Thank you from the parents of Joshua Haileyesus

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 чер 2021
  • #Joshua Haileyesus. Thank you for your prayers and support!
    Gymnopedie No. 3 by Wahneta Meixsell
    Creative Commons - Attribution 3.0 Unported- CC BY 3.0
    creativecommons.org/licenses/...
    Music provided by FreeMusic109 / freemusic109
  • Фільми й анімація

КОМЕНТАРІ • 49

  • @grace3563
    @grace3563 3 роки тому +6

    Wow geta melekam naw fasiye and Hailshye yerdachihu geta keberun yewosed we love you both ❤

  • @helengeb
    @helengeb 3 роки тому +5

    I am so blessed by your message. What a word of wisdom.

  • @ethiopiawit6212
    @ethiopiawit6212 3 роки тому +3

    ፋሲካ እና ሀይልዬ በእዉነት እናንተ እንደዚህ ተፅናንታችሁ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ቤታችሁ ደስታ ይሙላዉ 🙏🙏🙏

  • @bijouxmelaku9370
    @bijouxmelaku9370 3 роки тому +1

    እንዲህ ተጽናንታችሁ ማየት ትልቅ መጽናናት ነው ለኔ ለብዙዎች
    የክርስትና እውነቱ ይሄ ነው
    ተስፋችን ትልቅ ነው የከበረ ምድር አትይዘንም
    Joshyee in enhoying Jesus
    Let's keep shining

  • @selamtewelde760
    @selamtewelde760 3 роки тому +2

    My God bless you Dearest Family. We are so happy to see you like this happy yetxnana face really shining face...praise to the Lord. Yours Sister From Manchester.

  • @aynalemwaleligntadesse9595
    @aynalemwaleligntadesse9595 3 роки тому +2

    Peace be with you my sister and brother. I’m happy to see you like. You are in my prayer, bertu bertu bertu.

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ክብር ላንተ ይሁን። አፅናኙ መንፈስ ክብር ላንታ ይሁን። እህት ፋሲካና ወንድም ኃይሌ ፣ ቀና ያደረጋችሁ አምላክ ይባረክ።

  • @talkingeez3512
    @talkingeez3512 3 роки тому

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ! እግዚአብሔር ያጽናችሁ!

  • @mesi6213
    @mesi6213 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር እንኳን አፅናናችሁ የጆሽዬ legacy keep Shining ይቀጥላል ታላቅ ሚኒስትሪም ይሆናል ብለን እንጠብቃለን ደግሞም ከጎናችሁ ነን።

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 3 роки тому

    Joshiyee yene wid lij,you are Missed,but you are with your heavenly father!!bertu we will keep praying for you guys!!blessings!!

  • @Greatest307
    @Greatest307 3 роки тому +1

    God bless you !!!🙏🙏🙏

  • @4familytube532
    @4familytube532 3 роки тому

    ፋሲኩዬ ጌታ ስላፅናናቹ ስሙ ይባረክ ጌታ ካረዳው በስተቀር ማንም እንደዚህ ማመስገን አይችልም የመፅናናት አምላክ ወደፊትም ልባችሁን ይጠብቅ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ጌታ ሁልጊዜ መልካም ነው

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 3 роки тому

    ጌታ አብዝቶ አበርትቶ ያቁማችሁ በፀሎት ከጎናችሁ ነን ጆሽዬ ጌታን የሚወድ ትልቅ የእግዚአብሄር ሰው ነበር ዛሬም አልሞተም ለአለም ሁሉ አስተማሪ ነው ጌታ ልጆቻችሁ ይባርክላችሁ ተባረኩ

  • @alemeshettefera40
    @alemeshettefera40 3 роки тому +1

    God bless family🙏

  • @hilinawold1225
    @hilinawold1225 3 роки тому

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተንም አባዝቶ ይባርካችሁ ዛሬም አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ቤታቸውን ጎብኝቶ ለዚህ ቀን ስላደረሳችሁና ስላየናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ። ፋሲና ሀይልዬ በማንኛውም ነገር ከእናንተ ጎን አለን አሁንም በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። !!

  • @ruthabu5405
    @ruthabu5405 3 роки тому

    እግዚአብሔር አፅናንቶአችሁ በማየቴ ደስ ብሎኛል
    እግዚአብሔር ዘመንአችሁን ይባርክ በእናንተ ተጠቅሞ ትውልድን ሊያስመልጥ መቶአል ሁሌ ከጎናችሁ ነን!🙏❤️

  • @09959309
    @09959309 3 роки тому

    I can not say enough what a great example you guys are for the entire world! I have NEVER seen parents as strong and courageous as you two. To still stand in your faith after a big tragic like this shows your unwavering love for Christ. I pray God continues to give you and your family rest, peace, comfort and grace through this difficult time! we will continue to pray for you and your family. we love you all!! Tebareku!!!

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 роки тому

    እግዚያብሄር ጻድቅ ነው ለልባቹ መጽናናትን ይሁናቹ ከብልድ ነው ልጅን ማጣት መልካም እረፍት ይህን ናት ጌታ በቅፉ ይኑረው ጆሽዋን

  • @abebagebray3721
    @abebagebray3721 3 роки тому

    You guys are amazing people God bless you.

  • @meluchanal
    @meluchanal 3 роки тому

    Wonderful family 🙏😍 keep shining

  • @eteneshgirma4885
    @eteneshgirma4885 3 роки тому

    እግዜአብሔር ይመሰገን እንኳን አምላክ ጀገፋችሁ ተፅናንታችሁ በማየቴ ደሰ ብሉኛል ለኔ ትልቅ አስተማሪ ነዉ የሁናችሁት አሁንም እግዜአብሔር ከናንተጋር ይሁን

  • @yenealemselemun4446
    @yenealemselemun4446 3 роки тому

    Amazing God bless you both ❤️

  • @tetemekonnen4957
    @tetemekonnen4957 3 роки тому

    Fasikye and Hailye May Almighty God contniue to comfort you and bless you. Joushye keep shining.

  • @elenkahsay7850
    @elenkahsay7850 3 роки тому

    God bless this family🙏

  • @selamkebede7909
    @selamkebede7909 3 роки тому

    May God bless you more.

  • @sarag6740
    @sarag6740 3 роки тому

    God bless this family ❤❤❤

  • @saraalemseged4585
    @saraalemseged4585 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    እናንተን አፅናንቶ እኛን እንድታፅናኑ የረዳቹህ እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🏻 በጌታ ፍቅር እወዳችሃለሁ ❤️

  • @yordanoshaile5280
    @yordanoshaile5280 Рік тому

    💔💔💔😭😭😭yemesnanat amlak

  • @meron5661
    @meron5661 3 роки тому

    God bless you

  • @tsigeredaashenafi8934
    @tsigeredaashenafi8934 3 роки тому

    እግዚአብሔር በስራው ሁሌም ትክክል ነው!:: ተፅናንታችሁ በማየቴ ደስ ብሎኛል:: እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያፅናናችሁ 🙏:: #keepshining

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 3 роки тому +1

    Egizber abzeto yebarkachu

  • @tizitadaniel1491
    @tizitadaniel1491 3 роки тому

    Enante yeabate birukan zarem lezelalem yemetsenanat amelak yatsnachu, yibarekachu betam enwedachuhalen

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 3 роки тому

    Jegnawoch nachu tebareku🥰🥰

  • @ethiopiatesema6430
    @ethiopiatesema6430 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾

  • @elenihailemichel5761
    @elenihailemichel5761 3 роки тому

    Egeziyabeher melkam new, enkan lezi abekachew 🙏🏾❤️🙏🏾

  • @ianandmarkan4429
    @ianandmarkan4429 3 роки тому

    Geta melkam new fasikaye yeredachu Geta yimesgen. Des belognal endi selayewachu, tebareku , Geta kenanete gar yihun

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 роки тому

    uuuuuuufff inee gin yee Joshua foto say inbayen maqotaatar yaqitenyal wayineee rip😭geta yirdachuh😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @shalomkw8941
    @shalomkw8941 3 роки тому

    May God bless you more Fasikye and boss 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zerihungyegrtslij4868
    @zerihungyegrtslij4868 3 роки тому

    አርቲስት ፋሲካ እና ሃይልዬ እናንተ ድምፃቹ እሩቅ ተሰምቶእል በአመታት የማይሰረራውን ስራ እናንተን ተጠቅሞ ትውልድን ደርሷል ጌታ ይባርካቹ!

  • @Begena_Kirar_Mesenko
    @Begena_Kirar_Mesenko 3 роки тому

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ :: እግዚአብሔር ያጽናችሁ ፋሲካዬ ሀይላት :: እግዚአብሔር ያጽናቹ

  • @abenetkibret4683
    @abenetkibret4683 3 роки тому

    እናንተ የእግዚአብሄር ሰዎች ፋሲክ እና ሃይልየ
    ለሌለው ስጋ ለባሽ ብርታት እና ጥንካሬ ተምሳሌት ሆናቸኇል::እግዚአብሄር ፀጋ ያብዛላችሁ

  • @edenfssha720
    @edenfssha720 3 роки тому

    ❤🙏

  • @user-qf5ni8js3o
    @user-qf5ni8js3o 3 роки тому

    አሺ አይዛቹ ጌታ ተባረኩ

  • @lkonjo104
    @lkonjo104 3 роки тому

    Faskay ayzochu❤️❤️❤️❤️

  • @alemneshwaktola5887
    @alemneshwaktola5887 3 роки тому

    አምላኬ ይደግፋችሁ❤️

  • @prophetenyew
    @prophetenyew 3 роки тому

    Wow tebarku bebzu

  • @zeze7103
    @zeze7103 3 роки тому

    R.I.P Joshiu and tesnanu ur are in our prayers bertu he left us soon but he is in a better place. I am glad I are believers BERTU.

  • @sosinahaile9805
    @sosinahaile9805 3 роки тому

    አሁንም መንፈስ ቅድስ ያበርታቹ