እማማ ዝናሽ ወታደር ተቀጠረላቸው ...🤔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @haymanotworku1746
    @haymanotworku1746 4 роки тому +378

    እኛ ኢትዬጲያውያን ባህላችን ይሄ ነው
    አማራ ትግሬ ሳንል ተዋደን የምንኖር ነበርን ምን ያደርጋል ስልጣን ያሰከራቸው ለያዩን
    እማማ ዝናሽዬ ከተማረ ሰው ይበልጣሉ
    ኢትዬጲያ ማለት ይህቺ ነች የድሮዋ ኢትዬጲያን ዛሬ አየኋት

    • @ሳምሪየእናቶናፍቂሳምሪየእ
      @ሳምሪየእናቶናፍቂሳምሪየእ 4 роки тому +8

      እውነት ነው

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 4 роки тому +8

      እውነት ነው የኔ እናት ።እናት ቅድስት ሀገር ኢትዬጵያን ለዚህ መከራ የዳረጓት ግለሰቦች ከፈጣሪ ዋጋቸውን ያገኛሉ

    • @tsionkebebew2476
      @tsionkebebew2476 4 роки тому +6

      You're right my sister💚💛❤

    • @konjokonjom8371
      @konjokonjom8371 4 роки тому +7

      Ewnet new echi neche Ethiopia egezabeher selamun yametalen🤲🤲🤲

    • @kardon4996
      @kardon4996 4 роки тому +3

      Eines bitil....
      Ayate Bet yihen nebere yemawkew!

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw 4 роки тому +712

    አስለቀሱኝ የኔ እናተ የክፉ ቀኔ ስላስዬ😍 ጌታ ሆይን ፍቅር መልስልን
    ጉልበት ሳሙ የኔ ጨዋ ንግስትዬ እውነትም በፊት

    • @lideyaaman6860
      @lideyaaman6860 4 роки тому +3

      Sebleya dureya konjo

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 4 роки тому +30

      ትልልቅ ሰዎች ሁሌም ትልቅ ናቸዉ የነሱን አይነት መከባበር ሀገራችን ላይ ያብዛልን 🙏

    • @mekdifitwi2418
      @mekdifitwi2418 4 роки тому +3

      Gobez ena ehet❤

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 4 роки тому +14

      ሰብልየ ይሄን የድሮ ፍቅር እግዚአብሄር ይመልስልን እህቴ።ፀሎት ነው የሚያዋጣን።

    • @ሰመሀል
      @ሰመሀል 4 роки тому +10

      አዎ ሰብልዬ የአሁን ሰው እንክን የተደረገለትን እርስቶ ምን አረገሽልኝ ይለል እሳቸው ግን የለፈውን እይስታወሱ ይመሰግናሉ

  • @zeharaoumer1137
    @zeharaoumer1137 4 роки тому +359

    ያረቢ ለነዚህ ለየዋህ እናቶቻችን ብለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 😥😥😥

  • @bobibaba3002
    @bobibaba3002 4 роки тому +61

    Zeki ምትወዱት እስኪ
    ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልኝ
    ለእማማ ዝናሽም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በሉልኝ ስወደው👍👍👍👍👍ዘኪ ዘኪ ዘኪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jerrydamessa5910
    @jerrydamessa5910 4 роки тому +170

    ይቺህ ናት ሀገሬ ይችህ ናት ኢትዮጵያ ጌታሆይ የጥንቱን ፍቅራችንን መልስልን

  • @eduyedingillijedu20
    @eduyedingillijedu20 4 роки тому +355

    እማማ ዝናሽ እምትወዷቸዉ እስኪ ልያችሁ 👉👍👍👍👍👍

    • @fgcv5487
      @fgcv5487 4 роки тому

      እማማ ዝናሽ😍😍😍😍😍😍💔💞💞💞💞💞💞

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 2 роки тому

      CORRECT....ይሁን ያድርግልን ።

    • @nesibushemsu7633
      @nesibushemsu7633 2 роки тому

      @@fgcv5487 .

  • @ገኒነኝ-ተ2ጐ
    @ገኒነኝ-ተ2ጐ 4 роки тому +347

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት እንደነ ማማ ዝናሽ ነው ደስ ሲሉ

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 4 роки тому +58

    የእማማ ዝናሽ ደስታን ማየት ያስደስታል ጎረቤቶቻቸው ሲመጡ እንዴት ተደሰቱ !!!!
    ዘክዬ ብዙ የሚከራተቱ እናቶች አሉ እነሱንም
    እግዚአብሔር። ያስባቸው እንደማማ ዝናሽ
    ዘክዬ የኔ መልካም አበቡንም ቤቲንም ሰላም በልልኝ ተባረኩ የኛ ናፍቆቶች!!!!ውድድድድ

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 4 роки тому +2

      ብዙ ፤ጣፍጭ አትስጣችው እንደማር የታሸጉ ጭማቄዋኣች ስኳር ስላለው ጥሩ አይደለም እንደዚህ እድሜ ጤና የስጣችው ጤነኛ ምግብ እየበሉ ነው አስመርምራችው ሁልጌዜ እራሴን ያመኛል ይላሉ።

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 роки тому

      @@meazahailemariam6813 በቂ ውሀ አይጠጡም ይሆናል

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 роки тому +39

    እማማ ንግስትዬ የመላዕክት አምላክ እግዚአብሔር ክብርን ከፍታ ይስጦት : ጉልበቶት ይጠንክር ይህንን ህዝብ ነው የምናጣው : ወይ ክብር ስላስዬዬዬዬ እመብርሃን እናት ትሁኖት

  • @tadelechgoshu4509
    @tadelechgoshu4509 4 роки тому +32

    አዬ መድኃኔዓለም ይህን ቀን መልስልን እባክህ ይቅርበለን ይሄ ነው የጥንት የጥዋቱ ታሪካችን እባካችሁ እናንተ በጥባጮች ተዉን በሰላም በፍቅር እንኑርበት አዛኚቱ ተለመኚን እማማ ዝናሽ የፍቅር እናት እማማ ስላስና ንግሥትዬ ዘራችሁ ይባረክ ኢትዮጵያን አሳያችሁን ።

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 роки тому +98

    0:15 ስላስዬዬዬዬዬ ..! እሳቸውማ እንኳን አልጋዬላይ እኔ ላይ ይቀመጡ ...! አቤት ሃይማኖት ..! አቤት ውለታ..,! እቤት አብሮነት ...! አቤት ኢትዮጵያዊነት ! የክፉ ቀኔ ...!

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 4 роки тому

      ሲገኝ ነው እኮ ጥሩ ሰው ሚታወሰው አሁን ላይ የለም ገፍትሮ ጥሎ ሚሄድ ብቻ ነው

    • @Sarafree2025
      @Sarafree2025 4 роки тому

      Betm Egzabare selamun fekrun meleso yamtlen.

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 роки тому +194

    ውይ አበቡ አሜሪካ ሄደች መልካም ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️አበቡ እረጅም እድሜ 🌺

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому

      የእማማ ዝናሽ ቪዲዮዎችን ያለ አግባብ ለፖለቲካ እና ለሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሙበት ነው ሲል ዘካሪያስ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ ይጫኑ፡፡ ua-cam.com/video/5SSw5SByJkc/v-deo.html

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 4 роки тому +3

      አበቡ እኔም እወዳቸዋለሁ🥰🥰

    • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
      @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 4 роки тому +2

      እዎ መልካምሰውነበረች እማማዝናሽ የሰውመውደድ እላቸው

    • @jerrydamessa5910
      @jerrydamessa5910 4 роки тому +1

      አበቡዬ መልካም ሰው

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 4 роки тому

      አያቴን ያስታውሱኛል 💕እረጅም እድሜ ሰው አክባሪዋ እማማ ዝናሽዬ ሁሌም ክብር ይስጦት ❤️🙏

  • @Ethiopiatax
    @Ethiopiatax 4 роки тому +143

    ዘኪ ትልቅ ሰው።ዛሬ በልጅነት የሰራከው በጎ ስራ ለነገ ስንቅ ነው።

    • @enatutadesa6655
      @enatutadesa6655 4 роки тому

      አተካልወሰድከው እጣኑን ለነ ዘሎ ስጠኝ ላክልኝ በናትክ

  • @mesiabebe8689
    @mesiabebe8689 4 роки тому +28

    እማማ ስላስ ለደግነታቸው ሽልማት ይገባቸዋል❤🙏

  • @adameko6184
    @adameko6184 4 роки тому +3

    ጨንቀቴን ለመርሳት እማማ ዝናሽን መየት ይሻለኛል. ፈጣሪዬ እንደ እማማ ዝናሽ እድሜ እና ጤና ይስጠን. የዱሮ ጎሮቤቶች የተባረኩ ናቸው ፈጣሪ አሁንም ይባርካቸው. ዘኪዬ ተባረክ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 роки тому +273

    አይደለም አልጋዬ ላይ እኔም ላይ ይቀመጡ አሉ አይ እማማ ዝናሽዬ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 4 роки тому +6

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
      Yekfu kene

    • @bezaalex1670
      @bezaalex1670 4 роки тому +4

      ውለታ እይረስሙ ደግሞ በጣም ይስታውሳሉ

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 роки тому +2

      እኮ መጀመሪያ ሌላ ሰው መስሏቸው ነበረ ።እላይላዬ ላይ ይቀመጡ

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 4 роки тому +1

      ምስኪን እኮ ናቸው ሲበዛ ኡፍፍፍ

    • @azi374
      @azi374 4 роки тому +3

      GOD BELSS ETHIOPIA/ERITREA People. One LOVE 😇🥰

  • @eyuawgichow4692
    @eyuawgichow4692 4 роки тому +91

    ዘኪ እግዝያብሄር ይባርክህ ዘርህ እንደ አብረሃም ምድርን ይሙላ። ሲቀጥል ስላስዬ የኔ እናት በድብቅ ያደረጉት በአደባባይ ወጣ በጣም እድሜና ጤና ይስጥሁ። ደሃን መጎብኘት ፈጣሪን ያስደስተዋል ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @adi-my1cq
    @adi-my1cq 4 роки тому +292

    ፖለቲካ አይንህ ይጥፋ ይሄን ሁሉ በረከት ነው የነጠከን... እኛ በዘመናችን እናይ ይሆን ይሄን የመሰለ ሰውነት😔
    ይሄን ሁሉ ሰላም የነጠቃችሁን የደም ነጋዴ ፖለቲከኞች ኑሯችሁ ሲኦል ይሁን 🙏

  • @አሐ
    @አሐ 4 роки тому +9

    በጣም የሚገርመው ከብዙ ደቂቃ በህዋላ የወታደሩን ሰም ስትጠይቃቸው ሸንቁጤን አስታወሱ የእነእማማ ስላስንማ ጉርብትና ያለምንም መርሳት ነው ያስታወሱት ምን ለማለት ፈልጌ ነው ሰው ምንም ቢሆን ኑሮውን ነው የሚመስለው እድሜ ለውድ ልጃችን ወንድማችን ዘካርያስ(ወርቅ አገኘሁ)የእኚህን እናት መልሰህ እናትነት እንዲሰማቸው በማድረግህ ተባረክ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ ከፍ ከፍ ያድርግህ እንወድሀለን መልካም ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነህ ትዳርህ🤵👰ይባረክ መልካም ፍሬ አፍራ መልካምነቱን ቀጥልበት🤗🕊🙏🕊🌻😁🌻🙋‍♂️

  • @selamsamyle3638
    @selamsamyle3638 4 роки тому +22

    እረጅም እድሜ ለትግራይ እናቶቻችን እማማ ስላስ ከነ እህቶት አምላክ ይጠብቆት

  • @Lilithegreat36
    @Lilithegreat36 4 роки тому +136

    This is the Ethiopia I know.. no difference all neighbours live together in unity and love.
    Mom Zenash and mom Silas are a good example ❤️❤️❤️

  • @mogedmedia6700
    @mogedmedia6700 4 роки тому +244

    የማማ ዝናሽን እና የወ/ሮ ስላስን ኢትዮጵያ መልሶ ያምጣልን። አሜን!

  • @wintab9571
    @wintab9571 4 роки тому +60

    የኔ እናት እማማ ዝናሽ ውለታ አይረሱም የኩፍ ቀኔ አሉ ወይዘሮ ስላስ ከነ እህቶት እድሜ እና ጤና ይሳጣቹ እንደናንተ በየአካባቢው ያልተነገረላቸው ስንት ደግ አሉ

  • @argeargearge2016
    @argeargearge2016 4 роки тому +63

    አበቡ አሜሪካ ሄደች አሉ እማማ ዝናሽ
    ከ አፋችው ላይ አያወርዳትም አ በቡ ጥሩ ሰው ናት
    በጣም ደስ ይላሉ ጎረቤት አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @yensrayn
    @yensrayn 4 роки тому +12

    ጴንጤ ቆንጤ ማርያም አታማልድም ይላሉ እውነት ነው አይ እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ዘኪ አንተም ተባረክ😍

  • @رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع

    እማማ ዝናሽየን የሚወድ ሲቀጥል ዘካሪያስን ምርጥ ልጅ ነዉ ከዚህ ካሰበዉ በላይ ይስጠዉ የሚል ላይክ ያርግ ለሀገራችን ሰላም ይዉረድ ያረብ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +178

    የማማ ዝናሸን ህይወት
    የለወጠ አምላክ የኛንም ህይወት ይለውጥልን🙏🙏🙏 አሜን መጨረሻችንን ያሳምረልን🙏🙏

  • @rebiyarebiya9953
    @rebiyarebiya9953 4 роки тому +78

    ዘኪ ተባረክ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ደስ ሲሉ

  • @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ
    @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ 2 роки тому +1

    የዛሬ አያድረገሁና እንዲ ነበር የትግራይና አማራ እናቶች 😭😭😭

  • @simethio2517
    @simethio2517 4 роки тому +21

    በዚህ ዘመን ጉልበት የሚስም ማየት ደስ ይላል💚💛❤️🙏🏿

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 роки тому +113

    ዘኪዬ እረጅም እድሜ ከነ ሙሽራክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዘርክን ያብዛው ቅዱስ አባታችን 🙏

    • @sarateferayibza3361
      @sarateferayibza3361 3 роки тому +1

      እኔን ከሁሉም በላይ የገረሙኝ አሜሪካን እንደሚሄዱ ሲነገራቸው የመለሱት መልስ እኔ ከገሬ ምን አጥቼ ነው የምሄደው አልሄድም ያሉት ነው

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 роки тому

      @@sarateferayibza3361
      የኔ ❤️❤️❤️ምስኪን እውነታቸውን ነዉ ምን ጎሎባቸው

  • @fantumeshesha4209
    @fantumeshesha4209 4 роки тому +106

    ፈጣሪ ሆይ አደራህ ልክ እንደማማ ዝናሽ የመጣንበትን ቀን ሁሉ የማንረሳበት ልቦና ይሰጠን እረጅም አመት ኑሩልን ለተገኝወርቅም ፈጣሪ ሁሌም ያሰብክ ወንድሜ

  • @ኤልማርየእናቴልጅ
    @ኤልማርየእናቴልጅ 4 роки тому +245

    ኡፍ የክፉ ቀን ሰው እኮ አይረሳም የማታ እጀራ ይስጠን 🙏

    • @memeyilma6199
      @memeyilma6199 4 роки тому +1

      Betame

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 4 роки тому +1

      እማማ ዝናሽ እኔን ድንግል ነኝ

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 4 роки тому +1

      እማማ ስላስ አየናኣችው ደስ ይላል ሲችግር የማይተው ጉረቤት እግዚአብሔር ይስጣችው አበብን ደሞ እስከምናያት? ዘካርያስ ሙዝ ፍሬጅ ውስጥ አይቀመጥም ይጠቁራል ተልጣ በረዳቤት ጭማቅ ለመስራት ፈጭቶ ይሆናል።

    • @mube8885
      @mube8885 4 роки тому

      Batime 😭😭

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 4 роки тому +8

    የኛ ዘመን ዘርና ትውልድ እየተጠያየቅን ጋብቻ ጋድኝነትን በዘር ስንመነዝር ከተወለድን ጀምሮ እዳለቀስን አለን የተባረካቹ ትውልዶች ደስ እዳላቹ ዘመናቹ ይለቅ በእውነት ስላስዬ ሲሉ ውውው የክፍቀኖቼ በእውነት ቴክኔሎጂ ሰለጠ ነ ፖለቲካ ሰው ጨረሰ

  • @Cococheco8567
    @Cococheco8567 4 роки тому +37

    እንደኔ እንባው ክብል ክብል ብሎ የፈሰሰ😭😭😭 እስኪ እጅ ወደላይ ወይ ግዜ ወይ ግዜ ወይ በዘር በጎሳ መፋጨት እግዚአብሔር ሆይ ደጉ ዘመን መልስን 🙏🏾

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ

    ውይ ኢትዮጵያዊነት ውይ ባህላችን በአለም የሌለ ነው!!!! የማማ ዝናሽ ወልተ አይረሱም አከባበራቸው ውእይዘሮ ሰላስዬ ደግነታቸው
    ወ/ሮ ንግሥቲ ጉልበት ሳሙ እንዴት ግሩም አክብሮት ነው እኛ የሚያምርብን ይህ ነው
    እግዚአብሄር እምላክ ይህን ፍቅራችንን ይጠብቅልን!🙏👍👏

    • @tube-qm5di
      @tube-qm5di 4 роки тому +1

      አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 роки тому +1

      አለምን ዞረሻል እንዴ 😂

    • @ahffhfgy8547
      @ahffhfgy8547 4 роки тому +1

      እዉነት ማር

    • @adicho5964
      @adicho5964 4 роки тому +1

      There is a lot like Negsti my friend's and my nebougher. There's a big difference like

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 4 роки тому +28

    እንደው እኝህ ሴትዮ በጣም የሚገርሙ አስተዋይ፣ ውለታቸውን የማይረሱ የሰው ልኬት ናቸው በእውነት። ይህ ትውልድ ከእሳቸው ብዙ ይማራል። የክፉ ቀን ደራሽን ቀንም አልፎ አለመርሳት መልካም ነው። ረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን።

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 4 роки тому +125

    በቃ ይህነው ሰውማለት ቢሂር ምናምን የለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷💚💛❤

    • @memeawerimeme4986
      @memeawerimeme4986 4 роки тому

      ❤❤❤❤🙏👍🙏🙏👍💝

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 4 роки тому

      የድሮዎቹ ዘር አያቁም ተዋደው ተፍቅረው ነበር የሚኖሩት
      እድሜ ለህወሓት ዘረኛ አድርጎን

  • @liaaye3126
    @liaaye3126 4 роки тому +4

    ወይ የማስታወስ ችሎታቸው ሲገርም በጣም ጎበዝ ናቸው።እግዚአብሔር በጤናና በደስታ ያኑሮት

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 4 роки тому +61

    ሃቀኛ ሰው ውለታ አይረሳም የበላበትን ወጨት
    አይደፋም ከሃጅ አይሆንም ውለታ ቢስአይሆንም።
    እማማ ዝንየ ጤና ከእድሜ ይስጦት ካገርሰላምጋር

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 роки тому +105

    ኪኪ ስላስዬ አይ እማማ ዝናሽ
    ኢትዮጲያዊ መግለጫ♥♥♥♥

  • @መሲስደተኛዋ
    @መሲስደተኛዋ 4 роки тому +36

    እትየ ስላስ በጣም ወዶታለው የኔ ደግ እናት ለማማ ዝናሽ በዛን የብቻ ቀን የደረሱላቸው እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት

  • @ማርያምእናቴዩቲብ
    @ማርያምእናቴዩቲብ 4 роки тому +53

    አይ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የኛን ዘመን እና የዱሮውን ዘመን ሳስበው አሁን በዘር በቀለም በሀይማኖት እየተባላን ነው የዱሮዎቹ ግን ተከባብረው አብረው በልተው አንዱ ሲቸግረው አንዱ አግዞ አይ ጊዜ እረ አንተ ተመልከተን ዘኪየ ተባረክ

  • @hibrettekle8641
    @hibrettekle8641 4 роки тому +19

    ይሄ ነው ኢትዮጽያዊነት❤ በማማ ዝናሽ ቤት ክፉ ሀሳብ ያልተበረዘችውን ኢትዮጵያ አየሁ። እህትማማቾቹ ንግስተና ስላስን እናመሠግናለን❤። ዘኪ ስለበጎ ምግባርህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይክፈልህ🙏

  • @emamaeyloe669
    @emamaeyloe669 4 роки тому +21

    ስላስዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ንግስት የማማ ዝናሽን ጉልበት ሲስሙ ውይይይይ አክብሮት እግዚአብሔር ይህንን ዘመን ይመልስልን

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 4 роки тому +55

    ዋው ሰውን የመሰለ ነገር ምን አለ ደስ አይልም ኢትዬጺያዊነት ይሄ ነው በደናው ዘመን እንዲ ነበርን እስኪ ይሄን ፍቅራችን God ይመልስልን

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 роки тому +50

    አበቡ እግዚአብሔር ይክፈላት ልጆቿ በደቂቃ እሳት ያመጣሉ ይታዘዛሉ ማህሌትዬ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 4 роки тому +67

    እማማ ዝናሽ በጣም አዋቂ ናቸው። እውነት ነው የክፉ ቀኔ የክፉ ቀኔ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ

    ኦ ጌታ ሆይ ለነዚህ እናቶች ስትል ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 8 місяців тому +1

    እውይ እማማ ዝናሽ እዬ ከልባቸው ነው ከወደዱ ማስመሰል አይችሉበትትም ትክክለኛ ንፁህ ሰው❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ እንዴት ደስ አላቸው የኔ እናት❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽መድሀኒያለምዬ ኢህን የመሰለ ንፁህ ፍቅር መልስልን::❤️❤️❤️🙏🏽

  • @ታታ-ዐ5ዠ
    @ታታ-ዐ5ዠ 4 роки тому +42

    ስላስዬ ይህንን ክፉ ቀን ያሳልፍልን እናቴ ፍቅራችሁ ደስ ሲልልልል

  • @Tube-jx4ne
    @Tube-jx4ne 4 роки тому +89

    መገን አለ ያገሬ ሰው
    ንፁህ ልብ ይሉሀል💖
    ረጅም እድሜ ማሚወች

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 4 роки тому +61

    እማማ ዝናሽዬ ደስ የሚሉ በጣም ታሪክ ያቃሉ ግን ሲያወሩ አትከልክላቸው እንደልባቸው ያውሩ ማንም በሳቸው የሚቀየም የለም የሚደሰት ግን ብዙ አለ ሁላችንም የምናየው የሳቸውን ወሪ ስለሚጥመን ነው

    • @ethiopiawiandnet9016
      @ethiopiawiandnet9016 4 роки тому

      Yemikeleklachew lila wst gebtew endayaweru new yemiyaskomachew

  • @ፍቅርዘተዋህዶ
    @ፍቅርዘተዋህዶ 4 роки тому +11

    ወይ ጉድ ምን እንበል ይሄ ማንነታችንን ማን ወሰደብን 😭😭😭የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ላገራችን የቀድሞ ፍቅሯን መልስላት።እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለእርሶ የኔ ውድ እናት

  • @Semiraasmara
    @Semiraasmara 4 роки тому +15

    እናቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ደስ ይላሉ ወ/ሮ ስላስ ከእህታቸው ወ/ሮ ንግስት ክብር የሚያውቁ ክብራን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ዘኪ ሁላቹም ተባረኩ።

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 4 роки тому +112

    እናንተን ሳይ ሌላ ሰላማዊ ዓለም ያለሁ ይመስለኛል ተባረኩልኝ ኑሩልኝ።

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому

      የእማማ ዝናሽ ቪዲዮዎችን ያለ አግባብ ለፖለቲካ እና ለሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሙበት ነው ሲል ዘካሪያስ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ ይጫኑ፡፡ ua-cam.com/video/5SSw5SByJkc/v-deo.html

    • @rehimaaragawtube
      @rehimaaragawtube 4 роки тому +2

      ትክክል እኔም

    • @maledachekol6594
      @maledachekol6594 4 роки тому

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 4 роки тому +67

    እውነት ግን እኛ ከንደነዚ አይነት ንጹሕ ሰው ተፈጥረን አሁን ዘር ሃይማኖት ስንቆጥር በጣም ያሳፍራል

  • @elsaweldeab88
    @elsaweldeab88 4 роки тому +63

    የኢትዮፕያዉነቱ መግለጫ በትክክል እንደነዚሁ እናቶች ነዉ እኔ እድሜ ልኬ ከ ኢትዮፕያዉን ኣብሬ ነኝ ያደግኩትኝ ኣሁንም በስደት ኣለም ተሳሳትኩኝ እንዴ ??ኢትዮ 👉🇪🇹👉❤️❤️❤️ ለዘላለም ትኑርልን ኤርትራዊት ነኝ

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 4 роки тому +12

    ውይ እማማ ዝናሽ እትዬ አበቡ ሄዱቦት በሰላም ይመልስሎት

  • @የገብርኤልፍሬየብርዙልጅነ

    ውይይይ እማምዬ የኔ ደግ😘😘 ውለታ የማይረሱ ኡፍ ነፍ አመት ኑሩልኝ😍😍😚😘😘

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 4 роки тому +26

    እማማ ዝናሽ ጎበዝ ናቸው ...እውነት የክፉ ቀን ሰው አይረሳም ....እኚ እናት ጥሩ መልካም ሰው ናቸው እትዬ ስላስ እድሜ እና ጤና ይስጦት እህቶትም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ ...ማንም ሳይደርስላቸው የደረሳችሁላቸው ተባረኩ !

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому

      የእማማ ዝናሽ ቪዲዮዎችን ያለ አግባብ ለፖለቲካ እና ለሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሙበት ነው ሲል ዘካሪያስ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ ይጫኑ፡፡ ua-cam.com/video/5SSw5SByJkc/v-deo.html

  • @massiandola220
    @massiandola220 4 роки тому +25

    ወይ እማማማማማ ኧረ በሳቅ ገደሉኝ አቦ እድሜዎትን ያርዘምልን እሙሀይዬ😂😂😂😂😂

  • @sarahwubit7768
    @sarahwubit7768 4 роки тому +48

    አይ እኛ ኢትዮጵያዉያን እደዚህ ነበር የሚያምርብን ጌታሆይ ያንን ሰዉ እንጅ ዘር የማይጠየቅበትን ደጉን ቀን አምጣልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘር ከመቁጠር ይሰዉረን ዘር ለገበሬ ነዉ

    • @genatalefow3705
      @genatalefow3705 4 роки тому

      ዘኪየ እኔ እንዴት ብየ እንደማመሰግንህ አላቅም እንደው እግዚአብሄር ይባርክህ ዘኪ እማማዝናሽን ከልብህ ከአንጀትህ ውድድር አርጋቸው እንዳትቀየር አንተ እናት የለኝም እንድትችል ከናትም እናት ሰቶሀል ዘኪየ ልጅ ወልደህ ደሞ ለማየት ያብቃቸው

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    የኔ እናት ጉልበታቸውን ሳሙ አቤቱ አምላካችን የድሮ ፍቅራችንን መልስልን እኛ ኢትዮጵያዊውን ፍቅር ነው የምያምርብን እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን 😢😢😢😢

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @tsigeredamisginna8243
    @tsigeredamisginna8243 4 роки тому +7

    ሰላም ላንተና እንዳንተ ያሉ ደግ ሰዎች
    ዘካርያስ ወንድሜ ብቻ እግዚአብሔር የሚወደውን
    ደግ ስራህን ሰራ
    ሰው የሚበላው እንጂ የሚያወራውን አያጣም

  • @azebmengistu5222
    @azebmengistu5222 4 роки тому +91

    ከዘረኝነት የፀዳ ፍቅር ስላስዬ መልካም ሰዉ በስዉር የሰራችሁት መልካም ስራ ዛሬ በገሀድ ወጣ ሰላም ይስጠን አገራችንን ይጠብቅልን አሜን።

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 4 роки тому +106

    ሰው ማለት ትናንቱን የማይርሳ ነው እማማየ የኔ ደግ ምስኪን እኔ ልንሰፍሰፍ😭😭😭 ንግስትየ የክፉ ቀኔ አሉ

  • @ድንግልማርያምእናቴ
    @ድንግልማርያምእናቴ 4 роки тому +52

    የኔ እናት የናተ አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ::ወድማችን ዘካሪያስ እንወድሀለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብህ🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @mattewe492
    @mattewe492 4 роки тому +13

    ለእማማ ስላስ የእማማ ዝናሽ በረከት ያስፈልጋቸዋል ባይ ነኝ።

  • @እናትዘነበ-ቀ4ቘ
    @እናትዘነበ-ቀ4ቘ 4 роки тому +8

    የኔ ፍቅር እማማ ዝናሽ ከኔም እድሜ ቀንሶ ሰቶዎት ነፍ ኑሩ ♥♥ ዘኬ ተባረክ

  • @እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ

    እንኳን አልጋዬ ላይ እራሴላይ ይቀመጡ አሉ እማማ ዝናሽ ሰው ሲወዱ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድለወት

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому

      የእማማ ዝናሽ ቪዲዮዎችን ያለ አግባብ ለፖለቲካ እና ለሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሙበት ነው ሲል ዘካሪያስ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ ይጫኑ፡፡ ua-cam.com/video/5SSw5SByJkc/v-deo.html

    • @abebaabrham1655
      @abebaabrham1655 4 роки тому

      ዘኺ ኸኘባለቤትህ ጌታ እግዛብሄር ይባርክህ አብዝቶ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ

    ክክክክክክክክክክ አይ እማማ ዝናሺየ
    እኳን አልጋየ ላይ እላየ ላይ ቢቀመጠስ ስወደወትኩ

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому

      የእማማ ዝናሽ ቪዲዮዎችን ያለ አግባብ ለፖለቲካ እና ለሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሙበት ነው ሲል ዘካሪያስ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ ይጫኑ፡፡ ua-cam.com/video/5SSw5SByJkc/v-deo.html

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ

    ኡፍፍፍ ዴስስ ሲሉ ቤተሰቦቼን ስለሚያስታውሱኝ ሁሌም ነው የምከታተላቺሁ ዘኪየ በረካ ሁን

  • @kedirali8319
    @kedirali8319 4 роки тому +2

    ዘኪ ተባረኪ ግን አንድ ነገር ልበልህ
    በሀይማኖት በፖለቲካ ነገሮች ተጠንቀቅ

  • @tube4631
    @tube4631 4 роки тому +52

    ከዛሬው ቪደወ በጣም ነው የሚያምረው አንቱ ሲሉ በጣም ነው የገረሙኝ እኔ
    አቱ አይመጣልኝም የምር የክፉ ቀን መቸም አይረሳ ወላሂ
    ያረብ እኛንም ልክ እንደነሱ ፍቅር ይስጠን ለዘበኑ ትውልዲ አንደየ ሰው አንደየ አውሬ ከሆነ ጉደኛ ፈጣሪ ይሰውረን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 4 роки тому +92

    Kkkkkkkkkkk ሴት ነገረኛ ናት ሴት አልፈልግም እንኳን ፍራሽ ላይ እላዬ ላይ ይቀመጡ አይ የድሮ ሰው እኮ ልቡ ንፅህ ውስጡ ንፁህ ነው

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 4 роки тому +42

    እረጅም እድሜ ተመኝሁ የማማዝናሽ ጎደኞች

  • @baezademissie7438
    @baezademissie7438 4 роки тому +27

    So kind and honest. She makes me cry. You see we used to live like this. Love and helping each others. Thanks to TPLF to make segregation upon one people. Let's God revenge and judge on TPLF.

    • @adicho5964
      @adicho5964 4 роки тому

      I am tearing my eyes emama zenashe
      Feqre abronte welta beher yelem abet fetari yehenen feqre melselen egzer yemsgen zaki tebrke

  • @godolyas6410
    @godolyas6410 4 роки тому +2

    የእኔ እናት የክፉ ቀኔ ስላትይ ሲሉ አጀቴን በሉኝ😢😢
    ዘኪየ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ😍😍😍❤❤❤

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እውነት ነው የክፉ ቀን ናቸው የእኔ እናት ክፉ አይካቹ እናቶቻችን እድኔ ከጤና ጋር ተመኘውላቹ♥♥♥

  • @ምስርልጄንናፋቂ
    @ምስርልጄንናፋቂ 4 роки тому +24

    የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ ዉለታ አይረሱም የክፉ ቀኔ አሉ እድሜ ይስጦት💖💖💖

  • @alemneshdamte8996
    @alemneshdamte8996 4 роки тому +20

    ውይ እማማ ዝናሽ አይሩሱም የኽፍ ጊዜ ዘመዳቸውን ።፣😘😘😘😘

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ

    የማማ ዝናሽ ሳቃቸዉን እንዴት እንደምወደዉ ዘኪ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!!

  • @tsehaykumsa6167
    @tsehaykumsa6167 4 роки тому +2

    "ወዬ" ሲሉ ደስ ሲሉ😊😊 rejem edmen ke mulu tena gar yestot enate🙏🙏

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 роки тому +13

    የክፉ ቀኔ 😭እፍፍፍ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ እኮ ብዙዉ ተህባሩ እደዚህ ነዉ የኔ ዉዶች ልጆቻችሁ ይባረኩ 👏

  • @habtamumabrie1655
    @habtamumabrie1655 4 роки тому +15

    ዘኪዬ እማማ ዝናሽ እኮ ቀውጢ ናቸው ተባረክ ወንድሜ

  • @Sndarelaw
    @Sndarelaw 4 роки тому +43

    ወደ ኃላ ተመልሶ መኖር ቢቻል እንዴት ደስ ይላል እነዚህ እናቶችን ስናይ

  • @Rakb553
    @Rakb553 Рік тому

    አይይይ እማማ ዝናሽ በእውነት ደስ ሲሉ ዘኪዎስ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ተዋቸው ፖለቲከኞቹን ዘኪ እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር የናተን መልካም ቀን ያምጣልን እናመሰግናለን ዘኪ በጎ ነገር ሁሉ ያድርግልህ ወንድሜ መልካም ማድረግ መመረጥ ነው ❤❤

  • @addisababa7990
    @addisababa7990 4 роки тому +10

    ስላስዬዬዬ፣ዐልጋዬ፣ላይ፣ሳይሖን፣እራሴ፣ላይ፣ቁጭ፣ይበሉ።so sweet 🙏🙏😁🙏😁

  • @hadiyaserag5997
    @hadiyaserag5997 4 роки тому +9

    እማማ ዝናሽዋ ሥለተሽሞነሞኑ ደሥ ቢለኝም አሥለቀሡኝ የክፉ ቀኔ አሉ አሏህ ነው ገዳፊው ምርጥ ልጅ ሠጠዎት ተባረክ

  • @hikmatube5356
    @hikmatube5356 4 роки тому +52

    የኔ እናት በጣም ነው ምዎዳቸው

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому +2

      የእማማ ዝናሽ ቪዲዮዎችን ያለ አግባብ ለፖለቲካ እና ለሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሙበት ነው ሲል ዘካሪያስ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ ይጫኑ፡፡ ua-cam.com/video/5SSw5SByJkc/v-deo.html

  • @emamaeyloe669
    @emamaeyloe669 4 роки тому +5

    ዘካርያስ ተባረክ እስከ ባለቤትህ ውይይ እማማ ዝናሽ የክፉ ቀን የማይሩሱ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 4 роки тому +4

    የማስታወስ ችሎታቸው ደስ ይላል እማማ ዝናሽ ቀልደኛ ናቸው!

  • @SabaSaba-s8n
    @SabaSaba-s8n 5 місяців тому

    ዘኪዬ የሚገርምህ ነገር በጣም ነው የምከታተላቹ ይሄኛው እንዴት እስካሁን እንዳላየሁት አላቅም እናቴ በሂወት የለችም ጴንጤ የተባለ ስሙን እንካን መስማት አትፈልግም ይሄ የሁሉም ትልልቆች አመለካከት ነው

  • @rome2089
    @rome2089 4 роки тому +21

    አበቡ የኔውድ እናት እዴሜዎትን ያርዝመው መልካም ስው ደግስው አይገልፃቸውም እነሱ ባይኖሩ ልጆቹ እዴት እደሚታዘዙ አያችሁ. በህዳችሁበት መልካሙን ሁሉ ተመኝሁ አበቡ ሁሉም ይውደዳችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 4 роки тому +1

      ደግ እናት ሲያካፍሉ እድሜ ይስጠዋት ሊሎች እናቶችም እንደዚ እንደ አንተ የሚረዳ ቢገኝ🙏🌿🌿

    • @yetid8114
      @yetid8114 4 роки тому +1

      አዎ በጣም የምር አስር ግዜ አበቡ ሲሉ ደስ ይሉኝ ነበር አበቡ እኔን ራሱ ናፈቁኝ 🥰🥰🥰

  • @evalove5042
    @evalove5042 4 роки тому +21

    የድሮ ሰው እንዲህ ይላል የማታ እንጀረ ስጣን ይላል ትከከል ነው ሁላችንም እንደሰችው የማታ እንጃረ ይስጠን አሜን አሜን ::

  • @ruthw4378
    @ruthw4378 4 роки тому +22

    ወይ ጎረቤት እንደው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይስጦት ይህው በችግራቸው በራባቸው ጊዜ የመገቡአቸውእንደው እላዬ ላይ ይቀመጡ አሉ እይ እማማ ዝናሽ የክፉ ቀኔ አሉ እውነት ነው ውይ እቴዬ አበቡ ሄዱ በሰላም ይመልሳቸው እህታ ማቾቹን እግዚአብሔር ይባርካቸው እድሜ ከጤና ይስጣቸው🙏🙏🙏

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 6 місяців тому

    😭😭😭😭የክፉ ቀኔ እማማ ዝናሽ አስለቀሱኝ የክፉ ቀን እንዴት ይረሳል እማማ ማር ስላስ እድሜና ጤና ይስጦት. እወዶታለሁ ስራዎትም እንደ ስምዎት ነው

  • @retareta8675
    @retareta8675 4 роки тому +6

    እንዴት እንዳለቀስኩ ኡፍ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 4 роки тому +79

    *ወይኔ ጉደ እማማ ዝናሽ ድንግል ነኝ ብለዉ አረፉት እኮ ወላሂ በሳቅ😂😂😂 ማነዉ እደኔ የሳቀ*

    • @አላኸአንድነዉ
      @አላኸአንድነዉ 4 роки тому +1

      ክክክክክክ

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому

      የእማማ ዝናሽ ቪዲዮዎችን ያለ አግባብ ለፖለቲካ እና ለሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሙበት ነው ሲል ዘካሪያስ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ ይጫኑ፡፡ ua-cam.com/video/5SSw5SByJkc/v-deo.html

    • @maledachekol6594
      @maledachekol6594 4 роки тому

      ዛሬማ በሳቅ ነው የገደሉን

    • @HA_TUBER_OFFICIAL
      @HA_TUBER_OFFICIAL 4 роки тому +3

      ስለ ቆረቡ ነው ነፅተዋል ንፁህ ናቸው እጃዛ የላቸውም ቁርባባን ተቀብለዋል ለዛ ነው

    • @elsaweldeab88
      @elsaweldeab88 4 роки тому +1

      ማለታቸዉ ኣልተራከስኩ ወይም ጠፍፌኣለሁኝ እርጥብ ኣደለሁም ማለታቸዉ ነዉ ምክንያቱም ወደ ቁርባን ስትገቢ ደረቅ መሆን ነዉያለባትሴት ታዉቂ የለ እኛ ሴቶች እርጥቦች ነን