Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትዜ የምታቀርበው ቪዲኦ ሁሉም የሚያስተምር ነው ከዚያም ባሻገር በጣም ያስቀኛል በርታ
የዓመቱ እና የዘመኑ ምርጥ ቀልድ
በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ስም እኔ የሚያሳዝኑኝ ቁጭ ብለው የሚማሩት ህዝቦች ናቸው ጌታ ይድረስላችሁ
በኢየሱስ ስም ይህ ሰዉዬ ጌታ ልቦና ይስጠዉ፡፡ ምን አይነት ህሊና አለዉ፡፡ ጌታ ወደ ቤቱ ይጥረዉ
❤❤❤❤❤አሁን ዶሮው የት ነው የትኛው ገዳም ነው ያለው ክክክክክክክክክክክክክክክክ ይህ ሰውዬ ህፃናትን ሁሉ እያሳተ ነው ጌታ ይገስፀው አቦ ፓስተር ትዝታው ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤
ወንድሜ ተባረክ በርታ ካሳ ዘመን አለ!!!መቼም ቢሆንም የተደበቀ ነገር መገለጡ አይቀርም!!
ጌታ ሆይ ወደ ቃልህ እውነት መልሳቸው። በቃ በላቸው !
አሜን
ጌታሆይወደቃልህእዉነትመልሳቸዉበቃበላቸዉ
ምን ያህል እደምንጠቀም አታውቅም ተባረክ
ትዜ ያንተ ሳቅ ነው ሆዴን የሚያሳምመኝ ሀሀሀሀሀሀ ሞትኩ በሳቅ
keep shining i am one who jesus observed and called to his holy temple through you@thank you
እግዚኦ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ነው ምን ይባላል ለዚህ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ከተጫነበት አዚም ይቀስቅሰው በሚያሳልሙት መስቀል እና ፀበል እያሉ በሚረጩት ድግምት ሰዉ እኮ ተተብትቧል ታስሯል ለዚህ ምስኪን ህዝብ ጌታ እንዳያዩ እንዳያስተውሉ የተደረገባቸውን አዚም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያንሳላቸው። እኛም ያመለጥን እንዲያመልጡ ከዚህ እስራት እንፀልይላቸው ፓስተር ጌታ ይባርክህ በሁኔታው ባዝንም ባንተ አቀራረብ ዘና አድርገኸኛል ተባረክ።
ተባረከ የኔ ውድ ወንድም በውነት በጣም ነው የሚገርመው ልቦና የስጠው እሄ ነገር እኮ በሐላ ለራሱ ወጥመድ ነው ሚሆንበት
ወይ ተረተረት ትዜ ምን በደልህ እንዲህ በሳቅ ሆዳችንን የምታነፍረው እንደዛሬ ስቄም አላቅ ይሄ ስውዬ ባይኖ ትዜ እንዲት እንስቅ ነበር አንዳንዴ ዘና እንበል እንጂ ትዜ ተባረኽልን ከቤትህ ደስታ እና ሳቅ አይጥፋ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ
In Jesus mighty name!
በህይወት ከሰማዋቸው ተረቶች ሁሉ አንደኛ ነው በሳቅ ነው የገደለኝ😅😅
ትዜ ባንተ ሳቅ ሆዴ ቆሠለ 😂😂😂😂😂😂 ተባረክ፣ ለባለ ተረቶቱ ልባቸው ይመለስ።
ጌታ ይባርክህ ትዜ
ሁለት ነገሮች። አንዱ ይገርመኛል ሌላው ያሳዝነኛል ሰውዬውን ፈትቶ የለቀቀው እና ይህንን ሊሰማ ተሰብስቦ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብሎ የሚሄደው ህዝብ። ጌታ ሰምቶታል።
ተባረክ ትዜው
የማያልቅ ተረት..... እግዚአብሔር አይናቸውን ያብራላቸው
ይሔ እኮ ትልቅ አደጋ ነው ለምዕመናኑ ጊዜአቸውን ሰውተው ቅዱስ ቃሉን ሊድኑ ፈልገው ሊማሩ በእንደነዚህ አይነት ሰዎች ተረተረት የተሳሳተ ትምህርት ማደንቆር አደገኛ ነገር ነው😔 እግዚአብሔር ሆይ በጎችህን ጠብቅልን🙏
Anything is possible for jesus
የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛላቸው።
ትዜ ተባረክ ቀልድም ቁምነገርም ነህ❤
ወይ ገብሬ ነፍስህ አይማርም
ሳቅህ ያስቀኛል 😂😂😂😂😂❤❤❤❤የዛሬ ተረት የከፋ ነው ሆ😂😂😢😢
እኔም
ትዝዬ በእውነት ያሉበትን ጥልቅ ጨለማ ነው ያየሁት ። ከልቤ ነው ያዘንኩላቸው ።ጨለማቸውን ጌታ እየሱስ ይግፈፍላቸው።
The only way to heaven is Jesus Christ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እየሱስ ያድናል የሚል ሲሰሙ ያማቸዋል
ከልት ከልቱ ግን ይስማማቸዋል
Awo Taot amiliko silehone Eyesus yadinal sibal menfesu yikotal 😂. Taot amiliko new 😅
የሆነው ሆኖ ዶሮው 2021 አመተ አለም ድረስ ካለ አለም በሀይማኖት እየተባላ ነው! ካለ ለምን ስለ ኢየሱስ አይመሰክርም? 😂😂😂
thank u ትዜ ሳቅ ባስፈለገኝ ሰአት ነው የደረስክልኝ😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሁን ዶሮ አርጅቶ ዱዳ ሆኑዋል ለዛ ነው። 😂😂
😂
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድሜ ትዜ በእውነት በጣም ነው እሚያሳዝኑት ጌታ ማስተዋል ይስጣቸው ሳቅህን በጣም ነው እምወድልህ በነሱ በስተጀርባ የሚሰራው ዲያቢሎስ እንዴት እንደሚበሳጭ ቀጥልበት ወንድሜ ስራው ይፈርሳል
እኛ ሀገር ያለው ጉድ ውርደት ግን ሌላ ሀገር አለ!!! የሀገሪ ሰዎች ወገኖቼ እባካችሁ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ
Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
እመኑ በእርሱ የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድሃኒአለም ✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜
የሚቀልዱት ቀልድ አይጠገብም ጆሮ ያለው ይስማ እየሱስ ይመጣል
ኢትዮጵያ ላይ እርግማን አምጭ ግለሰቦችገብሬ የአሮጊት ወሬዘምድኩን ዱርዬው ዘበነ የተረት አባትምረታብ ጦርነት ሰባኪው ዬርዳኖስ ስዕል አስለቃሹ
በጌታ እንቅልፌን አጠፋብኝ በሳቅ ሆዴ አመመኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ
😂😂😂😂
ዶሮ ሰይፉ ጋር ይቅረብልን የምትሉ 😜🤣🙄
Jesus Christ is our father 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትዜ አረ ምን አይነት ጉድ ነዉ ሚሰማዉ ወይኔ በሰቅ ፍርስ አረካሃኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኢኢኡ ተባረክ ትዜ ስወድህ
Tiztaw wendime tebarek besak gedelken
Thanks teze
Thank you GOD!!!!!ይህ እውነት ስለገለፁለህ
Thanks!
God bless you.
በኢየሱስ ክርስቶስም እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለው በእየሱስም በእየሱስም
የኢየሱስን አዳኝነቱንና ጌትነቱን ለህዝቡ ላለማሰማት የሚሄዱበት ርቀት ሲታይ በጣም ያሳዝናል።ከሚጠፋው ሰው ልጅ ህይወት ይልቅ ለሆዳቸው ብዙ ይጨነቃሉ። ምንም አንልም ጌታ ወንጌል የሚሰብኩበትን ልብ ይስጣቸው።
ትዙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክህ
Jesus Christ is our life 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I haven't laughed for long time like today. Thank you Tize. He is a great comedian. 😂
ትዜ ሁሌ ጌታ አፍህን በሳቅ ይሙላው።
አሜን ኑርልን
Tabark ❤️❤️🙏🙏🙏
Gata eyesus yebarikik paster tizetaw
እርዳው ህዝቤን ጌታ ሆይ ትዜ ተባረክ🙏
Jesus Christ is our king 👑👑👑
temelesu wede geta
Bible is the word of God 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Eyesus yadenal, Eyesus.Becha
ለምድሪቷ እርግማን እያመጡባት ነው በማይረባ ተረት ጌታ ይድረስላቸው
ሻሎም ሻሎም ፓስተር ትዜ ሰላምህ ይብዛ የአባ ገብሬ ዶሮ በአሁኑ ፋሲካ ይታረዳል ያው ትዜ ታውቃለህ ፈረሰኛው ለአባወራ ነው ፓስተር ትዜ እወድሃለሁ ጌታ ይባርክህ እየሱስ ጌታ ነው።
HAAAAA SAKI DEMO DEGAMI KETEREU BELAY YASEKEGNALE
abet zare...wuy ....ahun yasqa!!!
ዘመኅሕ በሳቅ ይለቅ ትዜ😍😍😍😍
God bless you
እዉነት ነው ኡኡ ያሰኛል
Blessed 🙏🙏
እሚገርመውኮ የዶሮ መናገር አደለም። ጌታ ኢየሱስ እማያውቀው ሚስጥ ኖሮ ግን ዶሮ ማወቁና አምልጥ ብሎ መምከሩ ነው ሚገርመው። ይሄኮ ጌታ ኢየሱስ ይሁዳ እንደሚሸጠው አያውቅም እያሉ ነውኮ። አያስቅም በጣም ነው ሚያሳዝነው😢😢😢
ወዬዬ ወዬዬዬ ወዬዬዬ ዘንድሮ። ነመሰቴ እንጂ ሌላ ምን ይባላል።
“ከእኔ የሰማኸውን በክርስቶስ ኢየሱስ ባለ እምነትና ፍቅር፣ የጤናማ ትምህርት ምሳሌ አድርገህ ያዝ። የተሰጠህን መልካሙን ዐደራ በእኛ ውስጥ በሚኖረው በመንፈስ ቅዱስ ጠብቅ።”2 ጢሞቴዎስ 1:13-14 “እግዚአብሔርን ከማያከብር ርባና ቢስ አፈ ታሪክና ከአሮጊቶች ተረታ ተረት ራቅ፤ ይልቁንም ለእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ራስህን አሠልጥን።”1 ጢሞቴዎስ 4:7
Jesus Christ is lord!!
የስብአት ገብረ እግዚአብሔርን 'እትዬ አልታዬና አውራ ዶሮው ' የሚለውን ድርሰት መልክ ቀይሮ ስብከት አደረገው ? ወይ ገብሬ
There is time for all things 🎉🎉🎉
ERE yasleksal yasaznal.
የአመቱ ምርጥ ስብከት ብለናል
please pray for our nations !
እኔም እነደ ዶሮዋ በሌሊት 9 ሰዓት ተነስቼ። ለፀሎት የግድ ያለ ፕሮግራሜ አሳቅከኝ ይገርማል ይሄንን ብታሳያቸው ሌላ ምክንያት ደግሞ አምጥተው ይከራከሩአል።ልቦና ያብራ ነው የሚባለው አሜን
❤❤❤❤❤❤ ተባረክልን😅😅😅
በኢየሱስም እንዲም ይዋሻል
Ho......! Yilik dorow asakegn betam!
ለካ ተሾሞ ነው ድሃ እንዳይበለው የተወደደው😜😜🙉🙉🙉👉✋ውሸት👉📖በእግዚአብሔር ቃል እንኑሩ ተረተ ይብቃቃ🙏🙏🙏
Tizita God bless you I Loved you keep on speak true if you find hearer be strong orthodox is saying unsaid words they don't know shame!!
መአረገ ዶሮ የደሮ አለቃ አድርጎታል የሰውን ጊዜ መግደል ያስጠይቃል በእውነት
ጠብቅ የዶሮ ፀበል ይፈልቃል
Geta yrdachew ♥♥♥
ይሄ ገብሬ የሚባል ሰውዬ ወንጌል ላይ እንደዚ የሚቀልደው እስከመቼ ነው? በጣም ነው እኮ ቸሚያበሳጨው የገብሬ ዋና ችግሩ ጌታ ኢየሱስ የተናገረው ቃል ነው "መጽሐፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላቹ" ማቴ 22፥29 የሚለው ነው።
ተረቴን መልሱ አፌን በዶሮ አብሱ ስራው በኢየሱስ ስም ይፍረስ " ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።"(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:7)
አባ ኪዳን የሚባል ሰዉዬ የተረቱ ምንጭ ነዉ!!!!
እኔን ደስ የሚለኝ ያንተ ሳቅ ነው
እኔስ እንዴት እንደምስቅ ከእርሱ ጋር
Areeeee besak motn geta hoy yelib aynochachnn abralachewuu
ኢየሱስ ጌታ ይቅር ይባለቻው ሌላ ምን ይባላል
Gebre teamre- awradoro ymile mesaf yastmal beye tebkalew
Surprising! Yedoro tarat, min ayinat timirt new! Yemiyadamitu sewochim yigermalu.
❤❤❤
😂😂😂😂😂 ይሄ በትክክል አለቃው ዶሮ ነው ፓስተር ይሄ ዶሮ እንደማርያም አርጎል አልሞተም 😂
Awo eske gemash mened ene nebrku yeshgnehut😂😊
አይ ትዜ ከዘበነ ጋር ፉክክር ላይ ናቸው የአመቱ ምርጥ ቀልድ
ተባረክ ትዜ ክክክክክክክክክክክክ ሞትን እኮ።
ወንድማችን ትዜ ... የዘላለም ህይወትን እንድናገኝ ዘወትር የእግዚአብሔርን ቃል የምትመግበን ... በእነ ገብሬ ተረት ደግሞ ስቀህ የምታስቀን በተለይ ደግሞ 😂 ** ወግድ part ** 😂 i can't 😂❤ ጌታ ፀጋውን ያዛልህ ዘመንህ ይባረክ ❤
ቃለ ህይወት ያሰማዎት!
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወንድማችን ትዜ ተባረክ አሁን ደሞ የዶሮ ተረት kkkkkkkአረበሳቅ ሞትኩ
zemenih sak yhunilih tebarek
ትዜ የምታቀርበው ቪዲኦ ሁሉም የሚያስተምር ነው ከዚያም ባሻገር በጣም ያስቀኛል በርታ
የዓመቱ እና የዘመኑ ምርጥ ቀልድ
በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ስም እኔ የሚያሳዝኑኝ ቁጭ ብለው የሚማሩት ህዝቦች ናቸው ጌታ ይድረስላችሁ
በኢየሱስ ስም ይህ ሰዉዬ ጌታ ልቦና ይስጠዉ፡፡ ምን አይነት ህሊና አለዉ፡፡ ጌታ ወደ ቤቱ ይጥረዉ
❤❤❤❤❤አሁን ዶሮው የት ነው የትኛው ገዳም ነው ያለው ክክክክክክክክክክክክክክክክ ይህ ሰውዬ ህፃናትን ሁሉ እያሳተ ነው ጌታ ይገስፀው አቦ ፓስተር ትዝታው ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤
ወንድሜ ተባረክ በርታ ካሳ ዘመን አለ!!!መቼም ቢሆንም የተደበቀ ነገር መገለጡ አይቀርም!!
ጌታ ሆይ ወደ ቃልህ እውነት መልሳቸው። በቃ በላቸው !
አሜን
ጌታሆይወደቃልህእዉነት
መልሳቸዉበቃበላቸዉ
ምን ያህል እደምንጠቀም አታውቅም ተባረክ
ትዜ ያንተ ሳቅ ነው ሆዴን የሚያሳምመኝ ሀሀሀሀሀሀ ሞትኩ በሳቅ
keep shining i am one who jesus observed and called to his holy temple through you@thank you
እግዚኦ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ነው ምን ይባላል ለዚህ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ከተጫነበት አዚም ይቀስቅሰው በሚያሳልሙት መስቀል እና ፀበል እያሉ በሚረጩት ድግምት ሰዉ እኮ ተተብትቧል ታስሯል ለዚህ ምስኪን ህዝብ ጌታ እንዳያዩ እንዳያስተውሉ የተደረገባቸውን አዚም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያንሳላቸው። እኛም ያመለጥን እንዲያመልጡ ከዚህ እስራት እንፀልይላቸው ፓስተር ጌታ ይባርክህ በሁኔታው ባዝንም ባንተ አቀራረብ ዘና አድርገኸኛል ተባረክ።
ተባረከ የኔ ውድ ወንድም በውነት በጣም ነው የሚገርመው ልቦና የስጠው እሄ ነገር እኮ በሐላ ለራሱ ወጥመድ ነው ሚሆንበት
ወይ ተረተረት ትዜ ምን በደልህ እንዲህ በሳቅ ሆዳችንን የምታነፍረው እንደዛሬ ስቄም አላቅ ይሄ ስውዬ ባይኖ ትዜ እንዲት እንስቅ ነበር አንዳንዴ ዘና እንበል እንጂ ትዜ ተባረኽልን ከቤትህ ደስታ እና ሳቅ አይጥፋ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ
In Jesus mighty name!
በህይወት ከሰማዋቸው ተረቶች ሁሉ አንደኛ ነው በሳቅ ነው የገደለኝ😅😅
ትዜ ባንተ ሳቅ ሆዴ ቆሠለ 😂😂😂😂😂😂 ተባረክ፣ ለባለ ተረቶቱ ልባቸው ይመለስ።
ጌታ ይባርክህ ትዜ
ሁለት ነገሮች። አንዱ ይገርመኛል ሌላው ያሳዝነኛል ሰውዬውን ፈትቶ የለቀቀው እና ይህንን ሊሰማ ተሰብስቦ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብሎ የሚሄደው ህዝብ። ጌታ ሰምቶታል።
ተባረክ ትዜው
የማያልቅ ተረት..... እግዚአብሔር አይናቸውን ያብራላቸው
ይሔ እኮ ትልቅ አደጋ ነው ለምዕመናኑ ጊዜአቸውን ሰውተው ቅዱስ ቃሉን ሊድኑ ፈልገው ሊማሩ በእንደነዚህ አይነት ሰዎች ተረተረት የተሳሳተ ትምህርት ማደንቆር አደገኛ ነገር ነው😔 እግዚአብሔር ሆይ በጎችህን ጠብቅልን🙏
Anything is possible for jesus
የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛላቸው።
ትዜ ተባረክ ቀልድም ቁምነገርም ነህ❤
ወይ ገብሬ ነፍስህ አይማርም
ሳቅህ ያስቀኛል 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
የዛሬ ተረት የከፋ ነው ሆ😂😂😢😢
እኔም
ትዝዬ በእውነት ያሉበትን ጥልቅ ጨለማ ነው ያየሁት ። ከልቤ ነው ያዘንኩላቸው ።ጨለማቸውን ጌታ እየሱስ ይግፈፍላቸው።
The only way to heaven is Jesus Christ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እየሱስ ያድናል የሚል ሲሰሙ ያማቸዋል
ከልት ከልቱ ግን ይስማማቸዋል
Awo Taot amiliko silehone Eyesus yadinal sibal menfesu yikotal 😂. Taot amiliko new 😅
የሆነው ሆኖ ዶሮው 2021 አመተ አለም ድረስ ካለ አለም በሀይማኖት እየተባላ ነው! ካለ ለምን ስለ ኢየሱስ አይመሰክርም? 😂😂😂
thank u ትዜ ሳቅ ባስፈለገኝ ሰአት ነው የደረስክልኝ😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሁን ዶሮ አርጅቶ ዱዳ ሆኑዋል ለዛ ነው። 😂😂
😂
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድሜ ትዜ በእውነት በጣም ነው እሚያሳዝኑት ጌታ ማስተዋል ይስጣቸው ሳቅህን በጣም ነው እምወድልህ በነሱ በስተጀርባ የሚሰራው ዲያቢሎስ እንዴት እንደሚበሳጭ ቀጥልበት ወንድሜ ስራው ይፈርሳል
እኛ ሀገር ያለው ጉድ ውርደት ግን ሌላ ሀገር አለ!!! የሀገሪ ሰዎች ወገኖቼ እባካችሁ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ
Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
እመኑ በእርሱ የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድሃኒአለም ✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜
የሚቀልዱት ቀልድ አይጠገብም ጆሮ ያለው ይስማ እየሱስ ይመጣል
ኢትዮጵያ ላይ እርግማን አምጭ ግለሰቦች
ገብሬ የአሮጊት ወሬ
ዘምድኩን ዱርዬው
ዘበነ የተረት አባት
ምረታብ ጦርነት ሰባኪው
ዬርዳኖስ ስዕል አስለቃሹ
በጌታ እንቅልፌን አጠፋብኝ በሳቅ ሆዴ አመመኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ
😂😂😂😂
ዶሮ ሰይፉ ጋር ይቅረብልን የምትሉ 😜🤣🙄
Jesus Christ is our father 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትዜ አረ ምን አይነት ጉድ ነዉ ሚሰማዉ ወይኔ በሰቅ ፍርስ አረካሃኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኢኢኡ ተባረክ ትዜ ስወድህ
Tiztaw wendime tebarek besak gedelken
Thanks teze
Thank you GOD!!!!!ይህ እውነት ስለገለፁለህ
Thanks!
God bless you.
በኢየሱስ ክርስቶስም እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለው በእየሱስም በእየሱስም
የኢየሱስን አዳኝነቱንና ጌትነቱን ለህዝቡ ላለማሰማት የሚሄዱበት ርቀት ሲታይ በጣም ያሳዝናል።ከሚጠፋው ሰው ልጅ ህይወት ይልቅ ለሆዳቸው ብዙ ይጨነቃሉ። ምንም አንልም ጌታ ወንጌል የሚሰብኩበትን ልብ ይስጣቸው።
ትዙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክህ
Jesus Christ is our life 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I haven't laughed for long time like today. Thank you Tize. He is a great comedian. 😂
ትዜ ሁሌ ጌታ አፍህን በሳቅ ይሙላው።
አሜን ኑርልን
Tabark ❤️❤️🙏🙏🙏
Gata eyesus yebarikik paster tizetaw
እርዳው ህዝቤን ጌታ ሆይ ትዜ ተባረክ🙏
Jesus Christ is our king 👑👑👑
temelesu wede geta
Bible is the word of God 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Eyesus yadenal, Eyesus.Becha
ለምድሪቷ እርግማን እያመጡባት ነው በማይረባ ተረት
ጌታ ይድረስላቸው
ሻሎም ሻሎም ፓስተር ትዜ ሰላምህ ይብዛ የአባ ገብሬ ዶሮ በአሁኑ ፋሲካ ይታረዳል ያው ትዜ ታውቃለህ ፈረሰኛው ለአባወራ ነው ፓስተር ትዜ እወድሃለሁ ጌታ ይባርክህ እየሱስ ጌታ ነው።
HAAAAA SAKI DEMO DEGAMI KETEREU BELAY YASEKEGNALE
abet zare...wuy ....ahun yasqa!!!
ዘመኅሕ በሳቅ ይለቅ ትዜ😍😍😍😍
God bless you
እዉነት ነው ኡኡ ያሰኛል
Blessed 🙏🙏
እሚገርመውኮ የዶሮ መናገር አደለም። ጌታ ኢየሱስ እማያውቀው ሚስጥ ኖሮ ግን ዶሮ ማወቁና አምልጥ ብሎ መምከሩ ነው ሚገርመው። ይሄኮ ጌታ ኢየሱስ ይሁዳ እንደሚሸጠው አያውቅም እያሉ ነውኮ። አያስቅም በጣም ነው ሚያሳዝነው😢😢😢
ወዬዬ ወዬዬዬ ወዬዬዬ ዘንድሮ። ነመሰቴ እንጂ ሌላ ምን ይባላል።
“ከእኔ የሰማኸውን በክርስቶስ ኢየሱስ ባለ እምነትና ፍቅር፣ የጤናማ ትምህርት ምሳሌ አድርገህ ያዝ። የተሰጠህን መልካሙን ዐደራ በእኛ ውስጥ በሚኖረው በመንፈስ ቅዱስ ጠብቅ።”
2 ጢሞቴዎስ 1:13-14
“እግዚአብሔርን ከማያከብር ርባና ቢስ አፈ ታሪክና ከአሮጊቶች ተረታ ተረት ራቅ፤ ይልቁንም ለእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ራስህን አሠልጥን።”
1 ጢሞቴዎስ 4:7
Jesus Christ is lord!!
የስብአት ገብረ እግዚአብሔርን 'እትዬ አልታዬና አውራ ዶሮው ' የሚለውን ድርሰት መልክ ቀይሮ ስብከት አደረገው ? ወይ ገብሬ
There is time for all things 🎉🎉🎉
ERE yasleksal yasaznal.
የአመቱ ምርጥ ስብከት ብለናል
please pray for our nations !
እኔም እነደ ዶሮዋ በሌሊት 9 ሰዓት ተነስቼ። ለፀሎት የግድ ያለ ፕሮግራሜ አሳቅከኝ ይገርማል ይሄንን ብታሳያቸው ሌላ ምክንያት ደግሞ አምጥተው ይከራከሩአል።ልቦና ያብራ ነው የሚባለው አሜን
❤❤❤❤❤❤ ተባረክልን😅😅😅
በኢየሱስም እንዲም ይዋሻል
Ho......! Yilik dorow asakegn betam!
ለካ ተሾሞ ነው ድሃ እንዳይበለው የተወደደው😜😜🙉🙉🙉👉✋ውሸት👉📖በእግዚአብሔር ቃል እንኑሩ ተረተ ይብቃቃ🙏🙏🙏
Tizita God bless you I Loved you keep on speak true if you find hearer be strong orthodox is saying unsaid words they don't know shame!!
መአረገ ዶሮ የደሮ አለቃ አድርጎታል የሰውን ጊዜ መግደል ያስጠይቃል በእውነት
ጠብቅ የዶሮ ፀበል ይፈልቃል
Geta yrdachew ♥♥♥
ይሄ ገብሬ የሚባል ሰውዬ ወንጌል ላይ እንደዚ የሚቀልደው እስከመቼ ነው? በጣም ነው እኮ ቸሚያበሳጨው የገብሬ ዋና ችግሩ ጌታ ኢየሱስ የተናገረው ቃል ነው "መጽሐፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላቹ" ማቴ 22፥29 የሚለው ነው።
ተረቴን መልሱ አፌን በዶሮ አብሱ ስራው በኢየሱስ ስም ይፍረስ
" ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።"
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:7)
አባ ኪዳን የሚባል ሰዉዬ የተረቱ ምንጭ ነዉ!!!!
እኔን ደስ የሚለኝ ያንተ ሳቅ ነው
እኔስ እንዴት እንደምስቅ ከእርሱ ጋር
Areeeee besak motn geta hoy yelib aynochachnn abralachewuu
ኢየሱስ ጌታ ይቅር ይባለቻው ሌላ ምን ይባላል
Gebre teamre- awradoro ymile mesaf yastmal beye tebkalew
Surprising! Yedoro tarat, min ayinat timirt new! Yemiyadamitu sewochim yigermalu.
❤❤❤
😂😂😂😂😂 ይሄ በትክክል አለቃው ዶሮ ነው ፓስተር ይሄ ዶሮ እንደማርያም አርጎል አልሞተም 😂
Awo eske gemash mened ene nebrku yeshgnehut😂😊
አይ ትዜ ከዘበነ ጋር ፉክክር ላይ ናቸው የአመቱ ምርጥ ቀልድ
ተባረክ ትዜ ክክክክክክክክክክክክ ሞትን እኮ።
ወንድማችን ትዜ ... የዘላለም ህይወትን እንድናገኝ ዘወትር የእግዚአብሔርን ቃል የምትመግበን ... በእነ ገብሬ ተረት ደግሞ ስቀህ የምታስቀን በተለይ ደግሞ 😂 ** ወግድ part ** 😂 i can't 😂
❤ ጌታ ፀጋውን ያዛልህ ዘመንህ ይባረክ ❤