💥[በወታደሮች ተጠልፎ ተወሰደ] 👉ሚስጥሩን ካልተናገረ ይገድሉታል❗👉ጥልቅ ሚስጥራቶችን የያዘው ብራና ተሰረቀ❗ Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 47

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +25

    ኢትዮጵያየ ያ የቀደመ ክብርሽን መድኃንያለም ይመልሰው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😢😢

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 роки тому

      ለምን የህገርን ሜስር።ለውጭ።ይነገርል

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቆ ያቆይልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን።

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 роки тому +11

    እግዚኦ ምን ጉድ ነው የስማይ አባታችን
    ይጠብቀው መሞትን ይመርጣል እንጂ
    ሚስጥሩን አይናገርም ስላሴዎች
    ዋስ ይሁኑት

    • @tutugirma6947
      @tutugirma6947 2 роки тому

      በመጀመሪያ ክብር ለእግዚአብሔር ለእናትና ልጁ ይገባል:: ይህን አስተያየት አንብቤ ማለፍ አቃተኝ ውድ ወንድሜ ወይም ውድ እህቴ አስተያየትዎ ላይ የቅድስት ስላሴን ስም ተጠቅመዋል "ዎች" ን ቃል ተጠቅመው ይህ አይገባምና እየተማማርን እንለፍ አባቶች በጥልቅ አድም ማብራሪያ ይሰጡበታና:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ::

  • @meketehailu6260
    @meketehailu6260 2 роки тому +7

    ኢትዮጵያን እና የአባቶችን ጥበብ እንድንወድ ስለምታደርጉን አመሰግናለሁ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 2 роки тому +6

    የሚገርም ነው ወይ ሀገሬ 😢

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 2 роки тому +1

    ስለሆነው ስለሚሆነውም ነገር ሁሉ ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም አይጒዋደል ከፍም ይበል ዓሜን ።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 роки тому +1

    Egziabher Amlak yistilin Tebareku! ETHIOPIA HAGERE EGZIABHER! AMEN

  • @tiruneshmamo5353
    @tiruneshmamo5353 2 роки тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ክብራ ይመልስልን አመሜን !!!

  • @yammybelay6320
    @yammybelay6320 2 роки тому +3

    የጥበብ ባለቤት ስሙ ይባረክ ተባረኩ

  • @tsionshiferaw4685
    @tsionshiferaw4685 2 роки тому +1

    ክብረትን ይጨምርልሽ

  • @abelbehailu4493
    @abelbehailu4493 2 роки тому +2

    ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት

  • @nigistmesfin5583
    @nigistmesfin5583 2 роки тому +3

    enamesegenalen

  • @zinabuyimanie7666
    @zinabuyimanie7666 2 роки тому +3

    ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @zinabuyimanie7666
    @zinabuyimanie7666 2 роки тому +3

    ስሜት ይጎዳል
    በእውነት ያማል

  • @እግዚአብሔርመልካምነውበመ

    በጣም ልብ ይነካል

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 2 роки тому

    ይህ እውነት ከሆነ በጣም ይገርማል!

  • @abebaasfaw1763
    @abebaasfaw1763 2 роки тому

    ድንቅ መጽሐፍ ነው እግዚአብሔር የአባቶቻችንን ጥበብ በዓለም የሚታወቅበትና የኢትዮጵያ ገናናነት የሚረጋገጥበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም

  • @ቅድስትሥላሴ7-ፐ5ፐ
    @ቅድስትሥላሴ7-ፐ5ፐ 2 роки тому +9

    እባክ አምላኬ እትዮጵያና ህዚቦቹዋን ይጠብቅልን ይህ መንግስ ተዋህዶና ቅርሶቹዋን ለማጥፋት ቆርጦ ተነስቱዋል

  • @fredybisrat620
    @fredybisrat620 2 роки тому

    Woooooooow good on Axume tube

  • @eneweyadis1336
    @eneweyadis1336 2 роки тому +13

    ጌታ ሆይ ሀማኖታችንን አሰከብርልን እረ ይሄ መንግሰት ሀይማኖታችን ሊያጠፋ ነው የተነሳ ትግሬ ነው ያቃጠለው እያለ እራሱ ነው እያቃጠለ ያለው ቤተክርሰቲያንን የራሱን ሀይማኖት ለማጉላት ሲል የኛ ሊጠፋን ነው እባካችሁ ንቁ ሁሉም ኢ/ያዊ ኦርቶዶክሰ የሆነ ሁሉ ባለን አቅም እንትጋ ትግሬን ያሰጨረሱት ሆን ብለው ነው ወለጋ ላይ እየተራደ ያለው በየ ገዳማቱ እየገቡ አባቶቻችን ይገድላሉ ቅርሳችን ያቃጥላሉ ይሄ መንግሰት እባብ ነው እድሜውን ባጭር ያሰቀረው

    • @achameleshseyoum1074
      @achameleshseyoum1074 2 роки тому +4

      አምላኬ እባክህን መላ ሥጠን ካንተሌላ እረዳት የለኝም

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 2 роки тому +2

    በጣም አጎጊ ነው ቀጣዬን አቅርቡልን አለቀ እንዳትሉ

  • @kasuyadesa5273
    @kasuyadesa5273 2 роки тому

    ድንቅ የፈጣሪ ቸርነነት።

  • @yoseftechnologysolution5993
    @yoseftechnologysolution5993 2 роки тому

    Abetu Asben Hagerken Ethiopia asebat!!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 роки тому

    ke Tesereqe ,, Teshete malet yeqelal !!!

  • @HaftomWedijamuo
    @HaftomWedijamuo 8 місяців тому

    ሃገሬን ለማወቅ ጓጓው

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 2 роки тому +1

    አምላኬ ሆይ ህዝብህን እና ተዋህዶን ጠብቅልን ክርስትያን የሆን የተዋህዶ ልጆች መንቃትና መጠንቀቅ ይጠበቅብናል መንግስት የኛ ጠላት እንጅ መፍትሄ አይደለም

  • @alem9044
    @alem9044 2 роки тому +2

    Ye Ethiopia misterena keres yeteshetut, yeteserekut berasewa be Ethiopia kehade , jeboh lejohew neaw.

    • @belaygaredew4257
      @belaygaredew4257 2 роки тому

      ይሄ ጽሁፍ ከፍላሌምሌሞን የተወሠደ እኮ ነው

  • @yenekonjo1066
    @yenekonjo1066 2 роки тому +1

    ዘይገር ም

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 роки тому

    Talisman! Invisibility? Oh! okay.
    We all
    Know these words.
    Let God Arise And His Enemies Be scattered !
    Where are we? Of course this is by fare away from the Word of God !May God protect His own!

  • @zufanwoldearegaizufanwolde7104
    @zufanwoldearegaizufanwolde7104 2 роки тому

    Egzeabher seraw adenk new Metefeyawem Melmeyawem Ategebachen Askemetolenal Yemegerem new

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 2 роки тому

    የእግዚአብሔር ቃል ወንጌል ቢሆን ኖሮ ግን ዲያብሎስ አይወስደውም ነበር። ለሰለሞን ያልበጀ ወደአምላኩ ተመልሶ ካንተ ውጪ ሁሉ ጥፋትና ከንቱ ነው እንዲለው ነው። የአዲስ ኪዳን ተስፋ እና ሚስጥር እራሱ መንፈስቅዱስና የእየሱስ ምፅአት ብቻና በደመና መነጠቃችን ነው። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በምትሀትና በሰላቢ መናፍስት የጨለማን ልምምድ መለማመድ የእግዚአብሔር መንገድ እንዳይደለ እናውቃለን። አስማት፣ ምትሀት ብሎ እምነት...?!?!

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 2 роки тому +1

      የራስሽን ለራስሽ የእኛን ለእኛ ተይልን። ብንጎዳ እኛው ምን ያገባሻል?

    • @azebmokonnen9702
      @azebmokonnen9702 2 роки тому

      @@abagudakershu9599 እየሱስ ይድረስልሽ, ይድረስላቹ ትውልድ ይዛቹ እንዳትጠፉም አምላክን መተላለፋቹም እንዳይቀጥል እግዚአብሔር በቅርቡ ፈውስና ለውጥ ያምጣላቹ እንጂ በጥንቆላ የትም አትደርሱም።

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 2 роки тому

      @@azebmokonnen9702ምን አገባሽ???? ስለኛ ፅድቅ አትጨነቂ በኛ ሀጢያት የምንጠየቀው እኛ ነን። እናውቅላችኋለንሽን ተይን።ፍሬሽ ነሽ መሰለኝ።

    • @tsionshiferaw4685
      @tsionshiferaw4685 2 роки тому

      አለማወቄ አይከፋም ሳላውቅ ሳልረዳ አዋቂ ነኝ ስል የዛኔ አለማወቄ ለኔ ለራሴ እንቅፋት ሆኖ የሚጥለኝ። ጥበብ ጥልቅና ሰፊ ነው እግዚአብሔርን ከመፍራት ጀምሮ የሚረዳው ደሞ ጠንቅቆ ያስተዋለው ነው። ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችንና ጥበባችን ነው።

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 2 роки тому

      @@tsionshiferaw4685 ማኔ አይደለም አለሽ? የአምላክሽን ስም በከንቱ በየፌስቡኩ አታንሽ። መተላለፍ ይሆንብሻል።

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 роки тому +1

    መግስትዪጠፋልኢጂኢትዮጵአትጠፋሚ

  • @BenjiHall.2
    @BenjiHall.2 2 роки тому

    Endezihe yalute u tube genzebe yetemachewe kalubere be dehenenete eyetadenu wede ferde mekerebe alebachewe!!!!
    Enagaletachwalene Beteleye Axume Belehchu Bohakaaa afachune Metekeftben Lebichee🙄👎🏿👎🏿👎🏿

  • @kibrulemma9183
    @kibrulemma9183 2 роки тому

    እስከ ዛሬ በጣም እከታተላችሁ ነበር፤ ነገር ግን የዛሬ በምገርም ሁኔታ ምናብ ነው ያቀረባችሁት፤ ለአድማጭም አስቡት እንጂ።
    በቤተክርስቲያናችን ከሚደረገው ዘረፈና ዉድመት በተጨማሪ የእናንተ ግራ ማጋባት ስጨመርበት፥ ተስፋ እንዲንቆርጥ ነው?

  • @warsayeayaya8193
    @warsayeayaya8193 2 роки тому +3

    ተይ ተይ እናቱ !!! የዩቱብ ብር አንጉልና ህሊናሽን ዘጋው ልበል??? የአሜርካዎችን ኢንዲያና ፊልም በኛ ስታይል ልተርኪልን እየሞከርሽ ባልሆነ አረ ይሸምምሽ አሁንስ በዛ የአይድያ ድርቀት ካለብሽ ይቱቡን ዝጊው ወይም አፍሽን 😡
    ባለፈው uncharted እሁን red Notice ፊልምን እቀናብርሽ በራስሽ ምናብ ይህንን ህዝብ ታወዛግቢያለሽ ?
    ይቅር ይበልሽ ታሪካችንን ባሉባልታ ወሬ ግዜሽን አታባክኝ ይልቅ እንደነ ዶ/ር ሮዳስ አጥኝው ተመራመሪው ሌሎችም እንዲማሩበት
    ከምናባዊ አለም ወጥተሽ እውነታውን ኑሪ
    እቺ ባቄላ ... ተይ አዝኜብሻለው😏