#ገበሬው_በቃኝ_አለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 45

  • @jgfjjkhgt4494
    @jgfjjkhgt4494 2 місяці тому +5

    እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ፈጣሪ የምህረት አይኑን ያዙርልን😢😢አንተ ሰው ፈጣሪ ሺ ያድርግህ አከባሪህ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @birruragibune
    @birruragibune 2 місяці тому +6

    አባቶች በዚህ አይነት ተማልዶ መውጣታቸው በጣም ሊመሰገንና በመላው አገሪቱ መደረግ አለበት። ሰላም ለኢትዮጵያ!!

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ♥️♥️🙏🙏🙏

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT 2 місяці тому +3

    እንኩዋን አብሮ ከደረሰን ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @adeesadees9259
    @adeesadees9259 2 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሠን ወንድማችን አርያ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ኑርልን።

  • @fekadutesema69
    @fekadutesema69 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ።

  • @YordiAlex-k2o
    @YordiAlex-k2o 2 місяці тому

    ተባረክ ወንድሜ እናመሰግናለን።

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp 2 місяці тому +1

    አቤቱ ማሓሬን እግዚሓብሔርሆይ❤❤

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT 2 місяці тому +2

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ⛪️💒⛪️ እኔ የምለው ምን አይነት ዘመን ላይ እንደደርስን አላውቅም

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ ደረሰን አርያ ወንድሜ እዉነት ነዉ ማዘን ማልቀስ ይገባናል😢😢

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብ ሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለህወይት ያስማልን ላ ይይይይይ ክክክክክ ሼርርርርርርር

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 2 місяці тому

    Tebarek areaya wendme egziabher yetebekh 🎉🎉🎉

  • @TesfaNetanet
    @TesfaNetanet 2 місяці тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን😢

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 2 місяці тому

    እኛማአምፅናልልባችንደንድኖ፣ክፋታችንጥግደርሶእርህራሄየሌለንጨካኝሆነናል፣ጌታቸርነውመቼምይቅርይበለን፣እርስበእርሳችንእደአውሬተበላልትንልናልቅነው😢😢😢፣ዘንድሮማረሀብናመከራውእጅግያስፈራል

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 2 місяці тому

    Tabarake areaya awne Egzeyabehre zamanune yebakelene

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 2 місяці тому

    እንካን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 2 місяці тому

    Enquan beselam aderesachu lekidanemheret ❤❤❤❤ yamet sew yebelen🎉🎉🎉

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому

    ልክ፡ ነህ፡ አርአያ፤ እኛ፡ ምህረትቱ፡ ቸርነቱ፡ የበዛልን፡ የተመረጥን፡ ሕዝቦች፡ ነን! ትዕቢት፡ አይሁንብን፤ መመረጣችን፡ አያዘነጋን፤ አሁንም እኛ፡ ከፈጣሪ፡ የተዋህድን፡ ነንና፡ እንሻገራለን!

  • @zownow-h2d
    @zownow-h2d 2 місяці тому

    አረአያበርታ መልካም
    ትምርት።

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 2 місяці тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን❤❤❤❤❤ትክክል ነህ ወድሜ ማቅ ለብሰንም ፈጣሪ በቃ ባለን አሁን ላይ በሃገራችን እያየን እና እየሰማን ባለው ነገር ሰው ሆኖ መፈጠርን የጠላንበት ሰአት ነው ሃዘናችን እጥፍድርብ ሆኖኗል😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 2 місяці тому +1

    እንኮን ደሕና መጣሕ እነኮን አደረሠሕ

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 2 місяці тому

    ሰላሌ ለይ የሞታ ሰው ሀይቃበሩ የኢትዮጵያ ታርክ ፈረስ ምቶ ሚቃበረ ሰው ግኒ ከእንስሳ ወረደን አረ ጉደ💔💔💔💔

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 2 місяці тому

    እውነት ብለሃል ወንድሜ ጀዝበን እያጉረመረምን ብቻ ቁጭ ብለናል ስለፍቅር ብለን

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому

    ነፍስ፡ ይማር! ነፍስ፡ የሚማረው፡ በሕይወት፡ እያለን፡ ፈጣሪን፡ አምነን፡ በዕለት፡ ኑሯችን፡ እሱን፡ መስለን፡ መልካም፡ ስራን፡ ከፈጸምን፡ ነው! ለነፍስ፡ ከቤተ/ያን፡ ደጅ፡ ድሃ፡ መግቡ!

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому

    እኔን፡ የሚያጽናናኝ፡ የድሃዋ፡ አገሬ፡ ችግርን፡ በሰለጠነ፡ 2ተኛ፡ አገሬ፡ ስለማይ፡ ነው! በዚህ፡ 8፡ ቀን፡ ብቻ፡ ቶሮንቶ፤ ሞንትሪያል፤ በሊንግተን ጎርፍ፡ የብዙ፡ ሰዎች፡ ንብረት፡ ወድሞ፡ ለቀሶ!

  • @عبدالرحمنالزهراني-ي4ط

    AMENAMENAMEN❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 2 місяці тому

    Ameen Ameen Ameen Enkewan abro adersen wandime betam yesferal Ewunet gizewu kefetewal Egzio Egzio Egzio abetu tarken😢😢😢 Maren yeker belen ye Dengel mariam lij eysus kerstos Amalke Enaa medanite

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp 2 місяці тому

    ehe hulu bamala Etiopia mahon alebatii😢😢😢

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib 2 місяці тому

    Enkuan abro aderesen. Enamesegnalen

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    አረ ጉድ ጉድ ሄቬንን አልተደፈረችም አልተገደለችም ብላ የተናገረችዉን ሠማችሁ ምንም አላመኳትም የገዳዮ ሚሥት ናት የተናገረችዉ 😢😢😢😢😢

  • @kumlegnseifu1996
    @kumlegnseifu1996 2 місяці тому

    አርአያ በጣም የምትናደደዉ ለምንድነዉ እንዳታረጅ

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 2 місяці тому

    ❤❤😢😢😢😢😢

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢😢😢

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢

  • @mulugetakebede5789
    @mulugetakebede5789 2 місяці тому

    Meskin ye hagere gere sekayu bezabet enen 😢😢😢😢😢😢egzioooooo

  • @genethailegeorgis4608
    @genethailegeorgis4608 2 місяці тому

    የአስራት በኩራት መላክ ይቻላል

  • @MasratNuse
    @MasratNuse 2 місяці тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @Geti-f2x
    @Geti-f2x 2 місяці тому +1

    Awo maramini ulashini ilemini

  • @belaybelay6691
    @belaybelay6691 2 місяці тому

    ከነሀሴ 15 እስከ ጳጉሜ 5 ተብሎ ኤግዚቪሽን ማዕከል ተጀምረል ጆራችን ሊቆረጥ ነው ገና ከመጀመሩ መልክት አድርስልን አመሰግናለሁ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 2 місяці тому +1

    ወዳጅ ሆኖ ቀርቦ አድንቆ አጉል ክቦ:
    እጅ አውጥቶ መርጦ ጠቁሞ አጨብጭቦ።
    በሁዋላ ተቃውሞ...ወንጅሎ የሚክድ:
    ለሰው የማይራራ ጨካኝ ክፋ ትውልድ:።
    ዘግናኝ ሰቅጣጭ ግብሩ...ከምንም የከፋ:
    በደንዳና ልብ አንገት የሚያስደፋ።
    የሰባት አመት ልጅ አስገድዶ ደፍሮ:
    አሰቃይቶ ሲገል...ፍትህ ፊት አዙሮ።
    ወንድሙን በጥይት ግንባሩ ላይ መቶ:
    እሬሳ የሚያሳየን...በቪዲዮ ቀድቶ:
    ከነጭ ቀዩም ሽብር የባሰ አሰቃቂ:
    የጽንፈኞች ዘመን ሰው በዘር ጨፍላቂ::
    ውጉዝ ከመ እኩይ...እንበለው በቃ:
    ይቀጥቀጥ ከይሴ ደረት ከምንደቃ።
    ምን ጊዜ መጣብን እግዚኦ ፈጣሪ:
    ከመጠኑ አለፈ...ሙትና ቀባሪ።

  • @teshelelirenso6607
    @teshelelirenso6607 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @birruragibune
    @birruragibune 2 місяці тому

    አባቶች በዚህ አይነት ተማልዶ መውጣታቸው በጣም ሊመሰገንና በመላው አገሪቱ መደረግ አለበት። ሰላም ለኢትዮጵያ!!