Yidnekachew Birhanu/ይድነቃቸው ብርሃኑ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 265

  • @EmanMuhammad-f5w
    @EmanMuhammad-f5w Рік тому +94

    😢😢😢የፈገግታየ ጣይ❤❤😢😢
    የህይወቴ መሪ የልቤ መድህን
    የፈገግታየ ጣይ የመኖሬ ዉጥ
    የደስታየ ምንጭ የመሳቄ ጀንበር
    የዉስጤ ፍላጎት የስኬቴ ድንበር
    ትናት አሁለታ የነገየም ጭምር
    የተራራዉ አናት የፀሀይ መዉጫ ስር
    የሰማዩ ግርጌ የደስታየ ምስራቅ
    እጆችሺን ስይዝ ሀዘን ከኔ እሚርቅ
    የልጅነት ስንቄ የነገየ ሁነሺ
    ሀዘኔን በደስታ ትቀይሪዋለሺ
    የዳመናዉ እንባ የአበቦቹዋስ
    የኔ ልዩ ፍቅር የሰላሜ ትራስ
    እረፍቴ ነሺ ለኔ የድካሜ መርሻ
    ገመና ደባቂ የሚስጥሬ ዋሻ
    የልቤ ሰገነት አንች የልቤ ሰላም
    የመዉደደ አዳራሺ የማፍቀሬ ገዳም
    ሰላማዊ እንስት የነፍሴ መነኩሴ
    የመጨረሻየ መዳረሻ ዳሴ
    የልቤ ሙዚቃ የኔ ጣፋጭ ድርሰት
    ላቅመ ቢስነቴ የተሰጠሺኝ ሴት
    ሺልማት የሆንሺኝ ያዉም ከምወደዉ ያዉም ካንድ አምላኬ
    አታንሺ አትበዢ የሰዉነት ልኬ
    የምታስፈልጊኝ ሁነሺ ልክ እንዳየር
    የህይወቴ ሰበብ የመኖሬ ሚስጥር
    ከራሴ ስጣላ የኔ ሺማግሌ
    በኔ አትጨክኝ ፍትህሺ የግሌ
    በቃ መሳቄነሺ በቃ ሰላሜነሺ
    መደመር መቀነስ ቀመር የማይገዛሺ
    የልቤ ክዋክብት የደስታየ አድማቂ
    የኔ አደይ አበባ የኔ ተናፋቂ
    የህይወቴ ልኬት የመኖሬ ሚዛን
    የአልባቤ ልእልት የቀልብያየ እጣን
    የኔ ከርቤ ስንቡል አንችነሺ የኔ ጡዋፍ
    ቀልጠሺ የምትበሪ የገነቴ በራፍ
    እርማቴ ልኬ የማለፌ ብስራት
    ቢያጣሺ የሚሞተዉ ልቤ በስብራት
    የህይወቴ ማገር የመለያ አርማየ
    የፈገግታየ ጣይ የሁለንተናየ
    ጨለማ ዉን ቤቴን ደምቀሺ ያበራሺዉ
    ታስፋ ያጣ ነፍሴን
    በሚያምር ሁኔታ ፈጥነሺ ያፈካሺዉ
    አንችነሺ የኔ ሴት ከፀሀይ በስተፊት ቀድመሺ የወጣሺዉ
    እናም ፀሀየነሺ እናም ድምቀቴነሺ የማትቀየሪ
    ባንጀቴ በልቤ ለዘላለም ኑሪ❤
    አፈቅርሻለሁ።

  • @sadaahmedahmedin6373
    @sadaahmedahmedin6373 Рік тому +7

    ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለቤትህን ሳናመሰግን አናልፍም በጣም ተባረኩ ቀኔን አሳመራቹልኝ ውዶቼ ይድነቃቸው እንደስም በጣም ነው ያስደነከን ዋው በጣት ትልቅ አልበም እንጠብቃለን ተባረክ ወንድሜ

  • @malmal3696
    @malmal3696 Рік тому +19

    ተጨማሪ ዘፈኖች እንጠብቃለን በርታ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ❤❤❤❤❤

  • @yalem2598
    @yalem2598 Рік тому +5

    ተሰምቶ ማይጠገብ ሙዚቃ ከጥሩ ድምጽ የተጣመረ በጣም ልዩ ነክ ❤️

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi Місяць тому +1

    🎉 ዋው ላዲሱ ትዝታዬ ነው 👍🙏 ሰላምኽ የብዛልኝ ይመችኽ 🙋

  • @meremahussen5431
    @meremahussen5431 Рік тому +4

    አቤቱ ድምጽ ፈገግታህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @beautifullily767
    @beautifullily767 Рік тому +13

    በጣም ነው የምንወድህ ድምፅህ ልብ ይነካል ቀጥልበት

  • @zerhes-jx5fk
    @zerhes-jx5fk Рік тому +16

    በጣም አድናቂ ነኝ ሙዚቃክ ጆሮ ዉስጥ ይገባል በርታልን

  • @asterassefa5471
    @asterassefa5471 Рік тому +10

    You are very talented.Your voice have magic to stol peoples Heart every two years
    I never forget when you first start and you did it again.

  • @shewangizawtedla-es3vr
    @shewangizawtedla-es3vr Рік тому +6

    This song and yiur voice make me cray all the time God bless you

  • @eyesusyadenal8668
    @eyesusyadenal8668 Рік тому +3

    Selam Lanete yehun fetari besetek melekam demes betezemerebet EGeziabeher Enedet dess yelewal SeGaken yabezalek tebarek bebezu sahlom

  • @ShetayMelese
    @ShetayMelese 8 місяців тому +4

    በረታ ቆንጆ ድምፅ ነዉ የለክ በጣም አድናቅ ነኝ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Рік тому +11

    እንክዋን ደህና መጣህ ባንተ መደመሙ ልማዴ ነው !!

  • @enatakalu-ep7ov
    @enatakalu-ep7ov 11 місяців тому +6

    እኔ እባዬ ይመጣል ያንተን ሙዚቃ ስሰማ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂

  • @senaitasmare
    @senaitasmare 3 дні тому

    Ich konnte nicht aufhören, ihm zuzuhören, es ist ein wunderschöner Klang.😍💐👏👏👏👏

  • @ZeruZeru-w9m
    @ZeruZeru-w9m 2 дні тому

    Wow min aynet tesetiwo new ❤100% setichehalew bewunt adinakih negn ke🇪🇷

  • @hayu138
    @hayu138 Рік тому +12

    😢 አንተ ብቻ ዝፈን የኔ ዘመን ዘፋኝ ነህና❤❤

  • @anisjundi7883
    @anisjundi7883 Рік тому +9

    What a voice
    What a lyrics
    So amazing music

  • @TigistAbebe-f3y
    @TigistAbebe-f3y 10 місяців тому +3

    Fetari kante gar yihun❤❤❤❤❤❤ 2:52

  • @abrehamabres8630
    @abrehamabres8630 10 місяців тому +3

    ደስ የሚል ድምፅ በጣም የምወደው

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 15 днів тому

    Wow, I don't have words to explain it ❤❤❤

  • @DvhTyii
    @DvhTyii 4 місяці тому

    ሰማዉይልብስ የለበሰቺዉ ልጅ ቅምድምድ ስትል ወየዉ ደስ ስትል ወላሂ ፈገግታዋ❤❤❤ ሌሎቹም ቆጆወችናዉ❤❤❤ እሱማ ይለያን❤❤❤❤

  • @elsamelese
    @elsamelese 11 місяців тому +2

    ድርብብ ያለ የጨዋ ድምጽ ነው እኮ ያለህ ኡፋፋፋ…….

  • @AbebaMered
    @AbebaMered 7 місяців тому +1

    እጅግ በጣም በጣም ድንቅ ድምፅ ነው በርታልን

  • @mamemom3567
    @mamemom3567 Рік тому +7

    Wow😂 what a wonderful voice I love ❤ 😢 I wish you a long life and happiness ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elhammuluna4955
    @elhammuluna4955 Рік тому +3

    ወደ አሰቱ የተጠጋጋነዉ ምርጥ ነሸ

  • @samaddengineering798
    @samaddengineering798 10 місяців тому +2

    ጥሩ ሙዚቃ ከመልካም ትህትና 1ኛ

  • @saratube7323
    @saratube7323 Рік тому +5

    እሄን እሚቆረቆር እንደዉሀ ድምፅ ይዝህ❤❤❤❤❤

  • @elsatefera2676
    @elsatefera2676 Рік тому +8

    Ohhhhh nice gad bless you!🙏🏻❤

  • @kalworke5500
    @kalworke5500 Рік тому +5

    ምርጥየትዝታ ዘፈን ትችላለህ❤❤❤

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Рік тому +6

    You are so talented lovely voice 😍

  • @JosefTamsegni-gg6lk
    @JosefTamsegni-gg6lk 11 місяців тому +2

    Madingoni. Yastawisali yamluti eski. 😍😞♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    እንኳን ሰላም መጣህ ይድኔ አተ ብቻ ዝፈን ❤❤❤❤❤

  • @MisganawtesfayeGelaw
    @MisganawtesfayeGelaw 10 місяців тому +3

    ይድነቃቸ የኔ አባት ደምጥህ ዋው ዋው ዋው ስወድልህ 👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍💞👍👍👍👍ድምጥ አንዳንተ ነው ❤️❤️💞💞💞❤️💞💞

  • @kokobealemu-m8k
    @kokobealemu-m8k 4 місяці тому

    ሀሪፍ ነው በርታ

  • @Mikiyastadesse-i5g
    @Mikiyastadesse-i5g 7 днів тому

    አንደኛ

  • @remi1007r
    @remi1007r 17 днів тому

    ወንድ ሆነህ የበዛወርቅን ለወንድ መዝፈን ያስጠላ ነበር አንተ ግን ለሴት አርገህ ዘፈንክልን በጣም ደስ ይላል Thank you!

  • @AlamituTadesse
    @AlamituTadesse 11 місяців тому +2

    Adnaqiwoche nene😮😊❤

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 Рік тому +6

    Wow beautiful music 🎶 🎵 😍 👌 ❤️ 💕

  • @Woinentertainment
    @Woinentertainment Рік тому +2

    በጣም ትችላለህ አባቴ

  • @susumar8685
    @susumar8685 8 місяців тому +2

    Omg kalat yelegnem techelaleh betammmmm❤❤❤❤❤

  • @RgayhRgayh
    @RgayhRgayh 4 місяці тому

    በርታ ልብየሚነካ ድምፅ ነዉ ያለህ

  • @muluayalew9290
    @muluayalew9290 Рік тому +3

    ቃል ያጥረኛል እጅግ በጣም መሳጭ ❤❤❤❤

  • @atsedemersha2234
    @atsedemersha2234 Рік тому +4

    Wow what a voice bless you 😰

  • @edenkaletsidlk2510
    @edenkaletsidlk2510 2 місяці тому

    እዝህ ውስጥ ብዙወች ሰፋሪ እና አውድማ ጠራጊ የግዙገዛዙ ልጂ የወሎ ባህል አደለም የትግራይነው ይላሉ አታፍሩም የትኛው ትግሬ ነው እንደዝህ ያለባህል ያለው እንድ ውሽትም በልክነው ለማያቅ አደናቁሩ ሲቀጥል ሰፋሪ አውድማጠራጊ ወሎን በልመና መታችሁነው የምታቁት እንስራ ሰባራ ያለሽ አሮጊጫማ ያለሽ እያላችሁነው እሽ ሌላ ማውራት ነውርነው።ቤተአማራ ወሎ ❤❤❤❤

  • @selamsweet1355
    @selamsweet1355 Рік тому +5

    ስወደው እኮ 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @romangina5121
    @romangina5121 Рік тому +2

    የኔ መረዎድምፅ በርታ ❤

  • @Kukubrooke
    @Kukubrooke Рік тому +3

    Omg this is awesome tizita song 🙏🙏🙏

  • @shegawaddis7389
    @shegawaddis7389 Рік тому +4

    🍀tuneful💌💌🍀Your melody captures my sprit.

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 5 місяців тому

    ከዘመኑ የጩኸት ዘፈን ያንተ 100% ነው ካንተ ይማሩ:: በልጅነቴ የፍቅር ትዝታ ባይኖርብኝም ግን የቀድሞ ለዛ ያላቸውን ዘፈኖች ልጅብ ብሆን አስታውሳቸው ነበር:: አሁን የልጆች እናት ሆኛለሁኝ ሀገሬን ያስታውሱኛል ሥራዎችህ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 11 місяців тому +2

    🎧 😔 ❤ merci bien 😊

  • @muludessetaw1166
    @muludessetaw1166 Рік тому +3

    2⃣ words; THANK YOU❤❤❤

  • @MeseretAsabu-l5d
    @MeseretAsabu-l5d Рік тому +2

    Betam ymetewde demetiw ketlebt❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅደስሰለሞን
    @መቅደስሰለሞን 8 місяців тому +2

    አሪፍድምፅነው

  • @eteneshwondimteka4938
    @eteneshwondimteka4938 Рік тому +4

    I like your voice 👍🇺🇸

  • @TessemaMelese
    @TessemaMelese Рік тому +7

    Wow nice voice ❤❤

  • @Saron-t6f
    @Saron-t6f Місяць тому +1

    ewnet bexam des ylal 😢😢😢

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub Рік тому +2

    ይሄ ሰውዬ ይድኔ አደኛ ዘፋኝ ነው

  • @samuelergano2492
    @samuelergano2492 Рік тому +4

    Wow amazing
    ❤❤❤

  • @OliyadOliyad-j3u
    @OliyadOliyad-j3u 5 місяців тому

    Am proud of you; I love you!

  • @wedale
    @wedale Рік тому +2

    yent dmts kesemaht hreft agegnalew❤❤

  • @MestawitTeshome
    @MestawitTeshome Рік тому +4

    ደስ ይላል

  • @RahelBahru
    @RahelBahru Рік тому +3

    አይ ትዝታ😢😢😢😢😢😢

  • @عمرمحمد-ب3خ2س
    @عمرمحمد-ب3خ2س 8 місяців тому +1

    Tztah yeblet ke yemen anstow agere lay desse talehg ahah berera alhed ❤❤❤

  • @MulkenGetnet
    @MulkenGetnet 3 місяці тому

    Adnakih neg❤❤❤

  • @hadarraNuruyee
    @hadarraNuruyee 11 місяців тому +2

    ትቺላለህ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kukubrooke
    @Kukubrooke Рік тому +20

    I can’t stop lessen this song… 💗💗💗💗💗💗

  • @MamaBig-sm4hn
    @MamaBig-sm4hn 9 місяців тому +3

    ቀሰቀብኝ ❤

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 6 місяців тому

    ዋዉ ❤

  • @Woinentertainment
    @Woinentertainment Рік тому +2

    Ante zifen ❤❤❤❤❤❤❤❤I really like it

  • @Kukubrooke
    @Kukubrooke Рік тому +3

    My Saturday song 💗💗💗💗💗

  • @hayateshetu-ud9gs
    @hayateshetu-ud9gs 6 місяців тому

    ዋው❤❤❤❤

  • @wesengashaw614
    @wesengashaw614 Рік тому +3

    ትአገሬ ናፈቀኝ
    ተሸበርኩኝ

  • @GirumMekete
    @GirumMekete 4 місяці тому

    Wow very niysi

  • @BirtukanLove-e4v
    @BirtukanLove-e4v Рік тому +2

    ቃል የለኝም ❤❤❤❤

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Рік тому +2

    Beautiful voice 👌

  • @user-hm6wb9cy1e
    @user-hm6wb9cy1e 8 місяців тому +1

    waw ❤❤❤

  • @TigistAbebe-f3y
    @TigistAbebe-f3y 10 місяців тому

    Fetari kante gar yihun❤❤❤❤❤❤

  • @mohamedsalheen8810
    @mohamedsalheen8810 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ሠላም ❤❤❤❤

  • @YfghGyji-ei9uf
    @YfghGyji-ei9uf 11 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤በጣም.ደስ.ይላል

  • @denkneshdbochsurname
    @denkneshdbochsurname 3 місяці тому

    😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው😘😘😘😘😘

  • @Beredukko
    @Beredukko 10 місяців тому +2

    አደኛ👍

  • @seidabdu-k3d
    @seidabdu-k3d 10 місяців тому +2

    በእኔ በኩል ዘፈን ብቻ እምላሱ ላይ ማር ያለ ይመስለኛል

  • @nanikasa7078
    @nanikasa7078 Рік тому +3

    U so cool gad bless uuu❤❤❤❤❤❤

  • @wubyeFetene
    @wubyeFetene Місяць тому

    Wow😮😮😮

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 5 місяців тому

    💚💛❤💚💛❤በጣምደስይላል

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 10 місяців тому +2

    ይድኔ ክበርልኝ ❤❤❤❤

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 8 місяців тому +2

    very ,,good

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Рік тому +2

    Love , love , love❤❤❤😊

  • @mohamedsalheen8810
    @mohamedsalheen8810 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ጀግኖች ❤❤❤❤❤

  • @abyssinialondon2459
    @abyssinialondon2459 10 місяців тому +2

    The best voice

  • @DhGdb-n6b
    @DhGdb-n6b 4 місяці тому

    አይ መከራ..😢

  • @tedikassahun2154
    @tedikassahun2154 Рік тому +3

    amezing love you

  • @fhgh4448
    @fhgh4448 8 місяців тому +1

    አይ ትዝታ 😢😢😢

  • @DvhTyii
    @DvhTyii 4 місяці тому

    ፍቅረኛየን አስታወስኩት የጋበዘኝ❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @danawitali9336
    @danawitali9336 Рік тому +2

    Wow 👏👏👏👏👏

  • @TigistAbebe-f3y
    @TigistAbebe-f3y 10 місяців тому +2

    Bertalen yene jegena

  • @abdiahmadabdella9002
    @abdiahmadabdella9002 8 місяців тому +1

    Dimts lib yinakal batam new miniwadih

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 4 місяці тому

    ይድኔ እስኪ የኤርሚያስ አስፋውን ልረሳሽ አልቻልኩምን ስራልን ባንተ ድምፅ አሪፍ ይሆናል ብዬ አሰብኩ ❤❤❤

  • @FetihaMohammed-w7t
    @FetihaMohammed-w7t 6 місяців тому

    beka beka zefagn tegegne enamesegnalen Yidne