Betoch Comedy Drama ጥድፊያ Part 150

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • The Latest Funny Episode of Betoch Comedy Drama Part 150 | የቤቶች ተከታታይ አስቂኝ ድራማ ክፍል 150 እነሆ ዘና ይበሉ።

КОМЕНТАРІ • 494

  • @Sara-wg7hw
    @Sara-wg7hw 8 років тому +3

    ዋው ምችት ድልት የሚል አሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @rahmetjemal8296
    @rahmetjemal8296 8 років тому +4

    ዋው በጣም አስተማራ ነው የዛራው ቀጥሉበት

  • @አለምአለምዘነበ
    @አለምአለምዘነበ 8 років тому +2

    ቤቶች ይመቻችሁ
    እይ ሻሽዬ ያረብ ሀገር ሤቀይነዉ

  • @Sara-wg7hw
    @Sara-wg7hw 8 років тому +1

    ዋው ምችት ድልት የሚል አሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 8 років тому +1

    የዛሬው ያስተምራል.

  • @admasatedss9005
    @admasatedss9005 8 років тому +4

    ዋው ቤቶች ይመቻችሁ እዲህ አይነት ሀገሪቷን ያመላከተ ነገር ሥሩ በርቱ

  • @Tg-ry5mo
    @Tg-ry5mo 8 років тому +3

    great job guys. betoch is one of my favorite tv show!

  • @kallove8613
    @kallove8613 8 років тому +1

    የኔምርጦች እናመሰግንአለን

  • @ferage3229
    @ferage3229 8 років тому +1

    ዋውውውውው ስታምሩኝ

  • @ዘሀራዜድነኝ
    @ዘሀራዜድነኝ 8 років тому +12

    ምን አለ ግን ከአርብ አገር እራስ ላይ ብትውርዶ ፌልም ቢሰራም ስለአርብ አገር እንዴ ስንቶቻችን ነን ሰረተን እራሳችንን ቤተሰብ እየርድን ያለነው:ስለ አሜሪካ ጥሩ ጥሩ ነገር ትሰራላችሁ ለምን የትም አገር ይሁን ስደት ያው ስደት ነው እና ዝም ብላችሁ አርብ አገር እምትሎትን ነገር ፕሊስ አቁሙ ፡ይቺን ታልሆነ ትቅርብኝ የምትባል ሴትዬን በእኔ ወጭይ፤ብታስወጥዋት ይሻላል ወሬዋ ሁሉ ስለ አርብ ሀገር ነው ፡ደሜን ከፍ ዝቅ አታርጌው ክክክክክ :ካሜራ ማኑ ደሞ ዛሬ ዳክተር የሆነው ማን እየቀርፀልህ ነው ነው የስራ ዝውውር አደርክ ክክክክክክ

  • @ሰሚራሰሙቲ
    @ሰሚራሰሙቲ 5 років тому +1

    ወይ ጉድ አረብ ሀገሪ እየለቹሁ እስቲ እንስረበት

  • @tigisttale8792
    @tigisttale8792 8 років тому +1

    አቤት ስታስተምሩ እኮ ጌታ ይባርካችሁ

  • @telephones23ddbxh77
    @telephones23ddbxh77 8 років тому +7

    ቤቶች ድራማ አስተማሪ እና አዝናኝ ነው ግን አረብ ሀገር ላይ ያላችውን አመለካከት አስተካክሉ ምክንያቱም እኛ አረብ ሀገር ስንሰራ ለአላማችን ቤተሰብን የምናስተዳድር ነን ቢያንስ ለእራሳችን አንኖርም ለሰው ነው የምኖረው እና እውነታው ይህ ሆኖሳለ እናተ ይችን ለዛየሌላትን ሴትዮ አምጥታችሁ ስማችን ታስጠፋላችሁ ሻሼ ብቻዋን ብትሰራም ያምርባታል ይችን አባርዋት ወይም ደራሲው አስተካክል በተረፈ እኛንም በስደት ያለን ከስራመልስ እያስተማራችሁ ታዝናኑናላችው tnx

  • @ሳራስንታየሁn
    @ሳራስንታየሁn 8 років тому +35

    ባካችሁ አስሬ አረብ ሀገር አረብ ሀገር አትበሉ ስቶች ቤተሰብ የሚያስተዳድሩት እዛ ያሉት ናቸው ለባብሰው ተኳኩለው የሀብታም ቂጥ አይከተሉም አቶ ጥላሁን ጉግሳ እባክህን እስክርቢቱን አስተካክሉት

    • @ህይወትየወሎልጅነኝ
      @ህይወትየወሎልጅነኝ 8 років тому

      ትክክል እዛ ያሉ ልጆች እራሳቸውን ችለው ነው የሚኖሩት የሰው አእምሮ አትንኩ

    • @semiranaser4969
      @semiranaser4969 8 років тому

      በትክክል

    • @yeshalmaddis8203
      @yeshalmaddis8203 8 років тому

      +ህይወት የወሎ ልጅ ነኝ ትክክል ነቻው እኔም ሁሌ አረባሀገር አረብ ሀግር ስለምትል አዲሷ ሰራተኛ ቤቶችን ልጠላነው። አከተም

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg 8 років тому

      betam tekele

    • @buzabuza4332
      @buzabuza4332 8 років тому

      awe betam tikekel nestekakel alebtg sela hareb ager bezum atesru meknyatum yayew enje wera yeshna ayedalm mesrat yalbtg

  • @Lamlam-hj7qm
    @Lamlam-hj7qm 8 років тому +1

    ሻሽዬ ስወድሽ አንች ያለሽበት ድራማ ደስይላል

  • @addaser7664
    @addaser7664 8 років тому +3

    ክክክክክክክ እረወየውውው በሳቅ ሞኩኝ እከየ። ይመችህ። ተጠየፍኩሽ

  • @sameria9885
    @sameria9885 8 років тому

    ትምህርት ነው በእውነት በጣም ይጠቅማል

  • @sewbelki2039
    @sewbelki2039 8 років тому

    ወይ አተት ተመችቶኛል ወዳጆቼ ታንኪው

  • @jituuamboo7534
    @jituuamboo7534 8 років тому +3

    bazabnye.wowowoow batamii dasii yilali❤❤❤❤

  • @ማረኝናልኑርመርሳ
    @ማረኝናልኑርመርሳ 8 років тому +1

    ቤቶች ዉድድድድድ

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 8 років тому

    wow batami arifi naw bartu yimachachu ayi na👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኢነላህማኣሳብሪን
    @ኢነላህማኣሳብሪን 8 років тому +4

    ኣንቺ ስም ኣታጥፊ ኣረብ ሀገር በፌስታል ኣበዛሹ ስትሰሩ ጥናት ኣድርጉ ኣረብ ሀገ ለታገሰ የድሃ እናት ናት ቤቶች ግን እንወዳችዋለን

  • @gkry2218
    @gkry2218 6 років тому +2

    ይቤ ስወድህ

  • @SamsamaSamsama788-er3pg
    @SamsamaSamsama788-er3pg 3 місяці тому

    አይ ሻሽዋ ዶፍተር አላለችም 😂😂😂😂😂

  • @እኔሙስሊምነኝአልሀም-ቀ9ዠ

    እኔ ኮመንት ስጥቸ አላውቅም ዛሬ ግን አንድ ያስገደደኝ ነገር አለ ምንድን መሰላችሁ አንደኛ አድሷ ሰራተኛ ሚካፕ አትቀባ በጥቁር ሰው ላይ ሚካፕ አያምርም ሁለተኛ የከ ልብስ ይቀየር ብዙ አመት ሁኖታል

  • @anyany7182
    @anyany7182 8 років тому

    ኧረ በፈጠራችሁ አረብ ሀገር አረብ ሀገር የምትሉትን አስተካክሉ እኛ እኮ ምስኪን ቤተሰቦቻችንን እና ራሳችንን ለፍተን እንረዳለን ሀፅያተኞች የሚሄዱበት ሀገር አስመሰላችሁት

  • @እሌኒጋሻውበዛ
    @እሌኒጋሻውበዛ 8 років тому +3

    ምንድነው አረብ ሀገር የምትሉት ምን ያድርጋችሁ እንዴ ስራችንን እንስራበት በተከታታይ ስለ አረብ ሀገር አይደብራችሁም እንዴ ? ማርም ሲበዛ ይመራልልልል።።።።

  • @meskeremwari894
    @meskeremwari894 8 років тому

    wow betam arif new ene yehen beshtaw alakewm neberi

  • @መቅዲየጫላልጅ
    @መቅዲየጫላልጅ 8 років тому +5

    በእናታቹ ይቺን ካልሆነ የምትባለውን ሴትዮ አሰናብቷት ምኗም አይመችም....እንከዬ እና ሻሼ ይመቻቹ

    • @salamhihihi3978
      @salamhihihi3978 8 років тому +1

      አዎ ጥላቢስ ነገር ናት አዲሷ ሰራተኛ እኔንም ደሜን ነው ምታፈላው

    • @melkamwewewewe8946
      @melkamwewewewe8946 8 років тому +1

      +! Salam Hihihi
      አዲሳ ሠራተኛ አተመቸኝም

    • @medhanieadhanom7040
      @medhanieadhanom7040 8 років тому

      Zm beli wushetam

  • @نصرهسنتايو
    @نصرهسنتايو 8 років тому

    እረ ይመቻችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @belayeneshteshom517
    @belayeneshteshom517 8 років тому +1

    kkkkkkkkkkyemechachu

  • @tigestshemlash9709
    @tigestshemlash9709 8 років тому +1

    ያምራል
    ታልሆነ ደበሪ
    Not አስተማሪ

  • @rubyruby5482
    @rubyruby5482 8 років тому

    kkkkkkkkkk wawo betochi yimachachu dassi yilali

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    waww betam arif new bertu betoch ymechachihu

  • @salamsalam-to7sc
    @salamsalam-to7sc 8 років тому

    ያምራል

  • @konjityerooney4469
    @konjityerooney4469 8 років тому

    Wow Arif New bertu👍

  • @mekiyamohammed5847
    @mekiyamohammed5847 8 років тому +3

    ይምየ ውነክን ነው ይች አድሢቱ ሠራተኛ አረብ ሀገር አረብ ሀገር እያለች ሙድ ይዛለች እንዳለውም እከን ወይ አታምር ወይ አታፍር እጭ ለማንኛውም ጡሩነው በርቱ

  • @ፍቅርፍቅር-ኘ2ቘ
    @ፍቅርፍቅር-ኘ2ቘ 7 років тому +2

    ውይ እርስትይ አበዛሽው
    እውቀትሽ ጣራ ነካ ሻሸ ደግ አደረጋሻት

  • @هلاالهلا-ث5و
    @هلاالهلا-ث5و 8 років тому +1

    ክክክክክ በሳቅ ፍርፍር ፍትፍት አልኩ ቤቶች አንድ ከድራማወቹ ሁሉ ለየት የሚያደርገው ነገር በሀገራችን ያለውን ወቅታዊ ነገር በዜና ከምንሰማው ይልቅ በቤቶች የምናየው ይበልጣ እናመሰግናለን

  • @kalikidaneyihayes3595
    @kalikidaneyihayes3595 8 років тому

    እውነትም ኪሳራ ሻሽዬ አረብ ሀገር ደርሳ ነው የመጣችው ወይስ ሰርታ ውይ ወይ

  • @ረቢየላህSነኝአላህወኪል

    ይች ደግሞ ጀለፍ ጨርሰ ተጃጃለች አረብ ሀገር በፈስታል እንጠቀም ነበር ትላለች አታፍርም አሁንስ አበዛችው አረብ ሀገር አረብ ሀገር እያለች አሰለቸችን ስት ሆነን ሰርተን ነውወገኖቻችንን እየረዳን ያለነው

  • @hayatahimadhewat7011
    @hayatahimadhewat7011 8 років тому

    arif naw bareto

  • @zedlove7846
    @zedlove7846 8 років тому

    bazabih Gin Adaga Wwwwwww Goramsa Hone Kkkkkkk

  • @fafishekur8641
    @fafishekur8641 8 років тому +3

    ካልሆነ አረብ ሀገር እያልሽ ልሞቺ ነው እንዴ 😏😏😏አቦ ቀይ ትገጭ ሌላ የምትለው ከሌለ ልስቅ ፈልጌ ደሜን እያፈላችው ነው !😡

  • @muleyegetalij4208
    @muleyegetalij4208 8 років тому

    Atetn besidat yemaxfat zemchaaaa kkkkkkkkkkkkkkkk abo ymechachu

  • @ጉራጌውገነናአያርሴ
    @ጉራጌውገነናአያርሴ 8 років тому

    አይ ታልሆነ ኧረ በፈጠረሽ አረብ ሀገርእያልሽ ድራማው እንዳናየው አሰለቸሽን ምን አለበት 10 አረብ አገር ባትይ ሰርተን እየበላንበት ነው በተረፈ ሌሎቻቹ በርተን እናመሰግናለን

  • @mekiyabintislam797
    @mekiyabintislam797 8 років тому

    wawwww betam aref new

  • @ቲጂየማርያምልጅቲጂየድንግ

    ክክክክክክክክክ ደስ ይላል

    • @hassanmhnaed7408
      @hassanmhnaed7408 7 років тому +1

      ቲጂ የማርያም ልጅ ቲጂ የድንግል ማርያም ልጅ 2arbi ager setyi edlsamshi

  • @melshewbazezew249
    @melshewbazezew249 8 років тому +7

    አረብ አረብ እያላችሁ እንስራበት ሞራራችን አትኩት እሺ ።

    • @alexanderghiday5876
      @alexanderghiday5876 8 років тому +1

      ማንም በሚያወራው የሚነካ ሞራል አይኑርሽ

    • @hhhvvxx6343
      @hhhvvxx6343 6 років тому

      melshew bazezew ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @zinashgeza4965
    @zinashgeza4965 8 років тому +3

    በሽታዎች። የሴጣን ነው

  • @ወሰንየለሽየማርያምልጅ

    ምርጦች

  • @ramsjus5418
    @ramsjus5418 8 років тому

    ዋው ይመቻቹ በርቱ ግን ታሎን ምትብይ አረብ አገር አረብ አገር..... ምትይውን ሙድሽን አቁሚ በአረብ አገር ስንቱ ህወቱን ለዉጦአል
    Narrrow

  • @tizetayekebede9412
    @tizetayekebede9412 4 роки тому

    Love you

  • @ቤቲየማሪያምልጅ-ጀ2ኘ
    @ቤቲየማሪያምልጅ-ጀ2ኘ 8 років тому +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ ማሮች

  • @مستركراش-ظ1ذ
    @مستركراش-ظ1ذ 8 років тому +3

    በሣቅ ወደኩኝ

  • @زهرهابرهيم-ن5ر
    @زهرهابرهيم-ن5ر 8 років тому

    እረ ቤቶችን ወድጀ ኣልጠግባቸው ኣልኩኝ ምን ይሻለኛል

  • @onelove5480
    @onelove5480 8 років тому

    ashu areb Hager yalu ehetochachen eyasekefesh new dersetun arrange aderegiw

  • @alisaed5058
    @alisaed5058 8 років тому +1

    አሪፍነዉ በርቱ እናመሰግናለን ቤቶች መድሀኒአለም ጌታ አገራችን የገባ በሽታ ያጥፋልን ፍቅርና ሰላም ያዉርድልን

  • @shegerjeddah1779
    @shegerjeddah1779 8 років тому

    woww yamral

  • @fkiryashenfal8355
    @fkiryashenfal8355 8 років тому

    wiyyyy talhone miluh sdet lay eyalen befestal tyalesh ede kkkkkkkk

  • @hayathussen3014
    @hayathussen3014 8 років тому

    ቤቶች በጣም ታምራላችሁ ኮመት እምትሰጡ ልጆች አስተውላችሁ ተናገሩ

  • @mintusona2045
    @mintusona2045 8 років тому +1

    Echi seratagan sitasetela keyruwet wedeza men takebedalech herabegar Eyelach menuwem aytemeganm telobegan

  • @qatarqatar8404
    @qatarqatar8404 8 років тому +2

    yachi maneshe 10 arebagere atebye

  • @tse1619
    @tse1619 8 років тому +16

    የምትሰጡት ት/ት አሪፍ ነው ግን አንዳንድ ሀሳቦች ላይ ጥናት የሚሉት ነገር የለም ለምሳሌ አረብ አገራት ላይ ያላችሁ ሀሳብ ዝም ብየ ሳያችሁ ፌስ ቡክ ላይ በሚለቀቁ ነገሮች የተነሳችሁ ይመስለኛል አሁንም እንደገና መለስ ብላችሁ አስተካክሉ ማስተካከል ካልቻላችሁ ደሞ ተውት በሰው አእምሮ ላይ አትሩጡ።

    • @ليلىعلي-غ8ك
      @ليلىعلي-غ8ك 8 років тому +1

      ልክ ነሺ እህት እኔ ስደተኛ ብሆንም ብዙ ነገር አግኝቸበት አለሁ ተከፍቸበትም አለሁኝ

    • @ሙሌቆንጆ
      @ሙሌቆንጆ 8 років тому +1

      achim indene yareb hageru nigegerachew debiroshal abeso ichi kalhone yemitibalew zim bitil xiru new

    • @buzabuza4332
      @buzabuza4332 8 років тому +1

      tikekel neshi ehta hulum sawe eko beka yihan harve ager kelde aregutg

    • @hanahana6635
      @hanahana6635 8 років тому +1

      ewunate naw konjo Ye Ethio Daresiwochi chgerarachwe yelayutini nager beyehoneli bicha yesifutali btm asichager nager anideni Dirsati beyehoneli sayihoni honawe tegagnewe naw Mesife yemichalew. lemanignawum tiru naw Dreamwe

    • @tse1619
      @tse1619 8 років тому +1

      +Hana Hana የኔም ሀሳብ እርሱ ነው ሰውን መምከር ቀላል.ነው ግን እራስን መምከር ከባድ ነው ቤቶች ላይም ይሄ በጣም ጎልቶ ይታያል መስሎ መታየትን እንጅ ሁኖ መገኘትን የለበትም

  • @ሀኒየማኪ
    @ሀኒየማኪ 8 років тому +1

    እናመስግናለን ቤቶችየ ስወዳችሁ

  • @ማራናታናልንጌታ
    @ማራናታናልንጌታ 8 років тому +1

    ደሥ ሥትሉ

  • @hanamisgan1845
    @hanamisgan1845 8 років тому +1

    ቤቶች ድራማ በጣም ትመቹኛላቹህ እወዳቹሃለሁ

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 8 років тому +1

    very educational drama . especially when they mentioned that people who urinate on the street and without washing their hands, after while they meet some friends,and will shake hands with them.this is how they transmit bacteria to each other. thank you betoch for the awereness.

  • @kedistaranu6600
    @kedistaranu6600 8 років тому +2

    አዲሳ ሰራተኛ ምንም አታውቅም
    እከዬ ሻሼ ይበቃሉ

  • @ሂክማመሀመድ-መ1ቘ
    @ሂክማመሀመድ-መ1ቘ 8 років тому +1

    ኤጭ ስታስጣላ አመዳም ምነው ካረብ ሀገር ራስ አልወርድ አልሽ እንሸቅልበት እናቴ አትረብሽን

  • @alexanderghiday5876
    @alexanderghiday5876 8 років тому +3

    ይመቻል በጣም

  • @moody54324
    @moody54324 8 років тому

    swedachehu

  • @maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
    @maryamtiwenhaderkakfuekeye9248 8 років тому

    kkkkkk bertu byetochi

  • @checkcg2944
    @checkcg2944 8 років тому +1

    አረብሀገረ አረብ ሀገር በፌስታየሚጠቀም አለ ፌስታየሆነችልጅ አስጠላሽኝ

  • @አስቴርየማርያምልጅአስቴር

    ውድድድድ የኔ ማርች kkkkk

  • @meriemmimi6735
    @meriemmimi6735 8 років тому +1

    ዋውውውውው የዛሬ በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው

  • @bayushbisha7522
    @bayushbisha7522 8 років тому +4

    woww bertu

  • @መስኪየናዝሬትልጅ
    @መስኪየናዝሬትልጅ 8 років тому +3

    ምንም አይልም

  • @hayat.geremew8237
    @hayat.geremew8237 8 років тому

    ኮሜት፡ሠጪወች፡ተሣሥታችሁአል፡ካልሆነች፡ትክክል፡ናት፡ብዙዎች፡አሉ፡በሆነ፡ባልሆነው፡አረብ፡አገር፡አረብ፡አገር፡የሚሉ፡ብዙ፡አለ፡እንአም፡እደኔ፡በጥአም፡ትምህርት፡ሠጪ፡ነው፡ቀጥሉበት

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 8 років тому +2

    እናመሰግናቸዋለን

  • @rozatlahun4876
    @rozatlahun4876 8 років тому +1

    ይች ታልሆነ በጣም አበዛች አረባገር ከሱ ሌላ የምትናገረው የላትም አናዳጅ እፍፍፍፍፌ። በተረፈ እናመሠግናለን

  • @firehiwotmisganaw6062
    @firehiwotmisganaw6062 8 років тому +4

    እራሱ EBC አተት ነው አላወቃችሁም እንጂ

  • @galayekumsa8253
    @galayekumsa8253 8 років тому +1

    Wow

  • @ተበለንዴ
    @ተበለንዴ 8 років тому

    አድሱዋ ሰረተኛ ተመቸችኝ

  • @mpiitmpiit6633
    @mpiitmpiit6633 8 років тому

    wowowowowow 💚💛❤😍😍😍😍😍👍

  • @ለሚየማርያምልጅ
    @ለሚየማርያምልጅ 8 років тому

    ኧባካችሁ እቺ አረብ ሀገር 30በ አሥወግዱልን

  • @SamiraA-iw8ek
    @SamiraA-iw8ek 8 років тому

    waw betoch dess sitilu

  • @yaredadane7345
    @yaredadane7345 8 років тому +2

    NICE!!

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 8 років тому +1

    በርቱ ያምራል

  • @hannataye2636
    @hannataye2636 8 років тому +1

    wet area Hager am blachihu atndonkdoku .kewstachihu ale arrb Hager 1 sew enkuan ayawkm eshi . srachinn ensrabet mere weregna tesebsbachihu. TT gn ale tena gudayu tru new gn ye arebn Hager atawkutm .arfachihu yeseferachihun bahri sru.

  • @yismamestimesti3736
    @yismamestimesti3736 8 років тому

    በጣም አበዛችሁት ሀረብ ሀገር ሀረብ ሀገር እያላችሁ? ሰው ወዶ አይደለም የተሰደደው ድህነት ለማሸነፍ ቤተሰብ ስንት ነገር ለመርዳት ነው ማንም ሰው ባገሩ መኖር ጠልቶ አይደለም ።
    ተቸግረን ተልጎድተን የምንኖረው ወደን አይደለም።
    ስለ ሃተት መልዕክቱ አሪፍ ነው

  • @rahemar5651
    @rahemar5651 8 років тому +1

    አቦይመቻችፕሮግራማችሁትምርትስጨነው

  • @zoyacell9119
    @zoyacell9119 8 років тому

    ምድነች ሰራተኛ የተባለች ምን ትመስላለች ድቄት ትመስላለች አይጥ የኦሽ ነገር አረባገር ይፍሽ አረባግር ብለሽ አላበዛሽዉ ደግሞ እራስሽን በማስታዉት እዪ ነይ የቤቴ ሰራተኛ ላርግሽ አችማ ድራማ መስራት የለብሽም። እበት ማዉጣት ነዉ ያለብሽ እሺ እእእእእእእእእእ

  • @dagiimillion9445
    @dagiimillion9445 8 років тому

    iko zarem takademku ezihu sankelafa enda enka

  • @hiywotnegasa4979
    @hiywotnegasa4979 7 років тому +1

    ww betoch sewedachu yenant betoch bbetachen wust btinishu yiqerarebal yimechachu

  • @kerstynakersetyna407
    @kerstynakersetyna407 8 років тому

    ኤጭ ይች ሴትዩ ስጠላት ደግሞ አርብ ሀገር በ ፌስታል ነው የምንጠቀመው ትላለችkkkkkk። እከ እውነትም ወይ አታምር ወይ አታፍር

  • @ፍቅርፍቅርየማርያምልጅፍቅ

    የሁሴን። እቤ። ስሪ እና የእከ። ልብስ አይቀየርም ክክክ

  • @Asd-nq3db
    @Asd-nq3db 8 років тому +4

    አረ በፈጠረሽ እንዲያው በእኔ ወጪ ሁለተኛ አረብ ሀገር ስትይ እንዳልሰማሽ እሽ

  • @راضيهمحمد-ط4ي
    @راضيهمحمد-ط4ي 8 років тому

    woooooooooooow yimechal

  • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጀ8ቐ

    ቤቶች በጣም እወዳቹአለሁ ታልሆነ ያረብ አገር ባቲስ ምን አለ አረብ የሚሄድ አገራቸው ጠልተው እንዳልሆነ እወቂ እባክሽ በተረፈ እወዳቹአለሁ