UNLIKE THE GOOGLE TRANSLATION 🚫THE REAL #AMHARIC 2 #ENGLISH TRANSLATION IS as follows I’m ERITREAN, I LOVE AMHARIC MUSIC VERY MUCH❤❤❤ WE ERITREANS LOVE YOU ✅✅
Over 32 years i have been listened English music since 1991 heart of america. The best music is amharic. When I was college took world music course s amharic beating is unique
Abent Agonafir. I just want to say thank you for a wonderful musical play list and a wonderful message lyrics for wanting to have freedom of speech for people, no one dared to speak out at this time of years but you have delivered you're wishes thanks dear for you hard work, God blesse a lot of love xx
አማርኛ ይግደለኝ! በአንድ ድንጋይ ብዙ ወፎች የሚመታ ቋንቋ ነው:: ምርጥ ዘፈን ምርጥ ስራ!
Oromo yegni hulam andegni neftegni hulam gurgni
አይ አማርኛዉን ብቻ ስለምትችል ነዉ እንጂ በጉራጊኛ እንዴት ቅኔ እንደሚዘረፍ አታቅም የ ሆሴ ባሳ(የ ፀጋዬ ሲሜ)እያንዳንዱ ዘፈን ቢተረጎም ቅኔ ብቻ ነዉ። በሁሉም ይቻላል ለማለት ነዉ። ግን አማርኛ ቋንቋ ብዙሀኑን ስለሚያቀዉ ይቀላል
@@kirabea3812 atebeshek zerga
@@enenegn5719 Good explanation!!!!
@@kirabea3812 😅y5
ኤርትራዊት ነኝ አማርኝ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ኑሩልን ❤❤❤ አኝ ኤርትራዊያን በጣም አንወዳቹሃለን ።
እኛም እንወዳቹሀለን ሰላም ለሰውዘር በሙሉ❤
WRONG TRANSLATION ❗
GOOGLE 🚫TRANSLATION IS WRONG,
UNLIKE THE GOOGLE TRANSLATION 🚫THE REAL #AMHARIC 2 #ENGLISH TRANSLATION IS as follows
I’m ERITREAN, I LOVE AMHARIC MUSIC VERY MUCH❤❤❤ WE ERITREANS LOVE YOU ✅✅
we are also much more
ባንዴ 16 ግዜ ነው የሰማሁት አልጠገብኩትም የዚ ሳምንት ለጆሮዬ ከመረጥኳቸው ምርጥ መልክቶች ባንደኛ ደረጃ መድቤዋለሁ ። አትከልክሉኝ!!!!
Wow...
😂😂😂አረ ለጆሮክ እዳይጨልል😢
እሺ አዳምጠው አንከልክልህም😍😍😂
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
more than that ❤
በጣም ደስ ሚል ሙዚቃ ነው
አብነትን ያላቹ በlike አሳዩኝ❤
ይህ ኮሜንት ለሚያነብ ሁሉ በአለም ላይ ያለ ጥሩ ነገር ሁሉ እመኝለታለሁ
ይሄን ዘፈን ብቻ ብሎ የሚያልፈው ይኖራል☺
በቅኔ የታሸ የህዝብ ድምፅ ♥✔
😢😢😢😢😢😢😢😢ትክክል ብዙ ትምህርት ያዘለ ነው
At the end of the day it's song 😢
@@Nነኢማነኝአባቴመሳይ o
ዝም ብሎ ተራ ስራ ነው ...ግን ሌላ ቆንጆ ዘፈኖች አልት ...
Thank you you are 👍 ✔
እንደሁል ጊዜው ምርጥ ስራ ነው አብነትን ያላቹ እስኪ እንያቹ 🙋♀️♥️
ቁስል ዳሳሽ 😢😢😢
ለ ወገን እና ለ ሀገር ድምፅ ለ ሆነህ ስራህ እጅግ ትልቅ ምስጋና ይገባሀል የ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ🙏
ደምሪኛ
Dff
😊 l lol l😊😊p😊😊p
@lulabini1879l
L
L
Vvv v
V jn be v v B p
B
V
M
Jmjmk
Okay lo😮
@@ZerihunLire-le6yb atashkabt
ሁሌ እርግት ብለህ ደረጃህን ጠብቀህ ከነሞገስህ እዳስደመምከን አለ ከነመልእክቱ ደስ የሚል ዘፈን 🙏
❤❤❤❤
wow agelalets yimechish❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abinete is real person thankyou for your comments
አመሰግናለሁ
ኢትዮጵያ መካን አይደለችም!
ሀገራቸውን በሚወዱ ድንቅ ልጆቿ ተረጋግጧል።
አንተ ከነሱ መካከል ነህ
እኔን ብቻ ነው...ሙዚቃው ከዚህ በፊት ማይረሳ ጊዜ ያሳለፍኩበት ይመስል ......ትዝታ😯ናፍቆት😢 እና ስሜት የሚነዝር አናንዳች ነገር እየለቀቀብኝ ያለው🤔👍👍
2000ለይ ከትምህርት ቤት ጋደኞቼ ጋር ለአድ አመት ሙሉ ባንተ ሙዚቃ ብቻ አሳልፈናል አንተን ስሰማ የትምህርት ቤት ትዝታ ሁሉ ይመጣብኛል !ከጓደኞቼ ጋር ላለመረሳሳት አንድ አይነት ንቅሳት ተነቅሰን ነበር ከ15ልጆች በላይ ......አሁንም ወደ ትዝታው ወሰድከኝ ልቋጨው ወድካለው ክበርልኝ💚💛❤️🙏
እናመሰግናለን መቸም ቢሆን አንረሳውም ሰው ሲጠፋ ሰው ሆኖ መገነት ነው አብነት ጌትሽ❤ ማሞ ሺ አመት ኑሩልን በወርቅ ብእር ትፃፋላችሁ የእኛ ልጆች ተባረኪ የቁርጥ ቀን የህዝብ ልጅ እንዲህ ነው ❤❤❤❤❤
111àa
Àà1
😊FR𝑐
3y59😢gn😅😅e😅6😊🎉😊😢990s0hhhiho58hp😊i0pi0
@@fatumagalshum2722😊😮😊9𝕘 1:39 🚜🎳😮😊🚑😢🚙🥎🚙🛸🗻 2:00 😊🤔😮😊😊😆😆😔ni8jhp6😊phj6pijen😊😅ም 2 😊😊😮😅😮😮😢😅
ከልብ ለልብ ብስል ያለ ግጥምና ዜማ እግዚአብሔር ዘመንና ወራቶችን ይባርክልን አሜን በል በርታ ወዳጀ
አሜን 🙏🙏🥰🥰
ህዝብን የምታከብሩ አርቲስቶች ክበሩልን❤
I can not explain about this songs I really appreciate ❤❤❤
❤❤❤
አሚን የኔ ውድ❤
@@danielgi41080:44
1:20 @@danielgi41081:14
"እም በከርስደህ" በሶዶ ጉራጌ ("ዝም በል ሁሉን በሆድህ ቻል") አልሠራም ዘንድሮ አብዬ🙏 ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ የሕዝብ ድምፅ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነህ ተገኝተሃልና ክብር ይገባሃል🙏ታሪካዊም ነህ🙏💚💛❤
ከገባቸው ተረኞች ባለጊዜ አሁን የያዙትን አፈናን ይገልፃል።የመጨረሻቸው ያድርገው ጌታ!
አቤት ድምፅ፣ ቃል የለኝም በእውነት፣ በግፍ ለታሰሩት፣ በግፍ ለሚገደሉት በአጠቃላይ መናገር እየፈለጉ ሰሚ ላጡት ሁሉ ድምፅ ስለሆንክ፣ከልቤ አድንቄሀለው።
እውነትም አብነት የህዝብን ልብ አውቀህ ድምጽ ለሆንከን ክብር🙏🏽
አብነት አጎናፍር በእኔ አፍ አንተ መመሥገን ለእኔ ክብር ነው ወቅቱን የጠበቀ ሥራ 🙏🙏🙏
We have to support him
አርቲስቶቻችን እናተ የህዝብ ልጅ እደሆናችሁ ህዝብ ሲፈልጋችሁ ስትገኙ ደስ ይላል አብነትዬ በጣም እወድሀለሁ ባንተ ሙዚቃ በልጅነት ብዙ ትዝታወች አሉኝ😢 አሁን ደሞ አትከልክሉኝ ልናገር ያንተም ሀገር ነው የኔ ሀገር😢❤❤ ያልፋል ሁሉም ትላት ከኛ ወዲያ ላሳር ያሉ ሁሉ ዛሬ የሉምና💔
እውነት ነው❤❤❤
ቃል አጣሁለት ሲዘጋ ያንተም የኔ ቤት የጨለም እለት አ አብዬ እእእእእእ
ተውኝ አትከልክሉኝ ይች ቃል የስንቱ የተቀበረን ድምፅ ነው 😢😢😢😢😢 አብነትዬ እናመሰግናለን ሀገሬ መድሀኒያለም ይስማሽ ❤❤❤
አብነት እንደስምህ ሁሌም አብነት ነህ በጣም ደስ የሚል እና ሁልግዜም ከህዝብ ልብ እና ከህዝብ የማይጠፋ ሥራ ነው እናት ጀግና ትውለድ የሚባለው እንዳንተ ነው አሁን እኔም ዜጋ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቃ እሄን ወር እደኔ እየደጋገመ የሚሠማው ማነው
the all time legend, Abnet, ማን ነበር አንዳንድ ሙዚቃዎች መድሃኒት ሁነው ለህዝብ መታዘዝ አለባቸው ሲል የሰማውት! የአብነት ስራወች ለህዝብ መድሃኒት ናቸው።
You nailed it! Deep lyrics… የገባው ይገበዋል። አትከልከሉኝ ልናገር ,ያተም ሀገር ነው.የኔ ሀገር…..love it!
For a second, my eyes welled up
That is true 👍
You are true 😥
መስማት ግባት ነው
አትከልክሉኝ ልናገር
ያንተም ሀገር ነው የኔ ሀገር
ያለመናገር ዝምታ
ለማን ይሆናል ይሉኝታ
ሁሉንም መቻል ከባድ ነው
መብለጥ መበለጥ ልክ አለው
አዎ ሁሉም በልክ ነው AB የሰው ማኛ ከህዝብ ጎን ስለቆምክ ክበርልን እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን ከህዝብ ጎን መሆን በአሁን ግዜ መታደል ነው ሁሉም ውሸት በሆነበት ዘመን እውነት እውነት መሽተት መታደል ነው ሰው መምሰል ሳይሆን ሰው ሆነህ ተገኝተሀል እድሜ ከጤናጋር ያድልህ ሲሰጥ የማይሰስተው ጌታ እግዚአብሔር የድንግል ልጅ 🙏🙏🙏
እንዲህ ነዉ ለህዝብ ድምጽ መሆን ማለት! ... እናመሰግናለን 🙏
በእውነት ይህንን ቅኔ ዛሬ ልሰማው ልሰማ የቻልኩበት አጋጣሚ ከትላንት በስቲያ በ 9ኛው ዙር ጉማ አውርድ ላይ አርቲስቷ ጋዜጠኛዋ አክቲቪስቷ የልጅ ማኛ ባቀበለችን ከአእምሮ በላይ የሆነውን በአርት ያሸበረቀ የሀገሬ ነባራዊ ሀቁን ገበናችንጋ ይህ መልእት ተቀናብር ስላደመጥኩት የዚህ ቅኔ ባለቤት ማን ይሆን ብዬ ሰርች ሳረግ አብነት አጎናፍር ድንቅ ነው ።
እናት ሀገር ልጆቿ እየተሳደዱ በገዛ ሀገራቸው መድረሻ መጠጊያ መሸሸጊያ አተው ደንዝዘው እየተንከራተቱ ባሉበት ኢትዮጵያ በዘመኗ ሰው አታ አታውቅም ጠላቶቿም ሞልቶ ለማይሞላው ሆዳቸው ህሊናቸርቻሪ ባንዳዎቹም አለቀላት አከተማላት አጠፋናት ሲሉ ጥሎ እማይጥላት እውነተኛውዳኛ ህያው እግዚያብሔር የቁርጥቀን ልጆቿን ካሉበት አሰባስቦ ይታደጋታል ።
ቀላል እማይባል መስዋእ እየከፈላችሁ እንደሆነ ግልጽ ነው
እግዚያብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳያችሁ 🤲
እንደተለመደው ምርጥ አልበም ነው የሰራኸው ጀግና ነህ!!።
መከበር ሆኖ በከንፈር እዉነት ነዉ ምርጥ የኢትዮጵያ እንቁ አብነት አጎናፍር❤❤❤❤
ሰራወችህ ሁሉ ወርቅ ናቸው የህዝብ ልጅ ሰትሆን እድህ ነው ህመሙን ተረዳለህ ክበርልን🙏❤❤❤❤
መሪዎቻችን ሳይጨልሉ አይቀሩም። እንኳን ሀገር ይቅርና ትዳር እንኳን መምራት እንደሚችሉ እጠራጥራለሁ።
የህዝብ አፍ የሆኑ አርቲስቶቻችን ያብዛልን
በአዝማሪ ለቅሶና ጩኅት??? ነፈዝ ቁጭራ!
Daadhi GD
ድል ለአማራው ፋኖ፣ሞት ለአራጁ ኦነግ
@@daadhigd893ለነገሩ እንተ በቅኔ አይገባችሁም ገጀራ ካልሆነ😂
@@user-ll7oj5st7x ቅዘናም! አማራና ጅብ ሰፊ አፍና ሆድ እንጂ ልብ የለውም ... ተብሎ ሲተረት አልሰማህም? አህያ ዘረ አህያ!
@@MA-kl7xg ቅኔና ተረትህን እረቄ እየጨለጥክ እዝያው መንደርህ ላይ አጓራው! ፋንዶ ቁጭራ!
ይህን ይመስላል ሰምና ወርቅ ግጥም
ልብ ውስጥ ስርፆ የሚገባ ።
ውስቴን ነው የነካኸው እውነታውን ነው የገለፅከው ተባረክ
ምርጥ ሙዚቃ አብነት የሁሌም ምርጥ ዘፋኝ ከመጀመሪያ አልበምህ ጀምሮ ከውጣትነቴ እስክ እዚህ እስከደረስኩበት እያንዳንዱ አልበምህ በህይወቴ ውስጥ ትዝታዎች አሉት ዛሬም ስትዘፍን ያን ግዜ ያስታውሳል እናመሰግናለን
የውስጣችንን ብስቶ ጭቀት እንዲህ ባማረ ዜማ ስላዜምክልን አብነት አመሰግናለው አትከልክሉን እንናገር መግስት ሆይ
ዘፈን መስማት ከአቆምኩኝ 3 አመት አልፎኛል ነገር ግን ባጋጣሚ ዮቱብ ላይ ሳየው
የሰርጌ ቀን አንተ ነበርክና የዘፈንክልኝ
እስቲ ምን ዘፈነ ብዬ ስሰማው እንደ ሁልግዜም ያንተ ግጥሞች አክብሮትህን
ህዝብህን አገርህን የሰው ልጆች ፍቅርን
እረ ስንቱን መዘርዘር ይቻላል የህዝብ
ልጅ አብነት እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
ዋው ያሀገረህን ስቃ በሙዝቃ ስትስማው ደገሙ በጣም ነው እሚመህ ወደውስጥ ዘልቁ የገባል ወንድሚ በረታ እውንትን በዚህ መልኩ ገልፀሀል በረታ
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏ጥሩ መልእክት ነው አዎ አትናገሩ አትበሉን መብትና ግዴታ እወቁ የኦሮሙማ ስብስቦች
💚💛💔😢👌
እንዴት "ኮሜንት" ሳይሰጥ ዝም ይባላል እንደዚህ ወቅቱን የዋጀ፣ ረጋ ያለ ልክ ለወንድም እንደሚሰጥ ምክር ነገር ግን ጠንካራ መልክት ተዘፍኖ። 🙌🙌🙌 እናመሠግናለን AB
ከሰማሁት መጀመርያ ሰከንድ እስኪያልቅ ወዙንና ጣዕሙ እያራሰኝ ያረካኝ በግሩም ባለሟል የተከሸነ የአምሮ ምግብ
ምን አይነት መሰጠት ነው❤ የተዋጣለት 13 track ግጥምና ዜማ ትችላለህ !
አቤት ድምፅ፣ ቃል የለኝም በእውነት፣ በግፍ ለታሰሩት፣ በግፍ ለሚገደሉት በአጠቃላይ መናገር እየፈለጉ ሰሚ ላጡት ሁሉ ድምፅ ስለሆንክ፣ከልቤ አድንቄሀለው።ለ ወገን እና ለ ሀገር ድምፅ ለ ሆነህ ስራህ እጅግ ትልቅ ምስጋና ይገባሀል የ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
ምርጥ ስራ ነው አሁን ያለንበትን የብዝዎቻችን ብሶትና ሁኔታ የሚገልፅ ምርጥ መልክት አዘል ሙዚቃ ነው. 🎧
አብነቴ ለዚህ ነው አልበም በእውነት በጉጉት የጠበቅነው አንተም አላሳፈርከንም ደሞ ክብር ሞገሱን እሱ ይስጥልኝ ❤ የሙዚቃ ደርባቦቱ አንተና አብሯደግክህ መንታ ናቹ ብእዕራቹን ሁሌም አትቦዝን አትንጠፍ አትንጠፍጠፍባቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤
እናመሰግናለን !!!! እናከብርሻለን የሺ !!!!
የህዝብ ድምፅ መሆን እንዲህ ነው!!!!!
እንደአንቺ አይነት ያብዛልን እግዚያብሄር!!!!
Over 32 years i have been listened English music since 1991 heart of america. The best music is amharic. When I was college took world music course s amharic beating is unique
❤
አትከልክሉኝ ልናገር የአንችም ሃገር ነዉ የኔ ሃገር 🇪🇹 የተዘረፍኩት ልቤን ነዉ 💔😥🇨🇬✊ ከፋኝ ሰዉ ሲለኝ ቀን ጣለዉ 😞 ስንቱን ተዉ ብለሽ ትቻለዉ ላንች 👉 🇪🇹 ስል ብቹ አጥቻለሁ 🇨🇬🥰
#ኢትዮጵያ የተረገምሽ ዉለታቢስ ሃገር የሞተልሽን ሳይሆን የገደለሽን የምታሞግሽ😐
#አብነት_አጎናፍር እናመሰግናለን We respect you🙏
ወቅቱን የዋጀ ምርጥ ዘፈን 👌 " አትከልክሉኝ " 🔥 🙏 AB
የሚገርም ሁሉን ያማከለ ላንዳንዶቻችን የገባን መስሎ ነገር ግን በደንብ ያልተረዳነው ለሁሉም በሁሉም ቦታ ውስጥ ሰርፆ ሊገባ የሚችል ስጦታ ነው
አብነት ሁሌም እንዲህ ውድ የሆኑ ለጆሮም ሲሰሙት ከልብም ጋ ተዋህዶ የሚቀርብ ለአድማጮችህ የምታቀርባቸው ውድ ናቸው እናመሰግናለን
ከነሕዝቦቿ ለተበደለችው ኢትዮጵያ ድምጽ በመሆንህ የአገርና ሕዝቦቿ ኩራት ከሆኑት ጎን አብነት ስምህ ለዘላለም ይኑር።
በዚህ ሰአት ከኪነት ከአርቲስቶችና ከሚዲያ ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ብዙ የምትጠብቀው እንዳለ መታወቅ ይኖርበታል።
ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።
አብነት ለኔ ምርጥ የምርጥ ምርጦች ነው የዘመን ክስተት ብዙ ነገር አሳልፌአለው ሙዚቃወቹ ግጥሞች አክመውኛል
ኤብ ከልጅነት አስኬ እውቀት በጣም የምመስጠኝ ያንተ ስራዎች ላንተ ቃላት የለኝም
መብለጥ መበለጥ ልክ አለው ጊዜውን ይመስለኛል ❤
አብነት ድሮም ትመቸኛለክ ይሄ አትከልክሉኝ ካሁኑ ተመችቶኛል መልካም ዕድል ወንድሜ🥰🥰🥰🥰
በእውነት ቃላት አጠረኝ 😊😊🙏
I don't even have words just can't control my tears 😢Thank you Abenet to giving voice for voice less .
ለምንድነው ይሄን ልጅ የትኛውም ዘፈኑ ስሰማ ሰውነቴ እሾክ ያወጣል አልሰለችህ አለኝ አፍተልትዬ ነው የሰማሁት ከባድ ወርቅ ሰም አለው አብዬ ውስጤ ነህ❤❤❤
እጅግ በጣም መልእክት ያለው ድንቅ ስራ ነው ወቅቱንና ጊዜውን ያማከለ እጅግ በሳል ሰምና ወርቅ የሆነ ጀግና ስራ ነው በርታ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
amazing so nice music ሁሉም የሚሰማውን ስሜት ይገልፃል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
OMG!How can I stop listening this music? I hear the voice of the Amhara ppl in this music
You read my mind 🥹
አቤትትትትትትትት
መከበር ሆኖ በከንፈር
በሆድ ይፍጀው ነገር ማሰር
እያለ እውነት መነገር
በመሸበት ማደር
የህዝብ ልጅ አብነት ክብረት ይስጥልኝ
I got mad and cry when I hear this beautiful Abinet Agonafir's
"አትከልክሉኝ"music
አብነትዬ ቃላት የለኝም በውነት ደስ የሚል ዘፈን ነው እድሜ ጤና ከነቤተሰቦችክ
ሀፍረተ ቢሱ ጠሚው ይሄንም ሽብርተኛ ይላል እኮ 😂❤
የመቶ ሚሊዮኖች ድምፅ
ስልጣን ላይ ያሉትስ ይሰሙት ይሆን?
ህዝብን እኔ ብቻ ነኝ የማውቅልህ ከማለት ወረድ ብለው ብሶቱን ቢሰሙት ከሌላ እልቂት ያድናል።
በዚህ በኩል አርቲስቱ የበኩሉን ተወጥቷል ።
ድንቅ ስራ ነው አብነት
ደግነቱ ከስሙ ይጀምራል እውቀቱ ከኢትዮጵያዊነት ደሙ።
ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
እዉነት በጣም ይገርማል ጀግናዉ ሰዉ በሀገሩ ይከብራል በኢትዮጵያ በራሱ መ/ ግ ችግር ዉስጥ ገባ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዉነቱ ተናግሮ በመሸበት ማደር የመጣ ይምጣ ዝም ዝም ተብሌ የባሰ ነገር መጣ አበሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ
የተዘረፍኩት ልቤን''ሀገሬን'' ነው።
እናመሰግናለን የሰው ዉሀ ልክ ነህ
እኛ የሀገር ተስፋዎች ከ ደብረ ማርቆስ አዳሪ ትምህርት ቤት ሆነን በትርፍ ጊዜያችን በዘፈንህ ዘና እያልን ነው አብነታችን ታኮራናለህ
እርግት ያልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
አብነት ግጥሞችክ በጣም ደስ ይለኛል ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥክ❤❤❤
Woo i likre
😢😢😢በሰማ ብሰማ የማልጠግበው ምርጥ ስራ Ab ጊዜውንና ወቅቱን የጠበቀ ስራ እናመስግናለን ቸሩ አምላካችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
እንኳን ደህና መጣህ ABያንተ ዜማ ግጥም ድምጽ❤100%ምርጥ ነህ አትጥፋ ❤❤❤❤
I hope that Abiy Ahmed listens to your message 🙏. Nice music 🎶
abiy the venomous snake has no normal and clear conscious to listen such things. his brain is clouded and stained by delusional ego and hysteria.
ወድምዬ Kinfe ዶክተር አይደለም የ7ጨ ነው ምን ይገባዋል ብለህ ነው
Abent Agonafir. I just want to say thank you for a wonderful musical play list and a wonderful message lyrics for wanting to have freedom of speech for people, no one dared to speak out at this time of years but you have delivered you're wishes thanks dear for you hard work, God blesse a lot of love xx
@user-ue6qh3ot8z Yes, you are right, but I just want to be respectful 🙏
@@kinfekaleab49🥰🥰🙏🙏 ገብቶኛል ወድምአለም ግን እኛ አስተዳደጋችን ደግ እና ሰው አክባሪ ሁነን አድገን እንደዚ በማንም እንጭጭ ህዝባችን ተዋረደ እናቶቻችን አነቡ ስለዚ በቃ ልንል ይገባ ቀድመህ አትዝለፍ እንጂ እንደነዚ የእንጭጭ ስብስብ የውሸት ፕሮፌሰር እና ዶክተር ማእረግ ለሱም ሆነ ለመሰሎቹ አይሰጥም አይባሉም ምክንያቱም ትምህርትን መማርና ማስተማር ዋጋ ያስከፍላል ቤተሰብ በሌለው አቅሙ ልጆቹን አስተምሮ የተከበረ ዶክተርና የፕሮፌሰር ማእረግን ሲይዝለት ምን ያህል ደስታና ክብር እንደሚሰማው ስናስብ ለነዚ መስጠት ነውር ነው
አብነት በጣም ነው የማደንቅህ አስተዋይ ስው ነህ በዚያ ላይ የቃላቶች ጀግና ነህ በዜማ ስትቃኛችው ማንነት ያስርሳሉ🎉
አትከልክሉኝ ልናገር የቺም አገር ነው የኔ አገር
የተዘረፍኩት ሀብቴን ነው
የተደፈረችውምሥጊን እህቴ
የተነጠኩትም ልጄ ነው
ስንቱን ተው ብለሽ ትቻለው
ላንቺ ሥል ብዙ አጥቻለሁ
አሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ካጠፋሁ አርሙኝ አትናገር ግን አትበሉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ካቃተን መኖር ተፍቅሮ
ሁሌ መባከን ሁሌ እንጉርጉሮ
አትከልክሉኝ ልናገር የተዘረፍኩት ልቤ ነው(ኢትዮጵያ )
አትከልክሉኝ ልነረገር,,,,,
ያንተም አገር ነው የኔ አገር
ብወጋም ችየ ነገን በተስፍ
መብለጥ መበለጥ ልክ አለው
,,,ዝምማ ዝም ነው የሚያስተውህስ ማን ነው
አትናገር ግን አትበሉኝ,,,,
WOW 💜
✔️✔️✔️100%
ደጋግሞ ቢሰማ የማይሰለች :: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ::
መሣጭና በርካታ መልዕክቶችን ያስተላለፈ በመሆኑ አብነት እንደስምህ ምሳሌ ሆነሐልና። ዘመንህን ይቀድስልህ።
አብነት......ደስ ይላል
ጠንካራ ግጥም ነው
በጌታ ከስንት ዓመት በኋላ ቆንጆ ሙዚቃ ስስማ ❤
ሰዉ ማለት ሰዉ የሚሆን ነዉ አሽቃባጭ በበዛበት። አብነት እና ጌትሽ ሰዉ ናችሁ ከልቡ❤
እውነት እግዚሐብሔር የአማራን ሕዝቦችን ሲፈጥር በጥበብ ነው የአማራ ሕዝቦች በርቱልን❤❤❤❤❤
በጣም የተደከመበት ደረጃው ከፍ ያለ ምርጥ ስር ነው❤
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከህዝብ ጋ ምትቆም
ህዝብ እነማን ያጠቃልላል?!😂
አንተ ዘፍነኸው የወደቀ የለም ኤቢዬ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ🙏 ጊዜውን የጠበቀ ዘፈን
እጅግ ውበት ያለው ድንቅ ስራ እንዲህ ነው እንጅ ጀግና።
❤❤❤❤መከበር ሆኖ በከንፈር እያለ እውነት መናገር ማንም ዘላለም ላይኖር እየመሰለው
ምርጥ ከአሁኑ ስአት የኢትዮጵያን ሁኔታን ቀጭ አርጎ የሚገልፅ ነዉ ተባረክ ወንድሜ የደም ስሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አብነት አጎናፍር
የኔ አንደኛ
👌👌ያበደ ነው
Emmmm bekersedeh Atebelugn yantem hagernew yenager 100% belay Neh❤❤❤
የሚገርም ወቅቱን የሚገልፅ መልእክት ያዘለ ዘፈን❤ ኤቢ ትለያለህ❤❤❤
አንተ ምርጥ ትለያለህ
አሁን ላለው ጭቃ ፖለቲካ ማስታገሻ ነው
ክበርልን🙏🙏
የልቤን ቁሥል ነው የዘፈንከው 😢😢😢እናመሠግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
He z best singer
የህዝብ ድምፅ የተጮቆኑ ህዝቦች ድምፅ ማለት ይህ ነው አብነት ክበርልን
ሚዛን ያለዉ ምርጥ መልእክት አሪፍ ነው ❤❤👍👍👍👍
ሁሉም ሰው የምታደንቅበት ቃላቶች አሉ ለአብነት አጎናፍር ግን እውነት ቃላቶች አላገኝለትም ሁሌም
ኢትዮጵያ ሀገሬ ቀን ይውጣልሽ😢😢😢ምርጥ ስራ ነው አቢ❤❤
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ቃል የለኝም አብነት ምርጥ ስራ