ችክን ያለ የሽምብራ ወጥ አሰራር / Shimbra Wot/Ethiopian Food Easy Vegan recipes chickpeas stew

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 77

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому +1

    ለየት ያለ አሰራር ሽንብራ ዱቄቱን እንጂ በድፍን ሲሰራ አላቅም እስቲ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ ያሚ 👌😍

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +2

    ሉሊዬ የኔ ማር እጀሽ ይባረክ በጣመ ምርጥ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አሜን ነባዬ😍🙏

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው🙏

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому

    ሉላዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሸክላ ድስትሽንም ወድጃታለው እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому +1

      አመሰግናለው ፀደይ😍😘

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 роки тому

    Thank you for sharing በጣም ልዩ ነው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ👍👍❤️🥰❤️

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አሜን አመሰግናለው🙏😘

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому

    ሉሊትዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው መቼም እንደሚጥም አልጠራጠርም እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው ሉላዬ🙏😘

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነዉ 👌👌👌👍👍በርቺ የኔ ቆንጆ

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому +1

      እሺ የኔ ውድ🙏😘

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому

    በጣም ለየት ያለ ቆንጆ አሠራር ነው አጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው🙏😍

  • @የሰላምትጓዥ
    @የሰላምትጓዥ 3 роки тому

    ማሻአላህ ሉሊዩ ሲያምር በርች በላይክ

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው🙏

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 роки тому +1

    ሉሊየ በጣም ሥክን ያለ ወጥ ነው የሠራሽው እጅሽ ይባረክ💝💝💝👍

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      ከበቡሽዬ አመሰግናለው🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому

    ሉሊዬ በጣም ነው የሚያምረው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ልዩ ነው በርቺልኝ ባለሞያ 👌👌👏❤🙏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому

    ሉሊዬ በጣም እሚያምር ክሽን ያለ ውጥ ልዩ ነው እጅሽ ብርክ ይበል ሼር👌🥰❤️

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለው ምሳዬ😘

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 роки тому

    ሉላዬ ልዩ አሰራር ነው ሲያስጏመጅ👌🏽😋❤️🙏ተባረኪልኝ🙏❤️

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      ቤተልዬ ውዳ 😍🙏

  • @ፋጡማውዴ
    @ፋጡማውዴ 3 роки тому

    ዋው ሉሊዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👌👍😋

  • @tsegagebrekidan8150
    @tsegagebrekidan8150 3 роки тому

    Luliya betam leyat yala new egesh yebarak sartan inbelalan😋😋😋😋😍😍😍😍😍

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አዋ ፀግሽ ሞክሬው😍💗

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 роки тому

    ዋው በጣም ልዩ ጤናማ የሆነ ወጥ እጅሽ ይባረክ 😍👌👍

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 роки тому

    እንዴት ያስጎመጃል ሉሊዬ ተባረኪልኝ ❤️❤️

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አሜን አመሰግናለው🙏😍

  • @stube3784
    @stube3784 3 роки тому

    ሉሊዩ በርች ዋዉ ነዉ!!👍

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      ኤስዬ አመሰግናለው🙏

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому

    ሉሊዬ በጣም ቆንጆ ቀይወጥ ነው ሲያምር እጅሽ ይባረክ👍🥰

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው ቀለምዬ🙏😘

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ወጥ ነው ሉላዬ ከጥሩ ገለፃ ጋር👌👍🥰❤ Like,share

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለው ሂዊዬ🙏😘

  • @SaraSaravk
    @SaraSaravk 4 місяці тому

    ዋው

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому

    ሉሊየ በጣም ቆንጆ የሚያምር ወጥ ነው የሰራሽልን በርች 🙏🙏🙏

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      ዮሬዲ እሺ አመሰግናለው😘

  • @zulbiyeninhobileri2200
    @zulbiyeninhobileri2200 3 роки тому +1

    Nefisss görünüyor ellerine sağlık

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 роки тому

    Watching ❤️

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሉሉየ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🥰🙏

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 роки тому

    Luliye ejish birik yibel yamral betam❤🙏👌

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አሜን በጣም አመሰግናለው🙏😍

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому

    Betam konjo ena tenama wot new ejsh yebarek

  • @meditationlovenature9193
    @meditationlovenature9193 3 роки тому

    konjo aserar new yenie onjo ejish yibarek 👌👌👌👌❤❤❤😍

  • @lulacooking237
    @lulacooking237 3 роки тому

    Wow Luliye it’s looks so yummy yummy thank you for sharing ❤️😘👍

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому +1

      Thank You Lulaye💗

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 3 роки тому

    Wow wow it’s looks so yummy yummy thank you for sharing sis ❤️😘

  • @SaritSearet
    @SaritSearet 3 роки тому

    Wow yummy luliye it's delicious 👌👌👌👌❤❤❤

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 3 роки тому

    I love Shembra...looks so yummy...
    Addis betesebe here..

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው😍🙏

  • @CypressBayt
    @CypressBayt 3 роки тому

    Your page is wonderful, I just subscribed! Im starting an Ethiopian series so I am happy to have true inspiration from an Ethiopian !!! much love

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому

    ሉሊዬ እንዴት እንደሚያስጎመዥ ያምምም😋😘🙏

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው አይኒዬ

  • @kohinoorskitchen
    @kohinoorskitchen 3 роки тому +1

    So yummy and looks so delicious.

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 роки тому

    Yemiyasginje wet 🙏🙏❤❤

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 роки тому

    Lule it looks delicious

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 роки тому

    Wow yummy 😋

  • @ArihaFoodStyle
    @ArihaFoodStyle 3 роки тому

    i see your video very great efforts .your presentation skills good best of luck 😋 😛 😝 😜😋 😛 😝 😜

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      Thank You For Watching🙏

  • @mydayfoods2288
    @mydayfoods2288 3 роки тому

    Very beautiful pot and recipe.. witch country you from ?

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому +1

      Thank You From Ethiopia

  • @pragatiprogressclasses
    @pragatiprogressclasses 3 роки тому

    59 likes very tasty👑💞
    thanks for sharing🎈🎈🏆🌹
    🥇 wow
    New friend from India

  • @SamsungNew-h6s
    @SamsungNew-h6s 6 місяців тому

    የኔውድ🌺🌺እህት🌺እናመሠግናለን❤❤❤👍👍👍👍👍👍🌺🌺🌺

  • @solomonmeteku9751
    @solomonmeteku9751 3 місяці тому

    ይህ ሁሉ ቅም ተሞጅሮበትና ተቁላልቶ ምን አይነት ብረት የሆነ ሆድ/አንጀት ይችለዋል???