የዛሬው ይለያል ለካ ከታዋቂ እሰከ አለቅላቂ ቀለዋል።በሉ ከባለቤቴ ጋር እየሳቅን ቁምነገር እዩ ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

КОМЕНТАРІ • 163

  • @fentaye6957
    @fentaye6957 Місяць тому +20

    እርጋተዋ በጣም ነዉ ደስ እምትለዉ የምር ሁሊ ትምጣ እምትሉ👍👍👍👍👍👍

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ Місяць тому +36

    ስታምሩ አብርሽዬ ሁሌ አምጣት ሚስትህን

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v Місяць тому +19

    አብርሽዬ በጣም ታምራላችው ፈጣሪ አይለያችው ያሳቀችኝና ያሳዘነችኝ ምን ያህል እንደምትጨነቅልህ ነው ፖሎትካ አታውራ እያለች አላስወራ አለችህ እውነቷ ነው ።ዛሬ ሆዴን ነው ያሳመምከኝ መጨረሻ ላይ ግን ልጁ ስደበደብ ከፋኝ መጋኛ መንጋጭላውን ይምታው እንዳያወራ አርጎ ያጣመው አሜን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Місяць тому +4

    በጣም ደስ የሚል ፈታ ብያለው አብርሽ የቄራው ከውድ ባለቤትህ ጋር ስለመጣህ ደስ ብሎኝ ነው ያየውት እንኳን ደስ አለህ

  • @easrteasrt9832
    @easrteasrt9832 Місяць тому +5

    የኔ ውድ የኔ ደርባባ ስታምር አብርሺ ሁሌ ግዜ አምጣት ❤❤❤❤

  • @happy2023-ev5tl
    @happy2023-ev5tl Місяць тому +4

    አብርሽ,ወንድሜ,የሳቄ,ምንጭ,ፈጣሪ,ይጠብቃችሁ,ስታምሩ❤❤

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Місяць тому +6

    እንኮን ደህና መጣህልን አብሽ ወድሜ እግዚአብሔር አይለያቹህህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Місяць тому +1

    እግዚያብሄር ይጠብቃችው አብርሽ የሮሚ ሁሌ ባየ እማልጠግበው ነው

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Місяць тому +2

    ሴት ልጅ እረጋ ስትል ደስ ትላለች አይለያቹ ❤❤❤❤

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Місяць тому +5

    የኔ ቆንጆ ጠፍሽ እንድ ቀን እሳየን መልሶ ደበቀሽ እርጋታሽ ስነስርእትሽ የእውነት ሚስት ነሽ ❤

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤ስወዳት ባለቤትህን እመብርሃን አትለያችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ አብርሽ

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f Місяць тому +6

    የኔ እነት ደስ ስትል:: እር ደስ ስትሉ ህለታቹህ🎉❤

  • @EdenTigab
    @EdenTigab Місяць тому +1

    አብርሽ ሚስትህ ሥታምር አብርሽ ስለፖለቲካ ስታወራ ትሳቀቃለች ባክህ ተዉ ወንድምየ በዛሬ ግዜ እደዚህ አይነት እሴት ማግኜት ከባድነዉ በቃና ዘገሌላ የተገነች እመቤታችን በናተም ቤት ትገኚ ክርስቶስ ከናንተ አይለይ የተረጋጋች መልካም ሚሥት ለባሏ ዘወድ ናት❤❤❤❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 Місяць тому +2

    አብርሽ ደስ ትላላችሁ በጣም ታምራላችሁ እርግት ያለች ሜስት ነች እመቤቴ ትዳራችሁን ትጠብቅላችሁ አቦ ምርጥ ናት መረጋጋታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @badrea36
    @badrea36 Місяць тому +17

    ሚስት ደስ ትለላች ማሻ አላህ ❤

  • @emaneseid-j3e
    @emaneseid-j3e Місяць тому +2

    አይለያችሁ ስታምር ሚስትህ ማሻአላህ

  • @accacc5974
    @accacc5974 Місяць тому +4

    የልጁ ቀልድ ተመቸኘሳ ወረድብሎ ስትይኘ ቅኔው ዋው

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Місяць тому +2

    ስታምሩ ሁሌም ትቅረብ💞💞💞💞💞❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Місяць тому +6

    ስታምሩ ሁሌም አብራችሁ ስሩ

  • @Mesta-e6d
    @Mesta-e6d Місяць тому +2

    አብርሽ ቆንጆ ናት ❤❤❤❤❤

  • @user-io7dt7bv2p
    @user-io7dt7bv2p Місяць тому +1

    እዉነት ነዉ ደሀላይ ሁሉም ይበረታል ሌባ ቢሆን ባላየ ነዉ የሚልፉት አይለፍላቹ እናተም በጣም ደስ ትላላቹሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t Місяць тому +4

    ሚስኪን ልጅ ያሳዝናል. ምን አለበት ሰርቶ ቢበላ

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ አይለያቹ እግዚአብሔርን የሚፈራ ለሀገር ለወገን የሚሆን ልጅ ፈጣሪ ይስጣቹ❤❤❤

  • @Hanan-s9t
    @Hanan-s9t Місяць тому +6

    ምን ይመስላል እሱ ጨልሎ ሰውን አጨልሎ. ጨረሰው ህዝቡን ኡፍ አይ አብይ

    • @user-fc5ep7op4e
      @user-fc5ep7op4e Місяць тому +1

      ❤❤❤❤🎉

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Місяць тому

      Wey enante gen ekugahchun atefelgum seratgawem abey poltica gawem abey kebadnew

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Місяць тому +1

    ሰው ሰርቶ ይብላበት በገዛ ሀገራቸው ምን መንግስት ሰርተው እንዲበሉ ይፍቀድላቸው❤

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Місяць тому +2

    ስወደትበማርያም እረጋየለች

  • @user-eq9jj2tj3b
    @user-eq9jj2tj3b Місяць тому +1

    የሳቄ።ምንጭ።አብርሺ።😂😂😂😂።ወይኔድሀ

  • @helenfeven3989
    @helenfeven3989 Місяць тому +2

    የኔ ደርባባ ስታምር ❤

  • @Salsibel
    @Salsibel Місяць тому +2

    አህለን የአብሪሽ ሚስት ረጋያለች ሴት ናት በቃ ስርአት ያላት ረጋአ ያለት ማሻ'አላህ አብሪሽ ሁሌ ብመጣ ደስ ይለናል ግን የሚዲያ ቡዳዎች ይበሉብሀል ይቅርብህ አታውጣት ሚዲያ

  • @dibootube816
    @dibootube816 Місяць тому +1

    ስላም ስላም አብርሽዬ እንኳን ደህና መጣቹው😍😍የዛሬዉ ያለያል😂😂

  • @tigistmokenen5192
    @tigistmokenen5192 Місяць тому +1

    Hi.salme.nawe.amelke.aylayhuo.amenamenamen.yarbe.tamerlahuo.❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @user-gq7ys9sj8q
    @user-gq7ys9sj8q Місяць тому +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kf8xn1jy2s
    @user-kf8xn1jy2s Місяць тому +1

    እኔ የሐውልት ሰሪው አገላለፅ እኔ ተመችቶኝል 😂😂😂😂😂

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Місяць тому +3

    እንኳንበሰላምመጣሽ❤❤❤❤❤❤

  • @TAS27483
    @TAS27483 Місяць тому +1

    ታምራላችሁ አብርሽዬ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤የኔ ቆንጆ አምሮብሻል

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Місяць тому +1

    የሚስትህ እርጋታዋ የአንተ ነጻነት ምን ግዜም የከተማ ልጅ ግን በፓሊሶቹ ውሃ ጠማኝ ብላ በሰጣት ያወራችሁት አልተመቸኝም እርሱ ስንት አውጥቶ ገዛው አዝኖ ሰጣት መቅበጥ ነበረባት ደግ አደረጉላ ኢትዮጵያዊያን መች ፕራንክ አማረው ሲቀጥል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰሩ ፕራንኮች በጣም ይደብራሉ::

  • @nolachris8686
    @nolachris8686 Місяць тому +1

    አብርሽዬ ታምራላችሁ ❤❤❤

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይገሰፀው ሰው ይሙት ይላል እንዴ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @RilaSeid
      @RilaSeid Місяць тому

      አረ ጋይስ አታካብዱ

  • @ilovemydad3492
    @ilovemydad3492 Місяць тому +1

    Hello brother yes bring her always with you she is so beautiful and quiet God bless you guys.

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek Місяць тому

    አብርሽዬ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤❤

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Місяць тому +3

    እንኳን ደህና መጣቹሁ ታምራላቹሁ❤❤❤

  • @mer.y3p
    @mer.y3p Місяць тому +1

    61 እንኳንደህና መጣችሁ ስታምሩ

  • @JulietFekadu
    @JulietFekadu Місяць тому +1

    Wowww endwm bechaken bet meta ansemakem yena konjo setameriy ayleyachu

  • @semiratemammohammed4969
    @semiratemammohammed4969 Місяць тому +1

    Abishir betam tamiraleche masheallah

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Місяць тому +1

    እርጋታዋ ደስስስስ ሲል❤

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube Місяць тому +1

    ሁሌም ኑልን በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 Місяць тому +4

    ሁሌ ትምጣ

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Місяць тому +1

    Wow የዘፍኑ ምርጫህ 👌👌👌👌👌

  • @kidu_media
    @kidu_media Місяць тому +1

    ስታምሩ አብርሽዬ ሁለም አብራቹ ስሩ በፈጠራቹ እስት እኔንም ደምሩኝ ማናለኝ ካለናንቴ በእናታቹ ይሁንባቹ ልጄ ንፍቅ ብሎኛል ማርያምን😢አገረ ልገባ ነበር ግን በቅ ብር የለኝም

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Місяць тому +1

    አብርሽዬ ከሚስትህ ጋር በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም ይዘሀት ቅረብ እግዚአብሔር ኑሮዋችሁን በበረከት ይሙላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በልጆች ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @SemiranigussieSemiranigussie
    @SemiranigussieSemiranigussie Місяць тому +1

    አብርሃ.ታምራላችው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xp8wt5pb3d
    @user-xp8wt5pb3d Місяць тому +1

    ልክነው እሱ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 Місяць тому +1

    አይ አብርሺ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SusuHesen
    @SusuHesen Місяць тому +2

    ደስ ስትል ❤❤

  • @user-zh4ek5kd2y
    @user-zh4ek5kd2y Місяць тому +1

    ስራ ቀዝቅዟል እያለ ነዉ ሰዉ አይሞትም😢😢

  • @user-zh4ek5kd2y
    @user-zh4ek5kd2y Місяць тому +1

    የፒያሳዉ ፎቶ ሜክሲኮ መቷል ወረርሽኝ ነዉዴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 12 днів тому

    ወይ ኢትዮጵያ ከቀን ቀን ጉድ ነዉ የሚታየዉ የሚሰማዉ ኡፍፍፍ

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Місяць тому +1

    የታባቴ ሂጀ ነዉ አብርሽ ሚስቱን ሲያስተዋዉቅ ?ወይስ ፍላጎታችሁን ነዉ ሚስትህ ሚስትህ የምትሉት ለማንኛዉም እዉን ከሆነ ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ አይለያቹ

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 Місяць тому +1

    Yene eht swedat maryamn ❤tekebakebat 💕💗💗💗

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Місяць тому +1

    Egziabher hoy edmeyen yarezemkew yihen ltasayegn new konjit bzum algebashinm..

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому

    እስላም አሌይኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ❤❤❤❤

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx Місяць тому +1

    አብርሽ ወድማችን ❤🎉🙏

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Місяць тому +1

    አብርሽዬ እንወድሃለን

  • @user-xp8wt5pb3d
    @user-xp8wt5pb3d Місяць тому +1

    ስታምሩ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Місяць тому +2

    አብሮሺ መልካም ሰው

  • @jgfjjkhgt4494
    @jgfjjkhgt4494 Місяць тому +1

    ሁሌ አብረክ አምጣት ስወዳት የምር😘😘❤❤❤❤❤

  • @user-xz1oz3cr9t
    @user-xz1oz3cr9t Місяць тому +2

    ዋዉ ደሰ ትላላቹ❤🎉🎉🎉

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem Місяць тому +1

    ታምራላችሁ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Місяць тому +1

    ሠላም ብያለሁ ተወዳጆች ታምራላችሁ

  • @YeneneshMarid
    @YeneneshMarid Місяць тому +1

    1,Abreshye mistk tamralch letblxk nw
    2, at yet ragmk tew
    3,hulem amxat nuruln

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu873 Місяць тому +1

    Abrshye Balbetik gadegnaye Badergat Des Yelegnal
    Yene Melkam
    Egizabher Ayleyachu

  • @userenter2635
    @userenter2635 Місяць тому +1

    የሳቄ ምንጭ አብርሺ😂😂😂😂😂👌😘🎉ወይኔ ድሀ ቆሞም ሞቶም ያውነው አላለም ወይኔ ድሀ መሆኔ አሳዘነኝ ይሄማ አጋንት መቶታል😂😂😂ሺዋፈራው😂😂😂😂😂😂

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም Місяць тому

    ሚስትክ በስርአቷ ትቀጥል !!! አይለያችሁ❤

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Місяць тому +1

    እረ አብሬሽ አታሳቃት ታምራላቺሁ

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz Місяць тому +9

    ሙስሊም ናትዴ ሚስትህ ማሻአ አሏህ ትላለች በተደጋጋሚ?
    ካልሆነችም አሏህ ይምራት

    • @Salsibel
      @Salsibel Місяць тому

      አይደለችም ብዙጊዜ አረብሀገራት ሚኖሩ ክሪስታኖች ማሻ'አላህ አሰላማለኪም አልኸምዱሊሓህ ይላሉ በልምድ ከሚኖሩበት ሀገር ከመላመድ አፅርነው

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 Місяць тому

      ክሯ ይታያል እኮ ያው በኑሮ ምክንያት መሰለኝ

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 Місяць тому

      ቋንቋ እምነት ሚመስላቹ ነገርስ😁😁😁በሶሪያ ሊባኖስም የትም ያሉ ኦርቶዶክስ ካቶሊክም ይሁን ፕሮቶስታንት ሚያወሩት አረበኛ ነዉ ወላ ማሽአላህ እንሻአላህ አልሀምዲላ አጠቃላይ እና ቋንቋ እንጅ እምነታቸዉ አንድ አደለም ይችም አረበኛዉ እየተቀላቀለባት ነዉ።

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz Місяць тому

      @@nigistmengistu9288
      ኦርቶዶክስ ከኢትዮጵያ ማይወጣ እምነት ስለሆነ ነዋ።
      እግዚአብሔር በእንግሊዝኛ በኦሮምኛ ...ምንድነው?
      እኛ ግን አልሀምዱሊላህ
      ሲቀጥል ማሻአ አሏህ
      አልሀምዱሊሏህ
      ወሏሂ
      ኢንሻአ አሏህ የሚለው እስልምናን ወካይ ቃል ነው
      ልክ እናንተ በጣኦቶቻችሁ እንደምትምሉት
      ማርያምን
      ገብርኤልን
      ሚካኤልን
      44ታቤትን
      ወዘተ.
      እስልምና ላይ ግን መማል የሚቻለው በአንድ አሏህ ብቻ ነው ወሏሂ ብለን። ሙሀመድን ወይም አብራሀምን ብሎ መማል ሀፂያት ነው ምክንያቱም ሙሀመድ ሆነ አብርሃም ፍጡር እንጅ ሊማልበት የሚገባ ፈጣሪ አይደሉምና

  • @zerayimam
    @zerayimam Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂በትክክ..በሎል

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Місяць тому +2

    አደኛነኝ👍👍👍

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ምርጫ ደረሰ እንዴ በማስቲካ የማጃጅለው ወጣቱን

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 Місяць тому +1

    Abershe leke endemese zinawe esachew siyalfu fiteken azur sibal neber yetesemamake ?

  • @belayneshbh
    @belayneshbh Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤wow.sitamur.egzabher.yitbikachu

  • @nana3424
    @nana3424 Місяць тому +1

    Stamru ayleyachu benath bedemb alemamdatna tsra yene konjo keles tmealalech wledu kbedu ❤

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k Місяць тому +1

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx Місяць тому +1

    ወይ አገሪ 😭😭😭😭😭😭☝️🙏

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Місяць тому +1

    ድዙዝ እራሱ አይሞትም

  • @user-gr5ie1yx8l
    @user-gr5ie1yx8l Місяць тому +1

    ስታምሩ ❤❤❤❤🎉

  • @سلوىابوسنينه
    @سلوىابوسنينه Місяць тому +2

    Setamr yene mar

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Місяць тому +2

    ኑ ታምራላችሁ

  • @DegefeYohannes
    @DegefeYohannes Місяць тому +1

    አብርሽ ይማቻችሁ🥰🥰

  • @KidistAsmare-nm7ed
    @KidistAsmare-nm7ed Місяць тому +1

    Wow abrshy konjo yemchhe tamerlchu

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Місяць тому +1

    እኔኳን ሰላምመጣችሁ❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Місяць тому +1

    ምርጦች 🥰🥰🥰

  • @sarasara-qu7uq
    @sarasara-qu7uq Місяць тому +1

    አዎ አብርችሁ ኑ

  • @SusanSusan-j7u
    @SusanSusan-j7u Місяць тому +1

    ስታምሩኮ

  • @Hiwotlidetu
    @Hiwotlidetu Місяць тому +1

    Wow best 👌 couple ❤❤❤keep it up

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Місяць тому +1

    ለሁለታቹህ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g Місяць тому +1

    Wow! Konjo Misti !

  • @RiimooUmer
    @RiimooUmer Місяць тому +1

    አብርሽየ ልጅ አለክ ወይ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Місяць тому +1

    😍ፍቅራቹ ይስመር🎉

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv Місяць тому +1

    Sitamru.maryaamin❤.hulgize.amxat.Abrishiye.bertulin❤❤❤❤❤❤❤