አረቢያን መጅሊስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 | Arabian Mejlis Price In Addis Ababa | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • አረቢያን መጅሊስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 | Arabian Mejlis Price In Addis Ababa | Ethiopia
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

КОМЕНТАРІ • 63

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  Рік тому +10

    00:33 አብዲ ከማል የአረቢያን መጅሊስና የምንጣፍ ስራ - ቤተል በግ ተራ ከፍ ብሎ ክዊንስ ኮሌጅ ያለበት ህንፃ ስር
    ስልክ - 0913598196 / 0925578458
    10:59 ኢትዮ-ሳዳት አረቢያን መጅሊስ መሸጫ - ቤተል ቢጫ ፎቅ መስቀለኛው ጋር ዩናይትድ ካፌ ፊት ለፊት
    ስልክ - 0911592357 / 0918473727
    20:10 ኩል አረቢያን መጅሊስ መሸጫ - መርካቶ ከጣና ፊት ለፊት ማርስ የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. 318
    ስልክ - 0910556732 / 0945371633

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Рік тому

      ባለ አንድ ሜትር መጅሊስ ፈልጌ ነበር

    • @eilham2682
      @eilham2682 Рік тому

      በርቱ

    • @seadahassen2515
      @seadahassen2515 Рік тому +1

      ኢትዮ ሳዳትጋ እዚህ ቤት የምታሰሩ ሰዎች ለጥንቃቄ በኔ የደረሰብኝን ላካፍላቹሁ የምነግራቹሁ ነገር ሰዎቹ የሌለ አጭቤ ናቸው መጀመሪያ ወደነሱ እስትገቡ ጥሩ የሆነ አቀባበል ያደርጉላቹሀል ከዛ ም አምናቹሁ ቀብድ ትከፍላላቹሁ ከቀብዱ በኋላ ግን ቶታሊ ባህሪያቸው ይቀየራል አውሬ ነው የሚሆኑት እንዳትተዋቸው ቀብድ ከፍላቹሀል ለሳምት ድረስ ብቻ አዛቹሁ ለ 15ቀን ነው የሚያደርሱት ቶሎ አዤ በአስቸኳይ እናደርሳለን ብለው ግን አያደርሱም ለቸኮለ አይሆኑም ሌላቦታ ለወር እንጂ አይደርስም ብለው ሀቁን አሳወቁኝ እነዚህ ግን ገዘቡ እስኪከፈላቸው እናደርሳለን ብለው ይዋሻሉ ሲቀጥል እቃው እንደሜትራቹሁ ቢለያይም ከ600000 ብር በላይ ነው እና ለዚህ እቃ ድሊቨሪ ግድ ነው ነገር ግን እነሱ አያረጉም በፍፁም እንዳትቀበሏቸው ያዘዛቹሁት በትክክል ቤታቹሁ ላይ ላይገጥም ይችላልና ቤት ካላመቱ አትክፈሉ እኔ አበላሽተው አምጥተው በመከራ እኔጋ ቀሪ ብር ስላላቸው ካላስተካከሊቹሁ አልከፍልም ብየ እንጂ ጨርሼ ከፍያቸው ቢሆን አያስተካክሉም ነበር ሌባ ናቸው

  • @tiyanatube7626
    @tiyanatube7626 Рік тому +5

    ዋው እቃቹ ጥራቱ ትርኪሚርኪ ከመሰብሰብ ከአንድነት አንድ በቂ ነው አብዲ እናዛለን

  • @senilasenila
    @senilasenila Рік тому

    Ethio sadat ga agnam asertenal gn betam ekachew quality new betam gobezoch nachew trt adrgew new miserut wellahi egna bzu familly asertenal gn trt adrgew new yeseruln wellahi egna betam new mnamesegnew ejachu ybarek👍👍👍😍😍

  • @cucmarxasanxasan2650
    @cucmarxasanxasan2650 Рік тому +1

    good work

  • @aminuyayu4085
    @aminuyayu4085 Рік тому +24

    ከነቤቱነው?400000

    • @zemzemmuhammed6820
      @zemzemmuhammed6820 Рік тому +4

      ኮመት ለማንበብ ስገባ ምርጥ ኮመንት እዉነትከነ ቤቱ ከሆነ እኔም እገዛለሁ

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 Рік тому +1

      @@zemzemmuhammed6820 ያሰብላል ከከከከከ

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 Рік тому +2

      ተሳሰቱ ይሆናል

    • @user-vw1ho2he5x
      @user-vw1ho2he5x Рік тому +2

      ክክክክ ያስብላል

    • @user-vw1ho2he5x
      @user-vw1ho2he5x Рік тому

      ክክክክ ያስብላል

  • @abdukiya1664
    @abdukiya1664 Рік тому +6

    ባንቀመጥስ ቢቀር 400.000 አይደብራችሁም

  • @user-hh9ro8gn2f
    @user-hh9ro8gn2f Рік тому

    በጣም ውዴ

  • @kennawarqina6771
    @kennawarqina6771 Рік тому

    Woww

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 Рік тому

    ዋው

  • @seadahassen2515
    @seadahassen2515 Рік тому +6

    እዚህ ቤት የምታሰሩ ሰዎች ለጥንቃቄ በኔ የደረሰብኝን ላካፍላቹሁ የምነግራቹሁ ነገር ሰዎቹ የሌለ አጭቤ ናቸው መጀመሪያ ወደነሱ እስትገቡ ጥሩ የሆነ አቀባበል ያደርጉላቹሀል ከዛ ም አምናቹሁ ቀብድ ትከፍላላቹሁ ከቀብዱ በኋላ ግን ቶታሊ ባህሪያቸው ይቀየራል አውሬ ነው የሚሆኑት እንዳትተዋቸው ቀብድ ከፍላቹሀል ለሳምት ድረስ ብቻ አዛቹሁ ለ 15ቀን ነው የሚያደርሱት ቶሎ አዤ በአስቸኳይ እናደርሳለን ብለው ግን አያደርሱም ለቸኮለ አይሆኑም ሌላቦታ ለወር እንጂ አይደርስም ብለው ሀቁን አሳወቁኝ እነዚህ ግን ገዘቡ እስኪከፈላቸው እናደርሳለን ብለው ይዋሻሉ ሲቀጥል እቃው እንደሜትራቹሁ ቢለያይም ከ600000 ብር በላይ ነው እና ለዚህ እቃ ድሊቨሪ ግድ ነው ነገር ግን እነሱ አያረጉም በፍፁም እንዳትቀበሏቸው ያዘዛቹሁት በትክክል ቤታቹሁ ላይ ላይገጥም ይችላልና ቤት ካላመቱ አትክፈሉ እኔ አበላሽተው አምጥተው በመከራ እኔጋ ቀሪ ብር ስላላቸው ካላስተካከሊቹሁ አልከፍልም ብየ እንጂ ጨርሼ ከፍያቸው ቢሆን አያስተካክሉም ነበር ሌባ ናቸው

    • @seadahassen2515
      @seadahassen2515 Рік тому

      ኢትዮ ሳዳትን ነውን ነው ያልኩት

  • @user-fy1rk2id8p
    @user-fy1rk2id8p Рік тому +1

    የውጪ አረቢያን መጅሊሱ የአሁን ዋጋ ስንት ነዉ

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 Рік тому +2

    እኔኮ አረቢያን መጅሊስ እዲ ጣራ የነካው ስለምን ነው ከገዛውት በዋላ ገቢ የለው አልሸቅልበት ሆሆ አረ አብታሞች አደብ ያዙ እናተ አቅማቹን ለማሳየት ፊጥ ባላቹ ቁጥር እኛ ምን እኑሁን አላህ አንድ ተረት ልገራቹ የዛሬ 16አመት አካባቢ የእድሜ ግማሽ ማለት ነው ያኔ እናቴን ሰው ላርግ ብዬ ተሰደድኩ ቤቱንም አሰራው ሚሟሉትን አሟላው ከዛ አረቢያን መጅሊስ ልግዛላቹ ሂዱና ካጋሮ ፎም ጠይቁ አልኩ ጠየቁ ከዛ ሚን ቢሉን ጥሩ ነው ምነው ልጄ በኬሻ እንቀመጣለን ቢቀርስ አሉ አይሆንም ስንት አሏቹ ንገሩኝ ስል አረ ቀልደኛ ናቸው አሉኝ እኮ ስንት ስል 8500 ያውም ትልቁ ሂሳብ የመጨረሻ ትንሹስ እከ ስንት ስል5000/ 3000 አለ አሉኝ እናቴን ግን እቃውን ወደድሽው ስላት እቃውማ እቃ ነው አለች ከዛማ 8500 ተገዛ እሄው እስከዛሬ አብሮን አለ በየግዜው ጨርቅ እየተቀያየረ እደዛው ነው አውን እኔ ወግ ደርሶኝ ቢያምረኝ 400.000 ብለው ቁጪ ምነው አልኩ ባጃጅ አልገዛም ገቢ ያለው

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 Рік тому +1

    መጅሊሱ ጥሩ ነው ግን ከሙሀሙድ ስፖንጅ ጋር በፍፁም አትደርሱም ።HD ከሚባለው ከነ ቀስተ ዳመና ጋር ተወዳደር

    • @Danatube721
      @Danatube721 Рік тому

      እህቴ ሙሀመድ የሚባለው የት ነው
      እንዲሁም አገር ላይ ካሉ ስቦጆች የቱ ይሻላል መረጃው ካለሽ ንገሪኝ

    • @abueumer2025
      @abueumer2025 Рік тому

      በገስ አታውሪይ ወራም

    • @heniheni7495
      @heniheni7495 Рік тому

      @@Danatube721 ሙሀሙድ ሚባለው ሳውዲ ነው ሚገኘው።

    • @eilham2682
      @eilham2682 Рік тому

      @@heniheni7495 አድራሻው ካለሽ ላኪልኝ

    • @heniheni7495
      @heniheni7495 Рік тому

      @@eilham2682 ሳውዲ ውስጥ ምትኖሪ ከሆነ አረቢ ሚሰራበት ማንኛውም ቤት ሄደሽ የስቦንጅ አይነት አሳዩኝ ብትያቸው በደንብ ልዩነቱን ያሳዩሻል።ኢትዮጵያ ውስጥ ቀስተ ደመና ነው ጥሩ ሚባለው።

  • @kadeejabar7902
    @kadeejabar7902 5 місяців тому

    Endet new menagenyawu qutracho ket egeynal

  • @user-ze7og8pr7n
    @user-ze7og8pr7n 7 місяців тому

    Price?.

  • @kadeejabar7902
    @kadeejabar7902 5 місяців тому

    Ye hucun felegalew

  • @madeenaj9297
    @madeenaj9297 Рік тому +1

    ምነው ይህን ያክል እንዴ በጣም አስወደዳችሁት

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Рік тому +1

    ለአረብያምጂሊስ30000ሺ ይሄካለኝምንእሰራለሁመዳምጉሽና

  • @HAlm-gq6vi
    @HAlm-gq6vi Рік тому

    6:12 HI

  • @agegnehushdegu7549
    @agegnehushdegu7549 Рік тому

    Eski silk sirulin

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 Рік тому +2

    እረኡኡኡየቤትዊጋወይሥየመጂሊሥዊጋ

  • @floraflower9525
    @floraflower9525 Рік тому

    Min tmasilalech

  • @user-bw9uo8hk9l
    @user-bw9uo8hk9l Рік тому +1

    4መቶሺ የመዳም ፊት ገርፎኚ የስራሁትን ብር በሤፍ ብቻ ውጪ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +6

    ዋጋው በጣም እርካሽ ነው 🙄🙆‍♀️

  • @hawwiin3442
    @hawwiin3442 Рік тому

    Er betmmm riksh nw😂😂😂😂😂😂😂

  • @cucmarxasanxasan2650
    @cucmarxasanxasan2650 Рік тому +1

    good work