#Integrity
Вставка
- Опубліковано 16 кві 2024
- የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023
እንኳን ደህና መጣችሁ፣ በጉጉት ነው የምጠብቀው😮❤
እዉነት ነዉ አምልኮ እግዚአብሔር ብቻ ካወቀ በቂ ነዉ ብዙ የሚፈትን ነገር አለ በጣም የሜጠቅም ዉይይት ነዉ።
ዋው በጣም ድንቅ ነው እግዝአብሔር በሰመነው ተጠቃምዎች ያድርገን ሁሉችሁንም እግዝአብሔር አምላክ በክርስቶስ ይባርካችሁ እንደው አንድ አንድ መፃፍ ፈለኩኝ ግን ምንም የምጣል የለም
ትጂዬ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ። ሁሉም የሚታቀርቡት ነገር እጅግ አስተማሪ ነው። ነገር ግን Eat that frog የሚል ርዕስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል። ተባረክ!!!
ቲጂዬ ባንቺ እግዚአብሔር በጣም እየጠቀመኝነው። ለተሰጠሽ ፀጋ ታምነሽ የብዙዎችን ህይወት እየሰራሽነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ያብዛላቹ ተባረኩ ለምልሙ❤❤❤❤
ዋዉዉዉ በጣም ዳስ ዬምልእና
አስታማረ የሆነዉ ዉይይት ነወ
በአጣቃለይ ዬኔን ሕይወት ይነከል።
ተበራኩ❤❤❤
ጌታ ይባርኳቹ ሐሳብ ጥሩ የሚገርም ነው 🙏🙏🙏🙏 የናታ መረዳት ለኔ መረዳት ፈጥሮብኛል አመሰግናለው በርቱ በዚሁ ቀጥሉ
ቲጂዬ ተባረኪ ❤
ሁላችሁም ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችው ጌታ እየሱስ❤
በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ተባረኩ።
ኢየሱስ ስለዚህ በእውነተ ት ይባርካችሁ በፆምና በፀሎት መድረቅ ማለት የክርስቶስ ፀጋ ብቻው በቂ አይደለም ብሎ እገዛን እንደማዋጣት የቆጠሩም ቡድኖች ስላሉ ተቸግረናል ጌታ ይርዳን
I really like this discussion
A person of integrity is honest and just In all his social dealing!!
ብሩክ ሁኑ
God bless you All! I always enjoy listening different perspective from each of you.
ለማተየተ የመነደረገወ ነገረ እግዚአብሔር ያጤቢቄን ቴበሬኮ
Thank you so much, especially I like Daniel’s idea a lot, he is so mature, God bless
God bless you! Special conversation!
ተባረኩ
Geta yebarkachew bezu temerealhu ❤❤❤❤
„Ye libe hasabe ena ye affa qale befeteh yamare yehun „ yelal ye geta qal .
❤❤❤❤
መንገዱ አንድ ብቻ ሆነ ለመንግስት ለመለወጥ ።
Grum temhert tebareku
Tg anchi bchashn yemitastemrn temhit nafkognal.lelochu likk aydelachum malete aydelam
Esti guden nigarugn zamadoche,