ሀሰተኛ አጥማቂዎች?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ

    ዘመዴ ቃለ ህይወት ያሠማልን እደው ተከታዮቹ በጣም ያሳዝኑኛን ዘይት ደሞ አጋንት ካወጣ ከመዳም ቤት ሞልትዋን ክክ እነዚህን ጠንኩዮች እግዚ አብሔር ማስተዋሉን ያድለን

    • @SelamawitWorke-z8n
      @SelamawitWorke-z8n 3 роки тому +1

      ልቦና ይስጠን እውነት ብለሻል ማማዬ።
      የማዳምን ዘይትዘይቶንማ ለፀጉር ጥሩ ነው ሲሉ ሰምቸ እኔ ነኝ እምጨርስባት😂😂

    • @ፍቅርካለሁሉአለ
      @ፍቅርካለሁሉአለ 3 роки тому +1

      @@SelamawitWorke-z8n ዉሀምኮ ቆሻሻ ማፅጃነዉ በእግዚአቤሔር ስምስማተብበት ተቀዱሶ ነዉ ዘበል የሚሆነዉ መስቀልም እጨትነዉ ላመነበት መዳኛነዉ ገባሽ ማስተዋል ይስጥሽ

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ

    ለ አባ ግርማ እድሜ ጤና ያደለን አግዚአብሔር አምልክ እን ዎዳለን የኝ⛪️❤️❤️የኛ ልዩ አባት ነው
    አባዬ እን ዉዳለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    እናተ ዝም ቢሉ የ ቂናት መናፋስ ነው የ ታንቻቹ 🤣🤣🤣

  • @edenkonjo3277
    @edenkonjo3277 3 роки тому +1

    ዘመድኩን እውነት እግዚአብሔር ይይልህ ሌላ ምንም አልልህ እንዲህ በወረደ መልኩ ግርማ ብለህ አንድን አባት መዝለፍ እሄን ካንተ አልጠብቅም ነበር መቃወም ብትፍልግ እንኳን የሰውን ክብር ጠብቀህ መሆን ነበረበት በጣም ያሳዝናል ካንተ ህሄን በመስማቴ

  • @Tube-wi3pu
    @Tube-wi3pu 3 роки тому +2

    እንኲን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 3 роки тому

    ማስተዋል ጥበብን ያድለን ካለማስተዋል እየጠፋን ነው ቸር አምላክ ይታረቀን

  • @ጂጂጓልትግራይ
    @ጂጂጓልትግራይ 3 роки тому +1

    በስማአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስ ይቅርታ ወንድሜ አንተም አትሳሳት ምክንያቱ አንተ ለአባታችንክብር ይንርህ ቃስ ብለህ አስረዳቸው የማሳሳት ሰው የለም እና መጀመርያ ራስህ ለሰው ክብር ይንርህ ወንድም🙏🙏🙏🙏👈

  • @lidiyaakaabbadda5254
    @lidiyaakaabbadda5254 3 роки тому +4

    ስርዓተ የቤተክርስቲያንን የጣሰ አካሄድ ነው እንዴት ቅባቅዱስ ለመታጠቢያ ያደርጋሉ? እንዴት ምግብ ላይ ይጨመራል? ኦ አምላኬ እግዚኦ ኧረ ማስተዋል ይስጠን ምን ጉድ ነው ታዲያ እሄ ሰው ለምን ተነካ ብላችሁ ጥብቅና እምትቆሙ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ እያስተዋልን የቤተክርስቲያንን እንጂ ሰውን አንከተል።

  • @SelamawitWorke-z8n
    @SelamawitWorke-z8n 3 роки тому +1

    ኦርቶዶክሳውያን የተዋህዶ ልጆች ሁላችንም እናስተውል ቤተክርስቲያንን እናስቀድም የማንንም ደጋፊ አንሁን ግርማም ይሁን ዮሐንስ ሁሉም ከስርዓተ ቤተክርስቲያን ውጭ ነው አካሄዳቸው ዘመድኩን እሄን ሲናገር እንደ ተሳዳቢ አትዬ እውነትን ብቻ እንመርምር

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 3 роки тому

      እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል እግዚአብሔር መንጋውን ይታደግ

  • @yamagest2151
    @yamagest2151 3 роки тому

    ፈጣሪ ይቅር ይበልህ አምላክ የሰጠዉን ፀጋ ያዳቀክ መሥሎህ ገደል ገባህ

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ

    እውነት ብለሀን ዘመዴ ዮሐንስማ መስቀልም በስማቸው ያሳስራቸዋን

  • @የመዳህኒያለምልጅነኝየድን

    አረ በቅዱሥ ሚካኤል ምን አይነት ጉድ ነው ሁሉም እኔ ነኝ ልክ የሚልበት ዘመን ደረሥን ደሥ የሚለኝ ነገር ቢኖር ቸሩ መዳህኒያለም የማንም ፍጥሩ ተከታይ አላደረገኝ የምከተለው ነገር ቢኖር ከፈጠረኝ በታች እራሤን እና እራሤን ብቻ ነው እርግጥ እውነት የሚናገሩ ሰወች ደሥ ቢሉኝም ግን ሰው ናቸውና ነገ መቀየራቸው አይቀርም አምላኬ ሆይ ለሁላችን ቀናውን መንገድ እንድንከተል አንተው አሥበን

  • @LeulMekonnen-jx6fg
    @LeulMekonnen-jx6fg 2 місяці тому

    enantem aganint aebachu malet new hulgize yetichit bitcha hule awaki mehon and metechet gerimen hager hono besocial media kemecho hagerik endesachew sewin keaderebet aganint mefewes ayishalim

  • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር

    ግን መንፈስ አይበላም አይጠጣም አትበል በሰወቹላይ አድሮ ሽቶ የሚጣ እሳት የሚጎርስ እኔ ባይኔ አይቻለሁ ቡና አራሱ ከሳቱላይ ነው የሚበሉት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጻድቃኔ ማርያም ሄደዉ ድነዎል ።

  • @thetruth2613
    @thetruth2613 3 роки тому

    አቶ መድኩን በቀለ የሳተላይት ቴሌቪዢን ለመክፈት ገንዘብ ስላጠራቸው አሉባልታ በማውራት አባቶችን በማዋረድ በቅርቡ ከፕሮቴስታንት እምነት በሚደረግላቸው ድጋፍ የሚመኙትን የቴሌቪዢን መርሐግብር ይጀምራሉ ። ጉድ ትሠማላችሁ። ለጉድ ስለፈጠረን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 3 роки тому

    የሰው ደጋፊ እንደሆንን እኮ አዲስ አይደለም ሰማያት ሚድያ ይህንን ጀምረ መጨረስ አልቻሉም ቸሩ አባት እግዚአብሔር እንድንጠፋ አይወድምና ዛሬም ሰው አስነስቷል ልብ ያለው ልብ ይበል ወደንስሐ እንመለስ መምህራን አስተምረው መክረው ገስጸው ወደ ቤተክርስቲያን ወደ በረቱ አስገቡ ተባሉ እንጂ የማይገባ ስራ እየሰሩ ከቤተክርስቲያን እንዲያወጡ አይደለም መምህር ግርማ ግን ያተረፉት ተሳዳቢ ምዕመን አፍርተው አሳፋሪ ስራቸውን እግዚአብሔር ገልጧል ተከታዮቻቸውን ይዩ ይፈሩ ከሴጣንም መንፈስ አንዳችሁም አለመላቀቃችሁ ባደባባይ አየናችሁ እንደ ዲያቢሎስ ለመሳደብ አፋችሁን ከፈታችሁ ክርስትናችንን አቆሸሻችሁ ቤተክርስቲያን ን ተሳለቃችሁባት የውሸት አባት በላያችሁ ነግሦ ተንጫጫ ተንጫጫ ተንጫጫ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ማረን ይቅር በለን

  • @ፍቅርካለሁሉአለ
    @ፍቅርካለሁሉአለ 3 роки тому +5

    ዘመዴ ነጭነጮን ስትል አምንህ ነበር አተ ዉሸታም የጋነዉ ስንዱ ግርማን ስሙት ያለችዉ በጣም አበዛህዉ እኔ ባለማወቅ ማህተቤን በጥሼ ነበር ሀይማኖቴን ቀይሬ ነበር ከዛ በአባታችን ምክንያት ተለዉጬ በሀይማኖቴ የማልደራደር ነኝ አተግን የጀርመን በርገር በቀደደዉ አፍህ ግርማ ትላለህ አሳፋሬ እዉነተኛ መሆናቸዉን ለማወቅ ከፈለግህ 3 ሱባዔ ግባ ሱባዔ መግባት ያስተማሩኝ አባታችን ነቸዉ ተጠቀቅ እዳትቀሰፍ ቅናት መሠለብህ 😏

    • @tubeofficial3188
      @tubeofficial3188  3 роки тому +2

      እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ።

    • @ethiopia3899
      @ethiopia3899 3 роки тому

      እውነት እውነት ናት ሁሉንም እግዚአብሔር ያወጣዋል...... የእነ በጋሻው ጊዜም ሁሉም እንደዚህ ነው ያለው እና እውነት ታሸንፋለች

    • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ
      @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ 3 роки тому

      ክክክ የግርማ መንፈስ ነው እሚቀስፈው ቅዱስ ጊወርጊስ ጠባቂው ነው እውነቱን ነው

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 3 роки тому +1

      ቆይ በዚ በምን ይቀናል???? የቤተክርስቲያን ንዋይ ቅዱሳትን አርክሰው በግሮሰሪ መልኩ ስለከፈቱ??? ሴጣንን መስካሪ ስላደረጉ?? ቆይ በምናቸው ነው ሚቀናው ይሄ ልጅ ኧረ በስላሴ

    • @ፍቅርካለሁሉአለ
      @ፍቅርካለሁሉአለ 3 роки тому

      @@zedzwachecha3879 እኔምለዉ አዉደነገስት ምናም እየተባለ ደብተራ እየቤተክርስቲያን በር ላይ ስሸጡ ዝም ያለ ለምን እኒህ አባት ላይ የአምልኮ ስግደት ስገዱ ቂረብ የሚሉትን ይሳደባል መጀመርያ በደብ ያስተማሩትን አድምጪ

  • @ፍቅርካለሁሉአለ
    @ፍቅርካለሁሉአለ 3 роки тому

    የዘመዴ ተከታይም ሆናችሁ ዘመዴ በተናገርህዉ ላይ ልጠድቅህ እግዚአቢሆር ምህረት ፍፁምነዉ ብለሀል ታዲያ አባታችን ተክለሀይማኖት ገድል ላይ ላድ ሰዉ ሴጣን ሲያስወጣለት ደህናሆኖ ለመልሶ ይይዘዉ ነበር እዛፍላይ ታዲያ ዉሸትነዉ ማለትነዉ ደሞሞ ቅዱስ ጻዉሊ ከሴጣንጋ ያረገዉ ንግግር አለ በገድል እዴት ወድም እህቱን በጭለማ ቤት እዲዘሙቱ የሚያደርጋቸዉ ወይስ ገዱል አታምንም እደቤጢ⁉⁉⁉