Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስወዳችሁ ገና 100ሺ በቅርብ እጠብቃለን የመዳም ቅመሞች እናሳድጋችሁ አላህ አገራችንን ሰላሙን ይስጥልን ያረብ
❤️❤️🙏
Be Muslim yifeqedal
salmaw yigabu@@236KUYE
ምንም ችግር የለውም
❤❤❤
የምር ሰያችሁ ነው💞 የተመኘውት መንታ መውለዲ ይሰጥሸ በሉን ሴት ነኝ የአንዲ ቆንጂ ልጅ እናተ😊
ፈጣሪ ያሰብሽዉን ያሪግልሽ❤❤❤
እረኔም እፈልጋለሁ😂😂😂😂😂
በጣም ነው የምታምሩት 4ታችሁም ወንዶቹ እግዚያብሄርን ብላችሁ ስትምምሉ ደስ ሲል
ዋው ደስስ ይላል 😅😅😅 ከስደት መልስ እግዜአብሔር ቢፈቅድልኚ መታ ሴትና ወድ ለመውለድ ህልም አለኚ በፀሎት አስቡኚ ሰላም ለሁላቺን
ያሰብሸውን ይሰጥሸ❤❤❤❤
@@TigistTeklehaymanotGebreselass አሜን አሜን አሜን
ምንድን ናትሁ የአላህ ተአምር ከወንዶቹ ሴቶቹ አንድ አይነት ውታምራላችሁ የአላህ አሰራር አለባበሳችሁ ወንዶቹም አንድ አይነት ይገርማሉ
ዋዉ ስታምሩ አራታችሑም በጣም ነዉ የምታምሩት ጓደኝነታችሑን ወደ ፍቅር ለዉጣቹ ብትጋቡ ይበልጥ ታምሩ ነበር አስቡበት ።ደስ የሚል አጋጣሚ ነዉ።ታድላቹ ❤🇪🇷🙏
የምር ተጋቡ❤❤❤❤
ማሪምን ተጣመሩ በጣምታምርላቺህ ሁላቹህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ገረሞኝ ደጋግሚ አሁ በጣም ታምራላችሁ የፈጣሪ ድቅ ስራ ይገርማል
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢
ሡባሀን አላህ የአላህ ተአምር አንድ አይነት እኔ መለየት አልችልም
በምን ይለያሉ ለእነሡም ግራ አጋቢ ነው ንቅሳት ያስፈልጋል
@@Surafel-pm3qz በጣም ግራ ያጋባሉ
ዋው ብጣዕሚ እየ ልፈትወኩም ሽኮራት❤❤ሳብስክራይብ አርጌችዋለዉ❤
ሱብሀን አላህ ይገርማል የአላህ ስራ እኔ ከመንትያ እህቴ አንመሳሰልም ምን አልባት ዉሀችን
ማንቱ ይፈትወኩም እየ😍😊
አላህ ካይን ያውጣችሁ ያርብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ደስ ስትሉ ከምር መታወችን በጣም ነው እምወደው በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
የኔ ምርጦች አማርኛ አኮ ኣይችልም ግን በጣም ነው የምወዳችሁ ትንሽ ብቻ አማርኛ የሞኽራለሁ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂so 🫶🥰❤️❤️❤️from tigray🙏🇪🇹
ወይ ማን ፃፈዉ የየየ😂😂😂
❤❤
MNTFWEKKKKKK
እናመሰግናለን ❤️🙏
ማፃፈልሽ😂
ፍቅር የሆኑ ልጆች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ውይ በጣም ነውየሚያምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤
Kira eko gn gazetegna new mehon yeneberebh, lemangnawum ewedachuwalehu mentyochiye
❤❤❤ዋው ደስ ስትሉ❤❤❤
እፍፍ ስታምሩ ትረፉልኝ የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ መታ ልጆች ይስጠን❤❤❤❤❤
አረ የእግዚአብሄር ስራ ይገርማል በስምአብ ደስስ ስትሉ ❤❤❤❤
ሱባሐን አላህ ሁለም ድንቅ ነዉ
ትለያላችሁ❤ አብራችሁ ስሩ❤ ዋዉዉዉ❤
Wow setameru🎉🎉 እግዚአብሔር ድንቅ ነው❤❤
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ወንደማማቾች እህታሞችንም አንድ
መንታ በጣም ነው ምወደው
ውይ ስወዳቹህ እግዛቤሔር ይጠብቃቹህ ሁላቹህንም❤❤❤
ወየውመመሣሠል❤❤❤❤❤ደሞሥታምሩ
ሴቶቹኮ የተወሰነ ልዩነት አላቸውለመለየት አይከብድም ወንዶቹ ግን the same ናቸው
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያችሁ ስታምሩ❤
ግዴታ ተጋብ
ስታምሮከሰዉአይንያዉጣችሁሁላችሁም
የምር ስትስቁ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማሮች ስወደቹሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቀቹሁ
የኔ የእህቴ ልጆች ልክ እንደናንተ ናቸው እጻናቸው ገና ወንድናቸው❤❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ስታምሩሁ💕💕👌👌
ወዶቹስ 😮 እነሱን ትጠይቃላችሁእጅ 4ችሁም ግራ ታጋባላችሁ😂😂😂😂
ያጣምራችሁ ተጋቡ❤❤❤
ወይ መመሳሰል በየት ልለያቸው
ስታምሩ በርቱልን መንትዮቹ🎉🎉🎉🎉🎉
የምር ሳያችሁ ነዉ❤❤❤❤❤ የተመኘሁት መንታ መዉለድ ይስጥሽ በሉኝ❤❤❤❤❤
yemacacu tegabu
በኢየሱስም😂😂😂😂😂የ እግዚአብሔር ሥራ ይጋርማል❤❤
ስታምሩ ልካ እንደናተ አይነት ልጅ ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውው ደስ ስትሉ❤❤❤
ስወዳቸው ደስ ትላላችሁ በርቱ
በጣም ታምራላቸዉ ግን አንደ ጀብዱ የሷን ፈተና ገብቼ ተፈተንኩላት የሀገር ተረካቤ መሆንሸን አረሳሸ ከባድ ወንጀል ነው
ፈጣሪ የሁላችሁንም አይነት ባንዴ ይስጠኝ
Des sitlu enem menta wendim ena ehit alechgn siwedachu❤❤
ስታምሩ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂 ደስ ይላል በስዋ ቦታ መፈተን
ወገን እርዱኝ 4ሰው ናቸው ወይስ 2 ግራ ገባኝ አጀብ የአላህ ስራ ይገርማል 🤔🤔🤔
እረ አራት ሰው ናቼው ከከከከከከከ
አረ አረገቹ እንጅ ስተምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤ መአንት እኔ በአጠም ዎዴወል ❤❤
በጣም ነው ደስ ምትሉት ተጋቡ🎉🎉
አይቻልም በክርስትና ዘመድ ለዘመድ መጋባት
ቆንጆ በጣም የምገርም ነው ግን እዝ ላይ የሆነ ነገር ማለት አለብን አነድ አለባበስ ብያስተካክሉ ረዘም ያለ ልብስ ይልበሱ ሁለተኛ ፀጉራቸው የራሳቸው ፈጣር የሰጣቸው መሰራት ምክንያቱ ሃጥያት ነው ከመት ካነበቡ የሄ ለሳቸው ኣድርሱት እግዚአብሔር አጭር ልብስ ኣትልበሱ ይላል ከህግ መውጣት አያስፈልግም ባይነ ❤
ብትጋቡ ደስ ይለናል ከምር ስታምሩ እድሜያችሁም አሪፉ ላይ ነው❤❤
አክስትና አጎት ይጋቡ??
በሃይማኖታችን አይፈቀድም
እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ
ደስ ትላላቹ😂❤❤❤
Sitamiruuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
waw ተጋቡ❤❤❤🎉🎉🎉
Wowe ❤❤❤
ስወዳችሁ ወላሂ
ሁሉቱንም በየተራ ሲጥቋቸው ያችኑ አንዷን መሰለኝ ዞረብኝ ሁለተኛ ይጠይቋታልደ እላለሁ እባዶ ክላስ በሳቅ አልተረፍኩም😂😂😂
ክክክ የሚገርም ሱበሀነላህ ሌላወድ ልጆች አቃለሁመትዬች
Uffi se wedachew❤❤❤❤❤❤
እንደኔ የምወዳቸው የለም ❤❤❤ተጋቡ በጣም ነው ደስ የምትሉት
የዘመድ ጋብቻ አይፈቀድም በክርስትና
2 ልጆች አሉኝ ግን ሁሊም የምመኝው መንታ ወዲም ሴትም እድሰጠኝ እመኛለሁ እናተን ባየው አይን ለነም ይስጠኝ
enama holami megotaniwa mata bihelamima mita woleja ayaliwa batami kimogogati yatanasa allha yewofekana❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ ሴምሩ
በስማአብ ለመጀመርያ ጊዜ ሳያችሁ የት ነበራችሁ አይይ ስልኬ በጣም ደስስ ትላላችሁ ❤❤❤❤
ስታምሩ አብራችሁ ሩ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ሲገርም❤😂
Sitameru❤❤❤
ere weyine hulet sewu newu belegn fetariy😂😂😂😂sura yemir lijochu egirachewu ertib newu bande 8k chemerachu😂
Sobahan allahi
በጣም ነው የምትመሳሰለሉት ሁላችሁም ❤❤❤❤
የጰጉራቸዉ ከሴቶቹ የወዶቹ ይገርማል የአላህ ተአምር
yehone des mill vibe alw mindin new?
እህትማማች ወንድማማች ተሳስቼ ነው ምን ማለት ነው
ተጋቡ
ሃይማኖታችን አይፈልግም
@@አድነኝአምላኬ አልገባኝም
ስታምሩ💙💗
ተጋቡ የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ አትመስሉኝም እንዴት ነዉ ወንድም እህታማቾች እህት አማቾችን የሚያገቡት ሃይማኖት አይፈቅድም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸዉ ለቀልድም ቢሆን ተጋቡ አትበሉ በተረፈ ታምራላችሁ ❤
Enamko ygrmg yhanw enkuwan bkrstyan matb kasr
Lemindinew maychalew?
ማስረጃ አለህ እንደማይፈቀድ?
ዝምድና አላቸዉደ???
Beortodoxe ayfekedm So......@@abdulhafizmuhammed
ጌታ ሆይ መንታ ልጆች ስጠኝ🙏🙏
ene degese newe ye medrateu enante beta tegabu
ስታምሩ
ከfb ነኝ😅😅❤❤
I love doable baby❤💕🎉
ታድላችሁ እየቀያየራችሁ አድል ምትናጩት?
መጋባቱን ተጋቡ ግን አልጋላይ እዳትሳሳቱ😅😅😅
ከስደት መልስ አላህ መንታ ልጅ ያረቢ አላህ ይስጠኚ ዱአ አድርጉልኚ
Amen mamaye yistsh
የfu ካስመታሽ መንታ የግድ ነው። ሶ የፋ አስመች
አላህይሥጥሽ ለኔምይስጠኚ
ከዛስ የእናተ የሚወለዱ ልጆች ምን እና ምን ሊሆኑ ነው እኔ እንካን አዚህ አረብ ሀገር ለማየው ይቀፍኛል በዛ ላይ የደም አይነታችሁ አንድ አይነት ከሆነ ኦቲዝም ልጅ ነው የሚወለደው በብዛት እኔ የምንኖርበት ሀገር
Love ❤❤❤❤
ከዚህ በላይ ምርጥ video መስራት ትችላላችሁ.. በደንብ አስቡበት
ዋው ደስ በሃልቲ ኢኹም 💛❤
እሬ ምሽጋይኹም🌹❤
ዛሬ ❤ ቤተስብ ሁኛለሁ❤ from saudi
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤
Lijoch siyadgu❤🎉
ፅቡቓተይ❤❤❤
መንትዮቹ ሰብስ......ይብ አደረኳችሁ❤❤
ስወዳችሁ ገና 100ሺ በቅርብ እጠብቃለን የመዳም ቅመሞች እናሳድጋችሁ አላህ አገራችንን ሰላሙን ይስጥልን ያረብ
❤️❤️🙏
Be Muslim yifeqedal
salmaw yigabu@@236KUYE
ምንም ችግር የለውም
❤❤❤
የምር ሰያችሁ ነው💞 የተመኘውት መንታ መውለዲ ይሰጥሸ በሉን ሴት ነኝ የአንዲ ቆንጂ ልጅ እናተ😊
ፈጣሪ ያሰብሽዉን ያሪግልሽ❤❤❤
እረኔም እፈልጋለሁ😂😂😂😂😂
በጣም ነው የምታምሩት 4ታችሁም ወንዶቹ እግዚያብሄርን ብላችሁ ስትምምሉ ደስ ሲል
ዋው ደስስ ይላል 😅😅😅 ከስደት መልስ እግዜአብሔር ቢፈቅድልኚ መታ ሴትና ወድ ለመውለድ ህልም አለኚ በፀሎት አስቡኚ ሰላም ለሁላቺን
ያሰብሸውን ይሰጥሸ❤❤❤❤
@@TigistTeklehaymanotGebreselass አሜን አሜን አሜን
ምንድን ናትሁ የአላህ ተአምር ከወንዶቹ ሴቶቹ አንድ አይነት ውታምራላችሁ የአላህ አሰራር አለባበሳችሁ ወንዶቹም አንድ አይነት ይገርማሉ
ዋዉ ስታምሩ አራታችሑም በጣም ነዉ የምታምሩት ጓደኝነታችሑን ወደ ፍቅር ለዉጣቹ ብትጋቡ ይበልጥ ታምሩ ነበር አስቡበት ።ደስ የሚል አጋጣሚ ነዉ።ታድላቹ ❤🇪🇷🙏
የምር ተጋቡ❤❤❤❤
ማሪምን ተጣመሩ በጣምታምርላቺህ ሁላቹህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ገረሞኝ ደጋግሚ አሁ በጣም ታምራላችሁ የፈጣሪ ድቅ ስራ ይገርማል
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢
ሡባሀን አላህ የአላህ ተአምር አንድ አይነት እኔ መለየት አልችልም
በምን ይለያሉ ለእነሡም ግራ አጋቢ ነው ንቅሳት ያስፈልጋል
@@Surafel-pm3qz በጣም ግራ ያጋባሉ
ዋው ብጣዕሚ እየ ልፈትወኩም ሽኮራት❤❤
ሳብስክራይብ አርጌችዋለዉ❤
ሱብሀን አላህ ይገርማል የአላህ ስራ እኔ ከመንትያ እህቴ አንመሳሰልም ምን አልባት ዉሀችን
ማንቱ ይፈትወኩም እየ😍😊
አላህ ካይን ያውጣችሁ ያርብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ደስ ስትሉ ከምር መታወችን በጣም ነው እምወደው በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
የኔ ምርጦች አማርኛ አኮ ኣይችልም ግን በጣም ነው የምወዳችሁ ትንሽ ብቻ አማርኛ የሞኽራለሁ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂so 🫶🥰❤️❤️❤️from tigray🙏🇪🇹
ወይ ማን ፃፈዉ የየየ😂😂😂
❤❤
MNTFWEKKKKKK
እናመሰግናለን ❤️🙏
ማፃፈልሽ😂
ፍቅር የሆኑ ልጆች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ውይ በጣም ነውየሚያምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤
Kira eko gn gazetegna new mehon yeneberebh, lemangnawum ewedachuwalehu mentyochiye
❤❤❤ዋው ደስ ስትሉ❤❤❤
እፍፍ ስታምሩ ትረፉልኝ የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ መታ ልጆች ይስጠን❤❤❤❤❤
አረ የእግዚአብሄር ስራ ይገርማል በስምአብ ደስስ ስትሉ ❤❤❤❤
ሱባሐን አላህ ሁለም ድንቅ ነዉ
ትለያላችሁ❤ አብራችሁ ስሩ❤ ዋዉዉዉ❤
Wow setameru🎉🎉 እግዚአብሔር ድንቅ ነው❤❤
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ወንደማማቾች እህታሞችንም አንድ
መንታ በጣም ነው ምወደው
ውይ ስወዳቹህ እግዛቤሔር ይጠብቃቹህ ሁላቹህንም❤❤❤
ወየውመመሣሠል❤❤❤❤❤ደሞሥታምሩ
ሴቶቹኮ የተወሰነ ልዩነት አላቸው
ለመለየት አይከብድም
ወንዶቹ ግን the same ናቸው
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያችሁ ስታምሩ❤
ግዴታ ተጋብ
ስታምሮከሰዉአይንያዉጣችሁሁላችሁም
የምር ስትስቁ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማሮች ስወደቹሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቀቹሁ
የኔ የእህቴ ልጆች ልክ እንደናንተ ናቸው እጻናቸው ገና ወንድናቸው❤❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ስታምሩሁ💕💕👌👌
ወዶቹስ 😮 እነሱን ትጠይቃላችሁእጅ 4ችሁም ግራ ታጋባላችሁ😂😂😂😂
ያጣምራችሁ ተጋቡ❤❤❤
ወይ መመሳሰል በየት ልለያቸው
ስታምሩ በርቱልን መንትዮቹ🎉🎉🎉🎉🎉
የምር ሳያችሁ ነዉ❤❤❤❤❤ የተመኘሁት መንታ መዉለድ ይስጥሽ በሉኝ❤❤❤❤❤
yemacacu tegabu
በኢየሱስም😂😂😂😂😂የ እግዚአብሔር ሥራ ይጋርማል❤❤
ስታምሩ ልካ እንደናተ አይነት ልጅ ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውው ደስ ስትሉ❤❤❤
ስወዳቸው ደስ ትላላችሁ በርቱ
በጣም ታምራላቸዉ ግን አንደ ጀብዱ የሷን ፈተና ገብቼ ተፈተንኩላት የሀገር ተረካቤ መሆንሸን አረሳሸ ከባድ ወንጀል ነው
ፈጣሪ የሁላችሁንም አይነት ባንዴ ይስጠኝ
Des sitlu enem menta wendim ena ehit alechgn siwedachu❤❤
ስታምሩ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂 ደስ ይላል በስዋ ቦታ መፈተን
ወገን እርዱኝ 4ሰው ናቸው ወይስ 2 ግራ ገባኝ አጀብ የአላህ ስራ ይገርማል 🤔🤔🤔
እረ አራት ሰው ናቼው ከከከከከከከ
አረ አረገቹ እንጅ ስተምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤ መአንት እኔ በአጠም ዎዴወል ❤❤
በጣም ነው ደስ ምትሉት ተጋቡ🎉🎉
አይቻልም በክርስትና ዘመድ ለዘመድ መጋባት
ቆንጆ በጣም የምገርም ነው ግን እዝ ላይ የሆነ ነገር ማለት አለብን አነድ አለባበስ ብያስተካክሉ ረዘም ያለ ልብስ ይልበሱ
ሁለተኛ ፀጉራቸው የራሳቸው ፈጣር የሰጣቸው መሰራት ምክንያቱ ሃጥያት ነው ከመት ካነበቡ የሄ ለሳቸው ኣድርሱት
እግዚአብሔር አጭር ልብስ ኣትልበሱ ይላል ከህግ መውጣት አያስፈልግም ባይነ ❤