ለጉብኝት የመጣ ፈረንጅ ሳይ አባቴ ይመስለኛል! ያልተመለሠው የማንነት ጥያቄ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 334

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 Рік тому +83

    ይገርማል ለካ ምን እናት ድክማ ብትሳድግ ልጆቹ አባቴ ማለታችው አይቀርም

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 Рік тому +10

      እህቴ የተፈጥሮ ህግ ነው ልጆች እናትና አባትን ይፈልጋሉ

    • @mesimesi2950
      @mesimesi2950 Рік тому +1

      Off cores

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Рік тому +1

      ሁሌ የሚገርመኝ እሱ አይደል

    • @tesseberhan7947
      @tesseberhan7947 Рік тому +6

      @@bonne.annee.2023 ስለዝህ ልጆች ያለን እራሳችንን እየጠብቀን ማሳድግ ነው ያለብን

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Рік тому +4

      አይቀርም ድካም ብቻ እሚገርም ነው

  • @rittys81
    @rittys81 Рік тому +59

    የኔ ቆጆ አንቺ ዘረቢስ አይደለሽም:: በህይወት ላይ ብዙ ይገጥማል እኔ መሰል አባቴ ልጄ አይደለሽም ብሎ ነው ያለኝ ካደኩኝ በሃላ ይቅርታ ቢለኝም its to late አድጌ እራሴን ችዬ በጣም ጥሩ ህይወት ነው ምኖረው:: አንዳንዴ አውቀሽው ላያስደስትሽ ይችላል እራስሽ ላይ ስሪ ጠንክሪ ካገኘሽው አገኘሽው ካልሆነ ግን ደስታ ሚገኘው ከራስ ነውና አንቺ ጠንክሪ ደሞ ታገኚዋለሽ 💕😍

    • @helenkale
      @helenkale Рік тому +3

      U r right ❤

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 Рік тому

      @@helenkale አንቺ የነጭ ውሾች🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @fatumaomrem8491
      @fatumaomrem8491 Рік тому

      የኔ ቢጤ እኔም አባቴ ክዶኛል አሁን ትልቅ ሁኜ

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 Рік тому

      @@fatumaomrem8491 እሰይ ነጭ ቅጣችሁን የምበዳችሁ video ይዘው ይወጣሉ
      ነገሩ አሁን የገባኝ የፈረንሳይ ወታደሮች ምን ይሰራሉ ብዬ እጠይቅ ነበር 🤔🤔
      bbc ዶክመንተሪ ፍልም አይቼ ይገርመኝ ነበር
      5 የፈረንሳይ ወታደሮች ለሊቱን ሙሉ ጥቁር የአበሻ ሴት ስጫወቱባት ያድራሉ ነገሩ ለካ ጅቡቲ ያሉትን ነው ውሾች 🤮🤮🤮🤮

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Рік тому +52

    እህቴ ሙሉ ስሙን የሚኖርበትን ከተማ አስቀምጭ እባክሽ: እኔ የምኖረው ፈረንሳይ ነው ሁሉ መረጃ እጅሽ ላይ ነወ እዚህ ያለው (ፓሪስ ) የኢትዮጲያ ኢንባሲ ቢጠይቅ በቀላሉ ይገኛል ፈረንሳዮች በጣም የሚወደዱና የዋሆች ነቸው ልጆቻቸውን በጣም ይወዳሉ ጌታ ይርዳን

    • @almawood-yw9ws
      @almawood-yw9ws Рік тому +3

      Very very heartbroken story!!! Please please if you are living in France , contract the media in France. Also contact the ethiopian community in France for her . I hope she will get him one day!!! God bless you!!!!

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 Рік тому +2

      ዳንኤል ሰላምቢር ቻርሊ የትውልድ ቀን 1979 ይላል ያሳየችው document እባካችሁ ሞክሩላት ባኒ

    • @almawood-yw9ws
      @almawood-yw9ws Рік тому +1

      @@Jojogeb1 I could not understand your message? What is that?

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 Рік тому +1

      @@almawood-yw9ws አይ ከላይ ባኒ ነኝ ላለው ሰው ነው የፃፍኩለት ምክንያቱም የሰውየውን (የአባቷን) ሙሉ ስም ቢታወቅ ስላለ ሴትየዋ ስትናገርና ያቀረበችውን document አይቼ በዚህ ስም ፈልጉላት ነው ያልኩት ለርስዎ አይደለም የመለሰኩት

    • @Etagegn3326
      @Etagegn3326 Рік тому

      አኔ አጎቴ ፈረሳይ ነኘ ብሎ,ጠፋብኘ አፈልጉኘ ሰሙ ወንድም አገኘሑ,በጋሻው,ይባላል,

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 Рік тому +39

    አውሮፖ እኮ የፖስፓርት ሙሉ ስም ከእድሜው ጋር ካለ ባለበት ሀገር ጎግል አድርጎ አድራሻውን እና የት ከተማ እና ሰፈር እንደሚኖር ጭምር ማወቅ ይቻላል ብዙ ከባድ አይደለም። ፈረንሳይ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተባበርዋት እግዚአብሄር ይረዳሻል 🙏

  • @ayaifenet5745
    @ayaifenet5745 Рік тому +14

    እዚህ ብዙ የሚኒቴሪ ሚስቶች ስላሉ በቀላሉ አባትሽን ታገኝዋለሽ ፎቶውን እስክሪን ሹት አርጌ ለሁለም ሚኒቴሪ ሚስቶች ልኬላታለው ከአንድ እህቴ ልጅጋ እድሜው ስለሚቀራረብ በቀላሉ እናገኝዋለን እይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳን እህቴም የሚሲቴሪ አምስት ስለሆነች አሉ ብዙ የሚኒቴሪ ሚስቶች

  • @hanna4751
    @hanna4751 Рік тому +18

    እናትሽን እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ የምን ለቅሶ ነው

    • @tigistzewdealemu9892
      @tigistzewdealemu9892 Рік тому +1

      ለቅሶው የማንነት ጥያቄ ነው እኛ የማይገባን ማነኝ የሚለውን ጥያቄ ስንጠይቅ ቅብጠት የምናደርገው ነገር አለ

    • @hanna4751
      @hanna4751 Рік тому

      @@tigistzewdealemu9892 ዘረቢስ አለችኝ ብላ ስታለቅስ እኮ ነው በርግጥ ያስለቅስ ነው ግን ምንም ቤተሰብ የሌለው አለ እነሱ ምን ይበሉ በናቱዋ ትፅናና ብዬ እንጂ።

    • @tigistzewdealemu9892
      @tigistzewdealemu9892 Рік тому

      @@hanna4751 አይምሰልሽ ጥያቄው የሚበዛው ግማሽ ስትሆኚ ስሜቱ ሌላ ነው እኛ ደሞ ሰው ለማሸማቀቅ ግበዞች ነን

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Рік тому +6

    አይዞሽ የእኔ ቆንጆ በህይወት ካለ ይገኛል ወታደሮች የት እንደሚሰዉ ስለማይታወቅ ሁለት ነገር ተስፋ ማድረግ ነው እኔም በምችለው መጠን ላፈላልግልሽ ጀምሬያለሁ ጌታ ይርዳኝ

  • @familyfirst2119
    @familyfirst2119 Рік тому +2

    አረ በጣም ቀላል ነው ትክክለኛው አድራሻ እና ሙሉ ስሙን አስቀምጭ እንረዳሻለን በማፈላለግ እዛው ስላለን ከእግዚአብሔር ጋር አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን ፈረንሣዬች ልጆቻቸውን በጣም ይወዳሉ በጣም መልካም ህዝብ ነው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому +9

    ኧረ በህግ አምላክ አንቺ ብቻሽን አይደለሽም የሃገሬ ልጆች ግሩም አባት እግዚአብሔር ነው ያሳደጋቸው የማያቁት ሃገር አይናፍቅም ጠንካራ እናት አለችሽ ፅድት ያልሽ ቆንጅዬ አይዞሽ በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ይችላል ! መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ አይዞሽ በርቺ በፀሎት አባትሽ መልካም ሰው እንደሆነ ማዘር እንደገለፀችው እግዚአብሔር ይርዳችሁ በህይወት ያገናኛችሁ አይዞሽ አታልቅሽ በሚቀጥለው ቪዲዮ ይቅረብልሽ

  • @endashawdemoseindu4012
    @endashawdemoseindu4012 Рік тому +6

    እኔም ነገ እንዲ አይነት ኑሮ እንዳይገጥመት ልጄ ሁሌም ጥረት ነው ካባታዋ ጋር እንደታደግ እውነት ነው ይከብዳል ጌታ ይርዳን ቆንጂት

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 Рік тому +4

    ጌታ እየሱሰ ይርዳሽ አንቺ ዘረ ቡዙ ነሽ እናትሽም አያትሽም ውንድምና እህት አለሽ መላው ኢትዮጵያን ለአንቺ ቤተስቡ ነን እህቴ ምንም እንዳይስማሽ የእኔ ቆንጇ በርቺ ጌታ ታምር ይስራልሽ ❤️❤️

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 Рік тому +70

    ሙሉ ስሙን እና አድራሻውን ይዛችሁ ፈረንሳይ ኤንባሲ ሄደው ቢጠይቁ ምናልባት የተሻለ ይሆን ይሆናል

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 Рік тому +9

      መሲዬ ካየሽው የሰውየው ስልክ ካላት ብታስቀምጭልኝ እኔ ጎረቤት አገር ነኝ የቋንቋውም ተናጋሪ አገር ነው ያለሁት እግዚአብሔር ቢፈቅድ በአድራሻው ጽፈንም ይሁን ደውለን ልናፈላልገው እንችላለን🙏

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Рік тому +3

      በርቱ ለሁሉም ቀን አለው ማስረጃሽ እንዳይጠፍብሽ አባዝተሽ አስቀምጪ ኮፒ ይዘሽ የፈረንሳይ ኤንባሲ ታሪኩን አጠር አርገሽ አፅፈሽ ሄደሽ ሞክሪ 🙏ፈጣሪ ይርዳችሁ መረጃው እያለሽ እስካሁን መቆየት አልነበረብሽም ልጅቷስ ለምን ትሰቃይ 💚💛❤️

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Рік тому

      you're crazy you're stoped l was respect you you're Layer you're crazy you're stoped you're russet l don't think you Like that l het you

    • @b.t7056
      @b.t7056 Рік тому +2

      Tikikil

    • @saoladamu2525
      @saoladamu2525 Рік тому

      ​@@Sintayehu912 ❤❤❤

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 Рік тому +10

    በየ ንግግራችሁ መሃል ስሙን እና ፎቶውን በደንብ ብታሳዩት ጥሩ ነው. መረጃውን በንግግር ብቻ ባትሞይው ጥሩ ነበር.❤

  • @emilaaychew5470
    @emilaaychew5470 Рік тому +4

    መሰረት በዙ ጥረትና ስራሽን እግዚአብሔር ይባርክ። በተረፈ በፈረንሳይ አገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ኢምባሲ እና ከኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ጋር በመተባበር ይኸንን እንባ አብሱ።

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Рік тому +14

    አንች ዘረ ቢስ አይደለሽም
    ውብ እናት ካጠገበሽ እያለች ደምታምሬ ውብ ልጅ አይክፋሽ
    አንድ ቀን ትገናኛላችሁ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Рік тому +5

    አይዟችሁ❤ እናትሽ የፈጠረችዉ ችግር አልነበረም። እንደታሰበዉ ሳይሆን ቀረና ቀጣዩ ህይወት በእንጥልጥል🤔 ባልተቋጨ ጥያቄ ዘለቀ እንጂ። ሁሉም ለመልካም ነዉ። እንኳን ተወለድሽ❤ አንዳንድ ጊዜ🤔 ጅማሬዉ ያማረ ሆኖ ባልታሰቡ ምክንያቶች መልካቸዉን ቀይረዉ ዉስብስብ በሆኑ የህይወት ጉዞ ስናልፍ እናያለን😥 በርችና የማታም ቢሆን የፈረንሳይኛ ኮርስ ብትወስጅ ጥበብ ነዉ😊 ቋንቋዉን ብትችይ ብትገናኝ እንኳ በአስተርጓሚ ከመግባባት ትድኛለሽ ብየ አምናለሁ። የዉዴታሽም ግዴታሽ ነዉ። ሁላችንም ያደረግነዉ ሌላዉ ቢቀር እርሱን ነዉ😊 አሁንም ጊዜ አለሽ አላችሁ😊

  • @regattafla882
    @regattafla882 Рік тому +2

    አታልቅሺ ከማንም በላይ እናትሽ አለች ከጎንሽ ውድ እህቴ ፈጣሪ ያለው ይገኛል በርቺ ሂወት እንዲህ ነች

  • @simretutegegne4646
    @simretutegegne4646 Рік тому +4

    አይዞሽ ውድ ልጃችን። አንቺ በፍጹም ዘረቢስ አይደለሽም። ሰው ሁሉ የሰው ዘር ነው ። ለደካሞች ዋጋ ቢስ ዘለፋ ቦታ አትስጭ። ነገር ግን ፈረንሳይ ሲባል ብዙ ከተሞችና ግዛቶች ስላሉ ከየትኛው አካባቢ እንደመጣ የሚታወቅ ቢሆን ለማፈላለግ ይመቻልና በጠቀስ መልካም ይሆናል ። መልካም ዕድል !

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Рік тому +5

    ኦውው የኔ ቆንጆ ልጅ! እኔን! አይዞሽ አታልቅሺ ፣ይገኝልሻል።እግዚአብሔር ያገናኛችሁ፣ፀልዩ።

  • @mbet1840
    @mbet1840 Рік тому +3

    የእኔ ውድ በሰላም አባትሽን እድታገኝ እመኛለሁ አንች ዘረቢስ አይደለሽም አይዞሽ አታልቅሽ እህቴ አንድ ቀን ፈጣሪ እባሽን ሀዘንሽን ወደ ሳቅ ይቀይረዋን

  • @addis7469
    @addis7469 Рік тому +1

    እሚገርመው አባቷን ነው የምትመስለው:: ቆንጅዬ ልጅ ጠንካራ ሁኚ እግዚአብሔር ምክንያት አለው አይሳሳትም ::

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Рік тому +6

    ቀበሌውንና ከተማውን ሙሉ ስም አስቀምጡት መሢዪ

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 Рік тому

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እንኳን የሰው ልጅ ይቅርና እፀዋትም ያለዘር አይፈጠርም ዘረቢስ ብላ ለሰደበችሽ ማስተዋል ይስጣት ፈጣሪ ካባትሽ ጋር ያገናኝሽ ባለቀስሽበት ፈንታ ሳቅሽን ያሳዬኝ ሰንበቴ የፍቅር አገር ነች እኔም የዚያው አካባቢ ተወላጅ ነኝ በድጋሚ ደስታሽን ያሳዬኝ እላሁ መሲ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው አንድ ቀን እኔም ባንች አማካኝነት የማገኛቸው ቤተሰቦች እንደሚኖሩኝ ተስፋ አለኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ!!!!!!

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Рік тому +6

    የኔ ቆንጆ ቁርጥ አባትሽን ብትገናኙ ደስ ይላል

  • @MIkItube
    @MIkItube Рік тому +3

    መልካም እድል ይግጠምሸ እህታለም❤
    የድሮ አድራሻው በጣም ወሳኝ ነው የቤት ቁጥሩ ፓስታ ሳጥን ቁጥሩ ካለሸ በራሱ አንድ መረጃ ነው

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Рік тому +2

    የኔቆጆ ዘረቢስማ አይለሽ ደሞም ይሳካል እመቤቴ ትርዳሽ ❤❤🙏

  • @user-dj2zo9xj9w
    @user-dj2zo9xj9w Рік тому +6

    አሏህ ያገናኛችሁ😢❤❤❤

  • @hairo3250
    @hairo3250 Рік тому +2

    አሁንም ቢሆን ፈረንሣይኛ ተማሪ 🙏 አልዘገየሽም ወደፊት በእራስሽ ሄደሽ ማፈላለግ ትችያለሽ የኔ ቆንጆ 🙏😘💐

  • @zebibaeberahim155
    @zebibaeberahim155 Рік тому +1

    አድራሻውን ከነ ሙሉ ስም ፃፉልን ፈረንሳይ ነው የምኖረው የፈረንሳይ አየር ሀይሎች ጋር ስለሆነ ይምሰራው ሚሊተር ስለሆነ ልናገኝው እንችል ይሆናል ከፈጣሪ ጋር

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 Рік тому +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምላስ እኮ አጥንት ይሰብራል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      አንድ ጓደኛዋ ብቻ ለሰደበቻት ፡ ህብዝ ሁሉ በጅምላ ለምን ይኮነናል ፧ 🤔

  • @tedted8833
    @tedted8833 Рік тому +2

    በፖስታ ቤት ደብዳቤ እልክለት ነበር ብላለች እስካሁን የፖስታ አድራሻው ካላት google map ላይ አድራሻውን ማግኘት ይቻላል እና ፈረንሳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በአድራሻው ሄደው መጠየቅ ይቻላል እስክሪኑ ላይ የሰውየውን ሙሉ ስም ፅጽፋችሁ ብታቀርቡ ጥሩ ነበር

    • @christiandevoisin-lagarde6903
      @christiandevoisin-lagarde6903 Рік тому

      ene france new yemenorew ena bale tarikochun besetugn aderasha betam rejem amet honotal agegnechew melashu lenem asedengetogn neber

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ​@@christiandevoisin-lagarde6903 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @christiandevoisin-lagarde6903
      @christiandevoisin-lagarde6903 Рік тому

      @@tenalehulum yeamarigna fidelu computeru lay selelele new bebalebete laptop selehone lemen yihen endaleshegn (endalekegn) alegebagnem manbebe kechalk(kechash) yihem kalu enji nebabu beamarigna new ena lela tyake kalesh emelesalhu

  • @menalelias7674
    @menalelias7674 Рік тому +8

    ሙሉ አድራሻውን ሙሉ ስሙን ከእነ አያቱ አስቀጪ ይገኛል❤አውሮፓ ውስጥ ሁሉም ሰው ሲስተውስጥ ነው ሚኖረው እኔ ብጠፋ ሲውዲን ሀገር መተሸ ሙሉ አድራሻዬን ኮፒተር ላይ ብጽፊው በፊት የት እኖር እደነበር አሁን የት እደምኖር ምሰራውን ሳይቀር ያወጡታል ሶ ይገኛል

  • @ma9546
    @ma9546 Рік тому +1

    ያማያውቁት አገር አይናፍቅም አሉ እህቴ አባትሽም እናትሽም እናትሽ ናት ያለ አባት ያሰደገቺስ ጀግና እናት ነት እሷን ተንከባከቢ ሃበሽና ፈረንጂ አንድ ዓይናት ስብዕና ያለቸውም ሃበሽ አባት ብትፈልጊ ኖሮ እደግፍሽ ነበር ግን ነጭ ነው

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Рік тому +10

    I think Ethiopia people live france 🇫🇷 they can found him so easy they can go immigration show his photo and his name they check ✔

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Рік тому +1

      If he wanted he would have looked for them

  • @meye1988
    @meye1988 Рік тому +1

    ፈጣሪ ለመገናኘት ያብቃችሁ,,ግን ደግሞ ቆንጆ እናት አለችሽ ብዙ መከፋት የለብሽም

  • @tsion5088
    @tsion5088 Рік тому +3

    ወታደር ሰለሆነ ይጎዝላቪያ የሄደበትን ምክኒያት እናቱን ብትጠይቅ ጥሩ ነበር ። ይጎዝላቪያ ጦርነት ሰለነበር ። እግዚአብሔር ይርዳቹህ።

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 Рік тому

    የማንነት ጥያቄ ሲነሳ እንባዬ ይቀድመኛል
    ዘረ ቢስ አይደለሽም እምብረቷ ኢትዮጵያ ተወልደሽ ይህየዘረ ቢሶች አዕምሮ የፈጠረውነው
    የአመንሽው ፈጣሪ እምባሽን ያብስልሽ እህቴ ደስታሽን ያሰማን

  • @sintayehubekele2223
    @sintayehubekele2223 Рік тому +7

    አረ ይችን የመሰለች እናት ❤እያለችሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ

  • @alemtsehayhaile9055
    @alemtsehayhaile9055 Рік тому

    ምን ሁነሽ ዘር የሌለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ፤ አባት ብቻ ነው ወይ ዘር እግዚአብሔር ያገናኝሽ

  • @tube7195
    @tube7195 Рік тому

    ናቲየ ቆንጆ ለዚህ መድረስሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Eurael
    @Eurael Рік тому +1

    yene konjo. Endet endemitamir besme-Ab. I pray and hope that you find your father and his all family!

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Рік тому +1

    የፈረንሳይ ኤምባሲ ቢጠየቅ መፍትሄ ይኖራል ። ፕሮሰስ ስታደርግ የነበረበትን የእሱን የመኖሪያ አድራሻ እና የቤተሰብ ስም ቢነገር ጥሩ ነበር ለፍለጋው ❤ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ። ግን ጓደኛሽ ይሄንን ካየች ይቅርታ ልትጠይቅሽ ይገባል ምን ያህል እንደጎዳችሽ በሲቃሽ😢😢 ውስጥ አይቻለው! እህቴ በርቺ እግዚአብሔር በአላማ ወደዚህች ምድር አምጥቶሻል ውብ እና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮሻል የተባረኩ ቤተሰቦች አሉሽ የሰውን ነገር በመስማት አትጎጂ አባትሽም አብሮሽ ቢሆን የእኛ ሰው ሰውን ማድሚያ ስድብ አትያጣም 😊😊 እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤❤

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 Рік тому +2

    "ዜግነት እንድታገኝ" ወቸጉድ??

  • @yoditmulatuketema4940
    @yoditmulatuketema4940 Рік тому +4

    ሙሉ ስሙ ፖስፖርት ኮፖ እጆ ላይ አለ በዛ ቁጥር ይገኛል

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Рік тому +2

    አባትሽን በቀላሉ ታገኚዋለሽ። የእናትሽ ደካማነት ነው። ጂቡቲ የፈረንሣዮች ጦር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ስሙ ስለሚገኝ ፤ ጂቡቲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ አሁኑኑ ብታሳውቁ አባቷን በቀላሉ ታገኛለች። ጂቡቲ በሥራ ጉዳይ ስለነበርኩ እናትየውን አውቃታለሁ።

  • @user-dh1uw9us2z
    @user-dh1uw9us2z Рік тому +1

    በርግጠኝነት በሂወት ካለ የገናኛሉ የፖስፓርቱ አድራሻ አለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Рік тому +1

    ይህቺን ያልታረመች ጓደኛሽን ንግግር ከአእምሮሽ አውጪው ።ክደው የሚኖሩ አሉ አይደል? ያንቺ አባት እኮ እናንተን ለመውሰድ የታገለ ጀግና ነበረ፣የመንግስት ክልከላ ስለሆነበት ነው።ስለ ሰው ወሬ አትረበሺ፣ፀልይ የኔ ልጅ፣እንባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ።

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Рік тому +3

    መሲዬ.የኔቆንጆ.እንዴት.ነሽልኝ.በጣምነው.የምወድሽ❤❤❤❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Рік тому +8

    አይዞሽ የኔ ውድ አንቺ ዘረቢስ አይደለሽም አታልቅሺ የኛ ሰው ሲናገር አያስተውልም ሲቀጥል ግን አንድ ማለት የምፈልገው ነገር ቢኖር አባትዬው የፈረንሳይ ዜጋ ነው ስለዚህ በምን ምክንያት ነው የኢትዮጵያ ኤንቢሲ ልሄድ የቻለው ፍላጎቱ ካለው በፈለገ ሰዓት ትኬት ቆርጦ ማምጣት ይችላል እንደ ሚመስለኝ የዋሸሽ ነገር አለ ወይም ደሞ ግኑኝነታችሁ የተቋረጠው በእናቲቱ ምክንያት ይሆናል ፈረንሳይ የት ከተማ እንደሆነ በግልፅ ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር በሕይወት ካለ ቢዘገይም መገኘቱ አይቀርም እግዚአብሔር ቸር ያሰማን

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Рік тому +1

      Visa lemeteq Ethiopia embassy in Paris mehèd yasfeligal

    • @kedist1978
      @kedist1978 Рік тому

      ትክክል ማንም እየመጣ ሲጎበኝ እንዴት እንነቢ ሊሉት ቻሉ። ???

    • @Alam.alam6334
      @Alam.alam6334 Рік тому

      @@werqzeleke2815 ምንም የኢትዮጵያ ኤንባሲ መሄድ አያስፈልግም እንደ ማንኛውም ቱሪስት ቲኬት ብቻ ቆርጦ መሄድ ይችላል ይሄን የምለው እንዲሁ አይደለም እኔም እዛው አገር ኗሪ ስለሆንኩ ነው አይደለም እሱ እኔ በፈልኩ ሰዓት ትኬት ብቻ ቆርጬ የፈልኩ ሀገር የመሄድ መብት አለኝ ችግሩ በሕይወት ከሌላ ነው እንጂ መገኘቱ አይቀርም

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Рік тому

      @@Alam.alam6334 visa on arrival is new but at the time he had to go to the embassy for visa, if you don't know now

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ​@@werqzeleke2815
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @aminamohammed6609
    @aminamohammed6609 Рік тому

    ውድ ልጄ ናታሊን አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 Рік тому

    የኔ የዋህ ስወድሽ እኮ አታልቅሽ ፈጣሪ ያለው ይሆናል ይገኛል ደግሞ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Рік тому +8

    አይዞሽ አንድ ቀን መልካም ይሆናል 🙏

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Рік тому +3

    Endi ! you are not zer bisssss !!
    grandmother mother neber wood extended family all with you
    Please don't worry! Wawuuuuu be proud for your self
    My god with you

  • @alexanderasgodom9393
    @alexanderasgodom9393 Рік тому

    ምን ምንም ቢሆን አባት ኣባት እናት እናት ኛቸው❤❤❤

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 Рік тому +1

    I feel sorry for this beautiful girl. I wish you all the luck in finding your father. If it didn't happen, tell yourself that you are strong and enough to defend yourself from those heaters

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 Рік тому

    የኔ የዋህ ናቲዬ አይዞሽ አታልቅሽ ቀብረር ብለሽ ነው ያደግሽው መቼም የማንነት ጥያቄ ሆኖ እንጂ ❤❤❤

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 Рік тому +2

    ሰላም የኔ እህት አይዞን በርቺ ከእግዚአብሔር ጋር ይገኛል

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 Рік тому

    ይችን የመሰለች እናት እያለሽ አያትሽ አሳድገውሽ ምን ቀረብሽ አይዞሽ በህይወት ካለ ታገኝዋለሽ በቂ ወረቀትና ሰነድ ስላለሽ
    ለማግኘት አያስቸግርም
    አይዞሽ

  • @Alem2022
    @Alem2022 Рік тому +1

    ፓስፖርቱ አለሽ ለምን እስካሁን ፈረንሳይ ኤምባሲ አልሄድሽም? በርግጥ እነሱ ዝም ብለው ላያገናኙሽ ይችላሉ ግን እራሳቸው ጠይቀዉት አድራሻሽን ቢሰጡትና እራሱ ቢያገኛችሁ🙏 የኔ ቆንጆ አታልቅሽ ፈጣሪ መልሱን ይሰጥሻል😥

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Рік тому

    የኔ ቆንጆ አታልቅሸ እናትሸ ከጉንሸ አለች አይዞሸ አባትሸን ታገኛለሸ ደጋግ ኢትዩጵያን አሉ

  • @melkamsew4082
    @melkamsew4082 Рік тому

    👉ናታሊን፣ ዘረ ቢስ ላለችሽ ቅንታ ሆን ብላ ደካማ ጎንሽን ፈልጋ ልታሸማቅቅሽና ተስፋ ለማስቆረጥ ስለሆነ፤ አታልቅሽ የኔ ቆንጆ።
    የሷን ዘር *ዱሮቄት ትቁላበት* ከዛ ያለፈ ምንም እአታደርግበትም።

  • @azebmedhin1949
    @azebmedhin1949 Рік тому +2

    🙏🙏🙏🙏 እግዛባሄር ያወቃል ።🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Рік тому

    መሲ ስንት ለተቸገሩ የምትደርሽ እና በጣም የተጎዱ ሠዎችን መርዳትሽን ቀጥይ። እነዚህ በጣም የተንበላጠጡ ናቸው።ፈጥነሽ ለሌላ ህዝብ ድረሽ።እራስሽን እንዳታዎርጅ።እነዚህ ኢትዮጵያዊ መሆን አይፈልጉም ።

    • @gesseseaychew7504
      @gesseseaychew7504 Рік тому

      ያልበስልክ ጥሬ ነህ። አፍህ እንዳመጣ መቀደድ ነውር መሆኑን እንኳን ያልተረዳህ ዘረጦ ነህ።
      መሢ ሥራዋን ታውቃለች። የአንተ ምክር እንኳን ለእሷ ለአንተም እንደማይጠቅምህ እወቀውና እረፍ።

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፈረንሳይ ኤምባሲ ሞክራችኋል

  • @ahmedibrahimli3297
    @ahmedibrahimli3297 Рік тому +2

    ይቺ ደኩሜንት ስላላት በቀላሉ ይገኛል አይዞሽ።

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ🙏

  • @hirutdesta7963
    @hirutdesta7963 Рік тому

    ዋናዉመገኘቱቱ❤መጨረሸዉንያሳምረዉ😊አምላክይርዳሸ

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Рік тому +5

    ER ebakesh atalekeshi, ene abati adiss abeba lay kuch belo ayetog ayawkem
    Abate kesa yebalal 45 amet molag ,
    I never cry for my life
    I wish if I meet my father,
    But maby he scared his family, anyways my dear don't cry

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @AliAhmad-up2tm
    @AliAhmad-up2tm Рік тому +1

    ለስሜትዋ እንኳን ተሙርመሪ ለምን እንቢ ጠበቃ ፈጣሪ ነዉ

  • @bert932
    @bert932 Рік тому +1

    ሠበቴ ያገሬ ልጅ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @htwy52
    @htwy52 Рік тому +4

    If he was serving in Djibouti he might be a registered army. It may be a good idea to contact the French Embassy.Your mother and grand mother should be proud of you and you should be of them.

  • @tsehayhabtemedhane6519
    @tsehayhabtemedhane6519 Рік тому

    Ayzosh yigejal beza mestwekiyaw karidu Asflgu Ferensa Alachu sewesh tebabrwat🙏🙏🙏

  • @ayalewak5847
    @ayalewak5847 Рік тому

    ናታሊ፣ አባቷን መፈለጓ ተገቢ ነው ግን ሰነፍ ትመስላለች፣ ማለትም የፈረንሳይኛ ቋንቋ በሚገባ አጥንታ ፣ዘመናችን አለም አንድ የሆነበት ወቅት ነው በኢንተርኔት በፈረንሳይኛ ብትፈልግ ታገኘዋለችደ ስንፍናዋን ጥላ ፈረንሳይኛን አጥንታ ብትከታተል ፣ቱሪስቶችን በቋንቋቸው ብታማክራቸው ተመልሰው ሄደው ሊፈልጉላት ይችላሉ። አሁኑኑ ቋንቋውን ታጥና መረጃውን ትቆፍር፣ ታገኘዋለች። የኢትዮጵያ ሴት፣የፈረንሳይ ወኔድ ውጤት ጀግና መሆን ይገባሻል ማልቀስ ስንፍና ነው፣በርትታ ታጥና ትፈለሰገው ዕድሏ አስቀራትጃ እናቷም አባቷም አልጣሏትም። ትበርታ ወጣት ናት፣ፈረንሳይኛና እንግሊዝኛ ታጥና መረጃ ትጎርጉር፣ብታገአው በአማርኛ ልታወራው አትችልምኮ ትበርታ

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Рік тому +14

    This beautiful mixed Ethiopian girl is heart broken of missing her French father. Her Ethiopian mother tried her best to find him,but she couldn't succeed. Please Ethiopians living in Paris help this poor girl waiting for to see her biological father.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому +2

      Cette belle fille métisse éthiopienne a le cœur brisé de manquer son père français. Sa mère éthiopienne a fait de son mieux pour le retrouver. Mais elle ne pouvait pas réussir. Faites plaisir aux Éthiopiens vivant à Paris, aidez cette pauvre fille qui attend de voir son père biologique.

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Рік тому

      @@tenalehulum፡ እባክህ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ተርጉመህ ፖስት ብታደርግልን መልካም ነው፣ አሁን ግን ብዙዎቻችን ሐሳቡን አልተረዳንም፣

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      @@Asnakech100
      በእግሊዝኛ የጻፍከው አስተያየት ፡ ፈረንሳይኛ ትርጉም ሲሆን ፡ ጉዳዩ የሚመለከተው ፈረንሳይና ፈረንሳዊን ስለሆነ ብዬ ነው ።

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Рік тому +1

      @@tenalehulum ገባኝ፣ ግን at least ሐሳቡን ብናውቀው ብዬ ነበር፣ ልጅቱን እናግዛት የሚል ይመስለኛል፣ ለማንኛውም ካልተቻለ ችግር የለም፣

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 Рік тому

      @@Asnakech100 ተበዳ የነጭ ቂጥ አጣቢ😂🤣😂😂

  • @behailuadem8851
    @behailuadem8851 Рік тому

    ምስኪን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጠንክሪ በርቺ

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Рік тому +2

    እኔን አይዞሽ 😭😍😍😍

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Рік тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 😢🙏🏿
    እህትማማች ነው ምትመስሉት እናትና ልጅ አትመስሉም እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏿

  • @almawood-yw9ws
    @almawood-yw9ws Рік тому +1

    I felt your emotions but Do not care what the people said to you the bad words! That is my advice for you beautiful Girl!!

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Рік тому

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ 🙏🏽

  • @tilahunmekonnen2893
    @tilahunmekonnen2893 Рік тому

    Netiy egziabher yirdash

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Рік тому

    ፈረንሳ በጣም ትልቅ ነዉ ልረዳቹ የምችለዉ ሙሉ ስሙን እና ክፍለ ከተማዉን ወይም የእናቱን አስቀምጡልኝ እኔ ፈረንሳይ ኗሪ ነኝ

  • @hamerewerku9908
    @hamerewerku9908 Рік тому +1

    እግዚአብሔርያሶግኞልሽ አዮዞሾ 🙏🙏

  • @stufanosalemu
    @stufanosalemu Рік тому +3

    The girl grew with full of love from her families , neighbours and neighbourhood,despite her father is not in her life,she faced challenges. How ever one abusive word made her annoyed and still she remember that word,. Abusive words, gestures and facing people with attitude problem is a life which is expected in diaspora where your father belongs, Nevertheless do not let abusive word to your mind, you need to fight back.Hoping you will meet your father.

  • @sosysosy225
    @sosysosy225 Рік тому +1

    Ayzosh yanea konjo embashe yetabasel Abatesh yegagyale Ka Egzabhair gar.

    • @abebaabebe9930
      @abebaabebe9930 Рік тому

      አይዞሽ በቅርቡ አባትሽን ታገኛለሽ ጓደኛሽ ግን በጣም ባለጌ ነች ዘረሲስ አይባልም ሁሉም ካላባት አልተወለደም ሁኔታዎች አጋጣሚዎች ተፈጥረው አለመገናኘት ነው ግን ሰው መሆን ከባድ ነው 😢😢😢

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Рік тому

    መሢ በጣም ሀገር ውስጥ የተቸገሩ አሉ።ሲንበላጠጡ ወይም ፍላጎታቸውን ላስቀደሙ ተገዢ አትሁኝ። አውቶቢስ ተራ እናትና ልጅ በድንገት የተለያዩ ሰዎችን መርዳት ያዋጣሻል። እነዚህ ለእኔ በጣም ይቅርታ ሌላው አጅግ ተቸግሮ እነዚህ በልጣጦች ናቸው። እናት ምስጥር አላት

  • @azebhabte8782
    @azebhabte8782 Рік тому +1

    It's clear he's full name and address on the passport please you living in France help her God blessed you!

  • @robelalex6189
    @robelalex6189 Рік тому

    ነጮቹ ሲበዛ self centered የሆኑ ህዝቦች ናቸው:: 27 አመት ብዙ ነው::እርግጠኛ ነኝ አያስታውስሽም ! የራስሽን ኑሮ ኑሪ

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤መሥዬ የኔ ደርባባ

  • @hairo3250
    @hairo3250 Рік тому

    ኮሜዲያን እሸቱ ፈረንሳይ አገረር ሄዶ ብዙ ዘመድ አፍርቶ መተዋል እስኪ አነጋግሩት 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይርዳችው 🙏

  • @ayalewak5847
    @ayalewak5847 Рік тому

    ድግሪ መያዟ ሸጋ፣ ፈረንሳይኛ ታጥና የቀድሞ አድራሽ ውንና ፎቶውን ትልቀው የናቷን የቀድሞ ፎቶ ደርባ ያየዋል ይገናኛሉ። ቋንቋው ወሳኝ ነው በወራት ውስጥ አጥንታ ትፈልገው

  • @alemayele8572
    @alemayele8572 Рік тому +1

    She had the passport # she can check the France immigration office they should have the records

  • @samsonabraha7702
    @samsonabraha7702 Рік тому

    ወይ ግዜ አላወቅሽም ፈልጊው የነጮችን ተግባር በቅርብ ስታቂው አነጭ መወለድሽ ያገሸግሽሻል እንደ ቁሻሻ ገፍተው እንደሚወረውሩሽ አትጠራጠሪ ወረኝነት በደማቸው ውስጥ ያለ በጣም ፋሽቶች መሆናቸውን እወቂ ለነጮች ያላችሁን አመለካከት በደንብ ለማወቅ ሞክሩ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Рік тому +1

    ይቅናሽ

  • @user-vi6wb2uc6m
    @user-vi6wb2uc6m Рік тому +2

    ማሪያምን አትነፉረቂ ኤጪ እኔ አባቴ እደዚሁ ሰዉየ እልም ብሎ ጠፉቶ ኖሮ ከሌላ ሴት ሁለት ልጆች ወልዶ ኖሮ መጣ ጌታን በፊት አባት ቢኖረኝ እል ነበር አሁግን ምንም አይመስለኝ አላባት ማደግ ከባድ ነው

  • @markonhede745
    @markonhede745 Рік тому

    መሰረት በዙ ...ምንድን ነው information ስትሰጭ ይተሙዋላ እድርጊው ምንም አይነት የ አባትዋን አድሬስ አላስቀመጥሽም edit አድርገሽ አስቀምጭልን ስለምታደርጊው ነገር thank u

  • @alemhailu1706
    @alemhailu1706 Рік тому

    Yeni Konjo Ayezoshe
    Egzyabeher Yagenageshe❤❤❤

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Рік тому

    የሚኖርበትን እስቴት ብትናገሩ ጥሩ ነሀር እዛ የሚኖሩ ወገኖች ስላሉ እድናፈላልግ ያመች ነበር

  • @milkilion696
    @milkilion696 Рік тому

    Absolutely we will find him, where are my people's 🤔

  • @menalemenale1373
    @menalemenale1373 Рік тому

    እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Рік тому +2

    ፈረንሳይ ነሺ ማንነት