ወስኛለሁ ... ለልጄ ስል ለመጨረሻ ጊዜ እዘፍንና አቆማለሁ...ሀዘኑ በጣም ጎዳኝ ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት የሺእመቤት ዱባለ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 729

  • @warkamedia
    @warkamedia Рік тому +438

    ነገ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት የልደት ቀናቸው ነው በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @sultannure7807
      @sultannure7807 Рік тому +10

      በረከት የለውም የምሰጣውም አንድ አለህ ብቻ ነው

    • @warkamedia
      @warkamedia Рік тому +16

      @@sultannure7807 አንተማ ብትፈልግም አይደርስህም አህዛብ ስለሆንክ😂😂😂😂

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому +4

      አሜን በተክልየ ደምሩኝ ወገን

    • @ethiopia7544
      @ethiopia7544 Рік тому +25

      ተክለሃይማኖት ተቅማጡ ያድናል አላቹ ጉድ አለን❗️ ተክለሃይማኖት በተቅማጥ ሞተ አላችሁ ጉድ አለን❗️ አሁን ደሞ ልደቱን ልታከብሩ 😂😂😂😂😂 እግዚኦኦኦኦኦ የጣዖታችሁ ብዛት

    • @wengelztewahedo7
      @wengelztewahedo7 Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 Рік тому +65

    እኔ ደሞ ላጫውታቹ የማውቀውን ታሪክም ስለሆነ እኛ ሰፈር ጉለሌ መተው ሲኖሩ ለናታቸው ለእማማ እርጎዬ ነብሳቸውን ይማርና ከእኛ ቤት ወተት ተከራይተው ነበረ በወቅቱ እኔ ያኔ ትንሽ ነበርኩኝ 13አመቴ ለቤታችን የመጨረሻ ልጅ ነኝ ብዙ ነን ቤተሰብ በህትና ወንድም ሀብታም ነኝ 10ነን 4ወንድ 6ሴቶች ነን እኔ የመጨረሻ ልጅም ስለሆንኩኝ ብዙም ጫና አይደረግብኝም ጨዋታም ስለምወድ ብዙም መላክ አላዘወትርም ነበር እናቴም እኔን አምናኝ አትልከኝም ነበር ምክኒያቱም ይደፋባታል ብላ ስጋት ስለሚፈጥርባት አምናኝ አትልከኝም ቤታችን ሚላክ ሰው ባታገኝ ተሳስታ እንኩዋን አትልከኝም እና እህቶቼ ደሞ ወተት ለማድረስ እነ የሺመቤትን እነብርቱካን ለማየት እንደብርቅም በtv ስለሚታዩ በአካል ደሞ ለማየት ሲባል እኔነኝ ማደርሰው አይ አኔነኝ ማደርሰው ጭቅጭጭቅ ነበረ ቤታችን እላቸዋለው እጣ ሁሉ ይወጣ ነበረ ወተት ለማድረስ እነሱን ለማየት በዛውም እናታችን ደሞ ስልችት ይላትና እቺ ወተት ትደፋና መጫወቻ መሰላቹ ማማሲያ አምጥታ ትገርፈን ነበር አርፋቹ ተቀመጡ ብላ ከሁላችን ታላቅ የሆነችውን መርጣ እራሱዋ ትልክ ነበር እነሱም ለቀው ከዛ ሰፈር ሲወጡ እኛም አልቆየንም ኢቲዮ ኤርትራ ጦርነት ከዛሰፈር ግድ ሆነ ያይናቹ ቀለም አላማረንምና ውጡ ከተባልነው ነን አይ መለስ ዜናዊ ነብስህን ይማረውና በሂወቴ ያለቀስኩት ቀን ቢኖር ያኔ ነበር አረሳውም ከዛን ቀን ጀምሮ ኢቲዮጲያ መተን አናውቅም ግማሻችን አስመራ ነን ያለነው ግማሻችን ደሞ ኤሮፕ ነን ያለነው እህት ወንድሞቼ በወጣት ዘመናቸው ስለወጡ ልጅነታቸውን ጨርሰው ስለወጡ ብዙም አይጉዋጉም ያደጉበት የተማሩበት ትዝታ እንዳለ ሆኖ እንደኔ ግን አይደሉም እኔ ግን በ13አመቴ ነው የወጣሁት ልጅነቴን ሳልጨርስ ጨዋታው ሳልጠግብ ሰፈሬ ይናፍቀኛል እድሜ ለfacebook አብሩዋደጎቼ የሰፈር ልጆች ተገናኝተናል እግዚያብሄር ይመስገን እስካሁን ሰፈሬን የተወለድኩበት አይቼው አላውቅም አንድቀን ማየት እፈልጋለው ሰፈሬን ከኢቲዮ ከወጣን 28 አመት ሆነን አሁን ምኖረው ኤሮፕ ነው ኢቲዮጲያን ነው መምጣት ማየት ምፈልገው እኔ አስበዋለው እጊዜሃብሔር የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ ዘንድ እመኛለው እናተም በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ አፍ የፈታውባት አማርኛዬን እንዳይጠፋብኝ እጥራለው በዚም በጣም ደስተኛ ነኝ አማርኛ እስካሁን አልጠፋብኝም በዚ ደስተኛ ነኝ። የሰፈሬ የጉለሌ ልጆች በጣም ነው ምወዳቹ አንድቀን እንገናኛለን

    • @betelihemtassew4807
      @betelihemtassew4807 Рік тому +2

      አይዞሽ እመብርሀን የልብሽን ትሙላልሽ ይሳካል አንድ ቀን ሀገርሽ ነው ቤታችን ቤትሽ ነው

    • @sifkemal4149
      @sifkemal4149 Рік тому +1

      Allah yirdah beselam lagerk yabkah

    • @birhanuatsebha6726
      @birhanuatsebha6726 Рік тому +1

      😭😭🙏❤🇪🇹✌️

    • @ermyastamene6905
      @ermyastamene6905 Рік тому +2

      Oh, heart touching history.

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo Рік тому +1

      እኔም፣ጉለሌ፣ነኝ፣አባኮራን፣ሰፈር፣ዜሮ፣አንድ፣ቀበሌ፣ነኝ፣ትዝ፣አለኝ፣አድ፣ሰው።

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Рік тому +3

    መፅሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል የመዳን ቀን ዛሬ ነው ያውም አሁን ይላል ለንሰሀ ወይም ከእ/ር ጋር የጠበቀ ህብረት ለማድረግ ቀጠሮ አይሰጥም ለውስጥሽ ፍላጎት ፈጥነሽ መልስ ስጪ የዚህ ምድር ቆይታችን እንግድነት ነው በተሰጠን እድሜና እድል እንጠቀምበት ነገ የእኛ አይደለም ለንጋቱም እድል አግኝቼ ይሄንኑ ነው የነገርኩት ለሱ በአካል ላንቺ ደሞ በሚዲያ እህቴ እወድሻለው አከብርሻለው

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Рік тому +42

    አስመራ ላይ በጣምም ታዋቂ ነበርሽ ሙዚቃሽ እንሰማው ነበር ዋው 🇪🇷❤️

    • @neju748
      @neju748 Рік тому +7

      Asmarino amhara people muto yewdachuale

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Рік тому +149

    ብርቱኳን _ዱባለ
    የሺ እመቤት_ ዱባለ
    እናና __ዱባለ
    እየሩሳሌም ዱባለ
    ንጋቱ ____ዱባለ
    አይ ትዝታ💚💛❤

    • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
      @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ Рік тому +8

      ደረጄ ድባለ 😍

    • @ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ
      @ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ Рік тому +3

      @@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ ንጋቱ ዱባለ ነዉ ደረጀ ወንድማቸዉ አደለም።

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Рік тому +3

      @@ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ ደረጄ ዱባለ እሮጎዬ ላይ አትተሳተፈም ለዛ ነው ያልጠቀስኩት ውዴ😍

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Рік тому +4

      @@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ አው ወንድማቸው ነው ግን የዛኔ ከ5ቱጋ አልተሳተፈም ለዛ ነው ያልጠቀስኩት

    • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
      @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ Рік тому +1

      @@ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ እሺ

  • @tamenemekonnen7075
    @tamenemekonnen7075 Рік тому +13

    የሺዬ ባንቺ ዘፈኖች የወጣትነት ዘመኔን አጣጥሜያለሁ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ሁሌም እንወድሻለን

  • @gospelpreacheradiss828
    @gospelpreacheradiss828 Рік тому +1

    እኔ እምለው ከፈጣሪ እና ከራሳቸው ጥረት ቀጥሎ እንዲወደዱ እና ተወደው እንዲቀሩ ያደረጉ ሙዚቀኞች ለምን አይታሰቡም ።
    እውነት ለመናገር ከድምጻቸው ከዜማቸው ባሻገር የሙዚቃ ቅንብሮቹ በራሱ የማይረሱ ድንቅ የእጅ እና የአእምሮ ጥበቦች ናቸው ።
    እናም ፕሊስ አንድ ስራ ስናስብ ሁሌም የተሳተፉትንበሙሉ ልናነሳ እና ልናደንቅ ይገባናል ።

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባቴ ለጻድቁ ተክለሀይማኖት ለልደት ብአል አደረሳችሁ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Рік тому +7

    ሀዘን ልብ ይሰብራል ሁላችንም ቤት አለ ሂወት ይቀጥላል የሺመቤት ድባለ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በእግዛብሔር ደምሩኝ ወገን

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +70

    የኔ ደርባባ ስወዳቹሕ ሙሉ ቤተሰብ አይዞአችሁ ከሞት የሚቀር የለም ሑላችንም ተራችንን ነው የምንጠብቀው ነፍሳቸውን ይማር ኢትዮጵያ ላይ ግን ሐኪም ቤት ሒደው የቀሩ ብዛታቸው 😭😭😭😭

  • @ageriemekonnen2642
    @ageriemekonnen2642 Рік тому +13

    20 ዓመት አንቺን በመናፈቅ ጆሮአችን ዛል ብሎአል፡፡ የሺየ የኔን ያህል የሚወድሽ ዪኖራል ብየ አልገምትም፡፡ ዛሬም በልባችን ሰገነት ላይ ነሽ፡፡ PLEASE we are waiting and longing for your song.....

  • @dawitbirhanu2389
    @dawitbirhanu2389 Рік тому

    የሺየ በጣም ጎበዝ
    በጣም ከሚያስደስትው ነገር ገዳማትን መጎበኝት ነው
    አዳመ ዮርዳኖስ ቅዱስ ግብርኤ(ወርቅ ሽት ገብርኤል)ደግመሽ ለመጎብኝት ሞከሪ

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 Рік тому +1

    አረ ሰልፉ ሼም የለም እንዴ?? "ልጅ ሆኜ" ነው ያልከው?? ለማንኛውም በእውነት የሺመቤትን በማቅረብህ በጣም ደስ ይላል።

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Рік тому +1

    ዋውውው ሰይፍሻ የዛሬው የጉድ ነው እጅግ የተናፈቀ እና ውድ ሰው ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን።

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 Рік тому +24

    እመቤቴ ማርያም የምትወጅው ቅዱስ ገብርኤል ያሰብሽውን ያሳኩልሽ ፣ ከሃላፊ ጠፊው አለም ወደማያልፈው እግዚአብሔር ይምራሽ።❤❤❤

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 Рік тому +4

    ሰይፉ እጅግ እናመሰግናለን። በጣም የምንወዳት አርቲስት ነው ያቀርብክልን።

  • @Amen2216
    @Amen2216 Рік тому +20

    ሰይፍሻ ውስጤ ነህ አኮ!ስወድህ♥️
    መቼም የሺመቤት ተገኝታ ስለ ኬኔዲ ሳይጠይቁ መላቀቀ ማይሆን ነው አይደል.... እናመሰግናለን!🥰

  • @እግዚአብሔርየአለምብርሐን

    የባባን ቤተሰቦች አቅርብልን ምንም አላመንሁ 😥😥😥😥😥

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Рік тому +22

    የሽየ የልጅነት ትዝታችን

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Рік тому +40

    እግዚአብሔር ያፅናሽ. የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ

    መታደል ነው እህቴ በዛው በሐሳብሽ ቀጥይ በእግዚአብሔር መንገድ፣ ግን ጊዜ እንዳታባክኝ

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Рік тому +2

    " ሰው ለሰው ጥሩ ማሰብ አለበት በጎነት ለራስ ነውና ሁላችንም እንዋደድ ፍቅር ያሸንፋል "

  • @fereferegetachwe1451
    @fereferegetachwe1451 Рік тому +5

    ስሪንቃ ቅድስት አርሴማ እኔ አግኝቻቸው አውቃለሁኝ ቤተሰቦቹ በርቺ ሰማእታ ትርዳሽ

  • @yonaselias8120
    @yonaselias8120 Рік тому

    እናቴ በጣም ስለምትወድሽ ከቤት ብዙ ጊዜ ከፍታ ስታዳምጥሽ እሰማ ነበር 🥰🥰

  • @almawood4592
    @almawood4592 Рік тому +19

    Yes, after 1983 Ethiopian music is died . I'm listening the old Ethiopian music still now. Yeshimabet Dubale song that released in 1983 * yewalikivat* is never forgetable .and still now I'm listening it !!!! I'm proud of the old Ethiopian musicians!

    • @Sirage111d
      @Sirage111d Рік тому +1

      Yes I'm not song listener but but the the song dead after 90th the recent one is its nothing only no no no nonsense happening hehehe.nothing out of it .not cultural or professional or international... they use computer sounding systems still nothing in. Meaningless

    • @asiaseman9904
      @asiaseman9904 Рік тому

      You right

    • @yehualawkelele418
      @yehualawkelele418 Рік тому

      የኢትዮጵያ ዘፈን አይደለም የሞተው የአማርኛ ዘፈን ነው የሞተው; ወላይተኛ;ጋሞኛ;ኦሮምኛ;ትግርኛ ዘፈኖች አድገዋል😉

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Рік тому +34

    እንኳን ደህና መጣሽ ድምፀ መረዋ እህታችን የሺዬ እስኪ እንደኔ የሚወዳት በሙዚቃዋ አሳዩኝ ✌ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      ቲጂ በናትሺ ደምሪኝ

    • @tgtube1261
      @tgtube1261 Рік тому

      @@sebletube7412 ሰብሊዬ አብሽሪ በደንብ አይተን ቤተሰብ እንደራረግ 😍✌

  • @hwawawagaaye8901
    @hwawawagaaye8901 Рік тому +13

    ይሄን ዘፈን ስሰማ የማስታውሰው ሳቤላን መፅሃፍ እያነበብኩ ነው ፣ ሳቤላ በጣም የሚያሳዝን ህይወት ያሳለፈች ሴት ናት ።ያኔ ተማሪ ሆኜ ክረምት ላይ መፅሃፍ አነብ ነበር አይረሳኝም !!!

    • @titimulatu5426
      @titimulatu5426 Рік тому

      Wow I read it two times I still remember the tarikune

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому

    ፈጣሪ ይቅር ይበልሽና ከዘፈን ቀጥዬጨርሼ ቀጥሎ ወደ ቁርባን ወደ ዝማሬ እንዴት ነው ጉዳዩ መተው ከተባለ ነገ ዛሬ አያስፈልገውም እኮ እኔ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ የእኔ እናት የልብሽን መሻት ግን ፈጣሪ ይሙላልሽ

  • @jerrydemeke3914
    @jerrydemeke3914 Рік тому +13

    የኔ ቆንጆ እስካሁን ውበትሽ አልጠፋም ይገርማል እድሜና ጤና ይስትሽ 🙏🏼

  • @yeneneshdebiru133
    @yeneneshdebiru133 Рік тому +1

    የሺመቤት በጣም ነው,የሚወዲሺ እግዚአቢሄር ዕዲሜ ይስጥሺ

  • @Abawtes
    @Abawtes Рік тому +7

    she is legendary artist with a great voice that always whisper in my ear!

  • @Amele8427
    @Amele8427 Рік тому +3

    የአለምወርቅን እንደምታገኛት እምናለሁ አስውባ አሳምራ ስራሽን ተጫውተዋለች❤❤

  • @nigusealemu1501
    @nigusealemu1501 Рік тому +5

    እጅግ በጣም የወድልሸ ከኬኔድ ጋር የሠራሽው ለቤን ሰታሮጭው

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому +24

    ሴፋሻ ምርጥ እግዳ እግዳ አመጣህልን ምርጥ አርቲስት የሽዬ ፈጣሪ ያፂናሽ የሞቱትን ነብስ ይማር

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 Рік тому +28

    እንዃን በሰላም መጣሽ የሺ ንግስት ትዝታዬ ነሽ 80-90❤🇪🇷

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @selambekele8498
      @selambekele8498 Рік тому

      eysus geta new medan ena selam besu new zefen syol yezo yehdal ebakacheh neseha gebu eyesus yadenal

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Рік тому +9

    የሺዩ በእርጎዬ ሞት አትዝፈኚ ??!! በቃ ዘምሪ ይቅርብሽ እባክሽ?

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Рік тому +48

    ዋው አውነት ነው ጎልደን ቮይስ ቤተሰቦች ናቹ

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Рік тому +23

    በእውነቱ ያልተዘመረላቸው ያልተነገረላቸው ምርጥ የአቀንቃኝ ቤተሰብ

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 11 місяців тому +1

    አይ ሀገሬ ስንቱን ምርጥ አፈራች❤

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Рік тому +5

    ወይ ሰይፉ የባባን ቤተሰቦች እረሳሀቸው በቃ ቢያንስ ጓደኞቹን እንኳን አታቀርባቸውም ቤንስ ህመሙን እኳን ቢነግሩን ብንፅናና

  • @Miseraki
    @Miseraki Рік тому +8

    ወይኔ የሺዬ የኔቆንጆ ስወድሽ እኮ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Рік тому +11

    🎵" ሀሳብ ትካዜ" የሚለው ዘፈኗ ከምወዳቸው ዘፈኖች አንዱ ነው። በጣም አሪፍ ድምፅ ነው ያላት።

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 Рік тому +5

    የሺእመቤት ምንም አልተቀየረቺም you're so beautiful 🥰 የአላህ ነገር ሌባ ሲሰርቅ ይሰማማል ሲከፍፈል ይጣላል

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 Рік тому +24

    የሺዬ በጣም ድለኛ ነሽ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ሰጥቶሽ እዚህ ደረጃ በመድረስሽ❤

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Рік тому +1

    ታድለሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ

  • @SamsungA-dr3uo
    @SamsungA-dr3uo Рік тому +12

    ወንቅሸት ገብርኤል ኢደሽ ነው እማ የሺዬ ጎበዝ በውነት ገዳሙ እኮ መንፈስን ያድሳል ገና ገመግባው ጀምሮ ማራምን ውይ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በማሪያም ደምሪኝ

    • @gideyhaila5302
      @gideyhaila5302 Рік тому

      ወንቅሸት ምን ማለት ነዉ

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Рік тому +1

      @@gideyhaila5302 እዴ የማያውቀው የለም እግዚአብሔር ይመስገን በአለም የታወቀ ገዳም እኮ ነው ወንቅሸት ገብርኤል አድነት ገዳም ብለህ ብለሽ ገብተሽህ / ሽ ይቱብ ላይ ማግኘት ይቻላል

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +94

    የሺመቤት,ትዛለኚ,የሚለው ዘፈን,80-90 ባሉት አመታት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ትዝ እንደሚለው ነው!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹

    • @selamawitselan
      @selamawitselan Рік тому

      Betam des yelal ke bizu qoyeta behuwala yegerenal Yenate zemen Nafeqennn be hulu neger

    • @abdulatifdahan1354
      @abdulatifdahan1354 Рік тому

      i know this singer when plqqay in karammara restAurant

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Рік тому +22

    የሺመቤት በ80ዎች የነገሠች ተወዳዳሪ የሌላት በዘመን የማያረጅ ወርቅ የሆነ ድምፅና ሥራዎች ባለቤት ነች። ሥራዎቿ መቼም አይጠገብም።
    🙏🙏🙏
    💚💛❤️

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Рік тому

    ቤተሰቡ በሙሉ ተወዳጅ ነበር የሽዬ አዞን በርቱ ከሞት የሚቀር የለም መፅናናት ነዉ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Рік тому +14

    የሽመቤት የልብሽን መሻት ይሙላልሽ በዝህ ድምፅ ዘምሪበት

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Рік тому +3

    ቅዱስ ገብርኤል ለእሱ ለቤቱ ዘማሪ ያርግሽ ትክክል ገዳም ስትሄድ ይሄ ዓለም ለምን ትላለህ ከቱ ዓለም እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⁉️⁉️⁉️

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 Рік тому +4

    አይ ዘፈኑን እንደተውሽ ብትቀጥይና ወደ እግዚአብሔር መመለስ ይሻልሽ ነበር ምክንያቱም መቼ እንደምንጠራ አናውቅምና

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ

    ውይይይይ ስውዳቹ ሙሉ ቤተሰብ፣ድምፅሽ እንዳለነው♥♥♥♥

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚

  • @kalikali5826
    @kalikali5826 Рік тому +22

    any one see her hair style the same as the old clip video

    • @fkr834
      @fkr834 Рік тому

      Its cool style right😃

  • @tsedeymesfin7118
    @tsedeymesfin7118 Рік тому +2

    እህታችን የሺ እመቤት እንዴ ቅዱስ እንዴ እርኩስ የሚያደርገውን የቤተሰብ ዛን እግዚአብሔር ገስፆልሽ ዘፈንን ወዲያ ትተሽ በሙሉ ልብ ለንስሀ በቅተሽ ለቅዱስ ቁርባን በቅርብ ለአምላክሽ ስትዘምሪ ማየትን እመኝልሻለው።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Рік тому +9

    የኬኔዲ መንገሻን ድምፅ እስካሁን እሚወዳደረው የለም!!!!

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 Рік тому +9

    ቆንጅዬ ለእግዚአብሔር ቀጠሮ አይሰጠውም። መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር የመዳን ቀን አሁን ነው ይላል፣ ነገ ተነገወዲያ ዘፍኜ ወይም ሳረጅ ብለን መጠበቅ የለብንም። ምክንያቱም ሞት በቀጠሮ ስለማይመጣ መቼ ይኼንን አለም ጥለን እንደምንሄድ ስለማናውቅ አሁኑን ወስኝ። ሌላው መዳን የሚገኘው ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን ነው፣ ሰው በኢየሱስ ሲያምን ወዲያው አዲስ ፍጥረት እንደሚሆንና እንደሚጸድቅ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል። ጽድቃችን ኢየሱስ ነው እንጂ ገዳም ሄዶ በመቀመጥ ወይም እራስን በማጎሳቆል የሚገኝ ጽድቅ የለም፣ ወገኖች መጽሐፍ ቅዱስን ብናነበው ሁሉም ግልፅ ነው፣
    "ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንጂ፣ ሕግን በመጠበቅ እንደማይጸድቅ እናውቃለን። ስለዚህ ሕግን በመጠበቅ ሳይሆን፣ በክርስቶስ በማመን እንጸድቅ ዘንድ እኛም ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል፤ ሕግን በመጠበቅ ማንም አይጸድቅምና" ገላትያ 2:16

    • @letitbe3489
      @letitbe3489 Рік тому +1

      Ene mlew Orthodox amagn be Eyesus Kirstos ayamnm ende?Be Kirstos meslogn Christian yetebalnew hulachinm.Manim yemaninm emnet judge yemadreg sltan yelewm ke 1 Egziabher beker.esua yamenechiw lesua lik kehone anchi/ante asteyayet mestet ayasfelgm.Le Orthodox sile Kirstos mesbek lekebariw mardat nw.hulum yerasun atbko meyaz nw.ye emnet lyunetn akbro meyaz nw enji kante yene ybeltal eyalu hule menetarek gize mabaken nw.bayhon zefen hatyat nw makom albsh yemilew hasab yehulunm amagn yasmamal lemot ketero yelewmna.keteleyaye bete emnet zinegna zefagn yeneberu akumew emnetachew yemiazewn sira eyeseru mechereshachewn lemasamer yemitru alu.ezihu program lay Muslim oromgna zefagn yenebere le emnetu sil yakome aychalew.silezi keyetgnawm bete emnet bihon ke hatyat lemerak yemiadergutn tret meredat enji yerasn hasab bcha lemechan memoker ayasamnm.

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +44

    የሺ አድናቂወች👍👍👍👍እድሜሽን አይርዝምሽ የኔ እናት💞

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Рік тому +4

    ሰይፍሻ ገና መቅረብ ያለባትን እንቁ ድምፃዊይት አቀረብክልን እናመሰግናለን ይገርማል ልጅ እያለሁ አለም ደወይ ደወይ የሚለውን ሙዚቃ እየሰማሁ በጣም እባባነበር ምክናዬቱም ደወይ የሚባል ሀገር ውስጥ የሚኖር በጣም የምወደው አጎት ነበረኝ ለኔ ተብሎ እንድመጣ ይደርግ ነበር እድሜህ ይርዘምልኝ ብቸኛው አጎቴ🌷

  • @kasufeleke5794
    @kasufeleke5794 Рік тому +2

    የሺዬ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ከዛሬም አሁን ነው ይላል የእግዚአ ብሔር ቃል ስለዚህ ዘፍኜ ስጨርስ ብሎ የንሰሀ ቀጠሮ የለም የሚወደኝ ሁሉን ጥሎ ይከተለኝ ይላል ቃሉ ስለዚህ ልጆችሽን ምክንያት አታርጊ ሞት በቀጠሮ አይመጣ ።ያልሽውን ሳትጨርሺ ቀኒቱ ብታልቅስ ስለዚህ ዘላለማዊውን ምረጪ እልሻለሁ፣ካጠፋሁ ይቅርታ ወደቤቱ ይጥራሽ

  • @weynikuskwam8712
    @weynikuskwam8712 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይፈፅምልሽ

  • @engdawork4560
    @engdawork4560 Рік тому +4

    ቀጣይ ሳምንት Master Abinet Kebede ሰይፉ ላይ ይቅረብልን የምትሉ እስቲ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Рік тому

    ደሰ ሰል የሽመቤት አሀቴ መቆርብ ጥሩ ነው ግን በተሟጠጠ አድሜ ለእግዚአብሔር ትንሸ አልተመቸኝም የእግዚአብሔር ቃል በጉብዝና ወራት ፈጣሪን አሰብ ይላል

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 Рік тому +2

    በጣም በፍቅር የምወዳት: የዘፋኝ ልዕልት::የሺዬ መልካም ዕድል::

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Рік тому +1

    በናተ ግዜ ዘፈን ቀር አይ ድምጽ የሽመበት ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል በቃ መዝሙር ዘሚሪበት በዚህ ድምጽ የኔ ናት ክበሪልኝ🙏

  • @saramohammed3078
    @saramohammed3078 Рік тому +14

    ቃልዬን አቅርብልን

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 Рік тому +7

    ምን እንደምል አላውቅም የሺዬ ማርያምን እንዴት እንደማደንቅሽ እንደምወድሽ በቃ አንቺ ማይክ ስትይዥ የኔ ልብ በደስታ ስፍስፍ ይልብኛል በናትሽ አጥንት ይዥሻለሁ እባክሽ አትጥፊ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ አብዝቶ ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @mulualemdegu9583
    @mulualemdegu9583 Рік тому +3

    Dear Seyfisha,
    You are my hero and favorite TV entertainment show host.
    You are so wise, humble, decent as well as nice comforter, confidant and comic as well. 😆
    You are doing a great job for our country Ethiopia 🇪🇹 in your field of profession . Keep it up, bro!!! በርታ ወንድማችን!!!
    ሰለምታደርገዉ በጎ ስራ እጅ እነሳለሁ ።
    የሺዬ በተለይ ከኬኔዲ መንገሻ (Rip 🙏) ጋር ወጣት ሳለሁ ያዜመችዉ ጥኡም ዜማ ለእኔ አይረሴ like a legend ነዉ።
    Salute!!!
    Thanx a lot.
    ❤❤❤
    From:Newcastle

  • @meletube6252
    @meletube6252 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ
    አዲሱ ስራሽን በጉጉት እንጠብቃለን!!!

  • @NatiNati7826
    @NatiNati7826 Рік тому +3

    የጥንት የጠዋቷ ዋው ድምፅ አንደኛ

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Рік тому +1

    ሌላው ቢቀር ህብረት ትርኢት ከናተ አንድ ሙዚቃ ሳያሳያስ አይዘጋም ነበር አይ ጌዜ

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Рік тому +2

    " ማንኛውም ሰው እራሱን ማዳመጥ አለበት እራሱን የሚያዳምጥ አሸናፊ ነው "

  • @yilmakebede2906
    @yilmakebede2906 Рік тому +1

    በትዝታ ጭልጥ አርገሽ ወሰድሽን ይገርማል ድምፅሽ ምንም አልተነካ ከነሙሉ ውበቱ ነው
    አይዞሽ በርቺ ከሃዘን ድባብ ውጪ
    በአዲስ ስራ እንጠብቃለን

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Рік тому +53

    አምሥቱ እርጎየወች ውድድድ ከመሢ ጀምሮ🥰🥰🥰🥰

  • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
    @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ Рік тому +5

    የወጣትነት ጊዜየንነው ምታስታውሰኝ የሺን ሳያት ወ ደ ኃ ላላላላላላ
    2000 ከመጣሽ 22 እስከ 23 አመት ነው እንግድህ የሺየየየ የሆነሽ

  • @temesgen9167
    @temesgen9167 Рік тому

    እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እረጅም እድሜና ጤና

  • @kedrlabso3277
    @kedrlabso3277 Рік тому +4

    አቤት ድምፅሽ እኮ አስማት ነው እንዳንቺ አይነት ድምፅ ማግኘት ይከብዳል ከድሮም አድናቂሽ ነኝ ❤❤ገለል በል ገለል በል አይይ ሽለላው አማረኝ አሃሃ ሽለላው አማረኝ ❤❤

  • @raheltubwell1798
    @raheltubwell1798 Рік тому +3

    እርጎዬ ደጓ ንጋቱ ብርቱካን ምትክ የሺእመቤት እየሩስ እናና አብሮ እደጎቼ ትናፍቁኛላችሁ ሀዘናችሁ ሀዘኔ ነው በተለይ በእኩያዬ ሞት እናና እውነት ነው ያማል እንዴት ተያይዛችሁ እንዳደጋችሁ ለሚያቅ እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

  • @sahadauae9589
    @sahadauae9589 Рік тому +3

    የእውነት እንባየንአመጣሸው ምንትዝአለኝ በአይኔያየሁትን የልጅነት ቁንጅና ውበት ግን በህይወት ያጣኀቸውን ጓደኞቸንና የቅርብ ቤተሠቦቸን አይይይይይይ ቆንጆነበርሸ

    • @firdosshambel6052
      @firdosshambel6052 Рік тому +1

      አሁንም ቆንጆ ናት ምን ይወጣላታል

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Рік тому +2

    የሽዬ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @SaeedSaeed-yo9up
    @SaeedSaeed-yo9up Рік тому +13

    የኔ እናት የሽዬ አይ ይሄ ሞት አፈራባቱ ይብላ😭

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 Рік тому +9

    ስትዘፍ እንባዬ መጣ ዘምኔን አስታወሰኝ😢የሺ የኔ ቆንጆ❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Рік тому +12

    ሰው ኑሮ ኑሮ ያዉ ወደእግዚአብሔር መልካም ነው።

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ከእግዚአብሔር ጋር አትበሉ እግዚአብሔር ❌ዘፋኞች መንግስተ ሰማያት አይወርሱም ይላል እግዚአብሔር እንደምፈቅድ መዝፈን ከእግዚአብሔር ጋር አትበሉ ዘፋኞች እግዚአብሔር የማይወደው ስራ እየሰራችሁ ዋ

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 Рік тому +5

      ትክክል ነህ ግን አትፍርድ ማን ያቃል ዛሬ ምትማፃደቅ አንተም ወደቅህ ዛሬ ዘፋኝ ብለህ የፈረደከው ሰው በመጨረሻ ሰዓት ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ ልቀድምህ ይችላል።አትፍረድ ይፈረድብሃል መንግሰታ ሰማያት ማን እንደምገባ ምአቀው ፈጣር ብቻ ነዉ።

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 Рік тому

      እግዚአብሄር የአንቺ ምላስ ነው እመጠላው

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir Рік тому

      ዝም በል በናትህ, የራስህን ሀላፌነት ብቻ ተወጣ

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 Рік тому +3

    እንኳን ደህና መጣሽ የሽዬ❤

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Рік тому +3

    ፈጣሪ መዝሙር እንድታወጪ ይርዳሽ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Рік тому +4

    ሰይፍ በጣም አመሰግናለሁ ይህችን የመሰለች ቅመም ሰጋበዝክልን። ሁሌም እንወድሻለን የሺመቤትዬ።

  • @yohanneshunde7142
    @yohanneshunde7142 Рік тому +9

    Yesheya we ❤️ you big respect 🙏

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 Рік тому +3

    ፈጣሪ ያፅናችሁ የኔ ዉድ ስወዳችሁ እናንተን በሰማንበት ጆሮ ዛሬ በቅራቅቦ ጆሮችን ተበሳስቶል

  • @amenamen2017
    @amenamen2017 Рік тому +3

    እኔ በጣም የምወድላት ዝፈን ልጅነቴን የሚያስታውሰኝ
    ሀሳብ ትካዜ የኔስራ የሚለው ዘፈን ዋው

  • @ebrahimmohammed4728
    @ebrahimmohammed4728 Рік тому +3

    ሰይፉ ዛሬ ገና አሳዘንከኝ አንጀቴን ነው የበላኸው ይሄ ነው የኔ ዘመን ስትል እምባዬ ነው የቀደመኝ።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому

    ፈጣሪ.ያጽናሽ

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 Рік тому +8

    እሄንን ዝግጅት እያየሁ የዛን ዘመን ጊዜ ዘመናችንን እያሰብኩት ነበር ብርቱኳን እርጎዬዎች ዘመናችንን ያጣፈጣችሁልን
    ኬኔዲ መንገሻ ሁሌምሳስብህ አለቅሳለሁ ከልባችን አትጠፋም አቤት እንዴት ደስ የሚል ጊዜ ነበር
    አሁን አሁንማ ሰይፉ ቢያረጅ ማን ይተከዋል ብዬ ማሰብ ጀምሬአለሁ ።

    • @tesfamariyamlegese2158
      @tesfamariyamlegese2158 Рік тому

      ደግመሽ አንብቢው የፃፍሽውን

    • @tesfamariyamlegese2158
      @tesfamariyamlegese2158 Рік тому +1

      ይቅርታ! ለሌላ ኮሜንት የፃፍኩት ነው ያንተ ትክክል ነው ወንድማለም ይቅርታ

  • @saramisgana7775
    @saramisgana7775 Рік тому +4

    አይ የኔ እህት ስራዬን ከጨረስኩ በሃላ አላሽ አትሞኝ ስለዛሬ ነው እኛ የምናውቀው ነገ የጌታ ነው ስለዚህ ዛሬውኑ ጌታን እግዚአብሔር እወቂ ቀጠሮ አትስጪ ጌታን ተቀበይ

    • @fkr834
      @fkr834 Рік тому

      ክርስቲያን እኮ ናት ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሌለበት ኦርቶዶክስ የለም ኣትሳሳቺ ቂል

  • @fritaeth8620
    @fritaeth8620 Рік тому +2

    Ebakeshin ebakeshin neseha gebina besega demu tatmesh nuri yikrebesh zefen 🙏

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 Рік тому +5

    አረ ነይልን የሺዬ ጆሮችንን አድኝልን

  • @yegleabebe1458
    @yegleabebe1458 Рік тому +1

    ውይ ስወዳችሁ እኮ አይ ድምፅ

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 5 місяців тому +1

    ይች ልጅ በዱሮ አጠራር የከ15ቀ26 ልጅ ነበረች ጭር ሲል የእህቷ ዘፈን ወይኔ የእነ እናት አይዟቹ /እሮጓዬዎች ዘ ሥሪ ማ,ጃክሰን ተብለው ነበር እኮ መነሃሪያ ባህዳር ሆቴል ጋር አትጠፉም ነበር።እንዴ እንዳለች ነው ከነፀጉር እሳታይሏ እኔ እኮ በሷ አይን አርጅቻለሁ።😮

  • @abduomer4736
    @abduomer4736 Рік тому +11

    የታሪኩ ባባ ቤተሰቦች ይቅረቡልን የምትሉ

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Рік тому +2

      ለምን ?ሆ ወሬ ስትወዱ በሰው ሂወት 💔😭

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 Рік тому +1

      ምን ያደርጋሉ አሁን እዝህ መጠው እንድህ አለ ታመመ ሞተ ቢሉ ባባን አይመልሰውም ያው እኛ ወሬ ስለምንወድ ነው እንጅ

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Рік тому +2

      @@sintayehumelese6711 በቃ ባህል የሚባለው ጠፋ ሰው ሀዘኑ መወጣት አልቻለም እኮ ሁሉም ነገር አደባባይ መውጣት የለበትም አርቲስትም ቢሆን የእራሱ ሚስጥር ገበና አለው ወሬ ለማብዛት ከዛ ዩቱብ ብር መለቃቀም ወሬ

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 Рік тому +1

      @@asnitube3283 እኮ አሱን አይመልሰው ለሳንቲም ለቀማ ቃላትን ከቀላት እየሰነጠቁ ለወሬ መሯሯጥ ሚገርምሽ ከሞተ ጀምሮ ሁሌም እዚህ ቤት አንድ ብቻ አይደለም ሚጠይቀው ቃልን ይላል ሌላው እናቱን ቤተሰቡን ይላል ድሮ እያየን ያደግነው ሀዘንተኛ ሚበላው ሚጠጣው ሁሉ የራሱ የሆነ ባህል ነበረው አሁን የተደባለቀ ጉድ

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 Рік тому +3

    የናቴ ስምነው የኔናፍቆት ትናፍቀኛለች በዱአችሁ አስብኝ በሠላም እዲያገናኘን