4ኛ መፍትሔ በዓይነጥላ ዙሪያ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • 4ኛ መፍትሔ በዓይነጥላ ዙሪያ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

КОМЕНТАРІ • 226

  • @marebelu
    @marebelu 9 місяців тому +2

    መምህራችንን የወለዱ እናት የታደሉ ናቸው ❤❤❤ ማህፀን ናቸው የተባረከ የተቀደሰ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤🙏

  • @rahel6463
    @rahel6463 4 роки тому +66

    እኔ እማ ምን ብየ እግዚአብሔርን ላመስግን እውነት ልኡል እግዚአብሔር ተመስገንልኝ እንደነ መምህር ተስፍየዬ አበራ እና መምህር ግርማ ወንድሙ ይመሳስሉ ሰለስጠህን ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ጥንካሬውን ጨምርላቸው

  • @ሁለምናገርላባጎኖው
    @ሁለምናገርላባጎኖው 3 місяці тому

    Ameen Ameen Ameen kale Hewotin yesamalen mamirachin

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 роки тому

    AmenAmenAmen.waqayyoo.sagalee.sin.haa.dhagechisesuu.waqayyoo.baraa.tajajailaa.ketii.sin.haa.dheresisuy.amenamenamen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي Місяць тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 роки тому +1

    Thanks you so much memihir tesfaye please keep up the good work

  • @belsti9368
    @belsti9368 6 місяців тому

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TESFANESHTESHOME-x8g
    @TESFANESHTESHOME-x8g Рік тому

    Amen erjim edime kexena yisxiq memherachin

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ Рік тому

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ያርዝምልን እኛም የሠማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ለበረከት ለፍሬ ይበልልን 30 // 60 // 100// ፍሬ ለማፍራት የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ሠሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን የተግባር ሠዎች ያድርገን በሀይማኖት በእምነት ያፅናን የሚፈታተነን ክፉ ጥላታችን ዲያቢሎስ ሲኦል ገሀነም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክተትልን ድንግል ማርያም በፀሎቷ ታቃጥልልን አሜን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 4 роки тому +10

    መልካሙን የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕራችን ፀጋውን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልዎ በእውነት በጣም ነው ለኔ የጠቀመኝ ለቤተሰቦቼም እንድጸልይ እረድቶኛል ያለሁት በባዕድ ሀገር ቢሆንም ብዙ የገባኝ ነገር አለ መምህር በእውነት ድንግል ማርያም ከእርስዎ ጋር ትሁን

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @saraT22
    @saraT22 2 роки тому +3

    መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏ፍቅርተሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @misaratfakalu3
    @misaratfakalu3 4 роки тому +11

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ መምሕር ተባርክ ቅርብ ግዜ ነዉ ጋገኝሁሁ ያዳመጡክት ትምርት ሁሉም በጣም ጠቅሞኛል ሁሉንም ለመስማት እጣሩኩ ነዉ በጣም እናመስግናለን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому +19

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን በርታልን

  • @EraTera-pr6ew
    @EraTera-pr6ew 5 місяців тому

    Amen amen

  • @እሙዬየድንግልማርያም-ቐ2ቸ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @da_blu_noodle2142
    @da_blu_noodle2142 4 роки тому +9

    እና መስግናለን ተስምተው ስለማይጠገቡ
    ትምህርቶችህ ውንድሜ የድንግል ማርያም
    ልጅ በቤቱ ያኑርህ።

  • @ametemariyaam4137
    @ametemariyaam4137 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen memihirachin kale hiwoti yasemalin

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 4 роки тому +5

    Egziabher yimesgen memhrachin selamachhu yibza bekrstos iyesus
    Amen Amen Amen

  • @GHh-f4r
    @GHh-f4r Рік тому

    እመቤቴትጠብቅልንመህምርተስፋዪ✝️🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @almzafshabeyene7395
    @almzafshabeyene7395 11 місяців тому

    Memhire betamnew mnwedhi egzabiher edmena tena ystehi ayne tla bdenbi new yetemarkite

  • @yeshiichalelyeshiichalel9855

    ቃልህውትንያሰማል❤❤❤ውንድማችን

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen Kale hiwot yasemlen memeher tsegwun yabzlot eniye gena be 20wchu mejemriya nwu shibet bicha yehonwu tsegure hulum syeygn betam yegermal lekam ehem ale egziahber yeftwu ye egna bet gud bizu nwu be tselotchu asbugn le betsbochem lenem egziahber madanen endi saten

  • @kankoasefa5223
    @kankoasefa5223 4 роки тому

    kalehiywet yasemaln

  • @sador_t.7833
    @sador_t.7833 3 роки тому

    BEWENET MEMHER KALE HIWOT YASEMALEN

  • @selameshetu6583
    @selameshetu6583 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 роки тому +1

    Amen memherachen eg/r yesteh tebarek betam enamesgnal eg/r yebarkhe

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 2 роки тому

    ቃለ ህወትን ያማልን

  • @meazamingide7351
    @meazamingide7351 7 місяців тому

    Kale hiwet yasemalen

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 Рік тому +3

    እባካችሁ እህት ወንዲሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ከዱባይ 36 አመቴ ነው 9 አመት
    በስደት ግን ሁሉም ኩቱ ሆነ ያመኩት የሰበሰብኩት &ትዳሬ እረ ስንቱ 😢

  • @p0licaccadami78
    @p0licaccadami78 2 роки тому

    ያክብርልን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 роки тому +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርገው መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልን

  • @egzabherayecheknen4156
    @egzabherayecheknen4156 4 роки тому +1

    Kalehiwet yasemalen memher Egzabher edmyeowet yabzalen

  • @twerkkeskes4661
    @twerkkeskes4661 4 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን እግዜአብሔር የተፀፀተ ልብን ይሥጠን እመብርሐን ትርዳን

  • @አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ

    ቃል ሂወት ያሰማልን ባርታልን

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ኣምላክ

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ

    Egziabher yichemrlih wendmachn

  • @imamazing8425
    @imamazing8425 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በሰላምሰመጣህልን ውድ እንቁ መምህራችን

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይሰጥልን በውነት ይሄ ነው ማለት ነው ይገርማል የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ወይ ጎድ የድንግል ማሪያም ልጅ ክርሰቶሰ ይርዳን ወድማቸን በፀሎት አሰበን እህተ ማሪያም ይገርማል የኔ ፀጉሬ በውነት እዳልክው ነው ማሰተዎልን ያድልን ቃለሄወት ያሰመላን አሜን አሜን አሜን

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 4 роки тому +2

    Amen Amen Amen kale hiyewoten yasemalen

  • @berehan260
    @berehan260 11 місяців тому

    በጣም ደስ የሚስ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን አምላህ ይባርክልህ :ያርዝምልህ :እኔም ቃሉን እንድተገብር አምላክ ይርዳኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 2 роки тому

    መምራችን ቃለህይወት ያሠማለን እድሜና ጤና ፀጋን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @nardititi1821
    @nardititi1821 4 роки тому +1

    Amen kale hiwet yesmelin memhir

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 роки тому +2

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @danielj3011
    @danielj3011 4 роки тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን የባርክልን አሜን

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 4 роки тому +4

    አሜን እግዚአብሄር ይመሥገን ሠላምክ ይብዛልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 роки тому +2

    ተባረክ በጣም እናመሰግናለን መምህሬ
    ልዩ ትምህርት ነው

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እሺ በርታልን
    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን በፀጋው ይጠብቅልን

  • @abynsheaynaw4075
    @abynsheaynaw4075 4 роки тому +2

    Kal heywet yasemaln memher egzabehr hwelahenm yemarn beherntw

  • @tbletstewelde4117
    @tbletstewelde4117 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @haymanottadese7784
    @haymanottadese7784 4 роки тому +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln

  • @hebtshhebtsh818
    @hebtshhebtsh818 4 роки тому

    በጣም ግርም ይላል መምህር እግዚአብሔር አንተን ሥለሠጠን እናመሠግነለን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 роки тому +4

    እውነት ነው ለሁሉም ነገር ትግስት ያስፈልጋል መምህራችን የሰማንውን በልቦናችን ያሣድርብ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ተባረክ።

  • @bertukanmelse6586
    @bertukanmelse6586 4 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sraself7813
    @sraself7813 4 роки тому +2

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🌾🌾

  • @edunati7311
    @edunati7311 4 роки тому +1

    Amen betam tkkl nek memhir

  • @scapegoatdad5076
    @scapegoatdad5076 2 роки тому +1

    We can use more teacher like you..
    I send you love and peace from Chicago to you and your Beautiful family..
    Thank you.

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 4 роки тому

    መምህር ተስፋየ ገጠመኞቺህን እና ትምህርቶቺህን መከታተል ከጀመርኩ 1 ሳምንት አዲስ ነኝ ማለት ነው
    በመጀመሪያ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ለውጥ እንዴትየጠላትን ( አጋንትን) እንደምከላከል እና መፅናት( ለእግዚአብሔረ መንበርከክ ሱባኤ መያዝ.............. ወደውስጤን በደንብ እንዳይ እንዳስተውል አግዘኸኛል

  • @zamedkeraan4859
    @zamedkeraan4859 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ
    @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ 3 роки тому

    ሰላም ላንተ መምህር

  • @ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን መምህራችን

  • @elenelen7307
    @elenelen7307 2 роки тому

    kali hoyoti yasmalin mamirachin

  • @መቅደስየድንግልማርያ-የ3በ

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ፀጋውን የበለጠ ያብዛልህ ቅዱስ ምካኤል ከክፍውች ይጠብቅህ

  • @hdu4612
    @hdu4612 4 роки тому +1

    እግዛብሔር፣ይመስገን፣መምህራችን፣እንደምነህልን፣በእውነት፣ትምህርትህ፣ምንም፣አይጠገብም፣እግዛብሔር፣አምላክ፣ይጠብቅህ፣እመቤቴ፣ጥላከለላ፣ትሁንህ፣

  • @martacountrysidemarta2590
    @martacountrysidemarta2590 4 роки тому

    ⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    በጣም ደስ የሚል የምወደውን መፍትሔ ነው የነገርከኝ እሰይ ደስ አለኝ።

  • @hannayotube7817
    @hannayotube7817 4 роки тому +2

    ቃላይት ያሳማን ማምራችን

  • @eth3816
    @eth3816 4 роки тому +1

    ቃለይወት ያሰማልን መምህር

  • @umsaif6623
    @umsaif6623 4 роки тому +7

    የመጀመሪያ ነኝ ዛሬስ ማንም አልቀደመኝም

  • @adnatsegaw1867
    @adnatsegaw1867 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @gubsatadso1049
    @gubsatadso1049 4 роки тому

    ሰላምእንዴናችሁ።።የክርስቶስ።።ቤተሰቦች።።ይገርማል።።እኔቃልየለኝም።።መምህር።።እግዚአብሔር።።ይጠብቅህ

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 3 роки тому

    Enkan beslam metih memher xletkom tezekorna

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam4317 2 роки тому

    Amen......3

  • @የማርያም-በ2ቈ
    @የማርያም-በ2ቈ 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏽

  • @ቡርቴ-ኰ6መ
    @ቡርቴ-ኰ6መ 4 роки тому +1

    በእዉነት መምህራችን እናመሰግናለን

  • @hilinatariku3313
    @hilinatariku3313 4 роки тому +1

    Amen amen amen kalhoyti yasmalgn memmeher

  • @ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት የእኔም ችግር ነው አመሰግናለሁ

  • @woldemichaelmelkamu3611
    @woldemichaelmelkamu3611 3 роки тому

    ወንድሜ ትምህርቶችህ ላይ የሕይወቴን ጠላት ማንነት በበለጠ እያወቅሁ ነው እግዚያብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ ፡፡

  • @ትዕግስትወለተመድህን

    በእውነት መመህራችን ቃለ ህይወትን የመሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 7 місяців тому

    🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ

    ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረቸይን አግዝአብሔረ ረጀም እደም ይሰጠልን በእውነተ

  • @ethiopialezalalemtenure3220
    @ethiopialezalalemtenure3220 4 роки тому

    Bewnte yemigarem temhirete new kale hiwotin yasemalin memhirachim Egezabhare yestlin

  • @ba7359
    @ba7359 4 роки тому

    መምህራችን በዕውነት ፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔር ፀጋ በረከት ከእድሜ ጋር እመኝሎታለሁ !!!

  • @sabazinabe1250
    @sabazinabe1250 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ፍፁም የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የድንግል ማሪያም ልጅ በቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን አሜን

    • @asfc7228
      @asfc7228 Рік тому

      ቃለህይወት ያሰማልን መ መህራችን

  • @kibromedemisse1318
    @kibromedemisse1318 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
    @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግስት ሠማያት ያዋርስል እረጂም እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልልን

  • @ኤፍታሕእግዚአብሔርሆይተከ

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 4 роки тому +1

    አሜን መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny 4 роки тому

    እግዚኣብሄር ጸጋዉን ያብዛልኽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 4 роки тому

    ቅቃለሒዎት ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ መምሀር

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 роки тому +4

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ይህ መፍትሄ ለኔ እጅግ በጣም እንድበረታ የሚያደርግ ነው ምክኒያቱም እኔ ከመንቃቴ በፊት በሰራ ቦታ ባህሪየ ነጭናጫ ነገሮቹን በደንብ ሳላገናዝብ መልሰ የምሰጥ ሰው ነበርኩ አሁን ግን አይደለም የሚመለከተኝ ሰው ለራሴም እሰኪገርመኝ ድርሰ ለውጥ አለኝ አሁን ደግሞ የለቀክኸው ለመቃወም በጣም ያበረታል በቅርብ ጊዜ ሰልክ ደውየልኸ ማውራት አቅቶኝ ሰልኩ ተዘጋ መምህር ለምን ይሆን ብየ ተጨነኩ ደጋግሜ ሞከርኩ አልቻልኩም በጸሎት አሰበኝ ወለተ ሰንበትን

    • @abebagebru1196
      @abebagebru1196 4 роки тому

      Could you please send me memhir Tesfaye number Thank you ☺️.

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእውነት ዕድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @saarahmad4973
    @saarahmad4973 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ውዶች በእውነት ውዴ መምህር የኅወት ቃል ያሠማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን ፫ በእውነት ደስስስ ይመል ትምህርት ነው

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን