ቢን ሰልማን ፈርተዋል | ሳኡዲ ተጨነቀች ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 144

  • @samesheger3834
    @samesheger3834 15 днів тому +45

    አትሳሳት ለጌታማ ጌታ የለውም
    እሱም አንድ አላሆ ብቻ ነው።

    • @ferahysak8257
      @ferahysak8257 14 днів тому +1

      ​@@samesheger3834 ትክክል ጌታ አሏህ ብቻ ነው

    • @MunaMuktar-y9q
      @MunaMuktar-y9q 9 днів тому

      ሰህ

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 6 днів тому

      Allah getaa alewu iko Quran atanebim inde 🤔

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 3 дні тому

      ​@@ElduErsumoአላህ ማለት ሰማይና ምድርየፈጠረ እንዲሁምበውስጣቸው ያሉትን ሁሉ so አላህ ያልተወለደ ያልወለደ ነው
      /ላ ኢላሀ ኢለአላህ

    • @AhlSem
      @AhlSem 16 годин тому

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ:: አላህ አክበር👆

  • @AnshaMohammed-p5m
    @AnshaMohammed-p5m 10 днів тому +6

    ጌታ አንዲ አላህ ብቻነው አይወልዲም አይወለዲም ፍፁም አምሳያ የለውም

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 6 днів тому

      Allah setaan new Muhammad ye setaan meliktenga new getaa kiristoos bicha new::

    • @cr7-w7i6s
      @cr7-w7i6s 6 днів тому

      @@AnshaMohammed-p5m ጌታ እና አምላክን ሀይተህ እወቅ

    • @AnshaMohammed-p5m
      @AnshaMohammed-p5m 6 днів тому

      @@cr7-w7i6s አልሀምድሊላህ እኔ ሙስሊም ነኝ ጌታየን አውቀዋለሁ ፍጣሪ በማህፀን አይፀነስም ፍጣሪ አይሞትም አይሰቀልም

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 16 днів тому +5

    አሜን🙏
    ግሩም ታሪክ እናመሰግናለን አብዱ ሰመድ ✅💐💕💐

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 16 днів тому +12

    አላህ ባደረገው እሷንም አላህ ባቀደው ሀይማኖቷን አክብር የምታደርገው የምታገሉግል ያርጋት

    • @adiamberhane1483
      @adiamberhane1483 15 днів тому +1

      ወደቀደሞ የነበረችው እንካን አትመለስም አሜሪካ እስካልፈቀደች

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 16 днів тому +23

    በአለም ላይ የሴት መብት ጥንቅቅ አድርገው የሚያከብሩ ናቸው የምን መብት ጥሰት ነው ወገን ሶሰትና አራት ሸቃላ ተቀጥሮላቸው በሹፌር ነው የሚንቀሳቀሱ የነበሩት ሀቢቢ ወርቅ እንደሚለበሰ ያየውት እዚ ነው ከማጌጥም አልፈው ይለብሱት ነበር ብን ሰልማን ለሀገሩ ዜጋ ራሱ የጠቀመው ምንም ነው ሰርተው የማያቁ ስሩና ብሉ ብለው የነፍሰ ወከፍ ክፍያ ከለከሉና እኛ ሰራ አጣን ብን ሰልማን ለዜጋው የጠቀመው ቢኖር ለውጪ ዜጋ ግን ከባድ ሆነው ነው ያሉት ሀቢቢ የኑሮ ውድነቱ ራሱአናታችን ላይ ነእየጨፈረብን ነው ወገኔ

    • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
      @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 16 днів тому +1

      በብዙ ነገሮች እስማማለሁ ነገር ግን ሰዉ ስንባል ሁሉም ያምረናል የጎደለን ብቻ ስለምናይ ነዉ ስለዚህ ነዉ ነገር ግን አንዳንዴ ዴሞ ሀብት ብቻ ትርጉም የለዉም ማለት በፍቅር ወይም በትዳር አለመጣጣም ሰዎችን ወደ ሌላ ፍልስፍና ይወስዳቼዋል አንዳንዴም ትክክል ናቼዉ።ሀብት ብቻ ትርጉም የለዉም ግን እኔ ሙስሊም ባልሆነም የሙስሊም ሴቶችን በብዙ ስነስርአት በጣም ነዉ የምወዳቼዉ ።ብቻ በአለም ላይ ኑሮ አኗኗር ለሰዉ ልጂ አመለካከት የተነሳ የአለም ጦርነትም የሚካሄደዉ በንሮ አስተሳሰብ ምክንያት ነዉ።የተወሰኑት ጦርነት አስነስተዉ መሳሪያ ለመሸጥ ግማሾቹ ጦርነት ሲካሄድ ወደ ስልጣኔ ስለ ማንሄድ አሁን ላይ ሀብታም የሆኑ አገሮች በዚሁ መቀጠል ስለሚፈልጉ ሌሎችን ጦርነት እየደገፉ እራሳቼዉን ያበለፅጋሉ ሌሎች ዴሞ በፖለቲካ የአሰላለፍ ልዩነት የተነሳ በጉረፕ በተከፋፈለ ፖለቲካ እየገቡ እየደገፉ ጦርነቱን አጦዙት ደሀ አገሮች ዴሞ ለእዉነት የሚታገሉ ለጥቅም ለስልጣን ብቻ የሚታገሉ በሌላ ድጋፍ ተደራጂተዉ የሚታገሉ እሂ ሁሉ አሰላለፍ የተለያየ እምነተቶች ተከታዮች የሚሳተፉበት የሰዉ ልጂ አስተሳሰብ ችግር ነዉ።

    • @alehgnibrehun-sj8le
      @alehgnibrehun-sj8le 16 днів тому

      ሰላም በዬልኝ

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 15 днів тому

      ሰርቶ አለመብላት ለበሽተኛ ብቻነዉ

    • @Fetiya224
      @Fetiya224 15 днів тому

      @danileteffra3573 ነው እንዴ 😂😂

  • @yarab4997
    @yarab4997 8 днів тому

    እናመሰግናለን ቆንጆ መረጃ ነው

  • @DAS-e9e
    @DAS-e9e 16 днів тому +1

    اللهم احفظها البلاد والعباد وأهلها وترابها وناسها والمقيمين اللهم احفظنا البلادولمسلنين المستعان ❤❤ 🇸🇦

  • @Habeshawit-x2k
    @Habeshawit-x2k 16 днів тому +1

    ዕድሜ. እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💚💚💚💚

  • @subuleselam3330
    @subuleselam3330 14 днів тому +8

    ምንም ቢባል ምን ሳዑዲ አረቢያ ነፃነትና ሰላም የሰፈነባት የምቾት ሀገር ናት። ሰው በሰውነቱ የሚከበርበት ሀገር ቢገኖር እዛ ነው። ይህንን ለመገንዘብ ግን የእይታ ጤነኝነት ይፈልጋል። ሲጀመር ነፃነትና ስልጣኔ ትርጉማቸው ምንድነው የሚለው ፍቺው ይወስነናል። በዚህ ነገር ላይ የጋራ መግባባት ላይ ከደረስን ቁጥር አንድ ምሳሌያዋ ሳዑዲ መሆኗን መገንዘብ ቀላል ነው።

    • @asmaaMMM-xc1gz
      @asmaaMMM-xc1gz 13 днів тому

      @@subuleselam3330 እውነት ነዉ አውሮፓውያንና ተከታዮቿ ሳዑዲን ከማጠልሸት አይወገዱም ያ ደግሞ ለኢስላም ያላቸውን ጥላቻን ነዉ ሚገልፁልን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 10 днів тому

      የአለም ህዝብ በጠቅላላ የሚገኝባት ብቸኛዋ ሀገር ሰዉዲ ናት ከሌላ ሀገር ያንዱ ሀገር ቢገኝ ያንዱ አይገኝም ሰዉዲ ሁሉም ዜጋ አለ

  • @Feydu-b7g
    @Feydu-b7g 16 днів тому +8

    ከስራ በፊት እውቀት ይቀድማል። ከማውራትም በፊት ስለምታወራው ነገር ቀድመህ ልታውቅና ግድ ነው። ስታወራ በእውቀት በመረጃና በማስረጃ ሊሆን ይገባል ።

  • @ሡብሀነሏህ
    @ሡብሀነሏህ 16 днів тому +7

    አሏህ ሳውድን ይጠብቅልን በድናቸውም ያጠንክርልን

    • @SelamSamuel-sq5wx
      @SelamSamuel-sq5wx 16 днів тому

      አሀ ለዚህ ነዋ አንድ ወንድ አራት ሴትን እሚያጫውተው

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 13 днів тому +1

      ​@@SelamSamuel-sq5wxእንንደናተዎቹ ህፃንንን ቢደፍር መቶዎቸን በድብቅ ቢያጫውት ነበር የሚሻለው ??

    • @asmaaMMM-xc1gz
      @asmaaMMM-xc1gz 13 днів тому

      እኮ ንገሪልኝማ!እነዚ ውልክፎች ዝሙትን ባደባባይ ሚስብኩ ​@@redirani-rt5kb

    • @عائشهحسين-ر4و
      @عائشهحسين-ر4و 12 днів тому

      ዝፍጥ

    • @SelamSamuel-sq5wx
      @SelamSamuel-sq5wx 12 днів тому

      @@عائشهحسين-ر4و ሸርሙጣው መሀመድ ይፈጥፍጥሽና ከራ

  • @zhabeshaethiopia8285
    @zhabeshaethiopia8285 16 днів тому +5

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለመችን❤❤

  • @jemalmohammed863
    @jemalmohammed863 16 днів тому +7

    እኔ እዛው ነኝ ! ኣገራችን ሰላም ያድርገውና ተሎ ኣገሬ እንድገባ ዱዓ ኣድርጉሉኝ ! ሙስሊሞች ሆይ ቁርኣንን ተከተሉ ! ኣገሮት ለራሳቸው ቢዝነስ ነው የሚኖሩት ። ምን እያልኩ እንድሆነ ገብታቹዎል? ስለ ሴት ክብር እንኳን የነኚህን ላገራችን ሴቶች በረካው ይድረሳቸው ነው የምያስብለው !! እንጃ ኣሁን ኣሁን ግን ትንሽ ባለው ለውጦች ምክንያት ያጠራጥራል እንጂ !

  • @HelloMiss-b6f
    @HelloMiss-b6f 16 днів тому +24

    ሳውዲ ላይ እንደፈለጉ ነጻነት አለው ህጋዊ መሆን ብቻ ነው የሚጠበቀው እኔ አሳውዲ መኖር ከጀመርኩኝ አሰራር መቼ ነው በርግጥ አዳዲስ ህግ አለ ባሁን ሰዓት ስፖርት ፓርቲ ፋሽን ሾው ብቻ ዘመናዊ ነገር ሁሉም ነገር አዲስ ተጀምሯል እዚህ ሀገር በፊት ይሄ ህግ አልነበረም ሴት ልጅ ለብቻ መውጣት አትችልም ነበር ወይ ከአባቷ ወይ ኮንደማ ወይ ከባሏ ነበረ እዚህ አገር መውጣት ምትችለው እና የትኛውም ሴት ካላገባችሁ ወንድ ጋራ ከፍቅረኛው ጋር መንቀሳቀስ ሳትችልም ነበር እዚህ አገር አሁን ግን ያው እነዚህ ጎች ምናምን የተተው ህጎች ናቸው የትኛውም ሰው ህጋዊ መሆን ብቻ ነው የሚጠበቅበት እንደ አዲሱ ላይ ይመስላል ከድሮም ጀምሮ ከዛሬ 25 ከዛሬ 30 አመት በ እስልምና የሀገር ስለሚመራ ነጻነት የለም ሚባለው ውሸት ነው በጣም ነጻነት አለው አንድ ግን የሳይዚንግ አገር መንግስት መቃብር የሚሆን ስሙን ማንሳት አይቻልም እንደ ኢትዮጵያ እንደፈለጉ መንግስትን ወይንም የህግ ካለን መናገር አይቻልም የአገሩን መንግስት ካከበርክ እንደፈለክነው እዚህ የእግር እንደውም ኢትዮጵያ ነፃነት ያሌለው ሃገር ነው

    • @AdugnaAbebe-t7q
      @AdugnaAbebe-t7q 16 днів тому

      ለምሳሌ ሳውዲዎች ከሌላ ሀገር ጋር ይጋባሉ?

    • @jemalmohammed863
      @jemalmohammed863 16 днів тому +1

      ዝም በል እኔም እዛው ነኝ😊

    • @AdugnaAbebe-t7q
      @AdugnaAbebe-t7q 16 днів тому

      @jemalmohammed863 ፋየል ነው ወይስ ገመል ጥበቃ

    • @jemalmohammed863
      @jemalmohammed863 15 днів тому

      @@AdugnaAbebe-t7q እሱም ቢሆን ጀግና ጠንካራ ስው ብቻ ሊሰራው የሚችል ከባድ ስራ ነው ! ሁኖም ግን እኔ የኣንድ ሽሪካ ቲም ሊደር ሃላፊ ሁኚ ነው የምሰራው ! ባንቺ ቤት 🫴 ስራ ማቃለልሽ ነው 🤔😁 ለመሆኑ ስራ ኣለሽ 🤔

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 3 дні тому

      ግን እኮ የበፊቱ ህግ አሪፍ ነበር ከሸሪአውጋ የተስማማ ነበር ግን.......

  • @FetiyaJemal-w2o
    @FetiyaJemal-w2o 16 днів тому +43

    ምንድን ነው ሴት ሴት ምትለው እኛ እኮ ኢስላም ከፍ አድርጎናል ረሱል ሰ አ ወ መብታችንን ከፍ አድርገውልናል

    • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
      @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 16 днів тому +5

      በጭፍን ከምታስቢ እውነቱን ብትመረምሪ ያዋጣሻል

    • @khggxstuhfdeujf
      @khggxstuhfdeujf 16 днів тому +2

      ትክክል አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም!!

    • @FatumaMohammad-v1k
      @FatumaMohammad-v1k 16 днів тому

      @@ኢትዮጵ-ኀ6ወ እወቂ እውቀት ይቀድማል

    • @Wagaga-kz3ux
      @Wagaga-kz3ux 16 днів тому

      አህባሽ ነው ፀረ ሙስሊም የአብደላ ሀረሪ የሽርክ ቡድን ተከታይ ለመምሰል ይሞክራል ነገር ግን ሙርተድ ነው ገንዘብ ካገኘ የእህቱን የሚስቱን ገላ ያከራያል በኡስታዞች ላይ ጅሀዳዊ ሀረካት የሚል የውሸት ዜና ተርኮ ከኢሀዴግ ጋር አሸርግዶ አል

    • @Habeshawu
      @Habeshawu 15 днів тому

      Mani ziqkivalishi aleshi demo terakiwu muslim mehonun tawukiyaleshi

  • @AmirAmirKadir-r5i
    @AmirAmirKadir-r5i 16 днів тому +3

    Welcome salon tube 🎉🎉🎉🎉

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 16 днів тому

    Selame wude Ye salon UA-cam azegajoch ena wude wendmachin abedu semede enqne beselame metahe bemetakerbulne merte program akerabiwoch mert ena temerach New Ke lebe enamesgenale 🙏🙏♥️♥️❤️🌹💐🥀🥀🥀🥀👌👌👏👏🖐️🌹🌹🌹

  • @ma9546
    @ma9546 16 днів тому +1

    thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤❤

  • @medinaShemsu9419
    @medinaShemsu9419 3 дні тому

    ግን የምትናገረው ታሪክ ምንም አይጥምም የድሮው ታሪክ ብታወራ ይሻላል ሳ ወላ ላ ኮመንተሮች👍

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 16 днів тому +11

    ስው ባያኑቃንቀው በመጥፎ ስራው አላህ ይነሳዋል።

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 16 днів тому +8

    የምን መረገጥ ነው የምታወራው ሰለእምነትህ እውቀት እንደሌለህ ያስታውቃል አደባባይ ወጥታ ዝሙት ካልሰራች ከልጨፈረች ላንተ መረገጥ ነው 😮😮😮

  • @LUbabaMohammed-kn2tl
    @LUbabaMohammed-kn2tl 16 днів тому +4

    ሀገሪቱ በጣም ነው የተቀየረችው በጣም ውብ ብዙ መዝናኛዝፍራ ዕና የባህር ዳርቻዎችዋ የተንቆጠቆጡ ናቸው መናፈሻዎች በነፃ ነው ግን ግን የሀይማኖትአባቶችእስር ቤትናቸው

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 16 днів тому +7

    ሳኡዲ በፊት አሪፋ ነበረች አሁን ግን መንግስቱ የምእራባዉየን ሴራ ተግባሪ ነዉ ሀገሪቱን አቆሸሻት ሀራም ነገሮችን በማስፋፋት

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 6 днів тому

    ከአሏህ በላይ ጌታ የለም አብዱ

  • @haydermude7454
    @haydermude7454 16 днів тому +1

    Allah yatefaw

  • @ayay6190
    @ayay6190 15 днів тому +2

    ለጌታ ጌታ የለውም ❌❌❌❌❌

  • @Abcd-x5w3q
    @Abcd-x5w3q 12 днів тому

    ،በመሀል የሚመጣዉ ድምፅ የሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ ይመስላልና ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @የጣናውሞገድ-ለ8ነ
    @የጣናውሞገድ-ለ8ነ 16 днів тому +3

    لاتنسه السلام عليكم ورحمة الله وبركته اخي العزيز

  • @miliyon938
    @miliyon938 16 днів тому +1

    ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kalid-q4t
    @Kalid-q4t 10 днів тому

    አላህ አንድ ነው አይወለድም አይወለድምም እሱን መሳይ ብጤ አቻም ዬለውም

  • @ሉቅማን
    @ሉቅማን 16 днів тому +1

    ስትሸሆቺስ ኡስታዞቺ እስርቤትአይደሉዴ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 16 днів тому +2

    አስደፈረ ቁማርና ዘፋኝ ባይነት ሀገር ፈቀደ ከዚህ ሌላ ምን ሊሆን መጠጥ ቤት ከፈተ እስልምናን እየአስናቀ ነው ።አላህ ያብጀው

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 16 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 16 днів тому +12

    እስላም በጠንቋይ እንዲያምን እይፈቀድም

  • @Ash99-t9b
    @Ash99-t9b 16 днів тому +3

    Very good

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube 2 дні тому

    አልቀረብህም ለሴት ልጂ ትልቅ ክብር አላቸው የሳውድ ፖሊስ ሴትን ቀጥ ብለው አያዩም ያአገርህ ፓሊስና ወታደር ሴትን ሲደፍር ይውላል ለሴት ክብር የለህም

  • @AbdoAbagero
    @AbdoAbagero 16 днів тому

    Abdusamad masha Allaah berta iwnetenya tarik new yeante mideya❤

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 16 годин тому

      @@AbdoAbagero❌❌ለጌታችን ጌታ የለውም የምን ማበረታታት ነው እተቂላህ

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 16 днів тому +2

    አላህ ሳኡዲንና ህዝቦቿይ ይጠብቅልን የሳኡዲን ስም ለማጥፋት የማይታትር የለም
    ግን ምን ያህል እርግጠኛ ነህ መቸም ቢሆን እናቱን አያስርም

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 16 днів тому +15

    በሴቶች ጉዳይ አንብብ የተባልከውን ብቻ አታንብብ ቀድመህ ገምግም መብት ረገጣ ምን ማለት እንደሆን አሁን ምእራባውያንና ተከታዮቻቸው የደረሱበትን የማህበረሰብ ቀውስ አስተውልና ሲገባህ ብታወራ በተሻለ ነበር
    ሴትን ማክበር አርክሶ የማንም ዝሙተኛ መጠቀሚያ እቃ ማድረግ አይደለም

  • @fghhjfhhhj67
    @fghhjfhhhj67 16 днів тому

    ❤❤🎉🎉

  • @HelloMiss-b6f
    @HelloMiss-b6f 16 днів тому +3

    بعد لا شو اسمه بدو በአረብኛ እንደዚህ ነው የሚጻፈው በአዳም የሚለው ቃላት በአማርኛ ምን እንደሆነ አማርኛ አልችልበትም ግን ያው ከቻልክ ስሙን አስተካክለው

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 16 днів тому +1

    ሳዓውዲ ህዝባቸው ከውጭ ከተለያዩ አገራት የገባ ነው የሚበልጣቸው ሰለዚህ ምን ማድረግ አይቻልም ህጋዊ ሆኑ መሆር ነው አገራች ሰላም እሰክትሆን ድረስ

  • @FuadshemsuMohammed
    @FuadshemsuMohammed 16 днів тому +3

    የምን የሴት የበታችነት ነው ምታወራው!?

  • @HusenShemsi
    @HusenShemsi 15 днів тому

    Alah yatfaw endet enatun enalilah

  • @YeewnetTilahun
    @YeewnetTilahun 16 днів тому +5

    Salon tube አዴሰ ነኝ እሲክ ተቀበሉኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 16 днів тому +2

    Allah salmun yawrsdlen baybotaw.

  • @MuhabahassenMuhaba
    @MuhabahassenMuhaba 16 днів тому

    Wow mashallah she can cupture thats why herdety famelly ledar ship posbel but how can do fear most of suport men somtims women better than men

  • @ajabir3671
    @ajabir3671 16 днів тому

    ኦዱዱዱዱ

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 16 днів тому +1

    Said meyaz aymechegn hule lemuslim tadalaleh!

  • @AbdulbasitkedirAbdulbasitkedir
    @AbdulbasitkedirAbdulbasitkedir 16 днів тому

    Salam lahagarachen salam lalamachen

  • @جميلةإبراهيم-ع5ش
    @جميلةإبراهيم-ع5ش 12 днів тому

    እስቲ ተወን የነሱ ህዝብ እንዴት እንደሚኖር አታቅም እንደ ሳኡዲ ሴት የተከበረ በአለም ዙሪያ አታገኝም ኖረን ያየነዉ ነዉ የራስዋ እያረረ የሰዉ ታማስላለች ነዉ ያንተ ዘገባ 😏

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 16 годин тому

      @@جميلةإبراهيم-ع5ش ክክክክ አው ወላ ከትንሽ እስከ ትልቅ እሚከበርበት ላይክለማግኘት ነው አይዞን

  • @HelloMiss-b6f
    @HelloMiss-b6f 16 днів тому +44

    የሳውዲ መንግስት እኮ እናቱ እስር ቤት ናት እናቱን እኮ እስር ቤት ካስገባ ጥረትም ዓመት ነው ከሁለት ሺህ 11 ነው ከ 2012 ጀምሮ መሰለኝ እስር ቤት አስገብቷታል እናቱን የገዛናቱን ቤተሰቦች ባጠቃላይ እንደው ማስር ፐርሰንታቸው እስር ቤት ናቸው በስልጣኑ ወይንም በሱ እውቀት ጣልቃ የሚገባ ሰው የትኛውንም ሰው የሳውዲ መንግስት ያጣፋል እኔ አላልኩም ከሀገሩ ወይንም የሀገሩ ዜጋ ሚያወራውን የሰሙት እኔ አላየሁም

    • @tube551
      @tube551 16 днів тому +2

      እረ ባክህ😂

    • @ወድራያ-ተ1ዘ
      @ወድራያ-ተ1ዘ 16 днів тому +4

      እና ምን ኣስፈራክ😂😂

    • @RazikaSiraj
      @RazikaSiraj 16 днів тому +2

      ሳዑድ ካለ ለሱ አስጊ ነው

    • @ወድራያ-ተ1ዘ
      @ወድራያ-ተ1ዘ 16 днів тому +3

      @RazikaSiraj ሁላችንንም ሳኡዲ ነን ነገር ግን እንደፈለግን እየተናገርን ነዉ ሸቃላ እና ሸቃይ ሰዉ እምለዉ የለም

    • @ይቻላል-ጐ8ኀ
      @ይቻላል-ጐ8ኀ 16 днів тому +3

      @@HelloMiss-b6f አትቀደድ

  • @EmiranEndris
    @EmiranEndris 15 днів тому

    ከዳሀ በግፍ በተዘረፈ ቦታ ላይ የተሰራ ቤት የሚገዛ ሰው የለም

  • @haydermude7454
    @haydermude7454 16 днів тому

    Sewye set mebet teregete belk atawra hulachum riporet adergut yehenn kehadi

  • @RemlaRdwan
    @RemlaRdwan 13 днів тому

    Slemuslim stawera hulea yefyel mlas yebela ymeslal

  • @MohammedjeJemal
    @MohammedjeJemal 16 днів тому +2

    Sile sawdi setoch atakim indenesu mebtachew mikeber yelem

  • @Hayat-k9t
    @Hayat-k9t 11 днів тому

    የተቂላህ አብዱል ሰላም የካፌሮች ሐሳብ አታራምድ😢😢

  • @AhmedseidSeid-y3k
    @AhmedseidSeid-y3k 16 днів тому +3

    በማታውቀው አትዘባርቅ እንኳን ይች ሴት ይቅርና እናቱን እስር ቤት የወረወረ ጨካኝ ሰው ነው መሃመድ ሰልማን ወሬ አታውራ ቀዳዳ የአፍሪካ ሀገር አደረከውዴ

    • @MekiyaIbrahim
      @MekiyaIbrahim 16 днів тому +1

      ሙስሊም አይዋሽም ቆይ ካሳኡዲ ችግራችሁ ምድነው እናቱን መች ነው እስር ቤት የወረወረዉ

    • @bona2318
      @bona2318 12 днів тому

      Kkkk

  • @fghhjfhhhj67
    @fghhjfhhhj67 16 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MohammedjeJemal
    @MohammedjeJemal 16 днів тому +1

    Ye western midiya islimina lay zemechan tekebilek atastegaba

  • @mohaisrael6481
    @mohaisrael6481 16 днів тому +2

    አህዳዊ ፡ ስርዓት ፡ በሳውዲም ፡ ያበቃል ፡

  • @abdunur8211
    @abdunur8211 16 днів тому

    Abdlsemed Muslim Kehonk Besheria mastedader Setochin Mechekon Newu Or Mebt Yisetalu??? melsu Le Rasih

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 16 днів тому

    😂😂😂

  • @MichaelmitekuGobena
    @MichaelmitekuGobena 16 днів тому

    Bro teret atawra

    • @SalonTube
      @SalonTube  16 днів тому

      ተረት አቶድም!?

  • @abubeker0207
    @abubeker0207 16 днів тому

    enkuwan le ezich sit yeqerena sint bilionoroch endzasere ataqim kegnawu alamudin kjemro esk rasi ye alem balhabtoch

  • @abubeker0207
    @abubeker0207 16 днів тому

    westnrochu eysekruna eychefru sitoch raqut emihedubet sint drug yalebet hager nestanet areb hageroch yetseterut dom chequeagn betame yaseqal eko wegen Uschi alem endzih ye wushet zeta mizegbebat hager nat allah islam countrowochin yetbeq

  • @alfnurhussen8299
    @alfnurhussen8299 15 днів тому

    MENDENW METEZBARQW DMO MUSLIM LMMESL TEMOKERALK ANT QOSHAHWOCHU NK MALTE PROTESTANT DEDBE

  • @BoniFashion
    @BoniFashion 16 днів тому +2

    ከንፈር ምሳስሙ ምንድነው እስልምና አስተምሮ ወይስ?? (

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 16 днів тому

      እስልምና የአረብ ማንነት መሸከም ነው።

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 16 днів тому +2

      ​@@የሳምሶን_ታሪክክክክክየናተ ነገርኮ ዘላችሁ እስልምናላይ

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 16 днів тому

      @ የተኮረጀ ጭራቅ ሀይማኖት ነው።

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 16 днів тому

      @@የሳምሶን_ታሪክ ከማን የተኮረጀ እባክህ????

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 16 днів тому

      @@የሳምሶን_ታሪክ cheraq Ethiopia Yalu muslimochin akeber weym gorebtochihen eye stedatena emntenma islman ysatemrachu enji dedb

  • @NehadAnba
    @NehadAnba 15 днів тому

    አላህና መሀመድ ሴት ልጅ ጎዶሎ ነች ስለ ሚል ሙስሊም አገር ሴት መሪ ሊሆን አይችልም
    ሴት ልጅ የወንድ ገረድ ነች በእስልምና

    • @subuleselam3330
      @subuleselam3330 14 днів тому +1

      ትንሽ ያለእውቀት ያወራህ አልመሰለህም? አለማወቅ ቁምጥና አደለም አንብብ ያኔ ይገባሀል። አንተ እንኳን ስለእስልምና ይቅርና ስለክርስትናም ለመናገር ብቁ አይደለህም። ዝምታ ነው የሚያምርብህ። ዶማ

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤