Anchor Media በእነዋሪ የተፈጠረው ምንድን ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 220

  • @user-jg9wc2gb4r
    @user-jg9wc2gb4r 22 дні тому +65

    ምኑም ይቅርብን ባካችሁ አድ ሁኑልን እባካችሁ ለህዝባችሁ ስትሉ ተለመኑን በተለይ መከታውና ደሱዬ ለኛ ስትሉ አድ ሁኑልን💔😭ደግሞ ፋኖን ለይታችሁ የምሰድብም የምታሞግሱም የስራችሁን ይስጣችሁ አድ እዲሆኑ በሚድያ አድነትን ስበኩ ስለ ፈጠራችሁ😓ለተሰውቱ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማርልን

    • @SamesShop
      @SamesShop 22 дні тому +3

      ua-cam.com/video/7cateXdyk2o/v-deo.htmlsi=9Q3IGNAvmiqub0b1 ድል ለፋኖ

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 22 дні тому +4

      እስክንድር እኮነው ክፍልፍል ያረጋቸው ስልጣን ብሎ እስክንድርን ገለል ካላለ አንድነት የለም 😢😢😢😢

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 22 дні тому +1

      ⁠ ትክክል የ እነሱ አንድ አለመሆን ህዝባችን ዋጋ እጀፈለ ነው

    • @user-jg9wc2gb4r
      @user-jg9wc2gb4r 22 дні тому +2

      @@Snako-cb1zn ሊሆን ይችላል እኔም በሱ ባይመራ ደስ ይለኛል ግን ሜዳ ላይ ያሉት ናቸው ስለ እሱ መወሰን የሚችሉት ግንኮ ልብ ብለን ካስተዋልን 1 አማራ አይደለም ብለው ነው ያነሱት የኔ ጥያቄ አማራ ካልሆነ ምርጫ ውስጥ ለምን ገባ አማራ አለመሆኑ ትዝ ያላቸው ዘሜ ሲሸነፍ ነው ያም አለ ይሄ ለህዝብ ሲሉ አድነትን ማጠከር አለባቸው ዘሜ የምግዜም አንቂያችን ነው ሲቀጥል መከታው ላይ እደዛ በሚድያም በሌሎቹም ሊዘምቱበት አይገባም ባይ ነኝ ምክንያቱም እሱም እደ ሌሎቹ መረጠ እጅ ሌላ ምን አደረገ ከሌሎቹ የተለየ ስለ እስክድር ምንም አያገባውም በግሉ ያረገው ነገር የለም ብቻ አድ እዲሆኑልን እፀልይ በየ እምነታችን

    • @mitkusilesh
      @mitkusilesh 22 дні тому

      እንጸልይ ልብ እንዲሰጣቸው ትክክል ነው ። መከታው ግን እስክንድርን መምረጥ ብቻ አይደለም ሰውዬውን
      አቅፎ ይዞ ከወንድሞቹ ይልቅ እሱን አትንኩብኝ እያለ መግለጫ እየሰጠ መወሻሸት አያስፈልግም ።​@@user-jg9wc2gb4r

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 22 дні тому +37

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 22 дні тому +25

    ድል ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Awake.726
    @Awake.726 22 дні тому +18

    በፋኖ ላይ የመከፋፈልን ወሬ የሚያራግብ ሁሉ ከአራጁ ወገን ነው!!!!

  • @tsion5088
    @tsion5088 22 дні тому +23

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያውያን💚💛❤🙏

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 22 дні тому +19

    10 ሞት ለአማራ ሆዳም ባንዳ 😡😡😡 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @iloveessey
    @iloveessey 22 дні тому +19

    ድል ለፋኖ , ፋኖዬ እግዝያብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን , እግዝያብሄር ይርዳችሁ

  • @CASTROSUUU
    @CASTROSUUU 22 дні тому +5

    እጩ ዶ/ር አብደላ እግዚያብሔር ይጠብቅህ የምታቀርበው ፓለቲካዊ ትንታኔ በድፍረት ሳይሆን በእውቀት ላይ የተመሰረተ በሐሆኑ ግፍበት ለማለት እወዳለሁ

  • @user-jh5jn4ho5z
    @user-jh5jn4ho5z 22 дні тому +17

    ሞት ለአብይ እስከ ዘር ማዝሩ 😢😢😢😢😢😢ሞት በቤቱ ይግባ 😢😢አብይ አንድ ያውርድብህ

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t 22 дні тому +10

    ሰላም መሳይ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል በጠንካራ ክንዱ 💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ለሕፃን ሄቬን

  • @samkuk420
    @samkuk420 22 дні тому +5

    ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃቹ❤❤❤ ድል ለመላው አማራ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @snr9054
    @snr9054 22 дні тому +9

    የሸዋ አንበሦች በርቱልን አንድ አምኃራ!!
    🙏🏾🙌🏾💪🏾💚💛❤️

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 21 день тому +2

    Thank you Fano Dr.Abdullah we’re proud of you!

  • @RadiyaaliyuDetebo
    @RadiyaaliyuDetebo 21 день тому +3

    Dr ABedela Alla yetebeke

  • @b.6015
    @b.6015 21 день тому +3

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 22 дні тому +8

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 21 день тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 22 дні тому +7

    ሰላም መሳይ እንዴት ነህ ወድማችን ድል ተገፋው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @NbvMjf
    @NbvMjf 21 день тому +3

    ጅሩ አገሬ ሰላም ሽ ይመለስልን ዜናማርቆስ ምረት ላኩልን አባታችን ስንት ፍኖወች ደማቸው 😢😢😢😢ፈሰሰ😢😢😢😢 ሁሉም ፐለቲካ አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢 ወንድሜቸን ነው ያጣሁበት ነሀሴ 12 😢😢😢😢😢😢 የእነዋሪ ይህ ሀዘን ቀን😢😢😢😢😢😢

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 21 день тому +2

    Prayers . .....prayers.....prayers....for my Hero's Fano 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @abrhamehaile5520
    @abrhamehaile5520 22 дні тому +2

    ኑርልን መሳይ ወንድማችኝ እናመሰግናለን ለምታደርገው ጥረቶች ሁሉ ፈጣሪ ያክብርህ !🙏 በርታ !!!

  • @brhanealemayehu5607
    @brhanealemayehu5607 22 дні тому +5

    እደው ባንዳን እደት ማጥፋት ይቻላል😢 እይዞአችሁ በጣሊያንም ግዞ ባንዳ ነበር ግን ድል ለእናተ ነው !!ፈጣሪ ይርዳችሁ እማኝ ናችሁ!!

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie 22 дні тому +5

    ብስል የአመራር ቡድን ያለበት ስብስብ ፋኖዬ። ሲናገሩ እንኳን አንዲት ግድፈት አይታይባቸውም መንግስት ነኝ ባዩ አብይ አህመድ እንኳን ያንተን እሩብ ያህል የብስለት ሰውነት የለውም። መሳይ በርታ አንተም በጥሩ ሁኔታ የዜግነት ግዴታህን እየተወጣህ ነው።

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw 9 днів тому

    እልልልልልልልልልልልል የወጭት የጀማ ወዝ ፈሪ አያበቅልም ሀገሬ ሸዋሸዋሸዋ የነብሮቹ የፍርድ አዋቃወቹ ሀገር ሸዋ ድል ፋኖ አማሪ ሁሉ ፋኖነዉ የሸዋ ነብር ድል ለሸዋሀገሬ የእምየ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdutilahun3052
    @abdutilahun3052 22 дні тому +14

    እንዋሪ ጂሩ በጣም ያሳዝናል በፍኖወች የተሰራባቸው ሴራ መከላለያ ይሄን ያክል ፍኖ ከድሎ አያውቅም በአንድ ውጊያ ፋኖን
    ይሄንንም ያደረገው እራሱ ፍኖ ነው በጂሁር በኩል ሲገቡ ፍኖወች ቀድሞ ለመከላከያ መረጃ የሰጣቸው ባንዳ ፍኖወች ናቸው በጣም ያሳዝናል ሸዋ ላይ የሚሰራው ሴራ የሞቱትን ነብስ ይማር❤

  • @user-tx3jc5io1r
    @user-tx3jc5io1r 22 дні тому +6

    የንሰሀ ጥር ሁሉም የእትዮጵያ ሕዝብ ወደፍጣር ይጭው።ጰጉሜ1_5መለው የእትዮጵያ ሕዝብለፈጣርው የጸምጸሎት ያድርግ ጦርነት ትኩሰ በሁሉም ወጌን ይቁም።

  • @getkidane
    @getkidane 21 день тому +2

    ፋኖ የኢትዮጵያ ብቸኛው ተስፋ!

  • @user-yx5fu2dh1m
    @user-yx5fu2dh1m 21 день тому +1

    አማራ አማራ አማራ አይዞን ማሪያምን ሊነጋ ነው 😭😭😭

  • @asmara3973
    @asmara3973 21 день тому +2

    ድል ለአማራ መንግሥት ፋኖ ለህዝብ ነፃነት ከፋሺሥት አብይ ጋ እሚዋደቀው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እግዝአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ ካለመሥዋእትነት ነፃነት አይገኚም መግሥተ ስማያት ያውርሥልን ለአማራ ህዝብ ሲሉ ነብሳቸውን መሥዋአት ለመላው የፋኖ ወታደሮች አንረሳቹሁም❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 21 день тому +2

    የአማራ ህዝብ ፊትህን ወደ ትግልህ አጀንዳ እየሰጡ እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው 🙄

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 22 дні тому +7

    ልባችን ቆስሎአል እስክንድር ኧረ በቃህ 😢😢😢😢

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 21 день тому +1

    ያለውጥምር አደራመጨረሻበነፍስ ተይዘው ይህ ነው ፍርድንና,
    ሌላለመላውየሀገሬ ህዝቦች ,የደም አንባ መጨረሻ ያግኝ,,ተሰፋ,

  • @YoniDegu-dj9wt
    @YoniDegu-dj9wt 21 день тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 22 дні тому +4

    ባንዳ ላይ ትልቅ ስራ መሰራት አለበት። ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ!!!

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 20 днів тому +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን እር እህ የእኔ ሀገር ነው እህ በደም የስከር መናፍቃን መንግሥት የኦርቶዶክስ ፀር ከኢትዮጵያ ምድር ያሳው

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 22 дні тому +5

    ሞት አማራ ሆነው አማራን ለሚጨፈጭፉ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 21 день тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለፍኖ

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 22 дні тому +6

    ሰው አስጨረሳቹ ትጨክኑ እንደሆን ጨክኑ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 22 дні тому +4

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😡

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 22 дні тому +4

    የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @user-mw9ht8ig9c
    @user-mw9ht8ig9c 21 день тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @neza6422
    @neza6422 22 дні тому +3

    አበሳ አሰይይይይይይ አዋ ተብሏል ያረብ ትክክክክል ሸዋ ጥንቃቄ አረጉ
    ንፁሀንንን ጨረሰ ሰይጣን ሰዉየ

  • @grseshireee-ek6hc
    @grseshireee-ek6hc 21 день тому +2

    Victory to fano amhara

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 22 дні тому +3

    ነበልባሉና አንደበተርቱእ አብደላ እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን። የነኚህን ሰው በላዎች ደምጠጭዎች ውድቀት በቅርቡ የያሳየን።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 22 дні тому +3

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ሽንፈት ነው

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 21 день тому +1

    በነገራችን ላይ እባካችሁ ተጨባጭ የሆነ መረጃ አድርሱን ለምን ወደ መሀል ከተማ የሚወራውና በሚዲያ የሚባለው አይመጣጠንም ስለዚህ መረጃዎችን በተጨባጭ አድርሱ?

  • @calebd9456
    @calebd9456 22 дні тому +2

    መሳይ መኮንን የመከራ አንቴና ከትግራይ ጦርነት ያልተማርክ እድሜልክህን ጦርነት እንደሰበክ እስቲ ስለ ሰላም ስለመደራደር ጥሩ ነገር አውሩ በጣም የሚገርመኝ ሰው እንዴት ወንድሙን ወገኑን ገሎ ጀብዲ ሰራሁ እያለ ይሸልላ አረ በቃው ይሄ ሚስኪን ህዝብ የደሀ ልጅ አለቀ የደሀ እናት ደም አለቀሰች በቃን ጦርነት no war stop 🛑 war 🛑🛑🛑🛑🛑✋✋✋✋✋

  • @AliAbderehman
    @AliAbderehman 22 дні тому +3

    የመከላከያ ሞትና የድመት አር አይታይም ዝንበለው ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @user-lk5yu4fy8p
    @user-lk5yu4fy8p 22 дні тому +2

    እድል ለፋኖኖ❤❤

  • @smertasefa4179
    @smertasefa4179 21 день тому

    መሲ ለኔጀግና አረቢኛ ነህ

  • @Ethiopia9995
    @Ethiopia9995 22 дні тому +1

    በርታልን:መሳያችን❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 22 дні тому +2

    አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ ለሚጨፈጨፈው ለሚሳደደው ለሚረገጠው ለሚደኸየው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ ጠንካራ አምሐራዊ ብሔርተኝነትና ጠንካራ አንድነት ወሳኝ ነው

  • @fmwhatsup
    @fmwhatsup 22 дні тому +7

    ቆሻሻው እስክድር ስንት መከራ አመጣብን::

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 22 дні тому +1

    ተባረክ

  • @AsefaTilahun-i4l
    @AsefaTilahun-i4l 20 днів тому +1

    🎉ድል፣ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @user-kn4tc8jt9s
    @user-kn4tc8jt9s 22 дні тому +2

    መሳይ እንደዚህ ይልመድብህ የዘጋቢውን ወሬ ሳታቋርጥ በመፈፀምህ👍🏼

  • @Hiwimecal
    @Hiwimecal 21 день тому +1

    እናንተም አትዋሹ ብዙ ጀግኖች ተሠውተዋል
    እውነቱን ብትናገሩናህዝብ ቧውቀው መልካም ነዉ
    እርሥ በርስ ሳትግባቡ የማንም ጠባብ አስተሳሰብ ባለቸው ሠወች እየተባላችሁ ነዉ ።

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 20 днів тому +1

    ህዝብ የምያባላ መንግሥት ምን ይስራል ኢትዮጵያ ህዝብ ያለ መንግሥት መኖር ይችላሉ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 22 дні тому +2

    ❤❤በርቱ

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 21 день тому +2

    🎉🎉🎉መሳይ🎉🎉🎉

  • @user-hp9fw8mf5u
    @user-hp9fw8mf5u 21 день тому

    የግዜ ጉዳይ ነው ይሁን😢😢

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 22 дні тому +3

    ❤❤ድል ል ለፋኖ

  • @medhanialem5442
    @medhanialem5442 21 день тому

    Baltegemete hunate Anchor media betam yelake sira eyeserachu new. Enameseginalen.

  • @YosefShoa
    @YosefShoa 22 дні тому +1

    Messay the great selam selam, eggih kemin

  • @GhHh-rq4st
    @GhHh-rq4st 22 дні тому +1

    መሱ ፊልድ ማርሻል አቦጀግናነህ በርታ እነሱማ አደየ በቁርጥ አደር ገብተውበታን

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 22 дні тому +6

    ትንሹ እስክድር ነጋ እግር ያለው እባብ አስበላቸው ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @0ahh858
      @0ahh858 22 дні тому

      በጣም አረተው አስወጡት እባካችው

  • @AleemLli
    @AleemLli 17 днів тому

    ድል ድል ለፍኖ

  • @asfawesenkinfu8035
    @asfawesenkinfu8035 22 дні тому +2

    እስክንድር የሚባለዉ ሰዉ እስካለ ድረስ ፋኖ ሰላም አይሆንም

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 22 дні тому +3

    ዘመድኩን የብልፅግና ተከፋይ ከሆነ ቆየ

  • @TazebewDemeke
    @TazebewDemeke 22 дні тому

    you are the best journalist

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 22 дні тому +3

    ማሪያም በጣም ነው የምያሳዚን የአማሪ ህዚቢ እያለቀ ነው መከላከያ ፋኖን ማሸነፍ ሳቅተዉ ለበቀል ምንም የማያዉቀዉን ህዚቢ እየገደሉ ነው አረ ይብቃ ለኑጺሀን ህዚቢ ስባል🙏🙏🙏

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e 22 дні тому

      ህዝቢ😂😂😂 ኦሮሚያ ክልል ነው ያደግሺው🤔???

    • @makdessbpower4676
      @makdessbpower4676 22 дні тому

      ​@@IsrIsh-t4eአረ እኔ እጀግናዉ አማራ ክልል ነው ያደኩ የዉም ጎጃም

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 22 дні тому

    Mesay ante you tube shekil zmbleh😂😂😂 king of breaking news 😊😊

  • @user-hz2ix9cq7v
    @user-hz2ix9cq7v 22 дні тому +4

    በዶላር የሚዋጋው መከታዉ ና እስክድር

    • @Ayumun2323
      @Ayumun2323 22 дні тому +1

      ደንቆ በመከተው የሚመረው መሠለህ የተመተው መከተውን ልትጠለው ትችላለህ ነገር ግን ሠርቶ ማርኮ አሰልፎ እየነዳው ነው የሚያሳይህ
      ያስገደላቸው ከሌላ ተልኮ ተቀብሎ ያለዕቅድ የላከውን እና አይዞህ ከጎናችሁ ነኝ ስላላቸው በስሜት ገብተው ነው ነተጨፈጨፉት ከሩቅ ሁኖ ከሚመሩ ከወንድማቸው ከመከቸው ጋር ተመካክረው ቢሠሩ ይጠቀሙ ነበር።

    • @urbanaddis2048
      @urbanaddis2048 22 дні тому

      PP

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 22 дні тому

      መሪዎችን አክብር

  • @YasinMd-Y306m
    @YasinMd-Y306m 22 дні тому +2

    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ
    ድል ለተከዳዉ ለአማራ ህዝብ
    ድል በግፍ ለሚጨፈፈዉ ለአማራ
    ድል ለጀግናዉ ፋኖ
    አብይሲዝም ይዉደም
    ሞት ለፓንዳዉ ብዓደን

  • @Yerous
    @Yerous 22 дні тому +5

    መሳይ እባክህ እስክድረን መላ በሉት

    • @Mike_Tom_1000Tom
      @Mike_Tom_1000Tom 22 дні тому

      እስክንድር በዲያስፖራው ብር ሃብታሙ አያሌውን ይዞ የራሱን ኔትዎርክ ለመገንባት እየሞከረ ነው! እስክንድር ስልጣን ፈላጊ ብቻ ሳይሆን እብድም ነው! አዲስ አበባ ላይ ጉድ ነው የሰራን

  • @MelaLove-jy6tn
    @MelaLove-jy6tn 21 день тому

    በርታልኝ አባቴ
    ግጥም ላደርስህ ፈልጌ ነበር በምን መልኩ ላደርስህ

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 21 день тому

    ይድረስ ለመሳይ መኮንን ከምሽቱ 9 30 መቸም ከመግስት ከሚባለው ዶ /ር አበደላ እድሪስን አምናለሁ ነገር ግን እነዚህ የሞቱ ወድሞቻችን ፋኖም ከሆኑ አለያም ዶክተር እደሚለውም ከሆኑ ከአካባቢው ህዝብ አጣርተህ ይፋ እድታደርግ በእግዚአብሔር ስም እጠይቅህ አለሁ ምክንያቱም እያዳንዱ ሟች ወገን አለው እና ለማጣራአት ላተ ቀላል ነው አደራ ።

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 22 дні тому

    Egziabher yirdan

  • @akliltasfaye3171
    @akliltasfaye3171 21 день тому

    llike

  • @DesalegnAbateReta
    @DesalegnAbateReta 21 день тому

    ፋኖ ይችላል

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf 21 день тому

    ዶ/ር አብደላ ዋሽተሀል እውነት ተናግረህ ሌሎቹ ከስህተታችሁ መማር ነው እንጂ መዋሸት አይጠቅምም

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 22 дні тому

    መሳይ ሀቢቢ

  • @joforegebeya489
    @joforegebeya489 21 день тому

    Messay bezu atlefa

  • @gizachewbelay9519
    @gizachewbelay9519 22 дні тому +2

    ይሄ ልጅ የሚያወራው ምንድን ነው?
    በአማራ ህዝብ ላይ ጭፍጨፋ ተፈፅሟል :: ይሄ አልተፈፀመም ብሎ ለአገዛዙ ሽፋን መስጠት ምን የሚሉት ነው?
    የታጠቀም ይሁን ያልታወቀ አማራ በአገዛዙ ተጨፍጭፏል:: ይህን ህዝብ ሊያውቅ ይገባል::

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 22 дні тому +1

    ኮማንድ ፖስቱ ባለቀበት ከህግ ውጭ በኮማንድ ፖስት የምትመራ ብቸኛዋ ሀገር

  • @BantayehuHailegiorgis
    @BantayehuHailegiorgis 22 дні тому +1

    ለምን ከተማ ከያዛችሁ በሗላ እየለቀቃችሁ ሰው ታስጨርሳላችሁ እባካችሁ ህዝቡን አታሰቃዩት

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 21 день тому

    ጋዜጠኛ እስክንድ ሳይቸግረው የፋኖ መሪ ኮልሆንኩ ብሎ ቅርቃር ውስጥ ገባ:: እዚያው ባልደራስ ሆኖ ቢጫ ፌስታሉን ይዞ እስር ቤቱ ቢመላለስ ይሻለው ነበር::

  • @mestawotkabtimer-fm3yz
    @mestawotkabtimer-fm3yz 21 день тому

    ኧረ በተሰው ፋኖ አባላት ደም አትቀልዱ የራሴ የስጋ ወንድሜ ተሰውቷል ነገር ግን የወንድሜ ሞት ሞት ሳይሆን ለሀገሩ ነው የተሰዋዉ ሁሌም በልቤ ይኖራል ድል ለጀግናው

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n 20 днів тому +1

    አንተ አጋንንት ሆዳም መሣይ የምትባል ሆዳም ሲዖል 🔥🔥🔥🔥ግባ😂😂😂

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 22 дні тому

    ላይክ ሼር በርቱ🎉🎉🎉

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 21 день тому +1

    አይ እስክንድር = ስሙን በሉት አደናግር የሆነ ኩታራ ነገር ነው እሱ ካልተወገደ ሸዋ ከፍ ያለ ዋጋ ይከፍል ።

  • @user-dm1le9kq2i
    @user-dm1le9kq2i 22 дні тому

    እና ያሁሉ አስከሬን የማነዉ ፋኖዎች ናቸዉ አደል የተባለዉ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ

    • @DagmawiGashaw-t8p
      @DagmawiGashaw-t8p 22 дні тому +1

      Eza yalewu sewu geberewun newu yegedelute blewal hezebu le propaganda keza tetekmubet😟

    • @user-dm1le9kq2i
      @user-dm1le9kq2i 22 дні тому +2

      @@DagmawiGashaw-t8p ወይኔ የምር ነጣም ነዉ ያለቀስኩት ግን እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ 😥

  • @DawiteJenberu-bs8kx
    @DawiteJenberu-bs8kx 22 дні тому +1

    Mesay mirit sew

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 22 дні тому +1

    ኢትዮጵያን ዘጠና አምስቱ የደነዘዘ ነዉ😢

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg 22 дні тому +1

    ኮኮብ ያለው ባንዲራ አንጠልጥሎ የአማራ ፋኖ አይሰለፍም የቆየ በትግራይ ጦርነት ጊዜ በመንግስት ድጋፍ የወጡበት ሰልፍነው

  • @Mekdes-g4u
    @Mekdes-g4u 17 днів тому

    ዋዉበጣምአምሮባታልሸዋሮቢትአይዟችሁከፈጣሪጋርአሸናፊእደምኮኑአምናለሁድልለአማራፋኖ 👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @atalayademe6724
    @atalayademe6724 22 дні тому

    እኔን ያልገባኝ ነገር የመከታው ሰራዊት አደለም እንዴ ጥቃት የደረሰበት? እሺ እንደዛ ካልሆነ ለምን እነመከታው ዘመቻ እነዋሪ ብለው ቀድመው አወጁ?

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n 20 днів тому +1

    ሂድ አንተ ጅብ ሆዳም 😂😂 ከፋኖ ጋ ወደ ሲዖል ግባ🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @Addistube778
    @Addistube778 22 дні тому +1

    ኢሳቶች አማራው ቀልቦ እዚህ አደረሳችሁ😂😂😂

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n 20 днів тому +1

    አንተ መሣይ የምትባል ከርሳም ጥንብ አንሳ 😂😂😂 ከፋኖ ቀሚስ ለባሹ ጋር ወደ ሲዖል 🔥🔥🔥🔥 ትወርዳለህ😂😂😂