Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዲያቆን ነኝ እናም ብዙ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት መምህራን እሰማለው እንደ እዚህ ያለ ምርጥ ሰው አላየውም የፀጋ ወንጌል በመስበክ።ጀግና የክርስቶስ ወታደር ይህንን የሰላዬች ትምህርት ከዚህ ምርጥ ሰው ተቀብሎ በእኛም ቤተ ክርስቲያን ሲያስተምሩ ሰምቻለው።በግልጽ ከጎኑ ባንሆንም በስውር ትምህርቱን እንወዳለን እናስተምራለን።እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
ወንድሜ እንኳን እግዝአበሐር ረዳክ ፍጡርን ለምያመልኩ ለወገኖችህ ስበክ ❤❤
እግዚአብሔር እንጅ ሰው ለምን ትፈራላቹ በግልጥ አታስተምርም ❤
ለምን በግልፅ አይማርም ህዝቡስ እንዲድን ለምን አይደረግም እረረረ ኦሮቶዶክሶች እንንቃ
ሮሜ 1 (Romans)16፤ በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።17፤ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።18፤ እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ የሚለውን እንዴት ታነበዋለህ¿ እንዴትስ ትረዳዋለህ ¿ ሲቀጥል ደግሞ በአዲስ ኪዳን በክርስቶስ ሁላችንም ተባርከን ጨርሰናል ስለዚህ እ/ር ይባርክህ ሳይሆን ማለት ያለብህ ፀጋውን ያብዛልህ ብትለው መልካም ነው።
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ
ስለ ወንድም ዳዊት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ! ብዙ ህይወቴን የቀየሩ ትምህርቶችን ተምሬያለሁ። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛለት።
አቤት !!!! ዘመነህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።
Bemejemeriya timihirit hiywotin ayikeyirim Hiyiwotin yemikeyir Yehiyiwot geta yehonewu iyesus christos inji...hiyotihin wodet endekeyer gin asibibet minalibat ke geta menged wode lela menged indayihon isegalew....gin keman inditisema tetebek yemalawukih wondime
LEKA ENE BICHA MESLOGN NEBER ENDENE LELA SEW ALE ENDE? BEWNET GETAN BETAM AMESEGINALEHU SLEZIH WENDIM!
09l@@zekariasalemu-fy1qv
እሰይ ተባረክ ሰይጣንን አሳፈርከው ሰውንም ጭምር ኢየሱስ ምንም ሳላዋጣ አዳነኝ አሜን
ምናለበት ሁሉም ሰው እንዳተ በያዙት ወንጌል ላይ ሆነው መረጋጋት ቢችሉ ከጥሩ ትህትና ጋርwe love and respect you 🙏
የበግ ብቸኛ ዋስትናው መልካም እረኛ ነው!🙏 ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ዋስትናዬ❗❗❗ ❗❗❗ ❗
በዚህ ዘመን አንተን የመሰሉ የወንጌል አርበኞች ያበዛልን ዘንድ ሁሉን ቻይ እ/አብሔር ፈቃዱ ይሁን!!ተባረክልን ዴቭ!!
Ayigermihim endezi ayinet ageligay ketinit jemiro alneberem ...simu ye ewunet kali agelgay timihirutochi gin le joro yemimechu gin kirstosin lememisel andach yemaytekimu ye nufake astemar nw...degimo timirtochu yesu iko aydelum ketinit yetewogezu yenufake timihiritoch inji..lemisale dinet yiwosedal?????2ኛ ጢሞቴዎስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹¹ ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው፦ ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤¹² ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤¹³ ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።
ኢየሱስ ያድናል። ብቻዉን በቂ ነው።
ዳዊት ወንድሜ ትምህርትህ ህይወቴን የቀጠለልኝ , ትምህርትህ ተስፋ የሰጠኝ ,ትምህርትህ ከተስፋ መቁረጥ መልሦኝ ሰው ያደረገኝ , ትምህርትህ ከነበርኩበት የተስፋ መቁረጥ ወጥመድ ያወጣኝ እውነተኛ ያልተሸቃቀጠ ለጥቅም የማይሰበክ የወንጌል አርበኛ ለእኔ አይነቱ ሲል ጌታ ኢየሱስ አንተንና በዙሪያክ ያሉትን ሁሉ ውሀ እንደነካው ጋዝ እድሜያችሁን ያርዝምልን ! ! ! ጥላሁን ሲሳይ { ኢንጂነር }
ወንድም ዳዊት : አሁንም ጸጋ ይብዛልህ🙌🏽 አንተን መስማት ከጀመርኩ ዓመትም አልሞላም : ቢሆንም ዕረፍት አግኚቻለሑ::የሱስን መደገፍ :የከፈለልኝ ዋጋ ላይ በማተኲር : ከመቅበዝበዝ ድኛለሁ::ሑሉም የሱሴን ላይ ነው ያለውና :: መ/ቅዱስን ያ'ተንኮል የሌለበተ ወተትን " አንብቤ መረዳት ጀመርኩ:: እንያውም " አሜን ከማለቴ በፊት ቆም-ብየ የማሰብ ጥበብን ተምሬአለሁ:: ስለ አንተን እ/ሔርን በተወዳጅ ልጁ በየሱስ ስም አመሰገንኩ🙏🏽🙏🏾🙏🏼 ዕድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏽
❤❤አሜንንንንን አሜንንንን❤❤❤🎉🎉🎉ሀሌሉያ አሜንንንንን በጌታበኢየሱስም ተባረክ ዘመንሕ ❤❤ይለምልም
“👉ብንጸና፣ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን። ብንክደው፣ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥12 (አዲሱ መ.ት)
ኢየሱስ ክርስቶስ በሞቱና ትንሣኤው በእግዚአብሔር ፊት በሚያጸድቅ ጽድቅ በደሙ ቀረብን:: ...ጸደቅን--ሃሌሉያ...ድንቅ ብቃታችን ኢየሱስ❤❤❤
ወንድም ዳዊት : አሁንም ጸጋ ይብዛልህ :: አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
ወንጌል የምስራቹ አውነት ኢየሱስወንድም ዳዊት ተባረክ
“በመጀመሪያ የነበረንን👉 እምነት እስከ መጨረሻው👉 አጽንተን ብንይዝ ከክርስቶስ ጋር ተካፋዮች 👉እንሆናለን፤” - ዕብራውያን 3፥14 (አዲሱ መ.ት)
“እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።” - ማቴዎስ 24፥13
“ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉውም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።” - 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥3
ወንድም ዳዊት አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ። መዳናችንን እንድንጠረጥር የሚያደርጉን አስተማሪዎች አእምሯችንን አስጨንቆት ቆይተዋልና። አሁን ግን ኢየሱስን ይብልጥ እንድወደውና ወደሱ አብዝቼ እንድቀርብ አደረከኝ። አመሰግናለሁ። ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን።
ቅዱስ አባት ሆይ ልጂህን ኢየሱስን ስለ ሰጠሃኝ አመሰገነለሁ❤ አሁንም ልልጂህን ሰሊልኝ አሜንን ፀጋ ይብዘሊክ ዘመንክ ይበረክ ዴቭ ❤
ወንድሜ ዳዉት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በብዙ ተጠቅሜለሁ ከላይ ላይ አንድ ነገር ተገፎ ሲወድቅ ተሰማኝ እዉነተኛ የእግዚአብሔር ባሪያ ነህ ሰልክህን ማግኝት ብችል ደሰ ይለኛል ተባረክ
ለመወደድ ብለክ ቃሉን የማሸቅጥ ቃሉ የሚለውን ብቻ ስለምሰተምር ተባረክ ዴቨ
ደቭዬ ሰለ አንተ ጌታዬን እጅግ አመሰግናለሁ ። ምክንያቱም እንደ አንተ ያሉ ጠንካራ የክርስቶስ ወንጌል ሰባኪዎች ለትዉልድ በጣም ሰለሚያስፈልገን። እኔ አንተ ደጋግመህ ከሚትነቅፈዉ ጴንዎች አንዱ ነኝ እኔ እስከሚገባኘ የጴንጤ ስብከት ኢየሱስ ጌታ ነዉ የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር ለሌላ አሳልፈን አንጥ ነዉ እንጂ አንተ እንደሚትሐዉበጅምላ ሁሉም ጴንጤ የወንጌል መሠረት የለቀቀ አይደለም ለማንኛውም አንተ የመጣኸዉ ስሙን ለመጥራት ወደተጠየፍከዉ ቤት መሆኑን መዘንጋት የለብህም በመሸረሻም ኦርቶዶክስም ይሁን ጴንጤ ሰዎች ምድር ላይ ያወጡት የድርጅት ስም እንጂ ወደ መንግስተሰማያት መግቢያ በር እንዳልሆነ እኛ ጴንጤዎች ጠንቅቄን እናዉቃለን።
Amen Amen ፀጋ yebezal wandem dawit ye አግዚአብሔር lej አየሱስ enmaseganal 🙏🙌
Iyesus kirstos yadinal teberekii yesus goftaa dhugaa halelujah Thank you Jesus for every thing halelujah ❤❤❤❤❤
አሜንንንን ዴቭ የተወደድክ ወንድም ነህ ጸጋ ይብዛል።❤❤👏
ፓሰተረ ዳዊት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🎉
መታደልነው ወንጌልን በዚህደረጃ ባላለቀብለን መስማት በውነት መባረክነው ወንጌልን ሠማሁሣይሆን በላሁ ዘመንህ ቤተሠብህ ይባርክህ🎉🎉❤❤❤❤
“ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።” - ዮሐንስ 15፥2
እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተ ቅርንጫፎች ናቹ :: የለ እኔ ምን ልታደርጉ አተችሉምና በእኔ የሚኖር አኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል ዮሀንስ 15:5
ይሄ ጥቅስ ለአይሁድ ብቻ ነዉ ምያገለግለዉለምን ካልክ በኢየሱስ ስለማያምኑ በነ ሁኑ ማለቱ ነዉ
Amazing reply@@tigisttigist695
ወንድም ዳዊት ዘመንህ ይባረክ❤
ዋው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ👋
ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ አተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ክርስቶስ ጀምሮት እኛ የምንጨርሰው ድነት የለም:: እሰይ ይሄ ነው ፅድት ያለ ወንጌል :: ደቭዬ! 👏👏👏👏🙏✊ ❤❤❤❤
ፊል 2:12 አንብብ። አለ።
እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ወንድሜ ዳዊት ተባረክ ዘመን በሙሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድም ዳዊት አገልግሎትህን ጌታ ይባርክ ያስፋ።
ከመንፈሣዊ ኣባቴ ሥገረም እግዚአብሔር አንተንም ጨመረልኝ ከጨጒራና ኩላሊት የበለጠ ለነብሤ ፈውሥ በዛልኝ ኑሩልኝ ለኔና ለወድሞቼ
ፀጋ የሞላብህ ወንድሜ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ
Amazing teaching. Much grace dave. Praise Lord for your gift
ዲቫ ዘመን ይባረክ!!! እውነተኛውን ወንጌል የምትመሰክር የወንጌል አርበኛ።
እልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤ እንውድሃለን አብ አባት ሆይ አባባ ብለን የምንጮህበትን የልጅህን መንፈስ የሰጠህን ተባረክ
Anten yeseten Egiziabeherin Ejig adirge ameseginalewu!!!❤❤❤❤
ዴቫዬ ስወድህ እኮ ፀጋ ይብዛልክ ብሰማክ ብውል አይሰለቸኝም❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም ዳዊት ፀጋ ይብዛልህ
ወንድም ፋሲል እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠልህ እውነተኛ የቃል ግልጠት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።ገና አይኔ ስለ ቃሉ ማለትም ስለ ዘላለም ህይወት ዛሬ አይኔ በርቶ ነው ያየሁኝ።እወድሃለሁ ተባረክ!!
ሁሌ ሚዛናዊ ትምህርት በጣም መልካም ነውበጌታ መዳናችን 100% ነው ግን የሰው ድርሻ ደግሞ በቅድስና መመላለስና ድህነትን በበመፍራትና መንቀጥቀጥ ፈፅሙ ስለሚል መዳናችንም የሰው ድርሻው ማመን ተጨምሮ ነው::
ቲቶ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹¹ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤¹²-¹³ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤¹⁴ መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።
ተው እንጅ
@@tesfalidetmarkos7132 ሰላምትምህርቶቻችን ሚዛናዊ መሆን ኣለበት ማለት ጥሩ ምክር ኣይደለም ወይ
ከ ወንድም ዳዊት ብዙ ነገር ተምራለው ፡፡ እግዚሀብሄር አብዝቶ ይባርክህ ፡፡ስለምታስተምረው የእግዚሀብሄር ቃል አመሰግንሀለው♥
ፓስተር በእግዚአብሔር ቤት እሩጫችን ለማሸነፍ ሳይሆን እሩጫችን በክርስቶስ ፅድቅ ዉጥ ለመሆን ነዉ በክርስትና ዉስጥ ማሸነፍና መሸነፍ የለም ሁሉም እግዚአብሔር ከሰማይ አዉርዶ የፈጠፈጠዉን ዲያብሎስ ለማሸነፍ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን እየሱስ ብቻውን በቂ ነው። ተባረክ
ደግሞ ደጋግሞ ይህን መሰማት የእግዚአብሔር ቃል ዘር ይባረክ።
ኣሜን ተባረኽ ሰው በጸጋ ነው የምድነው ❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን ሃሌሉያያያያያ ኢየሱስስስ 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
ተባረክ ዴቨ ትት ሁሌም አልጠግበውም ፀጋ ይብዛልክ ኢየሱስን አጉልተክ ስለምታሳየን ለእውነት የማታመቻምች ቃሉ እደሚለው ብቻ ስለምታስተምር ተባረክ
ወንድም ዳዊት በእውነት ተባረክ❤❤
Dear Pastor DawitReal presenter of Gospel and Godly life preacher. The challenges and experiences you share really relieves audience soul.God bless you ever and forever Pastor
ዳዊትዬ አንተ በእውነት የተባረከ ነህ እኔ በአንተ ትምህርቶች እጅግ ተጠቅሜአለው ተባርኬአለው በጣም እረክቻለው እግዚአብሐር ከማያልቀው በረከቱ ያርካክ አመሰግናለሁ
አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ምን እንላለን
ጌታ ይባርክህ እንዳንተ ያሉ ይብዙልን ❤❤
አሜን እል ል አባአባ ...❤❤❤❤❤❤
ባልቸኩል ከአግዚእብሔር እብ ከእግዚአብሔር ወልድ ከአግዚአብሔር መንፈሥቅዱሥ ቀጥሎ አንዲሁም ከነብያት እና ከኃዋርያት ቀጥሎ ከመጥምቁ ይሐንሥ ቀጥሎ አድናቂህ ነኝ 🙏🏾🕊️
👉ተባረክ ኢየሱስ አብዛልኝ ጸጋ 🙏🙏🙏
ልዑል እግዚአብሄር አምለክ ፈጽሞ ይበሪኪ ጸጋ ይብዘልኪ የአባቴ ብሩክ deve ❤❤
ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ይመስገነው 🥰😍😍😍😍😍😍😍
ዴቭዬ ፀጋው የበዛልህ ያንተን ሳታመቻምች ወንጌልን ብቻ የምትሰብክ የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይለምልም
ወንድማለም ፀጋና ሰላሙ ይብዛልህ በሙሉ ጤና ጌታ ያኑርህ በጣም ታስፈልገናለህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
❤❤❤
ሁሉም በተረዳበት ይመላለስ ማለት ምን ማለት ነው የተከደነ ወንጌል የለንም ወንጌላችን የተገለጠ ነው ይህን የተገለጠ ወንጌል አምነን ጌታ ለሰራው ስራ ክብር ብንሰጥና ለእውነተኛ ወንጌል እጅ ብንሰጥ እንጠቀማለን አንጂ አንጎዳምና እባካችሁን እናስተውል 😊
አሜንንንንንንን ደቨ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ በብዙ ጸጋ ይባረክህ እሰይይይይይይይ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አይሳሳትም ፃድቅ ነገር ግን ሰዉ በራሱ ፍቃድ ደህነቱ ሊያጣ እንደሚችል ይሁዳን አስቆርቶ ማየት በቂ ይመስhኛል ወንድም ከሕይወት መዝገብ መፋቅ አለ ከእኔ ይበልጥ ቃሉ አንተ ታቃላህ አልጠቅስልህም ተባረክ
ይሁዳ እኮ እግዚአብሔር የወሰነለት ነው የግድ ኢየሱስን መሸጥ አለበት የምረጫ ጉዳይ ነው የሚዱኑትም ቅድማ ወስን የነበሩ ናችው
@@መላክ ያንተም ዓለም ሳፈጠር ለመዳን ተወስንሃል አኮ እመን ትድናለህ ለምን አንላለን ለጥፋት ለምዳን ሰው ከተወስንለት ማመን አለ ማመን ትርጉም የለውም አያልከኝ አኮ ነው? ለ ሰው መመስከርም አያስፈልግም አያልኸ ነው
@@መላክ ጌታ ግን ብዙጊዜ አስጠንቅኮታል ለይሁዳ ብራዘር ተው ተው ብሎታል አስተምሮታል ግን ለሰይጣን ለቡ ከፈተ ነው የሚለን ቃሉ
ይሁዳ የሞተው አዲስ ኪዳን ሳይመሠረት ነው
ይሑዳ የአዲስ ኪዳን ሰው አይደለም። ይሑዳ ሲሞት የኢየሱስ የመዳን ስራ ገና አልተሰራም።
Wow wow what a wonderful truth! This is a Gospel - too good to be true
አሜን ያድናል እየሱስ ያድናል❤❤❤❤
Heavenly father thank you for Brother Dawit, God bless his service, family and cherch members, stay safe!!
ጌታ ብርክ ያድርግ መጋቢ በጣም ነው የተጠቀምኩተ በአንተ ትት ፀጋ ይብዛል!!!!!
አሜን አባ አሜን ክበር ተስፋችን ኢየሱስ ስምህ ይባረክ። ይህንን ብላቴና አገልጋይ ዳዊትን ጸጋህንና ሰላምህን አብዛለት።ዘመኑን ባርክ።💖💐🌹🌺💖
አሜን ከማለትህ በፊት ት/ቱን አስተውል ወንድሜ። ት/ቱ የአምላካችንን ፀጋ በሰሰኝነት የሚለውጥ ነው።
@@BurukBushuraEski asredagn wondme?
የሰማይ አባቱ ገልፆልሀል እንጂ ስጋና ደም ይህን አልገለፀልህም። ምህረትና ፀጋ ይብዛልህ
አሜን ❤
ወንድም ዳዊት በጣም ጌታ ይባርክህ ስለዘላለም ዋስትና ቸርቾች በራሳቸው ዶክትሪን መሰረት እያደረጉ የጌታን ድንቅ ስራ አንቱ ላደረጉ ከገባቸው ጥሩ መልዕክት ነው ጌታ ይባርክኸ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ታባርክ ፀገ ይጨምራል በኢየሱስ ስም
ጌታ ተነግሮ የማያልቅ ርዕስ ነው❤❤❤❤ እንኳን ያንተ ሆንን
ክብር ሁሉ እንዲሁ ለወደደን❤❤❤ ታረክ ያባቴ ልጅ❤
ዴብ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen አባቴ እየሱስ ስምህ ይባረክ
Wondime Dave ❤ you are BLESSED.
አሜን🙏🏽 🫴1 ጴጥሮስ 1:19ከዚህ ይልቅ ነፃ የወጣችሁት ነውርና እንከን እንደሌለበት በግ ደም ባለ ውድ ደም ይኸውም በክርስቶስ ደም ነው።🙏🏽
ዴቭ በብዙ ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤
Amen.Saved By Grace
God bless you it’s amazing
Betam iwedhalehu zemenih yibarek abate!!!
ዋው ስለ አንተ ጌታ ይባረክ በትምርትህ ተጠቅመናል ።ተባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ።
እግዚኣብሔር ይወድሀል ወደቸርች ሄድ ህይወትህ የተሳካ ይሆናል ለሰማዩም ለምድሩም የጠቅምሀል አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነገር ያደርግልሀሎ ይብላኝ ለስዋ❤
አሜን. ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤'' ''' אמן
ጌታ አምላክ ዘመንህን ያለምልመው
God has answered my decades old question 🙏🏽 Thank you brother Dawit
God bless you Pas. DEV. It is right and punctual let every body understand this fact and true massage of Jesus Christ and our Father's Apostles.
አሜን አሜን❤
Gooftaan sii haa eebbisu Ayyaannaa siif haa baayisu ❤❤
Yeleb ewnet eyesus yeleb yewest engi yeserat or prinsiple ayhun TEBAREK,,,,,,
dawit egziabher yibareky ante le giley tikim yalkomk ye egziabhern eyunet yetastemir yetekeba sew neh . zemeni yibarek
አሜሜሜሜንንንን ተባረክ ፓስተር ዴቭዬዬ😢😢❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
አባት ተመስገን
ዴቭ ዳግማዊው ጳውሎስ❤❤❤
በትምህርት ነፃ ወጥተንል❤❤❤ ተባረክ
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዲያቆን ነኝ
እናም ብዙ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት መምህራን እሰማለው እንደ እዚህ ያለ ምርጥ ሰው አላየውም የፀጋ ወንጌል በመስበክ።ጀግና የክርስቶስ ወታደር
ይህንን የሰላዬች ትምህርት ከዚህ ምርጥ ሰው ተቀብሎ በእኛም ቤተ ክርስቲያን ሲያስተምሩ ሰምቻለው።
በግልጽ ከጎኑ ባንሆንም በስውር ትምህርቱን እንወዳለን እናስተምራለን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
ወንድሜ እንኳን እግዝአበሐር ረዳክ
ፍጡርን ለምያመልኩ ለወገኖችህ ስበክ ❤❤
እግዚአብሔር እንጅ ሰው ለምን ትፈራላቹ በግልጥ አታስተምርም ❤
ለምን በግልፅ አይማርም ህዝቡስ እንዲድን ለምን አይደረግም እረረረ ኦሮቶዶክሶች እንንቃ
ሮሜ 1 (Romans)
16፤ በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
17፤ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።
18፤ እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ የሚለውን እንዴት ታነበዋለህ¿ እንዴትስ ትረዳዋለህ ¿ ሲቀጥል ደግሞ በአዲስ ኪዳን በክርስቶስ ሁላችንም ተባርከን ጨርሰናል ስለዚህ እ/ር ይባርክህ ሳይሆን ማለት ያለብህ ፀጋውን ያብዛልህ ብትለው መልካም ነው።
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ
ስለ ወንድም ዳዊት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ! ብዙ ህይወቴን የቀየሩ ትምህርቶችን ተምሬያለሁ። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛለት።
አቤት !!!! ዘመነህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።
Bemejemeriya timihirit hiywotin ayikeyirim
Hiyiwotin yemikeyir Yehiyiwot geta yehonewu iyesus christos inji...hiyotihin wodet endekeyer gin asibibet minalibat ke geta menged wode lela menged indayihon isegalew....gin keman inditisema tetebek yemalawukih wondime
LEKA ENE BICHA MESLOGN NEBER ENDENE LELA SEW ALE ENDE? BEWNET GETAN BETAM AMESEGINALEHU SLEZIH WENDIM!
09l@@zekariasalemu-fy1qv
እሰይ ተባረክ ሰይጣንን አሳፈርከው ሰውንም ጭምር ኢየሱስ ምንም ሳላዋጣ አዳነኝ አሜን
ምናለበት ሁሉም ሰው እንዳተ በያዙት ወንጌል ላይ ሆነው መረጋጋት ቢችሉ ከጥሩ ትህትና ጋር
we love and respect you 🙏
የበግ ብቸኛ ዋስትናው መልካም እረኛ ነው!🙏 ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ዋስትናዬ❗❗❗ ❗❗❗ ❗
በዚህ ዘመን አንተን የመሰሉ የወንጌል አርበኞች ያበዛልን ዘንድ ሁሉን ቻይ እ/አብሔር ፈቃዱ ይሁን!!
ተባረክልን ዴቭ!!
Ayigermihim endezi ayinet ageligay ketinit jemiro alneberem ...simu ye ewunet kali agelgay timihirutochi gin le joro yemimechu gin kirstosin lememisel andach yemaytekimu ye nufake astemar nw...degimo timirtochu yesu iko aydelum ketinit yetewogezu yenufake timihiritoch inji..lemisale dinet yiwosedal?????
2ኛ ጢሞቴዎስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው፦ ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤
¹² ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤
¹³ ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።
ኢየሱስ ያድናል።
ብቻዉን በቂ ነው።
ዳዊት ወንድሜ ትምህርትህ ህይወቴን የቀጠለልኝ , ትምህርትህ ተስፋ የሰጠኝ ,ትምህርትህ ከተስፋ መቁረጥ መልሦኝ ሰው ያደረገኝ , ትምህርትህ ከነበርኩበት የተስፋ መቁረጥ ወጥመድ ያወጣኝ እውነተኛ ያልተሸቃቀጠ ለጥቅም የማይሰበክ የወንጌል አርበኛ ለእኔ አይነቱ ሲል ጌታ ኢየሱስ አንተንና በዙሪያክ ያሉትን ሁሉ ውሀ እንደነካው ጋዝ እድሜያችሁን ያርዝምልን ! ! !
ጥላሁን ሲሳይ { ኢንጂነር }
ወንድም ዳዊት : አሁንም ጸጋ ይብዛልህ🙌🏽
አንተን መስማት ከጀመርኩ ዓመትም አልሞላም : ቢሆንም ዕረፍት አግኚቻለሑ::
የሱስን መደገፍ :የከፈለልኝ ዋጋ ላይ በማተኲር : ከመቅበዝበዝ ድኛለሁ::
ሑሉም የሱሴን ላይ ነው ያለውና ::
መ/ቅዱስን ያ'ተንኮል የሌለበተ ወተትን " አንብቤ መረዳት ጀመርኩ::
እንያውም " አሜን ከማለቴ በፊት ቆም-ብየ የማሰብ ጥበብን ተምሬአለሁ::
ስለ አንተን እ/ሔርን በተወዳጅ ልጁ በየሱስ ስም አመሰገንኩ🙏🏽🙏🏾🙏🏼
ዕድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏽
❤❤አሜንንንንን አሜንንንን❤❤❤🎉🎉🎉ሀሌሉያ አሜንንንንን በጌታበኢየሱስም ተባረክ ዘመንሕ ❤❤ይለምልም
“👉ብንጸና፣ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን። ብንክደው፣ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤”
- 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥12 (አዲሱ መ.ት)
ኢየሱስ ክርስቶስ በሞቱና ትንሣኤው በእግዚአብሔር ፊት በሚያጸድቅ ጽድቅ በደሙ ቀረብን:: ...ጸደቅን--ሃሌሉያ...ድንቅ ብቃታችን ኢየሱስ❤❤❤
ወንድም ዳዊት : አሁንም ጸጋ ይብዛልህ :: አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
ወንጌል የምስራቹ አውነት ኢየሱስ
ወንድም ዳዊት ተባረክ
“በመጀመሪያ የነበረንን
👉 እምነት እስከ መጨረሻው👉 አጽንተን ብንይዝ ከክርስቶስ ጋር ተካፋዮች 👉እንሆናለን፤”
- ዕብራውያን 3፥14 (አዲሱ መ.ት)
“እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።”
- ማቴዎስ 24፥13
“ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉውም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።”
- 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥3
ወንድም ዳዊት አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ። መዳናችንን እንድንጠረጥር የሚያደርጉን አስተማሪዎች አእምሯችንን አስጨንቆት ቆይተዋልና። አሁን ግን ኢየሱስን ይብልጥ እንድወደውና ወደሱ አብዝቼ እንድቀርብ አደረከኝ። አመሰግናለሁ። ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን።
ቅዱስ አባት ሆይ ልጂህን ኢየሱስን ስለ ሰጠሃኝ አመሰገነለሁ❤ አሁንም ልልጂህን ሰሊልኝ አሜንን ፀጋ ይብዘሊክ ዘመንክ ይበረክ ዴቭ ❤
ወንድሜ ዳዉት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በብዙ ተጠቅሜለሁ ከላይ ላይ አንድ ነገር ተገፎ ሲወድቅ ተሰማኝ እዉነተኛ የእግዚአብሔር ባሪያ ነህ ሰልክህን ማግኝት ብችል ደሰ ይለኛል ተባረክ
ለመወደድ ብለክ ቃሉን የማሸቅጥ ቃሉ የሚለውን ብቻ ስለምሰተምር ተባረክ ዴቨ
ደቭዬ ሰለ አንተ ጌታዬን እጅግ አመሰግናለሁ ። ምክንያቱም እንደ አንተ ያሉ ጠንካራ የክርስቶስ ወንጌል ሰባኪዎች ለትዉልድ በጣም ሰለሚያስፈልገን። እኔ አንተ ደጋግመህ ከሚትነቅፈዉ ጴንዎች አንዱ ነኝ እኔ እስከሚገባኘ የጴንጤ ስብከት ኢየሱስ ጌታ ነዉ የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር ለሌላ አሳልፈን አንጥ ነዉ እንጂ አንተ እንደሚትሐዉበጅምላ ሁሉም ጴንጤ የወንጌል መሠረት የለቀቀ አይደለም ለማንኛውም አንተ የመጣኸዉ ስሙን ለመጥራት ወደተጠየፍከዉ ቤት መሆኑን መዘንጋት የለብህም በመሸረሻም ኦርቶዶክስም ይሁን ጴንጤ ሰዎች ምድር ላይ ያወጡት የድርጅት ስም እንጂ ወደ መንግስተሰማያት መግቢያ በር እንዳልሆነ እኛ ጴንጤዎች ጠንቅቄን እናዉቃለን።
Amen Amen ፀጋ yebezal wandem dawit ye አግዚአብሔር lej አየሱስ enmaseganal 🙏🙌
Iyesus kirstos yadinal teberekii yesus goftaa dhugaa halelujah Thank you Jesus for every thing halelujah ❤❤❤❤❤
አሜንንንን ዴቭ የተወደድክ ወንድም ነህ ጸጋ ይብዛል።❤❤👏
ፓሰተረ ዳዊት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🎉
መታደልነው ወንጌልን በዚህደረጃ ባላለቀብለን መስማት በውነት መባረክነው ወንጌልን ሠማሁሣይሆን በላሁ ዘመንህ ቤተሠብህ ይባርክህ🎉🎉❤❤❤❤
“ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።”
- ዮሐንስ 15፥2
እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተ ቅርንጫፎች ናቹ :: የለ እኔ ምን ልታደርጉ አተችሉምና በእኔ የሚኖር አኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል ዮሀንስ 15:5
ይሄ ጥቅስ ለአይሁድ ብቻ ነዉ ምያገለግለዉ
ለምን ካልክ በኢየሱስ ስለማያምኑ በነ ሁኑ ማለቱ ነዉ
Amazing reply@@tigisttigist695
ወንድም ዳዊት ዘመንህ ይባረክ❤
ዋው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ👋
ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ አተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ክርስቶስ ጀምሮት እኛ የምንጨርሰው ድነት የለም:: እሰይ ይሄ ነው ፅድት ያለ ወንጌል :: ደቭዬ! 👏👏👏👏🙏✊ ❤❤❤❤
ፊል 2:12 አንብብ። አለ።
እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ወንድሜ ዳዊት ተባረክ ዘመን በሙሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድም ዳዊት አገልግሎትህን ጌታ ይባርክ ያስፋ።
ከመንፈሣዊ ኣባቴ ሥገረም እግዚአብሔር አንተንም ጨመረልኝ ከጨጒራና ኩላሊት የበለጠ ለነብሤ ፈውሥ በዛልኝ ኑሩልኝ ለኔና ለወድሞቼ
ፀጋ የሞላብህ ወንድሜ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ
Amazing teaching. Much grace dave. Praise Lord for your gift
ዲቫ ዘመን ይባረክ!!! እውነተኛውን ወንጌል የምትመሰክር የወንጌል አርበኛ።
እልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤ እንውድሃለን አብ አባት ሆይ አባባ ብለን የምንጮህበትን የልጅህን መንፈስ የሰጠህን ተባረክ
Anten yeseten Egiziabeherin Ejig adirge ameseginalewu!!!❤❤❤❤
ዴቫዬ ስወድህ እኮ ፀጋ ይብዛልክ ብሰማክ ብውል አይሰለቸኝም❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም ዳዊት ፀጋ ይብዛልህ
ወንድም ፋሲል እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠልህ እውነተኛ የቃል ግልጠት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።
ገና አይኔ ስለ ቃሉ ማለትም ስለ ዘላለም ህይወት ዛሬ አይኔ በርቶ ነው ያየሁኝ።እወድሃለሁ ተባረክ!!
ሁሌ ሚዛናዊ ትምህርት በጣም መልካም ነው
በጌታ መዳናችን 100% ነው ግን የሰው ድርሻ ደግሞ በቅድስና መመላለስና ድህነትን በበመፍራትና መንቀጥቀጥ ፈፅሙ ስለሚል
መዳናችንም የሰው ድርሻው ማመን ተጨምሮ ነው::
ቲቶ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
¹²-¹³ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
¹⁴ መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።
ተው እንጅ
@@tesfalidetmarkos7132
ሰላም
ትምህርቶቻችን ሚዛናዊ መሆን ኣለበት ማለት ጥሩ ምክር ኣይደለም ወይ
ከ ወንድም ዳዊት ብዙ ነገር ተምራለው ፡፡ እግዚሀብሄር አብዝቶ ይባርክህ ፡፡ስለምታስተምረው የእግዚሀብሄር ቃል አመሰግንሀለው♥
ፓስተር በእግዚአብሔር ቤት እሩጫችን ለማሸነፍ ሳይሆን እሩጫችን በክርስቶስ ፅድቅ ዉጥ ለመሆን ነዉ በክርስትና ዉስጥ ማሸነፍና መሸነፍ የለም ሁሉም እግዚአብሔር ከሰማይ አዉርዶ የፈጠፈጠዉን ዲያብሎስ ለማሸነፍ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን እየሱስ ብቻውን በቂ ነው። ተባረክ
ደግሞ ደጋግሞ ይህን መሰማት የእግዚአብሔር ቃል ዘር ይባረክ።
ኣሜን ተባረኽ ሰው በጸጋ ነው የምድነው ❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን ሃሌሉያያያያያ ኢየሱስስስ 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
ተባረክ ዴቨ ትት ሁሌም አልጠግበውም ፀጋ ይብዛልክ ኢየሱስን አጉልተክ ስለምታሳየን ለእውነት የማታመቻምች ቃሉ እደሚለው ብቻ ስለምታስተምር ተባረክ
ወንድም ዳዊት በእውነት ተባረክ❤❤
Dear Pastor Dawit
Real presenter of Gospel and Godly life preacher. The challenges and experiences you share really relieves audience soul.
God bless you ever and forever Pastor
ዳዊትዬ አንተ በእውነት የተባረከ ነህ እኔ በአንተ ትምህርቶች እጅግ ተጠቅሜአለው ተባርኬአለው በጣም እረክቻለው እግዚአብሐር ከማያልቀው በረከቱ ያርካክ አመሰግናለሁ
አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ምን እንላለን
ጌታ ይባርክህ እንዳንተ ያሉ ይብዙልን ❤❤
አሜን እል ል አባአባ ...❤❤❤❤❤❤
ባልቸኩል ከአግዚእብሔር እብ ከእግዚአብሔር ወልድ ከአግዚአብሔር መንፈሥቅዱሥ ቀጥሎ አንዲሁም ከነብያት እና ከኃዋርያት ቀጥሎ ከመጥምቁ ይሐንሥ ቀጥሎ አድናቂህ ነኝ 🙏🏾🕊️
👉ተባረክ ኢየሱስ አብዛልኝ ጸጋ 🙏🙏🙏
ልዑል እግዚአብሄር አምለክ ፈጽሞ ይበሪኪ ጸጋ ይብዘልኪ የአባቴ ብሩክ deve ❤❤
ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ይመስገነው 🥰😍😍😍😍😍😍😍
ዴቭዬ ፀጋው የበዛልህ ያንተን ሳታመቻምች ወንጌልን ብቻ የምትሰብክ የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይለምልም
ወንድማለም ፀጋና ሰላሙ ይብዛልህ በሙሉ ጤና ጌታ ያኑርህ በጣም ታስፈልገናለህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
❤❤❤
ሁሉም በተረዳበት ይመላለስ ማለት ምን ማለት ነው የተከደነ ወንጌል የለንም ወንጌላችን የተገለጠ ነው ይህን የተገለጠ ወንጌል አምነን ጌታ ለሰራው ስራ ክብር ብንሰጥና ለእውነተኛ ወንጌል እጅ ብንሰጥ እንጠቀማለን አንጂ አንጎዳምና እባካችሁን እናስተውል 😊
አሜንንንንንንን ደቨ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ በብዙ ጸጋ ይባረክህ እሰይይይይይይይ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አይሳሳትም ፃድቅ ነገር ግን ሰዉ በራሱ ፍቃድ ደህነቱ ሊያጣ እንደሚችል ይሁዳን አስቆርቶ ማየት በቂ ይመስhኛል ወንድም ከሕይወት መዝገብ መፋቅ አለ ከእኔ ይበልጥ ቃሉ አንተ ታቃላህ አልጠቅስልህም ተባረክ
ይሁዳ እኮ እግዚአብሔር የወሰነለት ነው የግድ ኢየሱስን መሸጥ አለበት የምረጫ ጉዳይ ነው የሚዱኑትም ቅድማ ወስን የነበሩ ናችው
@@መላክ ያንተም ዓለም ሳፈጠር ለመዳን ተወስንሃል አኮ እመን ትድናለህ ለምን አንላለን ለጥፋት ለምዳን ሰው ከተወስንለት ማመን አለ ማመን ትርጉም የለውም አያልከኝ አኮ ነው? ለ ሰው መመስከርም አያስፈልግም አያልኸ ነው
@@መላክ ጌታ ግን ብዙጊዜ አስጠንቅኮታል ለይሁዳ ብራዘር ተው ተው ብሎታል አስተምሮታል ግን ለሰይጣን ለቡ ከፈተ ነው የሚለን ቃሉ
ይሁዳ የሞተው አዲስ ኪዳን ሳይመሠረት ነው
ይሑዳ የአዲስ ኪዳን ሰው አይደለም። ይሑዳ ሲሞት የኢየሱስ የመዳን ስራ ገና አልተሰራም።
Wow wow what a wonderful truth! This is a Gospel - too good to be true
አሜን ያድናል እየሱስ ያድናል❤❤❤❤
Heavenly father thank you for Brother Dawit, God bless his service, family and cherch members, stay safe!!
ጌታ ብርክ ያድርግ መጋቢ በጣም ነው የተጠቀምኩተ በአንተ ትት ፀጋ ይብዛል!!!!!
አሜን አባ አሜን ክበር ተስፋችን ኢየሱስ ስምህ ይባረክ። ይህንን ብላቴና አገልጋይ ዳዊትን ጸጋህንና ሰላምህን አብዛለት።ዘመኑን ባርክ።💖💐🌹🌺💖
አሜን ከማለትህ በፊት ት/ቱን አስተውል ወንድሜ። ት/ቱ የአምላካችንን ፀጋ በሰሰኝነት የሚለውጥ ነው።
@@BurukBushuraEski asredagn wondme?
የሰማይ አባቱ ገልፆልሀል እንጂ ስጋና ደም ይህን አልገለፀልህም። ምህረትና ፀጋ ይብዛልህ
አሜን ❤
ወንድም ዳዊት በጣም ጌታ ይባርክህ ስለዘላለም ዋስትና ቸርቾች በራሳቸው ዶክትሪን መሰረት እያደረጉ የጌታን ድንቅ ስራ አንቱ ላደረጉ ከገባቸው ጥሩ መልዕክት ነው ጌታ ይባርክኸ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ታባርክ ፀገ ይጨምራል በኢየሱስ ስም
ጌታ ተነግሮ የማያልቅ ርዕስ ነው❤❤❤❤ እንኳን ያንተ ሆንን
ክብር ሁሉ እንዲሁ ለወደደን❤❤❤ ታረክ ያባቴ ልጅ❤
ዴብ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen አባቴ እየሱስ ስምህ ይባረክ
Wondime Dave ❤ you are BLESSED.
አሜን🙏🏽 🫴1 ጴጥሮስ 1:19ከዚህ ይልቅ ነፃ የወጣችሁት ነውርና እንከን እንደሌለበት በግ ደም ባለ ውድ ደም ይኸውም በክርስቶስ ደም ነው።🙏🏽
ዴቭ በብዙ ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤
Amen.Saved By Grace
God bless you it’s amazing
Betam iwedhalehu zemenih yibarek abate!!!
ዋው ስለ አንተ ጌታ ይባረክ በትምርትህ ተጠቅመናል ።ተባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ።
እግዚኣብሔር ይወድሀል ወደቸርች ሄድ ህይወትህ የተሳካ ይሆናል ለሰማዩም ለምድሩም የጠቅምሀል አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነገር ያደርግልሀሎ ይብላኝ ለስዋ❤
አሜን. ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤'' ''' אמן
ጌታ አምላክ ዘመንህን ያለምልመው
God has answered my decades old question 🙏🏽 Thank you brother Dawit
God bless you Pas. DEV. It is right and punctual let every body understand this fact and true massage of Jesus Christ and our Father's Apostles.
አሜን አሜን❤
Gooftaan sii haa eebbisu
Ayyaannaa siif haa baayisu ❤❤