Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዛሬ 21ናት እናቴ እመቤቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ በሰላም ለሀገረችን ታብቃን አሜን🤲🤲🤲🤲
አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜን
የዛሬዋ እመቤቴ ማርያም እኛንም ወደ እናትሀገራችን መልሳን በወግ በባህላችን ለመታጨት ለሞሞሸር ያብቃን❤❤ በጣም ታምራላችሁ ውቦች ስወዳተችሁ ❤❤❤❤
@@OpaApoa እመቤትሽ ማሪያም ልታስገባሽናልረዳሽ አችልም እዳችው እደኛው ሰውናት. በዛላይ የሞተች እደማንኛውም ሰው ናት ምንምልታረግአችልም
ከልብአስቡበት የፈጠረሽጌታአለምንሁሉየፈጠረ ነውሁሉንየሚያረገው እሱም አሏሁ ሱበሀነወተአላ. ከአይብናከጎደሎ የጠራጌታ አሏህነው የፈጠረሽ ካለመኖር ወደመኖር አችንም ባሪያምንም ልጇንም እየሱስን. ሁሉንምሰው ሰማይናምድርን በውስጣቸውያለውንሁሉ ያስገኘው ነውፈጣሪይማለት እሱም አሏህ አድነው የሁሉም መጠጊያነው. አልተወለደም. አይወልድምም. ወልዶምአያውቅ ለሱም ቢጤየለውም አምሳያ በጌትነቱ በአምላክነቱ በባህሪቶቹ. ማንም ተጋሪየለው የሶስተኛወቹ ሶስትያልሆነብቸኛነው አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን. የምስጋናሁሉ ለአለማቱጌታ የተገባውነው ያለምንም ስሜት እውነትንብቻለማወቅ በቀስታአብቡት
አው ሙታለች ግን ሙታ አልቀረችም አርጋለች ምን ይሳነዋል ለልጇ ያምላክ እናት ሁና ሳለ መነሳት ለሷ ምንስ ነው@@بدرالحربي-غ1ج
አየህ ወንድሜ ወይም እህቴ አው ሞታለች ግን አረጋለች አምላክን በድንግልና ፀንሳ በድንግልና የወለደች ከፍጥረታት ሁሉ የምትበልጥ ከልጇ ፊት የምታቀረበን የጥያቂያችን መልስ የሆነች እናት ናት ድንግል ማርያምንማ እንደ እኛ አይነት ሰው ጋር አታወዳድሯት ለማንኛውም የሷን ስም የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው ፍቅሯ ይገለጥላችሁ🙏🙏
ያች ዳቦ እያል የሊላ ዳቦ አላለም ታደሰ አይይይይ ቅኔ
እንኳን ለመቤታች አመታዊ የንግስ በአል አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆቹ አበጀሽን አምጡልን ናፍቃናለች በተረፈ በርቱልን ❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤
ዛሬ የግሸኗ እመቤቴ ናት እንኳን ሀዓመታዊ ክብረበዓል በሰላም አደረሰን🙏 ለኔ የደረሰች እመብርሐን ለናንተም ትድረስላችሁ🙏💙
አሜን አሜን
አሜን 🤲🤲🤲❤
አሜን አማን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደርሰን 💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቅመሞችዬ አንደኛነኝ ለይኩኝ🎉🎉🎉🎉የኔ ጨረቃዎቼ እንኳን መጣችሁልን❤❤ድል ለአማራ ፍኖዎ ድል ድል ድል❤❤❤
😂😂😂ምን ይጠቅምሻል
@@zeritutube ደስ ይለኛል
አሜንእንኮን❤አብሮአደረሰን፣ቤተሰብ❤የግሸኖ፣እመቤቴማርያም❤ሰላምናጤና❤ለሁላችንም❤ትስጠን
ግን ለምነድነው አይታችሁ እማትለይኳቸው የምር❤❤❤ ላይክ ያንሳል 🙏
ጎጃም ውስጥ ጥቁር ባውንድ እንለዋለን እኛ የጎጃም አማሮች ግን ሻሽነው ሚሉት በሌላው አካባቢ ለምን ተዘወተረ ብላችሁ ከጠየቃችሁ የሆነ ወቅት ላይ ጎጃም ውስጥ ብዙ ህዝብ ስለተጨፈጨፈ ስራአትን ምርኩዝ አድርገው የጎጃምን ህዝብ ጨፈጨፉና ለነሱ ማስታዎሻነው አልረሳናችሁም ስንላቸውነው
wollo wustm ale atematemu gin enleyalen tsegurachin shurba teserten tal sinadergewu betam yamiral
ወገኔ❤❤❤
በኛም በሰቆጣ ድሀና ባውንድ ነው እሚባለው ❤❤❤
በወሎ ባውንድነውየሚባል❤❤
ዶሮ ዶሮ የከተማ ልጅ ማግባታ ነበር ምኞት አሁን የገጠር ይሻለኛል❤
ቀላል ይሻላል ❤❤❤
ኧረ ዉዉዉ 😂😂😂ገረመዉ ዱቄት በዱቄት ገደልከኝ በሳቅ ❤❤❤የሳቄ ምንጮች የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን አደረሳችሁ ዛሬ 21 እመቤቴ ማርያም ያመቷናት ሀገራችንን ሰላም ታርግልን ቤሩት ላሉ እህት ወድሞቻችንን ትድረስላቸው ከጭቅ ታውጣቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው😢❤❤
አሜንንንን❤❤❤
ልብሳቸው አለባበሳቸው ሲያምሩ በጊታ ዘር አይነኩ አሉ እጅ የቴክቶክ ማናጀር ነን እያሉ አማራን የሜከፋፍሉ ጎንደር እጨርሳለን የሜሉ😢😢
ማርያምን ንግግራቸውደስ ይላል አማራመሆን መታደል ነው
ዉዉዉዉወ ታዴ በጣም እኮነው የምወድህ 😅😅😅😅የልጅልጅ ድፍት ሊያደርጉህ😅
ወይኔ ገረመዉ ዱቄ በቀሎዉ በዝቶል አለ😁😁😀😀 የኔ ምረጦች😘😘😘
የኔውዶች እኳንደና መጣችው 💚💛❤
አሜን አሜን አሜን አዛኝቱትርዳን❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ገደለኝ ታደ ቃጠሎነው ስሉሰምቸነው
እመቤት የጭፈራዉ ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብ አላህዋ ሰላም ለየዋሁ ህዝቤ 😢😢😢😢
አይ 😂ገሬ ❤የፍቅር እዳ ሆኖብህ ዱብዳ የዱቄት ሻወር ወስደህ ወጣህ😂😂😂❤❤ እሱቤ እንዳለው የአተላ ሻወር ወስደህ ከብቶች የተከተሉህን ቢሰራና ብናየው በጣም አሪፍ ነበር😂😂🤣🤣 ወይ ፍቅር❤❤❤❤❤
❤ " ..ባሰቡሽ አይደለም በፈጸሙሽ ነው " እሱ ሲያስባት ወሰዳት ያኛው
አበጀሽን አምጡልን በጣም ነው የናፈቀችን❤❤❤❤
ያካባቢው ማማር❤❤❤❤❤❤
አበጀሽ ናፈቀችኝ ኧረምን ይሻለኛል
አዱኛ እና የእኔአበባ የእዉነት በሆነ ❤️ ጋብቻቹህ ለአክስትየው ክፋት ::---አክስት እና አጎት የሚባል አልወድም ከክፋታቸው የተነሳ
እመዌ ወለደች እደ በጣም ታምራላችሁ የኔ አንደኛወች አዳዲስ ተዋናይ መጨመራችሁ ጥሩነወ
እናንተነዉ አሥረየ የማየዉ ተመለቅለ ቅ ነጣና ችሁ በጣም እወዳችሀለሁ
ተደ በጣም ነው የምወድው የኔ አባቴ 👏👏👏❤❤👌👌
ምርጦቹ ለእናንተ ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤
አይ ገረመው እንዴት እንደምታስቀኝ ጭራሽ የባለፈው አብሽ አለው አላለም የኔ አባት
😂😂😂😂😂
እመቤት ጠላሺ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በናታችሁ ላይክ አድርጉላቸው
የታዴና የያየሽ እያደር ልጅ መሆን አልገባኝ አለ ምን እየበላችው ነው😮
ካገሩ ነው ጎጃም ለምለም እሸት የሆነ ሀገርኘው
@@fatmasaeed6043 10%የአየሩ ሁኔታ ይወስነዋል ሌላው 90%ቱ ግን የሆርሞን ሁኔታ ነው የኔ ወርቅ ግን ያው መታደል ነው ሁሉም ሰው ላይ አይደለም ይህ የሚሆነው
ታዴ የሳቄ ምንጭ የኔ አባት ስወደው እኮ 😂😂😂
የምርኮ የኛን የገጠሬወችን ትክክለኛ ሂወት ነው የሚያሳዩን የሠፈሬን የጎረቤቶቸን ትዝታ በናተነው የማየው😢❤❤❤❤
እንደ ሲሳይ ምወደው ሰው የለም ምስኪን❤
Eski yewollon bahl andeye asayuln❤❤
ውዴ የኔ ቆንጆጆጆጆጆጆጆ
አያ ታዴ ግን ዳቦ ስትወድ አይጣል ነው 😂😂😂😂
እንኳን አደረሳችሁ ሞቼ ነው እምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉🎉
🤣🤣🤣ወርቆች እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😂😂😂😂ታዴ መቼም ዳቤ ትወዳለህ ክክክክ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ዘና ፈታ ሁላችሁንም ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
ታዴ እንዴው ምን ይሻልሃል 😂😂😂😂 አፍርስ የሆንክ ሰው የእውነት በጣም ነው የምትመቸኝ
አያ ታዴ❤❤❤
የታዴ ሳቅ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ምነው ዝማምዬ 😮 ያለቦታሽ ምነው ይህን ያህል ከፋሽ? ልክ አልሰራሽም 😊 ይቅርታ መጠየቅሽ በጀሽ❤❤
መጡመጡ ❤❤❤😂😂
አዱኛ ፍቅርህ ሊደፋኝ ነው የኔ ሸበላ ከሀገር ከወጣሁ 7 አመቴ ነው. ስመጣ ላግባህ ና ዘና እንበል የምር ደስተኛ እደማደርግህ እርግጠኛ ነኝ በፍቅርም በአኗኗርም ❤❤❤❤❤❤
ኧረ እፈሪ ትዳር ሊኖረው ይችላል ያያችሁትን ሁሉ ላይ ፊጥ ማለት ምንድን ነው
@@mosebtube1027 የቅናት ጥግ ትዳር ካለውማ. ይገረኝ 😳😳
እመቤትዬ ስወድሽ 👌👍🌹🌷
አበጀሽ ጠፋች ወለደች እንደ 😢😢😢
አበጀሽ የናፈቀችው
እኔ
አበጀሸ እሰክትመጣ ይችን እዳፍታ አያ ታዴ አየ ገረመዉ ዱቄት በዱቄት ሆነ የባለፍዉ አብሸ ነበረዉ ያሁኑ በቀሎ በዝቶበታል አላለም😄😄😄
ያለምወርቅን በግድ አግብታምቢሆን ቀምቸአገባታለሁ።
እኔኮ ከድራመው የበለጠ ኮሚንታሮች ነው የምታስቁኝ😂😂😂
@@yetbarek63 ባልና ዉሸማ አይበረክትላትም አያታዴ እኮ ዳቦ በደብ ካገኝ አየይተዉም😄😄😄😄😄😄
@@GdhdhHdhh 😄😄😄😄😄😄
አይ ታዴ አንተ እንዳታረጅ ልጅህ ተገትራ ትቅር አይይይይ❤❤❤❤
አይ አያ ታዴ ግርም ነው ምትለኝ😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አበጀሽ ናፈቀችኝ እመዋ😢
አዱኛ እሱባለውን ተጫዋች ነህ ነው ያልኸው😂😂😂😂😂
ታደስ አለምሳቅ አይቻልም 👌👌👌👌👌😁😁😁😁
እናይናበባ ሲጋቡ ሳናይ
❤❤❤❤❤❤
Ayyy Tadeee ❤❤❤❤❤
Er wudochiye Adugnan Aswetut kenate gar Abro Ayhedim ayademkewum diramawun.
ዙማም እየ የኔ መልካም አንቺ ክፍት አያምርብሺ ❤ ውቢቶ ጎጃሜ
ሀሀሀሀሀሀሀ
@@HanazeGojjam ያስቃል
❤❤❤❤❤❤❤❤ ታምራላችሁ
ወየው ገረመው ዱቄቱ🙆♀️🙆♀️😁😁😁
ገሬ😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ጠላ በአይኔ በአይኔ ነው የሚሄደው
ቤቱ ተገንጥሎ ሚይገባ አማች😂😂😂😂😂❤
Beautiful ❤
😂😂😂😂😂❤ የኔ ውዶች
አያ ታዴ እዴት አደርክ😅😅😅
አያታደ ግመሽኝ😂😂😂😂😂😂🎉
አይታደ😂😂
አይ ታዴ😂😂ያች መከረኛ አህያላይ ሸክምሺን አረኩልሺ አላለም😂😂ሁላችሁም የምትወደዱ ተዋናዊች ናችሁ❤❤
ገረመው ዱቄት ብቻ😂😂😂😂😂😂 በሳቅ
ገረመው አሁን አንተ ስትለኝ ቆይተህ ዙረህ እርስዎ አለ ታዴ 😂😂😂
በቆሎ፡በዝቶበታል፡አላለም፡ገረመዉ😂😂😂😂
አይ ታዴ የሳቄ ምጭ ግን እመዋ ናፍቃኛለች😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነይምችኝ እደናቴ ❤😂😂😂
ያውድማ ማራገቤ አላለም😂😂😂😂😂😂😂
እንደት 2 ሰዐት ሙሉ ፊልም ይሰራል ማን ቁኝ ብሎ ይመለከታል ይደክማል እኮ እኔ መቼም ማየቴን ትቻለሁ
Emu beautiful love her
በዱሮ ጊዜ ሴት ልጅ መቀነት የምትታጠቀው ባል ካገባች በኃላ ነበር እናንተ ግን ድራማም ቢሆን ሳታገቡ መቀነት ትታጠቃላችሁ ዘመን አመጣሽ ይመስለኛል ስለዚህ የዱሮ ባህላችንን አታበላሹ የልጃገረድን character ወክላችሁ የምትሰሩ ከሆነ መቀነት አትታጠቁ
ትክክል የኔም እይታ ነው
Yegojamn balawukewum yewollo gin buzuaynet bahl ale minalebet biserut gin😊😊😊😊
@@የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ ይሄ ድራማ የሚሰራው ጎጃም ውስጥ ነው ኮመንቱም ለእነሱ ነው ስለወሎ በሀል አልተናገርኩም
@@የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ ቢታጠቁ ምን አለ ላልሽው የሚገባሽ ከሆነ ላስረዳሽ እሞክራለሁ 1ኛ ከእናት አባታችን ሲወርድ ሲዋረድ በሀላችንን ማበላሸት ነው 2ኛ ምንም ድራማ ቢሆን በተለይ ጎጃም ገጠር አካባቢ መቀነት ትልቅ ሚና አለው አንድ ልጃገረድ ማግባትና አለማግባቷ የሚታወቀው በመቀነት ነው መቀነት ከታጠቀች አግብታለች ወይም አግብታ ፈታለች ማለት ነው ስለ ወሎ አላውቅም
እሚገርመዉ በስድስት አመቴ ድርዉኝነበር እና ትንሺ ከፍ ስል መቀነት አሰታጥቃነበር እምስደኝ ተጠርቸ ስህድ ከዛ ትንሺ እድግ ስል እኔአልታጠቅም ዘራፍብየ ተዉኩት አይ😅😅😅😅😅😅😅
🎉❤❤❤❤❤❤❤
ሀይ
እና አይኔ እያየ ያይናበባ ልትሞሸር ኡኡኡኡ ሰውነቴ ተቃጠለ በቅናት
ኧረ ቆንጆዎች እኔንም የሚያገባ ማነው?ምንም የለኝም ግን በራሷ ሀብት አንቀባራ የምታኖረኝ።
በተወለደ ዱቄት አንተ ዱቄት ትለወሳለህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አዱኛ አንተም እንደ አሡባለዉ ሰዉ ማጣላት ጀመርኽ?
ሰላም የክርስትና ተከታዮች ይህ የተከበረ የአሏህመልክተኛ ኢሳ አለይሂ ሰላም. እናተ እየሱስ አምላክ የምትሉት. ያለምንም አባትየተወለደ. እደኛው ሰውየሆነ. እናቱምእደኛእሰው ስኮን እደት አምላክይሆናሉ የሰውልጅ አምላክ ቢሄኑሮ ሁሉምይሆነበረ. ከአፈር የተፈጠረሰው. ሞትንየሚቀምስሁሉ እደት እደት አምላክ ይሆናን. የትሳኤቀን የፈጠረው አምላክ ብቸኛው አምላክ አሏህ. እድህብሎይጠይቀዋን. አተኢሳሄይ. እኔንናእናቴን ሁለት አምላክ አርገህ. አምልኩኝ ብለሀንን?ይለዋን. እሰም ጥራትይገባህ ጌታየ ለኔየማይገባኝን ብየከሆነ አተታውቃለህ እናኔአላልኩም ይላን. ፈጣሪይ ሀለሶስት ለምንሆነ ፈጣሪማለት. ሁሉንአስገኝ ማለትነውትርጉሙ. ሁሉን የሚያስገኝ በንግስናው አጋዥ የለለው ይሁንንሁሉ ካረገ እደት ሁለሶስት. ጓደኛ አስፈለገው ውይትሊልከውምንስሊያግዘው ይህ እየሱስ የምትሉት. ሰማይንእና ምድርን ፈጥሯንን. ሰወቹንስ ፈጠረን. የምንመለከተውን እፀዋት ፈጥሯንን. የምንበላየምንጠጣውንስ ፈጥሯንን ምላይነው ሄትነቱ. ለኝብሎተሰቅሎ የምትሉት እየሱስን አይሁዳን ሊገሉትሲሉ አሏህ ወደሰማይአነሳ ሊገል የመጣውንሰላይ እየሱስን አስመስለላቸው አሏህ ገደሉት አሁን ሸይጧንአዘዛቸው ሰቀሉት. ለኛብሎተሰቅሎእየተባለዛሬድረስ በጨለማኑሮ እሲአስታውሱ እደት ይሁሉየፈጠረጌታ በሱውቅርፅይገለጣን እደት አምራችሁ ተቀበለው??
በስሜት ሳይሄን በተረጋጋ መፈስ አብቡትናአስተንትኑት
የኛ አምላክ ሰው አደለም እሽ
@@EeEe-sh5zl እመቤቴማሪያም እያላችሁ የምለምኗት እምታጎበድዱላት ድረሽልኝ የምትሉት. እሷሰውአደለች. የሰውልጅ ከማይገባውና ከማይችለውበላይ መጠየቅ. ይህማምለክይባላን
እየሱስ አምላክ አደለምሰውነው. ጌታምአደለ ለማለትነው ፁሁፍ ተሳስቶብኝነው
መጀመሪያ በማያገባሽ አትግቢሲቀጥል እየሱስ ሰው አይደለም ሰውን በእሱ አምሳል እንደፈጠረው ለማሳወቅ እና የአዳምን የጨለማ ህይወት በቃህ ብሎ ወደብራሃን ለማውጣት ቀድሞ ቃል ስለገባለት የሱን ዕዳ ሐመሠረዝ ሲል በሰው አምሳል ወደ ምድር መምጣት ግድ ሆነበት። እወቂ ጠይቂየኛ ሃይማኖት የባዓላት ቀኖቹ ታውቀው የተለዩ ናቸው የእውነት አምላክ ስለመሆኑእንደናንተ በዓሉ በመጣ ቁጥርነገ አይደለም ከነገ ወዲያ አይ አይደለም ጨረቃ አልታየችምዛሬ በሳውዲ በ telescope ታይታለች እያልን የምናከብረው ፈጣሪ አይደለም።
ግን እምዋ አበጀሽ የት ሄዳነዉ ወይስ ምን ሆናለች መልሱልኝ እና አምጡልኝ በተረፈ ጥሩ ስራነዉ በርቱ በጣም እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ደህናናት ወልዳ አራሰ ቤት ናት ሰውነቷ ይጠንክር ትመጣለች
@@የኢቅራዕተማሪነኚ ማሻአላህ
ወልዳ እንደሁ
wow
አበጀሽ..እና..ብርቁ..ቢኖሩ..ጥሩ..ነበር
ቅመሞች ብር በሃዋላ አስገብቼ ነበር ግን የህቴ ስልኳ አይሠራም በአካውንቷነው የገበው ችግር አለው መልሱልኝ ጨንቆኛል
ችግር የለውም ግን ብዙ መቆየት የለባትም ሄዳ ቸክ ታዲርግ
የላከልሽ ሰው ላንች ይላክልሽ ደረሰኙን
ምንም ችግር የለዉም ደርሰኝ አንች ተቀበይ
አ ደ
እታጎች አሳቀችኝ 🤣🤣🤣
አይይይታደ😂😂
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤፧ታዴ፣ባሰቡሽ፣አደለም፣በፍፀሙሽነው
ዛሬ 21ናት እናቴ እመቤቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ በሰላም ለሀገረችን ታብቃን አሜን🤲🤲🤲🤲
አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
የዛሬዋ እመቤቴ ማርያም እኛንም ወደ እናትሀገራችን መልሳን በወግ በባህላችን ለመታጨት ለሞሞሸር ያብቃን❤❤ በጣም ታምራላችሁ ውቦች ስወዳተችሁ ❤❤❤❤
@@OpaApoa እመቤትሽ ማሪያም ልታስገባሽናልረዳሽ አችልም እዳችው እደኛው ሰውናት. በዛላይ የሞተች እደማንኛውም ሰው ናት
ምንምልታረግአችልም
ከልብአስቡበት የፈጠረሽጌታአለምንሁሉየፈጠረ ነውሁሉንየሚያረገው እሱም አሏሁ ሱበሀነወተአላ. ከአይብናከጎደሎ የጠራጌታ አሏህነው የፈጠረሽ ካለመኖር ወደመኖር አችንም ባሪያምንም ልጇንም እየሱስን. ሁሉንምሰው ሰማይናምድርን በውስጣቸውያለውንሁሉ ያስገኘው ነውፈጣሪይማለት
እሱም አሏህ አድነው የሁሉም መጠጊያነው. አልተወለደም. አይወልድምም. ወልዶምአያውቅ ለሱም ቢጤየለውም አምሳያ በጌትነቱ በአምላክነቱ በባህሪቶቹ. ማንም ተጋሪየለው የሶስተኛወቹ ሶስትያልሆነብቸኛነው አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን. የምስጋናሁሉ ለአለማቱጌታ የተገባውነው
ያለምንም ስሜት እውነትንብቻለማወቅ በቀስታአብቡት
አው ሙታለች ግን ሙታ አልቀረችም አርጋለች ምን ይሳነዋል ለልጇ ያምላክ እናት ሁና ሳለ መነሳት ለሷ ምንስ ነው@@بدرالحربي-غ1ج
አው ሙታለች ግን ሙታ አልቀረችም አርጋለች ምን ይሳነዋል ለልጇ ያምላክ እናት ሁና ሳለ መነሳት ለሷ ምንስ ነው@@بدرالحربي-غ1ج
አየህ ወንድሜ ወይም እህቴ አው ሞታለች ግን አረጋለች አምላክን በድንግልና ፀንሳ በድንግልና የወለደች ከፍጥረታት ሁሉ የምትበልጥ ከልጇ ፊት የምታቀረበን የጥያቂያችን መልስ የሆነች እናት ናት ድንግል ማርያምንማ እንደ እኛ አይነት ሰው ጋር አታወዳድሯት ለማንኛውም የሷን ስም የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው ፍቅሯ ይገለጥላችሁ🙏🙏
ያች ዳቦ እያል የሊላ ዳቦ አላለም ታደሰ አይይይይ ቅኔ
እንኳን ለመቤታች አመታዊ የንግስ በአል አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆቹ አበጀሽን አምጡልን ናፍቃናለች በተረፈ በርቱልን ❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤
ዛሬ የግሸኗ እመቤቴ ናት እንኳን ሀዓመታዊ ክብረበዓል በሰላም አደረሰን🙏 ለኔ የደረሰች እመብርሐን ለናንተም ትድረስላችሁ🙏💙
አሜን አሜን
አሜን 🤲🤲🤲❤
አሜን አማን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደርሰን 💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቅመሞችዬ አንደኛነኝ ለይኩኝ🎉🎉🎉🎉
የኔ ጨረቃዎቼ እንኳን መጣችሁልን❤❤
ድል ለአማራ ፍኖዎ ድል ድል ድል❤❤❤
😂😂😂ምን ይጠቅምሻል
@@zeritutube ደስ ይለኛል
አሜንእንኮን❤አብሮአደረሰን፣ቤተሰብ❤የግሸኖ፣እመቤቴማርያም❤ሰላምናጤና❤ለሁላችንም❤ትስጠን
ግን ለምነድነው አይታችሁ እማትለይኳቸው የምር❤❤❤ ላይክ ያንሳል 🙏
ጎጃም ውስጥ ጥቁር ባውንድ እንለዋለን እኛ የጎጃም አማሮች ግን ሻሽነው ሚሉት በሌላው አካባቢ ለምን ተዘወተረ ብላችሁ ከጠየቃችሁ የሆነ ወቅት ላይ ጎጃም ውስጥ ብዙ ህዝብ ስለተጨፈጨፈ ስራአትን ምርኩዝ አድርገው የጎጃምን ህዝብ ጨፈጨፉና ለነሱ ማስታዎሻነው አልረሳናችሁም ስንላቸውነው
wollo wustm ale atematemu gin enleyalen tsegurachin shurba teserten tal sinadergewu betam yamiral
ወገኔ❤❤❤
በኛም በሰቆጣ ድሀና ባውንድ ነው እሚባለው ❤❤❤
በወሎ ባውንድነውየሚባል❤❤
ዶሮ ዶሮ የከተማ ልጅ ማግባታ ነበር ምኞት አሁን የገጠር ይሻለኛል❤
ቀላል ይሻላል ❤❤❤
ኧረ ዉዉዉ 😂😂😂ገረመዉ ዱቄት በዱቄት ገደልከኝ በሳቅ ❤❤❤
የሳቄ ምንጮች የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን አደረሳችሁ ዛሬ 21 እመቤቴ ማርያም ያመቷናት ሀገራችንን ሰላም ታርግልን ቤሩት ላሉ እህት ወድሞቻችንን ትድረስላቸው ከጭቅ ታውጣቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው😢❤❤
አሜንንንን❤❤❤
ልብሳቸው አለባበሳቸው ሲያምሩ በጊታ ዘር አይነኩ አሉ እጅ የቴክቶክ ማናጀር ነን እያሉ አማራን የሜከፋፍሉ ጎንደር እጨርሳለን የሜሉ😢😢
ማርያምን ንግግራቸውደስ ይላል አማራመሆን መታደል ነው
ዉዉዉዉወ ታዴ በጣም እኮነው የምወድህ 😅😅😅😅የልጅልጅ ድፍት ሊያደርጉህ😅
ወይኔ ገረመዉ ዱቄ በቀሎዉ በዝቶል አለ😁😁😀😀 የኔ ምረጦች😘😘😘
የኔውዶች እኳንደና መጣችው 💚💛❤
አሜን አሜን አሜን አዛኝቱትርዳን❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ገደለኝ ታደ ቃጠሎነው ስሉሰምቸነው
እመቤት የጭፈራዉ ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብ አላህዋ ሰላም ለየዋሁ ህዝቤ 😢😢😢😢
አይ 😂ገሬ ❤የፍቅር እዳ ሆኖብህ ዱብዳ የዱቄት ሻወር ወስደህ ወጣህ😂😂😂❤❤ እሱቤ እንዳለው የአተላ ሻወር ወስደህ ከብቶች የተከተሉህን ቢሰራና ብናየው በጣም አሪፍ ነበር😂😂🤣🤣 ወይ ፍቅር❤❤❤❤❤
❤ " ..ባሰቡሽ አይደለም በፈጸሙሽ ነው "
እሱ ሲያስባት ወሰዳት ያኛው
አበጀሽን አምጡልን በጣም ነው የናፈቀችን❤❤❤❤
ያካባቢው ማማር❤❤❤❤❤❤
አበጀሽ ናፈቀችኝ ኧረምን ይሻለኛል
አዱኛ እና የእኔአበባ የእዉነት በሆነ ❤️ ጋብቻቹህ ለአክስትየው ክፋት ::---አክስት እና አጎት የሚባል አልወድም ከክፋታቸው የተነሳ
እመዌ ወለደች እደ በጣም ታምራላችሁ የኔ አንደኛወች አዳዲስ ተዋናይ መጨመራችሁ ጥሩነወ
እናንተነዉ አሥረየ የማየዉ ተመለቅለ ቅ ነጣና ችሁ በጣም እወዳችሀለሁ
ተደ በጣም ነው የምወድው የኔ አባቴ 👏👏👏❤❤👌👌
ምርጦቹ ለእናንተ ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤
አይ ገረመው እንዴት እንደምታስቀኝ ጭራሽ የባለፈው አብሽ አለው አላለም የኔ አባት
😂😂😂😂😂
እመቤት ጠላሺ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በናታችሁ ላይክ አድርጉላቸው
የታዴና የያየሽ እያደር ልጅ መሆን አልገባኝ አለ ምን እየበላችው ነው😮
ካገሩ ነው ጎጃም ለምለም እሸት የሆነ ሀገርኘው
@@fatmasaeed6043 10%የአየሩ ሁኔታ ይወስነዋል ሌላው 90%ቱ ግን የሆርሞን ሁኔታ ነው የኔ ወርቅ ግን ያው መታደል ነው ሁሉም ሰው ላይ አይደለም ይህ የሚሆነው
ታዴ የሳቄ ምንጭ የኔ አባት ስወደው እኮ 😂😂😂
የምርኮ የኛን የገጠሬወችን ትክክለኛ ሂወት ነው የሚያሳዩን የሠፈሬን የጎረቤቶቸን ትዝታ በናተነው የማየው😢❤❤❤❤
እንደ ሲሳይ ምወደው ሰው የለም ምስኪን❤
Eski yewollon bahl andeye asayuln❤❤
ውዴ የኔ ቆንጆጆጆጆጆጆጆ
አያ ታዴ ግን ዳቦ ስትወድ አይጣል ነው 😂😂😂😂
አሜን
እንኳን አደረሳችሁ ሞቼ ነው እምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉🎉
🤣🤣🤣ወርቆች እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😂😂😂😂ታዴ መቼም ዳቤ ትወዳለህ ክክክክ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ዘና ፈታ ሁላችሁንም ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
ታዴ እንዴው ምን ይሻልሃል 😂😂😂😂 አፍርስ የሆንክ ሰው
የእውነት በጣም ነው የምትመቸኝ
አያ ታዴ❤❤❤
የታዴ ሳቅ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ምነው ዝማምዬ 😮 ያለቦታሽ ምነው ይህን ያህል ከፋሽ? ልክ አልሰራሽም 😊 ይቅርታ መጠየቅሽ በጀሽ❤❤
መጡመጡ ❤❤❤😂😂
አዱኛ ፍቅርህ ሊደፋኝ ነው የኔ ሸበላ ከሀገር ከወጣሁ 7 አመቴ ነው. ስመጣ ላግባህ ና ዘና እንበል የምር ደስተኛ እደማደርግህ እርግጠኛ ነኝ በፍቅርም በአኗኗርም ❤❤❤❤❤❤
ኧረ እፈሪ ትዳር ሊኖረው ይችላል ያያችሁትን ሁሉ ላይ ፊጥ ማለት ምንድን ነው
@@mosebtube1027 የቅናት ጥግ ትዳር ካለውማ. ይገረኝ 😳😳
እመቤትዬ ስወድሽ 👌👍🌹🌷
አበጀሽ ጠፋች ወለደች እንደ 😢😢😢
አበጀሽ የናፈቀችው
እኔ
አበጀሸ እሰክትመጣ ይችን እዳፍታ አያ ታዴ አየ ገረመዉ ዱቄት በዱቄት ሆነ የባለፍዉ አብሸ ነበረዉ ያሁኑ በቀሎ በዝቶበታል አላለም😄😄😄
ያለምወርቅን በግድ አግብታምቢሆን ቀምቸአገባታለሁ።
እኔኮ ከድራመው የበለጠ ኮሚንታሮች ነው የምታስቁኝ😂😂😂
@@yetbarek63 ባልና ዉሸማ አይበረክትላትም አያታዴ እኮ ዳቦ በደብ ካገኝ አየይተዉም😄😄😄😄😄😄
@@GdhdhHdhh 😄😄😄😄😄😄
አይ ታዴ አንተ እንዳታረጅ ልጅህ ተገትራ ትቅር አይይይይ❤❤❤❤
አይ አያ ታዴ ግርም ነው ምትለኝ😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አበጀሽ ናፈቀችኝ እመዋ😢
አዱኛ እሱባለውን ተጫዋች ነህ ነው ያልኸው😂😂😂😂😂
ታደስ አለምሳቅ አይቻልም 👌👌👌👌👌😁😁😁😁
እናይናበባ ሲጋቡ ሳናይ
❤❤❤❤❤❤
Ayyy Tadeee ❤❤❤❤❤
Er wudochiye Adugnan Aswetut kenate gar Abro Ayhedim ayademkewum diramawun.
ዙማም እየ የኔ መልካም አንቺ ክፍት አያምርብሺ ❤ ውቢቶ ጎጃሜ
ሀሀሀሀሀሀሀ
@@HanazeGojjam ያስቃል
❤❤❤❤❤❤❤❤ ታምራላችሁ
ወየው ገረመው ዱቄቱ🙆♀️🙆♀️😁😁😁
ገሬ😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ጠላ በአይኔ በአይኔ ነው የሚሄደው
ቤቱ ተገንጥሎ ሚይገባ አማች😂😂😂😂😂❤
Beautiful ❤
😂😂😂😂😂❤ የኔ ውዶች
አያ ታዴ እዴት አደርክ😅😅😅
አያታደ ግመሽኝ😂😂😂😂😂😂🎉
አይታደ😂😂
አይ ታዴ😂😂ያች መከረኛ አህያላይ ሸክምሺን አረኩልሺ አላለም😂😂ሁላችሁም የምትወደዱ ተዋናዊች ናችሁ❤❤
ገረመው ዱቄት ብቻ😂😂😂😂😂😂 በሳቅ
ገረመው አሁን አንተ ስትለኝ ቆይተህ ዙረህ እርስዎ አለ ታዴ 😂😂😂
በቆሎ፡በዝቶበታል፡አላለም፡ገረመዉ😂😂😂😂
አይ ታዴ የሳቄ ምጭ ግን እመዋ ናፍቃኛለች😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነይምችኝ እደናቴ ❤😂😂😂
ያውድማ ማራገቤ አላለም😂😂😂😂😂😂😂
እንደት 2 ሰዐት ሙሉ ፊልም ይሰራል
ማን ቁኝ ብሎ ይመለከታል ይደክማል እኮ እኔ መቼም ማየቴን ትቻለሁ
Emu beautiful love her
በዱሮ ጊዜ ሴት ልጅ መቀነት የምትታጠቀው ባል ካገባች በኃላ ነበር እናንተ ግን ድራማም ቢሆን ሳታገቡ መቀነት ትታጠቃላችሁ ዘመን አመጣሽ ይመስለኛል ስለዚህ የዱሮ ባህላችንን አታበላሹ የልጃገረድን character ወክላችሁ የምትሰሩ ከሆነ መቀነት አትታጠቁ
ትክክል የኔም እይታ ነው
Yegojamn balawukewum yewollo gin buzuaynet bahl ale minalebet biserut gin😊😊😊😊
@@የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ ይሄ ድራማ የሚሰራው ጎጃም ውስጥ ነው ኮመንቱም ለእነሱ ነው ስለወሎ በሀል አልተናገርኩም
@@የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ ቢታጠቁ ምን አለ ላልሽው የሚገባሽ ከሆነ ላስረዳሽ እሞክራለሁ 1ኛ ከእናት አባታችን ሲወርድ ሲዋረድ በሀላችንን ማበላሸት ነው 2ኛ ምንም ድራማ ቢሆን በተለይ ጎጃም ገጠር አካባቢ መቀነት ትልቅ ሚና አለው አንድ ልጃገረድ ማግባትና አለማግባቷ የሚታወቀው በመቀነት ነው መቀነት ከታጠቀች አግብታለች ወይም አግብታ ፈታለች ማለት ነው ስለ ወሎ አላውቅም
እሚገርመዉ በስድስት አመቴ ድርዉኝነበር እና ትንሺ ከፍ ስል መቀነት አሰታጥቃነበር እምስደኝ ተጠርቸ ስህድ ከዛ ትንሺ እድግ ስል እኔአልታጠቅም ዘራፍብየ ተዉኩት አይ😅😅😅😅😅😅😅
🎉❤❤❤❤❤❤❤
ሀይ
እና አይኔ እያየ ያይናበባ ልትሞሸር ኡኡኡኡ ሰውነቴ ተቃጠለ በቅናት
ኧረ ቆንጆዎች እኔንም የሚያገባ ማነው?ምንም የለኝም ግን በራሷ ሀብት አንቀባራ የምታኖረኝ።
በተወለደ ዱቄት አንተ ዱቄት ትለወሳለህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አዱኛ አንተም እንደ አሡባለዉ ሰዉ ማጣላት ጀመርኽ?
ሰላም የክርስትና ተከታዮች
ይህ የተከበረ የአሏህመልክተኛ ኢሳ አለይሂ ሰላም. እናተ እየሱስ አምላክ የምትሉት.
ያለምንም አባትየተወለደ. እደኛው ሰውየሆነ. እናቱምእደኛእሰው ስኮን እደት አምላክይሆናሉ የሰውልጅ አምላክ ቢሄኑሮ ሁሉምይሆነበረ. ከአፈር የተፈጠረሰው. ሞትንየሚቀምስሁሉ እደት እደት አምላክ ይሆናን. የትሳኤቀን የፈጠረው አምላክ ብቸኛው አምላክ አሏህ. እድህብሎይጠይቀዋን. አተኢሳሄይ. እኔንናእናቴን ሁለት አምላክ አርገህ. አምልኩኝ ብለሀንን?ይለዋን. እሰም ጥራትይገባህ ጌታየ ለኔየማይገባኝን ብየከሆነ አተታውቃለህ እናኔአላልኩም ይላን. ፈጣሪይ ሀለሶስት ለምንሆነ ፈጣሪማለት. ሁሉንአስገኝ ማለትነውትርጉሙ. ሁሉን የሚያስገኝ በንግስናው አጋዥ የለለው ይሁንንሁሉ ካረገ እደት ሁለሶስት. ጓደኛ አስፈለገው ውይትሊልከውምንስሊያግዘው
ይህ እየሱስ የምትሉት. ሰማይንእና ምድርን ፈጥሯንን. ሰወቹንስ ፈጠረን. የምንመለከተውን እፀዋት ፈጥሯንን. የምንበላየምንጠጣውንስ ፈጥሯንን ምላይነው ሄትነቱ. ለኝብሎተሰቅሎ የምትሉት እየሱስን አይሁዳን ሊገሉትሲሉ አሏህ ወደሰማይአነሳ ሊገል የመጣውንሰላይ እየሱስን አስመስለላቸው አሏህ ገደሉት አሁን ሸይጧንአዘዛቸው ሰቀሉት. ለኛብሎተሰቅሎእየተባለዛሬድረስ በጨለማኑሮ
እሲአስታውሱ እደት ይሁሉየፈጠረጌታ በሱውቅርፅይገለጣን እደት አምራችሁ ተቀበለው??
በስሜት ሳይሄን በተረጋጋ መፈስ አብቡትናአስተንትኑት
የኛ አምላክ ሰው አደለም እሽ
@@EeEe-sh5zl እመቤቴማሪያም እያላችሁ የምለምኗት እምታጎበድዱላት ድረሽልኝ የምትሉት.
እሷሰውአደለች. የሰውልጅ ከማይገባውና ከማይችለውበላይ መጠየቅ. ይህማምለክይባላን
እየሱስ አምላክ አደለምሰውነው. ጌታምአደለ ለማለትነው ፁሁፍ ተሳስቶብኝነው
መጀመሪያ በማያገባሽ አትግቢ
ሲቀጥል
እየሱስ ሰው አይደለም
ሰውን በእሱ አምሳል እንደፈጠረው ለማሳወቅ እና
የአዳምን የጨለማ ህይወት በቃህ ብሎ ወደብራሃን ለማውጣት ቀድሞ ቃል ስለገባለት የሱን ዕዳ ሐመሠረዝ ሲል በሰው
አምሳል ወደ ምድር መምጣት ግድ ሆነበት። እወቂ ጠይቂ
የኛ ሃይማኖት የባዓላት ቀኖቹ
ታውቀው የተለዩ ናቸው የእውነት አምላክ ስለመሆኑ
እንደናንተ በዓሉ በመጣ ቁጥር
ነገ
አይደለም
ከነገ ወዲያ
አይ አይደለም
ጨረቃ አልታየችም
ዛሬ በሳውዲ በ telescope ታይታለች እያልን የምናከብረው ፈጣሪ አይደለም።