🛑የ ባሌ ጉድ የልጂቷ አግባኝ ማለት ሰኢድ ጥሩ ሰራ አልሰራም😭😭😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 625

  • @SUMAYATUB
    @SUMAYATUB  3 місяці тому +40

    ጉዱን እዩት ሙሉ ቪዲዮ
    ua-cam.com/video/8SLqT2W3FMQ/v-deo.html

    • @asdqwe9814
      @asdqwe9814 3 місяці тому +2

      ይሄ ባሌ ሳይሆን አለሌ ብዬዋለው በጣም ባለጌ ስው ነው ::

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 3 місяці тому +2

      እስኪ ወላሒ ተመካክረው አይደለመ በይ እኔኮ አላምንም የዩቶበሮችን ፕራክ ሀቢብቲ አለኩሊሀል ጥሩ አላደረጉም ለልጂቱ ሞራለ አይይይ 😭

    • @Sumeyaadem
      @Sumeyaadem 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mohmmedtube1412
      @mohmmedtube1412 3 місяці тому

      @@SUMAYATUB ሱሙያ ፀባየ ሰናይ😍ስትሸርች ፕራንክ መሆኑን ይነቃሉ😅

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው 3 місяці тому

      ያት ትሙት ደግደግ አያጫውትሽ ሞኝ አትሁኝ አግባ እያልሽ እኮ ነው ባች ላይ ልታገባው እኮ ነው እሷ ብር መቸ ፈለገች ባልሽን ነው የፈለገችው ከቻልሽ ፍቀጂላት የፈለገችው ሰይድን እጂ ስጦታ አደለም ቆፍጠን በይ😂

  • @omargh216
    @omargh216 3 місяці тому +195

    አንችም ብቶኝ በፕራንክ የተሰማራችሁ ናችሁ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ በውሸት የመጣ ገንዘብ ይቅርባችሁ. ለጊዜው ነውጅ አይጠቅምምምምም. ፕራንክክክክክ ይቅርርርርርር የምትሉ ላይክክክክክ በሌላ ብዙ መሸቀያ መንገዶች አሉሉ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 місяці тому +1

      ደምረኝ🎉🎉በቅንነት🎉

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 3 місяці тому

      እኔንም ደምሪኝ ማሬ​@@maryamdawood5052

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 3 місяці тому +1

      እዉቀት የለላቸዉ ፕራንክ ያርጉ ይዋሹ መቸም አልታደሉ ወንድም ሰኢዶ እዉቀት አለዉ ያለዉን እዉቀት ለዎጣቱ ሼር ቢያረግ እንከታተለዉ አለን ያዉ ህዝባችንም ያልታደለ ስለሆነ እሚጠቅመዉን አያቅ

    • @umusuleymantube9045
      @umusuleymantube9045 3 місяці тому

      سحيح

    • @AlShareef-xb6jn
      @AlShareef-xb6jn 3 місяці тому +4

      ድራማነው እንዳትሸወዱ ድራማ ባይሆን ቪደዎው አይለቀቅም ነበር ሠውን ደላር አሣብዶታል ዩቲውብ መክፈል ቢያቆም ምን ይውጠዋል ሢጀመር ሡመያ ራሡ በፕራክ ነው ኑሮችሁ 14 ሚሎዎን ባንክ አለን ያላችሁት በፕራንክ የመጣ ገንዘብነው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 місяці тому +31

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይውስለም ምርጥ ነብይ አስተማር ጅግና የሀቢበላህ ሙሀመድ ስለላህ አለይውስለም ❤❤❤❤❤

    • @hussenaliseid5351
      @hussenaliseid5351 3 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @sadya-qh5db
      @sadya-qh5db 3 місяці тому

      Sallaallaahu Alley Woossaalm 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Sallaallaahu Alley Woossaalm 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SusuYeedu
    @SusuYeedu 3 місяці тому +11

    ሱመያየ
    ሰይድ ፕራንክ ማድረጉ ሣይሆን
    ቪድዬዉን መልቀቁ ነዉ ጥፋቱ
    ምክንያቱም የልጅቷን ሁኔታ ካዩ ቡሀላ ቪድዬዉን መልቀቅ አልነበረባቸዉም

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 3 місяці тому +21

    በቃ ሁለተኛ ያግባት ማስተዳዴር ከቻለ አንችም ተስማምታችሁ ኑሩ

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 місяці тому +1

      ቤተሰብእንሁን❤

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 3 місяці тому

      @@ሙናA እሽ ግቢና ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ

    • @ፋፌነኝየደሴዊ
      @ፋፌነኝየደሴዊ 3 місяці тому

      👍👍👍

  • @HhcBgf-l4r
    @HhcBgf-l4r 3 місяці тому +8

    ሀቢበቲ ካአላህ ታገኛለሽ አጀር አቅም ካለዉ ፍቀጂለት ለሁለተኛ ያግባት አብራችሁ ኑሩ

    • @ለሠውሞትአነሠው
      @ለሠውሞትአነሠው 3 місяці тому

      ፍቀጅለት የሷአለመፍቀድ መፍቀድ ሳይሆን እሱይቸላልወይነው ? ከቻለና ፍቃደኛ ከሆነ እሷመስማትእጅያለባት ፈቀደችአልፈቀደች

    • @sikosilo7773
      @sikosilo7773 3 місяці тому

      አንች ብትሆኚ ትፈቅጃለሽ??

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 3 місяці тому +5

    አትጃጃሉ እባካቹህ አሏህን ፍሩ። እረ ኡስታዝ ሳዳት የት ነውት?

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 3 місяці тому +74

    ሲጀመር ባለ ትዳር ያለው ከሴት ጋር ምን አሳፈጠው ትዳሩን ማክበር አለበት አች መልካም ስለሆሽለት በጣም አብሶታል ከብዙ ሴቶች ጋር ይሰራል አችም ኮምጠጥ አትይም እንዴ ማመንሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ በትዳር ቅልድ የለም

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 місяці тому

      ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 місяці тому +1

      ደምሪኚ❤

  • @ሱሱወሎየዎናፍቆትያገላታኝ

    ሱሱየ የኔ ፀባየ ሰናይ በርችልን በጣም ነው ሁላችንም የተናደድነው የማይሆን ነገር ነው ለምን እደዛ እዳረግ መልስ ይስጠን እረ ስጦታ አይደለም እደ ሱመያ ስጦታማ ፍቅር ይጨምራል

  • @Adme1244
    @Adme1244 3 місяці тому +6

    ትክክል ፕራይንክ ከሆነ የሴት ልጂ ቅስም መስበር ጥሩ አይደለም ልጂሽ አድጋ ነገ ደግሞ ቅዳሜ ገብያ ላይ ፕራንክ መደርጓ አይቀርም

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 3 місяці тому +21

    ወላሂበጣምነው ያናደደኝ ሰኢድ ለሴትልጂክብርመኖርአለበት በልጂቱአልፈርድም ምክንያቱም ከልጂነትጀምራነው የምትወደው ስለዚህ ባልሺነው ምክንያቱ ጥሩአደለም በሴትልጂ ሞራልላይ መረማመዱበጣም ይዘገንናል😢😢

  • @rggdhhd2248
    @rggdhhd2248 3 місяці тому +17

    የኔ አስተዋይ የኔመልካም ሴት ሱምያየ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ሙሉቤተሰቦችሽ የኔውድ በተረፈ እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @MaryamMaryam-c1d
    @MaryamMaryam-c1d 3 місяці тому +3

    Kkkkkk woyyi summeya nyatamte dhissi amma jarti lama tatani. 2 pcs

  • @younesGapr
    @younesGapr 3 місяці тому +18

    ሱመያ በቃ ይቅርታ አድርጊላቸው ከሴት ጥፊ የተረፈ ባልሺን ቅጣት አቅርቢለት
    በይ ውዴ አረጋጋት ምናምን እያልሽ ፊት አትስጪሲጀመርከአጅነቢ ሴት ጋር ተገናኝ ካሳት እያልሽ በሀራም ነገር ፈቃጅ አትሁኚ ወይም ያግባትና በሀላል ይካሳት

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 3 місяці тому +1

    ሤት እንደት ባደየ እሺ ይላል መግደርደር የሚባል የለም አላህ ሂዳ ይስጥሺ

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 3 місяці тому +11

    እሱ ፣እረካሸ ነው መጀመሪያ ትዳረ አለው አልፈልግም ስትዬ ነበረ አላት ያእኒ ጠይቋት ነበረ ማለት ነው አቺ ግን ጨዋ ነሽ በረካ ሁኘ ደሞ

  • @ScGf-lp9gb
    @ScGf-lp9gb 3 місяці тому +7

    እኔ ግን እሷ ናት በጣም እምትገርመው እንዴት ባንዴ እሺ ትላለች ሆ ምንም ብትወደው ክብር እሚባል ነገር አለ ቢያንስ ቢያንስ ላስብበት ወይም በቤተሰብ ና ከፈለከኝ ማለት ነበረባት የዝህ ዘመን ወንዶች እንኳን እንድህ በቀላሉ ያገኟትንና ስንት ዋጋ ከፍለው እንኳን ያገኟትንም ማክበር ትተዋል الله يستر علينا

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 місяці тому

      ደምሪኝ🎉🎉

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 3 місяці тому

      😢😢😢እዛ መቸ አደረሳት እኔም እወድሀለሁ አለችጅ😢😢😢😢 ትንሽ ቆይቶ ሴቱ ሽማግሌ ልላክና ላግባህ ማለት ነው የቀረው 😢😢😢

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 3 місяці тому +4

    ሱመያ ያግባት ከቻለ ማስተዳደር ፍቀጂ የኔዉድ
    ሰኢድ በጣም አጥፍታል 😢😢😢

  • @mariam3292
    @mariam3292 3 місяці тому +8

    ላግባሽ ሲላት ሁለተኛ ማግባት እደሚችል ታቃለች እሶጋ ሳይሆን ስተቱ እሱ ሌላ አይዲያ አቶ ነው ብር ሊከፈላት ይችላል ግን ልቦን አይጠግነውም

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 3 місяці тому +4

    ባለቤትሽ በሞራሏአ ተረማመመደባት በጣም ከባድነው ሜዳላይ አውጥቶ እዲማድረግ አልነበረበት

  • @ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ

    በኢስላም አድስ አመት የለም ሱሱዬ የኔ ማር አላህ ጠብቅሽ❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 місяці тому

      ፉፊየ,ደምረኝ🎉🎉

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 місяці тому

      ደምሪኚ ስወድሽ❤

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 3 місяці тому +4

    አኔ አስለቅሳኝ አለች ሰው ግርርርር ሲል 😢እመቤቴን ማለቴ ሰው የማሳሳት የለም ግን ለምን እንደዛ ያርጋል ሲቀጥል ለምን ይለቀዋል ?ለገንዘብ ተብሎ የሰውን ህይወት አታባልሹ በርግጥ እስዋም ችግር አለባት እሽ ማለት አልነበረባትም ና የምትለቁትን እውቁ መጀመረያ እሺ ለስው እሰቡ

  • @ZedTube-e9r
    @ZedTube-e9r 3 місяці тому +1

    አሁን እኮ እንደሚገባት ነው ያወቀችው ወይ ጉድ

  • @zewdituyassin9272
    @zewdituyassin9272 3 місяці тому

    አብሽረ እህቴ አላህ አንችን ይጠብቅሽ በጣም ሶብረኛ ነሽ ለአላህ ስጭው

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 3 місяці тому +34

    አረ እሱ በህግ መያዝ መጠየቅ አለበት እምቢ ብላው ቢሆን እሺ ይልቀቁት እሷ እንደዛ እየሆነች አይተው ጭራሽ ቪድ ውን መልቀቅ እሄ የውድቀት ውድቀት ነው በጣም አሳፋሪ ባለጌ ለሴት ልጅ ክብር ያለለው እቺ ልጅ አሁን በየሄደችበት በምትኖርበት አከባቢ በቤተሰቦቿ ሳይቀር ተሳቃ ነው የምት ኖረው ከዚህ በኋላ ያሳፍራል ወላሂ 😢😢😢😢 ሴት እኮ ነች ደሞ እሷስ ብትሆን አንድ አንድ ሴትም አሳፋሪ ናቸው ባለትዳር እና የልጅ አባት መሆኑ ይቅር ወንድ ልጅ 4ያገባል ከወደደቺው ግን ራሷን አትቆጣጠርም የምን መንሰፍሰፍ ነው አትሻብኝ ኢላሂ

    • @TnbiteMam
      @TnbiteMam 3 місяці тому +2

      ለምን ከሚከሰስ አያገባትም ገለቴ ሙስሊም ነው ከ4 በላይ ማግባት ይችላል ብቻ ባለ ሀብት ይሁን

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z 3 місяці тому +2

      @@TnbiteMam ገለቴ እሱ እኮ አይወዳትም ፕራንክ ነው ያደረጋት ሳያፈቅሩ ማግባት አለንዴ እሷ እንደምትወደው እሱም ሊወዳት ይገባል እሱማ አሪፍ ነበር

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 3 місяці тому +3

    የኔ ደርባባ ወንዶቹ ቢሣሣቱም እሷ እንደዛ ማረጓ አናዳኛለች የምር ሸይጧን እንዳታስገቢ ከቤትሽ ማማየ የኔ አደበኛ

  • @cequa4067
    @cequa4067 3 місяці тому +11

    ስጦታ ክብሯን ይመልስላታል ስጦታ ቅስሟን ይመልስላታል ምንድነው ምታወሪው አንቺም እኮ ሁለት ሴቶች ልጆች አለሽ

    • @AlfaMobile-c2x
      @AlfaMobile-c2x 3 місяці тому

      እና ባሏን ትተውላት ደቆሮ😮😮

    • @heyatfetaw6022
      @heyatfetaw6022 3 місяці тому

      ይደርባታ

    • @cequa4067
      @cequa4067 3 місяці тому +1

      ​@@AlfaMobile-c2x❤❤❤ እሱኮ የኔ ቆንጆ የዛሬ አራት ዓመት ጀምሮ ነው ያዘጋጃት ግን ልጆችን እስከትዋልድ ነበር መሰለኝ የጠበቃት ለምን እንዳትሄድበት በልጆች ማሰሩ ነው በሱ ቤት እና ያቺ ብራንክ የተደረጓቸዉ በስጦታ እንዴት ነው እንዴት ስጦታ ይሰጣት ይባላል እንደዛ ማለት ነው እንጂ እኔም ሴት በመሆን እኮ እኔ እንደውም ብሆን ኖሮ የእውነተኛ ታሪክ ከሆነ ቤቱን ጥይ ነበረ የልጆቼን ይዤ መሄደው የምን ሁለተኛ ሚስት ነው መፈቀድ እኔም ሙስሊም ነኝ ግን እኔ አልፈቅድለትም እንዴ ስደት ሀገር አብሬው እየተንከራተትኩ ስንት ዓመት ሙሉ ከዛ ሁለት ልጆች ወለድኩለትና እሱ ድሮ የሚያፈቅራት ሄዶ ሊያገባ

  • @Faizaabdii
    @Faizaabdii 3 місяці тому +4

    Wan ishen jedhaa jirtu Afaan Oromotti Tradition nuuf godha maalodhayi 😮masanu hin fadhu jedha jirti moyi😊

  • @tetr4232
    @tetr4232 3 місяці тому +1

    አይ የኔ የዋህ ሱምያየ አንች ይቅርታ ትያለሽ ጉድሽን አላየሽ

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 3 місяці тому +82

    ፀባየ ሠናይ እዳንች ያለች ሚስት አለችው ሠኢድ ስህተት ሠርቷል ግን የማይሳሳት አላህ ብቻ ነው ሠኢድ ጡሩ ልጅ ነው ተሳሳተ ለከይር ነው አይ ሱመያ እሷ ስጦታ ሳይሆን እሱን ነው ፍላጎቷ

    • @ommohmed1843
      @ommohmed1843 3 місяці тому +2

      kkkkkkk

    • @هيتبنت
      @هيتبنت 3 місяці тому +1

      ክክክክክክ

    • @seada9327
      @seada9327 3 місяці тому +1

      ኦኮ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 місяці тому +1

      😂😂ይህ ዪትብ ኒው

    • @rahmath-jd3fz
      @rahmath-jd3fz 3 місяці тому +1

      ስጦታው እሱን ነው መስጠት ያለብሽ ሰአድ ፍቀጅለት ለሁለት 😅😅😅😅

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 3 місяці тому +10

    ለምን"ተለቀቀ"ያማዋልዴ"ጥፍተኛዉ"ባልሺነዉ"ወላሂ"ይቅረታአይመልሳትም"ልጂቷንአላህያጠክራት"ምንአነካካዉ"ጂልነዉጂ😅😅😅

  • @AminaAmina-te3ho
    @AminaAmina-te3ho 3 місяці тому +1

    በጣም ያሰፊራል የማይድርገሰራ ነው የሰራው ምክሪው መግሰጥ ያሰፊራል

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 3 місяці тому +2

    🎉ሰይድየትነው ህገርገብቷልእዴ

  • @madinaomar6422
    @madinaomar6422 3 місяці тому +10

    እኔም ወላሂ እንደዛ ነው የመሰላኝ ማለቴ እሷ ፓራክ ልታደርገው መስሎኝ ነበር

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 місяці тому +1

      ደምሪኚ❤

  • @hayahhayah9581
    @hayahhayah9581 3 місяці тому +1

    እሺ ለምን ፖሰታዉ ምነልበት ፕራክም ሊሆን ይችለል አይታወቅም ታመከክራዉ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 3 місяці тому +1

    ሱመያ ሴት ነሽ ብያምሽም ያግባ ከባድ እንደሆነ እረዳሻለሁ ግን ራስዋትጎዳለች

  • @ፎዝየክርታታዋ
    @ፎዝየክርታታዋ 3 місяці тому +1

    ሱመያኮ ወላሂ 10 ሆነሺ ተወልደሺ ቢሆን የተርጋጋሺ እኮ ነሺ🎉

  • @Faeza852
    @Faeza852 3 місяці тому +18

    እሱ የሚድያ ሰዉ ነዉ ብልም የሷ መልስ ነዉ ያናደደኝ

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +3

      ያሥጠላል መበረክ የለበትም ለአላህ ብቻ ነው።

    • @SofiyaEdris-i6d
      @SofiyaEdris-i6d 3 місяці тому

      mnm yeljitua mels ayanaddm anchim ehtsumeya eyenn eweki

  • @arabiarabi8795
    @arabiarabi8795 3 місяці тому +3

    ገበዘ ሴትነኘ/ሰትልጀ አለኘመለተሸ ጡረታ ከቸለሸ እደገበት ተባበሩት አጀር ከአላህ ተገኘዉለሸ ለከበሸ የቻላል ገን ከአላህ አጀር አገኛለሁ በለሸ!እና እቸልጀ እረሠን በተጠፈለለጀቸሸ መከርነዉ?😊

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 3 місяці тому +10

    ከውጭ ሰው ከመጣ ብር በብርየሆነ ሰለሚመስላቸው ከተጠየቁ እሽ ነው ስጦታ አላለሽም ነቃ በይ የዋህነት ዋጋ ያስከፍላል ባልሽን አምጭ አጠገብሽ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 місяці тому

      ወይ,ሱምየሠ,የኔ,የዋህ,,
      ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 місяці тому +1

    ምንአንችብቻ እኛም ደንግጠናልወላሂ በጣም ሥህተት ነው አንች አብሽሪእህት

  • @AminatHusen-rg5su
    @AminatHusen-rg5su 3 місяці тому +1

    አቼም ብትሆኜ እምነትሽን አክብረሽ አተቀመጪም ሆኖምግን ስጦታ ከምትየ አለህየፈቀደዉን ያግባትለምን አላልሽም ሆሆሆ

  • @samiraali2739
    @samiraali2739 3 місяці тому +1

    ባልሽንሳትቀሚ ሱሙያ ጥሩአላላረገም ሰኢድ

  • @Jemu6
    @Jemu6 3 місяці тому +1

    ከዚህ በፊት ይተዋወቃሉ ግኙኒነት ነበራቸው ነው በአንዴነው ኦኬ ያለች አልገባኝም

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 3 місяці тому +3

    ደግ አረገለት የሰዉ ቢት ሚየፈረሱ ሴቶቹ ሀይተቸዉ ሁል ሚስቅል ይዉጠ ሰይድ ሚንም አለጠፈማ እካን አገለጠት

  • @nurahasne2977
    @nurahasne2977 3 місяці тому +1

    ሱመያ ይች ባሌጌ ሴት ናት ሚስት እያለው ልቸ እያለው እሁን ም ሆስፕታል ሁና እሁንም. እግባኝ. እለችው. ካለገባሀኝ. እራሴን. እጠፍለሁ ብላእለች. ልጄቱ ባለጌ ናት. ሱመየያ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ቢድወውን አሥጠፊው ሡሜ

  • @aisa-rr6gy
    @aisa-rr6gy 3 місяці тому +2

    ያግባት ሱናነው ምርጥሚስት ነሽ❤

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 3 місяці тому +1

    አይ ትንሽ ብትረጋጊ እስኪመጣ ብጠብቂው ለማንኛውም አብሽሪ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 місяці тому +8

    እንዳንቺ አይነት አስተዋይ ሴት አላህ ይጨምርልሽ ሲጀመር ሙስሊም አስፓልት ላይወቶ መጃጃል ደስአይልም

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 місяці тому

      ደምሪኚ❤

  • @ytfyrttgyu8493
    @ytfyrttgyu8493 3 місяці тому +1

    በገዛጁ ችግር ነው ያመጣው ከሰይጣን ሰውን ፍራ ይላሉ አባቶቻችን በሰው የመጣው ሐሳብ ነው ከዚህ ያደረሳቸው እኔ እየተጫወቱ ነበረ የመሰለኝ አንቺን ከሰማሁ በኋላ ግን እውነት ነው አልኩ እናም ትዳራቹህን ይጠብቅላቹህ እኅትዬ ፕራንክ መጥፎ ነው ለዛውም እንደዚህ ያለ😢 ስለመካሱ በግል ብትመካከሩ ይሻላል

  • @lubaba355
    @lubaba355 3 місяці тому +1

    ሁለተኛ ቢደዎ ሰርተዋል ሚስቴን ጠይቄ አገባሻለሁ አላትኮ ሰማሽ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 3 місяці тому +1

    ሱመያ ማሬ ነሽ የት ነው ያለሺው ንገሪኝ እስኪ አብራቹ አደላቹም ወይ ለዛ ነው ሚጨማለቀው ኤኔ አናዶኛል የምር ደሞ አላህ አትርፎታል መፈክ እክን ትችል ኘበር😭😭😭😢😢

  • @FiiffuFiig
    @FiiffuFiig 3 місяці тому

    ጉድኮነው የሰው ባል መሆኑን እረስታለች ማሰቢያዋተደፍኗልእዴ😢

  • @LomiNegese-y6l
    @LomiNegese-y6l 3 місяці тому +1

    Nan fudhaa jedhe haa fudhu balessani kan isati lamaa tatu garaa si haa jabesuu 2👩‍❤️‍👩🚶👈sidoo😅

  • @ሶፋ33
    @ሶፋ33 3 місяці тому +18

    ስጦታ የተሰበረን ልብ አይጠግንም የቆየ ታሪክ አላቸው እደምትወደው እያወቀ ለም ን እደዝህ ያረጋል ከልጅነቷ ተቀርፆ የኖረ ነው ሁለተኛ ሚስት ነው ያላት ይህ ደሞ የምታፈቅርው ከሆነ ትቀበለዋለይ ለሱ ስሜት ባይኖራት አደለም ሚስት እያለው ባይኖረው ከፍትራው ትሄድ ነበር መተሰር አለበ ይህመላ ከሱብሶ ደሞ በሰው ያሾፋል

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 місяці тому

      ደምሪኚውደ❤

  • @LsilaLaila
    @LsilaLaila 3 місяці тому

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ፍቀጅለት ያግባ

  • @Toyba-y5g
    @Toyba-y5g 3 місяці тому +16

    በድኑ ጠንካራ ይመሥለኝ ነበር ሢጀመር ሀጅ ነብይ ሤትን ማቀፍ እራሡ በጣም ትልቅ ሥህተት ነው

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +4

      መበረከኩሥ አይቻልም ከጅህልና ያውጣን

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 3 місяці тому +1

      በጣም

  • @FiiffuFiig
    @FiiffuFiig 3 місяці тому

    ምገድእየመራሽ ውነው እህት ተጠቀቂ

  • @Zdweloyewa
    @Zdweloyewa 3 місяці тому +1

    ታስበው ነበር ማለት ነው ሲቀጥል መለቀቅ አልነበረበትም

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 3 місяці тому +1

    ተመካክረው ሊሆን ይችላል አትናደጂ እህት

  • @omuluqma9612
    @omuluqma9612 3 місяці тому +1

    Lijetawa lay leman feredsh enda lslam yifekadal balesh new tefategna😢

  • @asdaff20
    @asdaff20 3 місяці тому

    ሱምያኤረእፈሪ ያችባልስጦታ የሳን ሂወትያተካክለዋልደ ማፈሪያናችሁ

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 3 місяці тому +1

    የምን ሀድያ ነው ያግባት ይካስት

  • @beliyumuleta1924
    @beliyumuleta1924 3 місяці тому +1

    ሰጃማር አውርቷት የመያቅ ወንድ እንዴት ነው እሺ ምበለው ሁለተኛ ጓኛ አለት እየተባለ አይዳል ቶሎ እሺ ማለት ምን አማጣ ስቀጥል ምሰት አለው ምን ህይወት ልኖራት ነው ከበለትዳር ወንድ ጋር ይቅር አድርጉልኝና የሙሰሌም ሴቶች ለምን በለ ትዳር ወንድ ትፈልገለቹ እሷም ጥፋተኛ ነት😅😅😅

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg 3 місяці тому +15

    ጭራሽ ስጦታው ፍቅር ይጨምራል ሆሆሆ የለለ እዳታብደ ነውደ የቆየ ስሜት ነው አለችኮ እናማ ስጦታው የለለ ፍቅርን ጨምራል😂😂😂😂

    • @woyay2095
      @woyay2095 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂ስጦታው እሱው ይሁንላት 😂😂😂😂

  • @KedirAhmed-sk9wt
    @KedirAhmed-sk9wt 3 місяці тому +1

    ለማነዉ የምትናገሪዉ ታድያ

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 3 місяці тому +1

    አንቺ ሚስቱ ነሽ አረ ላኢላሀኢላላህ በጣም ይገርማል

  • @kedigugam-bb5ug
    @kedigugam-bb5ug 3 місяці тому +1

    የውነት አስተዋይ ሴት ነሺ አብሽሪ ❤

  • @ዚክሩአሏህዪቱብ
    @ዚክሩአሏህዪቱብ 3 місяці тому +2

    በጣም ብልግናነው የሳን ልቦን መጠገን ግዴተውነው እንደሰበራት

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 3 місяці тому

    ይገርማል ወላሂ ፕራክ ከመስራታቸዉ መልቀቃቸዉ ሲጀመር ሴቶች አይን አዉጣ ሁነዋል በሰዉ ትዳር ላይ ጥልቅ እሰይ ደግ ሆነች እሱም ቅሌታም ነዉ ስለሰዉ አንች ይቅርታ መጠየቅ የለብሽም
    ወንዶችን ነበር እንድህ ማዋራድ
    ሲቀጥል ሰአድ ከባድ ነዉ አንደ ከባሌ ፍቅር ይዟት አያዉቃትም ያየችዉ ትራንስፖር ላይ ነዉ ያየችዉ ግን ኒቃብስት ናት ይኸዉ የቡዳ በሽታ ታሟል በዉስጥ አወራሻለሁ ስልክሽን ካገኘሁ ካገኘሀ

  • @እሙነጃት-ኈ5ፐ
    @እሙነጃት-ኈ5ፐ 3 місяці тому +9

    እረ ጭርሽ ፍቅሯ እንድጨምር ነው ስጦታ እሚሰጣት ሆሆሆ ስሜቱኮ የቆየ ነው አለች😂😂😂😂

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 3 місяці тому +1

    አላህ ይይለት ኤጭ ጨምላቃ ነው😢😢😢😢አች ጨዋ ነሽ

  • @Mozaze
    @Mozaze 3 місяці тому +1

    የምር አሳዝናኛለች ያርጋት ግን ቪደውውን ባለቀቁት አሪፍ ነብር😢
    ባልሽን አላህ ይጠብቅልሽ እዳይቀሙሽ😂

  • @Karmይቱብቻናል
    @Karmይቱብቻናል 3 місяці тому +2

    በጣም ስትት ስርቶል ሀቂቃ በሴት ልጅ ክብር መጫወት

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 3 місяці тому +1

    ባልሽን መጋራት ነው የፈለገችሁ ተያት የራሷ ጉዳይ ከባልሽም ችግር አለ መልቀቅ አልነበረበትም

  • @KubraMohammed-jv8zx
    @KubraMohammed-jv8zx 3 місяці тому +10

    ፍቅርኮ ድንገት የሚፈጠርነገርነው እሷደሞበፊት ጀምራእንደምትወደው ተናግራለች ስለዚህ ስትጠብቀው እንደነበርነው የሚያመላክተው

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 місяці тому +2

      አግብቶ ወልዶ የለ ምን አስወደዳት የሠው ባል

  • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
    @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 3 місяці тому +1

    ፍቀጅለት ያግባት ሱማያ😂😂😂በሞቴ

  • @RamaRama-mf5lv
    @RamaRama-mf5lv 3 місяці тому +2

    Afudhuu kaa sharhaa in eyama hagaa 4 tii kan haragagahu fuchu qofaa fudhii said❤😢❤❤🎉

  • @እእ-ለ1መ
    @እእ-ለ1መ 3 місяці тому +1

    እዴት እዳሣዘነችኝ ሀቢብቲ 💦

  • @FafiBintHissien
    @FafiBintHissien 3 місяці тому +1

    ክክክ ፕራንክ ማለቴ ድራማ ነዉ ካልሆነም እሷ ነች ርካሽ

  • @Hayoa-m2n
    @Hayoa-m2n 3 місяці тому +2

    ግን ጀግና ነሸ ወላሂ እኔ ብሆን አብጀ ነበር 😂😂😂

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 3 місяці тому +1

    ሁለተኛ እንዲያረጋት ፍቀጂለት ሱመያ😅😅

  • @HawaJafer-dt6ko
    @HawaJafer-dt6ko 3 місяці тому +1

    እያወቀች እደረባለሁ በምን ያስተዳድረኛል ብላ ነው እሸ እሽ😂ያለችው ልጂ አሳዳጊነኚ እያላት አረ ምን አይነቶ እከካም ነች ይች ልማድ አላት የጠየቃትን ሁላ እሽ የማለት😂

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 3 місяці тому +1

    አንችም ደንግጠሻል ተረጋጊ እንደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርብህ ልጂቱ በጣም ትገርማኛለች የስው ባል መሆኑን እያወቀች ልጆች እንዳሉት እያወቀች እንዴት እሺ ትያለሺ ወደ እራሥሺ ተመለሺ ልጁ የልጆች አባት ነው

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 3 місяці тому +1

    😂😂😂 ሱመያ ተይጅ ልቧን እኮ ነው የሰበረው ይቅርታ አይበቃም ፍቀጅለት እና ያግባት ሸሪአው ይፈቅዳል እጅ መቸም ልቧን መጥገን ከባድ ነው🛍️💔💔💔💔ሊክሳት የሚችለው ሲያገባዮባት ብቻነው

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 3 місяці тому +1

    ሱመያ የኛ ጨዋ አንች የሴቶች በላይ ነሽ አይክፋሽ እሷ ከሰይድ ድብን ያለ ፍቅር አለባት😂😂

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 3 місяці тому +1

    ፓራክ እዲትደረግ የፈለገው ልጅ ነው ያዋረዳት

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 3 місяці тому +2

    ትክክል ብለሻል እህቴ ትክክል አልሰራም ሰኢድ❤

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 3 місяці тому +1

    አይ ሱመያ እኛ እራሱ ገርሞናን ጨቆናን እኔ እራሴ ሱመያ ብታየው ምን ይሰማታን እያልኩ ነበር❤❤❤

  • @seadamuhammad
    @seadamuhammad 3 місяці тому +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብያችን

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 3 місяці тому +1

    ሲጀመር እቢ ማለት ነበረባት አይ

  • @fayerayoutube4900
    @fayerayoutube4900 3 місяці тому +1

    Hafudhuuu kaa 4 eyamaa sherihaa keesaniii

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ

    እኔ እስካሁን ድረስ አንድም ቀን ይከን አድርጓል ብየ የምለውምነገር የለምነበር አሁን ግን በጣም አጥፍቷል እና ምን እደምል አላቅም ውሸት ይሁን እውነት አልገባኝም ሲገባኝ እመለሳለሁክክክክክ ሱመያግን ወላሂ ተጠቀቂ ምክንያቱም ገራምን ልጅ እናቱ አትወደውም

  • @TtGgh-z3j
    @TtGgh-z3j 3 місяці тому +1

    ስጦታ መቸ ፈለገች እሰዋ ብለሽ እህት ሡመያ ወንዶች ግን ምን ነካቸው በሴት ላይ የህን ያህል አላህን አይፈሩም እንደ ሴት ልጂ የወለደ እህት ያለው ሰው እንደዝህ አይደርግም ከባድ ነወ እኔ ቀልድ ነወ የመሰለኝ ፕራንክ ይቅር ከዝህ በሆላ የሰው ልብ አይሰበርም

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 3 місяці тому +1

    ሴቱ ባል ጠሮበታል ባለ ትዳር ነኝ እያላት ይሁን ስትል በጣም ገረመኝ እንዴት ከዚህ ፊት ከሰይድ ጋር ካላወሩ እንዴት እሺ ትላለች ባንዴ አንድ ሰው እኮ አውርተሽው ተግባብተሽው ነው ጥያቄውን የምትቀበይው ሰይድን የማታውቀው ከሆነ እንዴት ባንዴ እሺ ትላለች ሆ 😅😅😅😅

  • @HayuSherefa
    @HayuSherefa 3 місяці тому +1

    ሱሙዬ ስጦታ ፍቅር ይጨምራል ክክክክ

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 3 місяці тому +1

    ሱመያ የኔ እንቁ ስወድሽ እኔ ብሆን አብዳለሁ ባሌን ሹሮ መብያውን ነው የምቆርጥለት 😂😂 አንች የተረጋጋሽ ትዕግስተኛ ልጅ ነሺ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ።ልጅቱ ባሌጌ ናት በአደባባይ ተዋረደች የሰው ባል ልትቀማ 😮ሊበላ ነበር 🤭🙈ይች ወራዳ🙆

  • @Amenaamenaabdu
    @Amenaamenaabdu 3 місяці тому +1

    በህግ መጠየቅ አለበት ሲጀመር ቅጣቱን ማግኘት አለበት

  • @AAhmed-w1y
    @AAhmed-w1y 3 місяці тому +1

    ያናዳል በጣም የእኔእህት ብኮን ብላችሁ ሥታውት ልብይሠብራል ልጂቱን ለመካሥ ፍቀጂለት ይበቃችኋል ለሁለታችሁም ያግባት