Ethiopia:አንጀት ሚበላ ጀግኖችን ያሞገሰበት ግሩም አዝማሪ ቀረርቶ በማሲንቆ Yirga Dubale Ethiopian traditional azmari kererto

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 37

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 Рік тому +6

    ኡፍፍፍ ይርጋዬ ብዙ ያልተዘመርልህ እንቁዋችን አንተን መሳይ በፉከራና በቀረርቶ ልብን እሚያሽፍት ከቶም አይኖርም ክብር ለአባቶቻችን በደም በአጥታቸው ይቺን አገር ላቆዩልን 🙏
    አምሓራነት ይለምልም 💚💛❤️💚💛❤️

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 3 місяці тому +1

    ጀግኖቹ የአዔ ቴዎድሮሥ ልጆች።ተዎዳጁ አርበኛ መሣፍንት ከነ ልጃቸው።በተግባር የተፈተኑ።

  • @demalomedia
    @demalomedia Рік тому +2

    በልጅነት ፡ ግዜ ፡ ስንሰማ ፡ ነበር ፡ የደርግ ፡ ጦር ፡ ዘመቻ ፡ ሲኖረው ፡ ከሻዕቢያ ፡ ጋ ፡

  • @ambachew1654
    @ambachew1654 2 роки тому +9

    እነ ይርጋ ዱባለ ጀግኖችን እየቀሰቀሱ ያቆያትን አገር ዛሬ የሊጥ ሰራቂዎች እናፈርሳታለን ብለዉ በድፍረት ሲናገሩ መስማት የሞት ሞት ነዉ።

  • @logoskebede2843
    @logoskebede2843 Рік тому

    ጀግና ይወለዳል ጀግና ይሞታል
    የበሐል ዘፈኖቻችና ቀረርቶ ፉከራችን ግን አብረው ነው የሞቱት ለምን እንደሆነ አልታወቀም

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx 11 місяців тому +1

    ለኢቲዮጠላቶችይጋበዝልንበተለይለጥጋበኞችግብፅ

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Рік тому +3

    የጀግና ቀረርቶ

  • @yohannesseyoum4249
    @yohannesseyoum4249 Рік тому +1

    The one & only Yirga Dobale trade mark HAKA before the wars

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 2 роки тому +2

    እውነትም ስሜት ቀስቃሽ ጀግንነት ውስጣችን ነው❤❤

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 2 роки тому +3

    ይሄንን ጉሮሮም አፈር በላው?አቤት አቤት!!!

  • @biadge34
    @biadge34 Рік тому +1

    Aba yirga❤❤❤❤ yewedech kuna❤❤❤❤😂

  • @beletemedia354
    @beletemedia354 Рік тому +1

    best of best kerrtooooooo

  • @alemayehug.mariammehari7143
    @alemayehug.mariammehari7143 3 роки тому +20

    ይህን ቀረርቶ በአረብኛ አስተርጉማችሁ ለሱዳን ጄነራሎች አሰሙልኝማ ‼‼💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @yonastiku1305
    @yonastiku1305 Рік тому

    Wow very nice

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx Рік тому

    እረአሁንምኖራችሁልንበሆንጀግኖች

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 3 роки тому +4

    Long live Ethiopia

  • @getahunabate2846
    @getahunabate2846 3 роки тому +2

    Prominant vocalist

  • @meaza8754
    @meaza8754 3 роки тому +6

    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን🙃🙏💘❤

  • @sileshiwalelign
    @sileshiwalelign 3 роки тому +7

    ጋሽ ይርጋን የሚያክል አቅራሪታ የለም።

    • @Logout_25
      @Logout_25 2 місяці тому

      …and Bahiru Kegne ❤

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 2 роки тому +1

    ይህ ትክክለኛው ቀረርቶ ነው።

  • @alemmanaye3821
    @alemmanaye3821 9 місяців тому

    Tewtew tewwwwww wey

  • @mogesaynnew77
    @mogesaynnew77 3 роки тому +1

    yegna jegnoch egziabher kenante gar yhun 1 ken netsanetachin aykerm. degmom hulem ke egziabher gar yehone yetegefa ashenafi new.

  • @mekuaninteyayu6267
    @mekuaninteyayu6267 3 роки тому +1

    nice picture

  • @TadeyosHaylu-vh8kd
    @TadeyosHaylu-vh8kd Рік тому +1

    Andenga

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 3 роки тому +3

    👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍

  • @engedaeshebabaw8913
    @engedaeshebabaw8913 2 роки тому +1

    እውነት

  • @meaza8754
    @meaza8754 3 роки тому +2

    👌💘❤❤❤❤

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx Рік тому

    አብይአላህያንሣህናመቸምአንረሣምየሠራህዉሥራጋላ

  • @TadeyosHaylu-vh8kd
    @TadeyosHaylu-vh8kd Рік тому +1

    Fukera benorew Teru neber

  • @אניישפרדה-ת5ש
    @אניישפרדה-ת5ש Рік тому +1

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤👌👌👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @belaineshmichael5446
    @belaineshmichael5446 3 роки тому +3

    god.blassed.etuopia.alwes.amne

  • @hamaleyela8621
    @hamaleyela8621 2 роки тому +2

    እኔ የሚገርመኝ በዚህ ዘመን አማራን ወክሎ ዘመነ ካሤ እያለ የሚወሻክተው ነው። ዘመነ ካሤ ካሣ ተክለ ብርሀንን የሚወክል ለአማራ ህዝብ የሚታገል መሆኑ ነው። ለመሆኑ ካሣ ተክለ ብርሀን አማራ ነው ወይ? ጨርሶ አይገናኝም ካሣ ተ/ብርሀን የሠቆጣ አገወ እና ትግሬ ነው ሚሥቱና ልጆቹም ትግሬዎች ናቸው እንዲሁም በ17 አመቱ የወያኔ ትጥቅ ትግል ግዜ የአሁኑ በአዴን በትግሉ ሠአት የዲኢዲን አባል እና ወያኔ እና ሻእቢያ ሆኖ ታጋይ ነበር። ዛሬ ታዲያ ይህ ሠው ምን እየሠራ ነው? አሸባሪው ህወሀት እያለ ከነሡ ጋር ቁማር እየቀጠቀጠ የአማራን ህዝብ የሚያሥጨርሥ ማነው? ካሣ እራሡ አይደል? ቆይ የነ ካሣ ደም እና አጋር ያልነበረው የቱ የወያኔ አባል ነው ? እንደውም የአማራ ህዝብ እንዲያልቅ እና ኢትዮጵያ መልሣ በነሡ አገዛዝ ሥር እንድትወድቅ ከሚያፋጥኑት ውሥጥ ካሣ ተክለ ብርሀን ዋናው ነው።