አባቴ ልቤን ሰብሮታል | የህብረት ለበጎ 8 መቶ ሺህ ብር እና ውዝግብ | የአርቲስት ፈቃዱ ከበደ ልጅ ከህክምና መልስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    አባቴ ልቤን ሰብሮታል | የህብረት ለበጎ 8 መቶ ሺህ ብር እና ውዝግብ | የአርቲስት ፈቃዱ ከበደ ልጅ ከህክምና መልስ
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 9 місяців тому +141

    የኔ አባት ድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ እስከመጨረሻው ትፈውስህ

  • @amennile7235
    @amennile7235 9 місяців тому +26

    ይገርመኛል ተክለሀይማኖት ማንንም አይፈራም በዚህ አጋጣሚ ሰይፉ ፋንታሁን የአርቲስቶች ና የሀብታሞች ሜካፕ እስከመቼ እንደምትሆን።

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 9 місяців тому +290

    እናት ለዘለአለም ትኑር በአለም ላይ እናትን የሚተካ ነገር የለም ልኡል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 9 місяців тому +5

      አሜን አሜን አሜን ❤!!!

    • @igo1071
      @igo1071 9 місяців тому +3

      አባትም እኮ ፖርት አለው አትፍረዱ መርምሩ

    • @jimmatube6844
      @jimmatube6844 8 місяців тому

      Ewnat new Amen

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 8 місяців тому +1

      እኳንም ልጅሽ ዳነልሽ እሕቴ አይዞሽ የኔ ቆጆ በርቺ ❤❤❤

    • @Tgdire
      @Tgdire 8 місяців тому

      አባትም ለዘላለም ይኑር

  • @rahel6046
    @rahel6046 9 місяців тому +86

    ምርጥ ጋዜጠኛ❤ እናት ለዘላለም ትኑር ልጆቿን ሳታሳድግ ክፊ አይካት❤

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 9 місяців тому +150

    ዳዊትዬ ህመምህን ታምሜው አውቃለሁ ዛሬ ተፈውሻለሁ አንተም ትፈወሳለህ አትጠራጠር እግዚአብሔር ካንተ እና ከ እናትህ ጋር ይሁን አሜን !!!

    • @mekdelawitgirma3181
      @mekdelawitgirma3181 9 місяців тому

      ማማዬ ምንኑ ነበር የሚያመው ጨርሶ ይማረው

    • @emmandahailusherar2623
      @emmandahailusherar2623 9 місяців тому +5

      እንዴት እንደተፈወስሽ ለእናቲቱ ብትጠቅሽላት የእኔ እናት።

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 9 місяців тому +4

      የኔውድ በምን እደዳንሽ ተገናኝታችሁ ሼር ብትደራረጉ ደስ ይለናል❤❤

    • @narditube4378
      @narditube4378 8 місяців тому

      ዘ​@@Aynalove3382ትክክል

    • @تلاتةت-ط9ح
      @تلاتةت-ط9ح 8 місяців тому +3

      ለኔም ብትነግረኝ እህቴ ካላስቸገርኩሽ ታላቅ እህቴን ያማታል እና እርጅኝ በእግዚያብሔር ልለምንሽ

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 9 місяців тому +100

    ወይነ ልጄ እናቱን ኣይን ኣይንዋን ሲያያት ኣቤት የናት ፍቅር ❤🎉

    • @Martaethio363
      @Martaethio363 9 місяців тому +2

      በጣም ሁፍፍ 😢 የባለፈዉ ኢንተርቪዉ ላይም ዕምባዋን ሲጠርግላት አንጀቴን ነዉ የበላኝ

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE 9 місяців тому +81

    የኔ እናት የቁልቢ ገብርኤል ይድረስልሽ ጨርሶ ይማርልሽ እግዝያብሄር ሥራው እፁብ ድንቅ አምላክ ነው በልጅሽ ታሪክ ይሰራል አምነዋለሁ ታያለሽ አይዞሽ እህቴ እመብዙሀን ታበርታሽ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ❤❤❤❤

  • @martakebede5165
    @martakebede5165 9 місяців тому +26

    ይህቺ እናት ግን እኮ ነብስዋን ህይወትዋን ዘመንዋን ከፍላለች ገና ትከፍላለች እሱ ተኝቶ እያደረ የሱን ድርሻ የተወጣችበት ክፍያም እንደገናም ከፍተኛ ምስጋናም ይገባታል እንጂ ለምን ታስጨንቆዋታላቹ ኧረ የእዉነት የማይታለለዉን አምላክ ፍሩ

  • @ንስሐቲዩብrepenttube
    @ንስሐቲዩብrepenttube 9 місяців тому +290

    💚💛❤️ጠንካራ እናት እስከ ጥግ ለልጆቹዋ ስትል ትሞታለች። ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ💚💛❤️

    • @SamsonAmdu
      @SamsonAmdu 9 місяців тому +7

      ከመጀመሪያ ወልደው ከተፋቱ ማርያምን ማግባት ሌላ አያስፈልግም ፍቃዱ ለልጅክ ስትል ውጣና ሚዲያ ላይ ውጣና ይቅርታ ጠይቅ ይቅርታ መጠየቅ መዋረድ አይደለም ከእግዚአብሔር መታረቅ ማለት ነው

    • @Sewbigegn
      @Sewbigegn 9 місяців тому

      እግረኛውን አመስግኚ እነዛ ገንዘብ ያዋጡትን እንጅ ማሪያምን አይደለም

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 9 місяців тому

      ሀደ❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 9 місяців тому

      ​@@Sewbigegnወይጉድ ምን አይነት የተሠገመ ኮመትነው

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 9 місяців тому +2

      ​@@Sewbigegnማሪያም እስከልጇ ትመስገን የሚከፋው ካለ ገደል ይግባ እሺ ብር ብቻውን ሰውን አያድንም ማሪያም ስትነሳ የሚቃጠለው ሰይጣን ብቻ ስለሆነ ይቃጠል

  • @elda554
    @elda554 9 місяців тому +60

    ተክልዬ አንተም ኑርልን እድሜ ከጤና ይስጥክ አንቺም ልጅሽን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርልሽ በርቺ ጀግና ነሽ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 9 місяців тому +79

    ይህንን የመሰለ መልከ መልካም የተረጋጋ ልጅ ይህችን የመሰለች ለልጇ ሟች የሆነች ምርጥ እናትን ማመስገን ሲገባ በዚህ ደረጃ እሰጣ ገባ ውስጥ መግባት ፍፁም ስህተት ነው። አርቲስት ፍቃዱ ምነው በልጅህ ጨከንክ?
    ይልቅ ይቅርታ ጠይቀህ መልካም ግንኙነት ብትፈጥር እጅግ መልካም ይመስለኛል። ልጅ እኮ እንዲህ ያድጋል። ነገ የእርሱን ዕርዳታ ልትፈልግ እንደምትችል እንኳን አለማወቅህ ይገርማል።

    • @MG-hz4ef
      @MG-hz4ef 9 місяців тому +2

      Thank you!

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 9 місяців тому +5

      የብዙዎቹ ኢትዮጵያዊ ያን ወንዶች ባህሪ ነው

    • @tribleable
      @tribleable 9 місяців тому

      መፍረድ ከባድ ነዉ። በአርቲስቱ በኩል ያለዉን አልሰማንም። በእናትየዋ በኩል አንድ የሆነ ችግር እንዳለባትም እኮ ያሳያል።

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 9 місяців тому

      ልጁ እንድዳልሆነ ጥርጥር አለው ።እርግጠኛ ልጄ ነው ብሎ አላመነበትም ።

    • @serkewoldemariam1477
      @serkewoldemariam1477 9 місяців тому

      እርግጠኛ መሆን ምን ይገዳል ?😮

  • @etsubgashaw6173
    @etsubgashaw6173 9 місяців тому +43

    ለገንዘብ ለጥቅም ያልተገዛሽ ክብርሽን ያልሸጥሽ ቆራጥ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 9 місяців тому +85

    እናት ወይም አሳዳጊ መሆን መቼም የሚያውቅ ያውቀዋል። እግዚአብሔር የዚህን ምስኪን ልጅ ጤና ሙሉ ለሙሉ መልሶልሽ ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ። ለሀገር የሚጠቅም ያድርግልሽ።

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 9 місяців тому +62

    ማንም ምንም ይበል ፣ አንቺ የእውነት ለልጅሽ የከፈልሽው ነገር ከቃል በላይ ነው 😊😊😊❤❤ክብር ለእናት እና ልጁ ይሁን! እህቴ ያን ሁሉ እንባ ታብሶ በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል 😊😊❤ ለልጅ ሁሌም እናት ትኑር ጀግና ነሽ በርቺልን እህቴ😊😊❤❤❤😊😊እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ምሮህ ለቁም ነገር ያብቃህ 😊❤❤❤

  • @Elamine2013
    @Elamine2013 9 місяців тому +35

    እነዚህ ሌቦች ሂዎት እና ካሜራን / ፊልምን አምታትተው ነው ሚኖሩት ደሞ እኮ ቤተክርስትያንን መደበቂያ ማድረጋችው ነው ሚያናድደው አንቺ ግን እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ ልጅሽ እድግ ይበልልሽ!!

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 9 місяців тому +1

      🤔

    • @tsitatiki2987
      @tsitatiki2987 9 місяців тому

      ልክ እኮ ናቸው ምንድነው ምትሉት

  • @genettesfaye6292
    @genettesfaye6292 9 місяців тому +93

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እናትህን ደሞ እድሜና ጤና ይስጣት።አባትህን ደሞ ልብና ልቦና ይስጠው ፈጣሪ።

  • @seidahmed6021
    @seidahmed6021 9 місяців тому +99

    እነ ይገረም እና መሰሎቹ ተዋኔዮች አሽቃባጮች ናችሁ። ፈጣሪ እንደሰዉ አይደለምና ለተባበራችሁ በሙሉ ክብር ይግባችሁ።

    • @TsiTsi1904
      @TsiTsi1904 9 місяців тому +8

      ይገርም ለ መቅደስ ጸጋየም ኣልሆነም 😮

    • @bemenetbayi9972
      @bemenetbayi9972 9 місяців тому

      እዬ ይገርማል አጨብጫቢ ነው

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 9 місяців тому +1

      ይገርም የሚባል ሴታሴት መቅደስ ጸጋየንም ሰንት ነገር ሲሏት ነበረ ሸዊት ትግሰት ምናምን የሚባሉ አርቲሰቶች በጣም ባለጌ ናቸዉ

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 8 місяців тому +1

      ምንድነው መድረኩ አሉ ባልታ ሆነብኝ 😢

  • @aklilferda4853
    @aklilferda4853 9 місяців тому +22

    ሚሚዬ ላንቺኮ አንድ ልጅሽ ምትክ የሌለዉ ነዉ አንቺ አንበሳ እናት ነሽ ። እሱን ተይዉ ለክብሩ ይጨነቅ ክብር ከልጅ አይበልጥም ። እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ ። ልጅሽን ሺ ያርግልሽ ።

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 9 місяців тому +138

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እናት እና ልጅ ዘመናችሁ ይባረክ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ!! አባት እበት በይው

    • @negashlegesse3003
      @negashlegesse3003 9 місяців тому +3

      አባት እበት አይደለም እህት።

    • @tibebewagaye4203
      @tibebewagaye4203 9 місяців тому

      ​@@negashlegesse3003ከዚህ በላይ እበት አለ የማይረባ

    • @dawitbeyene8433
      @dawitbeyene8433 9 місяців тому +3

      ደደብ የሴት ልጅ ሁሉም እንዳተ( እንዳንቺ) አባት ይመስልሃል( ይመሽልሻል) የሰው አባት ስትሳደቡ የራሳችሁን አባት እየሱደባችሁ መሆኑን አልተገነሰባችሁም ምድረ ድንጋይ

    • @Bababoss11358
      @Bababoss11358 9 місяців тому

      Anchinesh ebet

    • @meazafenta6600
      @meazafenta6600 9 місяців тому +1

      @@Bababoss11358 እና ለእሱ ክርብር ሲባል ልጁ በቤቱ ሳይታከም ታፍኖ ይሙት ነው የምትለው???! ትልቁ አዛባ አትሁን ደግሞ አንተ

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 9 місяців тому +34

    ተመስገን 🙏🏽🤲የሚረዳችሁ ስዎች ላዘጋጀው አምላክ ክብር ምስጋና የደረሰው🙏🏽🙏🏽

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement 9 місяців тому +124

    ምርጥ ጋዜጠኛ እዉነት የቆሞ ጋዘጠኛ እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 9 місяців тому +35

    አርቴስቶች ጋር ሂወት ጄምሮ ልጂ ወልዶ መኖር በእውነቱ ሲኦል ውስጥ መኖር ነው 😢 እግዚአብሔር ግን ጠንካራ ሴት አድርጎሻል ብዙ አርቴድቶቸ ሂወታቸው እንደሚተውኑት ነው የምር

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd 9 місяців тому +116

    እረ ይህን ህፃን ልጅ ተውት የራሱን በሽታ ይቻልበት የናንተን ምልልስ እንዲህ እየሰማ እድጎ ምን አይነት ልብይኖረዋል ወይ የኔ ልጅ ለማንኛውም በጣም አስተዋይ ልጅነው እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 9 місяців тому +4

      Betekelel

    • @addysam1271
      @addysam1271 9 місяців тому

      Emmmm

    • @mekuanent8744
      @mekuanent8744 9 місяців тому

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      እግዚአብሔር ✅
      እግዛብሄር ❌

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      @@fikirm2162
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @-nejashitube937
    @-nejashitube937 9 місяців тому +19

    ከዚህ ሁሉ ንትርክ ውስጥ አንድ ሀዋ የምትባል መልካም ሴት ትታያለች: Respect 😍Hawa

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 9 місяців тому +88

    ከልቡ ሀገር ወዳድ ጀግና ጎበዝ ጋዜጠኛ። እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 9 місяців тому +33

    በጣም ጎበዝ እናት ማንኛውም እናት ልታደርገው የሚገባውን ነው ያደረግሽው:: ቤቢ በጣም አዋቂ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ:: አባትህ ደግሞ he is one of my favorite actor ነው:: አይዞህ እግዚአብሔር ከፍ ወዳለ ደረጃ ያድርስህ:: ተክልዬ በጣም thank you!!

  • @Ethionewstube
    @Ethionewstube 9 місяців тому +29

    የእናትን ነገር የወለደ ያቀዋል እናት በልጅዋ ውሸት አታወራም እንኳን ላንቺ እግዚአብሄር ደረሰልሽ ማረልሽ

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 9 місяців тому +26

    አሽቃባጭ በያቸው ያላችሁ ብትሆኑ ኖሮ ከኤርፖርት ይቀበሉሽ ነበር ፈጣሪ እንኳን ልጅሽን ማረልሽ

  • @GermameAboneh
    @GermameAboneh 9 місяців тому +62

    ፍቃዱ የሚጨነቀው ለስሙ እናትየምትጨነቀው ለልጇ ጤንነት አራባና ቆቦ አቡ እናት ኑሪ አቦ።

  • @AsterKiros-w3p
    @AsterKiros-w3p 9 місяців тому +30

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ አሁንም ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርህ ድንቅ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሸ ጎበዝ ጋዜጤኛ ለእውነት የቆምክ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ ለዚህ ጉዳይ የተባበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ኑሯችሁን ይባርክላችሁ አባቶች ግን ልቦና ይስጣችሁ!!

  • @Aduyemaru6969
    @Aduyemaru6969 9 місяців тому +11

    ልጁን ማሳከም ያልቻለ አርቲስት "የህዝብ ልጅ ነኝ" ሲለኝ ቤቴ ወና መሰለኝ።

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው 9 місяців тому +8

    በነሱ በኩል አይደል እንዴ 800 000 የተሰጠሽ ይቺን ብር አልሻት አይ ሰው ንፉግ ነሽ አቃጠልሽው እንጂ ፍቄ ጨካኝ ሰው አይደለም ምስጋና ቢስ ሰንሰለትም ህብረት ለበጎም በፍቃዱ በኩል ነው የተረዳሽው ስርዓት የለሽም ልጅሽን ማዳን ከሆነ ፍላጎትሽ እነ ሰለሞን ጋር ሄደሽ መፈረም ለምን አሳፈረሽ

    • @wendwesenzewdu9730
      @wendwesenzewdu9730 9 місяців тому +2

      እውነት ነው ሀበሻ ሲያልፍለት ውለታን ለመርሳት ማን ብሎት

    • @redeatadefris8994
      @redeatadefris8994 9 місяців тому

      Esum eko ke esua ekul gedeta alebet yemn weleta nw

  • @ayeletefra8772
    @ayeletefra8772 9 місяців тому +21

    ተክለ ሐይማኖት አዳነ እግረኛው ሚድያ እግዚአብሔር ያበርታህ።

  • @helengebru9705
    @helengebru9705 9 місяців тому +8

    ፍቃድም ጎደኞቹም ቀሽሞች ናቸዉ ይቺ ሴት አይበለዉና አንድ ነገር ብትሆን ወዶም ሳይሆን በግድ ነዉ ሁሉንም ሀላፌነት የሚቀበለዉ ልጅን የማሳደግ ግዴታ ስላለበት የሱብቻ ሳይሆን አሁን የለችዉም ሚስቱም ጭምር ግዴታ ነዉ ይቺ ሴት ብትሞት አይበለዉና ለልጆሲል አምላክ ሺ አመት ትኑር ቢችል እናትየዉንም ይንከባከባት ያተርፋል እንጂ አይከስርም

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 9 місяців тому +16

    አርቲስት መሆን የውሽት አለም ውስጥመኖርነው

  • @seidahmed6021
    @seidahmed6021 9 місяців тому +11

    አቶ ሰለሞን አሥመላሸ ዱሮም ዛሬም ነገም ወደፈትም ትልቅ ሰዉ ነሕ ፈጣሪ የሰራሕን ይስጥሕ።
    አረ ለመሆኑ ደጉ የኢትዮጵያ ልጅ ሰለሞን ቦጋለ ምን ነካዉ።

    • @yoditdemissie1112
      @yoditdemissie1112 9 місяців тому +1

      Solomon Bogale is a fake news. He took side for his friend Fekadu.

    • @HabtamuAweke-l5d
      @HabtamuAweke-l5d 8 місяців тому

      ሰለሞን ቦጋለን እስኪ መስቀል ፍላወር አካባቢ ዞርዞር ብትይ እዉነተኛ ማንነቱን ትረጃለሽ ትገረሚያለሽ

  • @fozimilashow5649
    @fozimilashow5649 9 місяців тому +15

    😢ሚሚዬ ውዴ አላህ መልስ አለው ቤቢዬ የተሻለውን አደረገለት እድሜ ለወገኖችሽ ሁሌም አብረንሽነን የኔ ጀግና

  • @kaki682
    @kaki682 9 місяців тому +7

    ፍቃዱ ባለጌ ሆስፒታል ሆኖ የፃፍከዉ አለማወቅህ ያሳያል ልጁን ትሪት እንደማድረግ
    ወሬ ታበዛለህ ገና ባገኘንበት ቦታ እንናገርሀለን😊😊😊

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 9 місяців тому

      😂😂😂 seteyewa shekela lay nech😅

    • @elda554
      @elda554 9 місяців тому

      ​@@betelhembeyene6040እሱ ለጀነ ጠለ የሴት ዳሌ እያማረጠ ሌላ ሲያገባ እናትየዋ ናት ከልጇ ጋር እድሜ ልኳን የተኮራመተችው ቅስሟ የተሰበረው ስራ አቁማ ለልጇ ብላ እቤት በመዋል በኢኮኖሚ የተጎዳችው ወጣትነት ዕድሜ ለልጅዋ የሰዋችው ይሄን የምታደርግ እናት ብቻ ናት እናት ለዘላለም ትኑር❤ ደሀ ስለሆነች ለማዋረድ ፈለግሽ ሀገርሽም ደሀ ለማኝ ረሀብተኛ ናት አትረጂያት ምን አስጨነቀሽ እናትነት የሚያውቅ ለዚች እናት ይረዳታል እናት ሁሌም ልክ ናት የፈለገውን ብታወሩ የእናትነትን ክብር አትቀንሱም

  • @temesgenteshome7745
    @temesgenteshome7745 9 місяців тому +15

    እጅግ በጣም ያሳዝናል* ጎበዝ እናት ነሽ* አባትየውና እነ ይገረም ለ fame ስትሉ የምታደርጉትን ድራማ አቁሙ" እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ"ትንሹ"

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ዝና = [ፌም]

  • @johnyfeven7786
    @johnyfeven7786 9 місяців тому +2

    ምን አርጉ ነዉ የምትለዉ ተደርጎላትም ወቅሳም ንቃም ትችለዋለች🙄🙄🙄

  • @starmohammed2657
    @starmohammed2657 9 місяців тому +9

    ለምንድነው ወንዶች ከሚስታቸው ጋር ሲፋቱ ልጆቹን የሚጠሉት?"

    • @TigestTesfaye-q4g
      @TigestTesfaye-q4g 9 місяців тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው ወንድሜ እንደዚህ ነው የሚያደርገው ልጁ እናቴ ቤት ነው ለልጁ ልደት ሚስቱን ይልካል ይገርመኛል

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 8 місяців тому

      ​@@TigestTesfaye-q4gmne

  • @MekdesMetaferiya
    @MekdesMetaferiya 9 місяців тому +10

    ለምን ስሜ ተነሳ የኔስም ከሚነሳ ልጁ ባይታከም ይሻላል ይመስላል የሱ ሁኔታ እና የሱ ቢጤዎች ። ደሞ የመሳም ግዴታ የለባትም ግን የልጆቿ ወንድም እንደመሆኑ መጠን ባትለየው ሰው እንኳን የልጆቹን ወንድም ጓደኛ ይስም የለ ይኤ ደሞ ልጅ ስለሆነ ምስኪን ይሰማዎል

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 9 місяців тому +1

      ፍቃዱኮ ለክብሩ ሟች ነው ይባላል።ቴዎድሮስን ሆኜ መስራት አያንሰኝም እንደፍቃዱ ግሬስ አለኝ ብሎ ተጣልቷል ይባላል።

    • @AwTe-j2z
      @AwTe-j2z 9 місяців тому

      ​@@nanaayalew2349yemer?😂😂😂😂

    • @elda554
      @elda554 9 місяців тому

      ​@@nanaayalew2349😂😂😂 የሆነ ጢንዚዛ ባ*ያ

  • @ethiomusic3525
    @ethiomusic3525 9 місяців тому +34

    አርቲስቶቻችን የእውነት ተዋኞች ናቸው በይ በርቺ ቀላሉን ያምጣልሽ

  • @moviegallery4757
    @moviegallery4757 9 місяців тому +19

    አይ እናት እናት በምን ትገለጽ ይሆን ?? አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ልጅሺን እስከ መጨረሻው ይማርልሽ ጀግናነሽ አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 9 місяців тому +13

    እግዚአብሔር የውስጥሽን አይቶ እንኳንም ማረልሽ ❤❤በነ ይገረም ግን በጣም ነው ያዘንኩት😢😢

  • @MB-wn1ym
    @MB-wn1ym 9 місяців тому +3

    አንቺ ጎብዝ እናት ነሽ ደፈር ነሽ ፈሪ ብትሆኚ ኖር አረትስቶች የጫወቱብሽ ነበር ገንዘቡን እዴንት ትበላላች ይላሉ እናት እይደለችም ብትበላስ ምድር ሌባ ሁሉ እንድ እያላችሁ የሰው ገንዘብ ትበዘብዛላችሁ አናተ የሞቀ እየኖራችሁ በሰው እይውት ጣልቃ ትገባላችሁ በቤተክርስቲያን ሰም በድብቅ እየወለዳችሁ ሰው ፊት ሰው ትመሰላለች ሀይለኛ ብትሆንም ከሱ ልጅ ወልዷል ለምን ታሽቀባጣላችሁ የፍቃዱ ሚስቱ ለምን ፍቅር ለዚህ ልጅ አትስጪውም አላፊነት አለብሽ ከህትና ከወንድሞቹ ጋር አገናኝው ምንሽ ይገዳል እቤትሽ ቢመጣ ነገ እንቺም ምን እንደሚደረስብሽ አይተወቅም ፍቅዱ እልክ ውሰጥ አትግባ ልጅን አትጉዳ ነገ ትልቅ ደረጃ የደረስል አናቱንም አክብር አሱ የፈለገውን ቢታስቀየምክ አንተ መቀየም የለብክም ስለዚህ በሚድያ ወተክ የቅረታ ጠይቃት ነገሮች ማብረድ አለባቸው ጓደኞቼ ደግሞ ለሱ ማገዝ እንጂ ለአንተ መደረብ የለባችሁም ምክንያቱም የልጅ እናት ነች ።አግረኛው ገበዝ ነክ ከጠገባችሁ ሰለቋምክ አጅግ በጣም ደትመልካች አመሰግናለሁ ጎብዝ ሴት እሱ ለስሙ ነው የተጨነቀው ልጅን እንኳን መቷ አላየውም ምን የህል ሳይኮሎጂ እንደሚጎዳ አላወቅም ልጆች ሁሉንም በሄዳችሁ ነው የሚይዙት ስለዚህ በሳይኮሎጂ እንዳይጎዳ አደር አኛ ትመልኮች አባቱን እልክ ውሰጥ የሚያሰገባ ኮምንት አንፃፍ በተረፈ እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረክ❤❤❤

  • @tisi3500
    @tisi3500 8 місяців тому +5

    ጎበዝ እናት ነሽ ሁሉም ይገባኛል እንቺ ግን ዝም በይ በዝምታ ውስጥ እግዚአብሔር ይደርስልሻል ሰው ያዘጋጅልሻል። ልጃችው ትልቅ ደረጃ ደርሶ ለሃገር ይተርፋል። አይዞሽ እህቴ

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 9 місяців тому +5

    እንኳን ልጅሽ ለዚህ አበቃልሽ:: የጠቀስሻቸው አርቲስቶች የሀገራችን ሀብቶች ናችሁ :: የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ሀብቴም ትላላችሁ :: ነገር ግን እንዲህ ጉድፋችሁ በአደባባይ ሲወጣ ምን ይሰማችኃል :: ይቺ ሴት በአደባባይ ወጥታ ልጇን ለማዳን ከእግዚአብሔር በታችም በህዝባችን እርዳታ እጅግ ተሽሎታል እናቱ እንደተናገረችው ..ግን የአንድን ተራ ግለሰብ አርቲስት ዝናው ተነካ ብላችሁ ያደረጋችሁት ድርጊት ተገቢ ነው ትላላችሁ :: በጣም ያሳዝናል :: እግዚአብሔር ዳዊትን ጨርሶ ይማረው::

  • @MisrakShibru-dq5qy
    @MisrakShibru-dq5qy 9 місяців тому +19

    ማን እንደናት እነዚህን ያበሳጩሽን አርቲሥቶች ተያቸው እርሻቸው እመቤቴ ማርያም ካንድዬ ልጇ ባማለጅነቷ ጨርሳ ምረትን ታሠጥሽ ሁልጊዜም እመቤቴ ትዳብሰው ❤❤❤❤❤

  • @abdurahmanmusa9822
    @abdurahmanmusa9822 9 місяців тому +12

    ወንድም ካሊድ የደሀ አባት ነክ ጌታ ይጠብቅህ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 9 місяців тому +19

    ጠንካራ እናት ለልጇ የማትሆነው ነገር የለም ጨርሶ ይማርልሽ

  • @FarxaanXsn
    @FarxaanXsn 9 місяців тому +12

    ❤❤ጠንካራ እናት ነሽ ድንግል ማርያም ትባርክሽ ቤቢ አምላክ ጨርሶ ይማርልሽ ድራሚስቶቹ ደሞ አምላክ ልቦና ይስጣችሁ

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 9 місяців тому +5

    ሲጀመር ለምስጋና የተባለው ፕሮግራም በማቀሳሰር ተጀምሮ ስምንት መቶ ሺ ሰብስበው የሰጡ ግለሰቦችን በማውገዝና በማብጠልጠል ቀጥሎ በመጨረሻም ከዘመናት ጥቂት ቀናት ተከስተው ሸበጥና ሩዝ ያቀበሉ ሰዎችን በማመስገንና አትርሱኝ በማለት ተጠናቋል።

  • @TehtenaMuche
    @TehtenaMuche 9 місяців тому +2

    ከምር ልጁ ግን ሲያሳዝን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ እናትየው ግን ታሰጠረጥራለች ይገረምሰ እሽ ሰሎሞን ግን እንደዚህ አይነት ሰው አይደለም ተሳሰተሻል የፈለገ ብትይ ልጁ አባቱን ይወዳል አንች በህብረት ለህብረት ቢሆን በምንም ይሁን ልጂሸን ማሳከም አይደል

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 9 місяців тому +15

    ወይ ጋዜጠኛው ደስ ሲል እውነቷን ፍርጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @Omosuger3838
      @Omosuger3838 8 місяців тому

      በጣም ለዛ ነዉ ይሄን ፕሮግራም ምወደዉ ሀቀኛ ሚድያ እዉነት እዉነት ነዉ። ዉሸት ዉሸት ነዉ በቃ። ምርጥ ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት አከብርሀለዉ እንወድሀለን ❤

  • @peace3791
    @peace3791 9 місяців тому +9

    ያቺን ብር አስፈርመው ነው የሰጡኝ የምትይው 800 ሺህ ብር ነው? ሰው በፈቃዱ ነው የረዳሽ: ችግር የሌለበት ማን አለ ? ማመስገንን ልመጅ!!!

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl 9 місяців тому +15

    የልጁ ጨዋነት ደሞ ልዮ ነው 😞ጀግና እናት ነው ያሳደገችው 💪

  • @hdjd8521
    @hdjd8521 9 місяців тому +9

    አህ ሲጀመር እናት አትዋሺም ወንዶች አስመሳይ ናቸው ለስሙ ተጨነቀ አይ አባት እበት 😢😢😢

    • @etsegenet1178
      @etsegenet1178 9 місяців тому +2

      I agree, He also doesn't have to respond the text when Dawit is in hospital,

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 9 місяців тому +8

    ደስ የሚሉ እናትና ልጅ አይዟቹ አሁንም ትድናለህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የኔ ቆንጆ😍 እነዛን ድራማ የሚሰሩት ምድረ ባለጌዎች እዛው ተያቸው የውሸት ድራማቸውን እየሰሩ ይኑሩ፡፡🤷🏽‍♀️

  • @azebgetnet2926
    @azebgetnet2926 9 місяців тому +2

    እናትየዋ ግን አርቲስቱን ለማሸማቀቅ የሄድሽበት መንገድ የሚገርም ነው አንዴ ምንምየለውም ድሃ ነው ትይዋለሽ አንዴ ደግሞ ወደ እኛ ሲመጣ የተበጣጠሰ ለብሶ ድሃ በመምሰል ድራማ ይሰራል ትያለሽ, ልጀሽን እግዚአብሔር ስላዳነልሽ አመስግኝ እንጀ የማንንም
    ስም እያነሳሽ አታብጠልጥይ, እኔ አንዴ ላዳመጥኩሽ አሰልች ነሽ እንኳን አብሮ ካንች ጋር ለሚሮር, አርቲስቱን ተይውና ልጀሽን አሳክሚ

  • @tedyteklu8195
    @tedyteklu8195 9 місяців тому +8

    ከስም እና ከልጅ የቱ ይበልጣል? ፍቃዱ በእውነቱ በጣም ቀለህብኛል፣ልጅህ በአእምሮ ብስለት በልጦሀል።

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 9 місяців тому +1

      Hibret lebego eko Setuat birun min yargu yemtiluachew??

  • @meronbogale4759
    @meronbogale4759 9 місяців тому +1

    ቤቢ እድለኛ ነህ ይችን የመሰለች እናት አለችህ እናትም አባትም ነት ጀግና አርቲስቶች ግን አፈር ብሉ ደደባች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ። በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ዳዊቴ ጀግና ልጅ ነህ። አርቴስቶች ግን የቢቢን ሩብ እውቀት የላችሁም። ጭራሽ ከልጁ ክብሩን የሚያስቀድም ደደብ አባት ነህ ቱ

  • @SamsonAmdu
    @SamsonAmdu 9 місяців тому +5

    እልህ ጥሩ አይደለም ዋናው ፈጣሪ ይማረው ፈጽሞ ፍቃዱም ቢሆን ከሷ ጋር ጥሩ ነገር ባይኖረው እንኳን ለልጁ ሲል ከባለቤቱ ጋር እብረት ቢኖረው ጥሩ ነበር ፍቄ በባዶ ክብር ምን ይሰራል ክብር ከልጅክ አይበልጥም እንኳን አንተ ለአገር ስንት ነገር የሠራክ ማንም አጭበርባሪ ሚዲያ ላይ እየወጣ ይረዳል በተረፈ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ

  • @FreselamAbraham
    @FreselamAbraham 8 місяців тому +2

    በጣም አሳቅቃችሁት ልጁን በጣም ባለጌ ነው አባቱ ክብሩን ብቻ ነው የሚፈልገው ልጁን ሊክሰው ይገባል❤️ የሚያሳዝን ልጅ 🌹 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር 🥰

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 9 місяців тому +15

    የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር ልጅሽን አዳነልሽ ጎበዝ እናት ነሽ

  • @etheth5034
    @etheth5034 9 місяців тому +12

    የእህቴ እንካን ቸሩ መድሀኒአለም እረዳሽ ጨርሶ ይማርልሽ ወግ ማእረግ ያድርግልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የረዳቹሀት ሁሉ ጌታ ይባርካቹሁ ❤🙏

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 9 місяців тому +6

    ፍቃዱ የፃፍከውን ስሰማ የበለጠ ጠላሁህ ወጠጤ አርቲስት

  • @MartaSewadagn
    @MartaSewadagn 9 місяців тому +5

    በመጀመሪያ ለልውል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ልጅሽ ተሽሎት ስላዩሁት በጣም ድስ ብሎኛል አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ጧሪሽ ያርግልሽ አይዞሽ ይህም ከባድ ቀን ይከየራል አቶ አባትየው በጣም ትገርማለህ ለስምህ ትጨነቃለህ።አንት ሌላ ሴት አግብተህ ወልደህ እየሳምህ ብቻዋን መከራ እየበላች የምታሳድግን እናት ትኮንናለህ ነገ እግዚአብሔር ይፈርድብሀል ብቻን ልጅ ማሳደግ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አይገባህም። ለምን አሁንም ከሴት።ጋር ስለምትኖር እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 9 місяців тому +10

    ልጅሽ እንኳን ድነልሽ እርቲስቶች ህይወታችው ድራማ ነው እንቺን ጀግና እናቱን ያኑርለት

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 9 місяців тому +6

    ይህቺ ሴት በአባቱ እና በገደኞቹ የሚያደርጉትን ትብብር በማቃለል በቀጣይ ለልጁ የሚደረገዉን እገዛ ለማስቀረት የምትሰራ ነዉ የሚመስለዉ:: ለዘገዩበት ይቅርታ ጠየቁ ከዛ ጥሩ ነገር ሰሩ ምናለ ይቅርታ አድርገሽ በትብብር ብትሰሪ???አንቺ የምር ነገረኛ ነሽ

  • @bedilugossaye477
    @bedilugossaye477 9 місяців тому +35

    እናት ለዘላለም ትኑር አምላክ አሁንም ጨርሶ ይማርህ አይ አርቲስት ።

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 9 місяців тому +5

    አይዞሽ እህቴ ልጆች የናታቸው ናቸው አባቶች ግን ልጆች ደህና ቦታ ሲወድቁ አባት ይሆናሉ ሲታመሙ ደሞ የናታቸው ነው ፈጣሪ የስራውን ይስጠው

  • @matilove3643
    @matilove3643 9 місяців тому +5

    እንኩዋን እግዚአብሔር ማረልሽ ልጅሽን ።ፍቃዱ ልጅህን አሁንም ቢሆን መጠየቅ አለብህ አዲስ ትዳር ብትይዝም የሄም ልጅ ከሌሎቹ ልጆችህ ጋር እኩል አይተህ አቀራርበህ አሳድገው ልጁ ጥፍት የለበትም አንተ እና እናቱ እሱን አምጣችሁ እና ፍቅራቹ ቢያልቅም ልጁ መጎዳት የለበትም አሁን ላለችው ሚስት ንገራት አትፍራ እሱዋ በሂወት ባትኖር አንተ ሌላ አግብተህ እንጀራ እናት ያስድጉልሽ ይሆናል ልጆችሽ እና የዘራሽውን ልጆችሽ ያጭዳሉ ፍቃዱን ከወደድሽ ልጁንም እንደልጆችሽ እይው ይህን ለጋ ታዳጊ አትጉጂ እሱን ብትንከባከቢ በረከት ከላይ ታገኛለሽ አባቱን ነጥቀሽ አታሳዝኝው "ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ" ይላል መፃፉ ስለዚህ መመፃደቁን ትታችሁ ልጁን ተንከባከቡ ክብራቹን ከንቱ ስለሆነ አውልቃችሁ ጠሰሉት እና እግዚአብሔር የሰጣችሁን ፍሬ ስጦታ ተንከባከቡ ።

  • @simegnushareju2986
    @simegnushareju2986 9 місяців тому +10

    ልጅ ለአባቱ የሚለዉን ስሰማ አለቀስኩ😢😢😢 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @yonibelayneh9943
    @yonibelayneh9943 9 місяців тому +9

    እናቴ አንች ብቻ ጤናሽን ጠብቂ ለልጅሸ ታሰፈልጊዋለሽ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 9 місяців тому +1

    አርቲስቶች ጉራ ብቻ ናቸው ኑሮአቸውም እንደሚሰሩት ቲያትር ነው ጉዳቸው የሚወጣው ሲታመሙ እና ሲቸገሩ ነው የፈረደበት የኢትዮጵያ ህዝብን ገንዘብ ሊለምኑ ፣ ስጡን እና እርዱን ሊሉ ግን አይናቸውን በጨው አጥበው ይወጣሉ!

  • @የድሃልጅፍቅር
    @የድሃልጅፍቅር 9 місяців тому +33

    እግዚአብሔር ይመስገን #ማርያምዬን ያመነ ወድቆ ይወድቅም❤❤❤😢😢

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit 9 місяців тому +18

    As always “እግረኛው ሃቀኛው፣ ብቸኛው እና ዋነኛው" Nothing but the truth every time!!
    Thank you Tekle, we love you and we appreciate you for being the one and only!!

    • @henokeshetu2491
      @henokeshetu2491 9 місяців тому

      ሰላም ደና ነሽ እንግሊዘኛ መጳፋን አመጣዉ አማርኛ መጳፍና ማንበብ አትቺዪም

    • @tigist9810
      @tigist9810 9 місяців тому

      EXACTLY

  • @estifanosmulalem7854
    @estifanosmulalem7854 9 місяців тому +30

    አርቲስቶቹ ሱሳቸው ራሱ ጭንቅላታቸውን ይደፍነዋል

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 9 місяців тому +7

    እሰይ እንኳን ተረፈልሽ ሀዋንም አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ረጅም እድሜ ኖሮ ለቁም ነገር ያብቃላቹ ❤የአርቲስቶቹ ነገር ዝም ነው

  • @RadzoI
    @RadzoI 9 місяців тому +6

    አርቲስቶች ቆሻሻ ታሪካቸው በዛ መርጦ አልቃሾች

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 9 місяців тому +1

    ሰንሰለት ድራማዎች እኮ በፍቃድ ምክኒያት መሆኑን አትዘንጊ እህት አለም ሀበሻ አመሰግናለሁ ማለት አናውቅም እኮ ተመስገን ማለት አናውቅም ወይ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠን ነው

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 9 місяців тому +7

    ልጅሽን ጨርሶ ይማርልሽ ስለተደረገል እግዚአብሔርን አመስግኚ በአብዛኛ ወንዶች ሴቶችን መጉዳት ልማዳቸው ነው.እኔ የመክርሽ እርሻቸው ፈይሞም አታንሻቸው እንደውም ይቅር በያቸው

  • @Brukmengistu8706
    @Brukmengistu8706 9 місяців тому +6

    የኔ ሸበላ ልጁ ሲያምር ቆንጆ አበሻ እመቤቴ ጨርሳ ትማርክ

  • @bsdba-ei2nt
    @bsdba-ei2nt 9 місяців тому +7

    አርቲስት ምንድነዉ ተረተረትን መድገም ነዉ እኮ
    ቤተሰብን ማክበር ትልቅነት ነዉ

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 9 місяців тому +4

    የሃበሻ ወንድ በብዛት ጨካኞች ከአማረ ከደመቀ (ከተመቸ) መገኘት ትወዳላችሁ ወገን ጥናት ይደረግ ትውልድ ይዳን መከራን ማለፍ ተማሩ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ጸበል ተጸበሉ ገጠመኝ አዳምጡ:::መጠላላት እና መቃቃር ምንም ትርፍ የለውም 🥹

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 8 місяців тому +3

    ጋዜጠኛዉ ምርጥ ጋዜጠኛ ነዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እናት የኔ ጀግና ነሽ ልጂሽንም ጨርሶ ይማርልሽ እግዚአብሄር ይማርልሽ 🥳🥳🥳

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 9 місяців тому +8

    መድሐኒያለም ጨርሶ ይማርህ🙏ለፍቃዱ ደግሞ ማስተዋልን ይስጠው

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 9 місяців тому +2

    እኔ ግን ይቅርታ እህቴ እመምሽን በውስጥሽ ይዘሽ የሚዲያ ማሞቂያ ባትሆኚ ለፈጣሪሽ ብትጸልይ ይሻላል አይዞሽ እህቴ ልጅሽን ፈጣሪ ይማርልሽ ሚዲያ ለልጅሽ ስነልቦና ለአንችም ለአባቱም ጥሩ አይደለም የኛ አደበት ልብ ይስብራል አይዞሽ

  • @shefrawtensay
    @shefrawtensay 9 місяців тому +14

    ተክልዬ እባካቹ ልጁን አታሰጨንቁት ፈጣሪ እሱን ጨርሶ ይማረው።

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 9 місяців тому +2

    በዚህች ልጅ ምክንያት አንተን ወደድኩህ ጋዜጠኛው የአርቲስቶችን ጉድ አደባባይ አስጥተሀል...

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 9 місяців тому +18

    በጣም ገራሚ ልብ የሚሰብር ቢሆንም መጨረሻው ግን ደስ የሚል በመሆኑ ደስ ብሎኛል የልጅሽን መጨረሻ ያሳምረው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ግን ከአባቱ ጋር ያለውን ችግር ፍቱ ሠላም አውርዱ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 9 місяців тому +6

    የእናትነት ፍቅር ለእናቶች ክብር ምስጋና ይሁን የልጇ ደግሞ በእመቤታችን ፍቅርና ክብር መስጠቱ ደስ ይላል ለእመቤታችን ክብር ይስጥልን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 9 місяців тому +5

    እናት እወነት አባት እምነት ነው እናት ለልጇ ነፍሷንም ትሰጣለች አርቲስቶች የውሸት ሰው ተግባር ዜሮ ኑሮአችሁም እደፊልሙ ትወናነው ተግባር ዜሮ በስደት የሚኖሩ ሀበሻዎች የስቱን እባ አባሾች እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናት እኳን ደስ አለሽ ዋናው ልጅሽ ድኖ መመለሱ ነው

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 9 місяців тому +1

    አባቱ ግን ልጁን እጅግ በጣም ጎድቶታል እዚህ ምድር ላይ አምጣኝ አላለምና ላንተ ብዬ ሚባል ቋንቋ አይገባኝም ግዴታው ነው ጭራሽ አባትየው ስድና ባለጌ ነው እንደውለታ ነው የቆጠረው ወጪውን ልጁ ግን እጅግ ሲበዛ ስነልቦናው ተጎድቷል

  • @nardosdemelash2855
    @nardosdemelash2855 9 місяців тому +7

    እናትህን ለዘላለም ያኑርልህ ጤናህን መልሳልሃለች አባትህ ባንተ የዘራውን በተቀሩት ልጆቹ ያጭደዋል እሱ ይሄ የደንቆሮ ዎች ስብስብ አርቲስት ነኝ ብሎ ያናፋል ባንተ ጉዳይ እጃቸውን ያስገቡ ሁሉ በወለዷቸው ያግኙት አንተ ግን ሰላም ሁን።

    • @tsiongezahegn3054
      @tsiongezahegn3054 9 місяців тому +4

      አይ የወለዷቸውንስ ክፉ አይንካባቸው የልጅ ስቃይ ለማንም አያሳይ እግዚአብሔር አየነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ዋናው ነገር ይሄን ቆንጅዬ ልጅ እንኳን ማረው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 9 місяців тому +3

    የኔ ቆንጆ ልጅሽን እንኳን ፈጣሪ ማረልሽ ከዚህ ወዲያ ስለ ፈጣሪ ብለሽ ከዚህ በኋላ ስለ ምንም ምንም ነገር በተለያዬ ሚዺያ ቀርበሽ ምንም አትበይ በቃ ተይው ከሁሉ ፈጣሪ ይበልጣል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @abdulbadit-lb7ty
    @abdulbadit-lb7ty 9 місяців тому +5

    ይገረም ማለት ሴታሴት ደነዝ ሰው ነው

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 8 місяців тому +1

    ሰለሞን ቦጋለ በጣም ይገርመኛል
    አንድ የሦስት አመት ህፃን ልጅ ልቡን ታሞ ጥቁር አንበሣ በአስቸኳይ የግል ሆስፒታል ካልተሰራ አደጋ ላይ ነዉ ተባለ የግል ሆስፒታል እስከ ዘጠኝ መቶ ሺ ብር ያስፈልጋል ተባልን ሰለሞን ቦጋለን አፈላልገን አዋራነዉ በጠዋት ዶክመንቱ ቢሮ ይምጣልኝ አለ አስገባን ብንጠብቅ መልስ የለም ያ ሰይፉ ላይ ሲቀርብ ስለ ህፃናት እንባዉ የማያስወራዉ ሰለሞን ሲጠጉት ሌላ ሰው እግዛብሄር ይመስገን
    የኢትዮጵያ ህዝብ ዉሎ ይግባ ልጁ ብር ተለምኖለት አሁን ህክምና ጀምራል እና አርቲስቶቻችን እና በጎአድራጎት ብዙም አይዋጡልኝም
    የጓደኛቸዉ የደራሲ መስፍን ወላጅ ምን እንዳሉ እናስታዉሳለን ማንም ዞር ብሎ አያየኝም ብለዉ ነበር ልብ ይስጣቸዉ እና አሁንም አትገረሙ ሾ ብቻ ናቸው