Typing መልመድ ለምትፈልጉአንድ ሳምንት ውስጥ ፈጣን Computer ፀሀፊ እንዴት መሆን እንችላለን?? Howto Tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 249

  • @HOWTOTUBE4
    @HOWTOTUBE4  6 років тому +70

    ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ስለሆነ በደንብ እዪት በተለይ መጨረሻው ጋር ያስቀመጥኩት ጠቃሚ መረጃ አለ አመሰግናለሁ

    • @yemaryamnegn4984
      @yemaryamnegn4984 4 роки тому +1

      Selam xena yistlign yene wendim endat neh betam amsgnalu temira neber komputer ahun gen ahun e/r yimsgen ditasayen yetwsenwn astawsikugn gen befitim mefxen new yalchalkut endat new tolo toltol mesaf yemchilew ? Betrfe arif new beziu ketil betam amsgebalu silkompyuter betam mawk efelgalu lemangnawm 10q ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @meron7563
      @meron7563 4 роки тому

      eshi wendmalem

    • @ፈሪሀቱብ
      @ፈሪሀቱብ 3 роки тому

      እናመሰግናለን ብሮ

    • @asinakeaseto3028
      @asinakeaseto3028 2 роки тому

      waw best

    • @abdulbasittemam2719
      @abdulbasittemam2719 2 роки тому

      @@yemaryamnegn4984 bb

  • @aleenlolo2824
    @aleenlolo2824 4 роки тому +62

    በጣም ወሳኝ ነው ላፕቶፕ ለመግዛት እየፈለኩ አጠቃቀሙን ሥለማላውቅ ተውኩት ከመጀመሪያው እሥከ መጨርሻው በቅደም ተከተል አሥቀምጥልን ብዙ መማር የሚፈልግ ይኖራል እናመሰግናለን

  • @ቤቴልየናቷልጅዘኢትዮጵያYo

    በጣም አሪፍ ና የተቀደሰ ሃሳብ ነዉ ወድሜ ብዙዎቻችን የምንፈልገዉ ትምህርት ነዉ በእዉነት በርታ

  • @sarahidi6899
    @sarahidi6899 4 роки тому +8

    እናመሰግናለን ወንድም ጣቶችህ እንዴት አባቱ ያምራል 😍 ትምህርትህ ተከታታይ ስለሆነ በጣም ጠቃሚ ነው በርታ እንዳታቋርጥ 👍🏼👍🏼👍🏼

  • @መኑከመአምላክ-ፐ5ዠ
    @መኑከመአምላክ-ፐ5ዠ 2 роки тому +2

    አማርኛ አልቀይርም አለኝ ብትነግርኝ ወንድም አለም
    ገለፃህ ደስስ ይላል ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @zuzu5347
    @zuzu5347 4 роки тому +7

    እናመሰግናለን ወንድም ግን ከመጀመርያው ጀምረክ እንዴት እንደምንከፍት እንዴት እንደምንዘጋ plase አሳየን ቪድዎም ሰርተክ ከሆነ ሊንክ አስቀምጥልኝ

  • @teruyegetnet
    @teruyegetnet Рік тому +1

    በጣም አሪፍነው ለኔ ምታሳየኝ ከስልክ ወደ ኮቢተር ማይል እዴት መላክ እዳለብኝ ነው

  • @maledetsegaye9166
    @maledetsegaye9166 4 роки тому +1

    enamesegnalen wendmachin. ketilbet eshi!
    hulunm yesr ate netib atekakem btchemrbet.

    • @HOWTOTUBE4
      @HOWTOTUBE4  4 роки тому

      እሺ እናካትታለን

  • @BaharzainAli
    @BaharzainAli 2 місяці тому

    በጣም ማወቅ እፈልጋለሁለምትሠጠዉ ትምህርት አመሠግናለሁ ።

  • @MeseretMengesha-sx5me
    @MeseretMengesha-sx5me 2 місяці тому

    በጣም በጣም አመሰግናለዉ ወሳኝ ነገርነው ያሳየህን❤

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888 6 років тому +5

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ እኔ ሴክረቴርያል ሳይንስ ለሁለት አመት ተምሬአለሁ ታይፕ ላይ ያለኝን ፍጥነት መገመት አይከብድህም መቼም 😊ግን ጥፍር ማሳደግ አንችልም ነበር 😉ጠቃሚ ቪድዮ ነው ያካፈልከን ብዙ እንጠብቃለን በርታ በርታ

    • @HOWTOTUBE4
      @HOWTOTUBE4  6 років тому

      Ethiopia tiya Diy
      እሺ በጣም አመሰግናለሁ ጥፍር ማሳደግ ክልክል መሆኑን አላውቅም ነበር😂😂 ማለቲ በግል ስለለመድኩ ነው 😊 Ena share አድረጊልኝ ለምትችይው አመሰግናለሁ በድጋሚ 😍😍

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888 6 років тому +1

      HOW TO እኔ ላይ ኮሜንት ያደረከውን ፒን አድርጌልሃለው ሰው ከላይ እንዲያየው

    • @HOWTOTUBE4
      @HOWTOTUBE4  6 років тому

      Ethiopia tiya Diy 😍😍😍

  • @عبيدة-ج8م
    @عبيدة-ج8م 4 роки тому +21

    ግን ከመክፈት እስከ መዝጋት አድርገህ ላክልኝ

  • @ZamzamYimamHussen
    @ZamzamYimamHussen Рік тому

    አሠላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወዲምዬ አናመሠግናል ሰብ ላይክ 💐💐💐💐👍👍

  • @semineb835
    @semineb835 4 роки тому +1

    Thanks ketlbet Berta wendim endezih QN yehonu yagere ljochi slalu desstegna negnnnnnnn

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ቈ3ጘ

    ውይ ተባረክ ወኔድሜ ባንድ ግዜ ገብቶኛል ኣመሰግናለሁ♥️🙏♥️😘😘😘😘

  • @eshetualebachew3180
    @eshetualebachew3180 Рік тому

    that is good and exllent explanation about how to write amharic on computer keyboarded

  • @abditube7149
    @abditube7149 3 роки тому +1

    Betam arif new sle sooftwere ena hardwerem btastemren betam arif new

  • @workieabe5683
    @workieabe5683 4 роки тому +3

    እናመሰግናለን ወንድም ምርጥ ነው ሿ ን ለምፃፍ ብዙ ጊዜ ሞክሬ ማግኘት አልቻልኩም ትንሿ ብየ ለምፃፍ ሿ ን ማግኘት ስላልቻልኩ ትንሹ እያልኩ ነው የምፅፍ እንዴት ነው ሿ ን መፃፍ የምችለው

  • @GelanaTeshala
    @GelanaTeshala 25 днів тому

    Please make More visible on screen as much as possible okay? But you are smart man

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን

  • @DaveMar-r4g
    @DaveMar-r4g 13 днів тому +1

    wow Galatoomi hayyee !!!!!!

  • @አማኑኤልእበየአሸናፊ

    ለመሰልጠን እያሰብኩ ነበር ደስ ይላል

  • @ሙናሙናሙናሙና
    @ሙናሙናሙናሙና 5 років тому +7

    እናመሰግናለን ወንድም...አማርኛ የምንፅፍበትን አፕሊኬሽን ስሙን ንገረኝ

  • @MesayKebede-vd9qq
    @MesayKebede-vd9qq 3 місяці тому

    Dell keyboard Amharing fedel. Indet yitsafal.

  • @tetena1352
    @tetena1352 4 роки тому +2

    እኔ ለመማር በጣም እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ ቀጥልበት

  • @AN-jj3xk
    @AN-jj3xk 4 роки тому +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥልበት ወንድም ለማያውቅ ሰው ያስተምራል

  • @شفستينحسن
    @شفستينحسن 3 роки тому

    እየተረጎምክ አስተምረን በጣም መማር እፈልጋለሁ

  • @darihun-nr9ny
    @darihun-nr9ny 2 роки тому

    Berta bro Arif Ena teqami Timhrt new Thank you

  • @ramatoyoub9669
    @ramatoyoub9669 3 роки тому +1

    ያጀማአ እኔ አፐልኬሽን ለማውንድ ፖሊሥቶርሳወርድ ብርጠየቀኘ እምታውቁ ንገሩኘእስኪ እራሡ ፖሊሥቶሩ አልወርድምአለኘ አለ ብር

  • @tedlademissie491
    @tedlademissie491 Рік тому

    የሚዲያ ስራቹ ግፉበት ይቀጥል የሚያሰኝ ነው።እንኳን ልናደርገው አይደለም ለመስማት የሚቀፈን ህይወት ውስጥ እንድንገባ የሚመጣንን ማንኛውም አይነት ግፊት እና ውጊያ ማሸነፍ አለብን።እኛ ካልፈለግነው እግዚአብሔርም ከኛ ጋር ስለሚሆን በዚህ አይነት መንገድ የተከፈተብንን ጦርነት ማሸነፍ መቻል አለብን።በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ ያለን ኢትዮጵያዊ በሙሉ የተዘራብንን ክፉ ነገር አውቀን ትውልድን እና ሀገርን መታደግ አለብን።ከልቡ የሚወደንና ሊረዳን የሚፈልግ አካል ካለ የምንጠፋበትን መንገድ አስቀምጦልን ሳይሆን መርዳት ከሰብአዊነት አንፃር እንዲሁ ነበር መርዳት ያለበት።በዚህ ህይወት ውስጥ ያላችሁም ደግሞ ንቁ እራሳችሁንም ሌላውን ወገን ታደጉ።ሀገርን ወገን እና ሌላውን ለማጥፋት ሌሎች የሚጠቀሙባቹ እቃ አትሁኑ።አትፍሩ እግዚአብሔርን በማመን አጥብቀን ከያዝነው የመጣብን ክፉ ስራ ሁሉ ከንቱ ሆኖ ይፈርሳል።ይህ አፀያፊ ስራ የማይመጥነን ርካሽ ነገር ስለሆነ የትም አካባቢ እንዳይስፋፋ ሁሉም የበኩሉን አስተዋፅኦ ማድረግ አለበት።እንኳን ለራሳችን አይደለም ለእነሱም የማንመኝላቸው አፀያፊ ነገር ስለሆነ ከላያችን ላይ እናርቀው።በውጭ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያንም ልጆቻቸውን ለዚህ አፀያፊ ነገር አሳልፈው አለመስጠት ትምህርቱንም አለመማር መብታቸው ሲሆን በውውይቱ ላይ በመሳተፍ አስፈላጊ ከሆነ በሀሳብ መቃወም አለባቸው ስጋት ካለባቸውም ዝም ማለት ከቻሉም ወደ ሀገራቸው መመለስ።

  • @atsedeshiferaw6272
    @atsedeshiferaw6272 Рік тому

    Wendeme timerteke btam Arif nw enamsegnalene gn part two betasayene tru nw eytebekene selhone

  • @helenmees4896
    @helenmees4896 Рік тому

    በጣም አመሰግናለው

  • @tazebewtesfaw3316
    @tazebewtesfaw3316 Рік тому

    በመጀመሪያ ከሞላ ጎደል ኮምፒውተር ኪቦርድን ተጠቅመን አማርኛ ፊደሎችን በፓወር ግዕዝ እንዴት መፃፍ እንደምንችል ስለሰጠኸን መረጃ አመሰግናለው ;በመቀጠል ከሀ እስከ ፐ እና ከ ሏ እስከ ፗ በሙሉ, በተለይ ሗ ሧ ዃ ጷ ፗ በpower geez እንዴት መፃፍ እንደምንችል ብታብራራልን እላለው።

  • @haymanotazemeraw2202
    @haymanotazemeraw2202 8 місяців тому

    በጣም ሀሪፍ በርታ እናመሰግናለን

  • @meron7563
    @meron7563 4 роки тому

    eshi wendmalem adis temari negi kelel yale amargna new mtitekemew des ylal tanx

  • @semiratofik7277
    @semiratofik7277 2 роки тому

    Betam betam arif new lelam laklgn

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ወንድሜ እንዴት ከዩቱብ ወደ ላፕቶፕ ልቀየር ዩቱቤን

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg Місяць тому

    እናመሰግናለን ማወቅ ፈልግ ነበር

  • @zinetahmed1363
    @zinetahmed1363 4 роки тому +1

    እንመሰግናለን ኤሜል አከፋፈት በኮምፒተር ብትነግረን

  • @beletuesema
    @beletuesema 2 місяці тому

    እናመስግንአለን

  • @wesen563
    @wesen563 11 місяців тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን

  • @filestamisganwe7327
    @filestamisganwe7327 4 роки тому

    ወንድም ለቻናልህ አዲስ ነኝ ትምርትህን ወድጄዋለሁ thanku betam gen ፍጥነቴ slow nwu endat fetnet mechemer albge kechalk video postlen

  • @WorkinatShiferaw
    @WorkinatShiferaw Рік тому

    የኔ space bar ስነካ ነጠብጣብ ነው የሚያደርግብኝ እሱን እንዴት ነው ማስተካከል የምችል

  • @አስቴርየአባቴልጅ
    @አስቴርየአባቴልጅ 3 роки тому +1

    በጣም ናመሰግናለን ወንድማችን

  • @JoniMultiplesolutions
    @JoniMultiplesolutions 6 років тому +3

    Wow! በጣም አሪፍ ነው ከምር በርታ እሽ!

  • @mesiayanaw3160
    @mesiayanaw3160 Рік тому

    ስ እባክህ ሰንጠረዥ እንዴት እንደምንስራ አሳየን እና ሌሎቹ የታሉ በቅደም ተከተል ያስቅመጥከው

  • @HaileGebre-n4w
    @HaileGebre-n4w 8 місяців тому

    እኔ በጣም ተመቺቶኛል እና ሁሉንም ነጥቦች እና ሟ ሷ እንዴት አድርገን እንፅፋለን

  • @EsraelBasazinew
    @EsraelBasazinew 10 місяців тому

    ወንድሜ አንተ ባሣየህኝ መሰረት ሥዕፍ አንዳንድ ፊደላት አይመጡም መን በነካ ሊሥተካከሉ ይችላሉ አመሰግናለሁ።

  • @ayalewtekletsadik
    @ayalewtekletsadik Рік тому

    tatachin endet endemikemet ena endet beftnet metsaf endalebin bitnegren dess yilegnail

  • @maahiihaashir
    @maahiihaashir 5 місяців тому +1

    Part 2 please bro🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @birhanefayisa1133
    @birhanefayisa1133 3 роки тому +3

    በጣም ጡሩ እግዚአብሔር ይበረክ

  • @hopeful4150
    @hopeful4150 3 роки тому +1

    Thanks much ! But send for us Text how to write in Amharic with each keys

  • @eyobademise
    @eyobademise 8 днів тому

    እንዴት ከኮምፒውተር አፕሊኬሽን ወደ ሞሚሪ ምገልበጥ ይቻላል

  • @gsgzgvzgsgstse6118
    @gsgzgvzgsgstse6118 2 роки тому

    በጣም ነው ምታወራው አጠር አድርገው

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 3 місяці тому

    Thank you very much ❤ 😊

  • @sitiabdulaziz7799
    @sitiabdulaziz7799 2 роки тому

    ወንድም እናመሰግናለን ቀጣዮቹን ቪዲዮች እንደት ነው የምናገኛው

  • @KonjitPetros-f5t
    @KonjitPetros-f5t 3 місяці тому

    I love that thank you very much❤❤❤

  • @asinakeaseto3028
    @asinakeaseto3028 2 роки тому +1

    Betam best timihirt new

  • @qamuti1
    @qamuti1 Рік тому

    እነማሰግናለን

  • @rehmetmuhamed-vb2si
    @rehmetmuhamed-vb2si Рік тому

    በስልካችን በእንግሊዘኛ የተጣፉ PDF ወደ አማረኛ እንዴት እንደምንቀይረው ቪዲዮ ስራልን በናትህ

  • @worekalem.mekuriaw5811
    @worekalem.mekuriaw5811 Рік тому

    Thank you my brother God bless you keep up

  • @melkamchekole8341
    @melkamchekole8341 2 роки тому

    Thanks ketil lela part

  • @hanalove936
    @hanalove936 4 роки тому +1

    አጠገብህ ያለው ድምፅ😣🤕 በስመአብ እዴት እደጨርስኩት እኔነኝ የማቀው እናመስግናለን

  • @NegesseDessie-by2ez
    @NegesseDessie-by2ez 9 місяців тому

    ዲቃል ሆህያት አፀፃፍ አሣየን

  • @mesiayanaw3160
    @mesiayanaw3160 Рік тому

    በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው ያቀረብከው ሌላው ምርት ያታለ ፓርት ሁላት ሶስት አራት የታሉ?

  • @HappyEagle-xo4bh
    @HappyEagle-xo4bh 6 місяців тому

    አመሰግናለው ቀጣይ ክፍል ብትልክልን

  • @mesiayanaw3160
    @mesiayanaw3160 Рік тому

    የታለ ሌላው እስከ አራት ክፍል አስተምራለሁ ያልከው ?

  • @getahunnigussie1690
    @getahunnigussie1690 2 роки тому

    ወደእንግሊዘኛመቀየርብንፈልግስ

  • @TeketeleTadesse-rc9bi
    @TeketeleTadesse-rc9bi 2 місяці тому

    Tank you bro

  • @ኢተቂሏህልቤ-ከ3ኈ
    @ኢተቂሏህልቤ-ከ3ኈ 3 роки тому +1

    እኔ ላፕቶፕ ገዝቼ መጠቀም አልቻልኩበትም
    እስኪ በግል አስረዳኝ ፈቃደኛ ከሆንክ

  • @ማሜ-ዘ9የ
    @ማሜ-ዘ9የ 3 роки тому

    ኮፒውተር ዋጋው ሥንት ነው የምታቁ ንገሩኝ ልገዛ አሥቤ ነበር በተረፈ በርታ ወንድም

  • @mestawetkebede54
    @mestawetkebede54 3 роки тому

    Betam arife wedjewalew

  • @ወጣትሚዲያ
    @ወጣትሚዲያ Рік тому

    እዴትነዉ አማረኛ እዲፅፍየምናረገዉ እግሊዝ ነዉ የኔ አፕስ እዴት ነዉ የምጭነዉ

  • @WorkinatShiferaw
    @WorkinatShiferaw Рік тому

    caps lock ነክቸ ስፅፍ አማረኛ አይፅፍልኝ የ English word ብቻ ነው ስሞል እና ካፒታል የሚያደርግልኝ

  • @kedulove1081
    @kedulove1081 2 роки тому

    ከሲዲ ወይም ከኢንተርኔት ሶፍትዌር እንዴት መጫን ይቻላል

    • @HOWTOTUBE4
      @HOWTOTUBE4  2 роки тому

      ke CD mechan kelal nw maletim softwaru CD wust yale or yetekemete kehone just ketita CDwn be DVD playeru asgebteh mefet ena wust yalewn software setup run madreg or install madreg bcha nw,.... ke Internet kefelek degmo software dawnload madregiya yeteleyayu websitoch alu enesu ga bemegbat mtifeligewn software dawnload mareg nw

  • @الحمدللهالحمدلله-س3ج1و

    ምርጥ ሰው
    እስኪ አውሰኝ ኮምፒተርህን

    • @HOWTOTUBE4
      @HOWTOTUBE4  6 років тому

      😁😁

    • @tewahdoyoutube936
      @tewahdoyoutube936 4 роки тому

      @@HOWTOTUBE4 ወንድሜ እንግሊዘኛ መፃፍ ብዙም አልችል ላውቶፕ መማር እችላለሁ?

  • @nuredinnegash5151
    @nuredinnegash5151 3 роки тому +1

    Betam arif new

  • @MskeramAyalew
    @MskeramAyalew Рік тому

    በአካል ኮፒተር ለመማር የት አካባቢ አገኛለሁ

  • @halumialihijabicqueen9969
    @halumialihijabicqueen9969 Місяць тому

    በግል ካስተማርክ 🙏

  • @LantatiSelam
    @LantatiSelam 3 місяці тому

    Best school!

  • @nessness745
    @nessness745 Рік тому

    አሪፍ ነው ውድም

  • @emanjemal1938
    @emanjemal1938 4 роки тому +1

    Masha Allah betam Arif new

    • @HOWTOTUBE4
      @HOWTOTUBE4  4 роки тому

      Thank you....... lela meserat mtfelgutn...... comment adrgulgn

    • @emanjemal1938
      @emanjemal1938 4 роки тому

      009660504470554 Eman ebalalew ebakon bezi slek yaggnun

    • @emanjemal1938
      @emanjemal1938 4 роки тому

      Ketayun gn alagegnhutm

  • @abenezerabei9388
    @abenezerabei9388 4 роки тому +1

    Tanks

  • @susu.binetyimerteub7590
    @susu.binetyimerteub7590 Місяць тому

    እኔ ኮምፒውተሪ ልፅፈ ብል እቤ አለኝ ምኑን ነከቸ እንደዘጋሁት አላውቀው

  • @betiyeb3828
    @betiyeb3828 5 років тому +1

    Tnx

  • @binyamletarge2481
    @binyamletarge2481 3 роки тому +1

    go to to the point

  • @ኦርቶዶኦክስመዝሙር

    ለመጀመራ ጌዜ እጃችን እደገባ እደት አድርገን እንክፈተው ወደ አፖቹስ እደት መግባት እችላለን እባክህ ወድሜ ይህን ከ0 ጀምረክ አስረዳን ወደ መፆፋው ከመግባታችን በፊት ፣ እዳይበላሽብኝ Please brother. Video. Seralgin 😥
    Wayem be commnte nigergin

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 3 роки тому +1

    Thank you for educating me.

  • @alemtshaymokonen8450
    @alemtshaymokonen8450 Рік тому

    ኸረ እኔ ስንቱን እንደምለማመጥ

  • @nizarsayegh1769
    @nizarsayegh1769 3 роки тому +1

    Thanks my brother🙏❤🇪🇹

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 6 років тому

    Batam inameseginalen. Wondim berta

  • @tringobaze5
    @tringobaze5 4 роки тому

    enamesegnalen bro bertaln abate

  • @meronmamo8287
    @meronmamo8287 6 місяців тому

    Be akale temhrert bate yelachewem

  • @saratube9788
    @saratube9788 Рік тому

    አመሠግናለሁ ወድሜ፣ ቀጣይ ከስልካችን ጋ ያለውን ፎቶም ሆነ ቪዶኦ እደት ወደ እሱ መገልበጥ እደምንችል ወይም ከሱ ወደ ስልካችን እደት ማሸጋገር እደምንችል ፣ ብትነግረን ይበልጥ ደስ ይለኛን በተረፈ ልንወጣ ስንልና ልናጠፋ ስንል ዝም ብለን ስክሪኑን ነው የምንዘጋው ወይስ ነክተን የምናጠፋው ነገር አለ እደስልክ ወጥተን ነው የምንዘጋው ወይስ ስንከድነው በራሡ ወደ ነበረበት ይመለሳን Please brother ይህንን አስረዳኝ በcommentm ቢሆን ከ0 ስለሆነ ለማወቅ ነው እዳይበላሽብኝ ላፕቶፔ🥺

  • @muhammedebrahim3763
    @muhammedebrahim3763 11 місяців тому

    thank you bro

  • @1bdtube488
    @1bdtube488 3 роки тому +1

    part 2,3,4 ስራልን እንጅ ወንድም

  • @ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ

    betam amesegnalew wendm

  • @shegawuwagaye8249
    @shegawuwagaye8249 7 місяців тому

    Thankyou broye 😍

  • @newgenerationtech4122
    @newgenerationtech4122 3 роки тому

    how to change keybord

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 роки тому +1

    ዋው