ፀሎታችን እንዲሰማ እንዴት ብለን እንፀልይ? New Megabi Haddis Eshetu sebket

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 774

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልኝ አባታችን እረጀም እድሜ ከጢናጋር የሰጥልን የድንግል ማሪያም ልጅ ሰለናትህ ብለህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቅልን የሰማነውን 30 60 100 ፈሬ እንድናፈራ እርዳን እኔንም ለንሰሀ አብቃኝ የልቦናይን መሻት ፈፀምልኝ

  • @weltekidan1290
    @weltekidan1290 7 років тому +101

    አባታችን በእርሶ እግርስ ስር ቁጭ ብሎ መማር የነፍስ ምግብን ምመገብበት ያቺ ቀን ሁሌም ትናፍቀኛለች ለአባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።

  • @abrhammelke7935
    @abrhammelke7935 2 роки тому

    አባታችን ቀለሂወት ይሠማልን ተሥፋመንግስተ ሰማያት ያውርስልን።አሜ

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ለአባታችን እረጅምምም እድሜ ከጤንም ጋር ይስጥልን ጸጋውንም ያብዛልን እኛም የምንጸልየው ጸሎታችንን የቃላት ድርደራም አያርግብን ተሰሚነትን የሚያገኝ ይሁንል
    አሜን አሜን አሜን♥♥♥

  • @trsitnuriye1332
    @trsitnuriye1332 2 роки тому

    ለመምህራችን መጋቢ እሸቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን።እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰሚ ጆሮ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦና አምላክ ይስጠን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አቤቱ ጌታ ሆይ ፀሎትና ልመናየን ተቀበለኝ ሁሌም አመስጋኝ አድርገኝ አሜን

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 3 роки тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድምና ጤና ይስጥልን

  • @ትንሳኤያርሴማልጅማህተቤን

    እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜንንንንንንንንንን

    • @ትሀወልድ
      @ትሀወልድ 7 років тому +3

      ትንሳኤ ያርሴማ ልጅ ማህተቤን አልበጥስም!!!

    • @marymola8330
      @marymola8330 7 років тому

      ትንሳኤ ያርሴማ ልጅ ማህተቤን አልበጥስም!!! Amen

    • @Haile-1979
      @Haile-1979 6 років тому

      Kalehiwet yasemalen

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው20
    @እግዚአብሄርፍቅርነው20 7 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሄዎት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ተስፋ የምናደርጋትን እርስት መንግስት ሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሄር አምላክ ሰማያዉዩን ዋጋ ይክፍልዎት አሜን

  • @ሪታየቅ.ራጉኤልልጅቅ.ራጉኤ

    ውይ እኚህን መምህር ስወዳቸው በማርያም!! በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ይድረሰው!! መሳሪያነቶ ይቀጥል ዘንድ ዕድሜና ጤና ይስጥኦ አባቴ

  • @ወለተማርያምወደሚካኤልሰና

    አባታችን እግዚያብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቹን ያራዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanet.netsanet1256
    @netsanet.netsanet1256 7 років тому +11

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በውነት አጥንት የሚለመልም የህይወት ምግብን ነው ውሌ የምትመግብኑ ፀጋውን ያብዛልዎት በድሜ በፀጋአ ይጠብቅልን እኛም በሰማነው መልካም ፍሬን እንድናፈራ ልውል እግዘአብሔር ቅድስ ፍቃድ ይውንልን አሜን አሜን አሜን

  • @sulianssslm9238
    @sulianssslm9238 7 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @belayneshakele4628
    @belayneshakele4628 5 років тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ ዝቅ ብለህ እኔን ከፍ ያደረከኝ አባቴ ተመስገን መጨረሻችንን አሳምርልን በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን በእናትህ በድንግል ማርያም ስም ተማጸንህ አሜን አሜን አሜን

  • @ማሚእወድሻለሁ-አ2ተ
    @ማሚእወድሻለሁ-አ2ተ 7 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን ተሥፋ የምናደርጋትን መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን እኛም የሠማነውን በአንደበታችን ያሣድርልን አሜን

  • @kidangiday9085
    @kidangiday9085 7 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ተስፋ የምናድርጋት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም የስማነው ቃል እንድናተግብር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን የእመ አምላክ ምልጃ አይለየን gere እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን

  • @ሰላምየኪዳነምህረትል-ኸ1ዐ

    ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል
    እኛም በተማርነው ትምህርት 30 60 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን እንድንለወጥ ያባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ እግዚአብሔር በ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን አሜን

  • @amareshalo7798
    @amareshalo7798 3 роки тому

    Amen Amen Amen Kali hiwoti yasemalin bewunet Abatachin tegawu yabizalin 🙏🙏😍😍

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 7 років тому +19

    በእውነት ለመምራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሄር ያርዝም አሜን አሜን አሜን

  • @ትንሳኤወዘጉባኤየማርያምል

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን እድሜ እና ጤና ያሰጥዎት አሜን

  • @ሃናየድግልልጅሃናየድንግል

    ለልኡል እግዛቢሄር ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን ክብሩን ተገፎ ክብርላለበሰን ዋጋ ከፋሎ ላኖረን እንደሱ ያለማንም የለም ሁሌምስግና ስለሚገህ እናመሰግናሃለን ለመምህራች እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

    • @yonasabraham7966
      @yonasabraham7966 7 років тому +1

      ተዋህዶ ሀና ማርያም የተዋህዶ ልጅ

    • @simaleehaawiikoonaaniixila1348
      @simaleehaawiikoonaaniixila1348 7 років тому +1

      ተዋህዶ ሀና ማርያም የተዋህዶ ልጅ amen amen amen kalitoten yasemalen

    • @yasirqatar5497
      @yasirqatar5497 6 років тому

      amen amen amen kalehiweti yasemaln memirachin edimana tana yisitilini

    • @ranarana625
      @ranarana625 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @nahusenaymetaferia5749
      @nahusenaymetaferia5749 3 роки тому

      እግዚአብሔር ለሣንዎን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥዎ።

  • @TG19948
    @TG19948 7 років тому +290

    አቤት!! ማንበብ ምን ያህል ሙሉ ሠው እንደሚያደርግ መምህር እሸቱን አይቶ ማወቅ ብቻ በቂ ነው ። የአገልግሎት ዘመን ዎን ይባርክ።

  • @adenaadena1115
    @adenaadena1115 7 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @selam5605
    @selam5605 7 років тому +1

    እግዚአብሔር ይሥጥልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሚስጡት ሁሉም ስብከት. ልብን ያሳርፍል እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @robinrobin4024
    @robinrobin4024 7 років тому +8

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምራችን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን

  • @aboltv8270
    @aboltv8270 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @dejenetilahun4140
    @dejenetilahun4140 6 років тому +1

    በዚህ ትምህርት መባረክ ትልቅ ነገር ነው ፡፡ እግዚአብሄር መምህራችንን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ዕድሜቸውን ያርዝምልን

  • @apsaramobile2507
    @apsaramobile2507 2 роки тому

    አሜንንን ቃ ል ህ ይ ወ ት ን ያ ሰ ማ ል ን

  • @ddjedree5138
    @ddjedree5138 7 років тому

    amen መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በሰማነው ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሄር ይርዳን

  • @ethopinamizmre3932
    @ethopinamizmre3932 7 років тому +35

    በውንተ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን አሜን

    • @martazahra3563
      @martazahra3563 5 років тому

      አሜን አሜን ቃለ ህወሓት ያሰማልን

  • @asterguashastuka252
    @asterguashastuka252 7 років тому

    የ ኣገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ መምህራችህን የእውነት ነፍስ ሚዘራ ትምህርት ነው አረጅም እድመ ና ጠና ይስጥዎት

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 3 роки тому

    ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 4 роки тому +2

    ኢትዮጲያዊ ስለሆነኩ ደሰ ይለኛል።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላደረገኝ የንፅህቷ የማርያም ድንግል ልጅ እግዚኣብሔር ለዘልኣለም ይክበርልኝ ።ኣሜን።

  • @asterbruse215
    @asterbruse215 7 років тому

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን።

  • @bayushgazaw6946
    @bayushgazaw6946 7 років тому +17

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልዎት

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 7 років тому

    አሜን አሜን አሜን ♥♥♥ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።ልብ ይስጠን እግዜአብሄር አምላክ

  • @helanyaamaramaliji4228
    @helanyaamaramaliji4228 4 роки тому +1

    Amen amen amen waqayoo sagale jirenya sifa haa dhagesisu barsisa kena

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 4 роки тому

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን

  • @mekdesdagnaw3452
    @mekdesdagnaw3452 6 років тому

    መምህራችን አባታችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን እና ጢናዎትን አብዝቶ ይስጥልን

  • @naredosnaredosnaredos4997
    @naredosnaredosnaredos4997 7 років тому +30

    አባታችን የማቱሳላ እድሜን ይስጥልን
    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @አርሴማእናቴአርሴማእናቴ

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያድልልን አሜን

  • @zemarimelayktnyasmaln9721
    @zemarimelayktnyasmaln9721 6 років тому

    ለመምህራቸን የሀይወትን ቃለ ያሠማልን
    ይህን ትምህርት ለመሥማት በተደጋጋሚ ሞከርኩ አለቻልኩመ ነበር አሁን ግን የድንግለ ልጅ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል አዳመጥኩት ጠላተ ሆየ ደስ አይበልክ

    • @jjkllok1204
      @jjkllok1204 5 років тому

      ደጋግምሽ ብትስሚ የትኛው ስብከት ትልምጅውለሽ ስልጣን ነው የሚክልክልሽ እህት

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 7 років тому +10

    አሜን አሜን አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን የበረከት ፍሬ ያድርግልን መልካም የተባረከ ቀን ይሁንልን #Gereya ተባረክ እናመሰግናለን♥

    • @Gere3025
      @Gere3025  7 років тому +2

      #Sara Amen Amen Amen! anchenem yebarkeshe ehete.

    • @arosaarosa2091
      @arosaarosa2091 7 років тому

      Sara hana ቃለህይወት ያሰማልን ላባታችን። እድሜ እና ጤና ይስጥልን

    • @znashe8358
      @znashe8358 5 років тому

      Amen

    • @znashe8358
      @znashe8358 5 років тому

      Kale hiwot yisemalen edemina tena

  • @geneteaj9882
    @geneteaj9882 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዝያብሄር እድሜን ናፀጋ ጨምሮ ይባርክ አሜን

  • @emubekl46
    @emubekl46 7 років тому +13

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ። በቴና በእድሜ ሃተብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር። ይክበር ይመስገን ለዘላለም

  • @ajajsjwj5702
    @ajajsjwj5702 7 років тому +26

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ስብከት መልት አለው አብዝቱ ይባርክክ አምላክ መምህር

  • @KerstoseAimlaky
    @KerstoseAimlaky Місяць тому

    ስልጣን ለየ እጅ (ቅዱስ ወንጌል አይለይም።)

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእባታችን. እረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!

  • @meseretasefamitku5407
    @meseretasefamitku5407 7 років тому +3

    በእውነት መጋቤ ኃደስ እሸቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @touch3206
    @touch3206 5 років тому

    አባታችን መምህር መጋቢ አዲስ እሸቱ ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማይት ያውርስልን የተዋህዶ ዕንቁ እረዥም እድሜከጤናጋር ኑርልን።

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 3 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት አሰማል

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 роки тому +2

    መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማሩት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @nibertetsgeyae2324
    @nibertetsgeyae2324 7 років тому +9

    በእውነት ለአባታችን እና ለመምህራችን ቃለህወት ያስማልን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 5 років тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
    ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን
    በቤቱ ያፅናልን
    እኛንም የሠማነውን ያማረ 30 . 60 . 100 ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱሥ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @aaj7166
    @aaj7166 7 років тому

    በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጰ5ጰ

    ቃልሂውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝመው በድሜና በጢና ይጠብቅልን አሜን!

    • @rorohoho1198
      @rorohoho1198 7 років тому

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው እግዚአብሔር እረኛዬ ነው

    • @user-ti7bd9mn7r
      @user-ti7bd9mn7r 7 років тому +1

      ቃልሂዉት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜና በጢና ይጠብቅልን አሜን ፧

  • @senait3323
    @senait3323 5 років тому +1

    ቃል የለኝም ብቻ ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ጤና ና እድሜ ይስጥልኝ፡

  • @እኔስማርያምንእወዳታለሁ11

     አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርክልን አሜን

  • @mshheer3494
    @mshheer3494 3 роки тому

    አባታችን ቃለህይውት ያስማልን
    በእውነት የውቅሽት ገብርኤል ሆይ አይን ሆን ያብራልን

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴሆይ በምልጅሽ የአባታችን አይን አብሪልን በእውነት የኔ እናት ሩህሩህ እኮ ነሽ አይቀርም ደሞ ተስፍ አለኝ #አባትሆይ። አስበን

    • @fikrtebekele2093
      @fikrtebekele2093 7 років тому +1

      Maryame Enata Amene amene amene

    • @tu1262
      @tu1262 7 років тому +8

      Maryame Enata የኔም ምኞት ነው እህቴ
      ከሁሉም በላይ ግን የልበ-ብርሃን ነው ለሰው ሰው የሚያደርገው
      እግዚአብሔር ደግሞ የሚሳነው ነገር የለም

    • @ayabaltaji4851
      @ayabaltaji4851 7 років тому

      WAW

    • @fekerlehulum7413
      @fekerlehulum7413 6 років тому

      ኢየሱስ የወደደ እናቱ ይሰጣል መጀመረያ አስተያየት ከመስጠትሽ በደንብ ቃሉን አንቢቢው እየሱስ ይሰበካል

    • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስላሴ
      @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስላሴ 5 років тому +3

      በእውነት ላባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልኝ አሜን

  • @berhanegeberemedehen3032
    @berhanegeberemedehen3032 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን

  • @yhonalbegizew3865
    @yhonalbegizew3865 6 років тому

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln memhrachn abatechen mengste semayat yawursln beunet hiwethn yemhads kale egzabihiear New edmie eske tiena ystln fetari amen

  • @ahabte
    @ahabte 6 років тому

    እግዚአብሔር . ይመስገን አሜን + አሜን + አሜን !!!!
    መምህራችንን ቃለ + + + ህይወት የውርስልን አሜን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 роки тому

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @almalm9894
    @almalm9894 7 років тому

    ቃለህይወት.ያሰማልን.መንግስተ.ሰማያት.ያውርስልን.ለባታችን.ረጅም.እድሜ.ከጤናጋር.ይስጥልን.ቀሪ.ያገልግሎት.ዘመኖን.ይባርክልን

  • @ማርያምእናቴተዋህዶእምነቴ

    ማርያም እናቴ ተዋህዶ እምነቴ
    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!!!!

  • @abdiketema2222
    @abdiketema2222 3 роки тому +1

    Kale hiwot yasemalin megabi hadis Eshetu. Amen Amen Amen.

  • @የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ

    አምላከ ቅዱሳን እረጅም እድሞንና ጤናን ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ለፍቅርእንጂለበቀልቦታየለ

    አሜን መህምህራቺን መጋቢ ሃዲስ እሸቱ በእውንት ቃለሂዎትን ያስማልን በድሜ ብፅጋ ያቆይልን

  • @betelotalemu4661
    @betelotalemu4661 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕወት ያሰማን

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 4 роки тому

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎን ያርዝምልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጧት

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 3 роки тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @rahmahfares5658
    @rahmahfares5658 7 років тому +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምራችን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ።

  • @lakechaklilu9558
    @lakechaklilu9558 7 років тому +62

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በእውነት ብዙ ነገሮችን ተገነዘብኩኝ ።በተማርነው ቃል እንድንለወጥ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ።Gere 3025 በጣም እናመሰግናለን ያቆይልን ።

    • @Gere3025
      @Gere3025  7 років тому +1

      #Lakech Amen Amen Amen!

    • @lakechaklilu9558
      @lakechaklilu9558 7 років тому +4

      እግዚአብሄር ይስጥልኝ

    • @maryaamrec7296
      @maryaamrec7296 7 років тому +1

      Lakech AKLILU እግዚየብሄርይመሥገንእንዲሀሉመምህር ሥላሉን አሚን

    • @leemaathyouba7291
      @leemaathyouba7291 7 років тому +1

      Gere3025 አማን ቃለህውት ይስማን

    • @samoosamoo4644
      @samoosamoo4644 7 років тому

      Lakech AKLILU Amen amen amen

  • @ወለተማርያምየማርያምልጅነ

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @fgryfgry3882
    @fgryfgry3882 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እዲሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 7 років тому +5

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @geneietiopialmam3572
    @geneietiopialmam3572 7 років тому +6

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 6 років тому

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ስሞያትን ያውርስልን

  • @dhugffcftr7816
    @dhugffcftr7816 6 років тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ተሰፊ መግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @Sarasara-yc5tw
    @Sarasara-yc5tw 7 років тому

    አሜን፫ ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @tsiondejene9386
    @tsiondejene9386 7 років тому

    አባታችን የማቱሳላ እድሜን ይስጥልን
    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን

  • @mekelitnonr8979
    @mekelitnonr8979 6 років тому

    መምህራቸን በእዉነተት ቃል ህይወት ያሠማልን,ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን አሜን፫✟💟💞✟💞✟✟⛪💒💒💒💒💒✟💟✟💗💗💗💗💗💗💗

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላም አንድነት ፍቅር ያውርስልን ቸሩ መድሀኒ አለም ክርስቶስ አሜን!!

  • @mekdesamare1099
    @mekdesamare1099 7 років тому +9

    ቃል ህይውት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንውትን ያርዝምልን እደሜና ጤና ይስጥልን አሜንንን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3መ

    be ewnet Abatachin kale hiwet yasemaln Egzabher edemi betega yakoyln Amen Amen Amen

  • @ወለተማርያምገብረእየሱስ

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑሪልን እኛንም የሰማነው በልቦናችን ያኑሪልን አሜንን....

  • @weinygelena4876
    @weinygelena4876 6 років тому

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanatette9900
    @hanatette9900 7 років тому +7

    ቃል ህይወት ያስማልን መንግስተ ሰማያት። ያውርስልን

  • @ቅዱስጊዮርጊስጠበቃዬነውወ

    Amen kale Hiyiwet yasemaln Tesfa mengste semayatn Yawarsln Amen Yagelglot Zemenachihun yarzmln Memhirachin Tsegawn Yabzalachihu Amen Amen Amen

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 2 роки тому

    ቃለህ ይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому

    እኚህ መምህር ደሰ ይሉኛል እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጣቸው

  • @mikielekahase4574
    @mikielekahase4574 7 років тому

    አግዘኣብሄር ይመስገን
    Amen amen amen kal hiwet yesmealna

  • @SaraSara-gh1vt
    @SaraSara-gh1vt 6 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎ ይባርክሎት አሜን አሜን አሜን

  • @mimiweldi1995
    @mimiweldi1995 7 років тому +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ተስፋ እምናደርጋት መንግሥት ሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 5 років тому +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 6 років тому

    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    በእውነት ለንስሀው ያብቃን
    መንግስቱን ያውርሰን አሜን ...

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 7 років тому +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን

  • @ethiopiaweit2838
    @ethiopiaweit2838 7 років тому +3

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፃጋ ይጠብቅልን

  • @asteartewele232
    @asteartewele232 7 років тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት