አለመኖር - Ethiopian Movie Alemenor 2023 Full Length Ethiopian Film Alemenor 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • አለመኖር - Ethiopian Movie Alemenor 2023 Full Length Ethiopian Film Alemenor 2023
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqtv
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 124

  • @tsedekearega2654
    @tsedekearega2654 Місяць тому

    ደራሲ እና ጸሃፊ ዮሰፍ ጌቱ በርታልን ከዚህ በላይ ካንተ እጠብቃለው

  • @bereket1823
    @bereket1823 Рік тому +13

    ማነው እንደኔ የ ድንቁ ልጅ ያለበት ምመቸዉ👍👍👈አሰዮኝ🥰🥰🥰🥰

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 Рік тому +7

    የኛ አገር ችግር የምንወዳቸው ተዋንዮኖች ያሉበት ፊልም ከሆነ የወረደ ፊልም ቢሰሩም ፐ ምርጥ ነው እንላለን ጥሩ ፊልም ካልሆነ ጥሩ አይደለም ማለት መቻል አለብን አሁን ይሄ ፊልም የገረመኝ የበፊቱ አስጠኚ እንደዛ አስቀጥቅጣው እና አስደብድባው በሱ ቦታ ጓደኛው አስጠኚ ተቀጥሮ ድጋሚ እኔ ነኝ አስጠኚ ብሎ ሸውዶ መግባቱ ምንም የማይመስል ነገር እና የሌለ ነገር ነው እውነት ለመናገር የኛ አገር ፊልም ሰሪዎች ተመልካቹን ንቀውታል ቢንቁትም አይፈረድባቸውም የሰሩት ፊልም በጠቅላላ ምርጥ ነው እየተባለ ኮሜንት ይደረግላቸዋል።

  • @abduqena-zv2nt
    @abduqena-zv2nt Рік тому +2

    የኑዬ በጣም ትለየለሽ....ከዚህ በላይ ከንቺ እንጠብቃለን ሰላምሽን ያብዛልሽ አቦ😍😍😍

  • @adisalemtube1
    @adisalemtube1 20 днів тому

    በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው❤❤👌

  • @zufanabebe3935
    @zufanabebe3935 Рік тому +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤ቃላት የለኝም ቃል ያጠረው ላይክ ያድርግ🎉🎉🎉

  • @selinaselina-jp5vy
    @selinaselina-jp5vy Рік тому +2

    Yenu(meri) ejeg betam dink tewena new lefilmu hiwet zerteshebetal berchilen

  • @meneta-media
    @meneta-media Рік тому +2

    (እዬብ) ጆኒ በጣም አሪፍ ትወና ነው ያሳየኸን በርታልን

  • @mesertdebebe4934
    @mesertdebebe4934 Рік тому +2

    ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን

  • @girdoshtube2080
    @girdoshtube2080 Рік тому +2

    Wow betam bertu eski ayten chersen demo asteyayet ensetalen

  • @bereketteshome958
    @bereketteshome958 Рік тому +2

    Wowwwwwwwwwww joni beretalen ye filmu kemem anete neh

  • @mohammedomer6777
    @mohammedomer6777 Рік тому

    btam konjo yemayrebish tarik like lemedeberia arif new (eyob)mirt tewanay yemitewn sayhon yeminorew new yemimeslew

  • @user-ks3vy4jf6k
    @user-ks3vy4jf6k 7 місяців тому

    እዮብ ብርቱ አክተር

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 8 місяців тому

    ወዉ በጠም ምርጥ ፊልምነዉ በዘለይ ቡዙ ትምሕርት አለዉ

  • @kemilamohammed6944
    @kemilamohammed6944 Рік тому +3

    ወንድሞቿ ይሆናሉ ብየ ጠብቄ ነበር አይይይይ

  • @zainbhayo7398
    @zainbhayo7398 Рік тому +2

    Setamruu yene konjoo jochii ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @sistesfa9879
    @sistesfa9879 Рік тому

    Yenu yene wude techialesh ema berchilgn

  • @amezenwedeya8831
    @amezenwedeya8831 Рік тому +2

    አይታችሁታል ሲኒው ቡና የለውም እኮ እረውይ ዬማርኛ ፊልም

  • @gomejumengeshahaile2369
    @gomejumengeshahaile2369 6 місяців тому

    Excellent end ❤

  • @betelhemyohannes2784
    @betelhemyohannes2784 Рік тому +1

    የፓሥፖርት እድሣት ሃገር ያላችሁም በየትኛውም አረብ ሃገራት ያላችሁ እናሳድሣለን

  • @danielgetachew8375
    @danielgetachew8375 Рік тому

    ዋው!ብለናል።በጣም ደስ ይላል።ዮሐንስ ታደለ በጣም አድናቂህ ነኝ።በርታልን።

  • @Gjf564
    @Gjf564 Рік тому

    እዮብ የደረሰው ነገር ደስ አይልም ግን መጨረሻው ያምራል i appreciate that man eyob

    • @mirratassefa2021
      @mirratassefa2021 Рік тому

      ኧጀጀኧኧጀአኦአኦአአጀሰአጀጀአሰሰሰሰአኦሰሰ😅

  • @tameratabera1976
    @tameratabera1976 Рік тому

    wowww yenu arif twena nber berchilen jegnachin

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Рік тому

    ከሜሪ የባስን ሞኞች እኛ ነን እንጂ ዉሃ ክፍልን ተማምነን ፀጉራችንንና ገላችንን የምንታጠብ አለ ኢዮብ😂😅😂😂😂

  • @AaAa-tm5se
    @AaAa-tm5se Рік тому

    መጨረሻው ባጠም ያምረል

  • @salimfodaytanartkanu2625
    @salimfodaytanartkanu2625 Рік тому

    ተመችቶኛልማነውእደኔየተመቸውእስኪአሳዩኝ

  • @tizuteshome6270
    @tizuteshome6270 Рік тому

    Yenuyeee yeni wed konjo sera new ......wed fit wed fit...berchilegn

  • @getiyes30
    @getiyes30 Рік тому

    Arif film nw degmo yenuye berchi kezi belay kanchi entebkalen

  • @mahderabebe2839
    @mahderabebe2839 Рік тому +2

    Betam konjo sira new joni berta betam des yilal tiwenah real new

  • @fuch9239
    @fuch9239 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nardosnegash9967
    @nardosnegash9967 Рік тому +1

    Konjo sra new bertu 👌

  • @hwhsjwhxbbs5928
    @hwhsjwhxbbs5928 Рік тому

    ዋውው አርፍ ንው በርቱ

  • @Beki_Music11
    @Beki_Music11 Рік тому

    Wow yenu yemegerm argeshe new yetechaweteshew

  • @tbeynwerku-km4rv
    @tbeynwerku-km4rv Рік тому +1

    ተዋናይት የኔነሽ ብርሃኑ (ሜሪ) እጅግ ምርጥ የትወና ብቃት በእውነቱ ብዙ እንጠብቃለን።

  • @bahriwamare657
    @bahriwamare657 Рік тому +1

    ርዕሱን ማይመጥን ፊልም

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 8 місяців тому

    ሰረተኛወ የተረገመች ተቀጥረለች የመትረበ የመጀመሪየወ ሰረተኛ ትሸል ነበርጨአድስወ ሰረተኛ አቀጠሪነት

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Рік тому

    Arif nw bertu

  • @freetafreeta
    @freetafreeta Рік тому +1

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን 👈

  • @desalegnseifu
    @desalegnseifu Рік тому

    eyob arif tiwena new berta

  • @wowww2193
    @wowww2193 Рік тому +1

    ምኑም አያምር

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Рік тому

    ይሄን ፌልም ለመጨረስ 3ቀን ፈጀብኝ ምክንያቱን ሳስበው ተመሣሣይ ሆኖ ስላገኘሁት አንድ ላይ ማየት ደብሮኝ ነው ግን ይቅርታ ለሠራችሁት እስኬ ፌልም ስሩ ባቡጂ ቀልድህ እደ ቁማር ተበልቶል መሠለኝ የምቀልደው ቀልድ እንደ ተወቀጠ ጌሾ ነው ቀልድህ ቀየር አርገው

  • @AREGAAFUSO5926
    @AREGAAFUSO5926 Рік тому

    ፊልሙ ሓሳብ,ሴራ, ግጭት, በጣም ይጎድልበታል

  • @tsegatadele-ni1it
    @tsegatadele-ni1it Рік тому

    wow konjo melkt alew joye Adnakih negn 😍😍

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel Рік тому

    ኮሜቶች ግን ለምንድነው ሄኖክን ከብዙ ፊልም ስልት የምትሳደቡ አፋችሁን ዝጉ ስራው እኮነው እንጀራው😮😮

  • @habentekia2662
    @habentekia2662 Рік тому

    Really nice film 👌🙏❤

  • @genibelay1587
    @genibelay1587 Рік тому

    wow keyu lij ye eyob caractor yemiseraw adnaki negn bertaln

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 Рік тому

    ወወወ💚💛❤❤❤❤❤

  • @SmuAbera-zj9pv
    @SmuAbera-zj9pv Рік тому

    Wow best new

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Рік тому

    The mother acting is way beyond. I will go you ⭐️ ⭐️ ⭐️ ⭐️ ⭐️

  • @tinsiatadele2754
    @tinsiatadele2754 Рік тому

    Henok dinku betam arif biasness wust gebtekal

  • @melatbehailu150
    @melatbehailu150 Рік тому

    Yenu betam mert tewena nw berchi

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 Рік тому +1

    One thing is very boggling to me, who gave the house ladies the right to hit their service people? when did this start in Ethiopia? or is this just in the movies?

    • @kiyamerga5441
      @kiyamerga5441 Рік тому

      I know right, those kinds of things are just only in the movie, not in real life I guess. Otherwise it's illegal.

    • @raey2391
      @raey2391 Рік тому

      I am sure there are people who treat their servants like a piece of shit and think it's okay to do that. No government says it's illegal to do so in the country.

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan3610 Рік тому

    ባቢሎን አደረከው አላለም

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Рік тому

    ዋይ ጉድ የትልቅ እፀን

  • @firehiwotfikre8321
    @firehiwotfikre8321 Рік тому

    ዋው! የኑዬ የኔ ውድ አንደኛ በርቺልኝ

  • @jonejovani
    @jonejovani Рік тому

    Wow

  • @betelhemyohannes2784
    @betelhemyohannes2784 Рік тому +1

    ምርጥ ፊልም በርቱ

  • @mundenomochone8752
    @mundenomochone8752 Рік тому

    አስተዬት ለመስጣት አለያሁም ግን የምወደችሁ አለችሁ

  • @user-ri4qr4og8u
    @user-ri4qr4og8u Рік тому

    😮😊❤🤩

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 Рік тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔😢😢❤️❤️

  • @ghhhu5475
    @ghhhu5475 Рік тому

    የህልሙ ነገር ክክክክክክክ

  • @hatimawub8199
    @hatimawub8199 Рік тому +2

    አሁን ሰው ጠፍቶ ነው ባቡጂ የመጣው?

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 Рік тому +1

    ግን ምን አይነት ጭካኔ ነው

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4t Рік тому

    አሪፍ ነው

  • @hlime5415
    @hlime5415 Рік тому

    የኢትዮ መዳምክፉናቸው😂😂😂😂😂

  • @noahsolomon885
    @noahsolomon885 Рік тому

    tinish yelijituwa astedadeg teganene. ahun bezih zemen chirash wichiwin satay timihir satimar , endezih ale bezh zemen?????

  • @selam1467
    @selam1467 Рік тому

    #beka Yihe New Ere Techemalekachubin Eko Befikadachen

  • @mulunayesehak3970
    @mulunayesehak3970 Рік тому +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤

  • @kerubeldaalee8695
    @kerubeldaalee8695 Рік тому

    Yhes yerase tari new kesewu endatdershe tebeye yadekugn ahun sewu feralew telkem hogne

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 Рік тому

    😍😍😍😍🤗🤗❤❤❤❤

  • @yonatanakliluofficial3665
    @yonatanakliluofficial3665 Рік тому +5

    ቆይ ከሄኖክ ድንቁ ውጪ ተዋናይ ጠፋ ወይስ በነፃ ነው የሚሰራው😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @Mona-lg9tf
      @Mona-lg9tf Рік тому +2

      ሰው አትጥሉ ምርጥ ስለሆነ አብዛኞቻቹ ቲሽ ትላላቹ የኔ አጭቤ ሄኖክ ድቁ ስወድህ ሁሉንም አርቲስት እኩል አያቸዋለው

    • @tofkejamel7170
      @tofkejamel7170 Рік тому +2

      ሄኖክ ዳነቁ ግሩም እሪምስ ታሪኩ ባባ ኢሳም ሀባሻ መንዲላ ሳላሙን ማንም ኣይዳሪሶም ባጣም ነው ምዎዳቹ

    • @raey2391
      @raey2391 Рік тому

      Be henok bech yetsera film eyayesh new😂 what is wrong with you people ! Please leave him alone, why not if they found found him a suitable character!

    • @eatlmshraf8683
      @eatlmshraf8683 Рік тому

      😮😮😮😳😳😳😳😳👎👎👎

    • @user-zo2vz5hn1d
      @user-zo2vz5hn1d Рік тому

      ጎበዝ እኮ ነው ምን ችግር አለው

  • @natayandargachew
    @natayandargachew Рік тому

    Heniii

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 Рік тому

    This movie is in amharic, so why don't they write director producer etc. in amharic? is there no words for those titles in amharic?

    • @kiyamerga5441
      @kiyamerga5441 Рік тому

      Trust me it gonna be a paragraph if they wrote it in Amharic, which is no one needs that. So it's okay to write in English instead. Also, I love to hear from you if you tell us "Director" in Amharic , though. 😊

    • @hannaredda3061
      @hannaredda3061 Рік тому

      Am just saying are we in the process of ilimenating Amharic all together what we think is simple can cost us big in the long run, what if kids don't want to write in their language any more? Is that ok? If one can't write in their language I can understand It, I suppose!

  • @raey2391
    @raey2391 Рік тому

    Heni is a delicious cookie!!! I really like melat and him as a couple

  • @azebgirma5763
    @azebgirma5763 Рік тому +1

    የዘመኑ ፊልም

  • @yeabsramogos9474
    @yeabsramogos9474 Рік тому +1

    አሁንመጣችአሁን እኔበሰቀቀንሞትኩ

  • @reduhabeshawt4153
    @reduhabeshawt4153 Рік тому

    ይች ብጫ ፔስታል ግን ከኢትዮጵያ ማዳም ቤት አትጠፋም አይደል 😂😂
    ፍልሙ ዋው ነው 😊😊👌

  • @masiyemariymlij
    @masiyemariymlij Рік тому

    Ye wadmocha macersha satiye maqomi alniberbitm

  • @abibabraham3614
    @abibabraham3614 Рік тому

    ፊልም እንዴት ነው ልጅትዋ ፊልም ኣታይም እንዴ የ ሃፍታም ልጅ ናት በጣም ተጋነነ

  • @tedlajyousseb-bt4cd
    @tedlajyousseb-bt4cd Рік тому +1

    Tuh:

  • @geletatamiru164
    @geletatamiru164 Рік тому

    Nebiyu melaku betref gizek delala nek ende 😂😂😂

  • @tarikuyoutube6958
    @tarikuyoutube6958 Рік тому

    Yeche enate, Oromo ,woyeme tiger mahone alibate

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf Рік тому

    ቅልብልብ የሆነች ሤት

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayahaya2765
    @hayahaya2765 Рік тому

    ምንም አይል

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 8 місяців тому

    አንቺ የተረገምሽ እናትናሽ ወይስ ጠለትነሽ የመትረቢ ቆሸሸ ጂላ ጅል

  • @fasilbelay9621
    @fasilbelay9621 Рік тому

    የሜሪ እናት ቁጭ የኔን አክስት
    አይ የሰው መመሳሰል አስመሳይነቷ
    ሰራተኛዋን ስታባራት 😅😂😅

  • @zainbhayo7398
    @zainbhayo7398 Рік тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Fekaduageno
    @Fekaduageno Рік тому

    😂😂😂😂😂

  • @mamejemal2875
    @mamejemal2875 Рік тому

    🤣😂🤪

  • @yonatanakliluofficial3665
    @yonatanakliluofficial3665 Рік тому +3

    ቆይ ከሄኖክ ድንቁ ውጪ ተዋናይ ጠፋ ወይስ በነፃ ነው የሚሰራው😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @molliyaputhahaseena1536
      @molliyaputhahaseena1536 Рік тому +4

      ቆይ ምን አደረጋችሁ ሄኖክ ሄኖክ የምትሉት ምድረ ምቀኛ ሁላ

    • @yonatanakliluofficial3665
      @yonatanakliluofficial3665 Рік тому

      ሞሊያ እንዴት ነው ደርሶቢሻል እንዴ😜😜😜😜😜😜😜😜

    • @bereket1823
      @bereket1823 Рік тому +2

      ሄኖክ ከሌላም ምኑ ፍልም ሆና 🤔🤔

    • @memeuae
      @memeuae Рік тому +1

      ቅናትሽ በልክ ይሁን 😏

    • @abdikedir296
      @abdikedir296 Рік тому

      ሀሀሀ