Facebook ኬ ተሰረቀ እንዳይሰረቅ ምን ላድርግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 195

  • @ሀኒእናቷንናፋቂሳፈቅርሽል

    ፈጣሪ ይባረክክ ወንድማቸን ሰላምክ በዝት ይበል እናመሰገናልን

  • @wubalemadimasu8823
    @wubalemadimasu8823 6 років тому +1

    ተስፍዬ መልካም ሰው ስወድህ ውይይይ በአንተ ብዙነገር አውቂያለሁ በጣም አመሰግናለሁ

    • @tekleb7962
      @tekleb7962 2 роки тому

      ሰላም ከመይ ከ ቀጽሎ ሐንቲ ነገር ክተካ ደልየ ብደረቅ ምተደወለካ ፍላሽ ትገብሮ ክትብረና

  • @slamesisslamesis3635
    @slamesisslamesis3635 5 років тому

    ተስፍሽዬ ፊስብክ ጎደኛች እዳይታው ምን ላድርግ በእግዚአብሔር።

  • @mekdesethiopia1108
    @mekdesethiopia1108 7 років тому

    እናመሠግናለን ተስፍሽ መልካም ሠዉ ሠላምህ ይብዛ

  • @zamarakdismakdis5528
    @zamarakdismakdis5528 6 років тому

    እናመሰግናለን እኔስ ይሄን ፌስ ቡክ በ 2015 ነበር የከፈትኩት እና በ 2017 አቁሜው ነበር ድጋሚ ለመክፈት ፈልጌ መግባት አልቻኩም እንዴት ብዬ ልክፈተው ፓስ ወርዴም እረስቼዋለው ናፈቀኝ አካውንቴ። በጣም የምወደው የማይመለስ ዘመን ነው ሲም ቀይሬ ነበር ስልክ ቀይሬ ነበር የድሮውን fb እንዴት ልክፈተው እርዳታ ፈልጋለው እባካችሁን የድሮ fb በቃ አላገፕውም ማለት ነው

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 7 років тому

    eshi gin tesfeshi yene kuter yetfa new addisun endet aderege likeyerewu benateki negergn bro

  • @seenathseenath3020
    @seenathseenath3020 7 років тому

    እናመሠግናለን ተስፋየ

  • @ናርዶስስደተኛዋ
    @ናርዶስስደተኛዋ 4 роки тому

    ተስፍሽ ፌስቡኬ ሀክ ተደረገብኘሰ ዛሬ😭😭😭ከሰውጋ ያወራሁት የተላላኩት ነገር ቴሌግራም ላይ ላከልኝ እያስፈራራኝ ነው😭😭

  • @hirutmulugeta4146
    @hirutmulugeta4146 4 роки тому

    ተባረክ በጣም ነው የጠቀምከን

  • @mitaababa1487
    @mitaababa1487 7 років тому

    Ethio segab ena silk sekayer yezagabegnal malet nw

  • @zmzm1574
    @zmzm1574 2 роки тому

    ወድሜ እባክክ አሁን አዲስ ከፍቼ ነዉ የበፊቱ እዴት ላግኝዉ

  • @ethiolove8654
    @ethiolove8654 7 років тому

    Tesfeshi yein sedet layyy hone tetekemn Hager biyt? Sengeba sms mekeyerachin ayekerm?? so Men made new yaleben

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ

    ተስፍሽ እኮን ሰላም መጣህ
    የኒፊስብክ ተዘግቶን አካዉቱን ሳስገባው እቢ አለኝ መላበለኘወ

  • @yafettemesgen8850
    @yafettemesgen8850 7 років тому

    gin Tesfesh Ke Ethio Wuchi Yehonewes? wede Ethio Senhed Yezihen Sim Yizen Anhed Mn Madreg Aleben?? Pls

  • @عليعبدالله-ع9ص
    @عليعبدالله-ع9ص 6 років тому

    Delet adrgaw ksiting wst altefam lemawredm aychalm ‏please?

  • @mimikonjo5159
    @mimikonjo5159 7 років тому

    በብዙ ተባረክ ተስፍሽ

  • @አዲስአበባቤቴ-ኀ6ሸ
    @አዲስአበባቤቴ-ኀ6ሸ 7 років тому

    እናመሰግናለን ተስፍሻችን!!! ተስፍሽ በጎ ፍቃድህ ከሆነ ጊዜ ስታገኝ ስለ hidden camera ለመጨረሻ ግዜ አንዴ ብትደግምልን??? የተደበቀ ካሜራ መኖሩ ሲታወቅ ቦታውን እንዴት እንደሚያሳየን ተስፍሽዬ ደጋግሜ አየሁት ግን ምንም አልገባኝም። በተስፋ እጠብቃለሁ thank you ተስፍሽ👏

  • @hananlubaba8447
    @hananlubaba8447 7 років тому

    በጣም አሪፍ ነው ተስፍሽ አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @jemalzeynu242
    @jemalzeynu242 7 років тому

    ተስፍሽ ሰላምህ ይብዛልኝ ፍሬንዶች ላይክ አብዙልኝ። ተስፍሽ አድሬስህን እንዴት ላግኝ እባክህን ፈልጌህ ነበር አድራሻህን ስጠኝ?

  • @eskaye2006
    @eskaye2006 7 років тому

    በመጀመሪያ እናመሰግናለን ተስፊሽ! አንድ ነገር ግን እረስተሃል "በመጀመሪያ እዚ የመጣችሁ እኔ ተስፊሽ እባላለሁ ..... ‘Subscribe’ አድርጉ..." የምትለውን::

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 7 років тому

    አናመግናለን ተስፍሽዬ

  • @እናቴማርያምናት-ኰ9ወ
    @እናቴማርያምናት-ኰ9ወ 7 років тому

    እናመሰግናለን ተስፍሽየ ኑርልን

  • @haregmisgan5211
    @haregmisgan5211 5 років тому

    ena fb taserekobeginal gen man edaserakegin edat new mawek yemechlaw???

  • @እኔስአልፈራምድንግልይዤእ

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ

    እደይ ተስፋሽ እኔ ቁጥሩ የኢትዮጵያ ነው ያለው ግን ቋሜ ነው ችግር አለው ?????????
    ወይስ የለውም ለመልካም አደበቱህ እግዚአብሔር ያክብርህ ክበርልን

  • @bettylamesa2905
    @bettylamesa2905 7 років тому

    Wow tasfesh turu miker nw really thanks

  • @yibrarasu5619
    @yibrarasu5619 7 років тому +1

    Tesfishe wede email madirig ayichalim wey kesilik kutir lela e melisihin etebikahalew

  • @zinashdegaga7871
    @zinashdegaga7871 7 років тому

    tasfish indet kazi bafit ye kafatkutin account lizgaw ichilalew basu yekafatkut sim taqaxlowal indet gabiche log out marge echilalew eski nigareny please

  • @madinahussen8629
    @madinahussen8629 7 років тому

    Thnk you tst

  • @ቲጂሙሉጌት
    @ቲጂሙሉጌት 7 років тому +2

    ተስፍሽ ዊይ ያሁኑስ ትምህርትህ ተምታታብኝ ማለቴ ቋሚ ስልክ የለም ከትንሽ ጊዜ በህዋላ ጉዞ ወደይቶ እዛ ያለው ስም ካርዴ ደግሞ ተዘግቷል የfb አካውንቴን ደግሞ እወደዋለሁ በቃ ሊዘጋምኝ ነው እረ ምን ባደርግ ይሻለኛል #ተስፍሽየ ደግሞ እኔና እግሊዝኛው ሆድና ጀርባ ነን ወይ አንብቤ አልረዳ የሆነ መልእክት በመጣ ቁጥር ተዘጋብኝ እያልኩኝ ተሳቅቄ ልሞት ነው የራሱ ጉዳይ ግልግል ።

  • @yenatelij4107
    @yenatelij4107 7 років тому

    Ke leb Amaseginalew yene wandm😍

  • @hayatmehamed2252
    @hayatmehamed2252 7 років тому

    ሰላም ተስፍሽ።
    በመጀመሪያ አንተ የምታስተላልፈውን የአፕ ትምህርቶች ሁሌም እከታተላለው ብዙ እውቀትንም አጊኝቼበታለው ከልብ ነው የማመሰግነው ።
    አንድ ጥያቄ አለኝ
    ከዚህ በፊት ፌስ ቡክ ስከፍት ትክክለኛ እድሜዬንና ያለሁበትን ሀገር በትክክል አላስገባውም ነበረ እንዴትስ መቀየር እችላለው?

  • @hasaniah8507
    @hasaniah8507 7 років тому

    አባ ይመችህ ተስፍሽ አለም አቀፍ ሰው ተብለህ ብትሽለም ደስ ይላኛ ክክክክ

  • @yesyes-zg7mb
    @yesyes-zg7mb 7 років тому

    Wowww betam arif merja enamsgnaln ezgabher yesth tesfsh

  • @yodityemariyamlijnegn3838
    @yodityemariyamlijnegn3838 7 років тому

    Wowwwwww ተስፍሽዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @አለማመኔንእርዳው
    @አለማመኔንእርዳው 6 років тому

    ኧረ ተስፍሽ ምን እንደሚሻለኝ አላቅም በልብኔን ቁጥር ዘግቼው ወደ አገርቤት ስሄድ አይሰማም ያልከውን አሁን ነው የሰማውት እንዴት ላድርግ

  • @sinashsinash9400
    @sinashsinash9400 7 років тому

    ጤና ይስጥልኝ ተስፊሽ

  • @KAT_Media.
    @KAT_Media. 7 років тому

    10Q 2 the info Tesfish can we use our email instead of phone to secure!

    • @AaronApp16
      @AaronApp16 7 років тому

      kassa Alamiraw Yes You Can

  • @እማያይቱብ-ሰ7ሰ
    @እማያይቱብ-ሰ7ሰ 5 років тому

    ተስፍሽ አካውት የጠፊበት እደት ማገኘት ይቻላል

  • @hana-hn7lx
    @hana-hn7lx 7 років тому

    Enamsgenaln wnedmachen tbarke

  • @marthamartha6187
    @marthamartha6187 7 років тому +2

    እናመስግናለን ተስፍሽ በስድት ላይ ያለን ሰውቺ እዴት ማርግ አለብን ፕሊስ ንገርን ስደትላይ ላለን ሊጆቺ

  • @meronazerefegn5567
    @meronazerefegn5567 7 років тому

    enameseginalen tesfish..

  • @belabela1908
    @belabela1908 7 років тому

    ሰላም ተስፍሽ አሁን እኔ የዛሬ 6 አመት የከፈትኩት Facbook ነው ምጠቀመው የሞላውት ቁጥርም እስከዛሬ አለ እኔ ግን ሀገሩን ከለቀኩኝ 4 አመት ሊሆነኘ ነው እንዴት ሰራልኝ ታዲያ ?

  • @mamitoo8418
    @mamitoo8418 7 років тому

    tesfish bataam laasichagirihi eski sila computer bitinagiragni

  • @እየሱስይደናላአሜንአሜን

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @እማወድሻሎኑርልኝለዘለዓለ

    Thanks tasefsh

  • @yemaryamlijinegni814
    @yemaryamlijinegni814 7 років тому

    Ere enen awetakrggni kesgat thank you

  • @ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ
    @ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ 7 років тому +1

    ተስፍሽዬ አመሰግናለሁ ግን በስደት ላይ ግድ ነው ቋሚ ቁጥር የለም

  • @meseretmesi7711
    @meseretmesi7711 7 років тому

    Thanks tesfsh

  • @sanizuzutube2692
    @sanizuzutube2692 4 роки тому

    ተስፍሽ መሴጀሬን ሰው ይጠቀምበታል ምን ላረገው??

  • @officialroseKuki
    @officialroseKuki 6 років тому

    ተስፍሽ የኔ መልካም ሰው በጣም ነው ማመሰግነው

  • @serkalemayele8100
    @serkalemayele8100 5 років тому

    Wowww

  • @ፍቅርህጠማኝ
    @ፍቅርህጠማኝ 7 років тому

    Hy tesfsh lij bene eindezih sayabrara atfche techawutobgnal
    Einamesegnalen eigziabher yibarkh

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 7 років тому

    ተስፍሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ፓስውዴም ኢሜሌም ስልክ ቁጥሬ ነው ወደ ኢትዮጰያ ብሄድ ይሠራል? በናትህ ተሥፍሽ ንገረኝ

  • @aselethiopia3666
    @aselethiopia3666 7 років тому +1

    ተስፋሽ በጣም እናመሰግናለን ግን እኔ አካውንቴን እረስቼዋለው እዴት ነው ግን ማደርገው?

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 6 років тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 7 років тому

    ተባረክ

  • @ጤናይስጥልኝጤናይስጥ-ዀ9ቐ

    ጤና ይስጥልኝ ተስፈሽ ያለሁት በስዴት ሀገሬ ስመለስ ትምህርቱን በተግባር አውላለሁ 2ወር ቀሬኝ

  • @mahletfiker4541
    @mahletfiker4541 7 років тому

    thanks tesfsh

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 7 років тому

    Tesfeshye thanks wodim!

  • @abegetnetabegetnet9757
    @abegetnetabegetnet9757 7 років тому

    abo bnatk. mn ayent mlkam sew nek

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 7 років тому

    thank you tasifishi

  • @alemlove3033
    @alemlove3033 7 років тому

    እናመሰግናለን ፌስ ቡካችንን በስልክ ቁጥራችን የከፈትን ችግር አለው ? እኔ ስልክ ቁጥሬን እደ ኢሜል ተጠቅሜ ነው። የከፈትኩት አሁን ግን ቁጥሬን ቀይሬአለሁ

  • @eteneshdessie84
    @eteneshdessie84 7 років тому

    ተሰፈሸ በጣም አመሰግናለሁ ግን ሰልክ ቁጥሬ የኢትዮጰያ ሲም የራሴ ነው ፌሰቡክ እየተጥቅሐኩ ነው እና ቀፎየ ሲም የለውም እንዴት ላርግው ??????

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 7 років тому

    እናመሰግናለን ተስፍሽ አንድ ነገር ልጠይቅህ fb Frend requst እንዳይልኩብን ስንፈልግ እንዴት መዝጋት እችላለሁ??

  • @girmawog405
    @girmawog405 7 років тому

    ታንኪው ተስሽ ግን የኔ ቴምፖራሪ ነው ይቆረጣል

  • @z34-p9t
    @z34-p9t 7 років тому

    Thank you tesifsh

  • @hulubesu1765
    @hulubesu1765 7 років тому

    ተስፍሽ እናመሰግናለን መምህራችን

  • @عليعبدالله-ع9ص
    @عليعبدالله-ع9ص 6 років тому

    Yqrta amecheresha lay delet adrgawsl new

  • @Alex-or4vo
    @Alex-or4vo 7 років тому

    ተስፍሽ እንዴት ነው በውስጥ ሰልከ ወይም በሌላ የመገናኛ ዘዴ ለገኝህ የምችለው እባክህ ወንድሜ በቶሎ መልሰልኝ አመሰግናለሁ

  • @madinamadin6908
    @madinamadin6908 7 років тому

    Allahmdrillah ተስፊሽ እዬአገር ከትንሽ ብዋላ ስለምገባ ማስተካከል ይቻላል ለግዜው አውን የራሴ ቁጥር ነው

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 7 років тому

    እናመሰግናለን ተስፍሽየ

  • @k.e.mikael7198
    @k.e.mikael7198 7 років тому

    Thanks for your help, But what if you lost the phone?

  • @amhruamhru9782
    @amhruamhru9782 7 років тому

    ተስፍሽየ እናመሰግናለን

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 7 років тому

    ተስፍሽ ፍቅር የሆንክ ሰላምክ ብዝት ይበል የኔ ውድ።

  • @habibamo3342
    @habibamo3342 6 років тому

    ሠላምሕንያብዛው

  • @ምንላርግልህ
    @ምንላርግልህ 6 років тому

    ተስፍሽዬ ሀክ አረጉብኝ ሰለቸኝ አሁንስ ምናባቴ ልሁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Henoka369
    @Henoka369 7 років тому

    Betam enamesegnalen tesfsh

  • @wiwiababa2402
    @wiwiababa2402 7 років тому

    ተስፍሽ ስለሁሉም እናመሰግናለን ጤና ይስጥልን

  • @habibahassne9567
    @habibahassne9567 7 років тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @gebrehailu2874
    @gebrehailu2874 4 роки тому

    Amlak tiena ena edmiye ysten gin and aleng ጥያቀ ተስፌየ my Facebook account is disabled I do not know why but I have tried several times opened but could not log in by please can you helpe me thanks so much ቪድዮ ካለ ግን send me ኣምሃሪኛ ብዙሕ ኣልችልም ይቅረታ ከ ኤርትራ ነህ

  • @manunitd2907
    @manunitd2907 7 років тому

    enamesegnalen tesfsh

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    ተስፍሽ ጥያቄ ኢትዮ ስንገባ እንዴት ነው ምናረገው ችግር አይፈጥርም ??

  • @umusemil7670
    @umusemil7670 7 років тому

    እሺ ወደ ኢትዮ ለመግባት ከፈለግን እንዴት ነዉ ኦፍ የምናደርገዉ ተስፍሽ ?

  • @ሀያትመድ
    @ሀያትመድ 6 років тому

    ተስፍሽ እረ እኔ የተጠቀምኩበት ቁጥር አሁን ከኔ ጋር የለም ትቸው ሀገር ገብቻለሁ እንደ ይዠ መዞር አለብኝ ሀገር በቀየርኩ ቁጥር

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 7 років тому

    thanks you 👏 👌

  • @እኔነኝ-ዀ8ከ
    @እኔነኝ-ዀ8ከ 7 років тому

    ተስፍ እናመሰግናል አረ እርዳኝ በእግዚአብሔር። የኔ ፓስዋርድ ስልክ ቁጥሬ ነበር አሁን ስልክ ቁጥሬ ተዘግቷል የተዘጋውን ቁጥሬን ሌላ ሰው አውጥቶ ይጠቀምበታ እንደት ብየ ልቀይረው

  • @betikonjo543
    @betikonjo543 7 років тому

    እናመስግናለን ተስፍሽዬ በጣም ደስ ይላል ያስተማረከን እድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ወንድማችን ተባረክ ልክ አንተ እዳሳየከን አደርኩት። ተመችቶኛል በጣም

  • @አስያሰኢዲ
    @አስያሰኢዲ 7 років тому

    አላህ ይጠብቅህ ዉድ

  • @AaronApp16
    @AaronApp16 7 років тому

    Thanks TST

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    እሺ ወድማቹን ከልብ እናመሰግናለን

  • @jesussalvation2035
    @jesussalvation2035 7 років тому

    Thank you Tesfish Tabery

    • @ابوعلى-ص1و2ن
      @ابوعلى-ص1و2ن 7 років тому

      Kibnesh Tullu ሰላምጤናይስጥልኝ በምሰጠንትምህርትበጣምነውየምናመሰግነውበርታ በመቀጠልአዲነገርላስቸግርህ አሁንለምጠይቅህአብልኬሽንማወቅስለፈለኩነበር ብታብራራልንበጣምጥሩነበር ስራእደሚበዛብህይገባኛል ላስቸግርህ አፕልኬሽኑን እስፔልግእልክልሀለሁበጣምይቅርታ

  • @jamaaltilmooguuto8345
    @jamaaltilmooguuto8345 7 років тому

    👍👍👍👍👍☝

  • @አመለወርቅአማረ
    @አመለወርቅአማረ 7 років тому

    ወይ እኔ ሲሙ የተዘጋ በፊት ነው ዋይ ፋይ ስለሆነ ከኢትዮጺያ ላኩልኝ ማለት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ተስፍሽ እናመሰግናለን

  • @amanualetebebu8148
    @amanualetebebu8148 3 роки тому +1

    እባክህ እርዳኝ ፌስብኬ/ፔጄ ላይ ብስት አድርጌ ነበር ነገር ግን በጉዋደኛዬ ፔጅ ገብቼ ብስት ሳደርግ campaig trafic blo እንዳላንቀሳቅስ አስቆመኝ ሳምንት ሆነኝ ስራ በዚህ ነው የምሰራው የምታቀው ነገር ካለ እባክህ እርዳኝ

  • @tadesseewunte8300
    @tadesseewunte8300 7 років тому

    ሠላምህንያብዛልህ ያብዛልህ

  • @tnsaa1tnsaa118
    @tnsaa1tnsaa118 7 років тому

    wondmachn kelb anamesegnalen

  • @hananethiopiawt7999
    @hananethiopiawt7999 7 років тому

    እናመሰግናለን

  • @madiapp4445
    @madiapp4445 4 роки тому

    በምን ላገኝህ ወንድም

  • @sarahmitiku5046
    @sarahmitiku5046 7 років тому

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን