Mulluye (Muluemebet Demissew) What a blessing you are to this generation. May you always be blessed by the Lord. I am constantly inspired by your songs. Your voice is so golden, and always enjoy it. Truly, it is a lived Christianity. God bless you, Pastor Kasish, for inviting our beloved sister. Now, please set up additional worship for her and make arrangements. Please, we would love to see her more.
WOWWW! What an incredible testimony! This is my first time seeing you and listening to you singing. You guys singing to our father in heaven, and strengthens and encourages us! Thank you pastor Kassyee ❤️🙏🏽for bringing an amazing people to your show. It’s deeply inspiring to me as I try to figure out what it looks like to love and serve Jesus.☺️I’m all ears and eyes for the 2nd part. Stay blessed ❤️🙏🏽❤️
Wow what a testimony! Mulumebetye you are truly a blessing to our generation and you too Pastor Kasish God bless you both! I love your song Mulye, when I was new in Christ, many years ago I used to sing it, Bicha Egziabher kenega yihun enji Bicha Amlake kenega yihun enji Yemilewin song❤❤❤
How can I forget Mulu-Emebet.... She's always in my mind and I was asking where she is? I'm very happy to see her full of energy and words of God's positive thinking. God bless you. We love you
Betam my favorite zemari. Thank you pastor Kasish for inviting her!
የኔ ቆንጆ እንዳንቺ አይነት ውብ መልካም ደግ አስተዋይ ሴትየለም አይኖርም። አንቺ ከህይወት ጥራትጋር ነው ጌታ ኢየሱሴን ያገለገልሽው። ❤❤❤❤❤። በጣም እወድሻለሁ። የኔ በመሆንሽ እድለኛ ሰው ነኝ። አብረን እያገለግልን አብረን እንኖራለን። love u❤❤❤❤u
⚜️ ከመልካም ነገር ሁሉ የማይጎድሉት መልካም ነገርን የሚፈልጉ ሳይሆን እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ናቸው። 👏 የኔ ቆንጆ መልክሽም ድምፅሽም ሲያምር ጌታ እድሜሽን አለምልሞታል አሁንም ያለምልምሽ
❤
በጣም ያልተነገረላት ግን የሚደንqe ዝማሬ ያላት ጌታ የባረካት ናት በጣም ነው የምወደው መዝሙሮቿን፡፡ በመልክ ስለማላውቃት ላያት እመኝ ነበር ስለጋበዝካት እናመሰግናለን ተባረኩ
ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ በሁለታችሁም የዝማሬ በጣም ከተባረኩትና ከተፅኑት አንዷ እኔ ነኝ ተባረኩልኝ❤❤❤
ምን አይነት ድንቅ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ❤ተባረኪ
እህቴ ዘመንሽ ይባረክ በመዝሙርሽ በጣም ነው የምባረከው ዛሬ ደግሞ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ግን እባክሽ አትጥፊ ብሩክ ነሽ
አቤት ከስንት አመት በኋላ ሙልዬ ጌታ ይባርክሽ መዝሙሮችሽ እንዴት ድንቅ ናቸው ለስለስ ብለው ውስጥን ተች ያደርጋሉ። እጅግ ተባረኪ አንቺ የቤተክርስቲያን በረከታችን ነሽ አትጥፊ
ሙልዬ ጌታ ዘመንሽ ይባርክ እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው የጌታን ክብር ከፍ የሚደርግ። ፖስተር አንተም ተባረክልኝ ህይወት የሚገልጡ ሰዎችን ታቀርባለህና ላመሠግንህ እወዳለሁ ።ሙሉን ከዝማሬ ባሻገር አውቃለሁ ለጌታ ያላት ቅናት ፍቅርና መደገፍ አስደናቂ ነው። በየተለያየ መወገድ ከሌላ ቤተ እምነት የመጡትን የወደቁትን ተስፍ የቀረጡትን ሰዎች ስትደግፍ ስታቅፍ ወደ እየሱስ ስታስጠጋ አውቃለሁ ድንቅ የእግዚአብሔር ሴት ናት ስለአንች ጌታን አመሠግናለሁ ።በልዩ ልዩ ታላላቅ አግልግሎት ወደ ፍት ከፍ ብለሽ ማየቴ የማይቀር ነው።❤❤❤❤
wwwwwበጣም ዉሴጤን ነካን መዘሙሩ።
ሙሉ እመቤት በጣም ምወደው መዝሙር አንተ መልካም ነህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እባክሽ አትጥፊ እወድሻለው ❤️🙏🏽🙌🏽
ዘማሪት ሙሉመቤት ተባርከሻል መዝሙሮችሽ ባርከውኛል አሜን
My Anointed Mother! May God bless you Abundantly 🙏🏼 ❤️ proud to be your daughter! Pastor Kassahun Thank you and stay blessed!
@@deborahfikreslassie8804 Hi Deborah, is she your biological mother? If so, could you please upload her song? Thank you, and God bless you. 🙏🏽
ዋዉ ተባረኩ በጣም የሚባርክ መዝሙር❤
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ፓስተር
ጌታ ይባርክሽ የእግዚኣቢሄት ሰት እባክሽ ዘምሪ ባንቺ ላይ እጊኣቢሄርን የሚያናፍቅ መንደስ ኣለ ወደ ሱ የሚስብ መንፍውስ ኣለ ተባረኪ ዘመንሽ ብርክ ይበሊልኝ❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተርየጌታእዮሱስብርክያድርጋችሁ❤🙏👌👌
የእግዚአብሔር ሞገስ የበዛልሽ ነሽ!
ሙኒትዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው። ደግሞ ከተገናኘን ብዙ ጊዜ ሆነን ሁሌም ትናፍቂኛለሽ።
ቅድስና ለእግዚያብሄር
በጣም ነው የምወዳት መዝሙራን በጣም ነው የምወደው ጠፍታ ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ
ክርስቲያን ሳልሆን ጴንጤ እያለሁ ብዙ ዘማሪ አዝማሪ፣ ፓስተር ፖስተር፣ ወንጌላዊ ወንጀላዊ ለማወቅ አድሎኝ ነበር። ለማወቅ እድሉ በነበረኝ ወቅት እንዳየሁት አንቺ ግን ክርስትናው እምነቱ ብቻ የቀረፀሽ ሳይሆን ሲፈጥርሽም ቅን፣የዋህ፣ሩህሩህ፣ደግ አርጎ የፈጠረሽ መልካም ሴት ነሽ። ዘርሽ ይባረክ !
ወይ አለመታደል ይሄንን ያናግራል ጌታ ይባርክሽና ለራስሽ ፀልይ እሱ ይቅር ባይ ነው እኛ ይቅር ብለንሻል ከክርስቶስ የተማርነው ይኼንን ነው
አረ በጣም ብዙዎቻችን እንጠብቅሻለን ሙልዬ እባክሽ እባክሽ በተለይ የምታገለግይበትን ባወኩ እና በመጣው የናንተ መዝሙር እኮ እንዳልሽው መልእክት ነበር ተባረኪልን ።
ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ
ዘመናችሁ ይባረክ።
#2 እንጠብቃለን
Mulluye (Muluemebet Demissew) What a blessing you are to this generation. May you always be blessed by the Lord. I am constantly inspired by your songs. Your voice is so golden, and always enjoy it. Truly, it is a lived Christianity.
God bless you, Pastor Kasish, for inviting our beloved sister. Now, please set up additional worship for her and make arrangements. Please, we would love to see her more.
ሙልዬ ስወድሽ እኮ የ90ናዎቹ ምርጥ እስከ አሁን እሰማሻለው
አቤት ጌታ ሆይ ሙሉእመቤት ታደሰ በፌት 6ኪሎ አሴምብል ስታገለግል አውቃታለሁ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
Amen tebareku ❤❤❤❤
በትክክል
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ 😍😍
ሙሉዬ የኔቆንጆ ተባረኪ የኔውድ
WOWWW! What an incredible testimony! This is my first time seeing you and listening to you singing. You guys singing to our father in heaven, and strengthens and encourages us! Thank you pastor Kassyee ❤️🙏🏽for bringing an amazing people to your show. It’s deeply inspiring to me as I try to figure out what it looks like to love and serve Jesus.☺️I’m all ears and eyes for the 2nd part. Stay blessed ❤️🙏🏽❤️
ተባረኩ ደስ ይላል
Wow Betam Beagelgilotish Tebarkenal Abirenim Agaligilenal Tebareki Bebizu Anchi Wust Tilike Tesega Ale
Thank u Kaseye
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
Wow what a testimony! Mulumebetye you are truly a blessing to our generation and you too Pastor Kasish God bless you both! I love your song Mulye, when I was new in Christ, many years ago I used to sing it, Bicha Egziabher kenega yihun enji
Bicha Amlake kenega yihun enji
Yemilewin song❤❤❤
How can I forget Mulu-Emebet.... She's always in my mind and I was asking where she is? I'm very happy to see her full of energy and words of God's positive thinking. God bless you. We love you
Betam yemiwedat zemari geta eyesus yibarkish❤❤❤❤❤
ዋው ድንቅ ቆይታ ነበር
ሙኒትዬ የኔ ቆንጆ Nice to see you !!You are our blessing 🙌 ✨️ 🙏 love you so much 💗 ❤️ 💖
Wow so happy to see you after a long time. Mulye much blessings to you dear Sis.❤❤❤
so beautifull both inside and out side
ተባረኩ
Sle mezmuru egzhabher ybarek🎉😢🙏🙏🙏🙇♀️
Wow, what amazing story
እስቲ አሁን ያላችሁት ዘማሪያን ይህንን ስሙ ለማገልገል ሲወጣ ምን እከሚደርግ ተማሩባ ይችህን እህት ፡፡
Wow tbarkeukilg Pastor 🙏❤❤🙏❤
Tebareku❤🙏🙏🙏
Muluye, God bless you
Blessed
Muleye my favorite singer ❤❤❤❤
Blessed ❤🥰🙏
Good to see you my sis❤❤❤❤
I am glad to see you. Love you❤❤❤
It's my first time to see you physically
GoodBless somuchAmen
Be blessed sister
Muley yene konjooo
እህቲ ተባረኬ
Tebareku pa kasiye Pa Desalegn Etefa
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Sila hlum nager geta ybarak
ዘንዶ ምናምን ያልከዉ የታል ????
❤❤❤❤❤
ጌታ የተናገረውን ዘንግተሻል ማለት ነው
AMENNNNNNNN EYESUS
Holgeza laget zamer
አገልጋይ የማይቸገረው ብዙ ሌቦች ስላሉ ነው ትክክለኛው አገልጋይማ አሁንም በችግር ውስጥ ነው ያለው
ተባራኪ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤የሷን የዩቲብ ሊንኩን ❓👈
Egzzeabher Ÿebarkachu❤❤😂
እውንቷን ለምን አፍ አፏን ትላታለህ አድምጣት እንጂ
❤❤❤
❤❤❤