በአዲሱ የት/ት ስርዓት ጎበዝ ተማሪ መሆን!
Вставка
- Опубліковано 23 вер 2023
- FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.com/store/apps/de...
ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
"
🔻 "Scott Buckley - Bring Me The Sky" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license.  / musicbyscottb www.scottbuckley.com.au/ Music promoted by BreakingCopyright:  • 🦋 Fantasy & Inspi... 🔺
ስንወርቅ ታዬ በጣም ነው የማስተማር የመነቃቃት ክህሎትህ በጣም ነው የሚገርመኝ ተባረክ እንተ ብዙ ስውን ትለውጣለህ እግዚአብሔር ለሁሉም ይርዳህ❤
ለኔ በትምህርት ብቻ ሳይሆን በሁሉም ነገር (በስራዬ፣ ባስተሳሰቤ እና በውሳኔ ) ጎበዝ እንድሆን እረድቶኛል ፡፡ኮመንታተሮች ለናንተስ 🙌🙌🙌ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏
እኔ ራሱ በጣም ጠቅሞኛል
wow betam desi yilal tebarek
፧@@user-zy8bt6tm2e
በእውነት እኔ ተጠቅሜበታለው ገና 9 ነኛ ክፍል ነኝ ግን ካሁኑ ማስበው 12 ክፍል ላይ ማመጣውን ውጤት ነው❤❤❤
ያአንት ዋለታ አለብኘ ብዙ ት/ት አገች አለሁ በርታ ወንድም ❤ እናመሰግናለን
ለመዳም ቅመሞች ስሪልን ቤተሰብ እያልን እድሜችንን ጨርስህ 1ቪደወ ስሪልን እኛ ነን በብዛት የምንከታተልህ 😢😢
😢😢❤
ሳሀ
በትክክል 😢😢
ይቅርታና የግድ ለእከሌብሎስመጥቀስአይኖርበትም በነሱውስጥ ራሥሽንተክተሽ ትምርቱን መቀበልና መተግበርነው ሙላዝም ለመዳምቅመም እኛ በቃ ቅመሞችነን 😃😃😄🤗
በትክክል ❤❤❤
ሰነወርቅ ተለያለህኮ ደሞ ያንተ ተምህርት በጣም ነዉ ምገባኝ ምስማማኝ ደሞ አይጠገብም ሁሌም ያንተ ትምህርት ለመስማት እየጋጋሁኝ ነዉ ምጠብቅህ ሉኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ንሮልን ምርጥ ወንዳማችን ❤❤❤
ወ/ሮ ቀለም ወርቅ መሰናዶ ት/ቤት ና pleasŝ
በማርያም
ንግግርህ አሁን ያደረግነው ነው የሚመስል አንተ የሚመስል የለም እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ፈጣሪ ለሚያምኑ ሁሉ ይቻላል የህይወት መምህራችን እኛ በስደት ላይ ያለን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን በስነወርቅ ህይወቱ የተለወጠ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን በሉ ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ወደኛ ህይወት ስለቀየርክልን በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
አይ ምናለ በኝም ግዜ እደህ የሚመክረን ኑሮበነበር 10 ተምሬ ነዉየተሰደድኪት 5አመትሆነኝ በትምርቴ ትኩረት ቢኖሰኝ ከሁለት አመት ቦሀለ እጨርሰነበር የህንየምፀፈዉ በኔብትማሩብየነዉ ግዜአችንን አላህ የባርክልን
ፍኖተ ካርታ አዲስ ሆነ አሮጌ ትምህርት ትምህርት ነው ጠንክራችሁ አንብቡ ውድ ተማሪዎች 🙏🙏🙏
Asteway sewu neh tebarekiling. I learn a lot from you. Be blessed and keep it up. Shine to Ethiopia 🎉🎉🎉
Betami Ameseginle Betami Desi Yilali Mikirihi Thank you Beri Machi
እናመሠግናለን ከዚህ በላይ እውቀት ይጨምርልክ ፈጣሪ❤❤❤❤
በርታ ወንድማችን ከዚህ በላይ እንጠብቅሀለን
ችሎታ እውቀት ብቻ ሳይሆ ያለክ ደግነትም ነው ደግ ለሌሎች ምትጨነቅ 🎉🎉
Your tone and the quality of your story telling is genuinely amazing
ስጠብቅህ ነበረ techemari 2tip aginchebetalew tnx arif! 🙏
Betam enameseginalen berta wendimachin
ይመችህ እናመሰግናለን የምክር የተግባር ሰው ❤
ወድም ትምርትህ በጣም አሪፋና ለሰዎች ጠቃሚነው ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
ስነ እንዴት እንደምንወድ አትጠይቀኝ
የስነወርቅ ወዳጆች ብቻ እስኪ በላይክ❤
Thank you brother ❤❤❤
በጣም ጥሩ ሰው ነህ እሄ ሁሉ ተማሪ ደስተኛ ሁኖ እደማይማር እርግጠኛ ነኝ አተ ግን ከጭቀታችው አውጥተካቸዋል እግዚሀብሄር ውለታህን ይክፈልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ስነ
Beautiful reminder
Thank you sinewerke taye
Wow thanks so much 🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን
የኢትዮጵያ ቅመም ነክ ልዩ ❤❤ እናመሰግናለን
ስነ ወርቅ እጅግ የምወድህ በእዉነት ትልቅ ኣክብሮት ኣለኝ ላንተ ኣግንቸህ ባደንቅህ ደስ ይለኝ ነበር ባንተ ብዙ ተዉጫለሁ 😢❤❤❤
Thank yiu
Tebarek🙏🙏
Tenks🎉❤
አይ የዘሬ ተማር መተደለቹ እድሉን ተጠቀሙበት ስኔ ስለንቴ ምንም የምለው ነገር ይለም አለሀ ብቻ ከሰብከው በለይ የስብክ የደርስህ አለሀ ይጠብቅህ አንቴ መልካም የኢትዮጵያ ህዝብ ወንድም እወዳለሁ
Ghank you❤❤❤❤❤
Wawwww thank you so much
Blessed
ወንድማች ፈጣሬ አብዝቶ ይባርክህ ትውልዱን እንደታ አይነት ሰወ ያስፍልጋቸዋል በአብዛኛው ለተማሬወች
Thenks
በትክክል
🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለን 🎉🎉🎉ውድማችን🎉🎉🎉
Thank you❤
ፈጣሪ፡ይጠብቅሕ
Wow thanks 🙏🙏🙏🙏🙏
አንተን ስሰማ ሙሉነት ይሰማኛል እድሜ ይስጥህ
good story at the right time
What an amazing thing you talk
Amazing keep it up 👏
ኑርልን
brotherrrr thanks i got satisfaction from your adviceeee በቃቃቃቃ አንተ ትለያለክ እዉነት ብለሃል ገጠር ተማር ነኝ ግን እሰራለሁ በቃ thanks brotherrrr
Thanks ❤
በጣም አሪፍ ለእኛም ይለቀቅልን
Allah edmi yisth bro
It's true
ጎበዝ ነህ በርታ
Future x be adusu karikulem bihone❤
Ewnta ftare ytbkhi btame amsgnalwe ❤
Bravo my dear bro!
That's Right
Amazing 😍
Amazing 😍😍😍😍
yess ❤❤👍👍🇦🇪
Befit betam arif yebab sysyem neberegn ahun gn beka yebefitu system teftobgn yechinket nbab new manebew endat wede drow lmeleseq
thanks
የኔ ዉድ ቀጥልበት።
ስነወርቅ ምርጥ ሰው
Aftet allah I thanks you wellahi i changed most of my bullshit&waste thoughts.
One day i will come to yor office and i say to you thanks after allah
Inshaallah❤
የዘንድሮ መምህራን ለወቀሳ አልተመቹኝም። they are very smart
𝐵𝑎𝑘ℎ 𝑡𝑤 𝑦𝑎𝑛𝑡𝑒𝑛 𝑏𝑐ℎ𝑎 𝑛𝑤 𝑚𝑡𝑎𝑤𝑞𝑒𝑤
Tank you decmoy nber ankakitehyal
wow😊😊😊🥰🥰🥰
EXACTLY
Temsgen amen l future x😊❤❤❤❤
ይሀ ነዉ ትምህርት ማለት ግበዝ እነኝህ ላይ ስራ❤
yasew maghe
Ene future x megibat ejig bexam efeligalehu gn lemisgeba yexeyeqachut genizeb ye mekifel aqim yelengim gn appun zim bye downlaod adrege sampleochun ayalew. Ena bexam des yillal
Thank you
Applicationu android nw le iPhone ayseram endet nw mawred minchilew?
የዛሬውን በጣም ወድጀዋለሁ ምክንያቱም አድሱ ትውልድ የተሻለ አስተሳሰብ ያስፈልገዋል!
ስኔ❤
እኛ ጋር ምብትመጣ ደስ ይለናል ዶንቦስኮ አዳሚ ቱሉ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉
❤❤❤❤ስእነ ትምህርቶችህ አይጠገቡም እረ አትጥፋ
❤❤❤❤❤
🙏🥰🥰🙌
Yemigeremew hulum yadamtalu astemari new yatut neber leka? please astemruachew Sene halafinetehen tewetehal.
bexam.des yemil timirt 🥰🥰
❤mn aynetu smart neh benath eski egnam gar naaa dil ber 2 tegna t.t metek asdemimegn😮😮😮😮😮
ስነ ዘንድሮ 11 Natural ተማር ነኝ ጎበዝ መሆን ፈልጋለሁ እና ምን ላድርግ
😲 wow
Jegna sew
❤❤❤
Uffaaaa mn largih😘😘😘😘😘
ወ/ሮ ቀለም ወርቅ ት/ቤት ና pleas በማርያም
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Sinewerk taye betam kelibe nw makebrik enem nege kante belay ye bezu sewochn hiwet endemkyr tilk emnet alegn befetari lay ahun lay yalhubt huneta wedehala bigotitegnm eji alsetm keftaw lay enigenagnalen yihen sitsif keftogn nw gn nege eyesaku enignagnalen betam nw kelibe yemakebrik😢❤❤
Applicationu yelem app store enji play store yelegnm endet nw magegnew
Lene betam tekami new❤❤❤❤
ስነወርቅ በጣም አርገ አመሰግናለው ደፍረ ሳይሆን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ተነግሮ የማይለወጥ ሰው በአንድ ልብ ከሰው ጋር የማይሳተፍ ሰው ምን ይደረጋል?
በነፃ አድርግልን ትምህርቱን
please come to our school