Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ሙስሊም ነኝ ሀይማኖቴም ኢስላም ነው ፣ ነገር ግን ወሀብያ የሚባል ሀይማኖት አላውቅም ፣ ሙስሊሞችን ከሚከፋፍል ንግግር ብትታቀብ ጥሩ ነው። ሳዑዲን አረከሷት በሚል ርእስ አንድ (ሰዐወ ) የሚለውን ቃላት በትክክል እንኳን መጥራት የማይችል ግለሰብ በዚህ ልክ ትላልቅ ኡለሞች እንኳን የሚጠነቀቁትን ጉዳይ መፈትፈት ዛሬ ላይክ እና ሼር ብታገኝም ነገ አሏህ ዘንድ ሊያስጠይቅ ይችላል።
ገና ነህ አባቴ አሁንም ማወቅ አለብህ አውቀት ይጠቅማሀል
Wehabiy becha sayhone bezu alu meslan shea muslim suni muslim wehabiy muslim derze muslim ....
5 ayinet ye Muslim haymanetoch alu...
አዎ ሙስሊም ልትሆን ትችላለህ ግን በደብ ሰማህ እንጂ አላዳመጥክም ውሀብያ ሚባል ሀይማኖት አይደለም ያለው ደግመህ አድምጠው የውሀብያ አስተምህሮት ነው ያለው እኔ ምመክርህ ማበብ ህንዳለብህ እመክርሀለሁ ኢልምን ፈልግ ወድሜ
በኡስታዛችሁ አትፈሩ ወሀዎች ይደብራል እኛ በሸሆቻችን አፍረን አናቅም ነው ኡለሞችን የገደለ ሽፍታ ስለነበረ ነው የምታፍሩበት?
አቦ ሀቅ ይውጣልህ ብዙ ሙስሊሞች የማያውቁትን እውነት ገልጠሀል ልትደነቅ ይገባሀል ወሀብይ በብዙ ሙስሊም ሀገራት እና ሙስሊሞች ላይ ያደረሰው ስቃይ ግፍ በደል እንዲሁ በቃላት የሚገለፅ አደለም ብቻ ሀቅ ይቆያል እንጂ መውጣቱ አይቀርም። አብዛኛው የሀገራችን ሙስሊሞች በዚህ ተረክ ምክንያት ከተኙበት ጥልቅ እንቅልፍ እንደሚነቁ ተስፋ አደርጋለሁ🙏🙏
ልክ ነህ አላህ የጠብሀ ወንድሜ ሀቅ እሚናገር ሠው አይወደድም
እኔ እንቶኔ ተረት ተረት ተውና እንደዚህ በእውቀት ተረዱ ሀገራችንንም የሚያምሱት እንዲህ በእውቀት ያልተረዱት ናቸው።አብዱልሰመድ ሙሀመድ በእውቀት እና በማስተዋል በጥበብ ስለምታቀርብልን ትንታኔ እናመሰግናለን።
የስ በደንብ ና በትክክል ነው የዘገብኸዉ ወላሂ ወላሂ እዉነትም ሀቀኛ ዘጋቢያችን ነህ ይሱተረክ።
አላህ ሀያትህን ያርዝመው እንዲህ እውነት እውነቱን ልክ ልካቸውን የሚነግር ጠፍቶ ነው ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ይዘው የሚንፈራገጡት
በነገራችን ላይ እስልምና መሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አልመሰረቱትም መሰረቱ ከአባታችን አደም ከእናታችን ሀዋ ጋር አብሮ ከሰማይ የመጣ ህግ ነው የመጀመሪው ሙስሊም አባታችን አደም ነው መረጃ መስጠት ካለብህ ከምላስህ በፊት አእምሮህ ይቅደምከማውራትህ በፊት እውቀትን አስቀድም።
አትለኝም። ከፈለክ እኔ ደግሞ የአረብ ጣኦት እንደሆነ ከቁራን መረጃ ብሰጥህስ..!!
@@muridyajib8584 ግን እኔ የመጀመሪያው ሙስሊም ነኝ ብሏል
@@girmayideg7868 ምን ማለት ነው?
@@Ghet12 የመጀመሪያ ያለው በዘመኑ ከነበሩት ነው እንጂ መስራች ሆኖ አይደለም።
Thanks salon tube so many people he don’t no the history about wahabiya
ነገ በሥራክ ናዉ የምትጠየቀዉ በሀገር አይደለም !!! ኢስላም ዕውቀትን ያሥቀድማል ድንህን ተማር!!!!!ወንድም
ትክክል እውነታው ይሄ ነው
አሏሁ አክበር እውነት ሁሌም የበላይ ነው ። አላህ ይጠብቅህ
ምርጥ አቀረራረብ ነው ወንድሜ 🫡የኢትዮጵያ ሙስሊም ገና ብዙ ያልገባው ነገር አለ :: የሳውዲዎች ጉድ ገና አልተወራም ብዙ ያልተወራ ገባናቸው ይወጣል ::
ቀን ነው የምንጠብቀው ይወራላቸዋል ብዙ በደል አለ ግን ከላይ ያሉትን ነው።
ተነፊ ምን አባታችሁ አገባችሁ ስለሳኡድ
@@Saadaendris-w1lአያውቁክም እኮ😂😂😂😂
@@abdulfetahmustefa4141 አንተ ወንድሜ እባክህ ለሚያስጠይቅህ ነገር ትኩረት አድርገህ ዲንህን እወቀው ታውቃለህ ግን እዛች ለኽድ ውስጥ ገብተህ ስለ ሙሀመድ ኢብን ሰልማን አይደለም ምትጠየቀው ልምከርህ ወሳኝ ምክር፦ ይህ ንጉስ በሚቀጥለው አለም አንተ ስላማሀው እሱ ደሞ አንተን ስለማያማህ ምክንያቱም ስለማያውቅህ ከአንተ መልካም ስራ እየተቀነሰ ወደ እርሱጋ ይደረግለታል የቂያማ ቀን ከሳሺህ ሁኖ ይመጣል እና ወንድሜ ምላስህን ያዛት ተፀፀታለህ ። በዚህ አጋጣሚ ልንገርህ አሁን ላይ ትክክለኛውን የእስልምና አስተምህሮ ሚደግፍ ሚረዳ ወደድክም ጠላሀም ሀቅ ስለሆነ ዋጠው ሙሀመድ ኢብን ሰልማን ነው አትሸወድ ዲንህን እወቀው አላወቅከውም ፖለቲካን እራቀው ይጎድሀል ። ጨርሻለሁ አላህ ያስተካክልህ እኛንም አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን ።
😅😅😅😅😅
ማራኪ ዘገባ ነው በርቱ
እኔ ምኖረው ሳኡድ ነው ስራዬም እነሱጋ የተገናኘ ነው። ጠብቅ ይሄን ለሚመለከተው አካል ባላስተላልፍ ! በኛ እምነት ላይ የሌለን ጥላቻ እንድሁም በሳኡድ ላይ መጥፎ ስምን በመስጠት ስሟን እያስጠፋክ መሆኑን በትርጉም መልኩ ለሚመለከተው አካል አቀርባለው ዋጋ ትከፍላለክ !!!
ይህ ነው እውነቱ እዉነት አይቀበር ምን ታረገዋለህ
አሁን መልኩ ይቀየራል ሳውዲላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ይሰራል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይነግስባታል ወንጌል ይታረስባታል አሜን ይሆን ይደረግልን💚💛❤💒💒💒💒💒💒💒
ከስምሽ ጀምሮበውሸትየታጠርሽ አትቅጠፍ እየሱስይበላል ይጠጣል ይተኛልይፅዳዳል ይሰግዳልጌታውንም እያለቀሰይለምናል እሱነብይነው አምላከዚህ የፅዳነው እሱአላህ ሃይል የሆነጌታነው
saudi ስእል አምላኪ ሳይሆኑ 1 አላህ አምላኪዎች ናቸዉ
Dukete lemagn seyameresh yekere 😜
የሀያ ውርንጫ ጋላቢው ምን አቅም አለው እና
እዛ ትመኝያለሽ እዚህ ሰልመው ሊያልቁልሽ ነውየቆጡን አውርድ ብላ አሉ
Mashallah hayattt allah yesteh
አብድሰመድ ውሀ ቢያ የሚባል እምነት የለም አመለካከት እንጂ ሙስሊሞች ብለህ ብታወራ ሀጅርም ያስገኝልሀል ስለዲን ለማውራት ከእውቀቱ ባለቤት ተቀምጠህ መቅራት ይኖርብሀልማንም የፃፈውን መፅሀፍ አንብበህ እውቀት እንዳለህ ራስህን አትቁጠር
ወንድም አንተም እውቀቱ ያለህ አይመስለኝም ዉሀብይ ማለት አመለካከት ሣይሆን ከሣአውድ ቤተሰብ ጋር ሳውዲ አረቢያን የቆረቆረ አንድ ነገድ ወይም አንድ የቤተሠብ ክፍል ነው ቁርአን እና ጊዜውን እያማከለ የሚለዋወጥ ታሪክ ምንም ዝምድና የላቸውም!!ማሞ ሌላ ፎቶግራፉ ሌላ!!!
@@KidKem-xe5mx ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዬ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም 🙂
ዛሬ ነው መከፋፈሉ የታያችሁ እረሱል እንኳን ገልፀውታል እኮ የኔ ዑመት ሰባ ሁለት ቦታ ይከፈላል እንዳሉ አትዘንጉ
በረካሁን ወንድም እውነት ለሚፈልግ ንገራቸው
ሙስሊም ሆነህ ወሀብያ ትለህ?፤ እምነት ፖለቲካ አይደለም። እንደፈለክ ምትቀደድበት አይሆንም። መጀመሪያ ዲናዊ እውቀት ሊኖርህ ይገባል፤ ካልሆነ የዕውቀት ባለቤት ጠይቀህ ዘግብልን።
ስለ አዋቢያ ያቀረብከው ነገሮች ትክክል አይደለም ስለዚህ ስለዚህ ብታስተካከል አሪፍ ነው
Allah make you to have right understand about right religion
ነብዩን 2ቴ አረ ለነጅድም ዱአ አድርጉ ሲባል ነጅድ የሸይጧን ቀንድ ይወጣል ነው ያሉ
wehabiyan allah yatefawal aykerim islam yiketilal
አሜን አሜን።
በቅጡ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ማለት የማይችል ሙስሊም ዲናችንን ሲያብጠለጥለው እንደማየት ምን የሚያም ነገር አለ 😢 አዝናለሁ ዲናችን የመሀይማን መጫወቻ በመሆኑ
ንግግርህ ላይ ጥንቃቄ አድርግ የምታወራው ሙስሊም መስለክ ለመታየት እየሞከርክ ነው ግን ሙስሊም አይደለክም😢😢😢😢
ላእላህ እለላህ
ሀቅ ነው 😢
ብዙ ዋሸህ አብዱልሰመድ አሏህን አትፈራምን
እውነታውን ❤❤❤
Muslim is peace ✌️❤❤❤
ኣይ እኔን የሰለቸኝ በሁሉ ነገር የ15ፐርሰንት ቫት ነው ለስደተኛ የሚጠቅም ነገር ሰጥተው ቢሆን እሺ ግን ወፍ ሂቃማክን በብርክ ነው የቤት ኪራይ በብርክ ነው ውሃ በአቅሙ ካልገዛክ አትጠጣም የረሱል መገኛ መሆኗ እንዳለ ሆኖ ግን በጣም ለመኖር ከባድ ሀገር ነች በፊት ይሻል ነበር አሁን የማያማርረው ወጪ የሌለበት ሰው ብቻ ነው ኣይሳውዲ 😢
ወጣ ወጣና እንደ ..... ሆነብኝ ያንተ ነገር ወንድሜ ዝም ብለህ ፖለቲካህ ላይ ብታተኩር ጥሩ ነው ወንድሜ ፕሮግራምህን ብዙ ሰው ነው ሚከታተለው ባለማወቅ ብዙ ሰው ታወዣብራለህ
አብዱሰመድ መሐመድ ሙስሊም መስለህኝ ነበር።ውሃብያ የሚባል የእስልምና ሃይማኖት አስተምህሮ አለ እንዴ??? ወይስ አላማ ምንድነው??? እኛ ዓለም ላይ ያለን ሙስሊሞች መተዳደሪያችን እኮ ሸሪያ ነው። ከዚህ ሌላ የምን ህግ ነው ያለን። አንተ ራስህ ከመሐመድ ሰልማን ያነሰ አጸያፊ ተግባር የሰራው ነገር የለም።
ወላሂ ጀግና እና ሀቀኛ ጋዜጠኛ ነህ
ውሀ ይብላህ
ውሀ ይብላህ በለው በትረ ሙሳን
thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤
لعلم قبل القول والعمل
ኢእለም ነው የሚለው መጀመሪያ ከንግግርም ክተግባርም በፊት ማወቅ ይቀድማል የማታቀውን አትዘባርቅ
fitsum yeteqedese alalem 👣⚰yale risa satisin dbiq mibela yenewrna yemetifew menfes Hager 🗣⛔🤚fitisum yeteqedese FETARI☝️bchia newe abeqa 🙏ayine Libonachin yabralin👋👍
የታሪክ ፀሀፊው የሰፋ ስህተት አለበት ውሀ ይብላህና ውሀብይ እያልክ ለመከፋፈል የተጋጋጥክበት መንገድ ያስገርማል ለማንኛውም ብታስተካክል መልካም ነው ።ሌላው ሳውዲን ያስደፈረው መሪዋ ነው ለዛ ሰራው ደግሞ ከጌታው መልሱን ያገኛል
Awesome explanation
❤❤❤❤❤❤
ሚገርም ነገር ነው ያስገነዘብከን
ማሻአላህ አብዱልሰመድ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በእውቀት የተመራ ትንታኔ
ሳኡዲን ከነ መሪዎቿ አላህ ይጠብቃት የማንም ቀዳዳ ቢቀደድ ሱኒዮች አንሰማቺሁም የሸይጧን ተጣሪዎቹን አንሰማም ።
እሱ በእውቀትነው የተናገረው አንተግን ዝምብለህ እንደመንጋነው ምትከተለው
@@alaminmohammed55 ተማር ዲንህን ቀብር ውስጥ ለምትጠየቀው ጥያቄ መልስ ለማግኘት አላህ ምላስህን እንዲያፍታታት ልፋ በተራ ነገር አትጨቃጨቅ ስለ ሰኡዲያ ለማወቅ ኪታቦቺን አገላብጥ በፖለቲካ ስካር ውስጥ ያሉ ከዲናቸው ግን ምንም እማያውቁ ከብቶች የነሱን ጩኸት አታስተጋባ ።
Amin
መንጋውን ቻለው እንግዲህ‼️
ሳህ 😂🤙
አ/ሰመድ መሐመድ
Abo hak ywtalhe
ሱኒ ወሃቢይ ሺአ የሚባል እስልምና የለም ከኢስላምውጪ ሂድና ከምንጩ አንብብ ።
እረ ኣለ እህቴ
ምናለበት ስለምታውቀው ብትዘግብ
Selam selam salonoche
it is true 👍
ሙሀመድ ኢብን አብዱል ወሃብ ያለውን ነገር መጀመሪያ እስልምና ላይ ያለውን ነገር ነው ሲያወሩ የነበሩት ወይንም ሲያስተላለፉ የነበሩት
እናመሰግናለን❤❤🙏
ال علم قبل القول ولعمل
እኛን ከፈፈሉን እንጊሊዝነ እስራኤል አሜሪካ ወቢያ የዉ ናቸው
አሜሪካ የገባበት አለም "ድንግልናውን" ያጣል፥ ምን ይደንቃል?!?!?!
Ere merejah hulu alubalta newu keweqet netsa yehone mereja
ወሃቢያ የሚባል እምነት የለም ። አብዱል _ሰማድ መሐመድ ኡሎሞች ጋር ቀርባህ ዲንህን በደንብ ተማር መንም የፃፈውን ዝም ብሎ ማንበቡ አግባብ አይደለም ከአንድ ሙስሊም ጋዜጠኛ የማይጠበቅ ነገር ነው ያደረከው !!
ውሀቢ የሚባል ሀይማኖት የለም አባዬ
ጀዝባ ከእውነት የራቀ መረጃ ነው አንተይ ብሎ ጋዜጠኛ ለካ ሁሉም መረጃህ ውሸት ነው እንኳዋን እውቅና😎😎😎
እዉነት ነዉ ተቀበለ
ዋጠው እውነቱን።
@@የሳምሶን_ታሪክአንድ ስለ እምነቱ የማያውቅ እና የንግግሩ ለዛ ኦሮቶዶክስ ኦሮቶዶክስ የሚሸት ሙስሊም ነኝ ባይ ጋዜጠኛ ስላወራ የሚሰማን ነገር የለም። ኢስላም ማለት አንድ አምላክን በብቸኝነት ማምለክ ማለት ነው። እሱም አምላክ አዳምና ሄዋንን የፈጠረው እና የማይወልድ የማይወለድ እና የማይሞት ከሰማይ ሰማያትል በላይ አርሽ ላይ ዙፋኑን ያደላደለው ፈጣሪን እሱን በብቸኝነት በማምለክ ብቻ ነው።የእስልምናችን ሃይማኖት መመሪያችን ከቁራን እና ከነብዩ መሀመድ አስተምሮት ውጭ ሌላ የሃይማኖት መመሪያም ሆነ መተዳደሪያ ደንብ የለንም። ከዚህ ህግና መመሪያ ውጪ ያለ የእስልምና መመሪያ ህግ ካለ እሱ እስልምና ሳይሆን ሌላ ሃይማኖት ነው
እዉነት ነዉ እየመረረህ ዋጠዉ ሳዉዲ ወደ ዲሞክራሲ ትገባለች
ሙስሊም ከሆንክ ለዋሐብያ አትሟገት እሱ ልዪ ልዪ ዘገባዎችን እያጣቀሰ እንጂ ወሐቢያ ሙስሊም ነው እያለ አደለም ጋዜጠኛ እንደመሆኑ መረጃ አጣቀሰ እንጂ ዋሐቢያ ኢስላምን ይወክላል አላለም ሊልልም አይደፍርም!
😢😢😢😢
እርግጠኛ ነኝ ታሪክ ማወቅ ይቀርሀል ስለዚህ መማር አለብህ ተማር መጀመሪያ
አንተም ይቀረሀል ወንድም
ቲ
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የኔ ወንዲም ወሀቢያ ከማለት የሠውዲ ሡኒዎች ብትል ይሻልካል ሡፍዎች ለሡኒ ወሀቢያ የምል ስም ሠጡት ምክንያቱም አትቃም መውልድ ይቅር ስለሚሉ
❤❤❤❤ Danke
በጣም አስገርማቹኛል በምን ካልከኝ አንተ ማለትም አቅራባውም አንባቢውም ስለሚያወሩት ነገር ከእውቀት ነፃ መሆናችሁን ነው የተረዳሁት ከማውራትም ከመስራትም በፊት ዕውቀት ይቀድማል ወሃብያ የሚል እምነትም አመለካከትም የለም ምክንያቱም እንደናተ ያለ ጭፍኖች ያውጡት ተቀጥያ ስም ነው እንጂ እምነትም አመለካከትም አደለም ምናለበት ቢያንስ ሱንይ ብትል ከስህተትህ ተማር ይቅርታ ጠይቅ ሙስሊሙን እውቀቱ ሳይኖርህ አታውራም አትፃፍም እሄ ምክሬ ነው
ሰብስራይቡን አሱበት ውሀ ይብላውና ውሀብያ እሚል ሀይማኖት የለም እኔ አስቻለሁ በጣም ነበር እምከታተለው
ትክክል እኛ የነብዩን ስም እንኳን አጣርቶ መናገር የማየረችል ጃሂል መጫወቻ አይደለንም።
ወሀብያ ወሀብያ ወሀብያ ሳዉዲ ዉስጥ የሳሀባን መኖሪያ ቤት ያፈረሰ ግን ገንዘብ ያመልካሉ !!!
ሰውዬ ዝምብለህ አትተርተር አንተ የምትቀደደው ፖሎቲካ አይደለም እስልምና ነው ሥረአትህን ያዝ 😅
በኡስታዛችሁ አትፈሩ ወሀቢዎች ይደብራል እኛ በሸሆቻችን ብንጠራ ደስ ይለናል ነው ኡስጣዛችሁ ብዙ ኡለሞችን የገደለ ለፈረንጅ ያጎበደደ ስለነበረ ነው የምታፍሩበት
የምን ውሃብያ ነው ?
ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አ/ሰመድ እንግዲህ የመንጋውን ጩኸት ቻለው! ግን በርታ ጎበዝ
ስለሃይማኖት ጉዳይ በተራ ጋዜጤኛ ለዚያውም ሌላ ሰው የከተበለትን በሚያነብ ጃሂል በዚህልክ በምነት ውስጥ ገብቶ መፈትፈት ተገቢ አይመስለኝምዛሬ በሙስሊሞቹ ጉዳይ ገብቶ ከፈተፈተ ነገ ደግሞ ስለ ኦርቶዶክስና ጴንጤ ስለካቶሊክና ጆሆባ ገብቶ ሊያቦኮ ይችላልና ስራአት ቢባል ይሻላልእምነት ነክነገሮችን ለባለቤቶቹ ትተህ አየተጣፈ የሚሰጥህን ብቻ😂
Weha yebelak wehabiya mibal yelem
የተሳሳተ ትረካ ነው
tikiklu yetu new
ህዝቡ እኮ የመጨረሻ ዉዳቂ ሸርሙጣ ህዝብ ነው ለይስሙላ ያህል ነው መንግሥቱ ጥብቅ መስሎ ሲታይ የኖረው እነደነሱ የበሰበሰ ባህል ህዝብ ነው 18ሺ የንጉሳውያን ቤተሰቦች አሉ ሌትተቀን ይሰከራል ይዘሞታል በየቤቱ ባርአለ በቢክኒ የፊሊፒንስ ናታይላድ ሸሌወች ምርጥ አስተናጋጅ ናቸው የሊባኖስ ናየግብጽ ቆነጃጅት ለሽርሙጥናዉ ተመራጭ ናቸው ደሀ ግን ጫት ቃምህ አረቄ ጠጣህ ተብሎ በአደባባይ አንገቱ ይቀላል።የታላቁ የዉሸት ሀገር ነው ሳዉዲማለት ሀቢቢ ኩሉ ክዝብ ከዛቢን ሸራሚጥ።።።።
ኒዐማ ላይ ስለሆኑ ያኛውን አረስተውታል
Wuha biy yemibal haymanot yelem
ሙስሊም ብትሆንም የ እስልምና ጠልነትህ ግን ክ ሰ north ethiopia እንደ ሆንክ እንድሁ ያስታውቃል፡
አብድልሰመድ ኡምርህን አላህ ያርዝመዉ አሚን !!!!
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🙃🙃🙃🙃
Muslim enje wehabya mnden new
እንዴ ዋሃቢያ ሚባል አለኮ ግን ሙስሊምን አይወክልም ሙስሊምነኝ አልሐምዱላላህ ምንም የማይቀየር ጠንካሬ መመሪያዬ ቁርአን ነው ቁርአንን ረሱላችን ሰ.ዐ.ወ የተገበሩበትን መንገድ ሲራቸውን ከማወቅ ጀምሬ እተገብራለሁ....ሁሉን መፃፍ እንደመመሪያ አታስቡ ቁርአን ከጉድለት የፀዳነው!
አንድ ስለ እምነቱ የማያውቅ እና የንግግሩ ለዛ ኦሮቶዶክስ ኦሮቶዶክስ የሚሸት ሙስሊም ነኝ ባይ ጋዜጠኛ ስላወራ የሚሰማን ነገር የለም። ኢስላም ማለት አንድ አምላክን በብቸኝነት ማምለክ ማለት ነው። እሱም አምላክ አዳምና ሄዋንን የፈጠረው እና የማይወልድ የማይወለድ እና የማይሞት ከሰማይ ሰማያትል በላይ አርሽ ላይ ዙፋኑን ያደላደለው ፈጣሪን እሱን በብቸኝነት በማምለክ ብቻ ነው።የእስልምናችን ሃይማኖት መመሪያችን ከቁራን እና ከነብዩ መሀመድ አስተምሮት ውጭ ሌላ የሃይማኖት መመሪያም ሆነ መተዳደሪያ ደንብ የለንም። ከዚህ ህግና መመሪያ ውጪ ያለ የእስልምና መመሪያ ህግ ካለ እሱ እስልምና ሳይሆን ሌላ ሃይማኖት ነው
እኖደ ጋዜጠኛ እንጂ እንደ አንድ ሙስሊም ሆኖ አይደለም ፕሮግራሙን የሚሰራው ተረዱት።
ከኦርቶዶክስ ጋር ያገናኘህው በምን መልኩ ነው? ፕሮግራም የሰራው ሙስሊም ነው አነጋገሩም እምነቱን በጠበቀ መልክ ነው
አንተ ሰውዬ የማታውቀውን አታውራ ለስሙ ሙስሊም ነህእስልምና የሆነ ዘመን ግኝት አይደለም አላህ ሰማይና ምድርን ከፈጠሰ ጀምሮ ከአደምና ሀዋ ጊዜ ጀምሮ የነበረ ነው
Ahani mida meketatel tewokuo kezara jemiro
አብዱሰመድ ሙሀመድ ዛሬ ምን ነካህ ? ደበርከኝ ?አንደኛ ስህተት የእስልምና አመጣጥ ላይ ያቀረብከው ልክ አይደለህም ምክንያቱም ነበዩላህ አደም ሙስሊም ነው ነቢዩላህ ኢብራሂም አሌይሂ ሰላም ሙስሊሞች ናቸው ነቢያችን ሙሀመድ ሠ አ ወ የመጨረሻው የእስልምና ነብይ እንጂ የመጀመሪያ አይደሉም አስተካክል የእውቀት ማነስ አውቀህ የተዛባ ትርክት ለማስተላለፍ ነው አልገባኝም።
ወንድም አርእስትህን አስተካክል ማካ አደለም ኮንሰርት የተደረገ ርያድ ነው አግራቸው ነው መብታቸው ነው አረ አታካብዱት
በጣም ተሳስተሀል ወንድሜ አይሲስና ወሀቢን አንድ አድርገህ ማቅረብህ
So Where is Jennifer Lopez's concert?
ሙሥሊም ከሆንክ ሱንዮችን ለምንድን ነው ውሀብያ እሚሉት ብለህ አጥና ታቤላ እየለጠፉነው
እስልምና የመጣው ወይም ውሐብያ የመጣም በ1972 ነው ማለት ነወ? በቅርብ
ሀቅነዉ ምንም ስህተት የለም ዉነታዉ የሄነዉ
እኔ የሚገርመኝ ወሁብያ እያለ የዘገቡው ሰው ምንም የማያነብ ደደብ ነው
እኔ ሙስሊም ነኝ ሀይማኖቴም ኢስላም ነው ፣ ነገር ግን ወሀብያ የሚባል ሀይማኖት አላውቅም ፣ ሙስሊሞችን ከሚከፋፍል ንግግር ብትታቀብ ጥሩ ነው። ሳዑዲን አረከሷት በሚል ርእስ አንድ (ሰዐወ ) የሚለውን ቃላት በትክክል እንኳን መጥራት የማይችል ግለሰብ በዚህ ልክ ትላልቅ ኡለሞች እንኳን የሚጠነቀቁትን ጉዳይ መፈትፈት ዛሬ ላይክ እና ሼር ብታገኝም ነገ አሏህ ዘንድ ሊያስጠይቅ ይችላል።
ገና ነህ አባቴ አሁንም ማወቅ አለብህ አውቀት ይጠቅማሀል
Wehabiy becha sayhone bezu alu meslan shea muslim suni muslim wehabiy muslim derze muslim ....
5 ayinet ye Muslim haymanetoch alu...
አዎ ሙስሊም ልትሆን ትችላለህ ግን በደብ ሰማህ እንጂ አላዳመጥክም ውሀብያ ሚባል ሀይማኖት አይደለም ያለው ደግመህ አድምጠው የውሀብያ አስተምህሮት ነው ያለው እኔ ምመክርህ ማበብ ህንዳለብህ እመክርሀለሁ ኢልምን ፈልግ ወድሜ
በኡስታዛችሁ አትፈሩ ወሀዎች ይደብራል እኛ በሸሆቻችን አፍረን አናቅም ነው ኡለሞችን የገደለ ሽፍታ ስለነበረ ነው የምታፍሩበት?
አቦ ሀቅ ይውጣልህ ብዙ ሙስሊሞች የማያውቁትን እውነት ገልጠሀል ልትደነቅ ይገባሀል ወሀብይ በብዙ ሙስሊም ሀገራት እና ሙስሊሞች ላይ ያደረሰው ስቃይ ግፍ በደል እንዲሁ በቃላት የሚገለፅ አደለም ብቻ ሀቅ ይቆያል እንጂ መውጣቱ አይቀርም። አብዛኛው የሀገራችን ሙስሊሞች በዚህ ተረክ ምክንያት ከተኙበት ጥልቅ እንቅልፍ እንደሚነቁ ተስፋ አደርጋለሁ🙏🙏
ልክ ነህ አላህ የጠብሀ ወንድሜ ሀቅ እሚናገር ሠው አይወደድም
እኔ እንቶኔ ተረት ተረት ተውና እንደዚህ በእውቀት ተረዱ ሀገራችንንም የሚያምሱት እንዲህ በእውቀት ያልተረዱት ናቸው።አብዱልሰመድ ሙሀመድ በእውቀት እና በማስተዋል በጥበብ ስለምታቀርብልን ትንታኔ እናመሰግናለን።
የስ በደንብ ና በትክክል ነው የዘገብኸዉ ወላሂ ወላሂ እዉነትም ሀቀኛ ዘጋቢያችን ነህ ይሱተረክ።
አላህ ሀያትህን ያርዝመው እንዲህ እውነት እውነቱን ልክ ልካቸውን የሚነግር ጠፍቶ ነው ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ይዘው የሚንፈራገጡት
በነገራችን ላይ እስልምና መሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አልመሰረቱትም መሰረቱ ከአባታችን አደም ከእናታችን ሀዋ ጋር አብሮ ከሰማይ የመጣ ህግ ነው የመጀመሪው ሙስሊም አባታችን አደም ነው መረጃ መስጠት ካለብህ ከምላስህ በፊት አእምሮህ ይቅደም
ከማውራትህ በፊት እውቀትን አስቀድም።
አትለኝም። ከፈለክ እኔ ደግሞ የአረብ ጣኦት እንደሆነ ከቁራን መረጃ ብሰጥህስ..!!
@@muridyajib8584 ግን እኔ የመጀመሪያው ሙስሊም ነኝ ብሏል
@@girmayideg7868 ምን ማለት ነው?
@@Ghet12 የመጀመሪያ ያለው በዘመኑ ከነበሩት ነው እንጂ መስራች ሆኖ አይደለም።
Thanks salon tube so many people he don’t no the history about wahabiya
ነገ በሥራክ ናዉ የምትጠየቀዉ በሀገር አይደለም !!! ኢስላም ዕውቀትን ያሥቀድማል ድንህን ተማር!!!!!ወንድም
ትክክል እውነታው ይሄ ነው
አሏሁ አክበር እውነት ሁሌም የበላይ ነው ። አላህ ይጠብቅህ
ምርጥ አቀረራረብ ነው ወንድሜ 🫡የኢትዮጵያ ሙስሊም ገና ብዙ ያልገባው ነገር አለ :: የሳውዲዎች ጉድ ገና አልተወራም ብዙ ያልተወራ ገባናቸው ይወጣል ::
ቀን ነው የምንጠብቀው ይወራላቸዋል ብዙ በደል አለ ግን ከላይ ያሉትን ነው።
ተነፊ ምን አባታችሁ አገባችሁ ስለሳኡድ
@@Saadaendris-w1lአያውቁክም እኮ😂😂😂😂
@@abdulfetahmustefa4141 አንተ ወንድሜ እባክህ ለሚያስጠይቅህ ነገር ትኩረት አድርገህ ዲንህን እወቀው ታውቃለህ ግን እዛች ለኽድ ውስጥ ገብተህ ስለ ሙሀመድ ኢብን ሰልማን አይደለም ምትጠየቀው ልምከርህ ወሳኝ ምክር፦ ይህ ንጉስ በሚቀጥለው አለም አንተ ስላማሀው እሱ ደሞ አንተን ስለማያማህ ምክንያቱም ስለማያውቅህ ከአንተ መልካም ስራ እየተቀነሰ ወደ እርሱጋ ይደረግለታል የቂያማ ቀን ከሳሺህ ሁኖ ይመጣል እና ወንድሜ ምላስህን ያዛት ተፀፀታለህ ። በዚህ አጋጣሚ ልንገርህ አሁን ላይ ትክክለኛውን የእስልምና አስተምህሮ ሚደግፍ ሚረዳ ወደድክም ጠላሀም ሀቅ ስለሆነ ዋጠው ሙሀመድ ኢብን ሰልማን ነው አትሸወድ ዲንህን እወቀው አላወቅከውም ፖለቲካን እራቀው ይጎድሀል ። ጨርሻለሁ አላህ ያስተካክልህ እኛንም አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን ።
😅😅😅😅😅
ማራኪ ዘገባ ነው በርቱ
እኔ ምኖረው ሳኡድ ነው ስራዬም እነሱጋ የተገናኘ ነው። ጠብቅ ይሄን ለሚመለከተው አካል ባላስተላልፍ ! በኛ እምነት ላይ የሌለን ጥላቻ እንድሁም በሳኡድ ላይ መጥፎ ስምን በመስጠት ስሟን እያስጠፋክ መሆኑን በትርጉም መልኩ ለሚመለከተው አካል አቀርባለው ዋጋ ትከፍላለክ !!!
ይህ ነው እውነቱ እዉነት አይቀበር ምን ታረገዋለህ
አሁን መልኩ ይቀየራል ሳውዲላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ይሰራል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይነግስባታል ወንጌል ይታረስባታል አሜን ይሆን ይደረግልን💚💛❤💒💒💒💒💒💒💒
ከስምሽ ጀምሮበውሸትየታጠርሽ አትቅጠፍ እየሱስይበላል ይጠጣል ይተኛልይፅዳዳል ይሰግዳልጌታውንም እያለቀሰይለምናል እሱነብይነው አምላከዚህ የፅዳነው እሱአላህ ሃይል የሆነጌታነው
saudi ስእል አምላኪ ሳይሆኑ 1 አላህ አምላኪዎች ናቸዉ
Dukete lemagn seyameresh yekere 😜
የሀያ ውርንጫ ጋላቢው ምን አቅም አለው እና
እዛ ትመኝያለሽ
እዚህ ሰልመው ሊያልቁልሽ ነው
የቆጡን አውርድ ብላ አሉ
Mashallah hayattt allah yesteh
አብድሰመድ ውሀ ቢያ የሚባል እምነት የለም አመለካከት እንጂ ሙስሊሞች ብለህ ብታወራ ሀጅርም ያስገኝልሀል ስለዲን ለማውራት
ከእውቀቱ ባለቤት ተቀምጠህ መቅራት ይኖርብሀል
ማንም የፃፈውን መፅሀፍ አንብበህ እውቀት እንዳለህ ራስህን አትቁጠር
ወንድም አንተም እውቀቱ ያለህ አይመስለኝም ዉሀብይ ማለት አመለካከት ሣይሆን ከሣአውድ ቤተሰብ ጋር ሳውዲ አረቢያን የቆረቆረ አንድ ነገድ ወይም አንድ የቤተሠብ ክፍል ነው ቁርአን እና ጊዜውን እያማከለ የሚለዋወጥ ታሪክ ምንም ዝምድና የላቸውም!!ማሞ ሌላ ፎቶግራፉ ሌላ!!!
@@KidKem-xe5mx ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዬ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም 🙂
ዛሬ ነው መከፋፈሉ የታያችሁ እረሱል እንኳን ገልፀውታል እኮ የኔ ዑመት ሰባ ሁለት ቦታ ይከፈላል እንዳሉ አትዘንጉ
በረካሁን ወንድም እውነት ለሚፈልግ ንገራቸው
ሙስሊም ሆነህ ወሀብያ ትለህ?፤ እምነት ፖለቲካ አይደለም። እንደፈለክ ምትቀደድበት አይሆንም። መጀመሪያ ዲናዊ እውቀት ሊኖርህ ይገባል፤ ካልሆነ የዕውቀት ባለቤት ጠይቀህ ዘግብልን።
ስለ አዋቢያ ያቀረብከው ነገሮች ትክክል አይደለም ስለዚህ ስለዚህ ብታስተካከል አሪፍ ነው
Allah make you to have right understand about right religion
ነብዩን 2ቴ አረ ለነጅድም ዱአ አድርጉ ሲባል ነጅድ የሸይጧን ቀንድ ይወጣል ነው ያሉ
wehabiyan allah yatefawal aykerim islam yiketilal
አሜን አሜን።
በቅጡ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ማለት የማይችል ሙስሊም ዲናችንን ሲያብጠለጥለው እንደማየት ምን የሚያም ነገር አለ 😢 አዝናለሁ ዲናችን የመሀይማን መጫወቻ በመሆኑ
ንግግርህ ላይ ጥንቃቄ አድርግ የምታወራው ሙስሊም መስለክ ለመታየት እየሞከርክ ነው ግን ሙስሊም አይደለክም😢😢😢😢
ላእላህ እለላህ
ሀቅ ነው 😢
ብዙ ዋሸህ አብዱልሰመድ አሏህን አትፈራምን
እውነታውን ❤❤❤
Muslim is peace ✌️❤❤❤
ኣይ እኔን የሰለቸኝ በሁሉ ነገር የ15ፐርሰንት ቫት ነው ለስደተኛ የሚጠቅም ነገር ሰጥተው ቢሆን እሺ ግን ወፍ ሂቃማክን በብርክ ነው የቤት ኪራይ በብርክ ነው ውሃ በአቅሙ ካልገዛክ አትጠጣም የረሱል መገኛ መሆኗ እንዳለ ሆኖ ግን በጣም ለመኖር ከባድ ሀገር ነች በፊት ይሻል ነበር አሁን የማያማርረው ወጪ የሌለበት ሰው ብቻ ነው ኣይሳውዲ 😢
ወጣ ወጣና እንደ ..... ሆነብኝ ያንተ ነገር ወንድሜ
ዝም ብለህ ፖለቲካህ ላይ ብታተኩር ጥሩ ነው ወንድሜ ፕሮግራምህን ብዙ ሰው ነው ሚከታተለው ባለማወቅ ብዙ ሰው ታወዣብራለህ
አብዱሰመድ መሐመድ ሙስሊም መስለህኝ ነበር።ውሃብያ የሚባል የእስልምና ሃይማኖት አስተምህሮ አለ እንዴ??? ወይስ አላማ ምንድነው??? እኛ ዓለም ላይ ያለን ሙስሊሞች መተዳደሪያችን እኮ ሸሪያ ነው። ከዚህ ሌላ የምን ህግ ነው ያለን። አንተ ራስህ ከመሐመድ ሰልማን ያነሰ አጸያፊ ተግባር የሰራው ነገር የለም።
ወላሂ ጀግና እና ሀቀኛ ጋዜጠኛ ነህ
ውሀ ይብላህ
ውሀ ይብላህ በለው በትረ ሙሳን
thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤
لعلم قبل القول والعمل
ኢእለም ነው የሚለው መጀመሪያ ከንግግርም ክተግባርም በፊት ማወቅ ይቀድማል የማታቀውን አትዘባርቅ
fitsum yeteqedese alalem 👣⚰yale risa satisin dbiq mibela yenewrna yemetifew menfes Hager 🗣⛔🤚fitisum yeteqedese FETARI☝️bchia newe abeqa 🙏ayine Libonachin yabralin👋👍
የታሪክ ፀሀፊው የሰፋ ስህተት አለበት ውሀ ይብላህና ውሀብይ እያልክ ለመከፋፈል የተጋጋጥክበት መንገድ ያስገርማል ለማንኛውም ብታስተካክል መልካም ነው ።ሌላው ሳውዲን ያስደፈረው መሪዋ ነው ለዛ ሰራው ደግሞ ከጌታው መልሱን ያገኛል
Awesome explanation
❤❤❤❤❤❤
ሚገርም ነገር ነው ያስገነዘብከን
ማሻአላህ አብዱልሰመድ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በእውቀት የተመራ ትንታኔ
ሳኡዲን ከነ መሪዎቿ አላህ ይጠብቃት የማንም ቀዳዳ ቢቀደድ ሱኒዮች አንሰማቺሁም የሸይጧን ተጣሪዎቹን አንሰማም ።
እሱ በእውቀትነው የተናገረው አንተግን ዝምብለህ እንደመንጋነው ምትከተለው
@@alaminmohammed55 ተማር ዲንህን ቀብር ውስጥ ለምትጠየቀው ጥያቄ መልስ ለማግኘት አላህ ምላስህን እንዲያፍታታት ልፋ በተራ ነገር አትጨቃጨቅ ስለ ሰኡዲያ ለማወቅ ኪታቦቺን አገላብጥ በፖለቲካ ስካር ውስጥ ያሉ ከዲናቸው ግን ምንም እማያውቁ ከብቶች የነሱን ጩኸት አታስተጋባ ።
Amin
መንጋውን ቻለው እንግዲህ‼️
ሳህ 😂🤙
አ/ሰመድ መሐመድ
Abo hak ywtalhe
ሱኒ ወሃቢይ ሺአ የሚባል እስልምና የለም ከኢስላምውጪ ሂድና ከምንጩ አንብብ ።
እረ ኣለ እህቴ
ምናለበት ስለምታውቀው ብትዘግብ
Selam selam salonoche
it is true 👍
ሙሀመድ ኢብን አብዱል ወሃብ ያለውን ነገር መጀመሪያ እስልምና ላይ ያለውን ነገር ነው ሲያወሩ የነበሩት ወይንም ሲያስተላለፉ የነበሩት
እናመሰግናለን❤❤🙏
ال علم قبل القول ولعمل
እኛን ከፈፈሉን እንጊሊዝነ እስራኤል አሜሪካ ወቢያ የዉ ናቸው
አሜሪካ የገባበት አለም "ድንግልናውን" ያጣል፥ ምን ይደንቃል?!?!?!
Ere merejah hulu alubalta newu keweqet netsa yehone mereja
ወሃቢያ የሚባል እምነት የለም ። አብዱል _ሰማድ መሐመድ ኡሎሞች ጋር ቀርባህ ዲንህን በደንብ ተማር መንም የፃፈውን ዝም ብሎ ማንበቡ አግባብ አይደለም ከአንድ ሙስሊም ጋዜጠኛ የማይጠበቅ ነገር ነው ያደረከው !!
ውሀቢ የሚባል ሀይማኖት የለም አባዬ
ጀዝባ ከእውነት የራቀ መረጃ ነው አንተይ ብሎ ጋዜጠኛ ለካ ሁሉም መረጃህ ውሸት ነው እንኳዋን እውቅና😎😎😎
እዉነት ነዉ ተቀበለ
ዋጠው እውነቱን።
@@የሳምሶን_ታሪክ
አንድ ስለ እምነቱ የማያውቅ እና የንግግሩ ለዛ ኦሮቶዶክስ ኦሮቶዶክስ የሚሸት ሙስሊም ነኝ ባይ ጋዜጠኛ ስላወራ የሚሰማን ነገር የለም። ኢስላም ማለት አንድ አምላክን በብቸኝነት ማምለክ ማለት ነው። እሱም አምላክ አዳምና ሄዋንን የፈጠረው እና የማይወልድ የማይወለድ እና የማይሞት ከሰማይ ሰማያትል በላይ አርሽ ላይ ዙፋኑን ያደላደለው ፈጣሪን እሱን በብቸኝነት በማምለክ ብቻ ነው።
የእስልምናችን ሃይማኖት መመሪያችን ከቁራን እና ከነብዩ መሀመድ አስተምሮት ውጭ ሌላ የሃይማኖት መመሪያም ሆነ መተዳደሪያ ደንብ የለንም። ከዚህ ህግና መመሪያ ውጪ ያለ የእስልምና መመሪያ ህግ ካለ እሱ እስልምና ሳይሆን ሌላ ሃይማኖት ነው
እዉነት ነዉ እየመረረህ ዋጠዉ ሳዉዲ ወደ ዲሞክራሲ ትገባለች
ሙስሊም ከሆንክ ለዋሐብያ አትሟገት እሱ ልዪ ልዪ ዘገባዎችን እያጣቀሰ እንጂ ወሐቢያ ሙስሊም ነው እያለ አደለም ጋዜጠኛ እንደመሆኑ መረጃ አጣቀሰ እንጂ ዋሐቢያ ኢስላምን ይወክላል አላለም ሊልልም አይደፍርም!
😢😢😢😢
እርግጠኛ ነኝ ታሪክ ማወቅ ይቀርሀል ስለዚህ መማር አለብህ ተማር መጀመሪያ
አንተም ይቀረሀል ወንድም
ቲ
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የኔ ወንዲም ወሀቢያ ከማለት የሠውዲ ሡኒዎች ብትል ይሻልካል ሡፍዎች ለሡኒ ወሀቢያ የምል ስም ሠጡት ምክንያቱም አትቃም መውልድ ይቅር ስለሚሉ
❤❤❤❤ Danke
በጣም አስገርማቹኛል በምን ካልከኝ አንተ ማለትም አቅራባውም አንባቢውም ስለሚያወሩት ነገር ከእውቀት ነፃ መሆናችሁን ነው የተረዳሁት ከማውራትም ከመስራትም በፊት ዕውቀት ይቀድማል ወሃብያ የሚል እምነትም አመለካከትም የለም ምክንያቱም እንደናተ ያለ ጭፍኖች ያውጡት ተቀጥያ ስም ነው እንጂ እምነትም አመለካከትም አደለም ምናለበት ቢያንስ ሱንይ ብትል ከስህተትህ ተማር ይቅርታ ጠይቅ ሙስሊሙን እውቀቱ ሳይኖርህ አታውራም አትፃፍም እሄ ምክሬ ነው
ሰብስራይቡን አሱበት ውሀ ይብላውና ውሀብያ እሚል ሀይማኖት የለም እኔ አስቻለሁ በጣም ነበር እምከታተለው
ትክክል እኛ የነብዩን ስም እንኳን አጣርቶ መናገር የማየረችል ጃሂል መጫወቻ አይደለንም።
ወሀብያ ወሀብያ ወሀብያ ሳዉዲ ዉስጥ የሳሀባን መኖሪያ ቤት ያፈረሰ ግን ገንዘብ ያመልካሉ !!!
ሰውዬ ዝምብለህ አትተርተር አንተ የምትቀደደው ፖሎቲካ አይደለም እስልምና ነው ሥረአትህን ያዝ 😅
በኡስታዛችሁ አትፈሩ ወሀቢዎች ይደብራል እኛ በሸሆቻችን ብንጠራ ደስ ይለናል ነው ኡስጣዛችሁ ብዙ ኡለሞችን የገደለ ለፈረንጅ ያጎበደደ ስለነበረ ነው የምታፍሩበት
የምን ውሃብያ ነው ?
ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አ/ሰመድ እንግዲህ የመንጋውን ጩኸት ቻለው! ግን በርታ ጎበዝ
ስለሃይማኖት ጉዳይ በተራ ጋዜጤኛ ለዚያውም ሌላ ሰው የከተበለትን በሚያነብ ጃሂል በዚህልክ በምነት ውስጥ ገብቶ መፈትፈት ተገቢ አይመስለኝም
ዛሬ በሙስሊሞቹ ጉዳይ ገብቶ ከፈተፈተ ነገ ደግሞ ስለ ኦርቶዶክስና ጴንጤ ስለካቶሊክና ጆሆባ ገብቶ ሊያቦኮ ይችላልና ስራአት ቢባል ይሻላል
እምነት ነክነገሮችን ለባለቤቶቹ ትተህ አየተጣፈ የሚሰጥህን ብቻ😂
Weha yebelak wehabiya mibal yelem
የተሳሳተ ትረካ ነው
tikiklu yetu new
ህዝቡ እኮ የመጨረሻ ዉዳቂ ሸርሙጣ ህዝብ ነው ለይስሙላ ያህል ነው መንግሥቱ ጥብቅ መስሎ ሲታይ የኖረው እነደነሱ የበሰበሰ ባህል ህዝብ ነው 18ሺ የንጉሳውያን ቤተሰቦች አሉ ሌትተቀን ይሰከራል ይዘሞታል በየቤቱ ባርአለ በቢክኒ የፊሊፒንስ ናታይላድ ሸሌወች ምርጥ አስተናጋጅ ናቸው የሊባኖስ ናየግብጽ ቆነጃጅት ለሽርሙጥናዉ ተመራጭ ናቸው ደሀ ግን ጫት ቃምህ አረቄ ጠጣህ ተብሎ በአደባባይ አንገቱ ይቀላል።የታላቁ የዉሸት ሀገር ነው ሳዉዲማለት ሀቢቢ ኩሉ ክዝብ ከዛቢን ሸራሚጥ።።።።
ኒዐማ ላይ ስለሆኑ ያኛውን አረስተውታል
Wuha biy yemibal haymanot yelem
ሙስሊም ብትሆንም የ እስልምና ጠልነትህ ግን ክ ሰ north ethiopia እንደ ሆንክ እንድሁ ያስታውቃል፡
አብድልሰመድ ኡምርህን አላህ ያርዝመዉ አሚን !!!!
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🙃🙃🙃🙃
Muslim enje wehabya mnden new
እንዴ ዋሃቢያ ሚባል አለኮ ግን ሙስሊምን አይወክልም ሙስሊምነኝ አልሐምዱላላህ ምንም የማይቀየር ጠንካሬ መመሪያዬ ቁርአን ነው ቁርአንን ረሱላችን ሰ.ዐ.ወ የተገበሩበትን መንገድ ሲራቸውን ከማወቅ ጀምሬ እተገብራለሁ....ሁሉን መፃፍ እንደመመሪያ አታስቡ ቁርአን ከጉድለት የፀዳነው!
አንድ ስለ እምነቱ የማያውቅ እና የንግግሩ ለዛ ኦሮቶዶክስ ኦሮቶዶክስ የሚሸት ሙስሊም ነኝ ባይ ጋዜጠኛ ስላወራ የሚሰማን ነገር የለም። ኢስላም ማለት አንድ አምላክን በብቸኝነት ማምለክ ማለት ነው። እሱም አምላክ አዳምና ሄዋንን የፈጠረው እና የማይወልድ የማይወለድ እና የማይሞት ከሰማይ ሰማያትል በላይ አርሽ ላይ ዙፋኑን ያደላደለው ፈጣሪን እሱን በብቸኝነት በማምለክ ብቻ ነው።
የእስልምናችን ሃይማኖት መመሪያችን ከቁራን እና ከነብዩ መሀመድ አስተምሮት ውጭ ሌላ የሃይማኖት መመሪያም ሆነ መተዳደሪያ ደንብ የለንም። ከዚህ ህግና መመሪያ ውጪ ያለ የእስልምና መመሪያ ህግ ካለ እሱ እስልምና ሳይሆን ሌላ ሃይማኖት ነው
እኖደ ጋዜጠኛ እንጂ እንደ አንድ ሙስሊም ሆኖ አይደለም ፕሮግራሙን የሚሰራው ተረዱት።
ከኦርቶዶክስ ጋር ያገናኘህው በምን መልኩ ነው? ፕሮግራም የሰራው ሙስሊም ነው አነጋገሩም እምነቱን በጠበቀ መልክ ነው
አንተ ሰውዬ የማታውቀውን አታውራ ለስሙ ሙስሊም ነህእስልምና የሆነ ዘመን ግኝት አይደለም አላህ ሰማይና ምድርን ከፈጠሰ ጀምሮ ከአደምና ሀዋ ጊዜ ጀምሮ የነበረ ነው
Ahani mida meketatel tewokuo kezara jemiro
አብዱሰመድ ሙሀመድ ዛሬ ምን ነካህ ? ደበርከኝ ?አንደኛ ስህተት የእስልምና አመጣጥ ላይ ያቀረብከው ልክ አይደለህም ምክንያቱም ነበዩላህ አደም ሙስሊም ነው ነቢዩላህ ኢብራሂም አሌይሂ ሰላም ሙስሊሞች ናቸው ነቢያችን ሙሀመድ ሠ አ ወ የመጨረሻው የእስልምና ነብይ እንጂ የመጀመሪያ አይደሉም አስተካክል የእውቀት ማነስ አውቀህ የተዛባ ትርክት ለማስተላለፍ ነው አልገባኝም።
ወንድም አርእስትህን አስተካክል ማካ አደለም ኮንሰርት የተደረገ ርያድ ነው አግራቸው ነው መብታቸው ነው አረ አታካብዱት
በጣም ተሳስተሀል ወንድሜ
አይሲስና ወሀቢን አንድ አድርገህ ማቅረብህ