በመልካም ወጣት ስም ብኩን ትውልድ የመፍጠር አላማው ስንቶች ኦርቶዶክሳውያንን ገብቷቸዋል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 2 роки тому +4

    አይይይይ በጣም ያሳዝናል እነዚህ ልጆች ጸበል ስር ቢቆሙ የሉሲፈር መንፈስ እንደሚጮኽ በአስር ጣቴ እፈርማለሁ መንፈሱ እንዴት እንደተቆጣጠራቸው ልብ ብላችሁ እይዋቸው እንቅስቃሴያቸውን ብትመለከቱ የፊታቸው ጭንቀት በደንብ ተቆጣጥሯቸዋል እግዚአብሔር ይድረስላቸው ያሳዝናል

    • @seyoummesele7750
      @seyoummesele7750 2 роки тому

      ምን ጣት አለህና ነው በአስር ጣትህ የምትፈርመው ያው ጣት ከሌላቸው ሰፈር ነው ይህን ፕሮግራም የሚቃወሙት ብዬ ነው

    • @gebriela7772
      @gebriela7772 2 роки тому +1

      @@sisayshimeles4015 ያው ክፉው መንፈስ ሲነቃበት በልጆቹ አማካኝነት እሪሪሪሪሪሪሪ ማለት ልማዱ ነው አዲስ ነገር አይደለም በአዲስ ቋንቋ መናገር ማለት ሰው በማያውቀው ቋንቋ መቀባጠር ሳይሆን የማያውቁትን ቋንቋ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ቋንቋውን መቻል ከዛም ወንጌልን መስበክ ማለት ነው ተግባባን ጸበል ቦታ ሂድ ከዛ የተመጻደክበት ቋንቋ የማን እንደሆነ ይገባሀል እየሱስ በአዳራሽ አለ ያለህ ማነው? ነፍስህን አታስበላ ይልቅስ አሜን ሲሉ አሜን ማለትህ ትርጉም አልባ ነው መንፈስ ሁሉ አይታመንምና መርምር በእርግጥ ለመመርመር ሀሰተኛውን መንፈስ ከእውነተኛው መንፈስ ለመለየት እግዚአብሔር ካረዳህ የማይታሰብ ነው አሁንም ደግሜ የምነግርህ እነዚህ አዳራሽ የሞሉ ወጣቶች በክፉው መንፈስ እስራት የተያዙ ናቸው አንዴ አዳራሹ ጸበል ቢረጭ የዚህን ወጣት ታሪክ ታየው ነበር መንፈስን ሁሉ አትመኑ ይላል ቅዱስ ቃሉ እስራኤላውያን ሶስተኛውን ቤተመቅደስ ጀምረውታል ለመሲሑ መቀበያ ብለው እነሱስ እየሱስን ነው የሚቀበሉበት?🤔🤔🤔 ይልቅስ ሆ ሲሉ ሆ አትበል አሜን ሲሉ አሜን አትበል መርምር ዘመኑን እንድንዋጅ ተነግሮናል እንጂ እየሱስ ያለ ሁሉ እንዲነዳን አልተነገረንም እግዚአብሔር እውነቱን ይገልጽልህ

    • @gebriela7772
      @gebriela7772 2 роки тому

      @@seyoummesele7750 እጅን አንጨፋሮ አይንን ጨፍኖ መንዘፍዘፍ ጣት እንዳለው አያስቆጥርም ስለዚህ ጣቶችህን ተመልከት ለማነው አንጨፋረህ የምትገዛው? መልካም ወጣትነት አዳራሽ ውስጥ በመወዛወዝ አይገኝም መልካም ወጣት መሆን ከፈለክ መጸሀፍ ቅዱስህን ግለጥ እግዚአብሔር ምን እየተናገረህ እንደሆነ ይገልጥልህ ዘንድ ጸልይ እየሱስ በዚህ አለ በዚያ አለ ቢሏችሁ አትታለሉ አለ እንጂ በየአዳራሹ እገኛለሁ አላለም መንፈስን ሁሉ አትመኑ አለ እንጂ እየሱስ ያለ ሁሉ ይንዳችሁ አላለም ብዙ ሀሰተኛ መምህራና ነቢያት ይነሳሉ አለ እንጂ እየሱስ ያለ ሁሉ ትክክለኛ ነው አላለም መልካም ወጣት ለመሆን ጹም ጸልይ ስገድ የሰው አትፈልግ የባልንጀራህን አትመኝ እናት አባትህን አክብር እግዚአብሔር አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህ ውደድ አስራት ለቤተክርስቲያን ስጥ ካንተ በታች የሆኑትን ገንዘብ ባይኖርህ በጉልበት ደግፋቸው መልካም ወጣት ራስህን የምታደርገው ራስህ ነህ እንጂ አዳራሹም ዮናታንም አይደለም ጣትህን አንጨፋረህ ሀሰተኛው እየሱስን ስላመለክም አይደለም ይልቅስ እግዚአብሔር እውነታውን ይገልጽልህ ዘንድ በፍጹም መሻት ወደ እግዚአብሔር በርህን ዘግተህ ተንበርከክ

    • @sisayshimeles4015
      @sisayshimeles4015 2 роки тому

      @@gebriela7772 ወገኖች እረ እያስተዋልን ተሳስተዋል ብለን ከምንፈርድባቸው ይልቅ እየተሳሳን ያለንው እኛው ነን ፀበል(ውሃ) ከኢየሱስ ደም ይበልጣልን???????ከኢየሱስ ስምስ ይበልጣል????? መፀሐፍ ቅዱስ ሲናገር ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
      1ኛ ዮሃንስ 1:7 ይላል መጀመሪያ እግዚአብሔር በአንድ ግዜ በሁሉ ስፍራ ይገኛል ምንም እንኳንየእግዚአብሔር ማደሪያ ራሱ በፈጠረው የሰው ማንነት ውስጥ ቢሆንም እኛ ወስነንለት እዚህ ብቻ ይገኛል ልህንል አንችልም 46 እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ አግኝቶ ለያዕቆብ አምላክ ማደሪያን ያገኝ ዘንድ ለመነ።
      47 ነገር ግን ሰሎሞን ቤት ሠራለት።
      48-50 ነገር ግን ነቢዩ፡- ሰማይ ዙፋኔ ነው ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፤ ለእኔ ምን ዓይነት ቤት ትሠራላችሁ? ይላል ጌታ፥ ወይስ የማርፍበት ስፍራ ምንድር ነው? ይህንስ ሁሉ እጄ የሠራችው አይደለምን? እንዳለ፥ ልዑል የሰው እጅ በሠራችው አይኖርም።ሐዋሪያት ስራ 7:46-50

    • @sisayshimeles4015
      @sisayshimeles4015 2 роки тому

      @@seyoummesele7750 36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
      ብኩንነቱ ማመናቸው ነው ወይስ ከአጋንንት በኢየሱስ ስም ነፃ መውጣታቸው ነው ላንተም ሆነ ለተከታዮችህ የምለው ቢኖር 9 ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
      10 ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤
      11 ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና።2ኛ ዮሐንስ መልዕክት ተረት ከእውነት አይበልጥም ላንተ ሃይማኖት አንድ ድርጅት ነው ላንድ እውነትኛ ክርስቲያን ግን ክርቶስና ክርስቶስ ብቻ ነው --ሌላው የእግዚአብሔር ልጅ ለመሆን 12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
      13 እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ከመምከርህ በፊት በእግዚአብሔር ቃል እራስህ ተመከር አንድ ቃል የለህ ሌላውን መተቸት አማረህ ሁላችን ብንሆን ከዚህ ተረት ነው በክርስቶስ አዳኝነት በማመናችን 9 እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
      10 እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።በክርስቶስ ኢየሱስ ነፃ የወጣ ትውልድ ነን::

  • @marthahaile1082
    @marthahaile1082 2 роки тому

    tebarek wandime

  • @tilahunhana262
    @tilahunhana262 2 роки тому +2

    የኛዎቹን ጉዶች ሆድ አምላኩ በልልኝ አስገድዶ አላስገባቸውም እንደከብት ተነድተው የሄዱት ራሳቸው ናቸው

    • @sisayshimeles4015
      @sisayshimeles4015 2 роки тому

      36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
      ብኩንነቱ ማመናቸው ነው ወይስ ከአጋንንት በኢየሱስ ስም ነፃ መውጣታቸው ነው ላንተም ሆነ ለተከታዮችህ የምለው ቢኖር 9 ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
      10 ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤
      11 ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና።2ኛ ዮሐንስ መልዕክት ተረት ከእውነት አይበልጥም ላንተ ሃይማኖት አንድ ድርጅት ነው ላንድ እውነትኛ ክርስቲያን ግን ክርቶስና ክርስቶስ ብቻ ነው --ሌላው የእግዚአብሔር ልጅ ለመሆን 12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
      13 እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ከመምከርህ በፊት በእግዚአብሔር ቃል እራስህ ተመከር አንድ ቃል የለህ ሌላውን መተቸት አማረህ ሁላችን ብንሆን ከዚህ ተረት ነው በክርስቶስ አዳኝነት በማመናችን 9 እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
      10 እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።በክርስቶስ ኢየሱስ ነፃ የወጣ ትውልድ ነን::

  • @ናታኔምደጁ
    @ናታኔምደጁ 2 роки тому

    አብዬ ቃለኢወት ያሰማልን

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 2 роки тому

    ማርን ጌታ

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 2 роки тому

    መንገድም አንድ ነው እሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ሌለው ሁሉ ከንቱ ነው ለስእል አልሰግድም

    • @tubeofficial3188
      @tubeofficial3188  2 роки тому +1

      ለስዕል አለመስገድህ ኢየሱስን አላሳወቀህም እሱን ብታውቀው የስግደት ትርጉሙ ይገባህ ነበር እስከ መቸ የባከነ ትውልድ ትሆናላችሁ? እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድል።

  • @tsehayadugna3214
    @tsehayadugna3214 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይጣብቅ ወንድሜ

  • @ጄኪሮቤ
    @ጄኪሮቤ 2 роки тому

    የ666 መንፈስ ነው እያደረባቸው ያለው

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 2 роки тому

    በእየሱስ ስም ያድናል እየሱስ ክርስቶስ

    • @GIRMA2119
      @GIRMA2119 2 роки тому

      ዝም ብላችሁ ያለ ማስረጃ አትቀባጥሩ እዉነቱ እዚጋ ነዉ ከፈለጋችሁ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/n0QHP1rxHqQ/v-deo.html👈👈👈👈👈👈

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    ያሳዝናል በእነት ተኝተናል