Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ደሴ ደስስስ የሚል ሀገር ናት ኮቦልቻ እና ደሴ የሚገርም ለውጥ አለ ማሻአላህ ጥሩ ነው
ደምሪኝ የኔ ውድ
ሀይቅ ናት የወያኔ መጫወቻ
ማሻ አላህ እናመሰግናለን ስላሳየሽን እሙየ
ደምሪኝ
እሙ ኡሳማ ትክክል ለምክርሽ ጀዛኪአላህ ኸይር
ማሺ አላህ ተባረክ አላህ በጣምም ያምራል እሙ ተናፍቀሻል
ማሻአላህ የኔ ውድ በጣም ውብ ሆኖአል ያሠላም ወደ ሰኞ ገባየም ወረድ ብለሽ አሳይኝ ሰፈሬን
😍ሀገራችን ናፍቆናል እናታለም ዴሴ የኔዋ ወሎየ የፍቅር ተምሳሌት
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እሙ ኦሳማ በሀገርሺ ላይ ዘና ደስ ይላል
ማሻ አላህ እራህማየ
ውዴ እናመስግን አለንግን የሚሽ ጥጠይቂልን
ማሚየ ዱኒያ ኮናው አላሀምዱሊላሂ ቤት ስረቻለሁ ኢጋማየን አቃጥሌ ልሂድ ነው ኢንሽአሏህ ወዴ ነው አገር ያልኩ ሰው አገር ልበስብስ እህት አሏህ አገሪ ላይ ኸይሩን ነገር ይወፍቀኝ
ቁጥር አስቀምጭልኝ በውስጥ ላናግርሽ ማማዬ
ልክነሽ ጡሩምክርነው
ማሻ አላህ እሙየ ደሴን ስላሳየሺን እናመሰግናለንንንንን
ወአለይኩም ሠላም እረህሚየ መሻላህ🥰🥰🥰
ማሻ አላህ እኳን ሰላም ገባሽ
ኡፍ ኑሮ ውድነው በሚሊየን ቀርቶ በሽም አልሳካ ብሎ ሳኡድ መበስበሴነው
አላህ ያሣካልሽ
@@አረብገንዳtube አሚን ውዴ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝማሻአላህሀገሬን አሳየሽኝ❤❤❤❤💘💘
አሚን
ማሻአላህ እህታችን አላህ እንኳል ለሀገርሽ አበቃሽ
የኔ ዉድ እስኪ ዴሴና ኮቦልቻ ሀይቅ ቦታ ጠይቂ
ትክክል መሮን እንለወጣለን ብለን ነዉ የተሰደድን የኔ እህት
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ የኖሩኩበት
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ✍️ሀገራችን አምሯል ኢን ሻ አላህ ከ11 አመት ሸቅል በኋላ ሰሞኑን ገቢ ነኝ እኔም 5 ቀን ቀረኝ
ማሻ አላህ በሰላም ለእናት ሀገረሺ ያስገባሺ
እህትትኬትየቆረጥሽዉበኮፖልቻነዉየቆረሽዉእስታንሪኝ
ማሻአላህ በሰላም ለሀገረሺያብቃሺ
በሠላም ግቢ ያረብ የኛንም መሄጃ አላህ ያቅርብልን
@@tube-ms3iq እህትበኮፖልቻአየርትኬትስቆርጥትራንዚትብየተቆረጥኩኮፖልቻነዉእማርፈዉታወቅሽመልሽልኝትኬትልቆርጥነበር?????
ማሻአላህ ደሴ ውብ አገሬ በጣም አምሮባታል በጣም ናፍቆናል በሠላም ላገር ያብቃን እና ለማየት ያብቃን
እንደማመር ያገር ልጆች አብረን እንደግ
መካሪ።ነሽ።።አላህ።ይጠብቅሽ
ምራጥስው ይመችሺ እህቴ
ሰላም እህት ደሴ ቤት ልገዛ ፈልጌ ነበር
ለሱቅ የሚሆን ለስራ አመቺ የሆነ ቦታ አሳይን ኪራይ እና የሚሼጥ ጠይቂልን
ወላሂ እኔም እፈልጋለሁ የሚሸጥ
@@መሲፍቅርከወሎ ኢንሻ አሏህ አብረን እንፈልጋለን ደሴና ኮ/ቻ
እንደማመር አብረን እንደግ ወገኖቼ
@@መሲፍቅርከወሎ የደላላ ቁጥር ካላችሁ እስኪ ስጡኝ መዳም ሳደፋኝ በፊት ቁርጤን ልወቀው 😥
@@Mediuuuu ሀሀሀሀ
ዴሴ ዉቢቷ ሀገሬ እበቢልኝ ምንግዜም ❤️❤️❤️❤️❤️
እሺ ሺኩረን
تحياتى لك 👍👍🌹🌹🌹
ማሻ አላህ ደሴ ሀገሬ ናፈቃኝለይ
ማሻአላህ አለፍ በይና ቤቴንአሳይኝ ደስሲል ሀገራችን ውብኮነወወ ሀገራችን ውብነው ሰላሙንያስፍንልን
ማሻ አሏህ እሙ እንኳን በሰላም ገባሺ ጥራት አለዉ በስልክሺ ነዉ የምቀርጪዉ ወይስ በካሜራ
እኔናመሠግአን❤❤
እሙአገርገባሽደ:??በኮፖልቻነዉደየቆረጥሽዉ??
ማሻአላህ ያምራል
ማሻአሏህግን ቅረፃ መገድላይ ችግር የለዉም ማለቴ እማይፈልግ ይኖር ይሆናል ብየ ነዉ
ማሸአላህ ሀገሬመግባት ህልም መስሎ ነውየሚታየኝ ምክኒያቱም ምን ይዠበማለት አላህያሰብነውን አላህያሳካልንን እናለሀገራችን ያብቃን
@@አረብገንዳtube አሚንንንን
ሀገሬ❤ ያምራል
ቁርቁርን አሣዪኚ ኡሙኡሣማ
እኔም ታሳየኝ ቤቴ ቁርቁር ነዉ?
ማሻላ ደስ ይላል
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረከት ሁ
ኮቻንም አሳይን እንኳን በሰላም ለሀገረሽ በቃሽ እህታችን
የኔዉዲ ማሻላህ እምየ አገሬ አኔ ከዲጆነኘ
❤❤❤❤
ማሻአላህ ሀገሪን አሳየሽኝ
ቤትእና ባዶቦታ ጠይቀሽ ንገሪኝ ህጋውይ የሆነ ግዥጠይይኪ እሚካራይ አልፈልግም
ውዴ አገር ገባሽ እንዴ እስኪ ኮቻና ዴሴ ባዶ ቦታ ጠይቂ ❤
እኔ፡ደሴ፡እፈልጋለሑ፡ሕጋዊ፡እስከ፡ስንት፡አገኛለሑ?
ኡሙ ኡስማን ስለ ቦሩ ሜዳ መረጃ እፈልጋለሁ ሰላም ሰፈር ስለሚባለው ስልክሺን ላኪልኝ
0558894844
እምየ ደሴ
ወይኔ ጦሳ ምነው ጥበቡ ሆነሳ
የሚሸጥ ፈልጊልን
ደሴ ያችን ስታምር ወዴ ቤቴ ጎራ በሉ ውድ የሀገሬ ልጆች
ያምራአላህሰላምያድርግልንብቻያረብ
ማሻአላህ
ውብቱ ደሴ ዋው
set up you loves dese
ክብር ለኢሀዲግ ከነ ሙሉ ችግሩ አገር ቀይሯል አለ አይደል የአብይ ብልግና አዲስ አበባን ፖርክ ሞልቶ ሌላውን አፋጅቶ ኢትዮጵያን ከንቱ አደረጋት
በጣም
እስኪ ቦሩ ስላለሴ ሂደሽ አሳይኝ ቤት ከዝቸ ነበር
እድሜ።ይስጥሽ
ወላሂ እሱ ምንገድ ስሰራ ነው ስደት የወጣሁት ስያምር ማሻ አላህህህህ
እህትዳደቦሩማለት ጥሩሠፈርነውወይ ቦታአለበ4መቶሺብለውኝነው የቱንያክልይርቃልከከተማውውደ
ማሻአላህ ደሴ
አመሰግናለሁ። በጣም ያምራል። እኔ ቤት አላኝ ሽጭልኝ
የት
@@omosamatubeደሴ። ነው ማሪ እሺ አመሰግናለሁ። ስለ መለሽልኝ
@@omosamatube ቤለን
@@nayeemanayeema8814 እሸ የት
እናትአለምደሴ የጦሳተራራ ትዝታአለብኝታሪክ😔
ወይኔ ሠፈሪ😢😢😢
ዋአለይኩ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሠላም ነሸ ከነቤተሠቦችሸ
እሙየ ወይኔ አገሪ ደሴ አይ 😢😢😢
ሠኞ ገበያን አሳይኝ
የገሬ ልጅ
እረሻ ሰብል መሠለኝ
ማሸአላ ደሴ ትታምር
Aselmulyikum werahmtulahi webrkatuhu umu osama
ውይይ አገሬ
እሙየ ሠፈሬን አሣየሸኝ
እሙየ እባክሽ LGቴሌቪዥን ደሴ ጠይቂልኝ 42ኢንች
መገንየዛሬስድስትአመት እኔዳዉዶነበርእምኖረዉ እድህአልነበረም ግንሁሉነገርተቀይሯልተርሚናርነበርእምሰራዉአብቅቶ መገንንን
👍👍👍👍
ራህማየ እንደት ነሺ ስሚማ ደሴ ቧንቧ ውሀ ከመስጊዱ አካባቢ አድስ የተጀመረ ኮንዶሚኒየም አለ ተመዝገቢ ብለውኝ ነበር ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤትና የሱቅ ቦታ አለው ብለዋል የመጀመሪያ ክፍያ 750,000 ነው ያሉን በየወሩ 5000ብር ከቻልሺና የሚመቺሺ ከሆነ ሂደሺ ቪደወ ሰርተሺ አብራሪልኝ በስንት አመት እንደሚያበቃ
እሽ
አካባቢውን አብራሪልኝ እድሔድ
ቧንቦ ውህ ሂፍዘል ቁረአን ከሚቀራበት አጠገብ ከትምህርት ቤቱ አካባቢ ነው ያሉኝ ሀገሩን አላቀውም በደንብ ግን ግንባታ ተጀምሯል
ቁጥር ልስጥሸና ዘመዶችሸ ይደወሉልኝ ወይ
አመሰግናለሁ እህት ሰው ጠቁሞኝ ነው እንጂ ዴሴ ቤተሰብ የለኚም
አህለንእሙ
በቅርብ እመጣለው ቤት ለመግዛት በትክክል ቀርፀሺ አቅርቢልን በናትሺ ባለ ሁለት መኝታ ቤት
ደሴዉች እስኬ ፈልጉልኝ
ስልክ ስጪኝ ለኪራይ ፈልጌ ነው
ማሻአላህደሴ ነሸደ
ባዶቦታ ፈልጊ
በአላህ ቴሌግራም ካለሽ ላኪልኝ እኔ ቦታ መግዛት እፈልጋለሁ እኔ እርሻ ሰብል ነበር ተከራይቸ የምኖረው አሁንግን የራሴ ቦታ ገዝቸ ቤት መስራት እፈልጊለሁ ማሚ አይቸስ ዝም እዳትይኝ
ነይና ከደላላወች ጋ እየዞርኩ ነዉ 0914608432
ماشاء الله
ፈልጊልኝ ቤት ለቤትሽ አደስ ነኝ
ቦታፈልጌ
ወደ። ቁርቁር። ሰፈር። አሣይን። እሺ
ኮዶሚኒየም ሰንት ይገኝል እህቴ በጣም ነው እምፈልግው መልሺልኚ
እደአካባቢው
ደሴ እፈልጋለሁ
ስልክሽን መላኩ ባለ አንድ መኝታ ቤት ለመሸጥ ፈልጌ ነዉ
ከደላላጋ ላገናኝሽ
እኔ ልግዛሽ
እሙየ ከሀገር ገባሽ እዴ
አወ
ገብታለች
እምታቁንገሩኝበኮቻያየርመገድፈልግነበርናበሴትዮየስልክባድስአበባነዉእሚመጣላትእደትነዉእሚቆረጠዉ??
@@سعد-ز8ب ትራዚት ደሴ ብለሽ ትቁረጥልሽ ሲጀመር እነሱ ይጠይቃሉ ትኬት ስቆርጭ
@@نجاةمحمدالحبشي እህትእርግጠኛነሽስሙትራዚንትደሴነዉእሚባለዉ
Lbteshe Ades neni seb argshalhu ydessi lje neni
የመጀመሬዬ ነዉ ሳየዉ
ስንት እንደሆን ጠይቂ
መሽአላህ አለ 👍
ኮንዶሚኒየም በስነት ይገኛል
ሠላም 🇪🇹❤️💜🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ደሴ ደስስስ የሚል ሀገር ናት ኮቦልቻ እና ደሴ
የሚገርም ለውጥ አለ ማሻአላህ ጥሩ ነው
ደምሪኝ የኔ ውድ
ሀይቅ ናት የወያኔ መጫወቻ
ማሻ አላህ እናመሰግናለን ስላሳየሽን እሙየ
ደምሪኝ
እሙ ኡሳማ ትክክል ለምክርሽ ጀዛኪአላህ ኸይር
ማሺ አላህ ተባረክ አላህ በጣምም ያምራል እሙ ተናፍቀሻል
ማሻአላህ የኔ ውድ በጣም ውብ ሆኖአል
ያሠላም ወደ ሰኞ ገባየም ወረድ ብለሽ አሳይኝ ሰፈሬን
😍ሀገራችን ናፍቆናል እናታለም ዴሴ
የኔዋ ወሎየ የፍቅር ተምሳሌት
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እሙ ኦሳማ በሀገርሺ ላይ ዘና ደስ ይላል
ማሻ አላህ እራህማየ
ውዴ እናመስግን አለንግን የሚሽ ጥጠይቂልን
ማሚየ ዱኒያ ኮናው አላሀምዱሊላሂ ቤት ስረቻለሁ ኢጋማየን አቃጥሌ ልሂድ ነው ኢንሽአሏህ ወዴ ነው አገር ያልኩ ሰው አገር ልበስብስ እህት አሏህ አገሪ ላይ ኸይሩን ነገር ይወፍቀኝ
ቁጥር አስቀምጭልኝ በውስጥ ላናግርሽ ማማዬ
ልክነሽ ጡሩምክርነው
ማሻ አላህ እሙየ ደሴን ስላሳየሺን እናመሰግናለንንንንን
ወአለይኩም ሠላም እረህሚየ መሻላህ🥰🥰🥰
ማሻ አላህ እኳን ሰላም ገባሽ
ኡፍ ኑሮ ውድነው በሚሊየን ቀርቶ በሽም አልሳካ ብሎ ሳኡድ መበስበሴነው
አላህ ያሣካልሽ
@@አረብገንዳtube አሚን ውዴ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝማሻአላህሀገሬን አሳየሽኝ❤❤❤❤💘💘
አሚን
ማሻአላህ እህታችን አላህ እንኳል ለሀገርሽ አበቃሽ
የኔ ዉድ እስኪ ዴሴና ኮቦልቻ ሀይቅ ቦታ ጠይቂ
ትክክል መሮን እንለወጣለን ብለን ነዉ የተሰደድን የኔ እህት
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ የኖሩኩበት
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ✍️ሀገራችን አምሯል ኢን ሻ አላህ ከ11 አመት ሸቅል በኋላ ሰሞኑን ገቢ ነኝ እኔም 5 ቀን ቀረኝ
ማሻ አላህ በሰላም ለእናት ሀገረሺ ያስገባሺ
እህትትኬትየቆረጥሽዉበኮፖልቻነዉየቆረሽዉእስታንሪኝ
ማሻአላህ በሰላም ለሀገረሺያብቃሺ
በሠላም ግቢ ያረብ የኛንም መሄጃ አላህ ያቅርብልን
@@tube-ms3iq እህትበኮፖልቻአየርትኬትስቆርጥትራንዚትብየተቆረጥኩኮፖልቻነዉእማርፈዉታወቅሽመልሽልኝትኬትልቆርጥነበር?????
ማሻአላህ ደሴ ውብ አገሬ በጣም አምሮባታል በጣም ናፍቆናል በሠላም ላገር ያብቃን እና ለማየት ያብቃን
እንደማመር ያገር ልጆች አብረን እንደግ
መካሪ።ነሽ።።አላህ።ይጠብቅሽ
ምራጥስው ይመችሺ እህቴ
ሰላም እህት ደሴ ቤት ልገዛ ፈልጌ ነበር
ለሱቅ የሚሆን ለስራ አመቺ የሆነ ቦታ አሳይን ኪራይ እና የሚሼጥ ጠይቂልን
ወላሂ እኔም እፈልጋለሁ የሚሸጥ
@@መሲፍቅርከወሎ ኢንሻ አሏህ አብረን እንፈልጋለን ደሴና ኮ/ቻ
እንደማመር አብረን እንደግ ወገኖቼ
@@መሲፍቅርከወሎ የደላላ ቁጥር ካላችሁ እስኪ ስጡኝ መዳም ሳደፋኝ በፊት ቁርጤን ልወቀው 😥
@@Mediuuuu ሀሀሀሀ
ዴሴ ዉቢቷ ሀገሬ እበቢልኝ ምንግዜም ❤️❤️❤️❤️❤️
እሺ ሺኩረን
تحياتى لك 👍👍🌹🌹🌹
ማሻ አላህ ደሴ ሀገሬ ናፈቃኝለይ
ማሻአላህ አለፍ በይና ቤቴንአሳይኝ ደስሲል ሀገራችን ውብኮነወወ ሀገራችን ውብነው ሰላሙንያስፍንልን
ማሻ አሏህ እሙ እንኳን በሰላም ገባሺ ጥራት አለዉ በስልክሺ ነዉ የምቀርጪዉ ወይስ በካሜራ
እኔናመሠግአን❤❤
እሙአገርገባሽደ:??በኮፖልቻነዉደየቆረጥሽዉ??
ማሻአላህ ያምራል
ማሻአሏህግን ቅረፃ መገድላይ ችግር የለዉም ማለቴ እማይፈልግ ይኖር ይሆናል ብየ ነዉ
ማሸአላህ ሀገሬመግባት ህልም መስሎ ነውየሚታየኝ ምክኒያቱም ምን ይዠበማለት አላህያሰብነውን አላህያሳካልንን እናለሀገራችን ያብቃን
አላህ ያሣካልሽ
@@አረብገንዳtube አሚንንንን
ሀገሬ❤ ያምራል
ቁርቁርን አሣዪኚ ኡሙኡሣማ
እኔም ታሳየኝ ቤቴ ቁርቁር ነዉ?
ማሻላ ደስ ይላል
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረከት ሁ
ኮቻንም አሳይን እንኳን በሰላም ለሀገረሽ በቃሽ እህታችን
የኔዉዲ ማሻላህ እምየ አገሬ አኔ ከዲጆነኘ
❤❤❤❤
ማሻአላህ ሀገሪን አሳየሽኝ
ቤትእና ባዶቦታ ጠይቀሽ ንገሪኝ ህጋውይ የሆነ ግዥጠይይኪ እሚካራይ አልፈልግም
ውዴ አገር ገባሽ እንዴ እስኪ ኮቻና ዴሴ ባዶ ቦታ ጠይቂ ❤
እኔ፡ደሴ፡እፈልጋለሑ፡ሕጋዊ፡እስከ፡ስንት፡አገኛለሑ?
ኡሙ ኡስማን ስለ ቦሩ ሜዳ መረጃ እፈልጋለሁ ሰላም ሰፈር ስለሚባለው ስልክሺን ላኪልኝ
0558894844
እምየ ደሴ
ወይኔ ጦሳ ምነው ጥበቡ ሆነሳ
የሚሸጥ ፈልጊልን
ደሴ ያችን ስታምር ወዴ ቤቴ ጎራ በሉ ውድ የሀገሬ ልጆች
ያምራአላህሰላምያድርግልንብቻያረብ
ማሻአላህ
ውብቱ ደሴ ዋው
set up you loves dese
ክብር ለኢሀዲግ ከነ ሙሉ ችግሩ አገር ቀይሯል አለ አይደል የአብይ ብልግና አዲስ አበባን ፖርክ ሞልቶ ሌላውን አፋጅቶ ኢትዮጵያን ከንቱ አደረጋት
በጣም
እስኪ ቦሩ ስላለሴ ሂደሽ አሳይኝ ቤት ከዝቸ ነበር
እድሜ።ይስጥሽ
ወላሂ እሱ ምንገድ ስሰራ ነው ስደት የወጣሁት ስያምር ማሻ አላህህህህ
እህትዳደቦሩማለት ጥሩሠፈርነውወይ ቦታአለበ4መቶሺብለውኝነው የቱንያክልይርቃልከከተማውውደ
ማሻአላህ ደሴ
አመሰግናለሁ። በጣም ያምራል። እኔ ቤት አላኝ ሽጭልኝ
የት
@@omosamatubeደሴ። ነው ማሪ እሺ አመሰግናለሁ። ስለ መለሽልኝ
@@omosamatube ቤለን
@@nayeemanayeema8814 እሸ የት
እናትአለምደሴ የጦሳተራራ ትዝታአለብኝታሪክ😔
ወይኔ ሠፈሪ😢😢😢
ዋአለይኩ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሠላም ነሸ ከነቤተሠቦችሸ
እሙየ ወይኔ አገሪ ደሴ አይ 😢😢😢
ሠኞ ገበያን አሳይኝ
የገሬ ልጅ
እረሻ ሰብል መሠለኝ
ማሸአላ ደሴ ትታምር
Aselmulyikum werahmtulahi webrkatuhu umu osama
ውይይ አገሬ
እሙየ ሠፈሬን አሣየሸኝ
እሙየ እባክሽ LGቴሌቪዥን ደሴ ጠይቂልኝ 42ኢንች
መገንየዛሬስድስትአመት እኔዳዉዶነበርእምኖረዉ እድህአልነበረም ግንሁሉነገርተቀይሯልተርሚናርነበርእምሰራዉአብቅቶ መገንንን
👍👍👍👍
ራህማየ እንደት ነሺ ስሚማ ደሴ ቧንቧ ውሀ ከመስጊዱ አካባቢ አድስ የተጀመረ ኮንዶሚኒየም አለ ተመዝገቢ ብለውኝ ነበር ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤትና የሱቅ ቦታ አለው ብለዋል የመጀመሪያ ክፍያ 750,000 ነው ያሉን በየወሩ 5000ብር ከቻልሺና የሚመቺሺ ከሆነ ሂደሺ ቪደወ ሰርተሺ አብራሪልኝ በስንት አመት እንደሚያበቃ
እሽ
አካባቢውን አብራሪልኝ እድሔድ
ቧንቦ ውህ ሂፍዘል ቁረአን ከሚቀራበት አጠገብ ከትምህርት ቤቱ አካባቢ ነው ያሉኝ ሀገሩን አላቀውም በደንብ ግን ግንባታ ተጀምሯል
ቁጥር ልስጥሸና ዘመዶችሸ ይደወሉልኝ ወይ
አመሰግናለሁ እህት ሰው ጠቁሞኝ ነው እንጂ ዴሴ ቤተሰብ የለኚም
አህለንእሙ
በቅርብ እመጣለው ቤት ለመግዛት በትክክል ቀርፀሺ አቅርቢልን በናትሺ ባለ ሁለት መኝታ ቤት
ደሴዉች እስኬ ፈልጉልኝ
ስልክ ስጪኝ ለኪራይ ፈልጌ ነው
ማሻአላህደሴ ነሸደ
ባዶቦታ ፈልጊ
በአላህ ቴሌግራም ካለሽ ላኪልኝ እኔ ቦታ መግዛት እፈልጋለሁ እኔ እርሻ ሰብል ነበር ተከራይቸ የምኖረው አሁንግን የራሴ ቦታ ገዝቸ ቤት መስራት እፈልጊለሁ ማሚ አይቸስ ዝም እዳትይኝ
ነይና ከደላላወች ጋ እየዞርኩ ነዉ 0914608432
ماشاء الله
ፈልጊልኝ ቤት ለቤትሽ አደስ ነኝ
ቦታፈልጌ
ወደ። ቁርቁር። ሰፈር። አሣይን። እሺ
ኮዶሚኒየም ሰንት ይገኝል እህቴ በጣም ነው እምፈልግው መልሺልኚ
እደአካባቢው
ደሴ እፈልጋለሁ
ስልክሽን መላኩ ባለ አንድ መኝታ ቤት ለመሸጥ ፈልጌ ነዉ
ከደላላጋ ላገናኝሽ
እኔ ልግዛሽ
እሙየ ከሀገር ገባሽ እዴ
አወ
ገብታለች
እምታቁንገሩኝበኮቻያየርመገድፈልግነበርናበሴትዮየስልክባድስአበባነዉእሚመጣላትእደትነዉእሚቆረጠዉ??
@@سعد-ز8ب ትራዚት ደሴ ብለሽ ትቁረጥልሽ ሲጀመር እነሱ ይጠይቃሉ ትኬት ስቆርጭ
@@نجاةمحمدالحبشي እህትእርግጠኛነሽስሙትራዚንትደሴነዉእሚባለዉ
Lbteshe Ades neni seb argshalhu ydessi lje neni
የመጀመሬዬ ነዉ ሳየዉ
ስንት እንደሆን ጠይቂ
መሽአላህ አለ 👍
ኮንዶሚኒየም በስነት ይገኛል
ሠላም 🇪🇹❤️💜🙏
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️