በዚህ ልክ በሁለት ሚስቶቹ የሚደበደበው አባወራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 274

  • @ShemsyaAbdu
    @ShemsyaAbdu 2 дні тому +33

    አመሰግናለሁ መጨረሻ ላይ የሰጠሽው ምክር በጣሞ ጠቃሚና አስተማሪ ነው እኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ ነው ያለኝ ግን በጎበዝ በቀል ልበቀል እራሴን ለመለወጥና ልጆቼን ለቁም ነገር ለማብቃት እየጣርኩ ነው አላህ ከረዳኝ

    • @YaredEjigu-jk3pr
      @YaredEjigu-jk3pr День тому +2

      Muslim aydlshe ende mene chgre alew

    • @hayuti8321
      @hayuti8321 День тому

      ለምን ትዳርሽን ታፈርሻለሽ ሙስሊም ከሆነ አራት ሚስት ተፈቅዶለታል ያግባ ዝሙት ውስጥ ገብቶ ከሆነ ነው እንጂ

  • @HayatHayat-ud9go
    @HayatHayat-ud9go 2 дні тому +36

    ደግ አረጉት ከምጣሉ እንድህ ማድረግ እንደሱ አይነቶችን ይገባቸዋል😢😢😢

    • @shegerlyrics
      @shegerlyrics 21 годину тому +1

      ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 2 дні тому +42

    ብራቦ እስከመቼ ድረስ እኛ ሴቶች በዚህ ልክ እንጠቃለን እንካዳለን ጎበዞች

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 2 дні тому +1

      እርይሄ እውነት አይመስልም እኛ ሴቶች ጨክነን ወንድ አንደበድብም ይች የለለ ታሪክ እያወራች ነው እኔ ጭራሽ አልከታተላትም ዛሬም አጋጣሚ ነው

    • @Edu34-m1d
      @Edu34-m1d 2 дні тому

      አንቺ የዮዮ ሚስት😅😅😅

    • @dawg929
      @dawg929 День тому

      ሴት ስትደበደብም እንዲህ ትያለሻ

    • @dawg929
      @dawg929 День тому

      ​@@Halema8-y8zሴቶች ህፃናት ሲያርዱ አይደለም የከረሙት ዘንድሮ። ያውም ጥንድ ጥንዱን። ይህ ማመን ከበደሽ?

    • @shegerlyrics
      @shegerlyrics 21 годину тому

      ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?

  • @SemiraSeifu-l4v
    @SemiraSeifu-l4v 2 дні тому +38

    ደፋሪዎችን እንደዚ ነበር መቀጥቀጥ።

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 дні тому +75

    ደግ አደረጉ ጀግኖች እንዲህ አይነት ወንዶችን ሴቶች ተባብረው ማኮላሸት 🎉

    • @dawg929
      @dawg929 День тому +1

      Nah, ሚስቴ ከሌላ ወንድ ጠረጠርኳት ብሎ ሚስቱን የደበደበ ወንድ ይኮነናል።
      ለሴት የተለየ ህግ የለም። ወንጀለኞች ናቸዎ

    • @blueblue8966
      @blueblue8966 День тому

      @@dawg929 መጠርጠር ሌላ እጅ ከፍንጅ መያዝ ሌላ እንደዚህ በማስረጃ ከሌላ ወልዳ ሁለት ቤት እየመራች የምትኖር ሶስተኛ አራተኛ ወንድ የምታገባ ሴት ካለች አርቀህ ቀበራት!

    • @dawg929
      @dawg929 День тому

      @@blueblue8966 ሴት ፊት ላይ አሲድ የሚደፉ ወንዶችም ተከዳን ብለው ነው።
      ወንጀል ወንጀል ነው

    • @nunuyene703
      @nunuyene703 День тому +1

      ደግግግግግ አረጉት ሲያንሰው ነው

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c День тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 2 дні тому +24

    አይ ኢትዮጰያየ መች ይሆን እውነተኛ ፍትህ የሚገኝብሽ ህፃን ልጆችን ደፍሮ አንቆ የገደለ 20 አመት ይፈረድበታል ባለጌ ባላቸውን ስለገረፉ 12 አመት ያሳዝና እነዚህ ጀግና ሴቶች መሸለም ነበረባቸው😢😢

    • @shegerlyrics
      @shegerlyrics 21 годину тому

      ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?

    • @blensolomon6442
      @blensolomon6442 15 годин тому +1

      ​@@shegerlyricsበየኮሜንቱ ስር እየገባህ እሄን የምትፅፈው ምን አስበህ ነው።
      የማይገናኝ ነገር ነው የምታወራው

    • @shegerlyrics
      @shegerlyrics 15 годин тому

      @@blensolomon6442 wendochn benante astesaseb makolashet jebd kehone bewendoch degmo yenante fit lay acid medfat jebd nw

  • @መሲናዝሬትመሲ
    @መሲናዝሬትመሲ 2 дні тому +14

    ብስሬ አንቺም በውስጥሽ ደግ አደረጉት እያልሽ መሆን አለበት የሴት ልጅ ጥቃት ተቋዋሚ እንደሆሽ አውቃለው ስራሽ ህግን ማክበር ማበረታታት ስለሆነብሽ ነው ህግ በሌለበት ሀገር ላይ ስትሆኚ ፍትህን በእጅሽ መውሰድ ትፈልጊያለሽ የቆጨኝ እነሱ በሚቀጡበት መንገድ ፍርድ መውሰናቸው ነው ፍትህ ለፌቨን ፍትህ ካለ ያሳዩን 😢

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ብሰሬ ደግ አደረጉ ጀግኖች❤❤❤

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 12 годин тому

      የሊጃችሽ አባት ነው ካወቅሽ በሀላ መተው

  • @user-hs1te7uz3u
    @user-hs1te7uz3u 2 дні тому +27

    ጎበዞች በርቱ ሴቶች መጣላት ለምኔ መቅጣት ነው

    • @dawg929
      @dawg929 День тому

      እንደገባኝ ከሆነ የመራቢያ አካሉን ገድለውበታል። ይህ ሴት ፊት ላይ አሲድ ከመድፋት ምን ይተናነሳል? እንዲያውም ይብሳል

    • @shegerlyrics
      @shegerlyrics 21 годину тому

      ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?

  • @edeneshtu1825
    @edeneshtu1825 2 дні тому +6

    12 አመት ብዙ ነው ። እነሱም የተበደሉ ናቸው ። እነሱ ብቻ አይደሉም የበደለው ልጆቹን የ 21 ፍቅረኛዉን ያገባትን ቤተሰብን። ህግን በ ጋብቻ ላይ ጋብቻ ራሱ ወንጀል ነው። ስለዚ ሁለቱ ሴቶች በነፃ ቢለቀቁ ጥሩ ነዉ። ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ ፍትሀዊ አደለም ለዚ ነው። ብራዚል ውስጥ እኮ አዲስ ህግ ወጥተዋል ግን ገና አልፀደቀም። ከ 12 በታች የደፈረ በህክምና እዲወገድ ከ 12 በላይ ከደፈረ ደሞ በህክምና ማኮላሸት ።

  • @ועח
    @ועח 2 дні тому +12

    ለሱስ ይሄም ሳንሰዉ ነው ። የሚሳዝነው የሴቶች እና የልጆቻቸውን ሂወት ነው 🙏🇪🇷

    • @shegerlyrics
      @shegerlyrics 21 годину тому

      ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?

  • @fevenfevu5110
    @fevenfevu5110 2 дні тому +23

    ከዚ በላይ በቀል የለም ከወሰደባቸዉ 20አመት አይበልጥም ይሄ ሰዉየ በጊዜ ሀይ ባይሉት የስንቱን ህይወት ያበላሽ ነበር ደግ አደረጉ ደፍሪ ሚሆነዉም እንደዚ ከተጨማለቀ ማንነት ተነስቶ ነዉ ሴቶች እርስ በራሳቹ ከምትጣሉ እንደዚ ተስማምታቹ ቀጣይ የምትመጣዋን ሴት ማትረፍ ነዉ

    • @Hilm.Ethiol
      @Hilm.Ethiol 2 дні тому

      እሱ ምንም አላጠፍም እያገባ አኖረችውንጄ ጉበዝ ወንድነው ፈጣረም ብዙ ሚስት አታግቡ አላለም

    • @Hel-uz9fq
      @Hel-uz9fq День тому +1

      @@Hilm.Ethiollelas yelehm😂

    • @shegerlyrics
      @shegerlyrics 21 годину тому

      ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?

    • @kibruhabtamu8554
      @kibruhabtamu8554 19 годин тому

      ሳታገባ ልትቀመጥ ትችል ነበር ።በዚህ ዘመን ስሌቱ 7 አይዳረስም።

    • @Hel-uz9fq
      @Hel-uz9fq 12 годин тому

      @@shegerlyricsso far Ethiopia wist setoch lay acid yetedefaw be wendochu insecure mehone newe. Meaning she has a better career than me mnamn blew enji setochu cheat argew aydelem. Get your facts checked.

  • @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ

    መጨረሻው ሰዓት አሁን ነው😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ነጋችንን ከሚወስድብንን ድንግተኛ አደጋ መሰል ነገር ጠብቀን...ህይወታችንን ተቆጣጠርልን በቀል ያንተ ነው አረማመዳችንን አንተ ጠብቅልን አሜንንን🙏

    • @user-co7yy8zq4c
      @user-co7yy8zq4c 2 дні тому +1

      አሚን ይረብ(3) እንዴት ያማረ ዱአ ነው💙

  • @SamrisamriSamrisamri
    @SamrisamriSamrisamri 2 дні тому +7

    የኢትዮጵያ ህግ እኮ ግራ ነው በእነሱ እድሜ 20 አመት ቀልዶ 12 አመት ፍትህ አይደለም ለሴቶቹ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 2 дні тому +32

    አኮዋን እሄን coment የምታዩ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ጉሉ አሜን 🙏❤️🥰🥰🥰

  • @WondyeAmen
    @WondyeAmen 2 дні тому +11

    ደግ አደረጉ እሱ ስ ያደረገው እ አካላዊ ጥቃት ስላልሆነ ነው የነሱን ቁስል ማን ይይ እርግጠኛ ነኝ የሽት መሽኛውን ቆርጠውት ነው ብስሪ ለመናገር የከበደሽ እጅማ ስት ወጀል ትናገሪ የለምዴ እኮንም ቆረጡት 😂😂እሰይ ፍርድ በአግባቡ ስለለ እራሳችን እዳኘዋለንጅ

    • @shegerlyrics
      @shegerlyrics 21 годину тому

      ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?

  • @betyyemane7576
    @betyyemane7576 2 дні тому +8

    ጥሩ አርገዋል የሚደፍሩትንም ማኮላሸት ነበር ሴቶች እናቶች ተደራጁ በተለይ ተጠቂዎች የትኛው ፍርድ እያየነው እኮ ነው

  • @AlemTadese-bk8zm
    @AlemTadese-bk8zm День тому +3

    ኧረ እንኳን ቀጠቀጡት ሁሉም ሴቶች እንደነሱ ቢተባበሩ የሚማግጥ ወንድ አይኖሩም ነበር ደግ አደረጉ እጃቸውን ይባርከው❤

  • @መሲናዝሬትመሲ
    @መሲናዝሬትመሲ 2 дні тому +28

    😂አኮላሹት ደግ አደረጉት🎉

    • @fatimaadam5505
      @fatimaadam5505 День тому

      🎉🎉🎉😂😂😂

    • @shegerlyrics
      @shegerlyrics 21 годину тому

      ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?

    • @tarikgaredew9499
      @tarikgaredew9499 12 годин тому

      ገረዙት

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 2 дні тому +21

    በአስቸኳይ ነሴቶች ጉዳይ ለነዚህ ሴቶች ጥብቅና ሊቅምላቸው ይገባል መንግስት ደሞ ሊሸልማቸው አርአያ ሊያደርጋቸው ይገባል የታሰሩት በመትረፉ መሆን አለበት ለወደፊት ያለሰለሰ ጥረት እናደርጋለን መዝገቡ ወደመዝገብ ቤት

    • @shegerlyrics
      @shegerlyrics 21 годину тому

      ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?

  • @gfyfyfty-qy8po
    @gfyfyfty-qy8po 2 дні тому +12

    ደግ አረጉት❤❤❤❤

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc 2 дні тому +3

    ከሁሉም ነገር የሚያሳዝነው በዚህ ቀውስ ሰውዬ ምክንያት ህይወት ሲበላሽ ዋጋ የከፈሉት ግን ልጆቻቸው ናቸው ያሳዝናል ይህ maniac ኡፍፍፍ።

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 День тому +4

    ጎሺ.እንደዚህ.ጀግና.ሴት.ያብዛልን.አንጀቴ.እራሰ.ግን.ህጉ..መሸለም.ነበረ.የነበረበት

  • @hebshawit
    @hebshawit День тому +2

    ወርበላ ወዶችን እዲህነው መቀጥቀጥ ሴቶቹንጎበዞችናቸው😮

  • @mihretgirma7255
    @mihretgirma7255 2 дні тому +6

    ጅግኖች ❤❤❤❤❤

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 День тому +2

    ትክክለኛ ቅጣት ነው የሰጡት በሕግ ቢሄዱ ትክክለኛ ፍትህ አያገኙም ነበር እንኳንም አኮላሹት ለሌላም ሴት አይመለስም ነበር
    የሚያሳዝነው እናቶች ከልጆች መልየት ነው

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 2 дні тому +3

    ፍትህ ለሴቶቹ ለምን ይታሰራሉ ሸም ሸም ሸም ነው እነሱ ምን አጠፉ አሜሪካ ቢሆን ሴቶቹ ነፃ ነበር😢😢😢😢😢

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 День тому +4

    አገለለጽሽ ወይም ትረካሽ በጣም ነው የምወደው

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 2 дні тому +4

    እቃውን ቆርጦ ነበር ለውሻ መስጠት ይሄ ባለጌ

  • @HaykelMohammad
    @HaykelMohammad 2 дні тому +2

    ለልጆቹ ለነሱ ካላጎደለ ካልናቃቸው😂ካልፈለጉት ቢፈቱት አይሻልም እኔ ብሆን የገቢ ምንጨን እድህ አላርግም እኔ ልተወው እችላለሁ ግን ለልጆቸ አባት እዳይሆን አላርግም ጉዳቱ ለኔም ነው የልጆቸ ጉዳት

  • @kukumesfin5130
    @kukumesfin5130 2 дні тому +9

    ብስራት ልክ እንደዚ እራስሽ ስተርኪ ደስ ይላል። ያን አዝግ ተራኪ አታምጭብን አደራ። ካመጣሽ የበፊቱን ተራኪ ጎበዝ ነው ሞገስ አለው ።❤❤❤

    • @zenagech7290
      @zenagech7290 2 дні тому +1

      እሡ ደሞ ቃላት እያሥተካከልሽ ካልሠማሽዉ እማይሥተዉ ፊደል የለም

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 2 дні тому +3

      ከሃሳቡ እጂ ከድምፁ ምን አለሽ እንከፉ

    • @ብሩክዘሚካኤል
      @ብሩክዘሚካኤል 2 дні тому +1

      እንከፍ አይገልፃትም እቺንስ​@@ራያወለላ

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 2 дні тому +2

      @@ብሩክዘሚካኤል ይገርመሃል ኮ ሰዉ ስራ አጥ ሆኖ በተማረበት ትቶ ባልተማረበት ለመኖር ብሎ በሚሰራበት ስንት ስራ አጥ ባለበት አገር አሁን እሱ እዚህ ለትረካ ስንት ዋጋ ከፍሎ ይሆናል በየገባችሁበት በሰዉ እንጀራ ማላዘን እኛ ቢያንስ ተቀርፆ ነዉ የምናየዉ እነሱ ምን ያክል ላይ ታች እደሚሉ ከነሱ ዉጪ ማንም አያዉቅ ፡ለነገሮች በዝግታ ማየት መልካም ነዉ

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um 2 дні тому

      ​​@@ራያወለላጎበዝ ዝም አትያቸውም እንደው ማሽቃበጥ እኮ ነው

  • @HiwiHiwwi
    @HiwiHiwwi День тому +2

    ሴቶች ትምህርት እየወሰዳችሁ አሪፍ ነው ያረጉት

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 2 дні тому +2

    ይገባዋል ጀግኖች አለመጣላታቸው አድናቂቸው ነኝ ህግ ግን አይለቃቸውም

  • @mimatekleweyni4170
    @mimatekleweyni4170 День тому +3

    የታባቱ አኮላሹት 😂😂😂 ጀግኖች 💪🏾💪🏾

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 2 дні тому +2

    ተምሮ የተመረቀበት ትምህርት
    በዚህ መሆን አለበት ::በምን አቅሙ እራሱን ይከላከል ለ 4 ሚስቶች ለ 20 አመታት ጉሉኮስ ሲሰጥ ኖሮ ::

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 День тому +1

    እነዚህ ልጆች እነዚህ ባለታሪኮች መሸለም መሸለም አለባቸዉ ጀግኖች ናቸዉና ::

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 дні тому

    በሽተኛ ሰው ነው።
    ትእቢተኛ ስለሆነ ነው እንዲህ የሚያደርገው
    መደብደቡ ይገበዋል።
    መታሰርም አልነበረባቸውም።
    ሴት ይህንን ብታደርግ ግን በጣም ይጋነን ነበር።
    እርሱ በጤና ካለ ታስሮ ቢፈታም ድርጊቱን አይተውም።
    He is a Sociopath
    ብስራት በጣም ምርጥ መካሪ መካሪ ነሽ።
    ተባረኪ❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 2 дні тому +1

    እውነትሽን ነው ብስራት ሰውን በክፋት ከመበቀል እራስን ከዛ ሰው አርቆ ቂምን ከልብ አውጥቶ ይቅርታ አድርጎ በሰላም መኖርነው የሚያዋጣው

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 2 дні тому +3

    እኩን ቅጠቀጡተ ይገበዋል ባለየ

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael День тому +1

    ብስርዬ እምስግናለሁ ❤❤ጨርሼአይቻለሁ🎉🎉አንቺስላቀረብሽ።

  • @eteneshgirma4237
    @eteneshgirma4237 2 дні тому +6

    Good job

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r День тому +1

    እንደዛ ያጣጣሙት እቃ ቆረጡት እረ ጭካኔ ቁላውን ከሚቆርጡት ቢገሉት ይሻለው ነበር ምን አባቷ አቅም ካለው ዝም ብለው አይኖሩም እንደውሽማ ቢያስቀምጣቸውስ አይጠየቅም ነበር ማግባቱ ነው ጥፋቱ

  • @ኡሙዙለይካኡሙዙለይካ

    እኔም እፈልግነብር አቅም ቢኖርኝ የስራቸውን በሴት ሂወት የሚቀሉዶወንዶችን

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    ያንስበታል ደግ አረጉ 😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 2 дні тому +2

    ህግ ሲኖር እኮ ነው ለህግ የሚቀረበው ነገር ግን ሲመቱት ልባቸው ቢርስም ችግር አመጣባቸው

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 2 дні тому +1

    እኔ እነሱን ብሆን አልነካውም በህግ መቀመቅ እጨምረው ነበር ወንጀለኛ
    ተገኝቶ እኔ ምን አስቅጣኝ ስራው እንዲቀጣው አሳልፌ ሰጠዋለሁ, already መቀጫውንኮ አዘጋጅቷል እኮ😂😂

  • @Sufeyah
    @Sufeyah 2 дні тому +2

    👍👍👍👍👍አላ ይስጣቸዉ ደጊ አረጉት😂😂😂😂😂😂😂

  • @kibruhabtamu8554
    @kibruhabtamu8554 19 годин тому +1

    በጣም ጎበዝ ንሽ ግን አንድንዴ ስሜታዊ ትሆኝለሽ ።በዚህ ታሪክ ላይ የተነሳው ሀሳብ አሪፍ ነው ።ግን የአጎደለባቼው ነገር የለም ።

  • @temesgentegegn-be8hb
    @temesgentegegn-be8hb 2 дні тому +2

    ጥሩ ቅንብር ነው ሰው እንዴት የሰራውን ወንጀል ቀርፆ ያስተላስፋል የማይመስል ነገር ሰዎች በበሀሪያቸው ብዙ ሀጢያትን ሊሰራ ይችላል ወንዱም ሴቱም ታሪኩ ግን ለኔ እንደግለሰብ አሳማኝ አይደለም ህብረተሰቡን ለማስተማር ብለው እንደፊልም የገሀዱን አለም ነፀብራቅ ለማሳየት ይሆናል እስኪ የተረዳችሁ በገባችሁ ልክ አስረዱኝ የምትነጫነጩም ተንጫጩ ለኔ ግን እንዴት ወንጀልን በቪድዬ ቀርፀው ያስቀምጣሉ እንደውም መረጃ በተቻላቸው መጠን ያጠፋሉ እንጂ 😊

  • @Jessica-es7tc
    @Jessica-es7tc 2 дні тому +8

    Hey guys if you have two wives let me know🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 День тому +2

    በሰማም ቢተዉቱ ሰዉ ነዉ የማይሳሳችየት የለም

  • @BontuFeyisa-l1p
    @BontuFeyisa-l1p День тому +1

    ደግ አደረጉት ለሌሎች ወንዶች ትምህርት ነው እኔ ብሆን መሽኛውን ነበር ምቆርጠው

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 День тому

    ብስራት የሀገሬ ዓምላክ በደስታ ያኑርሺ !! ኑሪልን ::

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp День тому +1

    ሴቶቹ ህጉ አጰናባቸው ቀለል ሊደረግ ይገባቸው
    እነሱም ተበልለዋልና ።

  • @alenleshethiopia5663
    @alenleshethiopia5663 2 дні тому +2

    ግን በቀል የእግዚአብሔር ቢሆንም ይህ ሰው በዚህ መልኩ የስነልቦና ተጎጂ ሆነ ቢባል ጉዳተኛ ባይሆን ኖሮ የስንት ሴቶችን ስነልቦና እያደቀቀ ይኖር ነበር ከዚህ ደግሞ አንድ እሱ ብቻ ቢጎዳ ይሻላል

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 дні тому +2

    የለመደች ጦጣ ሁል ጊዜ ሽምጠጣ አሉ😂😂😂😂

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 дні тому +1

    ሁለት እግር አለኘ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም እሱ ግን አራት ሚስት ማግባት የለበትም ነበር ነገር ግን የነሱም ከፋ ማረሚያ ቤት ገቡ ገንዘብ ስላላቹ ሴት ለምትቀያይሩ ትምህርት ይሁናቹ

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 2 дні тому +1

    ሸለቱት በሌላም ሴት ከሚቀልድ የታባቱ ያማገጠን ማኮላሸት ነዉ የገደለን እንደዚህ ቢያረጉት ጥሩ ነበር

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu День тому +1

    ሰላም ብስራትዬ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ በተረፈ በሴቶቹ ሥራ ምንም ቅሬታ የለኝም ግን በሱ ምክንያት ግዜያቸውን መቀጠል አስፈላጊ አይደለም እና በሌላ በኩል ብበቀሉት የተሻለ ነው አው ሕግ በመያስጠይቅ መንገድ ብበቀሉት ጡሩ ነበር

  • @eloheelohe9937
    @eloheelohe9937 2 дні тому +1

    እኔ የሚገርመኝ ደግ አደረጉ ብለው የሚጽፋ ሴቶች ጉዳይ ነው እንደዚህ አይነት በደል እኮ ሴቶችም ይበድላሉ

  • @حمدهالعليلي
    @حمدهالعليلي 2 дні тому +1

    ጎበዝ ደግ አረጉት እካንም አኮላሹት ሴሰኛ ይገባዋል

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 2 дні тому +1

    በገደሉት እሱኮ 20 አመት በሙሉ ፎግራቸዋል በዛለይ እግዛብሄር ባይጠብቃቸው ኤችiiይቪ ቢያስዛቸውስ ምን ሊሆኑነው

  • @ማርያም-ኰ7ጸ
    @ማርያም-ኰ7ጸ День тому +5

    እች ሴትዮ አገር ብትመራ ብየ አሰብኩ ንግግርዋ ብስለትዋ ይለያል❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 дні тому +1

    ግን ይከብዳል ምንም ቢሆን 20 አመት አብረው ኑረዋል እንዲህ ይህን ያህል መደብደብ ለህግ አሳልፎ መስጠንቱ ይሻል ነበር ሚስቶቹ ግን በሰራው ስራ ቅጥል ብለው ሊሆን ይችላል ይሄ ደፋር ጭራሽ ሶስተኛ ሚስትምን የሚሉት ደፋር ነው

  • @Semir71166
    @Semir71166 День тому +3

    እስይ ደገ አረጉት።

  • @ErmiyasSebli-gx8iz
    @ErmiyasSebli-gx8iz 2 дні тому +2

    ያሳዝናል😢😢😢

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 2 дні тому +1

    ሰወ እዴተ ሁለተ ይወዳል ጎድነወ እሰይ ባለየወዶቺንቅጥቅጥነወ የታባቱ

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 21 годину тому +1

    አሁን ሴቶቹ መታሰር ነበረባቸው በደላቸው ቀላል መሆኑ ነው

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb День тому +1

    ደግ አደረጉት ነው የምለው እኔም ብሆን! ምን ህግ አለ እና ነው ወደ ህግ የሚሄዱት 🤔

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 12 годин тому

    ጀግናዎች😂😂😂😂😂ጀላዉን ከጥቅምዉጪ አደረጉት💪💪💪💪💪እሄ በቀል,ዘላቂመሆን አለበት የተከዳችሁ የተጎዳችሁ ሴቶች ተጠቀሙበት😂😂😂😂😂

  • @fetabedrued
    @fetabedrued 2 дні тому +3

    አኮላሽተውታል ግን ቢሆንም በነሱም ቦታ ሆኖ ማየት ነው

    • @betyyemane7576
      @betyyemane7576 2 дні тому +1

      እንደዛ ነው አሁን ይመለሳል 😂😂

    • @fetabedrued
      @fetabedrued 11 годин тому

      ያሳዝናል😢

  • @HiwiHiwwi
    @HiwiHiwwi День тому +1

    ብስራት ልክ ነዉ እኮ ያረጉት ያንሰዋል እዳዉም ሴሰኛ

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q 22 години тому

    ብስራትዬ የኔ ቅመም በጣም አስተማሪ ነዉ

  • @HelenPolite
    @HelenPolite 2 дні тому +3

    ዝም ቢሉት ገና ይጨማምር ነበር😂😂😂😂

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 День тому

    በለሰቡት እና በለስተዋሉት ነገር በርስበረሳቸው ወጋ ከፈሉ ፈጣሪ ከንደዝ አይነት ይሰዉረን

  • @RemzaBargicho
    @RemzaBargicho 2 дні тому +2

    ፍርዱ ግን ምንድን ነው? ለወንድ ሲሆን ይከብዳል ሴት ላይ ሲሆን ግን __________እሱ እኮ አጨበርብሮ ነው የሚደፍረው የሚያገባው አይባልም?የስንቱን ሒወት አበላሸ?

    • @birukgrd44
      @birukgrd44 7 годин тому

      😂😂😂😂😂

  • @Sofiuser-pc9gm7or7c
    @Sofiuser-pc9gm7or7c День тому +1

    መጨረሻው ዘበን😳😳ሤቶቹ ግን መሥማማታቸው

  • @fevfeb7534
    @fevfeb7534 День тому +1

    በእሱ ቤት ብልጥ መሆኑ ነበረ🙄 ደግ አደረጉት ኤጭ

  • @marreyeyoas4650
    @marreyeyoas4650 2 дні тому +1

    Eseye menabato ❤❤❤❤

  • @princead1239
    @princead1239 12 годин тому

    ተስፋዬን ተይውና አንቺ ግን ጎበዝ ነሽ

  • @serawitbelihu
    @serawitbelihu 13 годин тому

    ጀግኖች ናቸው ሌሎች እንዲቀጡ።

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 День тому +1

    ሁሌ።ሴት።በደለኛ።ወንዶችም።ይቅመሱት

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai День тому

    Jegena nachew setoch bewend mekeniat sitalu sayehon 1 sihonu des yelal ..... yetabatu anjetachewen akuselo new .... enesu eres beras bitefafus noros besu yetenesa asetewayoch nachew ...❤❤❤

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 День тому

    አራት ሴቶችንና አምሰት የልጆችን ህይወት አንገት የሚያስደፋ ለፈፀመ ማጀራት መቺ ሰው 12 ዓመት እስራት ለሱ መሆን አለበት እንጂ ሴቶቹ መታስር የለበትም ፍርዱ ትክክል አይደለም

  • @user-xz2eu1wo2g
    @user-xz2eu1wo2g 2 дні тому +1

    ግራ እየገባኝ ነኝ እውነት ነው ወይስ ድራማ ነው??

  • @RahmaRahma-pt9hs
    @RahmaRahma-pt9hs День тому +1

    ቆለጡን ቆርጠው ጣሉት 😢 አይይይ ምስኪን

  • @Bitaniya12
    @Bitaniya12 2 дні тому

    Slehiwot des milegn program new ❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 2 дні тому +1

    አንደኛ ነኝ❤❤❤

  • @SophiaThop
    @SophiaThop 15 годин тому

    ግን እኮ ሚስቱቹን አልበደላቸውም በስራት ነው እሚያስተዳድራቸው ገንዘብ አለው ጥፉቱ ማንነቱን መደበቁ እና ልጆቹን አለማስተዋወቁ ነው እንጅ አልደበደባቸውም ወይም ምንም ጉዳት አላደርሰባቸውም እንዴ ስንት አይነት ወንጀል ይሰሩ የለ እንጅ ይህ ምንም ወንጀል አይደለም

  • @KadegaAthyobeasvbm
    @KadegaAthyobeasvbm 2 дні тому +2

    Jegna set🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ChuchuMekonnen
    @ChuchuMekonnen 17 годин тому

    ጀግና ናችዉ

  • @hanamareyamgetnet2333
    @hanamareyamgetnet2333 День тому +1

    Besrat yanchin mker ymiysemu bezu yaterfalu enamsegnaln

  • @teferiteferi1699
    @teferiteferi1699 13 годин тому

    ይሄን ሰዉዬ ስት ቦታ ነዉ የምታቀርቡት ቆይ ምን ጉድ ናቹህ

  • @Saraselemun
    @Saraselemun 2 дні тому +1

    የሄ የተረገመስ ስንት ኣመት ተፈረደ ?????

  • @AlmazBiruk-w9t
    @AlmazBiruk-w9t День тому

    ጀግኖች ናቸው ማርያምን አሁን እኮ ሁሉም ትዳር እንደዚህ ነው እኔ ም ታሪኬ እንደዚህ ነው ግን ፈጣሪ ይፈርዳል ብዬ ሁሉን እያወቅኩ የደባል ኑሮ ያለምንም የባልና ሚስት ግብረስጋ ግኑኝነት ከ15ዓመት በላይ እየኖርኩ ነው

  • @feyissadefar6896
    @feyissadefar6896 День тому

    Following the Rules and Regulation protect from emotional action as well as from bad road.

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    እህቶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉

  • @SenaitTefera-iw6um
    @SenaitTefera-iw6um День тому

    የሟያሳዝነው ከልጆቻቸዉ ጋር ያላቸው ግንኙነት እንዴት ነው የሚሆነው

  • @ShemsyaAbdu
    @ShemsyaAbdu 2 дні тому

    በርች

  • @cocoaberaham627
    @cocoaberaham627 2 дні тому +1

    ለምን አች ሁሌም አታቀርቢም