ፓስተር ቼሬ ለኪያ ከባድ መልዕክት!! ዮናስ ነጻ ወጣ DNA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 20

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 дні тому +8

    ኪያ በጣም ማስተዋል የጎደላት ሴት ናት እንዴት ምርመራ ድረስ ታደርሳለች እውነቱን እያወቀኝ በጣም ትገርማለች

  • @ASRATBELILAGEBRYES-l7j
    @ASRATBELILAGEBRYES-l7j День тому +7

    ይህቺ አጭበርባሪ አይነ ደረቅ ልጆቸን የወለደች ጊዜ ዮናሰ ቤተሰቦች እቤቷ ሄደው እንዳያይዋት የፈለገችው የወለደችለት የልጆቾዋ አባት እሷ ጋር ሰለነበረ የየናስ ቤተሰቦች እንዳያዮት ሰለፈለገቾ ይመሰለኛል

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 День тому +2

    ኪያ እባክሽ ከአባታቸው ጋር አሳድጊያቸው።

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 2 дні тому +8

    የልጆቹን አባት ታውቃለች ያ መጀመሪያ ቀን ከዮኒ ርጋር ያገናኛት ሰውየ ነው ። ተመካክረው ዲያስፖራ ስለሆነ ከወለደችለት ወደ ውጭ እንዲወስዳት። እስኪወስዳትም። ገንዘቡን ሊበሉት አስበው ነበር ።አልተሳካላቸውም ። አሁንም ይሄ ሰውየ ልጆቹን ያሳድግ ።ዮኒ ምንም አያገባወም።

  • @lilytufa1172
    @lilytufa1172 День тому

    Thank you bless you

  • @Tizte-k4s
    @Tizte-k4s 2 дні тому +2

    መጀመርያ ነግሬሻለሁ እንራዳሻለን ተይ ብዬሽ ነበር በሚዲያ ትራካ ጀመርሸ

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 19 годин тому

    ኪያ ተብየዋን ከመጀመሪያውም አጪበርባሪ መሆኗን ታውቆኛል ዮናስ መልካምሰው በመሆኑ ጌታ እረዳው እናስመርምርብሎ እዚህደረጃ የሚደርስ አልመሰላትም እ/ርደጉ አጋለጣት ማፈሪያ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 дні тому +2

    I miss that keya and disporaw 😂😂😂😂

  • @mlesaednatakle
    @mlesaednatakle 17 годин тому

    አሳፋሪ ደረቅ ከፈለገችው ጋር ለገዘብ እያለች ጨፍራ ጨፍራ በግዴታ ያላባት አባት ነው ገዘቡን ሙልጭ አድርጋ በላችው ቅን ለጋሽ ሰው አግንታ ነበር እኔ ከመጀመርያው ክዮሃ ምድያ የሱ አይመስሉንም ለገዘብ ብላ ነው ብየ በኮሜት የፃፍኩ ምንም አላመኳትም

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 дні тому +3

    Befitem esua nat yewashechiw mekniatum diaspora new bela genzebun felega new yelejochun abst tawkewalech DNA 2 gize 0 hono esua derek alech Yonas ewenetegna sew new abatachewen tawkewalech bezib lay demo tekemalech tetetalech tachesaleh 3 gize 0.hone ahun beka Yonas nesa sew new esua kemejemeriawem wadhetalech betam new yemetasaferew

  • @Fifi-q6d
    @Fifi-q6d 21 годину тому

    ኪያ ምንድነው የልጆቹ አባት ክዶሽ ነው እንዴ ? ምን አለ ልጆችሽን በስርዐት ብታሳድጊያቸው ?
    ዮናስስ ለምን ትደብቃለህ መውለድ አትችልም ? የምን ድብብቆሽ ነው ሚዲያውን ልቀቁልን አቦ ? ስንቶቻችን በሚያልቀው ሠው ፣ በቤት ፈረሳውና በኑሮ ውድነት ተጨንቀናል እናንተ እዚህ ?

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 2 дні тому +1

    2 gize dna asimeramerach tadiya minu nawe yamigibasabasawe?

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 День тому +2

    ADISABEBA YE ALEMACHIN HULU HATIYAT YETECHANEBAT HAGER MEHONUWAN TAWUKALACHU WEY GIDIYA LEBINET WUSHET ZERERIJHECH YE TELEYAYU HAYIMANOTOCH SEYTAN AMILAKIWOCH HASET PROPAGANDA GIBRE SEDEMINET MAJHIRAT MECHIWOCH BUZU GODENA ADARIWOCH HULUM TEDEMAMIRO EGIZIABIHER INDE BABILON YATEFATAL

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 2 дні тому +1

    Weregna

  • @BezaTerefe
    @BezaTerefe 2 дні тому +1

    Minch tekseh zegeb

  • @MeronAssegied
    @MeronAssegied 2 дні тому +1

    Weregh