Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

አስፈሪዎቹ የቻይና የቤተ-ሙከራ ወታደሮች ተረክ ሚዛን salon terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 гру 2021
  • Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontubeent

КОМЕНТАРІ • 41

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie662 2 роки тому +2

    የሚገርም ነው በጣም ደስ በሚል አቀራረብ እናመሰግናለን #ሳሎን_ቲዩብ ።

  • @geda7822
    @geda7822 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል ስለ ሮበርት ሙጋቤ ብትሰሩ ደስ ይለኛል

  • @hulageb_multimedia
    @hulageb_multimedia 2 роки тому +2

    በጣም የሚገርም ቻናል ተገኘ እሱም ሳሎን ቱዩብ ነው። በርቱ

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 2 роки тому +4

    ቻይና ልኳ ታሳያት የተረገመች የንፁሃን ደም እየጠጣች የደለበች ሀገረ አሜሪካ ድል ለቻይና ምስኪኖች እየጨፈለቀች እስከ መቼ አሜሪካ ትውደም ሀገሬ ለአሸባሪዎች ድጋፍ እየሰጠች አውድማለችና 🇺🇸❌

    • @samuelbo4822
      @samuelbo4822 2 роки тому +3

      አይምሰልህ ወንድም ሁሉም ለራሱ ጥቅም ሲል ነው የሚያተራምሰው የሚያዋጣው ራስችንን አቅም እንደ ቻይና ማድረግ ነው

  • @abejealemu6581
    @abejealemu6581 2 роки тому +1

    ድንቅ መረጃ ነው***

  • @gizawkebedetadesse215
    @gizawkebedetadesse215 2 роки тому

    Really; very interesting and attractive presentation.

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla 2 роки тому +2

    ዋው እንከን ደና መጣቹ፡፡

  • @mekashawsisay2903
    @mekashawsisay2903 2 роки тому

    Best 👌

  • @kime3780
    @kime3780 2 роки тому

    Guys God bless you!
    Keep up z good work.

  • @user-vz7js3hh7x
    @user-vz7js3hh7x 2 роки тому

    ዋውቅልጥፉያለአቀራረብ👍👍👍

  • @meso8093
    @meso8093 2 роки тому

    This channel so good, thanks keep it 🙏🙏

  • @samuelbo4822
    @samuelbo4822 2 роки тому +3

    እኛ በዘር እንባላለን እነሱ ግን እንደ አቡሸማኔ ወደፊት ይሮጣሉ ወገኔ ንቃ

  • @ashu7750
    @ashu7750 2 роки тому

    ትላያላቹ

  • @solomondadi1380
    @solomondadi1380 2 роки тому

    Good 👍

  • @hageretube6932
    @hageretube6932 2 роки тому

    Good

  • @kinfezegeyeaboretugn6839
    @kinfezegeyeaboretugn6839 2 роки тому

    የሰው ልጅ ተራቆ እዚህ ደርሷል፡፡እኛ እርስ በራስ ዛሬም እየተጫረስን ነው!ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኘን፡፡

  • @mohammednurshershewa2076
    @mohammednurshershewa2076 2 роки тому

    🤙🤙🤙

  • @user-ge8eh5eh4e
    @user-ge8eh5eh4e 2 роки тому +1

    ቻይና ምርጥ አገር አሜሪካንን ታጠፋልናለች

  • @mashilamedia8110
    @mashilamedia8110 2 роки тому +4

    ይገርማል ግን የሰው ልጅ ፈጠራ መጨረሻው በእግዚ አብሔር ይገታል ። ሳብስክራይብ አድርጉኘ❤

    • @kahsaymeretse4952
      @kahsaymeretse4952 2 роки тому

      Lemn

    • @mashilamedia8110
      @mashilamedia8110 2 роки тому

      ባለፈ ዘመንም ከዚህ የተሻለ ስልጣኔ ነበር በራሱ ጠፍቶ ተመለሶ ከዚህ ደርጃ አሁንም ደርሷል አሁንም ጠፍቶ ፈጣሪና የፈጣሪ ቃል ብቻ በምድር ላይ ይፀናሉ።

  • @abtube4086
    @abtube4086 2 роки тому +3

    ተናፋቂዎቹ እንኳን ደህና መጣችሁ 🇪🇹🇪🇹🙏

  • @user-hw9xh7ei6z
    @user-hw9xh7ei6z 2 роки тому +1

    ቢሆንም ቻይና ብቻዋ ናት እነሱ ብዙ አገሮች ሁነው ሳለ እንደ አንድ አገር ነው እምያስቡት ኤሜሪካ ኢንግሊዝ ኣውስትራልያ ካናዳ ፍራንስ እንደ ኣንድ ኣገር ነው እሚራመዱት ስለዚ ቻይና ልክ እንደ ኤሜሪካ አለም ስትገዛ ማየት አይፈልጉም

  • @lobengoaboye6758
    @lobengoaboye6758 2 роки тому

    Aw

  • @samiz4388
    @samiz4388 2 роки тому

    Des yelal egnam memeramer aleben

  • @jerusalemgebreyesus233
    @jerusalemgebreyesus233 2 роки тому

    የሚያጠፋ ኢንጂ የሚያለማ የለም።

  • @eyasuasgedom197
    @eyasuasgedom197 2 роки тому +2

    እኛ አፍሪካውያንም በሁሉም አቅጣጫ ተግተን ሰርተን በማደግ አንድ የኃይል ማዕዘን መሆን ይጠበቅብናል።

    • @abitifili3597
      @abitifili3597 2 роки тому

      ሓንቲ ሃገር ሙኾን ዘይ ተኻእለ ሲ ???

  • @biruhalemayehu5343
    @biruhalemayehu5343 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @teferatesema8514
    @teferatesema8514 2 роки тому

    እውቀት ኃይል ሀብት ከምእራብ ወደምስራቅ እንደሚሄድ ከቅዱስ መጽሐፍ ያነበብኩ ይመስለኛል (ብትረዱኝ)

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 2 роки тому

    ህንድ ወሰን ላይ አስፍራቸዋለች. ቻይና በቅርቡ የቆዳ ቀለማቸው የተቀየሩ አፍሪካውያን ለመሆናቸው ማርጋገጫ በፎቶም የተደገፈ ተግኝቷል, የሕይወት ማስረጃም በህንድ በኢንዶነሽያና ፊሊፒንስ ብዙ ያልተቀየሩ አፍሪካውያን ተዳሶ በማያውቅ ቦታ ተገኝተዋል.

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 2 роки тому

    መቼም አሜሪካምትባል አሮጌ እቃ ቻይናን እደምትፈራ ፈጣሪዋን ብትፈራ የእርጎዝንብ ምን እደሚሻላት ጥልቅ ጥልቅ

  • @kemalahmed2430
    @kemalahmed2430 2 роки тому

    አብድል ሠመድ

  • @user-fu6ju3dz1j
    @user-fu6ju3dz1j 2 роки тому +1

    የኔ ምኛት ደግሞ ቻይና አሜራክን ብታጣፋ በተማሳሳይ እስራኤል አብራትጣፋለች በቃ በሂወት ዘመኔ ማየት የምፍልግዉ ነገር ቢንር የአይሁዶችን ውርደት ነዉ ከዛብሀላ ብኖርም ብሞትም የምመኝዉ ሆወት የለም

  • @kinfedan5041
    @kinfedan5041 2 роки тому

    ጥልቅ እና መሳጭ ትንታኔ !!!!!

  • @ererc
    @ererc 2 роки тому

    Surprise!!