አድርግላቸው

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 29 днів тому +60

    ከዊና ቤት መነው እዳኔ ጫርሶ ያመጣ ለይክ 😂😂😂

  • @Jemelashamsu
    @Jemelashamsu 29 днів тому +18

    ማሻአላሕ ወንድምና እሕት ደስ ስትሉ❤❤ ታላቅ ወንድም ያላቹ ታድላቹ 😊

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 29 днів тому +20

    ማሻ አላህ ሀዩ ነቄ ናት ደስ ትለኛለች 👍❤❤❤

  • @Alemazutbe
    @Alemazutbe 29 днів тому +27

    ደሥ ሥትሉ❤ ሀዩ ሥታምር ሙቢ ጠበቅ አርገህ ያዝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 29 днів тому

      ዉድ ደሚሪኝ 4:48

    • @Mimi-fz1bg
      @Mimi-fz1bg 29 днів тому

      አልምዬ ስለነዚህ ልጆች ምን ትያለሽ😅😅

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤

  • @maymay-ev2ix
    @maymay-ev2ix 29 днів тому +12

    ሙባየ በቅርብ 100k ሙባየ ሀዩን ጠበቅአርገህያዝ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 29 днів тому +51

    ሙቤ የኔ የዋህ እስክ የሙቤ አድናቅወች ላይክ አሳዩኝ 🎉❤😂

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 29 днів тому +13

    😂😂ወይ ሀዪ እኔ ቢሆን ስገፍትረኛ ወየዉ አልታገስም ከባድ ነዉ ሀዩ መሻአላህ ታጋሽ ነሺ አላህ ይጨምርልሽ በተረፍ ቻይዉ ብድር እጠብቃለንን

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 29 днів тому +32

    የማዳም ቅማሞች ሙቤን 100 ሽህ እናስጋባው ባናያቹ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d 29 днів тому +7

    ሙቤ አይኔን አሳርፌባታለሁ ጠበቅ አድርገህ ያዝ

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o 29 днів тому +7

    ሙበረክ ወደረሰክ ተመለስ ሰለማ ወአልኩሙ ወረመቱለህ ወበረከቱ በል በሰለሚት አትቀለድ ሩዘ አሀለን🌹እካን ደነመጠሽ ቆጆ ነት ሩዝ🌹አለበበሰቹ መሸአለህ👌🌹

  • @urcell1875
    @urcell1875 29 днів тому +3

    የሠዉ ልጂ ኑሮዉን ይመስላል የሚባለዉ በሙቢ አየሁ የኔ የዋህ ከዚህም በላይ ይመርብህ ይመችህ እርዚቅህን ያሥፋልህ❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 29 днів тому +5

    ኧረ ኮሜቶች ሶብር አድርጉ ያያችሁትን ሁላ ተጋቡ ተጣመሩ አትበሉ
    ሰው ስላላቸው ሳይሆን እነሱ የሚሆናቸውን ያውቃሉ ሆሆሆሆሆሆሆሆ

  • @user-zl1nd1ym2c
    @user-zl1nd1ym2c 29 днів тому +11

    ሀዩዬ አለባበስሽ ሲያምር አለባበስሽን እንዳቀይሪ ሙቤ ምርጥሰው❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h 29 днів тому +11

    እኔ እራሱ ስሮጥ በደረጅ ወድቄ ነበር አረረረረ ኡኡኡኡ ሀገሬን ሰላም ናፍቆኛል ዱአ አርጉጉጉ

    • @Elhame-vd7ve
      @Elhame-vd7ve 28 днів тому

      የኔቀዉስ ስስቴዋተረጋጊ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @sara48308
    @sara48308 29 днів тому +59

    ዛሬ አስራ ሰባተኛ ነኝ ሙቢ ከነወዴጋ ይታርቅ ዬምትሉ ዬምር ታርቁ👍👍👍👍👍

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 29 днів тому +3

      ትክክል እህቴ ይታርቁ
      ዉዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርግኝ❤

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz 29 днів тому +2

      አው ውድ መታርቅ አለባቸው😢😢😢😢

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 29 днів тому

      @@Hkma-ow6fz
      እህቴ በቅንናት ስብስክራይብ አርግኝ ማር

    • @user-eu7qm7gz4u
      @user-eu7qm7gz4u 29 днів тому +3

      ተጣልተዋል እንዴ ?
      አላህ ያሥታርቃቸው ፀብ ለማንም አይጠቅምም

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 29 днів тому

      ትክክል 👌👌

  • @zulfbell3647
    @zulfbell3647 29 днів тому +4

    ወዉዉዉ ሙቤ መሸ አለሀ ቁኔጆይ ልጅ ነች ሀዩ እህትም አይለየቸ

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e 29 днів тому +7

    ሙቤ ይችልች አጥብቀህ ያዝ😂😂😂😂 ዋ ተናግራለሁ

  • @user-fu2uc9pd3f
    @user-fu2uc9pd3f 29 днів тому +4

    የኔ ቀበጥ ሀዩ ካየሁሽ ጀምሪ እወድሻለሁ ❤❤❤❤ የሙቤ እህት እኳን ደህና መጣሽ

  • @GkHc-zq7wk
    @GkHc-zq7wk 29 днів тому +3

    ሥታምር ሀዪ አላባበሥሺ ❤ ሙባዬ 100k እድገባ ሁለየም ቪደው ልቀቅ ሀዬ ጋር

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 29 днів тому +3

    ሙቤ 100K ልገቢ ነዉ እልልልልልልል አልሀምዱሊላሂ 👍👍

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u 29 днів тому +7

    ሙብ በቅራብ 100k💪💪💪

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 29 днів тому +14

    ሀዬን እማ አታሥቀይማት ወላሂ በጣም ዴስ እምትል ልጂ ነች አባበስሽን አማና ቀጥይበት 🥰🥰🥰❤

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d 29 днів тому +7

    የኔውድ እህት ውንድሞቸ አላህ በያለንበ ሰላማችንን ይብዛው ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-su2dl2hc6d
    @user-su2dl2hc6d 29 днів тому +7

    የሂጅቧ ጀግና ዉበት ሲለካ በሂጃብነው ለካ ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 28 днів тому +1

    አዩዬ ቆንጆ እውነት በጣም መልካም ልጅ ናት እውነት ያለ ጥፋቷ ደግሞ ይቅርታ ማለቷ ተባረኪልኝ ቆንጆ ❤ሙቢ ምርጥ ሰው ❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 29 днів тому +15

    ሙቤ እንኳን ደህና መጣህ 👍❤❤❤❤❤

  • @user-bi6qp5fx1u
    @user-bi6qp5fx1u 29 днів тому +10

    ሙቢ የኔ የዋህ የአብርሸ ምርጥ ወድምና ጓደኛ

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 29 днів тому +13

    በቀ ሙቤ ወደገደለዉ ግቡ ከሀዩ ገ ተጠመሩ የምትሉ በነገረችን ለይ ዝምድነቹኑ አጠሩ ኦ በወለ መዘዝ አተጡቡን 😮👍👍👍🙉🙉💔💔💔

    • @Susisha147
      @Susisha147 29 днів тому

      Bee islimana shegir yelum ye akesti yee agote leji megebeti

    • @mazy-meida
      @mazy-meida 29 днів тому

      Kkkk tkikl

    • @fedilatube3812
      @fedilatube3812 29 днів тому +1

      አንቺስ አግብተሽ ይሁን የነሱን ያስጨነቀሽ😂😂😂

  • @user-bz5hr6hy8z
    @user-bz5hr6hy8z 12 днів тому

    አብሺሩ ሙብየ ማሻአላህ. እየጠነክርክነው አብሺር😢

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 29 днів тому +2

    መቤየ እንኳን ሰላም መጣህ አለ ኣብሩሽ ገቡ በተጁ ወላ ገና ጨነቀኝ

  • @user-hf7mu3kp8s
    @user-hf7mu3kp8s 29 днів тому +10

    ወላሂ አሰላሙአለይኩም በልልል

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 29 днів тому

      አይሰማም እኔም ከዚህ በፊት ፅፌለታለው

  • @SemiraJemal-br6eo
    @SemiraJemal-br6eo 29 днів тому +6

    ማሻ አላህ የሙቤ እህት ስታምር

  • @tube-dt4yb
    @tube-dt4yb 9 днів тому

    ማሻ አላህ ሙቤ 100k ልትገባ ነው እናስገው እሚል እስኪ👍

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 29 днів тому +1

    እድሜዋን ነዉ የምት አስራ ቤት ናት እድሜዋ በርቱ ❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 29 днів тому +4

    ሙቢ እህትህ እናታን ቁጭ😊 ከነ ድምፃ በርቱልኝ ወድሜ❤

  • @seikanHussan
    @seikanHussan 29 днів тому +3

    የኔ ቆንጆዎች ሃዩን ታስለቅሷታላችሁ ደስ ይላል🎉🎉🎉 ዋው🎉🎉

  • @sunnitalam7293
    @sunnitalam7293 29 днів тому +1

    ሙቢ በእውነት ስታምሪ ፍቅራችኩን ያብዛናችኩ ❤

  • @user-lg1ij5zo6d
    @user-lg1ij5zo6d 29 днів тому

    ይመችክ ሙቢ ተጨዋች ነክ በጣም ታምራላቹ በርቱ❤❤❤

  • @user-mg8yx9tu9z
    @user-mg8yx9tu9z 29 днів тому +4

    ደሥ ሥትሉ ሀዩ ሥታምር ሙቢ ጠበቅ አርገህ ያዝ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 29 днів тому +1

      ❤❤❤❤

  • @zadargosha
    @zadargosha 29 днів тому +3

    ሙብዬ እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤❤

  • @FastFast-bs7nd
    @FastFast-bs7nd 8 днів тому

    ሙቤ የኔ ሼቤለ ሁለተቹ ስተቀፊ እንዴት ደስ ይለል እንደ አንተ ታለቅ ዎንድም ቢኖረኝ ሚ አሌ

  • @ter2065
    @ter2065 29 днів тому +9

    ሙብየ በርታ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx 29 днів тому +3

    ተጋቡ ሙባየ🎉🎉❤❤ስታምሩሩሩሩ

  • @user-lj4it4yk3s
    @user-lj4it4yk3s 28 днів тому +2

    ማሻላሙቢ፣መልካምሠው፣እህትክን፣እናትክነውምትመሥለው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 29 днів тому +2

    የሙቢ እህት እሮዛ. መሸአላህ. ፀጉረሺን. እደሊሎቹ አልቆለልሺም ሂጂብሺ. ዋው ❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤

  • @ebrahimtadese3731
    @ebrahimtadese3731 29 днів тому +7

    ማሻአላህ ሀዪ ደስደሥአላት እዳታመልጥህ ሙቢ😋😁😁😁😁

  • @useeeennaa
    @useeeennaa 29 днів тому +5

    Wowowo. Hayuu. Yee marrrr. ❤❤❤❤❤❤. Hin bahanii. Ishii

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 29 днів тому

    የኔ እናት ሰታሳዝን አሰለቀሷት እኮ አይሚ የለችም ብለዉ ብቻሽን አገኙሽ አይዞሽ አንቺም ብድረሽን ትመልሻለሽ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k 29 днів тому +1

    ሳያችሁ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር ዉደችዮ ይጣመሩልን ሀዩየንና ሙብየ ሁለት ቅን ልጆች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MebratgalQDstkiDaneMhret
    @MebratgalQDstkiDaneMhret 29 днів тому +4

    ሙቡ እና ሃያት ይጣመሩ ብእነት 😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gj6rc9jt9u
    @user-gj6rc9jt9u 29 днів тому +2

    ❤❤ bagaa nagahaa dhuftee mubi❤❤❤

  • @user-bw8xq8ym8t
    @user-bw8xq8ym8t 29 днів тому +1

    ሀሪፍ እና እርጋታ ያላት ልጂ ነች ማሻአላህ

  • @HgHf-fg7br
    @HgHf-fg7br 29 днів тому +2

    ሙስሊምመሆንመታደልነዉ አለባበሳቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሴቶቹ

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q 29 днів тому +6

    ቻይው ሀዩ ማን ንኪ አለሽ ሙቢን😂😂😂 ግን አስለቀሺኝ ስታለቅሺ❤❤የኔ የዋህ

  • @user-ee3lr1wx6q
    @user-ee3lr1wx6q 29 днів тому +2

    ማሻ አላህ እህትህ ስታምር❤❤❤❤

  • @Bagerish
    @Bagerish 29 днів тому

    ከዊነ ቤት የመጠ ኢዚ አለ❤❤❤❤ ሙቢሸ በርተ የኔ ሄወ❤❤❤❤

  • @merlu1997
    @merlu1997 29 днів тому +2

    መቡ ሀዩን ጥበሳትና ሰርግ አብላን😍😍 ፍትህ ለኛ ድምፃችን ይሰማ🙋‍♀️🙋‍♀️👍👍👍

    • @user-wj1zr9hg9s
      @user-wj1zr9hg9s 29 днів тому +1

      ሹንኩርት ዬለም ክክክክክ

    • @user-dh9xe1yn5p
      @user-dh9xe1yn5p 29 днів тому

      ያክስቴዋ አብሽሪ ኢንሻ አላህ እንበላለን

  • @user-sv6jn6ib9n
    @user-sv6jn6ib9n 29 днів тому +4

    ማሻላህ ሙቤ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @amaamm5375
    @amaamm5375 29 днів тому +5

    ማሻአላህይሙቢእህትአላባበስሽሳሚርአላህይጨምርልሽ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 29 днів тому +1

    ሙባ ምርጥ ሰው እዳትለቃት ጠበቅ አርገህ ያዛት

  • @Ksaj-pq6mt
    @Ksaj-pq6mt 29 днів тому

    ማሻአላህ ❤ሀዩን ደሰትላ ለች ሙቤ እንዳታመልጥህ ❤❤❤የኔውዶች🎉🎉🎉👍👍👍💘💘💘💘✅✅

  • @user-jn2rx8bf5k
    @user-jn2rx8bf5k 29 днів тому +2

    ማሻአላሕ

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q 29 днів тому +10

    ስታምር እህት ወይ ሮዚዬ የሙቢ ትንሾ እህት

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc 29 днів тому +1

    Mubi malekam sawu neh❤❤❤❤❤

  • @user-td9tm2uy7r
    @user-td9tm2uy7r 28 днів тому

    ሙቤ የኔ ውብ በርታ በቅርብ መቶ እንጠብቃለን

  • @user-tr1hk5no3b
    @user-tr1hk5no3b 29 днів тому +5

    አግባት ሙቢ በሀላል የምትሉ👍👍👍

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v 29 днів тому +5

    ሙብዬ ፈታ አረከን በጣም ደብሮኝ ነበር 😂😂😂

    • @Genet398
      @Genet398 29 днів тому

      የመቢ ውንድም 😂

  • @MuuzWeldu
    @MuuzWeldu 23 дні тому

    Wow mube endet neh tmechegn aleh yemtserachew srawch ymechugnal from ke adwa

  • @user-yt5tc2wu4w
    @user-yt5tc2wu4w 29 днів тому +1

    በርቱ በሐላል አላህ ያጣራቹ ሐዩና ሙቤ🎉🎉❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 29 днів тому +6

    ሙቤ እች ቆጆ እዳታማልጥ ❤😂😂

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤

  • @AwNi-hb1gi
    @AwNi-hb1gi 29 днів тому +6

    ተጋቡ

  • @maymay-ev2ix
    @maymay-ev2ix 29 днів тому

    ሙባየ በዚህቪደወ 100k💪💪💪💪

  • @site4917
    @site4917 29 днів тому +2

    የሙቢ ውዳጆች ቤትስቤ አድረጉኝ❤❤

  • @user-rh2bm9sj6n
    @user-rh2bm9sj6n 29 днів тому +2

    ወላሂ ሥታምሩ ያአላህ

  • @RHM-nq1dy
    @RHM-nq1dy 29 днів тому +2

    ማሻእላል🎉🎉🎉🎉

  • @usimaniusimani9644
    @usimaniusimani9644 29 днів тому +2

    ሙቤ እንኳን በሰላም መጣ በጣም ናፍቃን ነበር

  • @nabah8797
    @nabah8797 3 дні тому

    ሀዩ የኔ ወድ የኔ ቤጤ ማልስ ሙቤ መልካም ሰው❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 29 днів тому +35

    የስደት እህቶቼ ናፍቃችሁኛል በዚህ ነኝ ኑ ወደ ቤቴ😢😢